Lualawi ሉዓላዊ-"ፋኖዎችን አነጋግረናል፥ ቀና ምላሽ ሰጥተውናል"/"የአብይን ተስፋፊነት የሚገታው አልሻባብ ነው"/በአማራ ክልል ዕገታ - 3 ተገደሉ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 07. 2024
  • ሊንኮች
    Telegram
    t.me/+tfZYjOsLvR00YzRh
    TikTok
    / lualawi2016
    CZcams
    / @lualawi-2016
    Instagram
    / lualawi2016
    Telegram/Whatsapp/viber
    571-531-5892
    Email lualawi2016@gmail.com
    “ሉዓላዊ” ሚዲያ ለየተኛውም የፖለቲካ አመለካከት፥ለየትኛውም ብሄር እና ሐይማኖት ፥ ለየትኛውም ሰፈር እና መንደር የማይወግን ነፃነቱን የጠበቀና በራሱ ላይ ሉዓላዊ ሥልጣን ያለው ፥ ለኢትዮጵያዊነት እና ዕውነት ብቻ የቆመ ነፃ መገናኛ ብዙሃን ነው። ዕውነትን እንዘግባለን! ኢትዮጵያዊነትን ብቻ እናቀነቅናለን፥መድረኩ ግን ለሁሉም ዓመለካከት ክፍት መሆኑንም እናረጋግጣለን።

Komentáře • 171

  • @zelalemadane
    @zelalemadane Před 24 dny +28

    የጋዜጠኝነት ልክ

  • @getnettesfaye3387
    @getnettesfaye3387 Před 24 dny +36

    ሲሳይ እንዳንተ ሰላማዊ ወሬና ለሃገር የሚጠቅም ነገር በማውራት ተወዳዳሪ የለህም ላገርህ ለህዝብህ ለምታደርገው ሁሉ ክብር ይስጥልን እናመሰግናለን ።

    • @binzayd5862
      @binzayd5862 Před 22 dny

      @@getnettesfaye3387 አሜን አሜን አሜን!!!! ጌትነት ተስፋዬ አይገርምክም ሰው ለሰራው መልካም ስራ እውቅና መስጠት ባጣንበት ጊዜ ክብር መስጠት የሚችል የተከበረ ሰው ነውና አንተም ብትሆን ክብር ይገባካል!! በርግጥ ሰው እሚያከብር ክብር ያለው ነው ግን ደግሞ እኔም እልካለው በሄድክበት በቆምክባት በተቀመጥክበት በተኛክበት በተናገርከውም ይሁን በፃፁፍከው ሁሉ ብዙ ብዙ ብ . . . . .ዙ ክብር አግኝ ብያለው ወገኔ!!!!!

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Před 24 dny +33

    ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን🎉🎉🎉🎉

  • @TAYE-db4vp
    @TAYE-db4vp Před 24 dny +12

    ሲሳያችን ጀግናዬ ነህ በርታ

  • @mvab3252
    @mvab3252 Před 24 dny +7

    #ሀላፊነት ሚስማህ ጋዜጠኛ ስትሆን #ሲሳያችንን ትመስላለህ 🙏🏽🇪🇹በርታ 🔥

  • @kassechtaedesse4631
    @kassechtaedesse4631 Před 24 dny +13

    ሰላም ለሀገሬ💚💛❤

  • @bisratayele2826
    @bisratayele2826 Před 24 dny +21

    ብርቱ ሰው ለሀገርም ለወገንም ...ደጋፊና አለኝታም ሆኖ ይገኛል ! በርቱ በርቱ በርቱ !!!
    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @mekdeskebede5482
    @mekdeskebede5482 Před 24 dny +12

    በርታ ሲሳይ

  • @robairess4147
    @robairess4147 Před 24 dny +7

    My best SiS ♥️ 👌 I am from Ierland

  • @avmars5937
    @avmars5937 Před 24 dny +7

    Congratulation to the Eritrean Cyclist Tour de France 3 stages winner Biniam Girmay and all Eritrean. Bini is pride of Eritrea and Africa. Cheers🎉

  • @ahmedibrahim6587
    @ahmedibrahim6587 Před 24 dny +24

    ድል ለጀግናው ሠራዊታችን

    • @EbrahimAli-vw5hk
      @EbrahimAli-vw5hk Před 24 dny

      @@ahmedibrahim6587 ሞት እና ውርደት ለጨፍጫፊው ብልፅግና ሰራዊይት

    • @emaleyjored7043
      @emaleyjored7043 Před 24 dny

      ልክ ነህ የተበታተኑት አንድ ሁነው በዚህ ዘረኛ መንግስት በጋራ መነሳት አልፕባቸው

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 Před 24 dny +19

    ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን ሉአላዊን ሚዲያ አለማድነቅ አይቻልም የምንወድህ በምክንያት ነው የኢትዮጵያ ልጅ እናክብርሃለን blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @ethiowisdom5291
    @ethiowisdom5291 Před 24 dny +4

    እራሱን ፋኖ ብሎ የሚጠራው ቡድን ከመንግስት ጋር እንዲደራደር መጀመሪያ ወጥ የሆነ አደረጃጀት እንዲኖረው እየሰራን ነው ብሎ የሰላም ካውንስሉ መናገሩ የሚበረታታ ቢሆንም መሬት ላይ ያለው እውነት ግን ጊዜ የሚወስድ እና ብዙ ስራ የሚጠይቅ መሆኑን የሚያሳዩ በርካታ ሁኔታዎች አሉ። ብዙ ጥያቄዎችም መልስ ይሻሉ። ለአንድ ማህበረሰብ መብት እንታገላለን ብለው ጫካ የገቡ ቡድኖች ከመጀመሪያውም ለምን አንድ መሆን አቃታቸው? ለምንስ እርስ በእርሳቸው አይተማመኑም? ለምንስ አንዱ ሌላውን በጠላትነት ይፈርጃል? ለምንስ እርስ በእርሳቸው ይገዳደላሉ? በዚህ መልክ የሚደረግ ትግል የአማራን ህዝብ ጠቀመ ወይስ ጎዳው? የአማራን ጥያቄ መለሰለት ወይስ ጭራሽ አወሳሰበው? በሰላማዊ መንገድ ለሚመለስ ጥያቄ 4500 ትምህርት ቤቶችን መዝጋት ለምን አስፈለገ? እዛው እርስ በእርሱ የማይተማመን ቡድን እንዴት ሌላውን አምኖ በመደራደር ውጤት ሊያመጣ ይችላል? ይሄ ሁሉ ጥያቄ የሚያሳየን ለአማራ ህዝብ እታገላለሁ ብሎ እራሱን ፋኖ ብሎ ያደራጀው ቡድን ከመጀመሪያውም ቢሆን የጋራ የሆነ አላማ እና ግብ ይዞ እንዳልተነሳ ነው። ስለዚህ ከዚህ ትግል ጀርባ ሌላ አላማ እና ተልዕኮ ያላቸው የተለያዩ ሀይሎች የየራሳቸውን ተዋጊዎች እንዳደራጁ ግልጽ ነው። ስለዚህ ይሄ ቡድን ለአማራ ህዝብ ነው የምታገለው ካለ መጀመሪያ ማድረግ ያለበት ከእነዚህ ሀይሎች ተጽዕኖ በመላቀቅ እና ዶላር የሚልኩለትን አለቆቹን መስማት ትቶ የአማራ ህዝብ ያደረገለትን የሰላም ጥሪ አክብሮ መቀበል ነው ያለበት። እርግጥ ነው ከዚህ ቡድን ጀርባ ያሉ ሀይሎች የአማራ ክልል ግጭት እንዲቆም ወይም በሰላማዊ መንገድ ችግሩ እንዲፈታ ፈጽሞ አይፈልጉም። ጦርነቱን እንዲያስቀጥልላቸው እንደ መሳሪያ የሚጠቀሙት ሀይል ደግሞ ፋኖ ነኝ ብሎ እራሱን በየቦታው ያደራጀውን ታጣቂ ነው። የጦርነቱ የመከራ ገፈት ቀማሽ ደግሞ የአማራ ህዝብ ነው። ለእነዚህ ታጣቂዎች ዶላር እየላከ የአማራን ህዝብ እዚህ ስቃይ ውስጥ የከተተ ሰው ሁሉ ፍርዱን ከእግዚአብሔር ዘንድ ያገኛል።

  • @meyekasa5478
    @meyekasa5478 Před 24 dny +4

    አብይ አህመድ ለ ኢትዮጵያ የ ባህር በር ለማስገኝት እየጣረ ነው
    ለንደግፈው ይገባል

  • @AlexMoruti-jf2fp
    @AlexMoruti-jf2fp Před 24 dny +2

    በጭራሽ የፋኖ ተግባር የአማራ ፍላጐት አይደለም ስለዚህ የፋኖ ተግባር ሽፍታ አስተሳሰብ ነው ። ፋኖ ገዳይ ነው ፋኖ ዘራፍ ነው

  • @DanielDagaga
    @DanielDagaga Před 24 dny +1

    ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም እና እኩልነት ለመላዉ ህዝቦቻችን። ስሳይ የእዉነት አምላክ ይባረክህ። በትክክለኛ መረጃ ብቻ መዘገብህን ቀጥልበት።

  • @abateendeshaw8063
    @abateendeshaw8063 Před 24 dny +5

    What a man? Great man

  • @ashukevegas6868
    @ashukevegas6868 Před 24 dny +8

    ትክክል ብለሀል ሲሳይ

  • @aaronbetir2765
    @aaronbetir2765 Před 24 dny +5

    ሲሳይ ፡ ከልብ ፡ እናመሰግናለን። 🇪🇹❤️🌹

  • @MikiyasBirhane-j4s
    @MikiyasBirhane-j4s Před 24 dny

    ድል ለፋኖ

  • @selamehagere9366
    @selamehagere9366 Před 24 dny

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤ ድል ለመከላከያችን

  • @user-eb4qb6wi5l
    @user-eb4qb6wi5l Před 24 dny +1

    ምርጥ ጋዜጠኛ አንተ ንጹህ እከብርሀለሁ

  • @konjetgetachew1704
    @konjetgetachew1704 Před 24 dny +1

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @Redseaafar00
    @Redseaafar00 Před 24 dny +2

    ፋኖ የተባለው ቤሔርተኛ የኢትዮጵያ ባንዲራ ነው ብለን ኮብ የሌለውን ስንቀበል የኖርነውን ኢትዮጵያውያን ጠልፎ ስለወሰደ አሁን ልሙጡ ባንዲራ በብዙዎቻችን የአማራ ነው ብለን እንድናስብ አርጎናል

  • @selamehagere9366
    @selamehagere9366 Před 24 dny +1

    የኢትዮጵያ ሰንደቃላማ ተወደደም ተጠላ በአንድ ብሔር ጥያቄ ሳይሆን በኢትዮጵያ ህዝብ ፍላጎት ብቻ ነው።

  • @helenmanna4743
    @helenmanna4743 Před 24 dny +1

    ሰላም ላገራችን ሲሳይ በርታ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MikiyasMitiku-ew2ul
    @MikiyasMitiku-ew2ul Před 24 dny +7

    ሠላም ሲሳያችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-eb4qb6wi5l
    @user-eb4qb6wi5l Před 24 dny

    ምርጥ ምርጥ ምርጥ ምርጥ ጋዜጠኛ ጤነኛ ሰውየጤነኛ ሰው ተምሳሌት

  • @user-lj7jv3ye4t
    @user-lj7jv3ye4t Před 24 dny +6

    የጎጃም ፋኖ ለወልቃይት ግድ የለውም፣ የጎንደር ፋኖ ወልቃይት ሞት ሽረቱ ናት። እናም ፋኖ እንዴት አንድ ሊሆን ይችላል?

    • @abrhamease6175
      @abrhamease6175 Před 24 dny

      @@user-lj7jv3ye4t we all Ethiopians Stand with fano stop try to divide tplf pray 6 times aday for abiy

  • @samri1215
    @samri1215 Před 24 dny +2

    የእገተው ነገር በጣም አስጨናቂ እየሆነ መቷል 😢😢

  • @antenehgobena6994
    @antenehgobena6994 Před 24 dny +3

    Thank you 🙏

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938 Před 24 dny +4

    ሰላም ሲሳይ አጌና 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @shikuriselman1978
    @shikuriselman1978 Před 24 dny +4

    ጋዜጣኝነት በሲሳይ ይገለጻል

  • @mulumebetconte5813
    @mulumebetconte5813 Před 24 dny +4

    Why is fano killing Amhara people I thought fano is fighting for the betterment of Amhara people.

  • @VxFvhx
    @VxFvhx Před 24 dny +5

    ስለም ለሀገሬ

  • @BMC_Ethiopian
    @BMC_Ethiopian Před 24 dny +6

    ❤❤❤❤❤

  • @junefirst500
    @junefirst500 Před 24 dny +6

    እልልልልልልልልል! ተመስገን፡ ጌታ፡ ሆይ! ፋኖ፡ የድሮው፡ ድንቅ፡ ነበር፤ ዶላር፡ ለቃሚዎ ዞር፡ በሉና፡ ለጀግናው፡ አማራ፡ ክልል፡ ሰላም!

  • @AbaderMuhammed
    @AbaderMuhammed Před 24 dny +8

    ቸር ወሬ ስማ ሲስ

  • @TESFAYEDe
    @TESFAYEDe Před 24 dny

    ደስ ይላል።

  • @birukkifle4990
    @birukkifle4990 Před 24 dny

    Selam le Ethiopia great news

  • @entsna_lewunet
    @entsna_lewunet Před 24 dny +1

    እናመሰግናለን ወንድም ሲሳይ ሁሌም

  • @user-wz8or3xq9j
    @user-wz8or3xq9j Před 24 dny +1

    የኢትዮጵያ ጀግና ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 Před 24 dny

    በርታ❤❤❤❤

  • @bisratayele2826
    @bisratayele2826 Před 24 dny +2

    Thank you !

  • @efrembabebe3809
    @efrembabebe3809 Před 24 dny +1

    What an analysis!!👏👏👏👏👏👏

  • @derejefanta8445
    @derejefanta8445 Před 24 dny +1

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ከልቤ የማዳምጠው ያንተን ዘገባ ነው ጠቅላላ ዕውቀት የሚገኝበት ነው። እንደ እንኵሮ ሚዲያ ውሸትና ቲርኪ ሚርኪ ወሬ ስለማልሠማ ወደ ሉዓላዊሚዲያ አዘነብላለሁ። ሠላም ለሀገራችን ።🇪🇹🇪🇹🙏🙏

  • @asfawtura6283
    @asfawtura6283 Před 24 dny

    Thank you

  • @abebewolde3979
    @abebewolde3979 Před 24 dny +1

    ለእውነት እና ለሐገርህ ታማኝ መሆንህን እንደ አንድ ጉምቱ ጋዜጠኛ በጭብጥ ላይ የተመሠረተ ጥልቅ ትንታኔህን አለማድነቅ አይቻልም:: በርታ::

  • @sa9060
    @sa9060 Před 24 dny +4

    I am glàd you're back on air. Your authentic reporting is refreshing...thank you.

  • @Ibrahim-lp4kt
    @Ibrahim-lp4kt Před 24 dny +3

    ዝህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @newayworku8920
    @newayworku8920 Před 24 dny

    sisay agena 🙏🙏🙏

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 Před 24 dny

    የሚታረደውን ዜጋ አታስቁምና ፋኖ አንድ ይሁን ትላለህ አማራ አንድ ካልሆነ ስታላግጥበት ትኖራለህ

  • @mesfintessema6852
    @mesfintessema6852 Před 24 dny +1

    Great 👍

  • @ethiopiahagera1647
    @ethiopiahagera1647 Před 24 dny

    ሀገሬን ለአላህ ስጥጫለው አሱ ይጠብቅሽ

  • @fatoumata1440
    @fatoumata1440 Před 24 dny +2

    Good job

  • @nahomrobel3903
    @nahomrobel3903 Před 24 dny +1

    የካውንስሉ ሰውየ ንግግሩ ጤናማ አይመስልም።

  • @SamA-yj5yp
    @SamA-yj5yp Před 24 dny +9

    ፅንፈኛ ፋኖ በእናታቹ ወደ አንድ ሁኑ ለድሮን ትመቻላቹ

    • @user-og4zj4ik6f
      @user-og4zj4ik6f Před 24 dny +1

      ከሚሞቱ ወደቀልባቸው እንዲመለሱ ፀልይ ምንም ቢሆን ከፋም ለማም ወገን ናቸው

    • @SamA-yj5yp
      @SamA-yj5yp Před 24 dny

      @@user-og4zj4ik6f 30 ጊዜ በላይ ተለመኑ ምናልባትም በነሱ ሞት የአማራ ህዝብ እፎይታን ያገኛል ቀላል ጉዳት አይደለም ክልሉ ላይ የሚያደርሱት ቢያንስ የተማሪዎች ከትምህርት መራቅ በጣም ያሳስበኛል

  • @feqerad5323
    @feqerad5323 Před 24 dny

    The legacy of Amhara Diaspora... to its region!!

  • @junefirst500
    @junefirst500 Před 24 dny +1

    ጀግና፡ ሱማሌ፡ ላንድ! የዛሬ፡ 30፡ ዓመት፡ የኃያሏ፡ አገር፡ የበላይ፡ መሪ፤ ማንኛውም፡ ውጊያ፡ ወደኛ፡ እንዳይመጣ፡ እዚያው፡ ይጨራረሱ፡ ያሉት፡ ከአይምሮዬ፡ አይጠፋም!

  • @FeysaMegersa-gz3we
    @FeysaMegersa-gz3we Před 24 dny +2

  • @YohannesBezabeh
    @YohannesBezabeh Před 24 dny +1

    ሲሳይ አንደኛችን !!!

  • @teshomeshene908
    @teshomeshene908 Před 24 dny +1

    Good people please subscribe to this channel and don't forget to like.

  • @bisratayele2826
    @bisratayele2826 Před 24 dny +2

    👋👋👋 👏👏👏👏

  • @meseretdegene1391
    @meseretdegene1391 Před 24 dny

    ❤❤❤❤

  • @gigigebra869
    @gigigebra869 Před 24 dny +2

    ጠበው ጠበው የትምለማይደሱ ሁሉ ህገመንግሥት መቀየር ለጠባብ ተብሎ አይቀየርም

  • @binzayd5862
    @binzayd5862 Před 22 dny

    የሱማሌ የቀድሞ የውጭ ጉዳይ ላለው ምላሹ አይደለም የምራቡ አለም ጉዳይ አስፈፃሚ የሆነው አልሸባብ ቀርቶ አልሸባብን የፈጠረው ዚያድ ባሬም ኢትዮጵያን አልቻለትም ነው መልሳችን!!!!

  • @YohannesBezabeh
    @YohannesBezabeh Před 24 dny

    እውነት ነው የአማራ ብሔርተኞች በዛ ባንድራ ላይ ከፍተኛ ወንጀል ነዉ የሰሩት !!!!

  • @ababonga1
    @ababonga1 Před 24 dny

    የሙጋቤ እርግማን ይሆን ባይደንን የሰጠን?

  • @AffectionateCaptainHat-sr9ji

    ድርድር ጥሩ ነው ግን በአለም አቀፍ እውቅና ያላቸው ሰዎች ቢሳተፉበት መንግስትም ፋኖም አይባልጉም

  • @fekadubirega6646
    @fekadubirega6646 Před 24 dny

    የሃገርቱ ነባርና ኣዲስ ችግሮች የሰሚነኛው ስነ ልቡና አንደሆነ መገንዘብና በዝያ ዙርያ መነጋገሩና መስራቱ ምላሻችን ሊሆን ይችላል ብዬ ኣስባለሁ።

  • @samri1215
    @samri1215 Před 24 dny +2

    ❤️❤️🙏🙏🇪🇹🇪🇹🙏🙏

  • @TemesgenAbaye-jq6vd
    @TemesgenAbaye-jq6vd Před 24 dny +1

    አሜሪካውያንም ሳያጣሩ ያጨበጭባሉ ለካስ!!

  • @user-ry4zl9ji5o
    @user-ry4zl9ji5o Před 24 dny

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mulualemmihretu7933
    @mulualemmihretu7933 Před 24 dny +1

    ላም!

  • @TgstGirma
    @TgstGirma Před 24 dny +1

    ❤❤❤

  • @abrehamabebe9049
    @abrehamabebe9049 Před 24 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @addpuppets9326
    @addpuppets9326 Před 24 dny +1

    👍👍👍👍

  • @user-bn6yl1rf5u
    @user-bn6yl1rf5u Před 24 dny +1

    ሠላም ወዳጄ ሲሳይ
    ከኦሮሚያ ክልል ለተፈናቀሉት በተለይ ከወለጋ የተፈናቀሉት"የአማራ ተወለጅ" ብዙ መጥራት ያለበት ነገር አለ።
    1 አማራ በብዙ የኦሮሚ ክልል በሠላም እየኖረ ለምን የወሎ ሙስሊም አማርኛ ተናገሪዎች ተመረጡ ?
    2. በወለጋ የሚንቀሳቀሱ ኦሮሚኛ ተናጋሪ የአማራ ፅንፈኞች ከጎጃም ወደ ወለጋ እየተሻገሩ ምን ይሠሩ ነበር?
    3. የሸኔ ታጣቅዎች ወለጋን ተቆጣጥረዉ በነበሩበት ወቅት በአማራ ክልል ፅንፈኛዉ ቡድን ከመንግስት ጋር ግጭት ዉስጥ ሲገቡ የሙስሊሞቹ መፈናቀል ለምን ቆመ?
    4. ከፓርላማ እስከ ዲሲ ጉዳዮን ለማስጮኽ የተደራጀዉ ቡድን የእልቅት ቃታዉ በወሎ ሙስሊሞች ላይ እንዲሳብ ሆነ ተብሎ የተመረጠዉ ምናልባት የወሎ ሙስሊሞቹ አማርኛ ተናጋሪ እንጂ እነሱ እንደሚሉት በደም አማራ ስላልሆኑ ይሆን?
    5. ገድሎና አስገድሎ ማልቀስና ማስለቀስን ፅንፈኞቹ ከወላጅ አባታቸዉ ከህወሃት ስለተማሩ ባፈሰሱት የንፁሃን ድሆች ስም የአማራ ጄኖሳይድ ፖለቲካ የመስራት የቆሸሸ የፖለቲካ ሴራስ በዉን እንደታሰበዉ ያወጣ ይሁን?
    ህዝቡ ለምን እንገደሉት ባያዉቅም እነማን እንገደሉት በደንብ ያዉቃልና እስቲ ይጣራ! አመሠግናለሁ። በርታ አክባርህ ነኝ

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam341 Před 24 dny

    🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @geneneoda7920
    @geneneoda7920 Před 24 dny

    Sis berta ye haimanotm mesele eko yenetsanet armachinin teqeman😂😂😂❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @new-tt6ww
    @new-tt6ww Před 24 dny +1

    ፋኖ ሌቦ ነው አማራን ክልል አፈረሰ ሀብት ያለው ሁሉ addis ababa ነው የሜኗሩት። ሰው በጣም ተማራል ፋኖ ሰው አግቶ 3 ሚሊዮን ያስከፍላል ህዝብ ላይ ቧንብ ይጥላል።

  • @mathiasgizaw3567
    @mathiasgizaw3567 Před 24 dny

    ሁሉንም ስህተት የሚባልን/ያልከውን ነገር ሁሉ ከብሄርተኝነት ጋር የምታያይዝበት መንገድ unfair ነው። we will discuss some other time.

  • @asfawtura6283
    @asfawtura6283 Před 24 dny

    Hi sis❤❤❤

  • @cushticethiopia3133
    @cushticethiopia3133 Před 24 dny +1

    ሲሳይ- ራስህን አታሞኝ:: ባንዲራ ላይ ያለው ጥያቄ ኮከቡ ላይ ሳይሆን የአስገባሪነትና የዘመናት ጭቆናዎች በሆነው ሉሙጡ መደብ ላይ ነው::

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam341 Před 24 dny

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @fatoumata1440
    @fatoumata1440 Před 24 dny +2

    Selam selam selam sisay ambesa ❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamehagere9366
    @selamehagere9366 Před 24 dny

    የሸኔ እና የጀውሳው አካሄድ ተመሳሳይ ነው ከአንድ ቦታ ይሆን መመሪያ የሚቀበሉት?

  • @user-hz2dt9sw2r
    @user-hz2dt9sw2r Před 24 dny

    ሲሳይ ዋናው ባንዲራነው
    ቀጥሎ ክልል እሚባሎናቸው።

  • @deltaethiopia2937
    @deltaethiopia2937 Před 24 dny

    Melkam sew...!

  • @user-ot5dg8kp4v
    @user-ot5dg8kp4v Před 24 dny +1

    ጁላ ጀ ላ !! መለቃቀሙ ቀረ ማለት ነው??

  • @maggiepapazian8746
    @maggiepapazian8746 Před 24 dny

    1111🎉

  • @alexalex-td6bl
    @alexalex-td6bl Před 24 dny +4

    የበላይነት የለመደ እኩልነት አይስማማውም !ለዛ ነው ኮኮቡን አይወዱትም!

  • @habukasim7356
    @habukasim7356 Před 24 dny

    በፊት በግሌ ልሙጡ ቢሆን እመርጥ ነበር አሁን ላይ ግን ያለው ቢቀጥል እመርጣለሁ ምክንያቱም ዘረኝነትን እጠየፋለሁ የልሙጥ ባንድራ ሰዎች ኢትዬጲያ የዘረኞች ስብስብ መሆኑን ተረድተናል ኢትዬጲያ ደሞ የአማራ እና የሆሮሞ ብቻ አደለችም 😂😂

  • @user-hz2dt9sw2r
    @user-hz2dt9sw2r Před 24 dny +4

    የታባታቸው አሜሪካ ማፍረስ እንጂ
    ጡሩ አትሰራም

  • @gigigebra869
    @gigigebra869 Před 24 dny +2

    የስ መሆን ያለበት የኮከብነው በንዲራው የምወደውን ባዲራ ልሙጡነበር አሁን ግን በብሔረተኞች ምክንያት ጠላሁ

  • @bekelebabo8937
    @bekelebabo8937 Před 24 dny

    የአማራ ትንሣኤ እያሉ በአማራ ሞት ከሚያከትሉ ብስማሙ ይሻላል::

  • @FortyfourMertule-iv4gu

    ሲሳይ 100 ተማሪዎች ሲታገቱ ዜና ሳይሠራ ለ3 ሰዎች ዜና ሰራህ ?

  • @user-em5nm5bq9l
    @user-em5nm5bq9l Před 24 dny +1

    የቡሽቲ ስብስብ

  • @user-og4zj4ik6f
    @user-og4zj4ik6f Před 24 dny

    ሲስ ይቅርታ አርግልኝና ሰባቱ ጠቋሚና የአጋቾቹ ተባባሪ ቢሆኑስ

  • @haddisteshome9430
    @haddisteshome9430 Před 24 dny

    Amhara genocide is simple killing for Sisay Agena. It's sad to hear when old guy lying.