እንደ አማኝ ምናልፍበት መንገድ ድንቅ መልዕክት በፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ |Pastor Tesfaye Gabiso||YHBC Tube

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 04. 2021
  • Hawassa YeHiwot Birhan Church Official
    Thank you For Visiting Our CZcams Channel please SUBSCRIBE TO GET MORE TEACHINGS & WORSHIP.
    Subscribe Like Share
  • Zábava

Komentáře • 159

  • @tewoflosteferi8068
    @tewoflosteferi8068 Před 4 měsíci +4

    የተሰጣቸውን መድረክ በአግባቡ ምንም ሳይለፈልፉ ለዚያውም ብዙ ስለ ወንጌል ዋጋ የከፈሉት የሚወራ ቁምነገር እያላቸው ስለ ኢየሱስ አውርተው ብቻ ሁልጊዜ ተናግረው ከሚወርዱ ጥቂቶች ውስጥ የመጀመሪያው ሰው ተስፋዬ ጋቢሶ ናቸው ሁሌ ከብደው ይኖራሉ በትውልዱ ልብ ውስጥ እረጅም እድሜ ኑርልን ሌላ ምን እላለሁ።ውድ ስጦታችን ነህ😊

  • @abebechtsegaye1833
    @abebechtsegaye1833 Před rokem +1

    ታድለህ ተባረክ

  • @bliynshdana
    @bliynshdana Před 2 dny

    ትክክለኛና እውነተኛ ኣሜን ጌታ ይባረክ

  • @SamuelkermaAlla
    @SamuelkermaAlla Před 4 dny

    ጌታ ፀጋውን ያብዛለዎት ጌታ ዕድሜዎን ሁሉ ለበረከት ያድርጎት አሜን።

  • @mbyruhama3408
    @mbyruhama3408 Před 3 lety +3

    የጌታ ባርያ ወንድሜ ፓሰተር ተሰፋዬ ጋቢሶ የጌታ ፀጋና ሠላም ይብዛልህ በቅድሚያ አንተን በዘመናት ሁሉ በመከራ ውስጥ ያቆመህ የተሸከመህ! ለሁላችን ምሳሌ በረከት አድርጎ የተጠቀመብህ አምላካችን እግዚአብሔር ስሙ ለዘለዓለም የተባረከ ይሁን! አንተ ባታውቀኝም እኔ በዝማሬህ የማውቅህ ገና ቁጥር 1 ካሴትህን ካወጣሀበት ጊዜ ጀመሮ ነው! ጌታ በዝማሬዎችህ ውስጥ አልፎ በየዘመናቱ እኔን አንፆኛል! ሕይወቴን ሰርቷል! እኔ ታናሽ ሰው ነኝ! አሁን ያለሁት በውጭ ሀገር ሲሆን በተለይ አሁን ባለንበት ጊዜ የዘመን ፍፃሜ ክስተት ክርስትናን ለመፈታተን ከምንጊዜውም በላይ ከፊት ለፊታችን የተጋረጠበት ወቅት ነውና በዙሪያችን የምናየው አብዛኛው ከርስቲያን በእግዚአብሔር ከመታመን ይልቅ በፍረሀት ከአለማውያን ቀድሞ እየተናወጠ ነውና በዓይኑ ፊት መልካም መስሎ የታየውን፣ ለጊዜው ችግር መፍትሔ ነው ተብሎ መስሎ የመጣለትን፣ ያገኘውን ሁሉ በቃሉ ና በመንፈስ ቅዱስ ምንም ሳይመረምር እንደመጣለት ከዓለም ሰዎች ቀድሞ ተጣድፎ ሲያደርግ እያየን ነውና ተዲያ ሰሞኑን ለራሴ ከፍርድ እንዲጠብቀኝ ጌታን እየለመንኩ የአንተን የድሮ ትንቢታዊ መዝሙሮች:
    1- ክርስትና ሲፈተን
    2- እንቢ አሻፈረኝ
    3- ለኛም ይገለጥ ዘንድ
    4- ልብህ ፅኑ ይሁን
    የሚሉትን መዝሙሮች ደጋግሜ አየሰማሁ እየባረክሁህ እየፀለይኩልህም ባለሁበት ወቅት የህንን ለብዙዎች አማኞች የማንቂያ ደወል የሆነ ስብከትህን በድንገት you tube ላይ አገኝቼ ተባረክሁበት! ጌታ ይባርክህ ይጠብቅህ
    ወንድሜ ሆይ በዚህ ወቅት ይገባኛል የጌታን እወነት ይዘህ ስትቆም ብዙዎችን አታገኝም ይገባኛል ይሁን እንጂ ጌታ በልብህ ውሰጥ አንድታስተላልፍ የሰጠህን ለዚህ ዘመን የሚጠቅመውን ጌታ የሚናገርህን እውነት ሁሉ ለጥቂት ቅሬታዎች ትጠቅማለህና በርትተህ አስተላልፍ! በርታ መጀመሪያ ለጌታ ሥራ ስትወጣ ከጓደኛህ ጋር በወሰንከው ውሳኔ ላይ ቁም! ጌታ ይርዳህ!!! በዚህ ጊዜ በዙሪያችን ብዙዎችን ባናገኝም ሁላችንን ጌታ ይረዳናል!!!
    " አንተ ግን እስከ ፍፃሜው ድረስ ሂድ"
    ዳንኤል 12:13
    ". እራስህን አድን"
    ዘፍጥረት 19:17
    ጌታ ይባርክህ!!! ኢየሱስ ይመጣል!!!!!

  • @Tube-mb8el
    @Tube-mb8el Před 2 lety +9

    ልብን የሚያረካ ቃል ነው፡፡ የተጠማ ሁሉ በቃሉ ይረካል የተራበ ሁሉ በቃሉ ያጠግባል፡፡ የህይወት ምጥ ውስጥ ያለው ሁሉ ወደ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይምጣ

  • @JesusMyhealer
    @JesusMyhealer Před 10 měsíci

    ወንጌል ይህ ነው!

  • @yohanneskifle9834
    @yohanneskifle9834 Před 2 lety +2

    አሜን ጋሽ ተስፋዬ ክብር ያለበት ቃልና ምክር ነው ፀጋ ይብዛልዎ

  • @tiruworktsige423
    @tiruworktsige423 Před rokem

    ዘመንህ ይባረክ

  • @chotalama8924
    @chotalama8924 Před 2 lety +2

    ፓስተር ተባርክክ

  • @user-nr3sy9yy3m
    @user-nr3sy9yy3m Před rokem

    አሜን

  • @muluyebekele9633
    @muluyebekele9633 Před 3 lety +28

    ጌታ ይባርክህ በመከራ ማለፍ የማይፈለግበት እንደ ሐጢያት በተቆጠረበት ዘመን አሰፈላጊ ንግግር ነው ምቾት የጽድቅመለኪያ በሆነበት ዘመን ቀስቀሽ ነው

    • @tadelechsumamo5803
      @tadelechsumamo5803 Před 2 lety

      Be. Zemanachin yi hen kale be ante wist ya skemeta amilake yimesgen!!!

  • @yisakidesalegn5398
    @yisakidesalegn5398 Před 2 lety +4

    አሜን አባትችን ዘመኖትን እግዚአብሔር ይባርኮት ከእናተ ብዙ እንማራለን

  • @mihirteabe
    @mihirteabe Před 3 lety +2

    ፓስተር ተስፋዬ ሩጫውን በሚገባ እየፈፀምክ ነው
    የክብር አከሊል ይሁንህ።

  • @MarFlower-iy8yh
    @MarFlower-iy8yh Před rokem

    ተበረከ

  • @haimanotmangistu1790
    @haimanotmangistu1790 Před 2 lety +1

    እናመሱግናለን

  • @hanatolina566
    @hanatolina566 Před 2 lety +2

    ቃሉን እንደቃሉ ሳይቀንሱ ሳይጨምሩ የሚነግሩን እንዳንተ ያሉትን ጌታ ያብዛልን ፓስተር ቀራው ዘመንህ ይባረክ

  • @Ngatobenti
    @Ngatobenti Před rokem

    ተባረክ የጊዜው መልክት ነውዘመንህይባረክ

  • @eleniengedasew2076
    @eleniengedasew2076 Před 7 měsíci

    ኢየሱስ🥺

  • @user-zv3cg8ds3z
    @user-zv3cg8ds3z Před 3 měsíci

    ❤❤ Amen 🙌🙌🙏

  • @eyesusgetanew6507
    @eyesusgetanew6507 Před rokem +1

    sle ante amlake abzche amesegnewalew😊

  • @abwasas2864
    @abwasas2864 Před rokem

    Amen

  • @etsegenetlayne1314
    @etsegenetlayne1314 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ አልፎበት የሚሰብክ ደስ ይላል

  • @tsehayeasfaha8959
    @tsehayeasfaha8959 Před 2 lety +1

    Getaye ybarkeh Tesfesheye des yemil melet ❤❤❤❤❤

  • @rahelhabte7920
    @rahelhabte7920 Před 3 lety +1

    Tebarekilign 🙌🙌🙌🙌👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @dejenetsegaye3929
    @dejenetsegaye3929 Před 6 měsíci

    ስለ አንተ ጌታ ይመስገን ። በአንተ ባኖረው ፀጋ ተጠቅሜአለሁና ። ጌታ ዘመንህን ይባርክ !!!!!

  • @teddyteddy1331
    @teddyteddy1331 Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ጌታ እግዚአብሔር ዘመናቸው ይባረክ ከዚህ የበለጠው ጸጋው ተባረኩ ❤🙏

  • @adugnashibru4642
    @adugnashibru4642 Před 3 lety +2

    በክርስቶስ ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ።👍🦚🦚🦚

  • @tigesttilahun7822
    @tigesttilahun7822 Před 3 lety +1

    አሜን እርሱ ብቻ ይሁንልን

  • @BojiamaJalala-uo9jy
    @BojiamaJalala-uo9jy Před 7 měsíci

    አሜን! ክብር ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን። ለመንግስቱም ይጠብቀን።

  • @asrathalabo183
    @asrathalabo183 Před 3 lety +3

    እግዝ/ር እረዥም እድሜ ይስጥዎት ወድ አበተችን!! እነንተ ተንከረትተችሁ ዘሬ ደግሞ እኛ በነፀነት እንድነመልክ በጌታ እርደታ ለዝህ መልካም በረከት ደርሰነል::

  • @melkamubuchachamirtoch9048

    ፓስተር ፈጣሪ ዘመናቸውን ይባረክ ✅

  • @haanjjaxxaworqeemedia3593

    የበረከት አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይባርክህ፣ ፀጋውንም ያብዛልህ፣ Pastor 🙏

  • @rahwayohannes2014
    @rahwayohannes2014 Před rokem

    Pastor tesfye gezyot begta Bet alle yegta Bryan Not geta yebrkh betsbhn erstehen hulu yebrk.selntm geta Jesus yebrk

  • @addistedla
    @addistedla Před 10 měsíci

    ስብከቱ ይመራል ግን እዉነትና ትክክለኛዉ መንገድ ነዉ ጌታ ይባርክህ ለንፁህ ወንጌል

  • @diborah8478
    @diborah8478 Před rokem

    Amen
    Zare beliyu liy mekera binalifim mechereshchin kibir newu

  • @fikirselam3394
    @fikirselam3394 Před 3 lety +7

    ይሄ ነው ትምህርት ፓስተር ተስፋዬ ዘመንህ ይባርክ ❤

    • @sarabiya659
      @sarabiya659 Před 3 lety

      ጌታ ዘመንክን ይባርክ❤❤❤❤❤❤

  • @megahabte7603
    @megahabte7603 Před 3 lety +2

    እግዝአብሔር በነገር ሁሉ ይባርከሀ ፀጋውንም ያብዛልህ ።

  • @redietemito2950
    @redietemito2950 Před 3 lety +5

    የጊዜው ቃል ስልሆነ ይኽንን የገለጠልህ ጌታ ለዘለዓለም ይክበር

  • @user-vi2fr7yf9c
    @user-vi2fr7yf9c Před 9 měsíci

    ጌታ ዘመንህን ሁሉ ከአፍህ በሚወጣ የፀጋ ቃል ነፍሳችንን ይረስርሳል ጌታ ይባርክህ

  • @deliverance3008
    @deliverance3008 Před 2 lety

    ወንድማችን ፓስተር ተስፍሽ አንተ እኮ ምሳሌአችን ነህ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም ነው በክርስቶስ ፍቅር የምወድህ Blessings on you

  • @zewditugesesse385
    @zewditugesesse385 Před 3 lety +2

    እግዚያብሄር የተባረከ ይሁን ። ጌታ እየሱስ ይባርክህ ባለቤትህ ልጆችህ ሁሉ በኢየሱስ ስም ይባረኩ ። እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያውያን ሰላም ያደርጋታል ። እየሱስ እየመጣ ነው ለኛም ለሀገራችንም ሰላም ለኢትዮጵያ ይሰጣል !!!!

  • @teshometes
    @teshometes Před 3 lety +2

    በመንፈስ ቅዱስ መገለጥና ህልውና የተሞላ ግሩም የእግዚአብሔር ቃል መልዕክት ነው። ፖ/ር ተስፋዬን እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክልን! የሀዋሳ የሕይወት ብርሃን የአምልኮ አዳራሽ በእጅጉ ውብ ነው። መንፈስ ቅዱስ የቅዱሳንን ሕይወት ሁሌ ያሣምረው! ተሾመ ተስፋዬ ከአዲስ አበባ

  • @brebregebremeskel8973

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ።
    ከማይጠፋው ዘር ስላደረገን ወንድሜ ተስፋዬ ብልህ መዳፈር አይሁንብኝ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ መዝሙሮችህ ያጽናኑኛል የእግዚአብሄር መንፈስ ያላቸው ናቸው ። ዘመንህ ይባረክ ።

  • @freealemayehu9425
    @freealemayehu9425 Před 3 lety +1

    አንተሰዉ በእዉነት ዘመንህ ይባረክ

  • @user-iq4ul2cs6x
    @user-iq4ul2cs6x Před 10 měsíci

    ተባረክልን የጌታ ባርያ አሜን !

  • @user-sx8vt1rq1x
    @user-sx8vt1rq1x Před 6 měsíci

    ተባረክ አባታችን። ዕድሜና ጤና ይስጥህ

  • @gigiriri4865
    @gigiriri4865 Před 2 lety

    ዬማትቀዬር ዬጌታ ሰው ጌታ ይባርክህ

  • @Zakaryis
    @Zakaryis Před 3 lety +1

    Amen amen

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Před 3 lety +3

    ጌታ እናንተን ይባርክልን አባቶቻቾ ን እናንተ የክርስቶስ ክብር ናችሁ ፀጋና መንፈሱ ይብዛላችሁ

  • @tamratgodebo3759
    @tamratgodebo3759 Před 3 lety +2

    ፓስተር ተስፋዬ እግዚአብሔር አንተን ለዘላለም ይባርክህ በአንተ ዝማሬ ብዙዎች ወደጌታ መጥተዋልና ብዙዎቻችንም ደግሞ ተባርከናልና !

  • @Zakaryis
    @Zakaryis Před 3 lety +1

    Amen amen 🙏🙏🙏

  • @tiganishtiganish8974
    @tiganishtiganish8974 Před 9 měsíci

    አሜንንን አባቴ ጌታ ይባረክ ♥️♥️

  • @hermelaelias4016
    @hermelaelias4016 Před 3 lety +1

    Betam yemwedot yemakebrot abate Tesfaye Gabisso getan tsegawn yabzalot lebzuwochachn yehywet temhertn astemrachunal egziabher slenante yibarek!

  • @jessyjerssi
    @jessyjerssi Před 2 lety

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen wesixen yemimariki new

  • @fekaduejgu7086
    @fekaduejgu7086 Před rokem

    ም ን አለ አነ ደረጀ አንተን ቢያዮ ለቅዱሳን በረከት ቢሆኑ መጋቢ ተባረክ እ/ር የመረጠቸዉን ማን ይከዘሳቸዋል

  • @negistitegafaw1491
    @negistitegafaw1491 Před 2 lety +1

    Paster themnhe hulu yebarke

  • @kukuagidew5960
    @kukuagidew5960 Před 3 lety +7

    የበረከት አምላክን እና አባት በበረከት ሁሉ ይባርክህ pr . እንደዚህ በተረጋጋ መንፈስ የእግዚአብሔር ቃል መማር ሁሉ እናፍቃለሁ !

  • @eshetgiza2880
    @eshetgiza2880 Před 3 lety +1

    ዘመንህ በድል ይለቅ የቃሉን እዉነት በግልፅ ስለተናገርህ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @user-pp3tg4ws9j
    @user-pp3tg4ws9j Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @askalemulugeta1191
    @askalemulugeta1191 Před 3 lety +2

    በሰማይ ፡ ያለው ፡ ፡ ፈቃድህ ፡ እንዲሁም ፡ ፡ በእኔ ፡ ትሁን ፡ የእኔ ፡ ወይም ፡ የሥጋ ፡ ፈቃድ ፡ አይሁን ፡ ፡
    ጌታ ፡ ይባርክህ ፡ ታላቅ ፡ ፡ ወንድሜ!!

  • @user-uu8fr2ut1e
    @user-uu8fr2ut1e Před 6 měsíci

    አሜን፡፡ ይሄ ነው ክርስትና ፡፡

  • @afeworkganebo7182
    @afeworkganebo7182 Před rokem

    የበረከትአምላክን እና አባት በበረከት ሁሉ ይባርክህ pr . እንደዚህ በተረጋጋ መንፈስ የእግዚአብሔር ቃል መማር ሁሉ እናፍቃለሁ !!!!!🙏🙏

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Před rokem

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!
    (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1980 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው _አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ህ

  • @tiruworktsige423
    @tiruworktsige423 Před rokem

    በዛሬዉ ቃል ሕወቴን አይቼበታለሁ ጌታ ባለፍንበት ሂወት እንድናሰተምር ጌታ ይርዳን!!

  • @redietemito2950
    @redietemito2950 Před 3 lety +1

    ታባርኬበታለሁ የጌታ ጸጋ ይብዛልህ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před rokem

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @user-nr3sy9yy3m
    @user-nr3sy9yy3m Před rokem

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @dudum9358
    @dudum9358 Před 3 lety +2

    Zemenih yebarek, Zemenih yelemilim agelegloteh yesfa tebarek Pastor Tesfaye🙏🙏🙏

  • @bgodu7373
    @bgodu7373 Před 2 lety +1

    This message is the time message thank you Pastor God bless you

  • @tsehaymebretu1299
    @tsehaymebretu1299 Před 2 lety

    Yanten sbket betam yaxnanagnal Tebareklgni.

  • @aklilutesfaye6117
    @aklilutesfaye6117 Před rokem

    እግ/ር ከዚህ የበለጠ ይባርኮት

  • @Tamu-go4kq
    @Tamu-go4kq Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @temesgenzewdie339
    @temesgenzewdie339 Před 3 lety +1

    The Grace of LOrd Be with you !1

  • @frehewetamen2030
    @frehewetamen2030 Před 3 lety +2

    God bless pastor I love you pastor love all God bless you all ❤️❤️💝💖💖🙏🙏👍👍👍❤️

  • @user-ym9vn7np3m
    @user-ym9vn7np3m Před rokem

    ለክርስቲና ሕይወት እንደዚህ አይነቱ መንገድ ነው ያለው፡፡

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 Před 3 lety

    ዎ አሜላኬ እግዚኣብሔር እንደዚ አይነት የመንፈስ እርጋታ ያለበት ስብከት እርጋታ ያለው ዝማሬ ፓስተር ተስፋዬ እግዚኣብሔር በሰጠህ ታላቅ ጸጋ በየእለቱ እባረክበታለው ለትውልድ ከትውልድ ወደ ትውልድ ይህንን ግዜ የሚገልጸው ዝማሬ አምልኮ ከ እግዚኣብሔር ተሰጥቶሀል ሁልግዜ ተባረክ ይጩመርልህ ይሄ ትምርት ነው የናፈቀን

  • @toubatoubaaa5439
    @toubatoubaaa5439 Před 2 lety

    Amen amen amen tebrak 🙏🙏💔💔💔💔👂👂

  • @ashenafimatthew7238
    @ashenafimatthew7238 Před 3 lety

    “ይህ ስለ ክርስቶስ ተሰጥቶአችኋልና፤ ስለ እርሱ መከራ ደግሞ ልትቀበሉ እንጂ በእርሱ ልታምኑ ብቻ አይደለም፤”
    - ፊልጵስዩስ 1፥29
    በትክክል ዋዉ ለጊዜው የሚያስፈልግ ድንቅ መልዕክት ነው ይህን የገለጠሎት መንፈስ ቅዱስ ይባረክ ።
    ፓስተር ተስፋዬ እንወዶታለን ጌታ ዘመኖን ይባረክ ።
    ቅዱሳን ብሩካን ናችሁ ተባርካችኋል በክርስቶስ ስለሆንን ህይወት ሆኖልናል ።

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Před 2 lety

    እዉነተኞ የተኖረ ክርሰትና ክርስቶስን ምሰሎ ማለት እንደናንተ ያሉ ጌታ በናንተ እንዴት ይደሰት ተባረኩ።

  • @asfawbekalo5384
    @asfawbekalo5384 Před 3 lety +1

    god bless you keep it up!!!

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen 🙏 Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke Shalom Shalom Shalom ✨✨✨ 🙏

  • @nardosaemiro1476
    @nardosaemiro1476 Před 3 lety

    Geta Yibarekh Paster Zare Endenezih Yalu Melketoch Kmederkochachen Teferewale Ante Gen dfereh Yhenn Ewnet
    Selakafelken Tebarek Ende Enante Yaluten Abatoch Yabzalen .Bebezu Mekerana Waga Mekefele Selakoyachulen Yhenn Ykirestose Wengelen Tebareku Bsamaye Talk Kiber Aleh.Tha

  • @faizaabdu1215
    @faizaabdu1215 Před 3 lety +1

    God bless you

  • @tsehaymebretu1299
    @tsehaymebretu1299 Před 2 lety

    Amen amen amen amen ameeeeeeeeen!

  • @g.jg.j6742
    @g.jg.j6742 Před 2 lety

    ጌታ ይብርክህ

  • @gashudube4592
    @gashudube4592 Před 3 lety

    Ameen.

  • @enegennegusenshomekugn4627

    ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን አባታችን ተስፋዬ ፀጋው ይብዛልህ

  • @hiruthana4865
    @hiruthana4865 Před 3 lety +5

    THANK YOU LORD FOR OUR SPIRITUAL FATHERS , WE NEED TO FOLLOW THEIR STEP , THEY ARE A GOOD SHEPERD CONCERNING ABOUT THEIR SHEEP,

  • @rahwayohannes2014
    @rahwayohannes2014 Před rokem

    Geta Hoy ymsteh minm ngre yelgnm bcha barkgn

  • @nahomtulamo9157
    @nahomtulamo9157 Před 11 měsíci

    ❤❤❤❤🎉

  • @ayelechkifle3436
    @ayelechkifle3436 Před 3 lety

    Amen tebarek

  • @birhanugodana2866
    @birhanugodana2866 Před 3 lety

    ከጌታ አንደበት..."መንገዱ ቀጭን ነው በሩም ጠባብ ነው በዚያ ለመግባት ተጋደሉ ተብለናል። "ተጋደሉ"...
    የሚወደኝ ቢኖር ራሱን ይካድ...መስቀሉንም ተሸክሞ እለት እለት ይከተል...ተብሎ ተነግሮናል" መስቀሉ መንገድ ሕመም አለው። የዘላለም ሕይወት ጉዳይ አልጋ በአልጋ አይደለም!
    አለም ጌታን አልወደደችም የራሷን የሆነውን እንጂ። "በአለም" የሚጠሉ ጌታን የሚወዱ ናቸው። ጌታን በመውደዳችን እንጠላለን... እንገፋለን...ግን የዘላለም ክብር ይጠብቀናል።
    እግዚአብሔር ፍቅር ነው። እግዚአብሔርን መውደድ ማለት ጌታ የሚወደውን መውደድ እርሱ የሚጠላውን በመጥላት ይገለጻል።
    "ከክፉ ሽሽ መልካምንም አድርግ ለዘላለም ትኖራለህ ተብሎ ተጽፏልና። መዝሙረ ዳዊት (37): 27
    እግዚአብሔር አምላክ ለዘላለም ይባርክህ ፓስተር ተስፋዬ።

  • @genenedagne8572
    @genenedagne8572 Před 3 lety +1

    Pastor God bless you.
    Good and real message.Jesus I Love You!

  • @hamrawitwolde3902
    @hamrawitwolde3902 Před 3 lety

    የአግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ!

  • @abigiyafikremariam2772
    @abigiyafikremariam2772 Před 3 lety +1

    Be mekeraw bezat mesekelachenen endanekort enetenekek

  • @mehratet2351
    @mehratet2351 Před rokem

    😘😘😘😘😘😘

  • @jesusisloveyou7617
    @jesusisloveyou7617 Před 3 lety +1

    Excellent massage Right time .God Blesses you.

  • @tesfubati3373
    @tesfubati3373 Před 3 lety +1

    Pastor Tesfaye May God bless you for the pure words of our Lord which would not changed with the desires of the generation