ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን የተሰኘው ቡድን ሴራ እናየተሃድሶ ዳግም ወረራ ምሥጢር ተጋለጠ | አዲስ ስብከት | Ethiopian Orthodox Tewahdo 2021

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 12. 2021
  • Ethiopian Orthodox Tewahdo Church : Memeher Mehreteab Asefa - መምህር ምሕረተአብ አሰፋ | ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን የተሰኘው ቡድን ሴራ እናየተሃድሶ ዳግም ወረራ ምሥጢር ተጋለጠ | አዲስ ስብከት - New Ethiopian Orthodox Tewahdo Preaching 2021
    Yemankiya Dewel is a privately held non-profit organization established in 2017 in Addis Ababa, Ethiopia.
    Yemankiya Dewel aims to promote Ethiopian Orthodox Tewahdo Church values globally. The much-needed information provided by Yemankiya Dewel would help bridge the Ethiopian Orthodox Tewahdo Church followers narrow the communication gap for Ethiopians residing around the world. Yemankiya Dewel also envisions providing programs on teaching God's Word, Ethiopian Orthodox Tewahdo Church Values, the rich religious heritage of Ethiopia, its history, and tradition.
    Facebook: / yemankiyadew. .
    Instagram: / yemankiya_d. .
    Flickr: www.flickr.com/people/yemanki...
    Website: www.yemankiyadewel.org
    Subscribe: czcams.com/channels/TuO.html...
    #Yemankiya_Dewel #Memihir_Mehreteab_Asefa #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church #New_preaching #New_Sibket_2021 #Mehreteab_Asefa #መምህር_ምሕረተአብ_አሰፋ #Niseha_ንስሐ #Fetena
    Subscribe to Yemankiya Dewel Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
    Any unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited.
    Yemankiya Dewel © 2021. All Rights Reserved.

Komentáře • 345

  • @wubshetalemu244
    @wubshetalemu244 Před 2 lety +46

    ኢትዮጵያ የስላሴ የክብራቸው መገለጫ መመስገኛ ምድር
    ኢትዮጵያ ርስተ ድንግል ማርያም
    ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን
    ኢትዮጵያ የዓለም ገዢ።

    • @senperb8667
      @senperb8667 Před 2 lety

      ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @user-dq5ev9up1q
      @user-dq5ev9up1q Před 2 lety +2

      አሜን ይሁን ይደረግልን ኢትዮጵያ ታሸነሰፋለች

    • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
      @gajsbbsjsnnajvsnana2134 Před 2 lety +2

      እስኪ እየተነገራቹ እንኳን ስሙ የአለም ብርሃን ክርስቶስ ነው ሳታውቁ የመናፍቃኑ መጫዎቻ አትሁኑ

    • @user-dq5ev9up1q
      @user-dq5ev9up1q Před 2 lety +3

      @@gajsbbsjsnnajvsnana2134 ወድያ እናተ አዳምጡአንብቡ ሢጀመር ኢትዮጵያ አለምን ትገዛለች መባሏን ልትክዱ ነዉ ውቅዘቱን አሥፈቱት የለቅሥ ጳጳሱ ለምን ተወገዙ መመናን ለምን ተወገዝን ብላችሁ አዙራችሁ እዩ ከዛ ማን መናፈቅ እንደሆነ እናያለን

    • @akliluethiopia
      @akliluethiopia Před 2 lety +1

      ንግሪልኝ ለእነዚህ ቀሚስ ለባሽ ለሆዳቸው ያደሩ ተኩላወች

  • @woinshet2595
    @woinshet2595 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @kalkidanmerisa416
    @kalkidanmerisa416 Před 2 lety +12

    ውድ መምህራችን የተዋህዶ እንቁ ታማኙ የስላሴ አገልጋይ በእውነት የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን አሜን
    ከቅድስት ቤተክርስቲያን አፈንግጠው ወጥተው በጨለማ ለሚመላለሱት መድሀኒአለም ክርስቶስ ወደ ቀጥተኛዋ መንገድ ይመልሳቸው አሜን

  • @selamdangewy8765
    @selamdangewy8765 Před 2 lety +8

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሰማልን አምላክ እንደ እናተ ያለ መምህራን ያብዛልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን 🙏🙏🙏

  • @user-bv6iw1ot4j
    @user-bv6iw1ot4j Před 2 lety +5

    የትወአዶ እንቁ መምህርቻችን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን ስላማቹ ብዝት ይበልልን

  • @MoMo-ik2kt
    @MoMo-ik2kt Před 2 lety +5

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን

  • @mikaelayele4047
    @mikaelayele4047 Před 2 lety +8

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ለእኛ ለምመናን የተሀድሶ ስራን የምናውቅበትን ሥራ በደንብ ለምመናን መሳወቅ አለባችሁ ምእመናኑ እራሳቸውን እንዲጠብቁ

    • @demekeadiss8933
      @demekeadiss8933 Před 2 lety

      የወንጌል ደላላ ሁላ ሌላ አጀዳ የላችሁም ምነው ቤተክርስትያን ሲቃጠል ዝም አላችሁ

  • @rarecell7098
    @rarecell7098 Před 2 lety +11

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላማቸው ይድርልን ውድ መ ምህራኖቻችን በእውነት አምላክ ቅዱሳን ለኛም ማሰተዋል ልብ ያድልልን አሜን ለመ ምህራኖቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን

  • @user-jz6um2qq4n
    @user-jz6um2qq4n Před 2 lety +13

    በእውነት ድንቅ መልእክት ነው
    ምናለ ሁሉም የኦርቶዶክስ ልጆች ይችን ትምህርት ቢሠሙ😢😢😢በእውነት ብዙ እህት ወንድሞቻችን እየተሸወዱ ኘው😢

    • @dinkuatizazu0411
      @dinkuatizazu0411 Před 2 lety

      እውነት ነው በተለይ ውጭ ሃገር ያሉ ምእንመን እየጠፉ ነው

  • @jaja-ln1hl
    @jaja-ln1hl Před 2 lety +8

    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን

  • @mulualem648
    @mulualem648 Před 2 lety +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Před 2 lety +3

    አሜን ፫ ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር በእድሜና በፀጋ ያቆይልን 👏👏

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před 2 lety +43

    እንኩዋን በሰላም መጣችሁ ውድ መምህራኖቻችን 🙏🏿😘ተዋህዶነትና ኢትዮጵያዊነት መቼም አይጠፋም እግዚአብሔር ይርዳችሁ 🙏🏿

  • @josephparazza9417
    @josephparazza9417 Před 2 lety +3

    በትክክል ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኖራለች

  • @zenebechbeyene1313
    @zenebechbeyene1313 Před 2 lety +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ይወት ያሠማልንንን 💖💒💖💒💖💒💖🤲🤲🙏🙏🙏

  • @masaitasfu4025
    @masaitasfu4025 Před 2 lety +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን በእዲሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመናቹሁን ያርዚምልን አሜን በርቱልን ውድ እንቁ የተዋህዶ መምህሮቻችን ጸጋውን ያብዛላቹሁ አሜን

  • @weynshetgelana3252
    @weynshetgelana3252 Před 2 lety +3

    ለመምህሮቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @sheytemanfuha238
    @sheytemanfuha238 Před 2 lety +7

    ሠላም። መምህሮቻቸን። እንኳን። ደና። መጡ🙏🙏🙏🙏

  • @TechBamargna
    @TechBamargna Před 2 lety +25

    ይህንን ትምህርት EOTC TV ላይ አይቼው CZcams ላይ ስፈልገው አጥቼው አሁን አገኘሁት! በፍጥነት Upload ብታደርጉት አሪፍ ነበር❤
    የሚገርም ትምህርት ነው❤
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እነደዚህ ምርጥና እንቁ ልጆቿን መድሃኒአለም ይጠብቅልን🙏

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን
    ቃልህወትን ያሰማልን አባቶቸ በዕውነት እረዝም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
    አፅናኝ የሆነው የእግዚአብሔር ቃል ስለመገብን
    ክፉ አይካችሁ ኑሩልን

  • @user-my2ko2wl7w
    @user-my2ko2wl7w Před 2 lety +16

    ኢትዮጵያ የአለም ብርሃን ምንም ጥፋት የለውም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ዶግሞዋ ቅኖኗዋ ትውፈቷ ተጥሷል ነው ትምህርቱ የሊቃውት አለቃ አያሌው ታምሩ ያወገዙትን ውግዘት እንቀበላለን ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ስርአቱን ጠብቁ ነው የምንለው

    • @asegedechanbesso1399
      @asegedechanbesso1399 Před 2 lety +3

      ማን ነሽ አንቺ??????ከአባቶቼ አልበልጥም እና--------ሁሌም ቅዱስ ኤልያስን ያለውን ቃሉን በራስሽ ውሰጂው ብዙ እልስ ነበር ጊዜ የለኝም እረ ነውር ነው ያልነው አላለችም እንዴት ነው ኦርቶዶክስ ተሳስተዋል ዶግማዋ ቀኖናዋ ተፊቱዋ የልሽው ልጅ እናንተ እኮ አንድ ቤት ተከራያታችው አንድ ከየት እንደመጣ ያልታወቀ ሰው አምጥታችው ጥልቁን ምስጢር የምታደርጉ በማን? በምን? ስልጣን ታላቁዋን ቤተክርስትያን የሐዋርያትን ስብስብ ተሳሳተ ካላችው ሽናንትው ማን ናችው እስኪ ማን ነው የተሳሳተው? ክህነት ከተወገዘ የእናንተ ክህነት ከየት ተገኘ አታውቁትም ስለዚ ትስታላችው ማን ልበልሽ የአለቃ አያሌው ዲያቆን ክክክክክክክክክ ረጋ ማለት ጥሩ ነው

    • @kannsein5607
      @kannsein5607 Před 2 lety

      @@asegedechanbesso1399 ጊዜው ደርሷል ኢየሱስ ክርስቶስ ቤቱን ሊፀዳ ነው እድሜ ከሰጠን አብረን እናያለን

    • @onlymine4294
      @onlymine4294 Před 2 lety

      ማናቸው ቄስ አያሌው ደሞዝ አነሰኝ ወይም ስልጣን አነሰኝ ብለው ቢያወግዙ አይሰራም የቤተክህነት ሰራተኛ ነበሩ ጳጳሳት በላይ ሆነው ማውገዝ አይችሉም

    • @woinshet2595
      @woinshet2595 Před 2 lety +1

      የኢትዮጵያ ትንሳኤ የሚል በመርዝ የተለወሰ ማራችሁ ተውት ማንን እየተናገራችሁ እንዳላችሁ እወቁ በማታውቁት መንገድ አትነዱ

    • @gashenatube996
      @gashenatube996 Před 2 lety

      @@kannsein5607 eyesus kirstos yesew Emmet satamnu endeselay selilachihu afrsachihu amtulign bilual ende? Esti kes bileh nigeregn. Endih aynet telko kedabilos new nika wendme.

  • @gigibekele6938
    @gigibekele6938 Před 2 lety +7

    አንተየወጌል ደላላእውነት ተናጋሪ ከሆንክ ኢትዮጵያ የአለም ብርሐን ኢትዮጵያ የአለም ገዢ ኢትዮጵያ እርስተ ድግል ማርያም ኢትዮጵያ የስላሴ የክብራቸው መገለጫና መመስገኛ ምድር መሆኗን ተናገር።

  • @kalkidan1213
    @kalkidan1213 Před 2 lety +9

    መምህሮቻችን በርቱልን ቃለ ህይወት ያሰማለን የበግ ለምድ የለበሱትን ተኩላዎች እግዚአብሔር ከእናት ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ቤተክርስቲያን ይለይልን ደግሞ ይለያቸዋል ወንድሞች እና እህቶች ይህን video ለሌሎች እና ጋራ ሁሉም ማወቅ አለበት ።

  • @makdsm8979
    @makdsm8979 Před 2 lety +2

    በእውነት ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም አስፈላጊ እና ወሳኝ የህሆነ ነገር ነው ያስተማራችሁን

  • @user-ny2cs4cj7u
    @user-ny2cs4cj7u Před 2 lety +8

    አባቶቸ ውድድድድድ ሳረጋቹሁ እኮ ሽ አመት ኑሩልኝ🙏🙏🙏የኛ እቁወች መምህሮቻችን❤የተዋህዶ አርበኞች✝️💒✝️❤❤❤❤❤🙏❤❤❤

  • @lnatesematstarsemaljkaryaa4308

    መምህር ቃለ ሕይ ያሰማልን ፀጋው ያብዛልን ኢትዮጵያ💚💛❤ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር🙋

  • @user-sf5gp1jm6o
    @user-sf5gp1jm6o Před 2 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን በጣም ግሩም ትምህርት ነው እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናቸሁን ይባርክላችሁ ደስስስ እያለኝ አዳመጥኩት እውነት ነው ሁሉም ነገር ለጠፉትም እግዚአብሔር ልቦና ይስጥልን

  • @MrDanyig197239
    @MrDanyig197239 Před 2 lety +2

    የተሰቀለዉን ክርስቶስን እንሰብካለን ይላል ሌላ ማን ስበክ አለህ ነገሩ ክርስቶስን ለመስበክ እርሱን ማወቅ ያስፈልጋል

  • @tsigewoinhagos2790
    @tsigewoinhagos2790 Před 2 lety +1

    የሚገርም ትምህርት ነው እግዛብሔር አብዝቶ ይባርካቹ ምን ብዬ እንደማመሰግናቹ ቃላት አጠረኝ በተለይ ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን የተሰኘው ቡድን ሴራ ማንን እንደምጠይቅ ግራ ገብቶኝ ነበር በጣም ይሰብኩኛ ምንም ልቀበላቸው አልቻልኩል እውነት ሊመስለኝ አልካለንው ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ከቤትሽ እንዳልወጣ ከልይኝ ድንግል ሆይ ያንቺ ልጅ መሆን መታደል ነው

  • @rahelkifle8829
    @rahelkifle8829 Před 2 lety +8

    እናተን የመሰለ እንቁ መምህሮችን የሰጠን የአባቶቻችን አምላክ የሰራዊት ጌታ ሀያሉ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን 🙏 🙏 🙏 ሀያሉ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጣችሁ 🙏 🙏 🙏 እመዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር 🙏🙏🙏እኛንም ልጆቿን በቤቱ ያፅናን ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እመቤቴ በምልጃዋ ትጠብቀንአሜን አሜን አሜን 🙏 🙏 🙏

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን
    በእውነት ለመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ይብዛላችሁ አሜን አሜን አሜን

  • @user-kf9zf5ej9w
    @user-kf9zf5ej9w Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ለናተ ይሁን
    ወድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድ ምህሮቻችን
    ኑሩልን

  • @user-iq7zm6wu6t
    @user-iq7zm6wu6t Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን. እንኳን በሰላም መጣችሁ እድ መምህሮቻቻን አባቶቻችን በረከታችሁ አይለየን የቅዱሳን አምላክ ልኡል እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምርልን አሜን. አሜን. አሜን

  • @sahlegebrielbelete5343
    @sahlegebrielbelete5343 Před 2 lety +1

    Thank You!
    Amen!

  • @zeamazimare580
    @zeamazimare580 Před rokem

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የመንግስቱ ወራሽ ያድርግልን መምህሮቻችን በህይወት ያቆያችው ❤🙏❤🙏❤🙏

  • @mimibabu9888
    @mimibabu9888 Před 2 lety +1

    መምህሮቻችን እድሜ ጤና ይስጣችሁ በፀሎት አስቡኝ ወለተመስቀል እባላለሁ

  • @tgisitaddis4600
    @tgisitaddis4600 Před 2 lety +2

    ተባርክ.መምህራችን.እመቤቴትጠብቅህ

    • @tesfayandom7114
      @tesfayandom7114 Před 2 lety

      🇪🇹☦☦☦🇪🇹☦☦☦🇪🇹☦☦🇪🇹🌺🌺🇪🇹☦🌺☦🇪🇹🌺🌺✝️🇪🇹

  • @yonasgerma3354
    @yonasgerma3354 Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen kale yehut yasemalen tewahedo lezelalem tinuer 🙏🏽🙏🏽💚💛❤🙏🏽🙏🏽

  • @user-gy2th1jt3f
    @user-gy2th1jt3f Před 2 lety +1

    የተዋህዶ እንቁ እንቁ እንቁ መምህሮቻችን እግዚአብሔር ቸሩ መድኃኒአለም በድሜ በጤና ይጠብቅልን በረካታችሁ ይድረሰን ቃለ ሂወት ያሰማልን እውነት ደስስስስ በሚል ሁኔታ ነው ያስተማራችሁን እግዚአብሔር ይስጥልን እድሁም መምህር ምህረት አብ በርታልን እግዚአብሔር ያበርታህ እግዚአብሔር ይስጥልን♥♥♥

    • @SamsungJ-ni7qg
      @SamsungJ-ni7qg Před 2 lety

      Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @user-zl4mr2uf1v
    @user-zl4mr2uf1v Před 2 lety +1

    እንኳን ደና መጡልን መምህራችን

  • @user-cv6fi5cj1j
    @user-cv6fi5cj1j Před 2 lety +8

    እኔ በግሌ አሁን አሁን በጣም እያጠራጠረኝ ነዉ አምላካችንን አንስተዉ ስንከተላቸዉ በሌላ በኩል ይወጉናል ኦርቶዶክስ ናቸዉ ብዬ ለማመን እየተቸገርኩ ነዉ ...ለማንኛዉም 💚💛❤ድንግል እስከ ልጇ እስካሉ ድረስ ምንም አንሆንም እንፀልይ የእዉነት አምላክ አለ🙏🙏🙏🙏

    • @user-we8je5jb4d
      @user-we8je5jb4d Před 2 lety

      እህቴ እከተላቸዉ ነበር ማህበሩ ወስጥም ነበርኩኝ ግን እጠራጠራቸዉም ነበር አሁን100 % አልከተላቸዉም። ግን እህቶቼ ኦ
      እንጿቢ ብለዉ እስካሁን ይከተላቸዋል። አሁንማ አባ አምሐእየሱስ መልእክት ያቀርባሉ በዛ ይሸዉዳሉ

    • @user-cv6fi5cj1j
      @user-cv6fi5cj1j Před 2 lety +1

      @@user-we8je5jb4dአዎ እህቴ አንዳንድ ሰዎች በማይሆን ቦታ ይገኛሉ እግዚአብሄር ይመስገን🙏🙏🙏 ዋናዉ ነገር መንቃታችን ነዉ

    • @user-we8je5jb4d
      @user-we8je5jb4d Před 2 lety

      @@user-cv6fi5cj1j አዎ እህቴ አምላክ ይጠብቀን።

    • @user-cv6fi5cj1j
      @user-cv6fi5cj1j Před 2 lety

      @@user-we8je5jb4d አሜን🙏🙏🙏

    • @user-we8je5jb4d
      @user-we8je5jb4d Před 2 lety

      @@user-cv6fi5cj1j የአባ አምሐእየሱስን የመልእክት ያቀርባሉ አሁንማ ሊያታልሉ። ለምን እንደሆነ አላዉቅም እሳቸዉ ያዉቃሉ ብዬ እጠይቃለሁ? እህቶቼ ምክኒያታቸዉ ለማመን እነሱን ምክኒያቱም አባ አምሐእየሱስ አሉበት ስለዚህ እዉነተኛ ናቸዉ ነዉ የሚሉት። ፈጣሪ ይጠብ
      ወቀን ብቻ አታላዩ በዝትዋል ይህችን ሐይማኖት ለማፍረስ።

  • @eyerusalemeyerusalem6150

    EGZIABHER YASIBEN be hulu ortodox nat 😭😭😭😭😭
    Abbatochachin KALE HIWOT YASEMALN memerachin enameseginalen enan ahun yemigeremagn neger wendimachin selamon mindenew be MARIYAM

  • @user-xm2gt1zw1s
    @user-xm2gt1zw1s Před 2 lety

    ቃለሔወት ያሰማለን አሜንአሜን አሜን መምሕሮቻችን እደሜናጤናይሰጥልን

  • @bilenlove6432
    @bilenlove6432 Před 2 lety +2

    ፈጣሪ ከታኩላኦች ይጠብቀን 🙏

  • @edimealemgetnet7110
    @edimealemgetnet7110 Před 2 lety +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ከእድሜና ከጤና ጋር

  • @hunetyoutube4732
    @hunetyoutube4732 Před 2 lety

    Amen 🙏!!
    Kale hiwot yasemaln

  • @asnibelhu8843
    @asnibelhu8843 Před rokem

    ዛሬን አየሁበት ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @hannamulugata4896
    @hannamulugata4896 Před 2 lety +2

    አረ ውዶቻችን የተዋወህዶ ዕንቁዎች እባካችሁ በርቱ እንደበፊቱ መምህር ምህረት አብ ጠፋህብን 😭 ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች እስከሞቴ 🙏🙏🙏🙏

    • @user-dq5ev9up1q
      @user-dq5ev9up1q Před 2 lety

      ምን መቃዠት ነዉ ሥለ ምን እንደሚያወሩ አታውቁምን የኢትዮጵያ ትንሣኤ የለም እያሉ ነዉ ክክክክክ

    • @woinshet2595
      @woinshet2595 Před 2 lety

      @@user-dq5ev9up1q የኢትዮጵያ ትንሳኤ እያላችሁ የበግ ለምድ ልብሳችሁ ብትመጡም ነቅተንባችኋል

    • @user-dq5ev9up1q
      @user-dq5ev9up1q Před 2 lety

      @@woinshet2595 ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ

  • @Yeshimartube9856
    @Yeshimartube9856 Před 2 lety +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤ ሰላም ለኢትዮጵያ💚💛❤🙏

  • @arsemaenata2162
    @arsemaenata2162 Před 2 lety +1

    እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነበር እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @amentensay3369
    @amentensay3369 Před 2 lety +1

    እውነት ድንቅ ትምህርት ነው የተዋህዶ ልጆች እራሳችሁን ጠብቁ ከመናፍቃን

  • @AW-go3su
    @AW-go3su Před 2 lety +5

    እግዚአብሔር ያበርታችሁ አሁን ደግሞ በካርድ መንግስተ ሰማያት የሚያስገቡ መጡብን ማስተዋሉን ይስጠን

  • @lightsdiamondslifestyle4741

    Kalehiwet yasemalin Amen Abatachin!

  • @zewditugalo7840
    @zewditugalo7840 Před 2 lety

    ተባረኩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አሜን

  • @arsematube3638
    @arsematube3638 Před 2 lety +1

    AMEEN AMEEN AMEEN Kalehiwotin yasemalin memihiranochachin.

  • @user-oh6rc3mv6w
    @user-oh6rc3mv6w Před 2 lety

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን 👏💝

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 Před 2 lety

    መምህሮችቻን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይከተላችሁ በርቱልን እውነት ታሸንፋለች

  • @dinkineshalemayehu9893

    ✝️ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏
    በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን🙏🙏🙏

  • @mhthj2584
    @mhthj2584 Před 2 lety

    ቃልወትያሰማልንአሜንአሜንንንን

  • @yaredlame6538
    @yaredlame6538 Před 2 lety +1

    Egzabehere amilake erajime edemena tena abizeto yestachu memerehanochachen

  • @hailemariamzdingle4137
    @hailemariamzdingle4137 Před 2 lety +2

    Ethiopia ye alem birhan nat, gena alemin tigezalech.

  • @mulualemfedessa3070
    @mulualemfedessa3070 Před 8 měsíci

    የ አለቃ አያሌዉን ና የ አቡነተክለሃይማኖትን ዉግዘት እናከብራለን

  • @hewanderbew800
    @hewanderbew800 Před 2 lety +1

    አሜን ቃለ ሒወት ያሰማልን🙏🏻🙏🏻🇪🇹

  • @MartaMarta-pj9nc
    @MartaMarta-pj9nc Před 2 lety

    Mamererachen be uwenat kale hewot yasemalen betam dassss yemel temeherti new 💒❤️

  • @SalamSalam-bc7ew
    @SalamSalam-bc7ew Před 2 lety +2

    እንኳን በሰላም መጣችሁ መምሮቻችን

  • @talilamagarsahteshome4321

    Besemeab wewelde wemenfeskedws amen!!! Menfeskedus kantegare yehun!!

  • @yosefdinkneh5356
    @yosefdinkneh5356 Před 2 lety

    እግዚአብሔር አለ ይፈርዳል ሁላችንም ንስሐ እንግባ በንፁህ ልቦና አምላካችንን እንጠብቅ

  • @user-uc8mk9rw8p
    @user-uc8mk9rw8p Před 2 lety +1

    እንኳን በደህና መጣህ

  • @gajsbbsjsnnajvsnana2134

    ፀጋውን ያብዛላቹ ውድ መምህሮቻችን

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 Před 2 lety

    እንኳንበሠላምመጣችሁውድመምህራቻችን

  • @yeshiy397
    @yeshiy397 Před 2 lety

    ቃል ተውት ያሰማለን

  • @ababba7519
    @ababba7519 Před 2 lety

    ስለ እስልምና እና ነቢዩ ሙሐመድ አሏህ በመፅሃፉ ላይ ቃል ገብቷል ። ወደ እስልምና የገባው ቁርኣን ከትንሣኤ ቀን በኋላ ለዘላለም በገነት ውስጥ ይኖራል ፣ ፈጣሪያችንን አላህን ይማፀናል።

  • @user-qo9tw5kc1d
    @user-qo9tw5kc1d Před 2 lety

    መምህሮቻችን ♥♥♥

  • @user-kl7vt8nk3c
    @user-kl7vt8nk3c Před 2 lety

    Amen amen amen qalewnti adrenalin Amen

  • @tsigetesfu4843
    @tsigetesfu4843 Před 2 lety

    kalehiwot yasemaln,Edmena tena yistilin lememranochachin

  • @tesemamitiku7336
    @tesemamitiku7336 Před 2 lety

    kalhiyot yasemachu bertulin egziabiher yabertachiw

  • @muluemehari6914
    @muluemehari6914 Před 2 lety

    Qal hiwet yasemaln memhr edmina tina ystlin

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r Před 2 lety +7

    ምእመናን እባካችሁ ስለ መናፍስት እወቁ መምህር ተስፋዬ አበራ ብላችሁ ገጠመኝ የሚል ነው አለ እዚያ ላይ ታውቁታላችሁ ጠላታችሁን እባካችሁ እንቃ ተይዘናል

  • @user-ou6lm2xc7s
    @user-ou6lm2xc7s Před 2 lety

    አሜንአሜን

  • @egzabehreranyenew8650
    @egzabehreranyenew8650 Před 2 lety

    Amen Amen Amen Amen Amen 🤲 Egizabehr yitabekachu tabarebarku orthodox lezalem tinuri 💔 💒 ♥

  • @yakutlop5416
    @yakutlop5416 Před 2 lety

    አማን አሜንአሜንአሜንአ 💐💐💐🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 2 lety +1

    ጥሩ ትምህርት ነው ብዙ ጥልቅ የሆነ ግንዛቤ ለሌለው በጣም አደጋ አለው ስለዚህ ትምህርቱን በስፋት ማስተማር በጣም አስፈላጊ ይመስለኛል

  • @freselam8456
    @freselam8456 Před 2 lety

    Tebareku edme ystelen

  • @peaceisalwaysgood450
    @peaceisalwaysgood450 Před 2 lety

    kal hiwet yasemalin huletegna kifl entebkalen

  • @user-sc4wk1ub1e
    @user-sc4wk1ub1e Před 2 lety

    አሜንቃለህወትያሰማልን

  • @addisuuasmamaw1004
    @addisuuasmamaw1004 Před 2 lety

    Egzihaberi edemena xena yistachu abatachine ❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲

  • @eritrawiwediakeleguzay552

    Amen

  • @hiewtdemelie6102
    @hiewtdemelie6102 Před 2 lety +1

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር

  • @aabbccdd6406
    @aabbccdd6406 Před 2 lety

    አምን አምን አምን እናመሰግናለ ብልቦናችን ያሳድርልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sarahazza691
    @sarahazza691 Před 2 lety

    በዉነት እንኮን ደመና መጣችሁ ቃለሂወት ያሠማልን

  • @tsehyemekonenpaulos2767

    Edme tena yestelen memhrochachen kale hiwot yasmalen.

  • @zahrasalman1162
    @zahrasalman1162 Před 2 lety +1

    Ameen Ameen Ameen

  • @felekechane6366
    @felekechane6366 Před 2 lety

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeroomkebede463
    @yeroomkebede463 Před 2 lety

    🥰🥰🥰⛪️🇪🇹ortodoksii Le zelalemi tinuri 🥰🥰🥰🥰

  • @sewsenberhe9020
    @sewsenberhe9020 Před 2 lety

    ወንድሞቻችን እግዚአብሄር በቸርነቱ ይጠብቃቹ

  • @mesfintirore9729
    @mesfintirore9729 Před 2 lety +1

    የአባቶች እርምጃ በልጁ በኢየሱስ ስም አምኖ በዳን ብቻ ነው

  • @addisababa8897
    @addisababa8897 Před 2 lety

    መምህሮቻችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን። የኢትዮጵያ የአለም ብርሃን የሴይጣን ስብስብ የተዋህዶ ልጆችን እያታለለ ያለ ስብስብ ነው እናንተም ግን ቆያችሁ ለህዝቡ በደንብ ተደራሽ ብታደርጉት ትምህርቱን እላለሁ። የተቀባው ይመጣል ይላሉ ስለሱ መምጣት እንኳን አያቁም።

  • @yeshworkwasi7178
    @yeshworkwasi7178 Před 2 lety

    Ameannn

  • @danieyob1476
    @danieyob1476 Před 2 lety

    እረረረ ወንጌል ስበኩ መፅሐፍ ቅዱስ ለጌጥ ነው የያዛቹት

  • @asabutilahun2665
    @asabutilahun2665 Před 2 lety

    harif tmhrt new