ንጥቀት ክፍል 1-2

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 07. 2017
  • Produced with CyberLink PowerDirector 13

Komentáře • 190

  • @kidist56
    @kidist56 Před 3 lety +50

    አቤት ታድላችሁ ! አስፋው የናንተ መምህር ስለሆነ ልትኮሩ ይገባል:: እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ትክክለኛውን ወንጌል በጥሩ ሁኔታ ስለሚያስተምር ከማክበርም በላይ በጌታ ፍቅር እወደዋለሁ:: ቃልህ አይንጠፍ!

    • @asegesechsefot2142
      @asegesechsefot2142 Před rokem

      ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ አሁንም ዕድሜ ሰጥቶህ የበለጠ ፀጋ ሰጥቶህ ይጠቀምብህ ጌታዬ ኢየሱስ።በምን በኩል እንደማገኝህ አላውቅም እንጂ መንፈሳዊ ችግሬን አዋይህ ነበር ከአዋሳ ነኝ ቸር ሰንብት

    • @danielnegash7985
      @danielnegash7985 Před rokem +1

      ይህን ስብከት ለአራተኛ ጊዜ ነዉ የሠማሁት የማይጠገብ ነዉ ይብዛልህ ፓስተር

    • @user-xu5xn1zd9z
      @user-xu5xn1zd9z Před 6 měsíci

      Ameen ✋🏻 ✋🏻 ✋🏻 ❤❤❤❤

    • @user-xu5xn1zd9z
      @user-xu5xn1zd9z Před 6 měsíci

      Tebarkh ❤

    • @user-xu5xn1zd9z
      @user-xu5xn1zd9z Před 6 měsíci

      Marnth ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bbezawitddinku125
    @bbezawitddinku125 Před 4 lety +10

    አቤት ምን አይነት መገለጥ ነው ነፍሴ እረካች በእውነት ተባረክ እስከዛሬ እንዴት እንዳልሠማሁህ ቢቆጨኝም ጊዜን የሰጠኝ እግዚአብሔር ይባረክ ለዘለአለም ትክክለኛ ወንጌል ኡፍ ተባረክ 🙏

  • @mehretgtsigie271
    @mehretgtsigie271 Před 2 lety +11

    ከአዲስ አበባ ነው መልክቶችህን የምሰማው : በጣም ነው የምወድህ እኔ ብቻ ሳልሆን የ8 ዓመት ልጄ ብዙ እናዳምጣለን: እግዚያብሔር ይባርክህ ሁሌም በመንፈስ ሆነህ ታገለግላለህ:: እውቀትህን ያለመሳሳት ስለምትሰጥ ጌታ ይባርክህ:: ቤትህ ያንተ የሆነ ሁሉ ይባረክ:: አሜን!

    • @tewabechabebe5821
      @tewabechabebe5821 Před rokem

      ደንቅ ተባረክልን ከሻሸመኔ ቦጋለ ነኝ

  • @nurobetselotzeleke7585
    @nurobetselotzeleke7585 Před 2 lety +2

    እንደ ርዕሱ ንጹህ ወንጌል የሚሰበክበት መድረክ! ፓስተር አስፋው ጌታ ዘመንህን ይባርክ! ዝም አትበል! እውነቱን መስክር!

  • @brhaneyakob4038
    @brhaneyakob4038 Před 5 lety +2

    Pastor አሰፋ ብሩክ ቅዱስ የጌታ አገልጋይ የሻሎም አምላክ ባርያ የሀቅ መስካርና የ መጻሐፍ ቁዱስ ሰባኪ ከልቤ ተባረክ አንደናንተ የጌታ ቅድሳን ሰባኪዎች የሰጠን ጌታ የሱስ ስሙ ይባረክ ሃለሉውያ አሜን ይሄ ሁሉ መግለጽ ከጌታ ነውና ተመስገን የሱስ ጌታ ነዉ ይመጣል ማራናታ የሱስ x7 =የሱስ ይመጣል ማራናታ ሃለሉውያ አሜን

  • @kazkazi7619
    @kazkazi7619 Před 6 lety +11

    በጣም የሚገርም የምወደው ትምህርት ነው ስለ ንጥቀት በተለይ ትኩረት ባደረከው ከሚነጠቁ ስዎች ነኝ ወይ ብየ እንዳስብ ነው ያደረገኝ ጌታ ይባረክ ተባረክ የምትለቃቸው ትምርቶችህ እስከ ዛሬ ባለ መስማቴ ተጸጽቻለው ሞር እንድትለቅ አበረታታሀለው ጌታ ዘመንህን ይባርክ
    ብዙ ትምህርቶችህን እየተከታተልኩ ነኝ በጣም እያነጸኝ እየገስጸኝ እያስተማረ እየሞረደኝ የሚገኝ ትምህርቶችን ነው የምትለውቀው ተባረክልን ፓስተር ይብዛልህ

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Před rokem +5

    እግዚአብሔር ይባርክ 3ጌዚ በላይ ነዉ አንተ ብቻ ነህ ይህን ትምህርት የምታሰተምረዉ አሁንማ ጌታ በደጅ ነዉ ደግመ ደጋግመ እንደገና ብታሰተምረዉ ፀጋ ይብዛልህ

  • @mataworkhabtamu8920
    @mataworkhabtamu8920 Před 10 měsíci +1

    የምወድህ እና እጅግ የማከብርህ መጋቢዬ
    ተባረክ🙏ባንተ መንፈስ ቅዱስ መፀሐፍን ስለ ገለጠን ስሙ ይባረክ!!!

  • @bltanyagetachew6659
    @bltanyagetachew6659 Před 6 lety +10

    Wowwww አርርርር አሜንንንንን ሽልማቴን እቀበላለሁ ተዘጋጂተን እንጠብቀው ሙሽራውን ናፍቅሁት እሰይይይ ከምንነጠቅ ወገኖች ያድርገን ልናይክ ናፍቀናል እየሱሴ ናናናና እንናፍቃለን በቅድስና መመላለስ ይሁንልን እንዴት ደስ ይላል ከበጉ ግብዣ መጋበዝ ውይውይውይ እየሱሴ ስምክ ይባርክ ፓስተር ዘመንክ ይለምልም በዚህ ዘመን ምድር ምድር እየተሰበከ መነጠቅን እየሱሴ መምጣቱ ብዙም አይሰበክም ከምድር ጋር ያጋባን ነገር በዝቶአል ቸርችን ለክርስቶስ ማጨት ይሁንልን

  • @melkamusonko
    @melkamusonko Před 10 měsíci

    እውነተኛ መካሪያችን መጋብያችን በዝህ ዘመን አብዛኛው ነብይ እና ሐዋሪያ ነን ባዮች እድህ አይነት ትምህርት ሽታ የላቸውም ነገር ግን የቀደሙ ቤተ ክርስቲያን ብቻ ነው እንድህ አይነት ትምህርት ያላቸው እና ተባረክ የወንጌል አርበኛ ትምህርት ሁለ ይናፍቀናል

  • @abrahamelias9134
    @abrahamelias9134 Před 3 lety +3

    አሜን ጌታን ቤ ፍተትልፍት እናያሌን ማራናታ አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና

  • @natnaelkassahun8111
    @natnaelkassahun8111 Před 5 měsíci

    አሜን ማራናታ ኢየሱስ ይመጣል

  • @MebratuMinistry
    @MebratuMinistry Před 2 lety +1

    የልቤ ናፍቆት ነው ንጥቀት
    መንፈስ እርድቶሃል ፕስተር ልዩ በረከት ሁነህልናል ለክርስቶስ ቤተክርስቲያን
    ለዘላለም ተባረክ

  • @fasikafyissa6867
    @fasikafyissa6867 Před 6 lety +4

    Amen የጊዜዉ መልእክት ነዉ መጋቢ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @tsehayneshalemneh1105

    ጌታ እዬሱሰ ብርክ ያርግህ የተባረከውን ተስፋችንን እየሱስን ተዘጋችተን እንድንጠብቅ እሚያዘጋች ነው ትምህርት የጌታ ጸጋ እረዳህ ጌታ ክብሩን ይውስድ

  • @zahraala6507
    @zahraala6507 Před 2 lety +1

    Amen amen

  • @germewdenku5240
    @germewdenku5240 Před 2 lety +1

    ተባረክ

  • @Grace-kz6uu
    @Grace-kz6uu Před 2 lety +1

    Eyesuse hoye nalene
    Maranta
    Thank you pastor

  • @mikiyashaile8963
    @mikiyashaile8963 Před 4 lety +3

    Amenn God bless you paster

  • @user-wk2fe3zp1d
    @user-wk2fe3zp1d Před 3 měsíci

    ክብር ለጌታ ይሁን!

  • @kalabyeshitaye
    @kalabyeshitaye Před rokem +1

    amen

  • @rutjesus9708
    @rutjesus9708 Před 6 lety +3

    Oh Geta hoy silezih sew amesenhalew thank you postor tetekimealew more blessing

  • @dagitamirat21
    @dagitamirat21 Před 29 dny

    What a blessed pastor

  • @kasechmessele9966
    @kasechmessele9966 Před 3 lety +2

    እሜን ማራናታ ጌታ እየሱስ ቶሎ ና

  • @saronguta2149
    @saronguta2149 Před rokem +1

    ጌታ አብዝቶ ይብርክህ ጌታ ባንተ እየባረከን ነው

  • @e.a.9923
    @e.a.9923 Před 6 lety +1

    Amen hallelujah. Temesgen Geta sle Pastor, slasnesahachew agelgayochg, kehulu belay sle ewnetegna kalh. Temesgen sle lijeh Eyesus Kristos bedemu sle tewagen. Kibr Kibr Kibr le Ante yehun.

  • @gashawalemayehu4873
    @gashawalemayehu4873 Před 2 lety +1

    ዘመንህ ብርክ ይበል

  • @teshaleyonas4262
    @teshaleyonas4262 Před rokem

    አሜን !

  • @Charis849
    @Charis849 Před rokem

    Ayyy america tesfachu izaw indayimeslachuuu Amen lemalet iyetechegeru nw Lezi sibket wenber kaltesebere leyetinyaw liseber nw ihene america tihedalachu bibal......... pasteriye wedihalew yene abat 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @derejegetahun705
    @derejegetahun705 Před 8 měsíci

    More grace up on you Pastor!

  • @nardosaemiro1476
    @nardosaemiro1476 Před 3 lety +1

    pasterye Zemnh Yilmelm Endet eco enfemwedeh
    Endet denk tmheret new ykirestosen megelts endenenafek ymiaderg
    Amennnn
    Maranata .

  • @hannatesfaye3698
    @hannatesfaye3698 Před 2 lety +2

    ጌታ ይባርክ ፓስተር

  • @mameabireallsocialforgerme4559

    ጌታ ይባርክ ፋስተር በጣም ከዚ ትምህርት ቡዙ ነገር ተምርለው ግን ከዚ ትምህርት ሰሚቼ የማላቀውን ሰምቼለው 7መቅስፍት ረእይ 16 ላይ የለው ከተፈጸመ ቦሐላ ነው የምንንጠቀው እስኬ ጥቅስ ፈሊጌለው በፍጥነት መልስ በዚ ነገር በጣም ክርክር ነበረ

  • @sebleagede6324
    @sebleagede6324 Před 3 lety +1

    Amen amen 🙏 geta hoy Tolo na

  • @mintesinotaklilu1047
    @mintesinotaklilu1047 Před 3 lety +2

    God bless you a lot pastor

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 Před 9 měsíci

    እፎይ! ጌታ እይጨመረ ይግለጥህ ተባረክልኝ።

  • @elsabethlelisa599
    @elsabethlelisa599 Před 4 lety +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፓሰተር

  • @zenbworkbekele4448
    @zenbworkbekele4448 Před 2 lety

    Ulum adaenet news nw Jesus Christus andu yulu geta yerdan amsgnalu

  • @amanueldemisse
    @amanueldemisse Před 11 měsíci

    አሜን አርፓዞ ብያለው ፖስተር በእርግጥም እንገናኛለን ሳአደምጥ ሰባት አመታትን ቆጠርኩ ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን ፐሩሺያ አሜን

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 Před 2 lety +1

    ሀሌሉያ

  • @birukcts2104
    @birukcts2104 Před rokem +2

    God belese you!

  • @aregatamirat-mp5hj
    @aregatamirat-mp5hj Před rokem

    Paster Geta yibark i will pray for you may God bless you abundantly in name of. Jesu's

  • @mimitube270
    @mimitube270 Před 4 lety +1

    Waw paster tsegawen yabzaleh men yibalal 🙏

  • @fruityegeta2248
    @fruityegeta2248 Před 4 lety +1

    Amen

  • @nardinardi40
    @nardinardi40 Před rokem

    አሜንንን አሜንን አሜንንን ማራነታ እየሱስ ቶሎ ና

  • @betelhemshimeles
    @betelhemshimeles Před rokem

    Amen maranata get hoy tolona

  • @senayetberhe9244
    @senayetberhe9244 Před 4 lety +1

    Amen zemenih yibarek pasted Atakuartew

  • @kalebtahir4518
    @kalebtahir4518 Před 9 měsíci

    Ameeeeeeeen Maranata Geta hoy tolo na❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @merontefera8566
    @merontefera8566 Před 2 lety

    ጸጋ ይብዛልህ ጋሼ

  • @hibratradai8446
    @hibratradai8446 Před 3 lety +2

    God bless you my beloved brother.

  • @natnaelkassahun8111
    @natnaelkassahun8111 Před 5 měsíci

    በጌታ በኢየሱስ ስም ለምልምልን

  • @yergalemmeles2842
    @yergalemmeles2842 Před 4 lety +1

    Lbin tekatele wow amazing hallelujah

  • @birukabebe1640
    @birukabebe1640 Před 5 lety +2

    God bless you more pastor asfaw!!✋✋✋

  • @abebatanga7958
    @abebatanga7958 Před 3 lety +2

    God bless you pastor.Thank you so much.

  • @desalegnmarkos2132
    @desalegnmarkos2132 Před rokem

    pastor am no words, God bless u
    really it's amazing explanation

  • @shalom1008
    @shalom1008 Před 6 lety +2

    WOW.......my God bless you pastor

  • @maartaafirdiisaa6410
    @maartaafirdiisaa6410 Před 2 lety

    አሜንንንንንን+ ዘመናቸው ይባረክ በጣም ነው የወደድሁዋቸው። አግልግሎታቸው በጣም ተባርካለሁ። ተባረኩልን
    ⁣☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️
    ☁️☁️💗💗☁️💗💗☁️☁️
    ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️
    ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️
    ☁️💗💗💗💗💗💗💗☁️
    ☁️☁️💗💗💗💗💗☁️☁️
    ☁️☁️☁️💗💗💗☁️☁️☁️
    ☁️☁️☁️☁️💗☁️☁️☁️☁️
    ☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️☁️

  • @genetsenbeto4041
    @genetsenbeto4041 Před 3 lety +2

    ፓስተርዬ ተባረክ እባክህን የስላሴ ምስጢር ግር ይለኛል ማግኘት እችላለው?

  • @user-je5vm8vv2q
    @user-je5vm8vv2q Před 6 lety +1

    amen tbke eyesuse yidenle sera ayidenm

  • @zolafun4587
    @zolafun4587 Před 2 lety +1

    Amennnnnnnn

  • @alemneshwoldegiorgies8906

    Yes Amen hallelujah wow

  • @mahletmelesse4961
    @mahletmelesse4961 Před rokem

    Amen 🙏

  • @ribikadaniel3847
    @ribikadaniel3847 Před 4 lety +1

    Ohhhhhh God bless you and your family

  • @burtkwanburtkwan6729
    @burtkwanburtkwan6729 Před 3 lety +1

    Amennnnnnn eeeeelllllllllll 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 tabareki 🍒

  • @PetroseGabure-ju7xr
    @PetroseGabure-ju7xr Před 10 měsíci

    AmeeeeeeeeeeN
    God bless you
    Pastor ❤️🙌

  • @tsehaynegatu8741
    @tsehaynegatu8741 Před 4 lety +1

    More bless pastor!

  • @dagmawitwakeyo3181
    @dagmawitwakeyo3181 Před rokem

    Amen. Maranata!!

  • @tadessenefso8518
    @tadessenefso8518 Před 11 měsíci

    Be blessed !!

  • @Abebechwada-he2xf
    @Abebechwada-he2xf Před 9 měsíci

    Egizabeher yibarek yene abat

  • @woynmarr4876
    @woynmarr4876 Před 5 lety +2

    God blesse you amizg

  • @yergalemmeles2842
    @yergalemmeles2842 Před 4 lety

    Betam des blonal endih aynet tmrt altesemam geta ybarek

  • @adinewdessie4401
    @adinewdessie4401 Před 6 lety

    yene wondim teberek ,tsega ybzelih

  • @hailejoseph2508
    @hailejoseph2508 Před 5 lety

    Geta iyesus yibarkihi tabaraki.Maranata

  • @selamtoall1
    @selamtoall1 Před 6 lety +1

    Amen Jesus is Lord

  • @aderamillo4576
    @aderamillo4576 Před 2 lety +1

    Dear Brother God bless you. WE TO RAPTURE ALWAYS THE TIME IS NOW.

  • @temesgenabera7232
    @temesgenabera7232 Před 6 lety +1

    thanks v.much!!

  • @abrhamkidane2911
    @abrhamkidane2911 Před 3 lety +1

    pastor God bless you. I wanna know about rupture. Indeed it is the most urgent teachings.

  • @shalomshalomgod7884
    @shalomshalomgod7884 Před 3 lety

    Amenn

  • @zelekechaka1294
    @zelekechaka1294 Před 6 lety

    tebark pastor

  • @maranathajesus6895
    @maranathajesus6895 Před 5 lety +2

    Organic gospel::

  • @fruityegeta2248
    @fruityegeta2248 Před 4 lety

    Amennnnnnnnnnnnn

  • @galgalabariso
    @galgalabariso Před 4 lety +1

    Pastor እዚህ ስብከት ላይ ለማይነጠቁ በምል ርዕስ አዘጋግቻለሁ ያልከዉን ስብከት የለም አታሁት please attach አርግልኝ

  • @user-zu8zq7pe1r
    @user-zu8zq7pe1r Před rokem

    geta besu endinkom yirdan

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven Před 2 lety

    Oh geta hoy maren maregn😭😭😭😭

  • @dagmawitwakeyo3181
    @dagmawitwakeyo3181 Před rokem

    😭😭😭😭😭😭😭😭 geta hoye....

  • @semi4072
    @semi4072 Před 4 lety +1

    Would you please share part two? thank you

  • @betybetybassa5579
    @betybetybassa5579 Před 6 lety

    GBU paste✋

  • @hibratradai8446
    @hibratradai8446 Před 6 lety

    God bless you

  • @fitsumisrael4529
    @fitsumisrael4529 Před 11 měsíci

    Enameseginalen

  • @sikoyayo6948
    @sikoyayo6948 Před 4 lety

    GBU dear brother I got it

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 Před 4 lety +1

    Pasite GTA abzito Anzio Anzio Anzio Anzio Anzio ybarikhe

  • @febentefera6789
    @febentefera6789 Před rokem

    ወደ ኤፌስዬን ሰዎች

  • @yonasketa6017
    @yonasketa6017 Před 2 lety

    ጌታ ሆይ እርዳኝ

  • @ssd2867
    @ssd2867 Před 2 lety +1

    😪

  • @fruityegeta2248
    @fruityegeta2248 Před 4 lety

    ,አልልልልልልልልልልልልል

  • @fikertewodajo4636
    @fikertewodajo4636 Před rokem

    ፐ/ር ፦መልእክቱን ሰምቻለሁ፤ጌታ ይባርክህ። ነገርግን ንጥቀት እስራኤልን አይመለከትም ቤ/ክንን ብቻ ነው የሚለው ሀሳብ ጥያቄ ፈጠረብኝ፤ እኔ የዳንሁ እስራኤላዊ ነኝ፤ እንዲሁ መሲሁን የተቀበሉ የዳኑ አሉ ። ንጥቀት እስራኤልን አይመለከትም የሚለው ሀሳብ እንዴት ይታያል?

    • @kalebtahir4518
      @kalebtahir4518 Před 9 měsíci +1

      ኢየሱስ ክርስቶስን እንደግል አዳኝህ አድርገህ ከተቀበልክ እግዝአብሄርም ከሙታን እንዳስነሳዉ በልብህ አምነህ በአፍህ ከመሰከርክ ድነሀል እንደ እግዝአብሄር ቃል ኑር ትነጠቃለህ❤❤❤❤❤

  • @Lyzo777
    @Lyzo777 Před 4 lety +2

    The message of the second coming and or eschatology is the abandoned gospel in almost all of today's church houses. I appreciate this message immensely! Very refreshing, encouraging and soul awakening! Thank you!
    Quick questions;
    1. As per Mathew gospel in cheaper 24 we learn Yeshua HaMashiach teaching about the event Rapture or second coming? It looks both events are mentioned and will transpire one after the other. In your message, you said we will be taken and that there will be a seven years period before the second coming, could you please cite a specific biblical verse/chapter?
    2. As per your teaching, we will come back along with Yeshua, on second coming, again would you please give verse/chapter that substantiates?
    3. In your sermon, you talked about being ordinary and extraordinary in Yeshua's kingdom. Is there a difference between those who kept their salvation until the end Vs those who ministered/served/preached etc? Isn't the goal through Yeshua to become born again and that same spirit transformed him from the dead within us transfigure this corruptable to incorruptible? If so, we are changed in twinkling of an eye to that resurrection body through the same spirit, so how does one become less than the other? Being awarded as a faithful servant gives one a different position? Didn't Yeshua said when teaching about John the baptist ”Assuredly, I say to you, among those born of women there has not risen one greater than John the Baptist, but he who is least in the kingdom of heaven is greater than he” doesn't that indicate whoever is considered less won't be less than the fathers?

    • @asfawBekelepastor
      @asfawBekelepastor  Před 4 lety +2

      היי בת ציון
      תודה שאוהבת את ישוע! אתה באמת מבורך. נראה שאתה מעוניין מאוד ללמוד את דבר האל.
      Your questions:
      1. As per Mathew gospel in cheaper 24 we learn Yeshua HaMashiach teaching about the event Rapture or second coming?
      My Answer:
      Dear sister, Mathew 24 speaks about Jacobs’ trouble (tribulation period) which is the last 7 years before the coming of Yeshua! The key to understanding what is described in Matthew 24:30 is to understand the timeline of Matthew 24
      Your question: could you please cite a specific biblical verse/chapter?
      As He was sitting on the Mount of Olives, the disciples came to Him privately, saying, “Tell us, when will these things happen, and what will be the sign of Your coming, and of the end of the age?” Matthew 24:3
      Notice that the disciples are primarily interested in the signs of His coming, or the important events that will occur before the second coming of Christ. Therefore, Matthew 24 is chronological in nature, culminating in Christ’s return. In verse 4 Christ starts to describe events that will occur before His return.
      The second coming should also not be confused with the event referred to as the Rapture. The Rapture refers to a time when Jesus Christ will come to remove all believers from the earth (1 Thessalonians 4:13-18; 1 Corinthians 15:50-54).
      The church holds many positions on the rapture, but the Second Coming is undisputed. The Second Coming is the event when Jesus Christ returns to the earth to defeat evil and establish His reign of justice and peace.

      2. As per your teaching, we will come back along with Yeshua, on second coming, again would you please give verse/chapter that substantiates?
      · ZECHARIAH 14:3-5
      3 Then shall the LORD go forth, and fight against those nations, as when he fought in the day of battle.4 And his feet shall stand in that day upon the mount of Olives, which is before Jerusalem on the east, and the mount of Olives shall cleave in the midst of it toward the east, and toward the west, and there shall be a very great valley; and half of the mountain shall remove toward the north, and half of it toward the south.5 And you shall flee to the valley of the mountains; for the valley of the mountains shall reach to Azal: yes, you shall flee, like you fled from before the earthquake in the days of Uzziah king of Judah: and the LORD the saints with you.
      · 1 THESSALONIANS 3:13 (Paul)
      13 To the end he may establish your hearts blameless in holiness before God, even our Father, at the coming of our Lord Jesus Christ with all his saints.
      · JUDE 14-15
      14 And Enoch also, the seventh from Adam, prophesied of these, saying, Behold, the Lord comes with ten thousands of his saints.15 To execute judgment upon all, and to convince all that are ungodly among them of all their ungodly deeds which they have ungodly committed, and of all their hard speeches which ungodly sinners have spoken against them.
      · 1thessalonians 4:16
      For the Lord Himself will descend from heaven with a shout, with the voice of an archangel, and with the trumpet of God.\And the dead in Christ will rise first.

      Your question:
      3. In your sermon, you talked about being ordinary and extraordinary in Yeshua's kingdom. Is there a difference between those who kept their salvation until the end Vs those who ministered/served/preached etc? Isn't the goal through Yeshua to become born again and that same spirit transformed him from the dead within us transfigure this corruptable to incorruptible? If so, we are changed in twinkling of an eye to that resurrection body through the same spirit, so how does one become less than the other? Being awarded as a faithful servant gives one a different position? Didn't Yeshua said when teaching about John the baptist ”Assuredly, I say to you, among those born of women there has not risen one greater than John the Baptist, but he who is least in the kingdom of heaven is greater than he” doesn't that indicate whoever is considered less won't be less than the fathers?
      Answer;
      It is a good question…. Let me try to summarise it first: “your are saying if Jesus saved us we all will be raptured, why will there be some left behind? Aren’t we all saved by the grace of God?” here is what I believe … No true Christian will be left behind. That means: If we have been born again and are walking in faith, our destiny is assured. But don’t forget rapture is exclusive only for those who believe in Yeshua HaMashiach. Those who will be left behind will be backslider and unbelievers.
      If you mean the reward: yes Salvation is free for all believers but crown and reward is for faithful servants of God.

      Dear daughter of Ghion, if you are interested in prophecy teaching, I can send a free English material. www.operationezra.com
      Stay blessed!

    • @Lyzo777
      @Lyzo777 Před 4 lety

      asfaw Bekele many many thanks for the thorough explanation!
      I love my king for he loved me while I was wicked!
      I pray for the duration here on earth to shorten so he comes and takes us away,
      I need to sit and to assess the verses you provided. Eschatology is one of my very favorite subject next to creation, however, end-time prophecy can be very complex and difficult to pinpoint the events accurately, thus many avoid the subject altogether.
      I am very interested in learning more, I would love to have the materials you offered.
      I listen to your teaching and I must say among Ethiopian pastors you are the only one I know who teaches in length on these subjects. May He shine His face upon you and grant you more grace! Shalum!

  • @ephaye1820
    @ephaye1820 Před 3 měsíci

    ere kifl huletu yet naw yalew

  • @meleket
    @meleket Před 4 lety

    "በመጽሐፍ ያለውን ትንቢት ሁሉ ማንም ለገዛ ራሱ ሊተረጉም አልተፈቀደም'' ማለት ይሄ ነው። የመቅደሱ በር ይከፈትለታል የምትለው የትኛው መቅደስ ነው? ያ መቅደስ እኮ ከፈረሰ 1950 ዓመታት ሆነው እኮ?

  • @mameabireallsocialforgerme4559

    ንፍስ ትሞታለቺ ካልሞተቺ ንገር ፋስተር በጌታ እለምናለዉ በክፋል አስተምር