የፕሮቴስታንቶች የመዳን ትምህርት አሥር መሠረታዊ ስህተቶች

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 11. 2023
  • ✝️✝️✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ ዘንድ በጸሎት ያግዙን✝️✝️✝️የማኅበራችንን የዩቱዩብ ቻናል +++SUBSCRIBE +++ እያደረጋችሁ ትምህርቶችን እና መዝሙሮችን እንዲደርሶት እና ለሌሎች እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግም ይተባበሩን::
    ከዚህ በፊት የተለቀቁ ትምህርቶችንና ዝማሬዎችን ለማግኘት ከስር የሚገኘውን ሊንክ ይጠቀሙ
    / @mahiberetsion
    እግዚአብሔር ያክብርልን

Komentáře • 123

  • @user-ge5qy3ek9f
    @user-ge5qy3ek9f Před 8 měsíci +29

    ኦርቶዶክሳዊያን እባካችሁ ለመምህራችን እንፀልይላቸው ፈጣሪ ይጠብቅልን ዘንድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-iw2pr8sl4p
    @user-iw2pr8sl4p Před 8 měsíci +12

    "እግዚአብሔርን፡ ወደመምሰል፡ እያደጉ፡ መሄድ" 🙏🙏🙏👍👍👍

  • @abenezer-21
    @abenezer-21 Před 7 měsíci +3

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር!! በዕድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅልን።

  • @Love-nr1zp
    @Love-nr1zp Před 5 měsíci

    ቃለሕይዎትን ያሸማልን❤☦️

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w Před 8 měsíci +9

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን አቤቱ ጌታ መደኃኒያለም ሆይ የጠፉትን ወደ ቅዱስ ቤትህ መልስልን ለመምህራችን እረዥም እድሜን ከጤናጋ ይስጥልን አሜን

  • @sisuhabesha9733
    @sisuhabesha9733 Před 8 měsíci +5

    ቃለ ሕይዎት ያሰማልን መምህራችን :: የእርሶ ትምህርት ሁሌም እውነተኛ የነፍስ ምግብ ነዉ :: እግዚያብሔር ከእርሶ እና ከእኛ ጋር ይሁን 🙏✝️
    እውነተኛ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት በእውነተኛ ኦርቶዶክሳዊ መምህር 🥰

  • @bisratgebremariam3288
    @bisratgebremariam3288 Před 4 měsíci

    AMEN!AMEN!! KALE HIWOT YASEMALEN!! MEMEHRACHEN.

  • @Shalomyeab27
    @Shalomyeab27 Před 7 měsíci +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ❤🙏 የጠፉትን በምህረቱ ይመልስልን!! ለኛም እንደ ቸርነቱ ነው እንጂ እንደ በደላችን አይሁን ❤️🙏❤️

  • @user-yn6xq9qb2p
    @user-yn6xq9qb2p Před 7 měsíci +3

    ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤ ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም። ወደ ኤፌሶን ሰዎች 2፡8-9

    • @mashashamisrak5231
      @mashashamisrak5231 Před 7 měsíci +5

      ይህንን ጥቅስ ብቻ ነው ደጋግመህ ያነበብከው መሰለኝ!!! በመጨረሻው ሰዓት ክርስቶስ ሲመጣ ተርቤ አላበላችሁኝም፣ብጠማ አላጠጣችሁኝም እያለ ይጠይቃል ይህን ያላደረጉ ለዲያቢሎስና ለተከታዮቹ ወደተዘጋጀ .....ይላል አንብብ ይህ የጠቀስከውማ መኖራችንም መዳናችንም በእግዚአብሔር ጸጋ ነው። ነገር ግን እምነት ያለ ስራ የሞተ መሆኑን አታውቅምን ይላል ቃሉ

    • @adinasrat2411
      @adinasrat2411 Před 6 měsíci +1

      የዚ ጥቅስ አገባብ past ነው future ?
      አዎ የዳነው በስራችን አደለም በጸጋው እንጂ ያ ማለት 5500 ዓመት ስንኖር ምንም አይነት የፅድቅ ስራ አልነበረንም
      የፅድቅ ስራ ቢኖረንማ ክርስቶስ ባልተሰቀለልን ነበር፡፡ እዛ ላይ ያበቃና
      ሲቀጥል መዳናችን የሚረጋገጠው በ step ነው ያ ማለት መጀመሪያ እናምናለን ክርስቶስ የሰራልን የድህነት
      ሚስጥራት እንፈፅማለን ይህ ማለት ክርስቶስ በፀጋው የሰጠን ለምሳሌ
      ጥምቀትን ቅዱስ ቁርባንን እናሌሎቹም
      በተጨማሪም ጌታችን በወንጌል የተናገራቸው የፅድቅ ስራዎች ብንሰራ
      ዘላለማዊ ድህነት እናገኛለን፡፡

  • @tesfahunyayhirad7101
    @tesfahunyayhirad7101 Před 7 měsíci +2

    መምህር ዲ/ን ያረጋል አበጋዝ ቃለ ህይወትን ያሰማልን መቸም በአንተ አለማዊም ሆነ መንፈሳዊ ትምህርት በመማሬ ሁሌም ደስ ይለኛል፡፡ ለኦርቶዶክሳዊያን ያበረከትከዉ አስተዋፆ ትልቅ ነዉ፡፡

  • @kdstteklu8409
    @kdstteklu8409 Před 8 měsíci +3

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ያርዝምልን

  • @user-EOTC
    @user-EOTC Před 8 měsíci +7

    እግዚአብሔር አምላክ የሕይወት ቃለ ያሰማልን ጥሪት ያለ የሕይወት ምግብ ❤❤❤❤❤

  • @mahlettejo1670
    @mahlettejo1670 Před 7 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን መምህራችን።

  • @user-ey1in9wh2i
    @user-ey1in9wh2i Před 8 měsíci +4

    ከግዜ ወደ ግዜ ማህበረ ፅዬን የምትለቁት ምስል ድምፁ እጅግ የተበላሸ ነው ቢስተካከል ባይ ነኝ ሌላው ጥሩ ነው በርቱ እግዚአብሔር ያስበን ለመምህራችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hiliftehilifte1830
    @hiliftehilifte1830 Před 8 měsíci +1

    መምህርነ አምላከ አበው ቅዱሳን ይጠብቅልን❤❤❤

  • @shaamsusdinshaamsusdin3866
    @shaamsusdinshaamsusdin3866 Před 8 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤መራችን ፀጋው ያብዛሎት❤❤❤❤

  • @BBTB-dj7tc
    @BBTB-dj7tc Před 7 měsíci

    አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @danielmekonnen823
    @danielmekonnen823 Před 8 měsíci +1

    አምላካችን እየሱስ ይጠብቅልኝ:ቃለሕይወትን ያሰማልን !ሐሌሉያ ሐሌሉያ ሐሌሉያ !!!!!!!

  • @netsabisa9318
    @netsabisa9318 Před 8 měsíci

    አሜን

  • @meskidafbr.b8845
    @meskidafbr.b8845 Před 7 měsíci

    Amazing, Lezh mebkat erasu ye-manbeb wutet silehone tiru new; wedefit ewnet gar medres aykeriminna!

  • @ycyfydydyd6573
    @ycyfydydyd6573 Před 7 měsíci

    ቃለህይወት ያሠማልን በእዉነት

  • @staypostive6611
    @staypostive6611 Před 8 měsíci +1

    Deacon professor Yaregal A.
    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @user-zu8zp8be7r
    @user-zu8zp8be7r Před 8 měsíci

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ ❤❤❤❤❤

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 Před 8 měsíci

    እግዚያብሔር፣ይመስገን፣አሜን፣አሜን፣አሜን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣ተስፍ፣መንግስትን፣ያዋርስልን፣የአገልግሎት፣ዘመኖትን፣ይባርክልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን፣ቸሩ፣መደሐኒያለም፣ከነናቱ፣ከክፍ፣ነገር፣ሁሉ፣ይሰውሮት፣አሜን

  • @hanakukuhana4575
    @hanakukuhana4575 Před 8 měsíci

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏🥰🥰🥰

  • @Henok-wj8vx
    @Henok-wj8vx Před 8 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማዎት መምህራች

  • @semharsolomon2186
    @semharsolomon2186 Před 7 měsíci

    Amen kale Hewitt yasemalen memher. Egzabher tsegun yabzalachu. Ema amlak tatabekachu. Egzabher bamehretu ba bebetu yatsenan 🙏🙏🙏

  • @arsemazarga5347
    @arsemazarga5347 Před 7 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ማህበር ፅዮን እናመሰግናለን

  • @solomonerifo629
    @solomonerifo629 Před 8 měsíci

    Amen Amen Amen

  • @user-ts9nc5fv5f
    @user-ts9nc5fv5f Před 8 měsíci

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አመሰግናለሁ እድሚና ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @tegsetnegset1453
    @tegsetnegset1453 Před 8 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማል

  • @user-kt2ig3ir9j
    @user-kt2ig3ir9j Před 8 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ❤❤❤

  • @tsehayeghebre-4324
    @tsehayeghebre-4324 Před 8 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TibebuTibe-sx4ke
    @TibebuTibe-sx4ke Před 6 měsíci +1

    Majemeria ye protestant astemero bedenb awaku

  • @usersams-mr1ml
    @usersams-mr1ml Před 8 měsíci

    Amen amen amen kale hewet yasemalin kubur memhrachin ♥️🙏❤️

  • @emnettesfafkir9437
    @emnettesfafkir9437 Před 8 měsíci

    ቃለህይወት ያሰማለን።

  • @solomonseifu4785
    @solomonseifu4785 Před 8 měsíci +1

    Kalehiwot yasemalen ❤❤❤

  • @yayeshmulatu8552
    @yayeshmulatu8552 Před 8 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤

  • @gemechisgirma9881
    @gemechisgirma9881 Před 7 měsíci

    Amen Kale Hiwot Yasemalin!

  • @Demekech-jt9gp
    @Demekech-jt9gp Před 8 měsíci

    Qalehiwot yasemaline

  • @Ofla
    @Ofla Před 7 měsíci +2

    ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤ ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም።ኤፌ 2፤8-9

  • @user-jh2li6bb2g
    @user-jh2li6bb2g Před 8 měsíci +3

    ያለ ተዋልዶ ክርስትናን መረዳት አይቻልም።እንዲሁ አንዱን ይዞ ሌላውን ትቶ አይሆንም

  • @user-sc2uf8wu6z
    @user-sc2uf8wu6z Před 8 měsíci

    Amen Kale Hiywet Yasemalin!!!!!!!

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 Před 8 měsíci +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር አውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት አይሰማም ሆነው ነው ጴንጤን ከማሳመን ፕሮፎሰር ማደደብ ይቀላል ደግሞ የበፊቶቹ ትንሽ ይሻላለ የአሁኖቹ እኮ በጫማ ጥፊ እየተመቱ አሌሉያ አሜን የሚሉ ከየት እንደሚመደቡ ግራ የገባቸው ናቸው

  • @alexemmanuel5299
    @alexemmanuel5299 Před 7 měsíci +1

    ለአንተ ኮመንተ ለማድረግ ቃል ያጥረኛል ለማንኛውም ሁሉ ሰው እንድሰማክ ፕሮተስታንትን እያከበርክ አውራ ቆይ ልጠይቅ/ልጠይቃችሁ ተከታዮችንም ስለ መዳናቹ ምን ያህል እርግጠኛ ነህ? /ናችሁ?
    ስለ ፀጋ አብረን በሌላ ጊዜ እንማማራለን ❤

  • @user-tc4jj8kt6i
    @user-tc4jj8kt6i Před 8 měsíci

    እንደቸርነቱ ❤❤❤

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602
    @nmrnbzethiopiaabyssinia7602 Před 8 měsíci

    🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @user-ig2rz7to8f
    @user-ig2rz7to8f Před 7 měsíci

    ስለ ህያዋን ሙታን ይጠየቃሉን አንተ ስለ እኛ ማውራትም ማብራራትም አትችልም አታውቀንም ።

  • @user-pu7pu2ip1g
    @user-pu7pu2ip1g Před 7 měsíci +1

    Mn ale engan mesbek tetachu eyesusen betsebku Hezbachu endezi ayhonem nebr

  • @terefezewde4533
    @terefezewde4533 Před 7 měsíci +1

    እግዚአብሔር በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል የሰጠን ጸጋ ኃጢአተኝነትን አስክዶ ጽድቅን የሚያሰራን እንጂ ደካማ የሆነ አቅመ ቢስ ጸጋ አልተሰጠንም ።

  • @user-qe7qx2fe7k
    @user-qe7qx2fe7k Před 7 měsíci

    ምናለ የራስህን እምነት ብታስተምር የመቃብር ቦታ የሚሸጠውን ካህን ፀበል የሚቸረችረውን ዳቆን በቤተክርስትያን ህንጻ ኪራይ የሚደበደቡ አገልጋዬችህን አስተምር ዘመኑ የእኩልነት የእውቀት ነው መጀመርያ የቤትህን እሳት አጥፍ የአንባ ገነኖች ዘመን አብቅቶታል

  • @binyamm8209
    @binyamm8209 Před 7 měsíci

    እውነት ለመናገር ሃይማናቶች በሙሉ ማሰብ ምሰላሰለን የሚከለክል እንቅፋት ነው አሁን እንዲህ ስትታይ አስተዋይ ትመስላለህ አሁን አምላክ ህጻንና እንስሳ ሳይለይ የሚጨፈጭፍ አሸባሪ አምላክ ብለህ ልትሰብከው አደባባይ አይወጣም ነበር

  • @mekgeb9018
    @mekgeb9018 Před 8 měsíci

    እንዳው ምን ይባላል ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር!!!

  • @tameheeri6768
    @tameheeri6768 Před 7 měsíci

    fewus abba tsegam bedemb tetsifowal adiss kidan bedemb staxamem ambeb

  • @AbayGaredew-vw9nq
    @AbayGaredew-vw9nq Před 7 měsíci

    54:47

  • @assefataye2004
    @assefataye2004 Před 8 měsíci +1

    ኸረ ድምጽ ድምጽ ኡኡኡ!!!

  • @niserreformedinternational1025
    @niserreformedinternational1025 Před 8 měsíci +3

    ፀጋ ፀጋ ብቻ ይላሉ አዎ ፀጋ ከበቂ በላይ ነዉ ፀጋ የፀጋ ሰጪዉን አምላክ ያህል የማዳን ሀይል አለዉ ።
    ፀጋዉ ከመጠን ይልቅ በዛ ይላልና በህይወታችን ለሥራ ብቁ የሚያደርገን ም ቢሆን ፀጋዉ ነዉ።

  • @Ethiopia_the_great
    @Ethiopia_the_great Před 7 měsíci +2

    ሉቃስ 23
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ³⁹ ከተሰቀሉት ከክፉ አድራጊዎቹም አንዱ፦ አንተስ ክርስቶስ አይደለህምን? ራስህንም እኛንም አድን ብሎ ሰደበው።
    ⁴⁰ ሁለተኛው ግን መልሶ፦ አንተ እንደዚህ ባለ ፍርድ ሳለህ እግዚአብሔርን ከቶ አትፈራውምን?
    ⁴¹ ስለ አደረግነውም የሚገባንን እንቀበላለንና በእኛስ እውነተኛ ፍርድ ነው፤ ይህ ግን ምንም ክፋት አላደረገም ብሎ ገሠጸው።
    ⁴² ኢየሱስንም፦ ጌታ ሆይ፥ በመንግሥትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ አለው።
    ⁴³ ኢየሱስም፦ እውነት እልሃለሁ፥ ዛሬ ከእኔ ጋር በገነት ትሆናለህ አለው።
    ይህ ሁለተኛዉ ሰዉ የዳነዉ በጥምቀት ነዉን ፣ በቅዱስ ቁርባን ነዉን ፣ በየትኛው መልካም ስራነው?
    እንግዲያዉስ እኛምናምነዉ በእየሱስ ነዉ ፣በምንሰራዉ ስራ አንመካም። የምንሰራዉ መልካም ስራ ለመዳን ሳይሆን የክርስቶስን ትእዛዝ ለመጠበቅ እና ለመኖር ነዉ።
    “መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።”
    - ሐዋርያት 4፥12

  • @user-yv1vm7yv5r
    @user-yv1vm7yv5r Před 8 měsíci

    Protstant tmhert yalhonwun endihe yelalu bayilu tiru nwu

  • @destah8615
    @destah8615 Před 8 měsíci +1

    ድምፅ ጥራት የሚባል ነገር አለ አስተካክሉ

  • @Ethio_Mathematics
    @Ethio_Mathematics Před 7 měsíci

    መምህር የሰውን ሀይማኖት ማጥላላት ጥሩ ነው??

  • @habteyesabate166
    @habteyesabate166 Před 5 měsíci

    ውይ ኦርቶዶክሥን ትተን ከሄድንበት ምክንያት አንዱ በብዙ ነገር ትድናላቹ ማለቷ ነው ::ለካ እርሥዎም ወንጌል በአግባቡ ,,,,,

  • @user-yv1vm7yv5r
    @user-yv1vm7yv5r Před 8 měsíci

    Enbhe blwu ymiyastmrutin bmasrja ende tizitawu lmin ayakrbum tadiyaa

  • @user-us5nu5vj7d
    @user-us5nu5vj7d Před 7 měsíci

    Memhirachin enem tiyaqe alegni...?
    Enersu yemiyamelkutina egna yeminamelkewu Iyesus Andi newu?
    Lene and aydelem!! Esti melsi yistugni

  • @aklilgeorge8670
    @aklilgeorge8670 Před 7 měsíci

    Ante sew kalun anbib mejemerya kemastemarih befit

  • @ChibsaSamrawit-hi8vd
    @ChibsaSamrawit-hi8vd Před 7 měsíci

    የኦረቶዶክስያዊን ሥራ የተገለጠ ነው ገጠር ከተማውን የሞላው መጠጥ ቤት ጭፈራ ቤት የሙስሊም ወይስ ፕሮተስታት መስቀል ያሰረ ኦርቶዶክስ አደለም ወይ ምንድነው ሥራ ምንድነው አስተምሮቱ ፍርያችሁን ምድርቱ ላይ ተመልከቱ

  • @wegenereta8022
    @wegenereta8022 Před 8 měsíci

    መምህር እርሶ ራሱ ፕሮቴስታንትን አስታኮ ባይናገሩ ትምህርቶት ከፖሮቴስታት ጋር አንድ ነው ።

  • @longliveethiopia581
    @longliveethiopia581 Před 7 měsíci

    Wengel selprotestant aydelem sel liju becha sebek sel islmena hone sel pro mawerat wengel ayhonem..bergetgnenet sel pro yaweruten yaw kerbew selalayu teketayocho lik new belew yekebelalu gn lik adelem

  • @Tsegaye-mf4tq
    @Tsegaye-mf4tq Před 8 měsíci

    ሮሜ 3:22--26 (ይነበብ

    • @emnettesfafkir9437
      @emnettesfafkir9437 Před 8 měsíci +1

      ሮሜ 2÷7 አይረሳ ፤ ነጥለን የምንቀበለው የእግዚአብሔር ሃሳብ የለንም 🙏

    • @Tsegaye-mf4tq
      @Tsegaye-mf4tq Před 7 měsíci

      @@emnettesfafkir9437 ሮሜ 3:25 -30 ይነበብ

    • @DeWon219
      @DeWon219 Před 7 měsíci

      God bless you!! Am happy as you preached it! But don't say as per Protestant as i understand you didn't know or don't have proper information. Any ways this is nice to hear and good for our salivation! The most important thing is
      በስራ አይፀደቅም፤ በዕምነት የፀደቀ ግን በጎ ስራ ከመስራት ወደኋላ አይልም!
      በስራ የሚዳን ቢሆን እንኪያስ ክርስቶስ በከንቱ ተሰቀለ... ሞተ
      Anyways I am overall happy!! This is good progress from the Orthodox 🛐⛪!!
      But don't forget the central theme of Christianity is Jesus died on the cross as a sacrifice for human sin and rose again from dead, conquering sin and death! As you said salvation is a gift from God through grace but not by good work or merit! But salvation transforms one's life and that particular person will grow to Christlikeness by the help of holyspirit!
      Let we open our heart for the Scripture!!
      I like ክርስቲያናዊ vs ኦሪት...
      ወንጌል ስለልጁ ብቻ ነው!
      እግዚአብሔር ይባርክዎት መምህር!! የበለጠ ይግለጥልዎት! ቃለ ህይወት ያሰማልን!!

    • @Tsegaye-mf4tq
      @Tsegaye-mf4tq Před 7 měsíci

      መጸሐፍ ቅዱስ በክርስቶስ ሥራ አምነን ጌታ እየሱስን እንደ ግል አዳኛችን አድርገን እንቀበል ።በራስ ሥራ መዳን ካለ የክርስቶስ የመስቀል ሥራ ከንቱ እያደረግን ነው ።ለመዳን የኔ የአንተ ሥራ ዋጋ የለውም ።

  • @user-mi3yh7wq6v
    @user-mi3yh7wq6v Před 8 měsíci

    መምእራቹንእንካንደናመጡፀገውንያቢዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @danielbeyene6894
    @danielbeyene6894 Před 8 měsíci +1

    አረዳዳችው ሳይሆን ጴንጤ የሚያደርገው የባዕድ አምልኮ አዳል ሞቴ ነው ምንም መደባበቅ አይቻልም የነቃ ያምልጥ ወደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቅድስት ቤተክርስቲያን መርክብ ውስጥ መግባት ነው የሚያዋጣው ንቁ ንቁ ንቁ ማስተዋሉን ይስጣችሁ::

  • @emnetbeyesus8492
    @emnetbeyesus8492 Před 4 měsíci

    መምህር አንድ ነገር ልጠይቅክ እንደዉ መልስልኝ ኦርቶዶክስ ዉስጥ 29:02 ስንት ኮተት አለ??ታዉቃለክ ለምን እርሱ እንድነቀል አታስተምርም እኔም ዳቆን ነበርኩ ብዙ ነገር አዉቃለሁ እሽ ፕሮቴስታንትጋ 10 ስህተት አለ ካልክ እስት በዝሁ አንደበትክ ኦርቶዶክስጋ ስንት መቶ ስህተት አለ እስት እሱንም አስተምር።ደሞ ብቻክን መልስ ሰጭ በሌለበት ከምትናገር እስት ብያንስ ብያንስ ከመርገታ ጽገ ጋር ቀጠሮ ያዝና ተነጋገር ኦርቶዶክሶች መጽሐፍ ቅዱስ ስለማያነቡ ከመሥማት ዉጭ መጠየቅ አይችሉም ስለዝህ እንይክ ከመርገታ ጽገ ጋር ቀጠሮ ይዘክ በግልጽ ተነጋገር ደሞ ክነት ክነት የምትሉት ተነቅቶባቿል ዘኬ ለመብላት ነዉ እስት ስለ ክህነት አንደኛ ጰጥሮስ ምእራፍ ሁለትን አንብብ ቅድም ያልኩት እሄንን ነዉ መጽሐፍ ቅዱስ አንባብ ብኖር እዛዉ መድረኩ ላይ ጥያቀ ያቀርብ ነበር።ብትጠየቅ መልስ አይኖርክም ነበር።

  • @user-qp3lr9iz4n
    @user-qp3lr9iz4n Před 7 měsíci

    አንዳንድ ኦርቶዶክስ እውነት ሲነግራችሁ ስለምታኮርፉ ተው። የምትመሩበት መጽሐፍ አየነው እኮ።ብዙ ኦርቶዶክሶች ወደ ኢየሱስ እያመለጡ ነው ደስ ይላል።

  • @user-es7rg3ms2n
    @user-es7rg3ms2n Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ

  • @tesfayeteshome4010
    @tesfayeteshome4010 Před 6 měsíci

    እዉነት በጣም ምስኪን ነህ፤፤ ፕሮቴስታንት 10 መሰረታዊ ስህተት ሰርቶ ነዉ ከ 30 ሚሊየን ህዝብ በላይ ከኦርቶዶክስ ወደ ፕሮቴስታንት የፈለሰዉ የምትለን ትልቅ ቀልድ፡፡ ከማሪያም የተወለደዉ እየሱስ እዉነት ነዉ መንገድ ነዉ ህይወት ነዉ፡፡ የምን ሌላ መንገድ??? የምን ሌላ እዉነት???የምን ሌላ ህይወት????ታሳናለህ ?????

  • @Mezmur_ZeOrthodox21
    @Mezmur_ZeOrthodox21 Před 8 měsíci

    Lemn tadya ye Orthodoxn Medan temert ke bible yalhonewun aytewum. Wengel aysheketem

    • @emnettesfafkir9437
      @emnettesfafkir9437 Před 8 měsíci +1

      የኦርቶዶክስ የመዳን ትምህርት አንድ ነው ፤ ሶስት አራት የግለሰቦች ሃሳብ የመዳን ትምህርት የለንም 🙏

    • @emnettesfafkir9437
      @emnettesfafkir9437 Před 8 měsíci +1

      የኦርቶዶክስ የመዳን ትምህርት አንድ ነው ፤ ሶስት አራት የግለሰቦች ሃሳብ የመዳን ትምህርት የለንም 🙏

    • @TheMmmmmggggg
      @TheMmmmmggggg Před 8 měsíci

      Selemedan sew bemigebaw kuwanka kedrom endihe betastemru teru neber…. Ahunem egnihe abat selelela emnet sehtet mawratu tetew selemedan tenkrew sew bemigebaw kuwanka yastemru…. Ene eskemawkew beprotestant emnet westem … mamen, meteyek, kedus kurban mewsed, yewengelun kal mesbek, eyesuse kerestosen wedememsel madeg yastemeretochu akal nachew…

  • @yordanosbekele8204
    @yordanosbekele8204 Před 8 měsíci

    የማን ነው ሰህተቱ

  • @asffhjkl8989
    @asffhjkl8989 Před 8 měsíci +1

    የድምፅ ጥራት

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 Před 8 měsíci

      አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mulugetagebreg8859
    @mulugetagebreg8859 Před 7 měsíci

    የመዳን መንገድ እኔ ነኝ ያለው ኢየሱስ ነው።
    ስህተቱ ኢየሱስ ነው ማለት ነው?

  • @getahunmelese2670
    @getahunmelese2670 Před 7 měsíci

    መጀመሪያ ጠይቁ ትልቅ ሰውና አገልጋይ ስለሆኑ በጣም አከብሮታለሁ። በመስማት ሳይሆን ቀርበው ጠይቀው ያስተምሩ። ኦርቶዶክስ ወንጌልን ብታስተምር ኢየሱስን ብትሰብክ ምሰብኩትን ባላባረረች:: ምታስተምሩት ነገር አለቀቦት እንዴ ስለ ጴንጤ ህዝብ ሰብስበው ሚያስተምሩት ያሳዝናል በጣም።

  • @saramisgana7775
    @saramisgana7775 Před 8 měsíci +2

    እባክህ የኔ ወንድም አትሳሳት

  • @sunrise2739
    @sunrise2739 Před 8 měsíci +1

    ግን የእራስ ዓይን ውስጥ ያለውን ግንድ ሳያጠሩ ሌላው ቤት/ዓይን ውስጥ ያለውን ለማጥራት መሞከር ትንሽ አይከብድም?😊 መፅሀፈ መክብብ የጠቢብ ዓይኖች በራሱ ላይ ናቸው ይላልና የውስጡን ማጥራት ላይ ቢያተኩሩ መምህር ሆይ እላለሁ....ይወራ ከተባለ የኦርቶዶክስ ቄስ ነን ባዩች ጉድ ፍፃሜ ይኖረዋልን??

  • @jobigtade3676
    @jobigtade3676 Před 7 měsíci

    This isn't our teaching ,don't confuse people .

  • @te4844
    @te4844 Před 7 měsíci

    Brother no protestant teaches as you said. You orthodox preachers start teaching about God and love.

  • @Ofla
    @Ofla Před 7 měsíci +1

    እኔ ግን ወንድሜ ያረጋል መዳን ማለት ምን ማለት አንደሆነ፤ የእግዚአበሄርን ቃል በደንብ ታውቃለህ፡፡ ነገር ግን የሚከተልህ ማህበረሰብ እንዳይንቅህ ክብርን ፈልገህ ነው ይህንን ትምህርት የምታስተምረው እንጂ ጠፍቶህ አይደለም ፡፡ ሰው ወደ ክርስቶስ እንዳይመጣ በክርስቶስ የመስቀል ላይ ስራ አምኖ እነዳይድን ይህን ካልሰራሁ ጌታ አይወደኝም አይቀበለኝም እንዲል የመስቀሉን ስራ ከንቱ እያደረግክ ስለሆነ እግዚአብሄር ያብራልህ፡፡ ከሚሰሙህ ሰዎች ይልቅ አንተ በትልቁ ጠጠያቂ ነህ፡፡

    • @AtilabachewTekilu-cc8wc
      @AtilabachewTekilu-cc8wc Před 7 měsíci

      Denze neger neshe bible bible teyaleshe yehew ke bible bedenb tengereshe lemon wede lela lela tehdjaleshe

  • @user-ir1td1yo3c
    @user-ir1td1yo3c Před 6 měsíci

    እንዳወራኸዉ ቀላል አይደለም ፓራዶክሳል የሆኑ ነገሮቸ አሉ መፃፍ ቅዱስ ዉስጥ ... ቀስ ብለህ አዉራ የምታወራዉ ራሱ ያንተ አይደለም ከሌላ ፕሮቴስታንቶች መጽሐፍ ወስደህ ነዉ. በፍፁም እንዳወራከዉ አይደለም:: ስለ ኦርቶዶክስ ከሰማይ ወረደ እንዴ?

  • @lokeyzlokylokinei6393
    @lokeyzlokylokinei6393 Před 8 měsíci +1

    የእግዚአብሔር ቃል ተሰበከ ማለት ነው ወይስ ሐሜት ነው 😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @derefer6509
    @derefer6509 Před 7 měsíci

    እባክህ ወንጌልን ስበክ ስለ ፕሮቴስታንት አትስበክ። ወንጌል የሚለንን ሁሉ ለራሳችን ስንል ማድረግ ነዉ ግን እኮ አንተ እየተናገርክ ያለዉ ስህተት የምትለው ሁሉ አንተ የፈበረከው ነው። ከመፀሐፍ ቅዱስ አንጨምርም አንቀንስም። ሐይማኖት ስም የሰጠን እንዳንተ ጥላቻ የሚሰብክ ነዉ እንጅ ክርስቶስን ተከታይ ክርስቲያን ነን። ክርስትና ከ ኘሮቴስታንትም ከኦርቶዶክስም በፊት ነበረ ። ማርቆስ 16
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁵ እንዲህም አላቸው፦ ወደ ዓለም ሁሉ ሂዱ ወንጌልንም ለፍጥረት ሁሉ ስበኩ።
    ¹⁶ ያመነ የተጠመቀም ይድናል፥ ያላመነ ግን ይፈረድበታል።
    ¹⁷ ያመኑትንም እነዚህ ምልክቶች ይከተሉአቸዋል፤ በስሜ አጋንንትን ያወጣሉ፤ በአዲስ ቋንቋ ይናገራሉ፤
    ከጥምቀት በፈት ማመን አለበት ያላመነ ህፃን ምኑን አዉቆ እንዴት ይጠመቃል።
    ከዚህ በታች ያለውስ ልዮነት
    ቆላስይስ 2
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁶ እንግዲህ በመብል ወይም በመጠጥ ወይም ስለ በዓል ወይም ስለ ወር መባቻ ወይም ስለ ሰንበት ማንም አይፍረድባችሁ፤
    “ትሕትናንና የመላእክትን አምልኮ እየወደደ፥ ባላየውም ያለ ፈቃድ እየገባ፥ በሥጋዊም አእምሮ በከንቱ እየታበየ ማንም አይፍረድባችሁ።”
    - ቆላስይስ 2፥18

  • @765er9
    @765er9 Před 8 měsíci +2

    እድሜ ልካችሁን ስትዋሹና ስታስቱ ኖራችሁ።

    • @mashashamisrak5231
      @mashashamisrak5231 Před 7 měsíci

      እውነት ነው "ኘሮፌሰር ማደደብ ይሻላል”

    • @AtilabachewTekilu-cc8wc
      @AtilabachewTekilu-cc8wc Před 7 měsíci

      Ante nehe enji bednb etengerehe gera yemtegaba Bible bible telalhe yehew ke bible bednb tengerehe. Ante eza yefernjie ferefare mebelat lemdhe lelawe neger aytayhem .Neka wendem

  • @Romana7777
    @Romana7777 Před 7 měsíci

    ለምን ሰው የማያውቀውን ሃይማኖት ይቀባጥራል ግን 😂 እኛ ስለ ኦርቶዶክስ ትምህር ስተት ብንናገር ያምርብናል ምክንያቱም ፕሮቴስታንቶች 99% ኦርቶዶክስ ቸርች ተወልደን ያደግንበት ነው ። ዘማሪያንና ፓስተሮቹ 70% በላይ ዳቆናት የነበሩ ናቸው ። የኦርቶዶክስ አስተማሪዎች በምን አቅማቹ ነው ስለ ፕሮቴስታንት የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ልክ ነው ልክ አይደለም የምትሉት🤔

  • @yade716
    @yade716 Před 7 měsíci

    አንተን የሚያክል መላጣ ሰው ነጭ ውሸት ሲዋሽ እንዲት ያስጠላል። ለነገሩ ምን ታደርጋለህ በእጅህ በሰራሃቸው ጣኦታት ጀርባ ያሉ አጋንንት በአፍህ ውስጥ ገብተው ያስለፈልፍሃል። ከነጋ ሺህ ክፉ ስራዎችን ሰርተህ ስታበቃ በድፍረት በስራዬ እጸድቃለሁ ስትል አታፍርም? በስራህ ከሆነ ለዘላለም አትጸድቅም።

    • @AtilabachewTekilu-cc8wc
      @AtilabachewTekilu-cc8wc Před 7 měsíci

      Yehonke denz yemaygebahe endegebahem yematfelge erekashe nehe lengeru enanet ewentu meitche tefelgalachu asemesaye. Keze belay bible keyet yemetalhe? Ante eweneten sayhone yemeteflgew masemesel ena yeferji ferefare eyelkakemk nure

    • @yade716
      @yade716 Před 7 měsíci

      @@AtilabachewTekilu-cc8wc ድንቄም Bible አምባቢ! እድሜ ለጴንጤ። የማትወዱትን መጽሐፍ ቅዱስ በግድ ማንበብ መጀመራችሁ ብቻ መልካም ነው።

  • @765er9
    @765er9 Před 8 měsíci

    ወንድሜ ውሸትን ከሚትሰብክ ወንጌልን ስበክ። ውሸታም!

    • @alemayehuyeshidnber2912
      @alemayehuyeshidnber2912 Před 8 měsíci

      ከዚህ በላይ ወንጌል ከየት ይምጣ

    • @765er9
      @765er9 Před 8 měsíci +2

      @@alemayehuyeshidnber2912 ወንጌል ስለጴንጤ ውሸት መናገር ሳይሆን እውነት፤ ሕይወትና መንገድ የሆነውን ኢየሱስን መናገር ነው።

    • @tsegawminyilshewa2052
      @tsegawminyilshewa2052 Před 8 měsíci

      ​@@765er9ሀሰተኞችን ማጋለጥ የወንጌል ክፍል ነው።

    • @AtilabachewTekilu-cc8wc
      @AtilabachewTekilu-cc8wc Před 7 měsíci

      Minu new weshet yehew ke bible tengerehe eweneten seilemayewedu new enji

  • @Ethio_Mathematics
    @Ethio_Mathematics Před 7 měsíci

    መምህር የሰውን ሀይማኖት ማጥላላት ጥሩ ነው??