የተሃድሶው እና የኦርቶዶክሳዊው ክርክር | ለክህነት የተመረጡት ሐዋርያት ብቻ ነበሩ? | “ያመነ ሁሉ ካህን ነው” | Haleta Tv

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 04. 2024
  • #haletatv #ethiopia

Komentáře • 505

  • @salemdesta5248
    @salemdesta5248 Před 2 měsíci +36

    በጣም ግሩም ውይይት ነው መምህር ተስፋዬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እንደአንተ ያለውንም ያብዛልን ኦርቶዶክስ ትለምልም 🙏👏👏👏

  • @aschenakishonga9090
    @aschenakishonga9090 Před 2 měsíci +22

    መምህር ተስፋዬ ሞሲሳ እግዚአብሔር እድሜ እነ ጤና ይስጥልን ቃል ህይወት ያሰማልን ❤

  • @meherat938
    @meherat938 Před 2 měsíci +8

    እኔ መሃይምዋ ከእርሶ በይበልጥ መጽሐፍ ቅዱስ አንብቤ እራሴን ከመናፍቃን አድኛለው :: እግዚአብሔር ይመስገን እባኮትን ያንብቡ አባቴ. ይቅር በሉኝ ለድፍረቴ:: መምህራችን ቃል ሕይወትን ያሰማልን ለበለጠ ጸጋ ያብቃልን ጌታ መድኃኒት ኢየሱስ ክርስቶስ አሜን ይሁን::

  • @hailleMebrahtu
    @hailleMebrahtu Před 2 měsíci +32

    I was Orthodox I am Orthodox I will be Orthodox for ever.

  • @abrehamkinfe306
    @abrehamkinfe306 Před 2 měsíci +73

    ምንኛ መታደል ነው ወገን። ተዋሕዶ እናቴ ምስጢር ነሽ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @michaeltegegn6665
      @michaeltegegn6665 Před 2 měsíci +1

      bewnet bewnet bewnet!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

    • @Zereyakobtebiban
      @Zereyakobtebiban Před 2 měsíci

      ስህተት ነው

    • @user-ow3iu7pb4l
      @user-ow3iu7pb4l Před 2 měsíci +2

      😂😂😂😂😂😂 ተረጋጋ እስቲ kkk የቱጋ ነው ያለው ስህተቱ ?​@@Zereyakobtebiban

    • @johnteklu1637
      @johnteklu1637 Před 2 měsíci +3

      ኦርቶዶክስ ሚስጥር ናት እያላቹ ራሳችሁን አጃጅሉ።

    • @natenaeltinfu2440
      @natenaeltinfu2440 Před 2 měsíci +1

      ሚስጢር አደለችም።

  • @misrakm4486
    @misrakm4486 Před 2 měsíci +26

    መጋቤ ሐይማኖት ተስፋዬ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ግሩም ማብራሪያ ነው ብዙዎችን ያስተምራል።

  • @rasbahiru5303
    @rasbahiru5303 Před 2 měsíci +65

    መምህር ተስፋዬ ሞሲሳ ድንቅ ትምህርት ነው ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

    • @getuyilma5884
      @getuyilma5884 Před 2 měsíci +1

      Memiher Tesfaye dink timehert nee yasitelalefut bete kirstiyan endezih ayinet enku lijoch aluwat.Egziabher rejim edime ena tena yistelen.

  • @kiyakonjo
    @kiyakonjo Před 2 měsíci +23

    ሀሌታን በጣም አመሰግናለሁ ።እንዚህን የመሳሰሉ ውይይቶች በተሀድሶ እና በጴንጤ የሚቀለድበትን ህዝብ ነፃ ያወጣል።መጋቢ ሃይማኖት ተስፋዬ እግዚአብሔር ዓምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን ።ተዋሕዶ ሙሉ ናት የምንለው ለዚህ ነው ።ሰውየው የሚወራው የመንደር ወሬ ቢሆንም ደፍሮ መምጣቱ ጥሩ ነው ።

  • @thetopone7729
    @thetopone7729 Před 2 měsíci +10

    አረ ጎበዝ! መጽሓፉ: ለክህነት: እምነት ብቻ ነው የሚያስፈልገው ኣይልም!!
    "እንዲሁም ዲያቆናት ጭምቶች፥ በሁለት ቃል የማይናገሩ፥ ለብዙ ወይን ጠጅ የማይጎመጁ፥
    ነውረኛ ረብ የማይወዱ፥ በንጹሕ ሕሊና የሃይማኖትን ምሥጢር የሚይዙ ሊሆኑ ይገባቸዋል። እነዚህም ደግሞ አስቀድሞ ይፈተኑ፥ ከዚያም በኋላ ያለ ነቀፋ ቢሆኑ በዲቁና ሥራ ያገልግሉ።"
    መጠበቅ (መያዝ) ያለበት የሐይማኖት ምስጢር ምን ቢሆን ነው?
    ኣስቀድሞ መመርመርስ ምን ማለት ነው?
    ኤጲስቖጶሱም "ለማስተማር የሚበቃ" ተብሎለታል: ታድያ እምነት ብቻ ይኑሮው እንጂ እውቀት ኣያስፈልገውም ከተባለ: ያለ እውቀት እንዴት ሊያስተምር ይችላል?

  • @samiaman442
    @samiaman442 Před 2 měsíci +14

    እናመሰግናለን መምህር ተስፋዬ🙏 ለእኛ ለኦርቶዶክሳውያን ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠኸን። በተሳሳተ አስተምህሮ ምንም የማያውቁ ኦርቶዶክሳውያንን ማሳት በለመደ እግሩ ተጎትቶ መጣ አንተ ደግሞ ባዶነቱን አሳይተህ በእውቀት አለንጋ አይቀጡ ቅጣት ቀጣኸው። ጴንጤዎች ንቁ ወደ ቀደምቷ ቤታችሁ በንስሃ ተመለሱ☝

  • @rahelzsealitemehret6970
    @rahelzsealitemehret6970 Před 2 měsíci +9

    መምህራችን መጋቤ ሃይማኖት ተስፋዬ ሞሲሳ እጅግ ድንቅ ትምህርት❤ ከዚህ በላይ የሚያገለግሉበት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን 🙏

  • @kaleb3028
    @kaleb3028 Před 2 měsíci +34

    ኦርቶዶክስ በመሆኔ ጌታን አመሰግነዎለሁ ተመስገን ቃለሀይወት ያሰማልንመምህር ተስፉዬ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aschalewgeberaselasse4681
    @aschalewgeberaselasse4681 Před 2 měsíci +13

    መምህር ተስፋዮ ቃለህይወት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን እዴት መታደል ነው እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @yosefabeje9129
    @yosefabeje9129 Před 2 měsíci +16

    እሄ ፕሮግራም (haleta) ብዙ ሰዎቺን ወደ ኦርትሆዶክስ እየመለሰ ነው ::

    • @ademHalen
      @ademHalen Před 2 měsíci

      አልቀረብክም

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet Před 2 měsíci

      ​@@ademHalenእውነቱን ነው

    • @bettykifle2812
      @bettykifle2812 Před 2 měsíci

      ቤተክርስቲያንን አውቋት እኮ የሚወጣ የለም። አሁን ሲገባቸው ነው የሚመለሱበት

  • @truwrkdefaru5434
    @truwrkdefaru5434 Před 2 měsíci +24

    አቤት መታደል የእኔ እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶዬ ውዶ እምነቴ ልዩኮ ነሽ ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛለዎት ❤🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZeeAl87
    @ZeeAl87 Před 2 měsíci +85

    ኦርቶዶክስ በመሆኔ እጅግ ደስተኛ ነኝ ይቃለህይወት ያስማልን የኦርቶዶክስ እንቁ

    • @tirezaamanuel9769
      @tirezaamanuel9769 Před 2 měsíci +2

      ሀይማኖት እኮ ነዉ ኢየሱስን ያሰቀሉት ።ምንም ደስታ አይሰጥም ።መፅሐፍ ቅዱስ በጌታ ደስ ይበላችሁ ነው የምለው እንጅ በሀይማኖት አይደለም ።

    • @user-tj4bp5tp2i
      @user-tj4bp5tp2i Před 2 měsíci +5

      @@tirezaamanuel9769 ወንድሜ አለማወቅህ በዚህ ንግግርህ ይታወቃል ምክኛቱም ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ማለት እግዚአብሔር የሰጠን መንገድ ማለት ነው። በኦርቶዶክስ ካልሆንክ የእግሂአብሔርን መንግስት ማግኘት አትችልም ምክኒያቱም ቅዱስ ስጋው እና ክቡር ደሙን ምታገኘው በተዋህዶ ብቻ ነው። ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ኦርቶዶክስ ሚስጢር ናት 100%።

    • @ZeeAl87
      @ZeeAl87 Před 2 měsíci

      @@tirezaamanuel9769 እንደስማችሁፕሮቴስት ማረግ ነው ስራችሁ በኦርቶዶክስ ሀይማኖቴ የምኮራና በመሆኔም እድለኝነት ይስማኛል አደግመዋለሁ

    • @Yosef-fv3ii
      @Yosef-fv3ii Před 17 dny

      የ44 መሆን ውርደት ነዉ።
      እኔ አንዱ ጌታ በመሆነ እኮራለሁ

    • @ZeeAl87
      @ZeeAl87 Před 17 dny

      @@tirezaamanuel9769 እኔን ደስ ካለኝ ኦርትዶክስ መሆኔ ምታደሌ ነ ካልክ አንት ምን እገባህ እኔ የሚስማምኝን እግኝቻለሁ ጌታዬ የሚክብርበት እምነትን ይዣለሁ ለዚም እድለኛ ነኝ ተመስገን ኦርቶዶክስ ያረከኝ

  • @tarikueshetu7527
    @tarikueshetu7527 Před 2 měsíci +33

    ደስ በሚል ጨዋነት የሚደረግ ሙግት ነው ይሄ ዓይነት ነገር ሊበረታታ ይገባል ❤❤

  • @user-it7wn4xo7z
    @user-it7wn4xo7z Před 2 měsíci +5

    መጋቢ ሀይማኖ ተስፋየ ሞሲሳ ፀጋውን ያብዛልክ ጌታን

  • @emebetteshome3148
    @emebetteshome3148 Před 2 měsíci +6

    መምህር ተስፋዬ በእውነት እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልዎ!

  • @amirsad4113
    @amirsad4113 Před 2 měsíci +13

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ተስፋዬ❤😊

  • @user-uc8dq8ej5m
    @user-uc8dq8ej5m Před 2 měsíci +14

    ሐሌታ ሜዲያ አሪፍ ፕሮግራም ነው የቀረባቹልን ብዙ ተምረንበታል ግን የተሀድሶው መምህር አሰግድ ሳህሉ እና ዲያቆን ሔኖክ ሀይሌ ብታቀርቡልን

    • @ZerihunBayelign
      @ZerihunBayelign Před 2 měsíci +2

      አሰግድ ከሄኖክ ጋር አይመጣጠንም አሰግድን አንድ ከሰበት ተማሪጋር ነዉ ሚመጣጠነዉ እዉቀት ቢኖረዉ ባለበት ይቆይ ነበር

    • @gedionendalkachew12
      @gedionendalkachew12 Před 2 měsíci

      Wey tegab😂😂😂​@@ZerihunBayelign

    • @thinkitsnotillegalyet
      @thinkitsnotillegalyet Před 2 měsíci

      ​@gedionendalkachew12 እውነቱን ነው ለእነሱ እኛ እንበቃለን ዲያቆን ሄኖክ ሲጀመር ሚዲያ ላይ መከራከር አይመጥነውም

  • @user-ck7qz4kw3f
    @user-ck7qz4kw3f Před 2 měsíci +8

    መጋቢ ሀይማኖት መምህር ተስፋዬ ሞሲሳ እግዚአብሔር ይስጥልን ከዚህ በላይ ቃሉን የሚገልፁበትን ፀጋ ይስጦዎ እላለው

  • @selted2323
    @selted2323 Před 2 měsíci +4

    መምህር ቀሲስ ተስፋዬ ሞሲሳ እጅግ ይገርማል የኃይማኖት ዕውቀትዎ !
    ሁሌ ሲያስተምሩ በጣም የሚመስጡ ካህናችን ዕድሜና ጤናን ይስጥልን።
    እንደዚህ የሎተርን ፍልስፍና ገዳይነት በዕውቀት ማሳየት ያስፈልጋል።

  • @mahletzeleke5920
    @mahletzeleke5920 Před 2 měsíci +9

    Kalehiwot yasemalen megabe haimanot Orthodox Orthodox 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @miliyontsegaye5565
    @miliyontsegaye5565 Před 2 měsíci +6

    መምህር ተስፋዬ ሞሲሳ ቃለ ሂወት ያሰማልን እውነተኛ የመፅሀፍ ቅዱሱን ትምህርት በሚጣፍጥ አንደበት አስረድተውናል ግን በተቃራኒው በኩል የሚያስተምሩት አስተማሪ ግን ትንሽ ሃሳባቸው የተምታታ ይመስለኛል አንደኛ ሁሉም ሰው ካህን ነው ብለው ከተናገሩ በኋላ ታዲያ ሚስጥራትን ለመፈፀም ምንድ ነው ምታረጉት ሲባሉ ተመልሰው የተመረጡ አሉ ይላሉ አንዳንዴ ሀሳባቸው ኦርቶዶክሳዊነትን ለመቃወም እንጂ በተግባር ግን የሚቃወሙትን ሲፈፅሙ እናገኛቸዋለን

  • @user-ek2it9ld6q
    @user-ek2it9ld6q Před 2 měsíci +10

    ቃለ ሂወት የሰማልን መምህር ተስፋየ መጋቢ ሃይማኖት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @galgaloshoko7990
    @galgaloshoko7990 Před 2 měsíci +12

    መምህር ቀፀላ፣ በልብዎት ላመነው ጭምር ስለሞላው ለህይወት ቃል እግዚአብሔር አምላካችንን በእውነት ነፍሴ ታከብረዋለች! ወንጌልን በፍፁም ትህትና ስናገሩ ውስጤን ደስታ ይሞላ ነበር። ዘመንዎትና አገልግልዎትዎ ይባረክ!

    • @kiyakonjo
      @kiyakonjo Před 2 měsíci +4

      ሰውየው ግን አንተ ባልከው ልክ የሚገለጽ ነው ?አሜተኛ ትወዳለህ ማለት ነው ?

    • @galgaloshoko7990
      @galgaloshoko7990 Před 2 měsíci +1

      @@kiyakonjo መምህር ቀፀላን ለመጀመሪያ ጊዜ ከዚህ ኢንተርቭው ያየሁት ስሆን፣ እንዲያው በጭፍን ልደግፈው ሳይሆን የሰው ፍላጎት ያልተቀላቀለበትን በጣም የሚጠቅመንን ወንጌላችን የሚለውንና የሚለውን ብቻ ያለፍርሃት ወይም ያለትዕብት ተናግሮት አግንቼው ያነሳሁት ሀሳብ ነው። አሁንም ጌታ እግዚአብሔር እንደ መምህር ቀፀላ ዓይነት አስተማሪዎችን እንዲያበዛልን በእውነት እመኛለሁ!

    • @Abel377
      @Abel377 Před 2 měsíci +2

      ''መምህር አትበሉ መምህራችሁ አንዱ ጌታ ነውና'' ትሉን የለ እንደ? 😂😂 አሁን ግን ጴንጤም ''መምህር'' የሚለውን title እየተጠቀማችሁ ነው ።

    • @user-ce2jq4eb5i
      @user-ce2jq4eb5i Před 2 měsíci

      ግን ኮ ምንም አያገባንምእኛ የራሳችንን በደምብ ማወቅ ማዳበር መደገፍ ነው እንጂ. የ ሰው ምናችንም አይደል.... እነሱየኛ ነገር ለማንቓሸሽ ሲጀምሩ እኛ በፍፁም ትህትና.መመለስአለብን ካሆነ ግን. እንኳን የክርስቶስ ስም እየጠሩ የ divel b8ጠሩም ምናችንም አይደለም.... ስለዚህ የራሳችንን አደራ 😢​@@Abel377

  • @misguabebil1331
    @misguabebil1331 Před 2 měsíci +4

    መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን ! መንግሰተ ሰማያትን ያወርስልን! ረጅም ያገልግሎት ይስጥልን።

  • @meskeleberhe2475
    @meskeleberhe2475 Před 2 měsíci +39

    ይድረስ ለሀሌታ
    አሁን ከሰማሁት አንጻር የተሃድሶ መምህር የተባለው ግለ ሀሳብ እያወራ እንጂ መጽሐፍ ቅዱስ ወይም ከታሪክ ወይም ከትሁፊት መሆኑን ማስረጃ መስጠት ካልቻለ እዚህ ፕሮግራም ጥቅሙ ምንድ ነውን ።
    በመቀጥል የተሐድሶ መምህር የፕሮቴስታንት መጋቢ ናቸው የሚባለውን ማስረጃ በትክክል ያገኘሁበት ነው።
    የተዋህዶ አንበሳ እናመሰግናለን በሚገባ ከእነ ማብራርያና ማስረጃ አቅርበሃል ።

    • @samrawitasefa5844
      @samrawitasefa5844 Před 2 měsíci +1

      መስማት የፍለከውን ነው የስማህው እንጂ በደንብ መጽሐፍ ቅዱስ እየጠቀስ ነው የተናገርው

    • @exodus5593
      @exodus5593 Před 2 měsíci

      መጀመሪያ መፅሐፍ ቅዱስ ቁጭ ብለህ አንብብ !!

    • @fekadeselassieayaliew711
      @fekadeselassieayaliew711 Před 2 měsíci

      He already mentioned from the bible.The thing is how he contextually debriefing.

    • @Fikirte-el5pi
      @Fikirte-el5pi Před 12 dny

      ዘረኛ ጭንቅላት

  • @user-jh9mx6yh9t
    @user-jh9mx6yh9t Před 2 měsíci +9

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ተስፋዬ ሞሲሳ

  • @abebekidie4864
    @abebekidie4864 Před 2 měsíci +3

    መጋቤ ሃይማኖት ተስፋዬ እጅግ እናመሰግናለን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን!

  • @zimareyitbarektube4482
    @zimareyitbarektube4482 Před 2 měsíci +13

    እጅግ የተወደደው ወንድማች መምህራችን መጋቤ ሃይማኖት ተስፋዬ ሞሲሳ በእውነት ፀጋውና ክብሩን አምላካችን ያድልልን

  • @KirosMehari
    @KirosMehari Před 2 měsíci +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ተስፋዬ🙏🙏🙏

  • @Babylovemedia
    @Babylovemedia Před 2 měsíci +3

    የሚገርም ትንተና እግ/ር ይመሰገን ቃልይወት ያሰማልን መምራችን

  • @KibetAgeta21
    @KibetAgeta21 Před 2 měsíci +2

    መምህራችን መጋቢ ሃይማኖት ቀሲስ ተስፈዬ ሞሲስ ቃለህይወትን ያሰማልን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ።

  • @user-md5xj3od6f
    @user-md5xj3od6f Před 2 měsíci +2

    ቃልህውት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎውት🙏🙏🙏🙏

  • @meazatefera2426
    @meazatefera2426 Před 2 měsíci +4

    በእውቀት የተሞላችዉ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ጸንታ ትኑር እዉነት ለማስመለስ ከሚሰጡ የስህተት ትምህርቶቾ እንጠብቅ ።

  • @tigisteadanich
    @tigisteadanich Před 2 měsíci +4

    ኦርቶዶክስ መሆን መታደልም መመረጥም ነዉ መሰጠትም ነዉ አላዋቂ ኦርቶዶክስ መናፍቅ ይሆናል የተማሪ መናፍቅ ኦርቶዶክስ ይሆናል እድሜ ይስጥልን መህር ሞሲሳ ፀጋዋት ይብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @betenini
    @betenini Před 2 měsíci +3

    አወይ ግሩም ሸጋ የሆነ ምክክር ነው በሰከነ ባማረ መንገድ የተደረገ::
    አወያዩን እንዲሁም ተወያዮቹን ማመስገን እወዳለሁ::
    መምህራችን መጋቢ ሃይማኖት እረጅም እድሜ እና ጤና ሰጥቶ በቤቱ ያቆይልን ይጠብቅልን:: በጣም በቀለለ መንገድ ሰው ለመረዳት በሚችለው ጥሩ በሳል ትምህርትን ሰጥተውናል እናመሰግናለን!!!

  • @SerkaYilma
    @SerkaYilma Před 2 měsíci +4

    wow ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ❤❤❤ሆሎ ነገር አላት ❤መጋቢ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖውን ያርዝምልን ❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @RuthEmmanuel-mt7fl
    @RuthEmmanuel-mt7fl Před 2 měsíci +2

    ሁለቱም መምህራን ስርአታቸው ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርካቸው🙏

  • @abebeeshetu5232
    @abebeeshetu5232 Před 2 měsíci +1

    What a teaching! ቃለሕይወት ያሰማልኝ የኔ መምህር ተስፋዬ ፡፡

  • @Behailu-zh1nx
    @Behailu-zh1nx Před 2 měsíci +14

    መምህር ተስፋዬ ሞሲሳ እንዳተ አይነቱን መምህር ይብዛልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለተሀድሶ ሰውዬ እውቀት አዳብር ተማር

  • @yibekaleteffa7268
    @yibekaleteffa7268 Před 2 měsíci +6

    መምህር ቀጸላ ተባረክ በእውነቱ የህይወትን ቃል ሰምተሀል

  • @KENA24742
    @KENA24742 Před 2 měsíci +2

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅንልን

  • @2016dileale
    @2016dileale Před 2 měsíci +1

    Thank you Tesfaye Mosisa
    When Intelecual is explaining an issue it is just like drinking a milk. What a matured preacher. May God Bless u Tesfaye😊

  • @sisayhailu4886
    @sisayhailu4886 Před 2 měsíci +1

    ቅዱስ ሕዝብ ለርስቱ የተለየ ወገን"አሜን" ነኝና

  • @aklilusinte723
    @aklilusinte723 Před 2 měsíci +1

    huletachihunim geta yibarkachihu.. be ewunet yemigerm discussion new. Haletawoch... geta wuletachihun yikeflal.. tebareku.

  • @thomasfiseha2174
    @thomasfiseha2174 Před 2 měsíci +4

    አቤት መታደል ኦርቶዶክስ መሆን እኮ መሆን መታደል ጭምር ነው እኮ እኛ እኮ የግንዱ ክርስቶስ ቅርንጫፎች ነን❤❤❤❤❤❤

  • @user-kt2ig3ir9j
    @user-kt2ig3ir9j Před 2 měsíci +10

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መጋቢ ሐዲስ ተስፋዬ ሞሲስ❤❤❤

  • @abinetmasse820
    @abinetmasse820 Před 2 měsíci

    መምህር ቀጸላ ተባረክ ያብዛልህ፤ለሚቀበል ለሚረዳ እዉነቱን ተናግረሃል ከመጽሐፍ ቅዱስ ፤

  • @kaljo5671
    @kaljo5671 Před 2 měsíci

    መምህራችን ድንቅና ግሩም መልስ ነው! ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @2016dileale
    @2016dileale Před 2 měsíci +3

    የሚጠፉትን ሁሉ ይመልሳል፡፡ እውነት orthodox is the best .

  • @user-hv5wp6nq7g
    @user-hv5wp6nq7g Před 2 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መጋቢ ሐይማኖት እግዚአብሔር አምላክ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን❤

  • @netsanetfikrenorch1659
    @netsanetfikrenorch1659 Před 2 měsíci +2

    የተሀድሶዉ ወንድም የቃሉ ብርሀን፣ በሚገባ በርቶላቸዋል። ፀጋዉን ያብዛሎት። የሚናገሩት ቃል ህይወት አለዉ❤❤❤

    • @PlRATE
      @PlRATE Před 2 měsíci +3

      sarcasm 😂

  • @MesfinDelelegn
    @MesfinDelelegn Před měsícem

    Memhir Tesfaye kalehiwot yasemaligne

  • @SebelworekMamoGmeskel
    @SebelworekMamoGmeskel Před 2 měsíci +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ በመሆኔ ምን ያህል ኢየሱስ ክርስቶስ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ቢወደኝ ነው ❤ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማለን እድሜ ከጤና ይስጥልን🙏

  • @leulsegedtadesse6390
    @leulsegedtadesse6390 Před 2 měsíci +5

    ሙስሊም ኡስታዞችንም ጋብዝልን!

  • @antenehkiyak8083
    @antenehkiyak8083 Před 2 měsíci +1

    መጋቤ ሃይማኖት እግዚአብሔር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።

  • @abenezermelese6735
    @abenezermelese6735 Před 2 měsíci +3

    ተባረኩ ሀሌታዎች። ሜሎስን ጋብዙል።

    • @user-ie7tl4zx1n
      @user-ie7tl4zx1n Před 2 měsíci

      ሜሎስ ይምጣ ኢዩ ጭፋ ይምጣ ኣይረቡም

    • @nunat6047
      @nunat6047 Před 2 měsíci

      ሜሎስ ማን ብሎ ነው የሚመጣው ? ቲክቶክ ላይ ንፍጡን እየጠረገ ነው።

    • @user-ow3iu7pb4l
      @user-ow3iu7pb4l Před 2 měsíci +1

      😂😂😂😂 መዘባረቅ ማየት ኣማራቹ ነው እንዴ?

    • @antenehkiyak8083
      @antenehkiyak8083 Před 2 měsíci

      አኬ ፊት አይቆምም😂😂😂😂

    • @addisberhanu6516
      @addisberhanu6516 Před 2 měsíci

      ዮናታን ይሻላል!

  • @tehadesozeorthodox9239
    @tehadesozeorthodox9239 Před 2 měsíci +3

    የመምህራኑ ውይይት ጥሩ ነው፣ እውቀት ተኮር ነው።

  • @yaredabebe6123
    @yaredabebe6123 Před 2 měsíci +1

    ግሩም ድንቅ ማብራሪያ ወይም ትምህርት ነው መጋቢ ሃይማኖት
    እንደርሰወ ያሉትን ያብዛልን 🙏🙏🙏

  • @mehariwtsadik7543
    @mehariwtsadik7543 Před 2 měsíci +2

    መጋብ ተስፋዬ ሞስሳ ቃለ ህይወት ያሰማለህ ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው እናመሰግናለን።

  • @saragashaw8879
    @saragashaw8879 Před 2 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ተስፋ🙏 ሀሌታ እናመሰግናለን !

  • @amanuelgaminghouse3279
    @amanuelgaminghouse3279 Před 2 měsíci +2

    መምዕር ጌታ ይባርክዎ

  • @Silshisilshi
    @Silshisilshi Před 2 měsíci

    የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት ተምህርት ከተዋህዶ መምህር ቀቦልናል እናመሰግናለን

  • @selambirhanu7875
    @selambirhanu7875 Před 2 měsíci

    Amaizing Megabi Haymanot Tesfaye Mosisa. We are so lucky specially that we always having your amaizing preach at Emperial Mariam. Kale Hiwot Yasemalin.

  • @tarikudemis
    @tarikudemis Před 2 měsíci +2

    😢መምህራችን መጋቢ ተስፋዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @andinetengida6070
    @andinetengida6070 Před 2 měsíci

    ምርጥ ውይይት፣ ጥሩ ትምህርት አግኝተንበታል።

  • @derejedere3879
    @derejedere3879 Před 2 měsíci

    Very good M/Hymanot, many thanks

  • @MimiMimi-bf5gg
    @MimiMimi-bf5gg Před 2 měsíci

    መምህር ቃለ ህይዎት ያሰማልን መምህር ሞሲሳ ትምርትዎ አይጠገብም እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን በአካል አቡዳቢ መጠው ለሶስት ወር አገልግለውናል ድንቅ መምህር ነዎት ቃለ ህይዎት ያሰማልን.
    የተሀድሶና ጴንጤ ቺግሩ መፀሀፍ ድሱስን በራሳቸው መንገድ ነው ሚተረጉሙት ለዛም ነው ወደስህተት የሚሄዱት ።

  • @user-jo4bt3iw2u
    @user-jo4bt3iw2u Před 2 měsíci +1

    መጋቢ ሐይማኖት ክብር ያድልልን🙏 🙏 🙏 🙏ባለ አንድ ጥቅሱን መናፍቅ አስተምረዉታል

  • @Silshisilshi
    @Silshisilshi Před 2 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ተሰፋየ ሞሲሳ ።ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @fikirefikade346
    @fikirefikade346 Před 2 měsíci +1

    Memher, tesfsyi tebareku

  • @chalashumi5491
    @chalashumi5491 Před 2 měsíci

    haleta it is a good approach

  • @thinkitsnotillegalyet
    @thinkitsnotillegalyet Před 2 měsíci +1

    መምህር ተስፋዬ ሞሲሳ እግዚአብሔር ይስጥህ ደስ የሚል መልስ ነው የመለስክለት

  • @mulugojjamyeshiwas7119
    @mulugojjamyeshiwas7119 Před 2 měsíci +2

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ሀሌታዎች በሐይማኖት ላይ የሚደረገው ክርክር ጥሩ ነው ነገር ግን እንደ ግለሰብ ነው ወይስ የአንድን እምነት ተወክለው (ተፈቅዶላቸው) የሚመጡ ናቸው? ምክንያቱም በንግግሮች ላይ ስህተት ቢፈጠር ተጠያቂው ማን ነው ይሄን ጉዳይ በመግቢያችሁ ሁሌም ብታሳውቁን መልካም ነው

  • @lookinguntoJesus3.16
    @lookinguntoJesus3.16 Před 2 měsíci

    ስለ ሁለታችሁም እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ። ግሩም ውይይትና እጅግ ጠቃሚ የሆነ ትምህርት ነው ያስተላለፋችሁት። በኦርቶዶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ይህን የመሰለ ተሃዲሶ እንዳለ ለማወቅ አስችሎኝ ከመደንቅ አልፌ ጌታን እዳመሰግን አድርጎኛል። ጥላቻንና መለያየትን ከሚያስከትል ስጋዊ ክርክር ወጥታችሁ እንዲህ ራስን በመግዛት የምታስተላልፉት ትምህርት እግዚአብሔርን ደስ አሰኝቶ መንፈስ ቅዱስ በሕዝባችን ልቦና ስራውን እንዲጀምርና ሕዝቡን ከነበርበት ባሕላዊ እስራት እየፈታ ወደሚደነቅ የክርስቶስ ኢየሱስ እውቀትና እምነት ያመጣዋል። ይህም ለሕባችንም ለምድራችንም ፈውስን፣ በረከትንና እጅግ የተጠማነውንም ሰላምን ያመጣለታል። በሉቃስ ምዕራፍ 2 ተጽፎ የምናነበው በመለአኩ ገብርኤል የታወጀው "ለሰው ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምስራቹ ወንጌል፤ ራሱ ክርስቶስ ኢየሱስ ነውና! ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ። በእግዚአብሔር ዘንድ ዋጋችሁና ምስጋናችሁ ታላቅ እንደሚሆን አውቃችሁ፤ ስለ ወንጌል እውነትና ስለ ሕዝባችሁ ፍቅር ስትሉ መበላለጥና መታበይ በሌለበት ትህትና በመደጋገፍና በመማማር ይህን ማድረጋችንሁ ቀጥሉ።

    • @getachewKebede-zx3eh
      @getachewKebede-zx3eh Před 2 měsíci

      ኦርቶዶክስ ከዚህ ዉጭ ሌላ አስተምህሮ ስታቀርብ ታውቃለህ እንዴ

  • @user-kk5re6vm3m
    @user-kk5re6vm3m Před 2 měsíci +3

    አቤት ተሀድሶ ጥላቻ ስላላቸው ብቻ መዳረሻ የሌለው እምነት መስርተው ሰውን ወደ አዘቅት ይከታሉ🤔 መልስ የለምኮ በይሆናል የተመሰረተ ልብ ይስጣቹ🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን መጋቤ ሀይማኖት 🙏

  • @addiswold3462
    @addiswold3462 Před 2 měsíci

    መልካም ትምህርት ነው እግዚአብሔር እውነቱን ይግለጽልን

  • @hiruttsigab9274
    @hiruttsigab9274 Před 2 měsíci

    እናመሰጉናለን መምህር መጋቢ ሀይማኖት

  • @user-pk5sq4zz7v
    @user-pk5sq4zz7v Před 2 měsíci +1

    መምህር ተስፋዬ ሞሲሳ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @user-or5rg9vp1i
    @user-or5rg9vp1i Před 2 měsíci

    Memeher tesfay God give a long life to u and ur family

  • @user-ty6lf6ju3v
    @user-ty6lf6ju3v Před 2 měsíci +1

    Proud of orthodox Mameher tsega yabezalen♥️✝️🌷

  • @MollaKasawDesalegn-qe4ug
    @MollaKasawDesalegn-qe4ug Před 2 měsíci

    በመጀመሪያ ሀሌታዎች ይህንፕሮግራም ስላዘጋጃችሁ ምሥጋና ይገባችኋል ሲቀጥል ተወያይዎቹ ደስ በሚል በስረዓት እና በጨዋ ደንብ ነው አዋቂነት መማር ማሠብ ማሠላሠል ይህነው እጅግ ተምሬበታለሁ ይህ ውይይት ቢቀጥል በጣም ጥሩነው ህዝብ ይማርበታል በእውነት እጅግ ደስብሎኛል በግሌ ።

  • @masreshabayeh1045
    @masreshabayeh1045 Před 2 měsíci

    እኔ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አማኝ ነኝ።መምህራችን በሰጡት መልስ በጣም ተደስቻለሁ ተምሬበታለሁም።ሌላኛውን እምነት ወክለው የሚናገሩት መምህርም ጸባያቸው እና ትሕትናቸው የምር ያስገርማል።በባመኑት ልክ ምክንያታዊ ሆኘው ጥያቄ አንስተዋል መልሰዋልም።ክርስትና እንዲህ ነው ትሕትና ፣በሁሉቱም መምህራን ላይ ተንጸባርቋል።የምር እነዚህ መምህራን በተደጋጋሚ መቅረብ ያለባቸው ናቸው።ሚዲያውንም እናመሰግናለን።💚💛❤።

  • @aschenakishonga9090
    @aschenakishonga9090 Před 2 měsíci +3

    ይድረስ ለሀሌታ ለውይይት መጠሩትን ሰዋች በድንብ እወቁ እናንተ ታድሶ ትላላችሁ (እነሱ ወንጌላውያን ነን ይላላሉ )ክላሽ አያደርግም ወይስ እጆቹ አለበት ለነገሩ ህዝቡ ሴራቹን ይወቅ ታድሶ ማለት ሀይ ኮፒ ፕሮቴስታንት ነው እንኳን አሳወቃቹ

  • @user-hg1nr3tv5w
    @user-hg1nr3tv5w Před 2 měsíci

    አባታችን ዘመንሁንይባርክልን

  • @Adisutesefa
    @Adisutesefa Před 2 měsíci

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር ተስፋዬ

  • @user-qf5th6st5n
    @user-qf5th6st5n Před 2 měsíci

    Memhr tesfaye🙏🙏🙏

  • @EndalewGebire
    @EndalewGebire Před 2 měsíci +1

    ተዋሕዶ ለሁሉም መልስ አላት የምንለው በምክንያት ነው

  • @DejeneWondmagegn-el1vw
    @DejeneWondmagegn-el1vw Před měsícem

    Memihir haymanot kale hiwotin yasemalib ❤❤❤❤

  • @Biniamafewerki-il4rv
    @Biniamafewerki-il4rv Před 2 měsíci +2

    ኦርቶዶክስ በመሆኔ ጌታን ኣመሰግነዋለው❤❤❤🎉🎉🎉

  • @biniamtarekegntefera7888
    @biniamtarekegntefera7888 Před 2 měsíci

    thanks Haleta

  • @ElsabethAssefa-df1ib
    @ElsabethAssefa-df1ib Před 2 měsíci +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥህ ቃዜጠኛውም

  • @user-zw4qj6qs7l
    @user-zw4qj6qs7l Před 2 měsíci

    አሜን የባረካክ ይባረክ መህምረ ቀጸላ ፀጋ ይብዝልህ ❤❤❤❤ በጣም ትክክል❤❤❤❤❤❤ ተባረክ❤❤❤

    • @deribsintayehu411
      @deribsintayehu411 Před 2 měsíci

      Egzabher Lbonachun Yabralachu sewe Endet Eysma Mastwale Yaktwale?

    • @kiyakonjo
      @kiyakonjo Před 2 měsíci

      አሜተኛ ትወዳላችሁ ማለት ነው ?

    • @user-zw4qj6qs7l
      @user-zw4qj6qs7l Před 2 měsíci

      እኛ የእግዚአብሔርን ቃል ብቻ ነው የምንካታሎ እግዚአብሔርን ትዛዝትን እንፈጻማልን ሌላ ምንም የለም

    • @saragashaw8879
      @saragashaw8879 Před 2 měsíci

      ​@@user-zw4qj6qs7lበለው ቅቅቅቅቅቅ

  • @Downtowncity
    @Downtowncity Před 2 měsíci

    thank u

  • @Bobdon-xm8ft
    @Bobdon-xm8ft Před 2 měsíci

    መምህራችን ❤❤❤

  • @bahirugebere3475
    @bahirugebere3475 Před 2 měsíci

    ዋው አዘጋጁን ሳላደቅ አላልፍም ቀጥሉበት

  • @herenewosgetu1305
    @herenewosgetu1305 Před 2 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ተስፋዬ በውነት በጣም ኮራሁብዎት