ዕብራውያን 7 ፡ ማብራሪያ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024

Komentáře • 101

  • @workushiferaw
    @workushiferaw Před 5 měsíci +6

    አኬ ፣ አቤት ስትመቸኝ ! እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህ አብዝቶ ይባርክልን ፤ እኛ ደካማዎቹ ዓይኖቻችን እንድንከፍት አንተ ታስተሞረን ዘንድ ። አሜን !

  • @hiwottesfaye-oe7yk
    @hiwottesfaye-oe7yk Před rokem +5

    ቃለ ህይወት ያስማልን አኬዬ የእኔ እንቁ እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ የእመቤታችን አማላጅ ነት አይለህ

  • @tinaviva-uq3gw
    @tinaviva-uq3gw Před rokem +63

    ወንድሜ ኦርቶዶክስ መሆን ፈልጋለው በጌታ እርዳኝ ጥያቄዎችም አሉኝ🙏

    • @user-nn9ts9zc6p
      @user-nn9ts9zc6p Před rokem +1

      ❤❤❤❤

    • @apostolicanswers1
      @apostolicanswers1  Před rokem +11

      ቴሌግራማ ግሩፕ ላይ ይምጡ ተወዳጅ እና እኔ አወራዎታለሁ.. የቴሌግራም ሊንክ ከታች
      👇👇👇👇
      t.me/Apostolic_Answers_chat

    • @tinaviva-uq3gw
      @tinaviva-uq3gw Před rokem +4

      @@apostolicanswers1 እሺ ወንድሜ

    • @tinaviva-uq3gw
      @tinaviva-uq3gw Před rokem

      @@apostolicanswers1 አልሰራልኝም

    • @seifunigatu90
      @seifunigatu90 Před rokem +1

      ይሠራል ሊንኩን ስትጫነው ይወስድሀል ወደ telegram

  • @mulugebreegziabher9544
    @mulugebreegziabher9544 Před rokem +7

    የህወት ቃል ያሰማህ አኬዋ ታድለን ደስ የሚል ግዜ ነበረን🥰❤

  • @Tsi541
    @Tsi541 Před 8 měsíci +2

    አክዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድምዬ ኡፍ ቆመንታተሮች እራሱ ስታኮሩ❤❤❤❤❤❤❤❤ ማርያምን

  • @yinebebmisganaw7931
    @yinebebmisganaw7931 Před rokem +8

    “እርሱም የክብሩ መንጸባረቅና የባሕርዩ ምሳሌ ሆኖ፥ ሁሉን በስልጣኑ ቃል እየደገፈ፥ ኃጢአታችንን በራሱ ካነጻ በኋላ በሰማያት በግርማው ቀኝ ተቀመጠ፤”- ዕብራውያን 1፥3
    “እርሱም እንደነዚያ ሊቃነ ካህናት አስቀድሞ ስለ ራሱ ኃጢአት በኋላም ስለ ሕዝቡ ኃጢአት ዕለት ዕለት መሥዋዕትን ሊያቀርብ አያስፈልገውም፤ ራሱን ባቀረበ ጊዜ ይህን አንድ ጊዜ ፈጽሞ አድርጎአልና።” - ዕብራውያን 7፥27
    ወንድማችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።የቅዱሳንን ረድኤት በረከታቸውን ያሳድርብህ፣እስከመጨረሻው የሕይወትህ ፍፃሜ በቤቱ ያፅናህ።አሜን

  • @truwrkdefaru5434
    @truwrkdefaru5434 Před rokem +5

    ቃለ ህይወት ያስማልን አኬዬ የእኔ እንቁ እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ የእመቤታችን አማላጅ ነት አይለህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-tq2fb9lr8m
    @user-tq2fb9lr8m Před rokem +19

    አክሊል ይሄን መልክት ካየኸው እባክህ እንዲ ያሉ የመጻሕፍት ማብራሪ በቋሚ መርኃግብር ብታደርግልን?🙏
    በሳምን ሁለቴ ባይቻል አንዴ በቋሚነት ብታደርግ ብዬ ታናሽ ወንድምህ አሳስባለሁ🙏🙏🙏

  • @wendimmesay3065
    @wendimmesay3065 Před 5 měsíci +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን lielochu merafochm mabrarya btseten

  • @meskiyadeta9426
    @meskiyadeta9426 Před 11 měsíci +1

    ቃለ ህዎትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት

  • @AlemneshDandena-yu3ht
    @AlemneshDandena-yu3ht Před 4 měsíci +1

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ ወንድሜ🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @girmamehari2149
    @girmamehari2149 Před 11 měsíci +1

    ድንቅ የሆነ ማብራሪያ ነው ወንድማችን እግዛብሄር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ

  • @user-qr9uw6pz7n
    @user-qr9uw6pz7n Před 4 měsíci +1

    ☦️እንድ ሲትስብክ ዳስ ይላል ak✝️እግዚአብሔር ይብርክ እንደት ቃላቅል ጅሚር እንድህ

  • @kasstubetruth7756
    @kasstubetruth7756 Před rokem +5

    ወንጌል በአለም ሁሉ ይሰበካል!!!!
    አንዳንዱ እያወቀ ለራሱ ጥቅም
    አንዳንዱ ለሳቅ ለቀልድ (ኮሜዲ) አስመስሎ
    አንዳንዱ ሳያውቅ መስሎት በስህተት መንገድ
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ደሞ በእውቀትም በእውነትም ስለ ሰማያዊው ሀገር ስትል ትሰብካለች!!! በመጨረሻው ዘመን ይህ ይሆናል!!!
    መጨረሻ ዘመን!!! ሁሉ ወንጌልን ይሰብካል!!! እውነተኞችን ያብዛልን

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w Před rokem +1

    በእውነት ወንድማችን እረዥም እድሜን ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቃሉን በልቦናችን ያኑርልን

  • @user-ek3qb4rg7d
    @user-ek3qb4rg7d Před rokem +3

    አኬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኛ እንቁ🥰🥰🥰❤❤❤✝️🙏😊

  • @betelhemhaymanot340
    @betelhemhaymanot340 Před rokem +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @truwrket4049
    @truwrket4049 Před rokem

    አኬዋ ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ፀጋወን ያብልህ በእድሜበጤና ያቆይልን

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 Před rokem

    ❤❤❤ቃልሂወትን ያሰማልን ወድማችን አክሊለ
    እረዝም እድሜ ይስጥህ ቸሩ እግዚአብሔር😢

  • @zerifineshphilto-ve1yu
    @zerifineshphilto-ve1yu Před 2 měsíci

    Ene gin yet neberiku yih hula sihon😢😢 erefidewal gin bich temesigen 🥹 min iyayew inde neberku amilak nw yemiyawuqew irsu yiqir yibeleny🙏😭😭

  • @michaellemma3632
    @michaellemma3632 Před 2 měsíci

    አኬ ተባረክ::

  • @eyobkasahun1290
    @eyobkasahun1290 Před rokem

    ጥሩ አድረገ ነዉ እምታስረዳዉ በርታልን
    የፀጋ ባለቤት ጌታ ፀጋዉን ያብዛልህ😍

  • @Sewe_mindenew
    @Sewe_mindenew Před rokem

    ቃለህይወት ያሰማልን አኬዬ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🏾

  • @dawit2583
    @dawit2583 Před rokem +2

    አክሊል ጠፍተህብኝ ዛሬ ሳገኝህ በጣም ተደስቻለሁ ተባረክልኝ

  • @user-sl1oh7vw7k
    @user-sl1oh7vw7k Před rokem +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን🥰🥰🥰

  • @addaaddda5718
    @addaaddda5718 Před rokem

    ቃል ህይወት የስምዕልና ኩቡሩ ሓዉና❤

  • @fasikamelis3806
    @fasikamelis3806 Před rokem

    ጥሩ አድርገህ አብራረርተህልኛል አመሰግናለሁ። እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @meherat938
    @meherat938 Před 10 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አኬ❤

  • @majetetube
    @majetetube Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @fitsum65
    @fitsum65 Před rokem

    መልካም ማብራሪያ ነው። ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-zi6me6rf6d
    @user-zi6me6rf6d Před 6 měsíci

    ❤ bekelalu new yasredahen
    Fetari bereketun yabzalk

  • @hanaanbwa
    @hanaanbwa Před rokem

    ቃለሂውት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @tigist1887
    @tigist1887 Před rokem

    ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @user-om2qh3qf3u
    @user-om2qh3qf3u Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @makedatigneh6319
    @makedatigneh6319 Před 7 měsíci

    እግዝያአብሔር ይባርክህ

  • @user-zc8jx9di8e
    @user-zc8jx9di8e Před rokem

    ቃለህይውት ያሰማልን አኬ የኛእቁ

  • @kahsaytekiegebremedhin7230

    አኬ እንኳን ደና መጣክ ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @yabserafesiha4513
    @yabserafesiha4513 Před rokem

    እናመሰግናለን አኬዋ ወንድሜ ደሞ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን እየተማርንበት ስለሆነ

  • @tezetar3351
    @tezetar3351 Před rokem

    Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤

  • @orthodoxiawizema4205
    @orthodoxiawizema4205 Před rokem +1

    Kale hiwot yasemalen

  • @AndualemKebede-ox6eq
    @AndualemKebede-ox6eq Před 8 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሠማቸው

  • @amaredesalew-mo1rq
    @amaredesalew-mo1rq Před rokem

    ጌታ ይባርክህ አክሊል

  • @amaredesalew-mo1rq
    @amaredesalew-mo1rq Před rokem

    ጸጋውን ያብዛልን ወንድማችን ኮራሁብህ

  • @jerrybeshah0721
    @jerrybeshah0721 Před rokem

    Our Golden Akiyachin More Blessed!!!

  • @alebachewyimer5972
    @alebachewyimer5972 Před rokem

    Ake thank you🎉🎉🎉

  • @weyenuahayilu1903
    @weyenuahayilu1903 Před rokem

    kale hiwetin yasemaline ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @familytimeyebetesebgize9251
    @familytimeyebetesebgize9251 Před 7 měsíci

    Kale hiwotn yasemalin

  • @kiyyaa2129
    @kiyyaa2129 Před 11 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤😊

  • @danielwodajo1416
    @danielwodajo1416 Před rokem

    ይመችሽ ብሮ

  • @samrawitgetachew3144
    @samrawitgetachew3144 Před rokem

    akiye Egziabehr abzto ybarkh wendme...netela tal btaderg endet des endemile..

  • @tazinoboshi6587
    @tazinoboshi6587 Před rokem

    Qala hiwotin yesamalik Ake barta bexam dasi yemil timirt💯

  • @Metimeti697
    @Metimeti697 Před rokem +1

    ልቤ ❤

  • @tezetar3351
    @tezetar3351 Před rokem

    Tebarek

  • @fkremariamasnake3628
    @fkremariamasnake3628 Před rokem

    Be strong bro i really Appreciated

  • @robaworku
    @robaworku Před rokem

    God bless you

  • @amanueltsehay1659
    @amanueltsehay1659 Před 6 měsíci

    lela kahinim lika kahinim ayasfeligm eyesus ande sertotal tebarak

    • @yaredakalukassa1559
      @yaredakalukassa1559 Před 6 měsíci

      😂😂😂የመልከጼዲቅ ካህናት አሉ 😂😂የሱን ትምህርት ከፈለክ ቴሌግራም ላይ ልላክልህ አማላጅ አለመሆኑንም ማመንህ አንድ ትልቅ ነገር ነው

  • @ethionatlal1756
    @ethionatlal1756 Před 5 měsíci

    መፅሀፍንስ የሚያብራራት አለ🥰

  • @hymanot3488
    @hymanot3488 Před rokem +1

    ቃለህይወት ያሰማልን:ግን ሁልግዜም የኔ ጥያቄ አብርሃም ያውቀው ነበር መልከፀድቅ ከየት ነው የመጣው በጣም ግራ ይገባል iam so confused

  • @millionargaw8565
    @millionargaw8565 Před rokem

    kale hewti yasemalin

  • @haregselam6045
    @haregselam6045 Před 9 měsíci

    ወንድሜ በጣም ከባዱን ትምህርት በደንብ አብራርተህ እንደረዳ ስላረከኝ በእግዚአብሔር ስም አመሰግንዎታለሁ።

  • @AndualemKebede-ox6eq
    @AndualemKebede-ox6eq Před 8 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yasmineabouzaher9079
    @yasmineabouzaher9079 Před rokem

    Tabrka

  • @addisyeshitela973
    @addisyeshitela973 Před rokem

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉አኬ ❤❤❤

  • @user-kt3iv8mm1w
    @user-kt3iv8mm1w Před rokem

    ❤❤😘😘😘

  • @user-xs6wg9zl1z
    @user-xs6wg9zl1z Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-lv5vt1rr1s
    @user-lv5vt1rr1s Před 5 měsíci

    አክሊል በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሃዱ አምላክ አሜን ብለህ ጀመርክ መባረክ ነው ወይስ መፀለይ ? አልገባኘም እንዚህ ብለሀ እንድትፀልይ ማን አስተማረህ ? ከማን ተማርከው ? ከሐዋርያት ከየትኛው ሐዋርያ ሰማህ ?
    "ወይስ ከአውደነገስት የጥንቆላ መፅሐፍ ከሆነ መስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፀሎት በእንተ መስተአብድ እንደሚለው አንተ ም እያልከን ነው አክሊል ? በኢየሱስ ስም መፀለይ አይነጥላ ስላለባችሁ ? አይናችሁ ይከፈት በኢየሱስ ስም አከሊል

  • @AhaduMesay
    @AhaduMesay Před 3 měsíci

    ሌሎቹን በምን መንገድ ማግኘት ይቻላል

  • @Lidetekal
    @Lidetekal Před rokem

    ነጠላ ደሞ ጣለ ብታደርጋበት wow ነበረ

  • @YeshiAbera-np1lr
    @YeshiAbera-np1lr Před rokem

    አኬያቻን አምላክ ይጠብቅልን

  • @gadisadendena9499
    @gadisadendena9499 Před 9 měsíci

    yelutim malet altetsafem malet new ?
    bemin Amarigna new

  • @mrmrs3765
    @mrmrs3765 Před rokem

    Qali hiwoti yasemalini wude wondimachin memrachni

  • @esset1685
    @esset1685 Před rokem

    ወገኔ የእናት አባቴ ክፋት ንግግሮች ከነሱ ለመሸሽ ወደ ሀጥያት ስራ እንድሄድ እንዳስብ እያደረጉኝ ነው እና ምን ትመክረኛለህ እባክህ ?

    • @apostolicanswers1
      @apostolicanswers1  Před rokem

      "ጉዞ ወደ እግዚአብሔር" የሚለውን የአቡነ ሺኖዳ መጽሐፍ አንብብ/ቢ

    • @esset1685
      @esset1685 Před rokem

      @@apostolicanswers1 እሺ አመሰግናለሁ 🙏

  • @tigistbele8395
    @tigistbele8395 Před 2 měsíci

    ዕብራውያን 9
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²⁴ ክርስቶስ በእጅ ወደ ተሰራች፥ የእውነተኛይቱ ምሳሌ ወደ ምትሆን ቅድስት አልገባምና፥ ነገር ግን በእግዚአብሔር ፊት ስለ እኛ አሁን ይታይ ዘንድ ወደ እርስዋ ወደ ሰማይ ገባ።
    ²⁵ ሊቀ ካህናትም በየዓመቱ የሌላውን ደም ይዞ ወደ ቅድስት እንደሚገባ፥ ራሱን ብዙ ጊዜ ሊያቀርብ አልገባም፤
    ²⁶ እንዲህ ቢሆንስ፥ ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ ብዙ ጊዜ መከራ ሊቀበል ባስፈለገው ነበር፤ አሁን ግን በዓለም ፍጻሜ ራሱን በመሠዋት ኃጢአትን ሊሽር አንድ ጊዜ ተገልጦአል።
    ²⁷ ለሰዎችም አንድ ጊዜ መሞት ከእርሱ በኋላም ፍርድ እንደ ተመደበባቸው፥
    ²⁸ እንዲሁ ክርስቶስ ደግሞ፥ የብዙዎችን ኃጢአት ሊሸከም አንድ ጊዜ ከተሰዋ በኋላ፥ ያድናቸው ዘንድ ለሚጠባበቁት ሁለተኛ ጊዜ ያለ ኃጢአት ይታይላቸዋል።

  • @buab3117
    @buab3117 Před rokem

    ኦሪት ዘፍጥረት 49 እስርኤል ልጆቹን ሲመርቃቸው /ሲባርካቸው ከይሁዳ ነገድ ንግስና እንደማይጠፋ ይናገራል ሲቀጥል የእስራኤል የታሪክ መፅሐፍ ከህኑት ከነገስት መፅሐፍ ደግሞ እግዚአብሔር ከይሁዳ ነገድ መብራት እንደማያጠፋ እና ንግስና እንደሚቀጥል ለዳዊት ቃል በገባው መሰረት ንግስና ሲቀጥል ይታያል ስለዚህ ይሔም ለኢየሱስ ክስቶስ አስቀድሞ የተሰጠ ጥላ ነው

  • @natnael2562
    @natnael2562 Před rokem

    የመምህራንን ዋጋ ያድልህ ❤

  • @tesfuhagos305
    @tesfuhagos305 Před rokem

    Abatachen nurelen

  • @amanuelsetegn7410
    @amanuelsetegn7410 Před rokem

    አክሊል ምዕራፍ 1 ቁጥር 9 አስኪ አብራራዉ

  • @yourvoteisimportant
    @yourvoteisimportant Před 4 měsíci

    እና ያማልዳል ማለት ነው ዕብራውያን 7 ፣25 እንደት ካልክ ዘላለማዊ ነው

  • @amanethiotech5974
    @amanethiotech5974 Před rokem

    ወርቅ

  • @wossenmisalie9015
    @wossenmisalie9015 Před 3 měsíci +1

    ገ😅😅9😅
    😅ጊ፣ጎጊቸ5ነኩ ነ9ዘዘቶቱ

  • @abeyewoubeshet9857
    @abeyewoubeshet9857 Před rokem +1

    አትደብቀና bro! አጠር ያለች ማስታወቂያ በቲክ ቶክ ላይ CZcams live እገባለው ይባላል እኮ!

  • @haymanottesfayedekeba2577

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mrmrs3765
    @mrmrs3765 Před rokem

    ❤❤❤❤❤

  • @addisuagerie9282
    @addisuagerie9282 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን