ጥቂት የምክር ቃል | ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ | Pastor Tesfaye Gabiso | Halwot Emmanuel United Church

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 09. 2022
  • ጥቂት የምክር ቃል | ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ
    📖 3 ዮሐንስ 1 (3 John)
    2፤ ወዳጅ ሆይ፥ ነፍስህ እንደሚከናወን፥ በነገር ሁሉ እንዲከናወንልህና ጤና እንዲኖርህ እጸልያለሁ።
    ● እንዲከናወንልን ምን እንድርግ?
    ➥ አማኝ ጌታ ቢፈቅድ እና ብንኖር ነው ማለት ያለበት፤ ይህ እግዚአብሔርን የማወቅ ምልክት ነው።
    ➥ አለማዊ የሆነ ሰው በራሱና ባለው ነገር ስለሚመካ ይህንን አይልም።
    ➥ እግዚአብሔር የሚፈቅደው ነገር እንዳለው ሁሉ የሚከለክለውም ነገር አለ።
    ➥ አማኝ ስራን ሊወድ ይገባል፤ ስንፍና የስኬት ጠር ነዉ።
    ➥ ጌታ በቃል ብቻ ሳይሆን በስራ የበረታ ነው።
    ➥ ስራን አቅደን መስራትና ታታሪ መሆን አለብን።
    ➥ እግዚአብሔር እኛ በአቅማችን ስንሰራ እርሱ ደግሞ ያሳካልናል፤ ከኛ በላይ የሆነውን ያሳካልናል።
    ➥ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ይከናወንልናል ።
    ➥ ቃሉን አጥንተን በልባችን ማስቀመጥ ልምድ ሊኖረን ይገባል።
    ➥ በማይመች ጊዜ እንኳን እንድናፈራ ያደርገናል።
    ➥ በእውነት መሄድ ዋና ነገር ነው፤ የክርስቲያን ዋና ነገር እውነተኛነት ነው።
    ➥ እውነተኛነት የታማኝነት መገለጫ ነው፤ እዉነተኛ ያልሆነ ሰው ግንኙነቱን ያሻክራል፤ እውነተኛነት ከእውነት ጋራ መተባበር ነው።
    ➥ በምድር የጀመርነው የክርስቶስን እሩጫ ከክርስቶስ ጋር ሆነን መጨረስ አለብን፤ መሞት ከጌታ ጋር ሆኖ እሩጫን ማጠናቀቅ ነው።
    ➥ አንድ ክርስቲያን ስኬታማ ነው የምንለው ከክርስቶስ ጋር ያለዉን ግንኙነት አለማቋረጥ ክርስቲያን ሆኖ ሲኖር ነው።
    ➥ የጌታን ነገር አስቀድመን መኖር ዋና ነው፤ ሩጫን በመጨረስ የአክሊል ሽልማትን መቀበል ነው ስኬት።
    _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _ _
    በኢትዮጵያ አማኑኤል ኅብረት ቤተክርስቲያን ሀልዎት አጥቢያ
    #አድራሻ፦ ወሎ ሰፈር ጎርጎሪዮስ አደባባይ ፊውቸር ታለንት ት/ት ቤት አጠገብ ☎️ +251118407763 📱+251 973 422024
  • Hudba

Komentáře • 157

  • @abebechtsegaye1833
    @abebechtsegaye1833 Před rokem +62

    እንዴት ታድለሀል ዘመንህን እንቶፈንቶ ሳታወራ ጊዜህን ሁሉ ለእግዚአብሄር እንደሠጠህ እዚህ እድሜ ላይ ደረስክ ተባረክ

  • @tinnaassefa1412
    @tinnaassefa1412 Před rokem +6

    እግዚአብሔር የረዳህ አንተ የእግዚአብሔር ሰው ተስፋዬ ጋቢሶ።እናቴ በሕይወት ባትኖርም አንተን ሳይ ሁሌም እናቴን አስታውሳታለሁ።ከክርስቶስ ስብከት ቀጥሎ የአንተን አገልግሎት ነበር የምትሰብክልን።ተስፋዬ ጋቢሶ።።ሁሌም ያኑርልን ።።።ዘመንህ ይርዘም እንደ ካሌብ ጉልበትህ ይበርታ።አሜን።

  • @antenehfekadu7440
    @antenehfekadu7440 Před rokem +22

    ፓስተር ተስፋዬ Role Model ነው!! በክርስትና መኖር እንደሱ ነው! እግ/ሔር እሱንና ቤተሰቡን አብዝቶ ይባርክ!
    ረጅም ዕድሜ እመኝለታለው!!

  • @Gannath-dm3zh
    @Gannath-dm3zh Před 2 měsíci +1

    አሜንንንንንንንንንንንንንን ታበረኩ አበታችን ፓስቴር ታስፋዬ እድሜዎት ይበሪካቹ

  • @nardosaemiro1476
    @nardosaemiro1476 Před rokem +12

    ትልቁ ሰኬት ይሄ ነዉ
    ተባረክ የእምነት ጀግና ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ
    እንደ አናንተ ያሉ የእምነት ጀግኖችን የውነትን ቃል በፍቅር የሚነግሩን የሚመከሩንን አባቶች ያብዛልን ♥️♥️♥️
    “እንግዲህ እነዚህን የሚያህሉ ምስክሮች እንደ ደመና በዙሪያችን ካሉልን፥ እኛ ደግሞ ሸክምን ሁሉ ቶሎም የሚከበንን ኃጢአት አስወግደን፥ የእምነታችንንም ራስና ፈጻሚውን ኢየሱስን ተመልክተን፥ በፊታችን ያለውን ሩጫ በትዕግሥት እንሩጥ፤ እርሱ ነውርን ንቆ በፊቱም ስላለው ደስታ በመስቀል ታግሦ በእግዚአብሔር ዙፋን ቀኝ ተቀምጦአልና።”
    - ዕብራውያን 12፥1-2

  • @LiseMarcon
    @LiseMarcon Před 11 měsíci +3

    God bless you & your beloved family

  • @tenayetafese3068
    @tenayetafese3068 Před rokem +4

    Dess sili wudi abatachn enwedihalen edime tenana tsega yibizalih !

  • @jesuschrist15111
    @jesuschrist15111 Před rokem +17

    ✞ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።✟❤
    “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።”
    - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)

  • @masaratababa2012
    @masaratababa2012 Před měsícem

    Amen Amen gata eyesus zamane yihbaraki kebri lageta laeyesus yhuni

  • @samigebre823
    @samigebre823 Před rokem +7

    እኔ እኮ ግራ ገባኝ ጌታ እየሱስ በተስፋዬ ጋቢሶ ቀናሁ እባክህ አምላኬ እውነቱን ምራኝ !!!

  • @cherinetshambel4972
    @cherinetshambel4972 Před rokem

    Egithabiher tsegawin yabithalih❤❤

  • @tewodrostedda3151
    @tewodrostedda3151 Před rokem +5

    Megabi yemir bante hiwot ekenalew geta barkohall

  • @yewobdardemissie5236
    @yewobdardemissie5236 Před rokem +16

    ፖስተር ተስፋዬ ተባረክ ከነመላው ቤተሰብህ

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 Před rokem +11

    ድንቅ የእግዚአብሔር ሰው
    አባታችን ተስፋዬ ጋብሶ❤❤❤

  • @amya.9535
    @amya.9535 Před rokem +5

    ፖስተር ተስፋዬ አንተ የለመለምክ የእርስቶስ ባሪያ!!! አሁንም ዘመንህ ይለምልም!!! What a word!!!

  • @hanaeshete5099
    @hanaeshete5099 Před rokem +7

    ፓስተርዬ የኔ ውድ መልካም የእ/ር ሰው እንኩዋን ቃል ካፍህ ወቶ ድምፅህን እንኩዋን መስማቴ ደስ ያሰኘኛል እድሜና ጤና ይስጥህ ፀጋው ይብዛልህ ልምልም በልልኝ ቤተሰብህ ትዳርህ አገልግሎትህ ዘመንህ ይባረክ

  • @Gannath-dm3zh
    @Gannath-dm3zh Před 2 měsíci

    amen amen amem tabaraku geta egizabiher abzito abizito ybarakachi bayesusm zamanoti yeta araka yhuni

  • @user-vx7bd8rs6g
    @user-vx7bd8rs6g Před 3 měsíci +1

    Geta yibarikh fathere❤️❤️❤️❤️

  • @aklilutesfaye6117
    @aklilutesfaye6117 Před 4 měsíci +1

    thank you for your service

  • @markostadesse3393
    @markostadesse3393 Před rokem +1

    ፖስተር ፃዲቁ ግሩም አሰተማሪ ነዎት።
    ስለ ጌታችን እና መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ልደት ሰው ሁሉ ማወቅ ያለበትን ቁም ነገር ነግረውናል።

  • @abrobsami
    @abrobsami Před 6 měsíci

    ተስፋዬ እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤

  • @ilubko8609
    @ilubko8609 Před rokem +8

    This is what I want to hear pure Holly Bible

  • @fikirselam3394
    @fikirselam3394 Před rokem +16

    አቤት እውነተኛ የእግዚአብሔር ቃል ይሄ ነው :: ፓስተር ተስፋዬ ጋብሶ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ :: ዘንደሮ እንደሆን ክርስትና ዝላይ እና ጭፈራ እንዲሁም ዘመናዊ ጥንቆላ ሆኗል :: ጌታ ምህረት ያውርድልን!🙏

  • @bekindandhonest501
    @bekindandhonest501 Před rokem +3

    Yene Pastor Yewengel jegna!! Ewnetegna yegeta bariya lezelalem tebarek! Endante ayinetun geta bebetu yabza. yewengel negadewochin kegeta bet yemiyatefu geta fetino yasnesa.
    God bless you abundantly
    Love you faithful servant of God!

  • @AdmiringFjord-pv6hq
    @AdmiringFjord-pv6hq Před 3 měsíci

    Gizehina zemenih leigabher bicha yesexehi yetebarek igazbier sewu tebareku

  • @tezetaaschalew6468
    @tezetaaschalew6468 Před rokem +1

    Amen great teaching. Thank you.

  • @ruthewe2679
    @ruthewe2679 Před rokem +6

    እግዚአብሔር ዘመንህን አሁንም ያለምልመው ፓ/ር ተስፋዬ ፀጋ ይብዛልህ እወድድሀለሁ አከብርሃለሁ ተባረክልኝ።

  • @yordiyegeta6606
    @yordiyegeta6606 Před rokem +5

    ፓስተር ተስፋዬ ዘመኖት ይባረክ

  • @afnanmohamed2791
    @afnanmohamed2791 Před rokem +1

    Yene fqr tebarek nay amlak seb

  • @user-qt8dd6us1q
    @user-qt8dd6us1q Před 5 měsíci

    Amennn Egziabiher yibarkot Pastor

  • @caleblyrics
    @caleblyrics Před rokem +5

    ነፍስ ውስጥ ዘልቆ ገብቶ የሚቀመጥ ድንቅ የምክር ቃል! እንዴት የሚያጸና ቃል ነው! የሚገርም የሚገርም የሚገርም! ፓስተርዬ ተባረክ! ጸጋ ካንተ ጋር ይሁን!!

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před rokem

    ፓሰር ተሳፈየ&ዘማሪ በጣም የምወድህ አገልጋይ ዘመንህ አግልግሎትህ ይባረክ🙏🙏🙏❤❤

  • @tigistworku6959
    @tigistworku6959 Před 7 měsíci

    Tebarekelene Tesfaya Gabiso.

  • @myflavor228
    @myflavor228 Před rokem +1

    God Bless you @Pastor Tesfaye Gabiso & @Halwot Emmanuel Church

  • @retasa7652
    @retasa7652 Před rokem +10

    የህይወት ምስክርነት ያለህ ፓስተር ተስፍሽ ሁሌም ምስክርህን ተግሳፅህ ከልብ ዘልቆ ይገባል ዘመንህ ሁሉ የበረከት ይሁን

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před rokem +4

    ለበረከት ሁን ዘመንህ ይባረክ

  • @hanaabera.6234
    @hanaabera.6234 Před rokem +2

    ድንቅ ምክር 😯

  • @habitebarasa
    @habitebarasa Před 9 dny

    Amen❤❤❤❤

  • @danman4632
    @danman4632 Před rokem +15

    Fatherhoodness seen abundantly in your teaching Pastor!!!! May God bless you!!!!

  • @user-ee2zn6sb5p
    @user-ee2zn6sb5p Před 2 měsíci

    ምን አይነት መረጋጋት ነው። ጌታ ሆይ😮

  • @marthagoshu8042
    @marthagoshu8042 Před rokem +5

    ፓስተርዬ አሁንም ከዚ በላይ እድሜህ ይለምልምልን እንዴት ደስ የሚል ምክር ነው ምትሰጠን

  • @dessodesu9588
    @dessodesu9588 Před rokem +1

    Ammmmeeeennnnnnn geta yibarikoti❤️❤️❤️❤️

  • @amsaleyemer9042
    @amsaleyemer9042 Před rokem +2

    You’re a role model for all the Evangelical Churches in Ethiopia. GOD Bless you and your LOVED ❤ ones too. AMEN!!

  • @hannaha8061
    @hannaha8061 Před rokem

    እውነት ነው 🙏ፓስተር ብሩክ ነህ ትባረክ 🥰🥰🥰

  • @wonder580
    @wonder580 Před rokem +5

    ፓስተር ተስፋዬ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ

  • @matusalmehamed6317
    @matusalmehamed6317 Před rokem

    Tebarek (100)

  • @eyaelteferi181
    @eyaelteferi181 Před rokem +2

    Ameeen Ameeen Ameeen Egziyabher ybarkih antenina ye anite yehonutin hulu paster

  • @shimelesdemelie9354
    @shimelesdemelie9354 Před rokem +3

    ምን እለ ዶ/ር ደረጄ ከበደ በእንዲህ አይነት መንገድ ትውልድ ቢመክር ምን ያህል : ለእርሱም የውስጥ ሰላም በበዛለት

  • @tirhastekle7190
    @tirhastekle7190 Před rokem +2

    ተባረክ አባታችን ጌታ እያለመለመህ ነው ገና ብዙ ታገለግላለህ።ሕይወትህ እራሱ ወንጌል ነው።አብዝቶ ይባርክህ

  • @genetasefa7693
    @genetasefa7693 Před 10 měsíci

    እርሶ የወንጌል አርበኛ ፓስተር አሁንም ዘመንዎ ይባረክ እንደእርሶ የጨከነልብ ጌታ ይስጠን አሜን እንወዶታለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopimeseker6360
    @ethiopimeseker6360 Před rokem +3

    Pastor
    Yegna mesali Getay Eysus kerstos barko l breaket yadregh ahunm!!

  • @behriyasultan9708
    @behriyasultan9708 Před rokem +1

    አሜንንንንንንንን ሃሌ ሉያ
    ፓስተር ተስፋዬ ብሩክ ሁኑ 😘💞

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Před rokem +2

    አባቴ ተባርክልኝ
    በጣም ነው የምውድክ
    8ቁጥር መዝሙር የመጀመሪያው ላይ ያለውን በጣም እውድዋለሁኝ
    ተመስገን ጌታሆይ ተመስገን ሀሌሉያ
    ለተበደሉት ፈርደሀል የሚለው መዝሙር በጣም እውድዋለሁኝ
    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን
    እርጅም እዴሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥክ ከእነ ቤተስቦችክ አባቴ

  • @mulageoilplc7110
    @mulageoilplc7110 Před rokem +1

    batme dase belone ensamhalne orejenale kale napkane zamane yvareke

  • @antenehadmasu4203
    @antenehadmasu4203 Před rokem +1

    Ohh ye Geta baria pa enwedihalennnnn zemineh yilemilim

  • @pauloskasahun
    @pauloskasahun Před rokem +3

    Praise the LORD, Hallelujah

  • @enanubiru8579
    @enanubiru8579 Před rokem +4

    The real man of God...thank you!!

  • @user-rz3so5sn4z
    @user-rz3so5sn4z Před 11 měsíci +1

    ኑርልን ፖስተር ዘመንህ ይባረክ

  • @sahayneshss5718
    @sahayneshss5718 Před rokem +3

    Zemenachu yibarek

  • @elizabethhadgu7186
    @elizabethhadgu7186 Před rokem +3

    ፖሰተርዬ ብሩክ ነህ ስወድህ እኮ አሁንም ጌታ እየሱስ አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ።

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 Před rokem +1

    በጣም ድንቅ ምክር ነው ተባረኩ ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ

  • @alemayehunega2132
    @alemayehunega2132 Před rokem +1

    Hi exllent man of God pastor singer Tesfaya Gabiso@#

  • @amanuel2087
    @amanuel2087 Před rokem +2

    Amen Ewenetnew Tebarekelen ምክርህ አይጥፍብን ተባረክ🙏❤

  • @lamrotdesalegn6142
    @lamrotdesalegn6142 Před rokem

    ተባረኩ

  • @tseganeshburaka3679
    @tseganeshburaka3679 Před rokem

    አቤት እውነተኛ የእግዚአብሔር ቃል ይሄ ነው :: ፓስተር ተስፋዬ ጋብሶ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ :: ዘንደሮ እንደሆን ክርስትና ዝላይ እና ጭፈራ እንዲሁም ዘመናዊ ጥንቆላ ሆኗል :: ጌታ ምህረት ያውርድልን!🙏
    12💝💝💝💝💝💝💝💝

  • @werqayehuolani8104
    @werqayehuolani8104 Před rokem +3

    አሜን ወንድሜ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @etetugerma8202
    @etetugerma8202 Před rokem +2

    Aman aman aman aman pastor geta ybarkh

  • @user-xg3or5qu4p
    @user-xg3or5qu4p Před 9 měsíci

    geta yebarkih paster

  • @betelbateno3691
    @betelbateno3691 Před rokem +3

    ጌታ አብዝቶ ይባርኮት🥰

  • @amsaluabeti9663
    @amsaluabeti9663 Před rokem +2

    Amen,keber Hulu legeta yehun agelegeloteh yebarek.

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 Před rokem +5

    God bless you and your family pastor 🙏

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 Před rokem

    ጌታ:ዘመኖዎትን:ይባርክ:ለኔ:እውነተኛ:ክርሰታያን:እረሰዎና:ፓሰተር:ታምራት:ሀይሌ:ናችሁ:በወንጌል:የማትደራደሩ:ምናለ:ባገኛችው:ጌታፈቅዶ

  • @AgapeYeshua27
    @AgapeYeshua27 Před rokem +3

    ሃሌ ሉያ ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው!

  • @metiiiwallaga3427
    @metiiiwallaga3427 Před rokem

    Tebarkuu❤❤🙏

  • @user-xp4wl1ib5x
    @user-xp4wl1ib5x Před rokem +4

    አባታችን ተባረክ የጌታ መንፈስ ቅድስ መንፈስ ባንተ ላይ ይታይል የጌታ ባራይ ተባረክ እድሜ ይጭምርልህ ኑርልን
    ባንተ ያደግን ልጅችህ የዘመኑ ክርስትና የስማይና የምድር እርቀት ይህል ሆነብኝ
    ነፍሴን በጥርሴ ይዤ እኖራለሁ ተባረክልን ።

  • @asayeberhankastro5553
    @asayeberhankastro5553 Před rokem +3

    The ultimate leader will help you to understand Jesus ❤️❤️❤️

  • @ok4757
    @ok4757 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን📖🙏📖🙏📖🙋😢😢

  • @alemayalew3404
    @alemayalew3404 Před rokem +1

    ፓስተርዬ ተባረክ በጣም ነው የምወድህ ለምልም እድሜህ ይርዘም በጤና በበረከት እንዲሁ የእግዚያቤር ቃል በማስተማር ኑር ቤተሰቦችሁ ሁሉ ይባረኩ።

  • @nathanyohannes7191
    @nathanyohannes7191 Před rokem

    ጌታ፡እየሱስ፡ዘመንህን፡ይባርከው፡ተባረክልን

  • @g.g8919
    @g.g8919 Před rokem

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @HabitamuTamiye-gt8hu
    @HabitamuTamiye-gt8hu Před 4 měsíci

    Fexar tsega yabzalh

  • @BeziBe
    @BeziBe Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
    ሲፈቀድልንም ሳይፍቀድልንም 2ቱም ለኛ መልካም ነው ያልከው ኦ በጣም ደስ ብሎኛል ተባርኬበታልሁ ።

  • @genet1009
    @genet1009 Před rokem +1

    Amen ከፅዮን አንጉደል ጊታይ አደራ።

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 Před rokem +4

    God bless you more!

  • @selamsamuel1hl15h
    @selamsamuel1hl15h Před rokem +1

    ውይ መጋቢ ተስፋዬ እንቁ ነዎት ድምፆትን ስሰማ ደስስስስስ ነው ያለኝ

  • @azebsolomon6153
    @azebsolomon6153 Před rokem +2

    ድንቅ የምክር ቃል! ተባረክ ፓስተር!

  • @sainasaina2388
    @sainasaina2388 Před rokem +1

    Ameeeeeeen Ameeeeeeen Egziabher yebarkot pastor ❣️😍❣️😘💌❣️

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Před rokem

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!
    (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1980 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ።
    *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው _አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ty

  • @meseretbogalekere9262
    @meseretbogalekere9262 Před rokem +3

    Amen Thank you so much God bless you pastor

  • @AbinetBekeleHD
    @AbinetBekeleHD Před rokem +3

    🙏What Fever Legend Man Of God Pastor Tesfaye Gabiso Ur Fully Anointed Big Respect! God bless U More!🙏

  • @habtid
    @habtid Před rokem +4

    The message seems simple, but so powerful, a piece of advice. God bless you, our beloved brother and Pastor.

  • @user-ly4mv1vc3w
    @user-ly4mv1vc3w Před rokem +1

    እግዚአብሄር ይባርክ! ተምሬበታለሁ

  • @berhane37
    @berhane37 Před rokem +2

    May God keep blessing you abundantly pastor Tesfaya G

  • @adoniramg1501
    @adoniramg1501 Před rokem +3

    Wow, God bless you.

  • @t.b.t8073
    @t.b.t8073 Před rokem +1

    Pastor Tesfaye God bless you profusely and I wish God gives you longer life

  • @tigistamena7327
    @tigistamena7327 Před rokem +2

    Such Geniune man of God!!!

  • @hirutbeyene3723
    @hirutbeyene3723 Před rokem +1

    Geta eyesuse yebarkot🙏🙏

  • @user-iy8bz8pz3i
    @user-iy8bz8pz3i Před rokem +2

    Amen amen amen amen amen amen

  • @abdulfetahmohammed922
    @abdulfetahmohammed922 Před rokem +2

    ጌታ ይባርክህ ፓስተርዬ!

  • @rachelneg5576
    @rachelneg5576 Před rokem +3

    Amen amen..man of god almighty 🙋‍♀️