ንጥቀት የተባረከ ተስፋችን! መጋቢ ፋሲል ኃይለማሪያም Pastor Fasil Hailemariam

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024

Komentáře • 41

  • @azebtibebu3326
    @azebtibebu3326 Před 10 měsíci +9

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርከህ ፓሰተርዬ ከረጅም ዓመታት በኃላ ስላየሁ ደስ ብሎኛል

  • @woyenefelke8641
    @woyenefelke8641 Před rokem +5

    ፓስተሪዬ የኔ አባት ጌታ ይባርክ ዘመን ይባረክ❤❤❤❤❤❤

  • @getacherderebe
    @getacherderebe Před rokem +7

    "በዚህ ስድስት ወር እግዚአብሔር ከተናገራቸው ሁለት ንግግር ፦
    ❤ልመጣ ነው ነቅታችሁ ጠብቁኝ❤"
    ቅዱሳን ይህ ሸክም የጊዜው ነው ጌታ ያስበን
    የሎጥን ሚስት አስቧት remember lots wife ጌታ በወንጌል ከተናገረው እውነት የሚገርም እውነት !
    እግዚአብሔር ይህንን ሸክም ለፖ/ር ፋሲል እስከመጨረሻው ይስጣቸው ። እኛንም ሀጢያትንና አለማዊ ምኞትን አስክዶ ልጁን የሚያስመስለልን ጸጋ ይስጠን !

    • @isaac6241
      @isaac6241 Před rokem +2

      ከ 1 ወር በፊት ነው ይሄ መልዕክት የደረሰኝ!!
      እኔ ቤተ ክርስቲያን ሄጄ የማውቅ ልጅ አደለሁም ግን ጌታ አይጥልም!! ግራ እየገባኝ ያለ ነገር ቢኖር አብዛኛው አብያተ ክርስቲያናት ስለዚህ ነገር አውርተውም አያውቁም። ለምንድነው ኢየሱስ ሊመጣ እንደሆነ የማይወራው😢😢

    • @getacherderebe
      @getacherderebe Před rokem

      @@isaac6241 ሰዎች የሚፈልጉትን መስማት ነው የሚፈልጉት። ይህ ዘመን በሳይንስ The age of anxiety በቃሉ የሚስጨንቅ ዘመን ነው ። በመጨረሻው ዘመን ሠዎች ራስ ወዳድ ይሆናልና ደግሞም እያየነው ነው። ...ብዙ ነገር ማለት ይቻላል ነገርግን አይመችም ። ጌታ እርሱን የምንጠብቅበት ጸጋውን ያብዛልን ነው ሚባለው።

    • @solemontadese3480
      @solemontadese3480 Před 8 měsíci

  • @kibatuworku9209
    @kibatuworku9209 Před rokem +6

    እውነትም እየሱስ ይመጣል አባባ እግዛብሔር አብዝቶ በእድሜ ይባርካቹ

  • @mitikualemishet-qm7tf
    @mitikualemishet-qm7tf Před rokem +5

    Jesus is coming soon

    • @dannyjoe7823
      @dannyjoe7823 Před 11 měsíci

      ክብር ለ ገታ ይሁን ደስ ብሎኛል

  • @amaremeressa3569
    @amaremeressa3569 Před rokem +4

    Tebarek Aba fasil we love you.

  • @teddyteddy1331
    @teddyteddy1331 Před 4 měsíci

    ❤አሜን አሜን ትክክል ነው ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁ ይባረክ ተባረኩ ጌታ እየሱስ በክብር ይመጣል ✊📖❤🙏

  • @KMAMNPPNBHEMD
    @KMAMNPPNBHEMD Před 8 měsíci

    ምን የመሰሉ የተባረኩ ሰው ናቸው❤❤❤ጌታ እየሱስ ይባርክህ

  • @tegsetteka5377
    @tegsetteka5377 Před měsícem

    እግዚአብሔር ነቀተን እንደን ጠብቅ ይረዳን ተባረ ክ በ ብዙ ፓተርስ🙏❤

  • @botin6076
    @botin6076 Před 3 měsíci

    Amennnnnn amennnnnn yene getaaa amasaginalew abate yesusi kirstos ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @appcell5518
    @appcell5518 Před 8 měsíci

    Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen tebareki 📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖❤❤❤❤❤❤

  • @user-th9fo8xn3j
    @user-th9fo8xn3j Před 8 měsíci

    ፓስተር ተባረክ ዘመንህ ይባረክ !!!

  • @getacherderebe
    @getacherderebe Před rokem +6

    ባለቤቱ ልመጣ ነው ፥ ተዘጋጁ ፣ ንቁ ካለ ፤ የሚያስተኛንን ዘንዶ እሳት ከሰማይ ወርዳ ትብላው።

  • @danielmuluneh3100
    @danielmuluneh3100 Před 8 měsíci

    አሜን የተባረከ ተስፈሰ

  • @user-eh2ve4hf4v
    @user-eh2ve4hf4v Před rokem +2

    God bless you love father❤

  • @kabeshibshii8944
    @kabeshibshii8944 Před 7 měsíci

    Egizabere yibarki tabarki kibir lgeta yuni ❤❤❤❤✅

  • @shimeshime9490
    @shimeshime9490 Před rokem +1

    we love you so much paster

  • @alemitutuge9787
    @alemitutuge9787 Před 9 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤

  • @user-yj7ye7hh7j
    @user-yj7ye7hh7j Před 4 měsíci

    Amen maranatha 🙏❤️

  • @35484
    @35484 Před 4 měsíci

    Ewunet newu abatachen Tebareku

  • @millii1
    @millii1 Před 9 měsíci

    አሜን።

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 Před 8 měsíci

    Amen 🙏 yetebarek tesfa alegn❤

  • @botin6076
    @botin6076 Před 3 měsíci

    Amennnnnn amennnnnn ❤

  • @evenezertank-qi1eo
    @evenezertank-qi1eo Před rokem +1

    ጌታ ይባረክ

  • @botin6076
    @botin6076 Před 3 měsíci

    Tabarki abbatee❤❤

  • @luleyasu
    @luleyasu Před 4 měsíci

    Amennn

  • @mercysabir8424
    @mercysabir8424 Před rokem

    ጌታ ይባርክህ ፓስተር!

  • @shimeshime9490
    @shimeshime9490 Před rokem +1

    የጌታ ሰዉ ፓስተርየዋ ብሩክ ሁን

  • @konjitkifle7613
    @konjitkifle7613 Před rokem

    Be blessed, pastor.

  • @fatheefathe5708
    @fatheefathe5708 Před 11 měsíci

    Ameeen tebarekuln

  • @user-im1jf2ko4f
    @user-im1jf2ko4f Před 11 měsíci

    John 14 ትግ - ዮሃንስ
    1: ልብኹም ኣይሸበር። ብኣምላኽ እመኑ ብኣይውን እመኑ።
    2: ኣብ ቤት ኣቦይ ብዙሕ ማሕደር አሎ። እቲ እንተ ዘይህሉስ፡ ምበልኩኹም ነይረ። ስፍራ ኸዳልወልኩም እኸይድ አሎኹ፡

  • @TemnitAbraham
    @TemnitAbraham Před rokem +2

    ❤❤❤❤

  • @dagandarje1914
    @dagandarje1914 Před rokem

    Amen Amen❤❤❤

  • @temesgentagese9372
    @temesgentagese9372 Před 8 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤