ኢየሱስ ገናና || EYESUS GENANA BY NOVL CHORIS NEW AMHARIC SONG REMIXE

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • #new_ethiopian_afaan_oromo_music #faarfannaa_afaan_oromoo_haaraa_2022 #የቀጥታ_አምልኮ_አፋን_oromoo #ፕሮቴስታንት_የአምልኮ_መዝሙር_2021 #የአማርኛ አምልኮ #የአምልኮ መዝሙር #የአማርኛ መዝሙር #የኢትዮጵያ መዝሙር #አምልኮ #ወንጌል #AMHARICWORSHIP #መዝሙር #አምለኮ
    #protestantsong #mezmur #tiktok #cjtv #ethiopian #protestant #berekettesfaye #shorts #bereket #Bereketlemma This Week #protestantmezmure #2022 #thisweek @Novel studio protestantsong #songs #facebook #tiktok #mezmur #bereket #cjtv #presencetv #instagram #protestantmezmur #ethiopianmusic #newamharicsong2021 #newamharicmezmur #eritreanmezmur
    ew ethiopian protestant mezmur 2024worship
    new ethiopian protestant mezmur
    new ethiopian protestant mezmur 2024this week

Komentáře • 786

  • @nadewmajor6593
    @nadewmajor6593 Před 3 měsíci +205

    የወለደቻችሁ ማህፀን ትባረክ፤ ብሩክ ሁኑ፡ አይሰማ ሰምቶ አለም ደነገጠ፤ ኢየሱስ ገናና፤ አሜን፡አሜን፡ አሜን፡፡

  • @user-wr1hs1mu9c
    @user-wr1hs1mu9c Před 3 měsíci +16

    እድለኞች ነን እንደዚህ ዘመን ስርዓት ያላቸው ልጆች ማየታችን ጌታ ሸሽጎ ያሳድጋቹ ተባረኩ

  • @BrihanuShano
    @BrihanuShano Před 3 měsíci +12

    ጌታ ሆይ ተመስገን ደብቀህ ስለምታሳድጋቸው ልጆች ፡፡

  • @Mm6dan
    @Mm6dan Před 3 měsíci +24

    እኔን ብቻ ነው ይህን መዝሙር ደጋግሜ ስሰማ ከእራስ እስከ እግሬ ድረስ ምነዝረኝ OMG

  • @girume99
    @girume99 Před 3 měsíci +10

    ኢየሱስ ገናና 💯❤
    ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን 🙏

  • @teshomewolde-bf8ff
    @teshomewolde-bf8ff Před 3 měsíci +9

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሙዚቀኛው እግዚአብሔር ያለምልም

  • @Israelbelegn
    @Israelbelegn Před 3 měsíci +5

    ተባረኩ ... ፀጋውን ያብዛላችሁ
    ከዚ በላይ እየሱስን ከፍ እንድታረጉት እሱ አቅሙን ይስጣችሁ

  • @abemelekbesha3713
    @abemelekbesha3713 Před 3 měsíci +9

    ገናና ኢየሱስ ገናና 🎉🎉 ዘመናችሁ ይባረክ ደስስስስስስ የሚል ዝማሬ ነው ❤❤

  • @abdissamengesha876
    @abdissamengesha876 Před 3 měsíci +9

    ይህን መልካም ሥራ ካላበረታታንማ ደግ አይደለም።
    ግርግር የለበት፣ የመሳሪያ ጋጋታ የለበት፣ የተበጫጨቀ አለባበስ አልታየበት፣ እጅግ decent የሆነ ነገር ነው ያየሁት። ደግሞ የመልዕክቱ ጉልበት፣ የዜማው ውበት ነብሴን ነው ሰርስሮ የገባው። እግዚአብሔር ይባርካችሁ፣ በጌታ ቤት እንደዘመራችሁ ፣ ክብሩን እየገለጣችሁ ዘመናችሁ ይለቅ። በሌላ ዝማሬ ኑልን🙏🏽

  • @user-et4cg1op4j
    @user-et4cg1op4j Před 3 měsíci +6

    ተባረኩ❤❤❤❤

  • @Israelbelegn
    @Israelbelegn Před 3 měsíci +8

    በምድራችን ላይ እየሆነ ስላለው መንፈሳዊ መነቃቃት እና እሳት ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ

  • @tesfayesisay6720
    @tesfayesisay6720 Před 3 měsíci +6

    Simple ,beautiful & powerful resurrection message . Thank you Novel Studio & all sisters singers . GeNANA New!!!!

  • @BelatBelat-ou4ej
    @BelatBelat-ou4ej Před 3 měsíci +5

    ሃሌሉያያያያያያያያያያ
    ሃሌሉያያያያያያያያያያ
    እልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልል
    አሜንንንንንንንንንን
    አሜንንንንንንንን
    አሜንንንንንን
    ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ❤❤❤❤

  • @dagimworku896
    @dagimworku896 Před 3 měsíci +5

    ደስ የሚል የአምልኮ መዝሙር ነው።
    ለብዙዎቻችን ምሳሌ የሚሆን ነው። ክርስቶስን ማእከል ያደረገ ነው።
    አሁንም በሚበልጠው ክብር ተገለጡ በኢየሱስ ስም!

  • @meseretbekele9093
    @meseretbekele9093 Před 3 měsíci +6

    ኡፍፍፍፍ እ/ር ብርክርክ ያድርጋችሁ ስርአት ያለው አዘማመር

  • @mulatuabera9769
    @mulatuabera9769 Před 3 měsíci +5

    Be Blessed beloved in Christ our Sister's.

  • @yeneneshfiseha9739
    @yeneneshfiseha9739 Před 3 měsíci +6

    አሜን ኢየሱስ ገናና ነው ተባረኩ

  • @user-vo1zn8kf9w
    @user-vo1zn8kf9w Před 3 měsíci +6

    አሜን ኢየሱስ ገናና !!!!!!!!!

  • @jaeltrans2011
    @jaeltrans2011 Před 3 měsíci +7

    ውስጤ እጅግ ተነካ!! የጌታዬን ታሪክ ከመወለዱ ጀምሮ እስከ መምጫው የሚተርክ : ላልዳኑት የወንጌል ምስክርነት ለደከሙት መፅናናትን የሚናገር ድንቅ መዝሙር ነው!!❤️❤️❤️ እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!!

  • @mrzmrz5650
    @mrzmrz5650 Před 3 měsíci +11

    ለክብሩ የተጠራ ጀግና ትዉልድ !!!ገና ገና የጠላትን መንደር እየጠረመሠ ይዘልቃል ።።ሀሌ ሉያ !የክብሩን ወንጌል ከፊቱ እያስቀደመ።። ግሳንግሱን እያቃጠለ።።።አሜን!!!

  • @AynuShobe
    @AynuShobe Před 3 měsíci +5

    አይሰማ ሰምቶ አለም ደነገጠ አሜን

  • @tigisitabebeTigi
    @tigisitabebeTigi Před měsícem +4

    እናንተ ብላቴናዎች ተባረኩ ዘመናችሁ ህይወታችሁ ወጣትነታች በክርስቶስ ኢየሱስ ከክፉ ተጠብቆ እስከ ህይወታችሁ ፍፃሜ የእውነት አገልግሎት እያገለገላችሁ መፅናት ይሁንላችሁ እውነትም ተረካቢ ትውልዶች ተባረኩ

  • @azebasmamaw5665
    @azebasmamaw5665 Před 3 měsíci +6

    ድንቅ ዘማሪዎች!! እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይጠብቃችሁ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራላችሁ ስኬትን ይስጣችሁ::

  • @user-dj2nv3tr8g
    @user-dj2nv3tr8g Před 3 měsíci +5

    በቃ!!!!!!እንደዚህ ነው ፋሽን ሾው የሌለበት ለጌታ ምስጋናና ክብር ይሁንለት ተባረኩልኝ

  • @bezasamazingtube3430
    @bezasamazingtube3430 Před 3 měsíci +8

    እልልልልልልልልል ሀሌሉያ አሚን 🙏🙏🙏🙏

  • @addis1395
    @addis1395 Před 3 měsíci +6

    እግዚአብሔር በዚህ ሕይወት ውስከመጨረሻ ይጠብቃችሁ

  • @kibruzenebe6864
    @kibruzenebe6864 Před 2 měsíci +5

    መንፈሳዊ ጨዋነት እና የቅድስና ረሃብ የተጠማውን የቤተክርስቲያን ጸሎት ሰማልን! እግዚአብሔር ይመስገን !!! ወደድኳችሁ❤

  • @sisayaregaw730
    @sisayaregaw730 Před 3 měsíci +5

    ምንም የምላችሁ ነገር ስላጣሁ ጌታ በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርላችሁ ይህን ሲየዳምጥ አባታችን ፓ/ር ታሜ ሀሴት ያደርጋል ብዬ እገምተለሁ

  • @mountcarmel7116
    @mountcarmel7116 Před 3 měsíci +7

    I loved all the setup, including the smooth rhythm of the musical instruments and the perfect dressing, and of course, beautiful sisters in the Lord.
    God bless you all !!!!!!

  • @eleni311
    @eleni311 Před 3 měsíci +5

    ኢየሱስ ክብር ይሁንለት ተባረኩ🙏❤

  • @TsedeyEndeshaw
    @TsedeyEndeshaw Před 3 měsíci +5

    ዘመናችሁ ይባረከ ዘመናችሁ ሁሉ ለእግዚአብሔር በእወነትና በመንፈስ እየዘመራችሁ ይለቅ ። ተባኩ አይለያቸሁ

  • @user-hp2ng2bv2z
    @user-hp2ng2bv2z Před 3 měsíci +4

    ጌታ ይበራክችሁ 🥰❤️

  • @MeseretFeyisa-fx5zn
    @MeseretFeyisa-fx5zn Před 3 měsíci +6

    አሜን! ገናና ኢየሱስ ገናና

  • @ageritugebrehiwot245
    @ageritugebrehiwot245 Před 3 měsíci +6

    Amen Geta abzito yibarkachihu.

    • @elsabetlegesse5049
      @elsabetlegesse5049 Před 3 měsíci

      አሜን አየሱስ ገናና አልልልልልልልል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abebekenate4519
    @abebekenate4519 Před 3 měsíci +6

    አቤት ውበት የመዝሙር ክብር ራስን ማሳየት የሌለበት ጌታ ብቻ እንዲታይ በዚህ ዕድሜ ማረጋቹህ ዘመናቹሁን እግዚአብሔር ይሸሽጋቹሁ

  • @HIWOTADEFRS
    @HIWOTADEFRS Před 3 měsíci +5

    በጌታ ስም ስታምሩ። ገናና የሆነው ጌታ ኢየሱስ በማያልቀው በረከቱ ይባርካቹ ።

    • @mamo161
      @mamo161 Před 4 dny

      @@HIWOTADEFRS እርኩሱ ኢየሱሰ ተራ ሰው
      ነው

  • @wondimayehuwoldegiorgis9430
    @wondimayehuwoldegiorgis9430 Před 3 měsíci +13

    እኔም ምሥክር ነኝ ፤ ኢየሱስ ህያው አምላክ እንጂ ግዑዝ አይደለም ።ገናና ነዉ!!!

  • @marthayohannes1590
    @marthayohannes1590 Před 3 měsíci +5

    እልልልልልልልል እግዚአብሔር. ይባረክ ተባረኩልን የጌታ በረከቶች

  • @TalimosGoa-oy7op
    @TalimosGoa-oy7op Před 3 měsíci +5

    😂😂😂😂ገናና ኢየሱስ ዋው ልቤ ተውስዳለች በዚህ ታላቅ ጌታ ። አባታችን ታምራት ኃይል እግዚአብሔር ይባርኮት። እነኝህም ድንቅ ወጣቶች እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርከው ድንቅ ህብረት ነው። አትቁም።

  • @user-ie7uq7cq3z
    @user-ie7uq7cq3z Před 2 měsíci +5

    ፀጋን ይጨምርላችው አደራ አደራ ከዚህ ሞገስና ፀጋ እንዳትወጡ 🙏🙏🙏🙏

  • @birtukanbelongtojesus29.
    @birtukanbelongtojesus29. Před 3 měsíci +4

    አሜን ተባረኩ❤

  • @dufufdjdjf7527
    @dufufdjdjf7527 Před 3 měsíci +5

    አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ ይጫምሪላችሁ
    ❤❤❤

  • @ijoolleebaalee2081
    @ijoolleebaalee2081 Před 3 měsíci +6

    A fitting Gospel song for Easter celebrations ! May God bless 🙌 you every one of you and use you for His glory!!!

  • @almazbekele3914
    @almazbekele3914 Před 3 měsíci +5

    ጣፋጭ ድምፅ ተባረኩ

  • @yegetahunagegnehu7317
    @yegetahunagegnehu7317 Před 3 měsíci +6

    stay blessed for such powerful song of JESUS!

  • @user-sf4qx6ed3t
    @user-sf4qx6ed3t Před 3 měsíci +4

    እህቶቼ ሆይ ተባረኩ የትንሣኤው ንጉሥ ዘመናችሁን ይባርክ አሜን!!! እንደ ልባሞቹ ቆነጃጅት ያድርጋችሁ። ከጌጃ ቃለሕይወት ። ፈለቀትች።

  • @yonatansisay8128
    @yonatansisay8128 Před 2 měsíci +4

    ልጆቼ አማርኛን በዚህ መዝሙር እየለመዱ ሲሰሙ ሳይ ጌታን አንደበት ስለሆናቸው እየተባረኩበት ነው የምሠማው ። አሜን ገናና ነው ።

  • @Jesusislove-gf3ox6wo8m
    @Jesusislove-gf3ox6wo8m Před 3 měsíci +5

    ❤❤❤❤ዋው እሰይ እልልልልልልልልልልልልልል😍😍😘😘😘😘 ልብ የሚገባ ዝማሬ 💓💓💓

  • @bezamerna2198
    @bezamerna2198 Před 3 měsíci +5

    መጋቢ ነኝ አለባበሳችሁም፣ መዝሙሩም ኢየሱስን ክርስቶስን ብቻ እና ብቻ ይሰብካል፣ ያበስራል. በርቱ በዚሁ ቀጥሉ!

  • @ermiaskeshebo2402
    @ermiaskeshebo2402 Před 3 měsíci +5

    ብሩካን ናችሁ ።

  • @genigeni1168
    @genigeni1168 Před 3 měsíci +5

    ኢየሱስ ገናና እልልልልልልልልልል ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😘😘😘😘

  • @rebeccad5561
    @rebeccad5561 Před 3 měsíci +4

    አወ ገናና ገናና ገናና ቃላት የለኝም ,በዚህ ዘመን እግዚአብሔር ቅሬታዎች ያድርጋችሁ ከዚህ በላይ አግዚአብሔርን በማክበር ተገለጡ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @PeterKetema
    @PeterKetema Před 3 měsíci +5

    yetebarek mezmur nw GOD moges yichemirachihu..

  • @Azt189
    @Azt189 Před 3 měsíci +6

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ

  • @zortebo
    @zortebo Před 7 dny +1

    አሜን ኢየሱስ ገናና ነው!! ጌታ ነው! አዳኝ ነው! ንጉስ ነው!

  • @mamomehari6118
    @mamomehari6118 Před 3 měsíci +5

    አሜን አሜን ልጆቻችን ተባረኩ ፀጋውም ያብዛላችሁ። ጌታ በማያልቀው በርከቱ ያተረፍራፋችሁ እደጉልን አቦ

  • @tamratbugie4781
    @tamratbugie4781 Před 3 měsíci +7

    ተባረኩ! ፓስተር ታምራትን ለቤተክርስትያን የሰጠ አምላክ ይባረክ

    • @user-oc9ju9ue2w
      @user-oc9ju9ue2w Před 3 měsíci

      አሜንንን አሜንንን ❤️

    • @Abeje-mq8fv
      @Abeje-mq8fv Před 3 měsíci

      አሜንንንንንንንንንንን

  • @user-no1yb2ot8s
    @user-no1yb2ot8s Před 2 měsíci +5

    ተባረኩ

  • @yonaskifle7209
    @yonaskifle7209 Před 3 měsíci +5

    betaaaam new mitamrut tebarekuuuuu.

  • @user-rj3oq1ht1i
    @user-rj3oq1ht1i Před 3 měsíci +4

    Good blessed❤

  • @Yohannesmengesha-hs6rm
    @Yohannesmengesha-hs6rm Před 3 měsíci +6

    This is beautiful 😊😊😊

  • @wondimayehuwoldegiorgis9430
    @wondimayehuwoldegiorgis9430 Před 3 měsíci +5

    ገናና ነዉ !!

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 Před 3 měsíci +3

    አሜን ገናና ነው እውነት እየሱሰ ትባርክሁ ❤❤❤

  • @zedmami382
    @zedmami382 Před 3 měsíci +4

    አሜን ሃሌ ሉያ ኢየሱስ ገናና ተባረኩ እህቶቼ❤❤❤

  • @yetnayet1371
    @yetnayet1371 Před 3 měsíci +5

    ውዶች ተባረኩ❤❤❤❤❤❤

  • @teketelermiasyelodamo8417
    @teketelermiasyelodamo8417 Před 2 měsíci +5

    8:50 ስለ እናንታ ጌታን እጅግ እናመሰግናለን ፣ በብዙ ጋጣዎጥ በሆኑ አገልጋዮች የብዙዎች ልብ በተሰበረበት ጊዜ እንዲህ ያላችሁን የሚታምሩ መዘምራንን መያት መታደል ነው ፤ ክብር ሁሉ ለአምላካችን ይሁን 🙌🙌🙌🙌
    ጌታ መንገዳችሁን ሁሉ እየጠረገላችሁ የቀረላችሁን አገልግሎት ሳትታክቱ እንድታገለግሉ ፀጋውን ያብዛላችሁ 🤗

  • @EteneshSado-jq9di
    @EteneshSado-jq9di Před 3 měsíci +4

    Amen!!!genana yesus genana❤❤❤ geta abzito be bizu ye wetatoch mirko be bizu fire be bizu misgana yabzachew❤🙏🏼🙏🏼🙏🏼

    • @mamo161
      @mamo161 Před 8 dny

      @@EteneshSado-jq9di እኔ ኢየሱስ ነኝ በእኔ ከዛሬ ጀምሮ እመኑ
      ኢየሱስ የላከኝ ጌታ ነኝ

  • @batrileta5214
    @batrileta5214 Před 3 měsíci +3

    በጣም ደስ የሚል ዝማሬና አዘማመር ተባረኩ!ለምልሙ!🙌🙏❤🎉

  • @gelilasemere6067
    @gelilasemere6067 Před 3 měsíci +4

    አሜን!!! ኢየሱስ ብቻውን የገነነ አምላካችን ነው:: አባቱ የሞትን ጣር አጥፍቶ አስነሳው ስሙ ይባረክ አኛንም ከርሱ ጋር የስነሳን አምላካችን ስሙ ይባረክ::

  • @ahd1520
    @ahd1520 Před 3 měsíci +4

    ኢየሱስ ገናና 💓💓

  • @eliashirbo8205
    @eliashirbo8205 Před 2 měsíci +4

    የዘላለም አምላክ ይባርካችሁ ደስ ስትሉ ዝማሬውና አዘማመራችሁ መንፈስ ያድሳል ቀጥሉ ምርጦቼ

  • @Jamilcell-hy7mv
    @Jamilcell-hy7mv Před 3 měsíci +4

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ኢየሱስ ገናና ነው ኢየሱስ ገናና 👏👏🥰🥰🥰

  • @konjitaguade7255
    @konjitaguade7255 Před 3 měsíci +4

    ሙዚቃ የአልበዛበት ድንቅ ዝማሬ ተባረኩ

  • @ZeMichael837
    @ZeMichael837 Před 2 měsíci +4

    ክርስቶስንና የመስቀል ላይ ስራውን እስታዋሽ መዝሙሮች ያብዛልን!

  • @meazadametew9143
    @meazadametew9143 Před 3 měsíci +3

    እልልልልልል የኛ ጌታ ገናና ነው ሞትን ድል አድርጓል

  • @ashusam7084
    @ashusam7084 Před 3 měsíci +6

    የአበባ አዮሽ ...ለምለም ስታይል ቢሆንም በእኔ በኩል ሀገራዊ ቅኝት ያለበት ደስ የሚል አቀራረብ ነው። ሀገራዊ ከለር (ጣዕም) ያላቸውን የሚያምሩትን እንደዚህ መዋጀቱ ያስደስተኛል። ተባረኩ❤

    • @temesgentilahunofficialpag3843
      @temesgentilahunofficialpag3843 Před 3 měsíci

      አለባበስ እና ዜማ ማየት ሳይሆን በዝማሬ ውስጥ ያለውን የኢየሱስን አዳኝነት፣ ሞትንና ትንሳኤ ተመልሶም እንደሚመጣ ማመንና መቀበል ነው ያለብህ እንጂ እንደ ወንድሞቻችን ልብስ ላይ ማተኮር የለብህም😮

  • @tegstkumalo-yh3rg
    @tegstkumalo-yh3rg Před 3 měsíci +3

    አሜንንንን ተባረኩ ደሞ ስታምሩ ከድንቅ ድምፃቹ ጋር 🥰🙏

  • @user-il4cm4fw5r
    @user-il4cm4fw5r Před 3 měsíci +4

    አምነን የተቀበልን እኛም ተነስተናል፤ አሜን!

  • @dibo-zk8gx
    @dibo-zk8gx Před 3 měsíci +5

    Zemenchuu yibarek geta abezeto tsega yichemerelachu lemelemu❤

  • @kedijaahmed5153
    @kedijaahmed5153 Před 3 měsíci +5

    4 ነገር ግን እግዚአብሔር በምሕረቱ ባለ ጠጋ ስለ ሆነ፥
    5 ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና፥
    6-7 በሚመጡ ዘመናትም በክርስቶስ ኢየሱስ ለእኛ ባለው ቸርነት ከሁሉ የሚበልጠውን የጸጋውን ባለ ጠግነት ያሳይ ዘንድ፥ ከእርሱ ጋር አስነሣን በክርስቶስ ኢየሱስም በሰማያዊ ስፍራ ከእርሱ ጋር አስቀመጠን።
    8 ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤
    9 ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም።ኤፌ 2:4-9

  • @Hiwot-kp7vd
    @Hiwot-kp7vd Před 3 měsíci +4

    አግዛብሔር የባርካቹህ የምድራችን በረከቶች ናችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mishaN-um1go
    @mishaN-um1go Před 3 měsíci +4

    ኢየሱስ ገናና ነዉ ኢየሱስ ገናና ነዉ ኢየሱስ ገናና ነዉ ኢየሱስ ገናና ነዉ tsegawun yabizalachihu tewedajoch

  • @MankelkilotAsnake
    @MankelkilotAsnake Před 3 měsíci +4

    ❤❤❤❤❤❤ያከበራችሁት ጌታ ያክብራችሁ ተባረኩ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @m5791
    @m5791 Před 3 měsíci +4

    አሜን ተባረኩ 💚💛❤💚💛❤

  • @user-fe3rr6um2z
    @user-fe3rr6um2z Před 3 měsíci +5

    Geta Eyesus ybarkachu ewedachulehu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😮😊😊😊😊😊😊😊

  • @ht1201
    @ht1201 Před 3 měsíci +3

    ደስ ይላል

  • @user-nq6kv5yb5z
    @user-nq6kv5yb5z Před měsícem +3

    ምን አይነት የተባረካችሁ ልጆች ናችሁ ገናናነቱን ስትገልፁ ማር በአፋችሁ ላይ እየፈሰሰ ነው ውብ ናችሁ ከእናንተ ጋር መንፈስ ቅዱስ ያስተማራችሁ የረዳችሁ ልጅች ናችሁ ተባረኩ ፀጋውን ያብዛላችሁ እወዳችሗለሁ

  • @ኢየሱስጌታነው
    @ኢየሱስጌታነው Před 3 měsíci +3

    አሜን ኢየሱስ ገናና ነው
    ሀሌሉያ❤❤❤

  • @tsegayineshlembamo3068
    @tsegayineshlembamo3068 Před 3 měsíci +6

    Oo ganananew yadinaliii❤💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rozaroza511
    @rozaroza511 Před 3 měsíci +4

    ተባርክ ፍፁሜችሁ ያማር ይሁን እህቶች

  • @ayelehuka592
    @ayelehuka592 Před 3 měsíci +2

    Elililili . ክብር ለጌታ ይሁን !!! ኢየሱስ ገናና ሃሌሉያ :: 🙏❤❤❤❤❤

  • @Temesgena_bate517
    @Temesgena_bate517 Před 3 měsíci +4

    ኦ ኢየሱስስስስስ ገናና❤❤❤❤

  • @dawittesfayenibere9437
    @dawittesfayenibere9437 Před 3 měsíci +5

    ድምፃችሁን መለየት እንኳን ይከብዳል በጣም ታምራላችሁ ተባረኩ

  • @user-bx5tx9ug1k
    @user-bx5tx9ug1k Před 3 měsíci +4

    እንደነዜህ ያለ ደግሞ ተወለዱል ጌታ ባለፃጋ ነው ።ቤቱን ያለቅሬታ አይተውም ።

  • @fdyfdy1392
    @fdyfdy1392 Před 3 měsíci +3

    አሜን ኢየሱስ ገናና። ተባረኩልን፣ ታምራትንም ጌታ ይባርከው።

  • @atsedezewde6777
    @atsedezewde6777 Před 3 měsíci +4

    አሜን አሜን ተባረኩ
    ፀጋ በፀጋ ላይ ይጨምርላችሁ

  • @eyesusyadenal2541
    @eyesusyadenal2541 Před 3 měsíci +4

    ጌታ ኢየሱስ ብርክ ያድርጋችሁ ! በዝማሬ ብቻ ሳይሆን በሕይወትም ብጽድቅ ያማረባችሁሁኑ ::

  • @user-cl8wm7rj8b
    @user-cl8wm7rj8b Před 3 měsíci +4

    ጌታ እየሱስ ይባርካችሑ አደራ መፈሳችሑን ጠብቁ እዲሑም አልባሳታችሑ አይለወጥ አደራ ጌታን በሖለንተናችሑ አክብሩት መአዛችሑ በአለም ይዉጣ በርቱ በጸሉትና በቃሉ ትጉ ታናሽነታችሑን ማንም አይናቀዉ!!!

  • @besifattekabe2544
    @besifattekabe2544 Před 3 měsíci +2

    አሜን የኔ ጌታ ገናና ነው❤❤❤❤

  • @adisuroro6844
    @adisuroro6844 Před 2 měsíci +2

    እውነት በዚህ ዘመን እናንተን ያገኘው ምድር ታደለች ብሩካን ናችሁ ተባረኩ ። ሁለት ወር በላይ ስምቻለሁ አሁንም አዲስ መንፈስ ይሰማኛል ❤❤❤❤❤