የናዝሬቱ ኢየሱስ ከእኛ ጋር ያለኸው ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ ||Pastor Tesfaye Gabiso|YHBC Tube||

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 25. 04. 2021
  • Hawassa YeHiwot Birhan Church Official
    Thank you For Visiting Our CZcams Channel please SUBSCRIBE TO GET MORE TEACHINGS & WORSHIP.
    Subscribe Like Share
  • Zábava

Komentáře • 228

  • @hanadinku1806
    @hanadinku1806 Před 3 lety +65

    የት ናቸሁ የእነሱን መዝሙር አትስሙ ይስባል እየተባልን በቀደመ ሀይማኖት በነበርን ግዜ። መዝሙራቹ ሁሉ ሲሰማ የዚህ አለም ህይወት ንቀን ጌታን እንናፍቅ ነበር ተባረኩ በመዝሙራቹ ተባሪኬ በጌታ እግር ስር ሆኜ ቃሉን እንድሰማ አደረጋቹኝ አሁን ያሉት መዝሙሮች ሲሰማ ሰዎች ብዙ ነው የሚሉት በፊት ይስባሉ እየተባልን እንርቅ ነበር ። አሁን ግን ዘፈን ጭፈራ ነው ይሉናል ጀመራቸው ጩወታቸው ይባላል ግን ምን አለ ረጋ ያለ መዝሙር እየዘመርን የጌታን ሀልውና ብንናፍቅ በእውነት መዝሙር መስሎ ፀሎት እንዴት ደስ ይላል አዲስ ክርስቲያን ለማምጣት ይህ ነው መዝሙር የሚያስፈልገው ተባረክ

  • @jodtad6608
    @jodtad6608 Před 3 lety +46

    ህይወትህ የሚናገር የእግዚአብሔር ሰው ነህ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ ይለምልም።

  • @zewdituabera6520
    @zewdituabera6520 Před 3 lety +34

    ነፍስን መንፈስን የሚያድስ ዘመን ተሻጋሪ መዝሙር ወንድሜ ተስፋዬ ጌታ እየሱስ ይባርክህ

  • @mahigech5843
    @mahigech5843 Před 3 lety +52

    አቤቱ ጌታ ሆይ አገሬ በከባድ ወጀብ ውስጥ ናት አባት ሆይ ከመስጠም አድናት ጌታሆይ ሀገሬን አለሁሽ በላት ምድር ላይ ካሉ ሀያላን ሁሉ አንተ ትበልጣለህና ታደጋት

  • @inverselyproportional6506

    እያለቀስኩ ነው የሰማሁት። እንባዬን ማቆም እስካልችል ድረስ …. እንዲህ ለጌታ የሚያስጨክኑ ሰዎች የሰጠን ጌታ የተባረከ ይሁን።

  • @lemmaofola1233
    @lemmaofola1233 Před 3 lety +9

    መጋቢ ተስፋዬ ጋቢሶ እ/ር አብዝቶ ይባርክህ

  • @user-ps6ug8ox7m
    @user-ps6ug8ox7m Před 3 lety +10

    ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ አንተንና አንተን የሚመስሉ አባቶቻችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና እለምናለሁ እየሱስ ክርስቶስን በናተ ውስጥ ስለምናይ ኑሩልን በዝማሬዎቻችሁ በመልክቶቻሁ እየተባረክን ስላለ አከብራችሃለሁ እግዚአብሔር የለመናችሁን ቃል ይስማ

  • @yonasgudeto8353
    @yonasgudeto8353 Před 2 lety +8

    በእውነት ክርስቶስ ኢየሱሲን እያገለገልክ ዘመናትን ተሻግሬ የመጣ ድንቅ የዘመናችን ታላቅ የእግዚአብሔር ሰው ነህ!!! Long live! ! God bless you

  • @kassakebede5533
    @kassakebede5533 Před 2 lety +4

    ኑሮዉን የሚዘምር ድንቅ ሰዉ !

  • @zekariastec5607
    @zekariastec5607 Před 3 lety +9

    የተበረከ የወንጌል አርበኛ መጋቢ ታስፋዬ ዘመን ተሻጋሪ መዝሙሮችህ ሁሌም ያረካሉ።

  • @molayilma3587
    @molayilma3587 Před 2 lety +2

    ጌታ እየሱስ ፀገውን አሁንመ ያብዛልህ

  • @robertbront5000
    @robertbront5000 Před 3 lety +6

    ተባረክ ፓስተር ተስፋዬ ። እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ።

  • @user-bm1hr3cf7o
    @user-bm1hr3cf7o Před měsícem +1

    የወንጌል ፈር ቀዳጅ ከሆኑ የወንጌል አርበኞች አንዱ እና የመጀመሪያው አባት ነው እድሜውን እግዚአብሔር ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛለት አሁንም ጨምሮ ጨምሮ ❤❤❤❤

  • @kirubelyeyesus7115
    @kirubelyeyesus7115 Před 3 lety +16

    ኦ ጌታ ሆይ ማን ይመስልሀል🙌🏻🙌🏻🙌🏻😭😭😭 ያባቶቻችን አምላክ አቤቱ ማረን አንድ እድል ስጠን አንድ ጊዜ አስበን ያላንተ ማንምን የለንም🙌🏻😭😭😭😭😭😭😭

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 Před 3 lety +10

    ውድ መምህሬ ልዩ ክብር አለኝ ላንተ ፓስተር ተስፋዬ

  • @yosephkassa1530
    @yosephkassa1530 Před 3 lety +5

    እንደአንዳንድ አገልጋይ በመንፈስ ጀምሮ በስጋ ከመጨረስ ጌታ ይጠብቅህ .::

  • @wintatenna7016
    @wintatenna7016 Před 10 dny

    የመዝሙር አባት አንተ ጀግናችን የወንጌል አርበኛ !!

  • @abishoua4853
    @abishoua4853 Před rokem +1

    አሜን.ሀሌሉያ.በአንተ. መዝሙር. እግዚአብሔር ን.እናያለን. ዘመንክን.ይባርከው..እድሜ. እና.ጤና.ይስጥክ

  • @melakuhailemichael4594
    @melakuhailemichael4594 Před 3 lety +5

    እግዚያብሔር ስላንተ ይመስገን!!!

  • @rodasgetachew9347
    @rodasgetachew9347 Před 2 lety +7

    አሜን መከራ ያልፋል ማለፉ ላይቀር እምነታችንን ጠርጎ እንደያልፍ እምነታችንን ጠብቅልን እጆቻችንን ያዝ🙏😭😭🙏ጌታ ዘመንህን ይባርክ የተወድድህ ወንድማችን ❤❤❤ ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ🙏❤

  • @sarondawit9462
    @sarondawit9462 Před 3 lety +6

    ተባረክ ፓስተር ተስፋየ ጋቢሶ 🙏🙏🙏❤

  • @ghideit5931
    @ghideit5931 Před 28 dny

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤ ጌታ ኣብዝቶ ይባርክህ ፓስተር ተስፋየ ! ❤❤❤❤❤❤

  • @abebegota8721
    @abebegota8721 Před rokem +1

    ፓሰተር ዕድሜንና ጤናን ተመኘሁ

  • @sabbahsantos6507
    @sabbahsantos6507 Před 3 lety +10

    አባቴ አከብርሀለው ረጅም እድሜ ጌታ ያጥግብህ ጌታ ፈዱ ሆኖ ባይህ ብዙ ዋጋ የከፈልክ ስለስሙ እኮ ታድለህ

  • @user-rs5wi2qn4f
    @user-rs5wi2qn4f Před 8 měsíci +1

    ፖስተርዬ እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይሰጥልኝ ❤❤❤❤

  • @chalemekonen
    @chalemekonen Před 3 lety +3

    አገልግሎቱ የተባረከ የእግዝአብሔር ሰው ታንፀናል ባንተ አገልግሎት።

  • @gigiriri4865
    @gigiriri4865 Před 5 měsíci

    ዬእውነት ክርስታኖችዬዬሱስ ባርያዎች ተባረኩ ትሁቶች

  • @fruityegeta2248
    @fruityegeta2248 Před 2 měsíci +1

    ጌታሆይ እንዲህ ህያውነትህን የሚመሰክሩ ልጆች ስላሉህ ጌታ ሆይ በዚህ ዘመን ያለነው የምቾት መከራ ጌታ ሆይ እርዳን ዛሬም ወን ወንጌል ይልሸንፋል !!!;

  • @kidestgetachew4828
    @kidestgetachew4828 Před 3 lety +6

    በርታ ጌታ ዘመንህን ሁሉ የተባረክ የእምነት ጀግና

  • @dejenekassaye8130
    @dejenekassaye8130 Před 3 lety +5

    አሜን ጌታችን ያስታውሰን!

  • @tsehaineshkahsay6698
    @tsehaineshkahsay6698 Před 3 lety +3

    ፓስተር ተስፋዬ ዘመንህ ይለምልም እስከመጨረሻ የሚፀና ይድናል! ጌታ እስከመጨረሻው ያፅናህ!

  • @glorytogod7071
    @glorytogod7071 Před 3 lety +3

    ፓስተር፡ ተስፍዬ፡ ጋቢሶ፡ በጣም፡ ነው፡ የምወድህ፡፡ ኢትዮጵያ፡ ስመጣ፡ አንተን፡ ማግኘት፡ የመጀመሪያው፡ ምኞቴ፡ ነው❤️

  • @yonasGachamo
    @yonasGachamo Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ዘመንህ ይባሪክ ትልቅ አባታች ነህ እንዎዳኃለን

  • @prophettadesseprophettades3285

    ወው ውድ ድንቅ የእግዚአብሔር ልጅ ፓስተር ተስፋዬ የጌታችን ስም ስለንቴ ይበርክ ጌታ ይበርክ

  • @sarakeno1372
    @sarakeno1372 Před 3 lety +4

    አንተ የእምነት አርበኛ ጌታ አብዝቶ ይባርክ ዘመንህ እንዲው እንዳማረ በመልካም ይለቅ !

  • @meliktsolomon
    @meliktsolomon Před 2 lety +2

    ጌታ ዘመንህን አሁንም አሁንም ይባርክ። ረጅም እድሜ ኑር።

  • @akihailes7950
    @akihailes7950 Před 2 lety +3

    እሔን መዝሙር መጥገብ አልችልም! እንዳንተ ይብዙልን! ብሩክ ነህ! ይብዛልህ!!!!!

  • @abiymengesha1708
    @abiymengesha1708 Před 11 měsíci

    ክብር ክብር ሐሌሉያ ጌታ ክበር ተመስገን።

  • @getayawkalmelaku9456
    @getayawkalmelaku9456 Před 2 lety +1

    ተባረክ

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p Před 3 lety +4

    You are our gift from God Pastorye 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 Před 2 lety +1

    ሀሌሉያ😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏 አሜን ጌታ ኢየሱስ በድል ጨርሼ ፊትህን ማየት ይሁንልኝ🙏🙏🙏🙏

  • @womitubolka4502
    @womitubolka4502 Před 3 lety +19

    I don't know why I cry when ever I listen to his songs 😭

  • @mahigech5843
    @mahigech5843 Před 3 lety +6

    አሜን ጌታ እየሱስ ድል በድል ያድርገን

  • @deveman784
    @deveman784 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤ ዘመናቹ ሁሉ ይለምልም ተባረኩ

  • @africa5553
    @africa5553 Před 3 lety +2

    Amen. God Jesus bless you

  • @tadesekasa6310
    @tadesekasa6310 Před 3 lety +3

    እግዚአብሔር ዘመን ይጨመርልህ ዘመን የማይሽረው መዝሙሮችህ በቃል የተቃኙ ናቸው። ያለምልምህ።

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ክብርለእግዚአብሔር ይሁን

  • @gracejesus6881
    @gracejesus6881 Před 3 lety +3

    እልልልልልል !!! ጌታ ሆይ ምን ልበል!!!!

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 Před 2 lety +1

    አሜን❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏 "በቸርነትህ ተገርሟል በልጅህ የዋጀኸው" አሜን

  • @melakukuma5550
    @melakukuma5550 Před 7 měsíci

    ዘመኖዎት ይባረክ

  • @tegegnabebe4154
    @tegegnabebe4154 Před 3 lety +2

    Amen Amen God bless you

  • @elisayimer2910
    @elisayimer2910 Před 3 lety +2

    እንዙህ ጌታን አስከብረው።ጌታ ያከበራቸው ለክርስትና ዋጋ የከፈሉ

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 Před 3 lety +3

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ፓስተር

  • @yonasketa8920
    @yonasketa8920 Před 2 lety

    አሜን

  • @samn5830
    @samn5830 Před rokem

    አሜን❤❤❤❤

  • @frehewetamen2030
    @frehewetamen2030 Před 3 lety +5

    Amen amen 🙏 the name of Jesus above all names ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @BeneyamAboyeTehadeso
    @BeneyamAboyeTehadeso Před 3 lety +3

    እንኳን ለጌታችን ስቅለት -በዐል በሰላም አደረሳችሁ!
    ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ ዓለም ሁሉ ኃጢያት በመስቀል ላይ ከመሞቱ ጥቂት ቀናት በፊት በቃላት ሊነገር የማይችል ስቃይና መከራ ውስጥ እንደነበረ የአይን እማኞች ጽፈዋል፤ መስክረዋልም፡፡ ያ የህማሙ ሳምንት ነው ፡ ሰሞነ ህማማት ተብሎ የተሰየመው፡፡ ጌታችን በእነዚያ ቀናት ተጨንቆ ነበር፣ የደም ላብ አልቦት ነበር፣ ስድብና ውርደትን ሁሉ ተቀብሎአል፤ ይህ ሁሉ ስለ እኛ ነበር፡፡ ነቢዩ ኢሳያስ ስለ መከራው እንዲህ ነበር የተናገረው፡-
    " ከመ ፡በግዕ፡ አሞጽእዎ፡ ይጠባሕ፡ ወከመ፡ በግዕ፡ ዘኢይነብብ፡ በቅድመ፡ ዘይቀር፡ ከማሁ፡ ኢከሰተ፡ አፋሁ፡ በሕማሙ፡፡ወተንሥአ፡ እምኩነኔ፡ ወእምነ፡ሞቅሕ፡ ወመኑ፡ ይንገር፡ ልደቶ፡እስመ፡ ትትእተት፡ እምድር፡ሕይወቱ፡፡ / ተጨነቀ ፣ ተሰቃየም አፉንም አልከፈተም፣ለመታረድ እንደሚነዳ ጠቦት በሸላቶቹም ፊት ዝም እንደሚል በግ እንዲሁ አፉን አልከፈተም፡፡ በማስጨነቅ ና በፍርድ ተወሰደ፤ ስለ ሕዝቤ ሀጢያት ተመትቶ ከሕያዋን ምድር እንደተወገደ ከትውልዱ ማን አስተዋለ? '' ኢሳይስ 53፡ 7 ና ሥራ. 8፤32-33
    የህማሙን ሳምንትና ስቅለቱን እንዴት ማሰብ ይጠበቅብናል?
    ምዕመናን ሁሉ ኃጢያታቸውን በሚናዘዙበት ጊዜ እውነተኛ ንስሐ እና መድሐኒዓለም ክርስቶስ ስለ በደላችንና መተላለፋችን የከፈለውን ዋጋ በፍጹም ልብ ማመንና መቀበል ይገባል፡፡
    ኃጢያት በመጀመሪያ እግዚአብሔር በላከው በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ አለማመን ሲሆን በመቀጠል አለመታዘዝን ጨምሮ እንደ ዘፈን፣ ስካር፣ ዝሙት፣ ጣኦትን ማምለክ፣ ጥልና ክርክር የመሳሰሉት የስጋ ስራዎች እንደሆኑ በገላቲያ.5፤16-19 ላይ ተዘርዝሮአል፡፡ ሁሉንም ሐጢያታችንን ለእርሱ ዘርዝረን ስንነግረው በደላችንን ሁሉ ይቅር ሊለን እንደሚችል በቃሉ ተናግሩዋል፡፡ /1ዮሐ.1፤9/፡፡
    ነገር ግን ከዚህ በተቃራኒ ኃጢያት እንደሆኑ የሚታወቁ ስንት ጉዳዮች እያሉ ፡ ኃጢያት ተብለው በቃሉ ያልተጠቀሱትን ለምሳሌ በህማማቱ የሰው እጅ እንደ መጨበጥና፣ ጥራጥሬዎችን መፍጨት ወይም ማስፈጨት ....ወዘተ እንደ ሐጢያት ሆኖ ቀርቦ ብዙ ሰዎች ባለማወቅ ያንን ውድ የሆነ የንስሐ ጊዜን በትክክል ሳይጠቀሙበት ሲቀሩ ይታያል፡፡ እርሶ ግን ከእግዚአብሔር ጋር እውነተኛ ህብረት ቢያደርጉ እና በግልጽ ሀጢያትዎትን ቢናዘዙ ከበደልዎ ሁሉ ይነጻሉ፡፡
    ከኑዛዜ በኋላ ያለው ህይወታችንም የተለወጠ እና ክርስቶስን የሚያከብር እንዲሆን ህይወታችንን ለመንፈስ ቅዱስ መስጠት ይጠበቅብናል፡፡ ዘውትርም በእግዚአብሔር ፊት መጸለይ እና ቅዱስ ቃሉን / መጽሐፍ ቅዱስን/ ማንበብ አስፈላጊ ነው፡፡
    የሚከተለውን የንስሐ ጸሎት ከልብዎ ሆነው ይጸልዩ!
    ጌታ ሆይ እኔ ኃጢያተኛ ነኝ፤ከልጅነት ጀምሮ እስከዚህ ቀን ድረስ ባለማወቅና በድፍረት የሰራሁትን ኃጢያት ሁሉ ይቅር በለኝ፡፡ጌታ ኢየሱስ ሆይ ስለ እኔ ሐጢያት መከራን እንደተቀበልክ ፣ደምህን እንዳፈሰስክ ና እንደሞትክልኝ እምናለሁ፡፡ ስለ ሐጢያቴ በፈሰሰው ደምህ ከበደሌ ሁሉ አንጻኝ ፤ልጅህ አድርገኝ፡፡ ከዛሬዋ ዕለት ጀምሬ አንተን የህይወቴ ጌታና አዳኝ አድርጌ እቀበልሀለሁ፡፡በልቤም ላይ ንገስ ! ስሜንም በህይወት መዝገብ ላይ ፃፍልኝ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አሜን፡፡"
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ!
    benjabef@gmail.com

  • @abebaalemu6685
    @abebaalemu6685 Před rokem

    Yebarek zemenih yibarek pr tesfaye

  • @pastormengistunegash9400

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ተባረኩ

  • @barackhaile4
    @barackhaile4 Před 3 lety +1

    ያኔ ሥሠራ የነበራ ክንድህ ዛሬም አላረጀም በአገሬ ኢትዮጵያ 🇪🇹ላይ የተነሳው ወጀብ በአንተ ትእዛዝ ጸጥ ይበል ኢየሱስ እባክህ ሞትና መፈናቀል በዛ ከአቅማችን ባላይ ሆኗል አንተ ድረስልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @aynalemmegerisa
    @aynalemmegerisa Před 20 dny

    ተባረክ ተስፍሽ

  • @user-cm1tu3ud3i
    @user-cm1tu3ud3i Před 3 lety +15

    መጋቢ ተስፋዬ ጌታ እየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ!እኔ ግን ሲጸለይ እንክዋን ለምን ሙዚቃ ተጫዋቹ አያቆምም አብሮስ አይጸልይም ??? ይሄ እንደ ልማድ ሆኖ ቤ/ ክርስቲያን ውስጥ የገባ መጥፎ ልምድ ነው በጸሎት ሰአት ሙዚቃው ቢቆምና ተጫዋቹም አብሮ ቢጸልይ ምን ይመስላችኋል ምክሬ ነው

    • @pixelpioneery
      @pixelpioneery Před 3 lety +2

      Am agreeing with you this generation does not like praying

    • @jerytedy600
      @jerytedy600 Před 3 lety +1

      ፀጋቸው ነው በገና መደርደር

    • @yuletamrat3040
      @yuletamrat3040 Před 3 lety

      እውነት ነው የእኔ እህት ተባረኪ

    • @jesussaves2435
      @jesussaves2435 Před 2 lety

      Yessss

  • @Madeeabaramadee
    @Madeeabaramadee Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር. ይችላል

  • @akihailes7950
    @akihailes7950 Před 3 lety +1

    ዘመንህ የተባረከ ይሁን!

  • @gashudube4592
    @gashudube4592 Před rokem

    Ameen ameen

  • @abebasol0m0n20
    @abebasol0m0n20 Před 2 lety

    አሜንንንንን፡አባ

  • @meseretyirgu3211
    @meseretyirgu3211 Před 3 lety +3

    Amen Amen ! Pastor, may God bkess u !!
    What a Powerfull song!

  • @alemayehuwoldemichael585

    Pray earnestly children of God : Jesus needs us to pray for the peace and salvation of Ethiopia and Israel and the world as a whole!

  • @asterfitsumbirhan942
    @asterfitsumbirhan942 Před 3 lety +3

    May the Almighty God bless you more pastor.

  • @BezitaElu-ts4ex
    @BezitaElu-ts4ex Před rokem

    Lij hogne be smh bcha neber yemwedh
    Ahun adgem Mezmurochhn semawu Yilkunu wededku be mezmurochh Tebareku kezi belay Endtageleglew amlak rejim edme ketena gar ysth ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seblebancha
    @seblebancha Před 3 lety +3

    Elelelelel Esey Haleluya!!!!!Amen!

  • @MyGod497
    @MyGod497 Před 2 lety +1

    I pray to God pastor tesfaye I wish him make heaven at last and God give him strength

  • @matewosmisgana8578
    @matewosmisgana8578 Před 3 lety +1

    Pastor glory to God about you. God Bless You again and again

  • @zebenaytilahun5829
    @zebenaytilahun5829 Před 3 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ክብር ለጌታ ይሆን

  • @zebenaytilahun5829
    @zebenaytilahun5829 Před 3 lety +3

    ፓስተርዬ ተባረክ

  • @yirgalemghebrehannes8530
    @yirgalemghebrehannes8530 Před 3 lety +5

    God bless you brother!!!

  • @jerytedy600
    @jerytedy600 Před 3 lety +4

    I miss this place and I know the feeling of holy sprite .

  • @meheretieraday1360
    @meheretieraday1360 Před 3 lety +4

    ፓስተር ተስፋየ በጣም እወድሀለሁ መዝሙርህ ያረካኛል ከዘሚካኤል ጋር ጎንደር ነበርኩ አሁን እሥራኤል ነው የምኖረው ካወኩህ አመታት አልፈዋል የጌታ ፀጋ ይብዛልህ።
    አንተን ለማየት ከቸርችህ መጥቼ ነበር አንተ ግን ለሥራ ወጥተህ ነበር ተባረክ።

  • @angeliqueveronique1036
    @angeliqueveronique1036 Před měsícem

    Amen God is so good ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @tenayeteni2599
    @tenayeteni2599 Před 3 lety +1

    God bless you more and more pastor Tesfaye

  • @GeshaAde
    @GeshaAde Před 6 měsíci

    Tebarkeh yemitbarik sewu ahunim geta chemiro yibarkih

  • @alemuabebe3033
    @alemuabebe3033 Před rokem

    glory to God for his grace upon you
    be blessed our blessed father

  • @destatilahun6372
    @destatilahun6372 Před 3 lety +2

    የዝህ ዘመን የእምነት አባት....!! ፓስተር ያንተን ድንቅ መዝሙሮች እየሰማሁ ስላደኩ በእውነተ እድለኛ ነኝ!

  • @genetghelatu4658
    @genetghelatu4658 Před 3 lety +12

    So wonderful to see how this song has touched so many lives.

  • @AbinetBekeleHD
    @AbinetBekeleHD Před 3 lety +1

    #Highly Man Of God! Pastor Tesfaye Gabiso #Big_Respect! & #Mach_Love!
    🙏#የፃዲቅ_ሰዉ_ፀሎት! በስራዉ #እጅግ_ሀይለኛን ነገር ያደርጋል!🙏 አሜን!

  • @tsidutaye1285
    @tsidutaye1285 Před rokem

    Amen geta hoy meret lemdrachen

  • @WONDEMAGE0540
    @WONDEMAGE0540 Před 4 měsíci

    AMEEN❤❤❤

  • @getch1145
    @getch1145 Před 3 lety +5

    This is his true calling!!!

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 Před 2 lety

    የኔ አባት አባትዬ እግዚአብሄር ለበረከት ያደረገህ ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ ስላንተ እግዚአብሄር ይመስገን

  • @azeeketsela514
    @azeeketsela514 Před 3 lety +5

    Amen one of my favorite gospel song since I was little girl!!!

  • @berekettesfaye4022
    @berekettesfaye4022 Před 2 lety

    Pastor Tesfaye geta ybarkh

  • @mababa6556
    @mababa6556 Před 19 dny

    Amen.

  • @mohammadnajjar689
    @mohammadnajjar689 Před rokem

    Ameeeeen ameeeeeen swedot tebarku

  • @almaztesema4826
    @almaztesema4826 Před 3 lety +1

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ አገልግለሎት ለብዙዎች በረከት ይሁን።

  • @healthyfood7119
    @healthyfood7119 Před 3 lety +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @zekiyosshibru1601
    @zekiyosshibru1601 Před 3 lety +2

    God bless you and your family.

  • @molayilma3587
    @molayilma3587 Před rokem

    ፖስተር ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
    ጌታ ለዚህ ህዝብ የተሰጠህ ነህ
    የአለም ነገር ሳያሸንፍህ አዚህ ደርሰሃል እድሜህ አሁንም ይርዘምልን አሜን።

  • @afnanmohamed2791
    @afnanmohamed2791 Před rokem

    Yene fqr nay amlak seb buruk goyta yesus ybarka

  • @matydawet5190
    @matydawet5190 Před 2 lety

    Hulem addis yehone mezmur geta yibarek

  • @amsaleatraga3803
    @amsaleatraga3803 Před 3 lety +2

    Praise Go pastor Tes I've big respect for you May God bless you 🙏