ምህረቱ አያልቅምና Pastor Tesfaye Gabiso

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 04. 2020
  • Thank you For Visiting Our CZcams Channel please SUBSCRIBE TO GET MORE TEACHINGS & WORSHIP.
  • Zábava

Komentáře • 117

  • @yaredwude6571
    @yaredwude6571 Před 2 lety +22

    እኔ ኦርቶዶክሰ ነኝ ።ነገርግን የፓስተር ተሰፉዬ መዝሙር የልጅነት ጊዜዬን የፈጣሪዬን ፍቅር እጅግ በልቤ አስርፆቷል። አመሰግነዋለሁ ዘመነህ ይባረክ !

  • @mebratasghedom6719
    @mebratasghedom6719 Před 3 lety +16

    Mhretu Ayslkmna, is my childhood song. I remember I was 6 or 7 at catholic church they use to sing it. Now I grow to love worship song. I am Cristian I only worship Jesus. I just want to say Thank you Pastor Tesfaye Gabiso. All I want to do is worship my Lord Jesus for the rest of my life.

  • @mafimafi7930
    @mafimafi7930 Před 4 lety +42

    ዕድሜ ዘመኑን ሁሉ በታማኝነት ጌታውን ያገለገለ ቅን እና ትሁት ሰው ስለ እርሶ ጌታን አመሰግናለሁ ምሳሌ ኖትና

  • @kassahunassefa3925
    @kassahunassefa3925 Před rokem +2

    Geta. Ybarikhi. Bersu. Tibeqa. Izhi dersenal. Simu. Ybarek

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 Před 3 lety +17

    ያልዳኑትም ፣ሙስሊሞቹ ሳይቀሩ ኦርቶዶክሳወያን ፣ወንጌላውያን ፣ትልቅ ትንሹ የሚመሰክሩሎት ፣ፓሰተር ተስፋዬ ጋቢሶ ልብ የሚሰረሰር የ እግዚኣብሔር ሰላም የተሞላበት ዝማሬ ኡፍፍፍ

  • @semariaasnahom1675
    @semariaasnahom1675 Před 3 lety +9

    ክርስትናን የኖረ ንፁህ ፣ትሁት፣ጠንካራ ...ግሩም የጌታ ሰዉ።ቀሪ ዘመንህ ይባረክ።

  • @tsigebedore9483
    @tsigebedore9483 Před 3 lety +9

    ከልጅነት ጀምሮ የጌታን ቃል በዝማሬ እያስተማረ የጌታን ፍቅር በልባችን የተከለ ፤ለብዙዎች ወደጌታ መምጣት ምክንያት የሆነ የጌታ ባርያ ፤ተባረክ ቀሪ ዘመንህ በብዙ እጥፍ የምታፈራበት ይሁንልህ፤

  • @dawitdafa6486
    @dawitdafa6486 Před 2 lety +3

    ረጅም እድሜና ጤንነትን እመኝልሃለሁ የእግዚአብሔር ስው

  • @tesfayebegeta4255
    @tesfayebegeta4255 Před 3 lety +6

    ሁሉም ሰው በአንድ ድምጽ የሚመሰክርለት ታላቅ የእግዚአብሔር ሰው

  • @Mom2023new
    @Mom2023new Před 3 lety +3

    ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!!
    (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! እግዚአብሔር ከፀባዖት ሆኖ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ በወንጌሉ ቃልና በድምጹ እየመከረኝ፣ እያጽናናኝ፣ እያረጋጋኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ እኛ ለቃሉ ካለመታዘዛችን የተነሳ፣ለዓመታት በቀንና በሌሊት እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ?...(ሚል.1:6-8,).....ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው?....(ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9, ኢሳ 59: 1-2,) ያለውን ቃል በተደጋጋሚ ይናገረኛል። ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብሏል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻለም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿም ጉበኞች ናቸው!!!! አለኝ ጌታ። እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ዝቅ ያለውን ከፍ፣ ከፍ ያለውን ዝቅ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ፣ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!!አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!በሌላም ቀን መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ደግሞም እስራኤልን በቃኘሁ ጊዜ፣ ቁጣዬ በምድር ሁሉ ላይ ይቀጥላል አለኝ ። ጆሮ ያለው ይስማ!!!!!! ጌታም፣ ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል?? አለኝ። በሌላም ቀን፣ እግዚአብሔር ይጣራል!!ብለሽ ተናገሪ አለኝ ፣ ወገኖቼ፣ ጌታ አዳምን ለምን ተጣራ....? ወዴት ሄዶበት ነበር....? ዛሬም !! አግዚአብሔር !! ህዝቡን !! እየተጣራ ነው!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! ጌታ መሐሪ ስለሆነም እርሱን ባሳዘንበት ዘመን ሁሉ መፍትሔውን እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!!እርሱን ብቻ ስሙት!!ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! አለኝ። እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ በሉ...!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ....!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! ነገር ግን የሚፀልዩ ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልቷተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! አለኝ። ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!!(ኢዩኤል 2: 12-13,) ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! በሌላም ቀን በድጋሚ፣ በራዕይ 22:12, ላይ ያለውን ቃል ተናገረኝ፣ በሌላም ቀን ህዝቤ ግን በንስሐ ቢመለስ ፣እኔ ምህረትን አደርጋለሁ፣ አለኝ።(2ኛ ዜና 7:14,) ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው!! የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩም ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ የመከሩን ጌታ ለምኑ አለኝ ፣ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! +ወገኔ፣ ሐሰተኛ ነብያትና መምህራን በበዙበት በዚህ ዘመን፣ መንፈስ ቅዱስ እንዲረዳን፣ ቃሉን እያጠናን፣ ዘወትር በእግሮቹ ስር በመገኘት ልንፀልይ ይገባናል። ይህ መልእክት እውነተኛ ለመሆኑ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ለእኔ ምስክሬ ስለሆነ፣ ጌታን ሁልጊዜ አመሰግነዋለሁ። ከብዙ አመት በፊት ጀምሬ እስከ ዛሬ ድረስ ድምጹን በጥንቃቄ በመስመትና በመጻፍ ፣ የምችለውንም ያህል ለክርስቲያኖች በጽሑፍ በማደል ላይ እገኛለሁ፣ መልእክተኛ መሆን፣ ባለአደራነት ነውና!! ጌታ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ወገኔ፣ ጌታ ይህንን መልእክት ወደ ቤ/ክርስቲያን ለምን ላከ.....? ለምንስ እንዲህ ይናገረናል? ብለን በመሰብ፣ በንስሐ እንመለስ፣ ጌታ አይቶናል!! በተቻላችሁ መጠን ለሌሎችም እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ተባረኩ።hh

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 2 lety +1

    Egzaibher Yemasegen Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏 ❤ ♥ 💖 🙏 🙌 👏

  • @teddyteddy1331
    @teddyteddy1331 Před 6 měsíci +1

    ❤❤❤አሜን አሜን ጌታ እየሱስ ዘመናችሁ ይባረክ ተባረኩ 🙏

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 2 lety +1

    Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏 ❤ Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke

  • @wodealamu5739
    @wodealamu5739 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @abebeteklu9386
    @abebeteklu9386 Před 3 lety +3

    ደሞ እርጋታው am orthodox religion follower but i like tesfaye starting from my childhood

  • @azebtesfagiorgis6364
    @azebtesfagiorgis6364 Před 2 lety

    Amen Amen 🙏

  • @asratchannel
    @asratchannel Před 2 lety +1

    Pastor Gashe Tesfaye Geta zemenin yibarkik

  • @yaredabera4305
    @yaredabera4305 Před 2 lety

    Hulun yefetere amlake kehulachen gar yihun

  • @kidy2988
    @kidy2988 Před 2 lety

    pastor tesfaye geta eyesus zemnihin yibark

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 Před 3 lety +3

    ስለ ፓስተር ተስፋዬ እግዚኣብሔር ይመስገን ክብሩን ጌታ ይውሰድ ፓስተርዬ እንደ ታላቁ የ እግዚኣብሔር ቃል ለዘላለም የሚያሻግር የዝማሬ ጸጋ በውስጦት አለ ጌታ ይባረክ

  • @alwaysethiopia9
    @alwaysethiopia9 Před 2 lety +2

    ፓስተር ተስፋዬ የጥንት የጠዋቱ ዘማሪ ሁሌም አዲስ ስለሚሆነዉ መዝሙርህ ጌታ ይባረክ

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 2 lety +2

    Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏 ❤

  • @yetemarechitafa3216
    @yetemarechitafa3216 Před 3 lety +2

    ፓስተር ዘማሪ ተስፋዬ አንተና እንዳንተ ያሉ የእግዚአብሔር አገልጋዮች እንደኔ ደካማ ለሆኑ ብርታትን ተስፋን አቅምን ትሰጣላችሁ ተባረኩ . እናንተ የዘመን ቅሬታዎች ናችሁ ተባረክልኝ

  • @jesusislord5457
    @jesusislord5457 Před 4 lety +8

    ክብርና ምስጋና ለዘላለም በዙፋኑ ላይ አልፋና ኦሜጋ ለሆነው ለንጉሱ ይሁን!አሜን

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 3 lety +2

    Amen Amen Amen 🙏

  • @wendudebebe4884
    @wendudebebe4884 Před rokem

    heavenly wings time crossed hymns

  • @abebemarkonnunu5969
    @abebemarkonnunu5969 Před rokem

    ቅን እና ትሁት እግዚአብሔርን የሚፈራ አባቴ አንተን ስሰማ ብውል አልጠግብም ዘመን ይለምልም።

  • @user-yf6zk6je6r
    @user-yf6zk6je6r Před 3 lety +2

    ያንተ መዝሙር ማለትኮ ዘመን የማይሽረው ነው ልክ እንደ መፅሀፍ ቅዱስ። ጌታ ይባርክህ።

  • @eyobedpetros9048
    @eyobedpetros9048 Před 4 lety +8

    God bless you Baba Tesfaye. I love you from my heart . Your songs are incredible.♥️♥️♥️

  • @asechuasefa4842
    @asechuasefa4842 Před 4 lety +4

    ዘመን የማይሽረው መዝሙርህ ተባርከበታለሁ ጌታ አብዝቶ የባርክህ

  • @mastewallegese8233
    @mastewallegese8233 Před 2 lety +1

    god bless you

  • @tsegamezmur439
    @tsegamezmur439 Před 3 lety +2

    ☦️📖❤️🔥🤲🤲አሜሜን🙇‍♀️🙏🙏
    ቸር ነንና ምሕረትህም ለዘላለም ነው የኔ ጌታ ክብር ምስጋና ይሁንለት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ተባረኮ🙏

  • @jesusislord5457
    @jesusislord5457 Před 4 lety +3

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ እግዚአብሔር ን በመፍራት የምትኖር እንቁ ታማኝ የጌታ ባርያ መዝሙሮችህን በሰማው ጊዜ እምባዬ በገዛ ፈቃዱ ይወርዳል ።

  • @ZeedtuMamo-wo1rn
    @ZeedtuMamo-wo1rn Před 8 měsíci

    amen Amen Amwn❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kebebeerbeto6093
    @kebebeerbeto6093 Před 2 lety +2

    God bless you!!!!!!! It is an excellent work, with creative & excellent presentation.

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 3 lety

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke Shalom Shalom Shalom ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙

  • @abwasas2864
    @abwasas2864 Před rokem

    Amen

  • @mustefajemal3980
    @mustefajemal3980 Před 3 lety +2

    ጌታ ስለ ሰጠሀን መልካም ስጦታ አመሰግናለሁ

  • @shagitudeseta6232
    @shagitudeseta6232 Před 4 lety +2

    AMEN amen amen
    👏👏👏👏👏👏👏👏
    tabaraki

  • @user-yf6zk6je6r
    @user-yf6zk6je6r Před 3 lety +1

    የዘመናችን ጳውሎስ። ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ።

  • @eskindergodebo188
    @eskindergodebo188 Před 3 lety +2

    GOD Bless you pastor,I Love you

  • @astereyob3259
    @astereyob3259 Před 3 lety +1

    ጌታ ዘመንህ ይባርክ pastor Tesfaye

  • @hamerealemu1283
    @hamerealemu1283 Před 2 lety

    tebarek

  • @dagemeyasu9920
    @dagemeyasu9920 Před 3 lety +1

    ስለአባቴ ተስፋዬ እግዛብሔርን አመሰግናለሁ

  • @zemaleeyesus3948
    @zemaleeyesus3948 Před 3 lety

    Amneeeeeeeeeen amneeeeeeeeeen amneeeeeeeeeen amneeeeeeeeeen amneeeeeeeeeen amneeeeeeeeeen amneeeeeeeeeen amneeeeeeeeeen amneeeeeeeeeen amneeeeeeeeeen amneeeeeeeeeen amneeeeeeeeeen

  • @solomongebeyehu7305
    @solomongebeyehu7305 Před 4 lety +1

    Geta yebarkeh Pastor anten lemesker yakoye geta yebark..rejem edme ke tena gar egzhabr yestot

  • @godislove6010
    @godislove6010 Před 3 lety

    አሜን አሜን 🙏🙏🙏
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷 📯📯📯📯📯

  • @lemelemyakob8546
    @lemelemyakob8546 Před rokem

    ሀገሬ እገባለሁ እምነቴ ሳይፈታ አሜንንንንን

  • @tesfayebegeta4255
    @tesfayebegeta4255 Před 3 lety +1

    I love listening to his songs and in love pastor tesfaye

  • @adodejv8707
    @adodejv8707 Před 3 lety

    talakina hayali yehone amilaki kezi abizto yibarkewu! Ene bebekule beirso mezmur btm tebarikyalewugn!!

  • @natangurmechaofficialtube2283

    God bless you

  • @beakalmutaher869
    @beakalmutaher869 Před 3 lety +2

    I love God and also man of God ,you are the man of God bless You.

    • @ConfusedFjord-hr6fy
      @ConfusedFjord-hr6fy Před měsícem

      ሁለም የምባረክበት መዝሙር ነው ረጅም እድሜ ለአባታችን ተስፍሽ።

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Před 3 lety

    Amen Amen Amen 🙏 Tabareke

  • @tsegadagne5965
    @tsegadagne5965 Před 3 lety

    God belese you in the mighty name of Jesus you are modele for christyan's

  • @mergomulugeta1556
    @mergomulugeta1556 Před 2 lety +1

    Wow,God bless you more pastor!praise lord for this angelic voice...i'm really touched with this song,it reminds me the mercifulness of God in my life

  • @henok2933
    @henok2933 Před 3 lety +2

    አንጋፋውን ተስፋዬ ጋቢሶን የአንድ ኪቦርድ ከተፋ በፍጹም አይመጥንም ።።።።።

  • @yanorezewdiez.4865
    @yanorezewdiez.4865 Před 3 lety +1

    The Lord is our shepherd.

  • @nesibuasfaw2834
    @nesibuasfaw2834 Před 3 lety +1

    You are a blessing to me and Muluye my wife

  • @healthylifefirst2036
    @healthylifefirst2036 Před 2 lety +1

    God bless you the man of God!

  • @genetyosef7626
    @genetyosef7626 Před 2 lety

    Amen Amen

  • @AbBekele-nx6in
    @AbBekele-nx6in Před měsícem

    Abatachin tabaraku

  • @ruthsweetgebru238
    @ruthsweetgebru238 Před 3 lety +2

    God bless u and u r families

  • @solomongebeyehu7305
    @solomongebeyehu7305 Před 4 lety +1

    Amen meretu ayalkem

  • @zenaheyle1124
    @zenaheyle1124 Před 3 lety +1

    Amen Amen God Bless You

  • @tsigeabraham613
    @tsigeabraham613 Před 3 lety +2

    God bless!

  • @yabiyteddssa3742
    @yabiyteddssa3742 Před 4 lety +1

    Amen God bless you baba👌

  • @gabayyoomararaa3236
    @gabayyoomararaa3236 Před 2 lety

    Sinjaalladha mama

  • @hanatilahun7669
    @hanatilahun7669 Před 4 lety +1

    Amen Hallelujah 🙏🙏🙏

  • @bare8675
    @bare8675 Před 4 lety +2

    Our blessing❤

  • @zayidberhane4164
    @zayidberhane4164 Před 4 lety +1

    Amen God bless

  • @ameneyassu5396
    @ameneyassu5396 Před 3 lety

    Very humble real man of God blessings

  • @negistitegafaw1491
    @negistitegafaw1491 Před 2 lety

    Geta Abtheto yebarkeot

  • @almigermay1552
    @almigermay1552 Před 4 lety

    Amennn ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @healthylifefirst2036
    @healthylifefirst2036 Před 2 lety

    What persisting melodious sound?🌹🌹🌹

  • @rahelhabte7920
    @rahelhabte7920 Před 2 lety

    Blessed a great person ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @hanaarga4272
    @hanaarga4272 Před 3 lety

    አሜን

  • @teshalegetachew3227
    @teshalegetachew3227 Před 3 lety

    I hope long live father

  • @yoditweldemichael7306
    @yoditweldemichael7306 Před 2 lety

    God bless you my our brother

  • @tsigetsige122
    @tsigetsige122 Před 3 lety

    tebarek paster

  • @user-yo6gn5nv2l
    @user-yo6gn5nv2l Před 3 lety

    😍😍😍😍😍😍blesss uuuu pastorye

  • @nathantamene8285
    @nathantamene8285 Před 3 lety +1

    Amen ❤

  • @misrakroyer234
    @misrakroyer234 Před 2 lety

    Egizabher melkam new !!!

  • @samrydory2832
    @samrydory2832 Před 3 lety

    amennnnnnnnnnnnnThank You jues

  • @zemaleeyesus3948
    @zemaleeyesus3948 Před 3 lety

    Tebareku

  • @dagemeyasu9920
    @dagemeyasu9920 Před 3 lety

    Egzabeher ybarkhe

  • @werotagezaw3378
    @werotagezaw3378 Před 2 lety

    ይህ ዘመን ለዛሬው ብርታቴነው

  • @tarekegnhadero4258
    @tarekegnhadero4258 Před 4 lety

    Yetewodedik Pastor

  • @ruthsweetgebru238
    @ruthsweetgebru238 Před 3 lety

    Abate yehene mazemure sewadaw

  • @almigermay1552
    @almigermay1552 Před 4 lety

    🌹🌹🌹

  • @adodejv8707
    @adodejv8707 Před 3 lety

    yalehubetn egr yawukali gn irasen mekotater alichalkum btm wuste tenekitoal!!

  • @ruthsweetgebru238
    @ruthsweetgebru238 Před 3 lety

    Halalaluya

    • @lmm9705
      @lmm9705 Před 3 lety

      እግዚአብሔር፡አምላክ፡ዘመንህን፡ይባርክ፡ትልቅ፡የእግዚያብሄር፡ስው፡ተባረክልን።

  • @addis1395
    @addis1395 Před 3 lety +1

    ሀገሬ እገባለሁ እምነት ሳይፈታ ! በእርሱ በጌታዬ ሀይል

  • @kaleabteferi5417
    @kaleabteferi5417 Před 3 lety

    I love you tesfaye gabiso may God bless you more

  • @bekeletewodros7326
    @bekeletewodros7326 Před 2 lety

    እኔ ዓለማዊ ነኝ የአንተ የመዘመረ በረከት ግን ለሕይወቴ ይህ ነው በዬ ልገልፀው የማልችለው ከሠማይ በረከትና ህይወቴን ከክፋት ጋር እንዳልተበ

    • @bekeletewodros7326
      @bekeletewodros7326 Před 2 lety

      ሀሳቤን ሰለጨርሰወ ላኩት ባጠቃላይ ግን መልካምና እግዚአብሔር የሚጠቀምብሀ መልካም ሰው ነህ እባክህ በጌታህ በለሀ ባገኝህ ደስ ይለኛል እግዚአብሔር አለማ አለው

  • @zemaleeyesus3948
    @zemaleeyesus3948 Před 2 lety

    Amneeeeeen Amneeeeeen Amneeeeeen Amneeeeeen Amneeeeeen Amneeeeeen Amneeeeeen Amneeeeeen Amneeeeeen Amneeeeeen Amneeeeeen Amneeeeeen Amneeeeeen Amneeeeeen Amneeeeeen 3❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👂👂🤲🤲🤲🤲

  • @hiwotmulugeta9372
    @hiwotmulugeta9372 Před 3 lety

    😭😭😭😭😘😘😘

  • @zemaleeyesus3948
    @zemaleeyesus3948 Před 2 lety

    Amneeeeeen Amneeeeeen Amneeeeeen Amneeeeeen Amneeeeeen Amneeeeeen Amneeeeeen Amneeeeeen Amneeeeeen 1111111111111111❤❤❤❤❤❤❤👍👂👂🤲🤲🤲

  • @yemegnushalyigezu2254
    @yemegnushalyigezu2254 Před 3 lety

    አገኘሁ መዝሙር

  • @MrBB117
    @MrBB117 Před 4 lety +1

    What is the name of this song?

    • @hiwimimikidane1789
      @hiwimimikidane1789 Před 4 lety +2

      The first one ‘Balefkubet menged’ then he also sang ‘mihretu ayalkimna’ at the end.

  • @fasikaenyew2581
    @fasikaenyew2581 Před 3 lety

    Brki yesterday lige