ኤልካን የዝማሬ ህብረት "የሳሮን ፅጌሬዳ || Yesaron Tsigereda" Elcan Worship Team Amharic Mezmur 2024
Vložit
- čas přidán 6. 09. 2024
- This content is an acapella cover song of Elcan Worship team worshipping with amazing song of Addis Ababa Mulu Wengel Choirs named "Eyesus Yesaron Tsigereda".
Reuploading and unauthorized distribution of this content is strictly prohibited copyrighted to @NovelStudioOfficial
#protestantsong #mezmur #tiktok #cjtv #ethiopian #protestant #berekettesfaye #shorts #bereket #Bereketlemma This Week #protestantmezmure #2022 #thisweek @Novel studio protestantsong #songs #facebook #tiktok #mezmur #bereket #cjtv #presencetv #instagram #protestantmezmur #ethiopianmusic #newamharicsong2021 #newamharicmezmur #eritreanmezmur
ነፍስ አልቀረልኝም አጎቴ ቤት ስንሄድ ሆኜ ሁሌም በልጅነቴ በእንባ የምሰማው መዝሙር ነው ።ይኸው ዛሬ ከወርቅ ከእንቁ በልጦበኝ መርጬዋለሁ ተባረኩ በዚሁ ቀጥሉበት ❤
አይወሰድባችሁ ጌታዬን በቅድስና ኑሮ መንፈስ ያለበት መዝሙር ነዉ ያከበሩኝ ን አክብራለሁ አለ ከአለም ምናምን አምላኪ ይሰዉራችሁ ሂዱ ገስግሱ ጠላታችሁ ከፊታችሁ የደፋ እማትነኩ እሳት ያርጋችሁ ገለባ የሆነዉን የሚበላ ትዉልድን የምትስመልጡ ያርጋችሁ በዘመናት ሁሉ አምላኬ ቅሪቶች አሉት ተመስገን ነፍሴ ሃሴት አደረገች እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 2:46 2:46
ስለ እናንተ እግዚአብሔር ይመስገን የሆነ ትውልድማ አለ በውስጥ እየተሰራ ያለ❤❤
በትክክል
በነብዩ ኤልያስ ዘመን ኤልያስ ለእግዚአብሔር እኔ ብቻ ቀርቸለው በላው ግዜ 7ሺ ምርጦች ለኔ አስቀርቸለው እንደለ በየዘመነቱ እግዚአብሔር ቅሬታወች አሉት ክብር ሁሉ ተጠቅልሎ ለእርሱ ይሁን🙏
እግዚአብሄር ይባርካችሁ ትዉልዱ እረጋ በሎ ዝማሬን ለጌታዉ ሲያሰማ በጣም ደስ እሚል ነዉ ከነአለባበሳችሁ ዝመሬአችሁ ልብን ሰርስሮ ይገባል የሱሰ የሳሮን ፅጌሬዳ የዉሰጥ የልበን የምትረዳ!!!!
በስረዓትና በተረጋጋ መንፈስ የተዘመረ፣ ደስ የሚልና የሚባርክ ዝማሬ። ሁላችሁንም ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ!
😭😭😭😭😭ዋው ምን አይነት መንፈስ ነው !ልብን የሚያጽናና ስብራትን የሚጠግን ዘመን ተሻጋሪ መዝሙር ሀያላን ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
I am
Orthodox but I like that mezmur
ml its because u love music
ሁለም ስለ ኢየሱስ ዘምሩ አዳምጨ አዳምጨ ማቋጥ አልቻልኩም ምንአይነት መዝሙር ነዉ ተባረኩ
ጌታ ይባርካችሁ የመላእክት ዝማሬ ያሰማችሁ ስርዓተ ዝማሪያችሁ ይማርካል በጌታ ፀጋ በርቱ።❤❤
ለጌታ ትልቅ ክብር አለኝ ሰግጄ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን።
እናንተ ግን የምትወደድ ናችሁ። ጌታ ብዙ እያወራን ነው ጆሮ ያለው ይስማ ወደዚህኝው ትህትና መመለስ ይጠበቅብናል ተባረኩ.
በጣም የተባረክንበት ቀደም ካሉት መዝሙሮች አንዱ ነው::በጣም በጥሩ ሁኔታ ነው የዘመራችሁት::ጌታ ይባርካችሁ! ሌሎችንም የቀደሙ መዝሙሮችን በዚህ መልኩ ብታወጧቸው ለቡዙዎች በረከት ይሆናሉ ብዬ አስባለው::ተባረኩ!
Amazing worship!Very touching! Full of spirit! ❤ Lord Jesus Christ the living savior!!!!
አሜን የእግዚአብሔር ልጅ እየሱሰ ክርስቶስ ከሁሉ ነገር ይበልጣል ለምልሙ እደጉ ብርክ በሉ።
ያለመሳርያም ጌታ ይመለካል ዋናው መልእክቱ ነው ጌታ ይባርካችሁ
ዘማሪዎች ዘመናችሁ ይለምልም!! በዚህ መዝሙር በጣም ተባርክያለሁ እግዝአብሔር ይባርካችሁ !❤❤❤❤🌹🌹🥀🥀🥀🌻🌻🌻🌻🌷🌷🌷🌷🌴🌴🌴🌴
ጊታ ይባርካችሁ መዝሙሩ በጣም ደስ ይላል እዉነትም ጌታ ከሁሉም ይበልጣል ❤❤❤❤መዝሙራቹ እወደዋለሁ ❤🌹🥀🌷🌺 I Love very Mach
ሱስ ሆኑብኝ እነዚ ምርጦች ዘመናቹ ይባረክ አቤት ዜማ አቤት ውበት 🥰🙏
እግዚአብሔር ይመስገን! ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፤ በጣም ደስ ብሎኛል.. ልጅነቴን ባሳለፍኩባት ሉተራን ቤተክርስቲያን መሆኑም ደስ አሰኝቶኛል
እየሱስ ስምህ ለዛለም ይክበር! ስለናንተ ፀጋ ጌታ ይባረክ ጌታ ፀጋው እና ሀይሉን ያብዛላቹህ ዘመናቹህ በቤቱ ይለቅ ተባረኩ 🙏❤
ዋዉዋዉዋዉ ዘመናችሁ ይባረክ መንፈሴ እረስረስች::
ብዙ የተባረክንበት የድሮ መዝሙር እንዲህ አድርጋችሁ ለትውልዳችሀ ስላቀረባችሁት ጌታ ይባርካችሁ። ኢየሱስ ከሁሉ ይበልጣል
Addis Ababa Muluwogel B choir
God bless you all!
የመዝሙሩን ውበት አበላሻችሁት እነርሱ ሲዘምሩት መንፈስ አለበት ሲጀመር እንደዚህ አልዘመሩትም ድምፃችሁ በጣም ያምራል ደረረ ያላቹበት ቦታ የመዝሙሩን ውበት አጥፍታል ምነው በዚህ ውብ ድምፃችሁ እንዲሁ ብትዘምሩት ለመንኛውም እወዳችኃለሁ ተባረኩ
That’s your personal preference
ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ፣ ጸጋውንም ያብዛላችሁ፤🌹🌹🌹🌹🥀🥀🥀🥀🥀🌷🌷🌷🌷❤❤❤❤❤
You guys are so young how could you know that was how the worship leader used to choose a song. Sometimes after asking seven people, he sings his own choice 😁 Those were beautiful days I remember fondly.
Bless you all!
God bless you
ትንፋሽ አጥቶ ጣር ሲይዘዉ
ትደርሳለህ ልትረዳዉ
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ይህ መዝሙር ግን ልቤን ይነካዋል❤
ዋዉ እናንተ የተባረካቹ ዉድ የእግዚአብሔር ልጆች በኢየሱስ ስም ዘመናቹ ይባረክ❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙌
Wow tebarku what a wonderful God we have!!!
ኣዋ ና ኣሜን ጌታ የሱስ ከሁሉ ይበልጣል፡ ብዘመናት ሁሉ እግዜኣብሄር ሰው ኣለው፡ ተባረኩ ብዚሁ ቀጥሉ።
ተባረኩ በልጅነቴ የዘመርኩበት ሉተራን ቤተክርስቴያን ትዝ አለኝ🙏❤️
እየሱስ ከወርቅ ከእንቁ ትበልጣለህ 💝
i can't skip this song. God bless you gus!!
ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ :: ❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍 እልልልልል ፣ ፣ እልልልል ፧ ሃሌሉያ :: ፀጋው ይብዛላችሁ እደጉ !!!!! ምን ማለት እችላለሁ? የእግዚአብሔር ፍቅር እጅግ ደነቀኝ 😭😭😭😭😭
ተባረኩ ዘመናችሁ ይባረክ❤❤❤❤❤❤
አሜንንንንንንንንንንንን የዉስጥ የልብን የሚረዳ ጌታ እሱ ነዉ ታበረኩ ስወዳችዉ
ዘመናችሁ ይባረክ❤❤❤❤❤❤😊😊😊 አሜንንንንንንንን
❤❤❤ very good ❤❤❤ may the lord bless you
ጥዑሙን መወድስ በዜማ ከሽኖ
በጥሩ ቅላፄ በውበት ተክኖ
ለሳሮኑ ፅጌረዳ
ውብ መስዋዕት ሲቀዳ
በህብር ዝማሬ ለማቅረብ መታደል
ይህ የአምላክ ፀጋ ነው አንድም ከሰው አይደል
czcams.com/video/d4Uk5czV6SU/video.htmlsi=dfTekQlQ2A4A4LIm
Wow malakachewn mezmuroch eyawekugn new tebareku❤❤❤❤
Waw tebareku
tebareku bexam des yilal.
Egziabher amlak zemenachun ybark lemlimu 🙏🙏🙏
Wow 😯 cool no word 👏🏿🙌🏼
Awesome. Geta Yebarkachu.
God bless you beloveds! I remember it when "Muluwongel B Choir" sang it while I was just kid. It's blessing.
woow I don't have any word ,,,, bicha Geta yibarek enanten bezi melku yeqebachu kibiru yesu nw
Haleluja, what a wonderfu father we have, Praise Lord
ጌታ ይባረካችሁ። ኢየሱስ ክርስቶስ ግን ከዚህም ይበልጣል።
ስታምሩ❤ ፀጋ ይብዛላችሁ
ያደግንበትን ቤተክርስቲያን አስታወሳችውኝ። ተባረኩ
ለብዙ አመታት ስመኝ የነበረው ያለሙዚቃ
ጩኸት ቃሉን እየሰማሁ መዝሙር
በማዳመጤ በጣም ደስ ብሎኛል
እናንተም ደስ ይበላችሁ ጌታእየሱስን
ላልተቀበሉ እንኳን ይጋብዛል ተባረኩ
Eyesus ke werk ke enqu tbeltaleh amen
ግጥሙን video ላይ እንድታይ ብታደርጉ መልካም ነው፤በተረፋ ❤❤❤
Wow Jesus is lord❤
Wuy Des stelu betam new mwedachu
good
God bless all of you ❤❤
You guys are wonderful! I can’t stop lessening አዎ ጌታ ከሁሉ ይበልጣል! ተባረኩልን!
I don't understand but it's really overload melody song ..
I am here from tik tok i was trying to search finally i get thanks ❤❤❤❤
oh ,JESUS ,how amazing you are!!! It is woderful song. May God bless you. Go on...
God bless you !!!!!
What a beautiful song! You brought me back to my childhood!
Love it
wow geta ybarkachu kalat yelegnm betam tebarkalew,..enem zemari negn hbretachihun join baderg desylegna fkadachu kehone ...
Inside and outside you're blessing my brother & my sister's 🙏🙏♥️♥️
Yene wudoch tebareku
God bless you. My heart is filled with the love of Jesus Christ when I hear the song.
Really amazing and sweet song, spritually delicious
Zemenachu yebarke yabate lejoche.
GLORIES
❤❤❤❤
EYESUS ye salon TSEGEREDA,,,!!!
እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤
ጥሩ ዘምራችሁ ደረረረም ትላላችሀ ።ጭራሽ መዝሙሩን ውሀ ቸለሳችሁበት። በጣም አሪፍ ነው ከለሩ ። ድረረምም ከሚለው ውጪ
አሜንአሜን ተባረኩ❤❤❤❤
Wow......tebarkuuuu......hule adisss mezmur.......bzu wedhwala wesdgnena eyalkskue new yesmahuteee😢😢😢😢
Blessed to have you
Wow 😲😲😲😲❤❤❤❤
Woooow bez maled arasaresgn geta yibarekachew ❤❤❤❤❤
በብዙ ተባረኩ❤❤
wow
በጣም በጥሩ ሁኔታ ነው የዘመራችሁት::ጌታ ይባርካችሁ! ሌሎችንም የቀደሙ መዝሙሮችን በዚህ መልኩ ብታወጧቸው ለቡዙዎች በረከት ይሆናሉ ብዬ አስባለው::ተባረኩ
Elcans are boosting their levels
Song of the year! God bless you all
amazing song
Libe teneka tebareku
God bless you servants of our our Lord Jesus Christ.
Dieu et si bon ❤❤❤❤❤❤❤❤😊❤❤❤
Amen.Amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤
I like it
Geta zemenachune Yebarekew.Amen❤❤❤
God bless you all
❤❤❤❤❤❤❤❤
🎉🎉🎉 ተባረኩ
Ayyaannii Goftaa keenya isinif haa bayyatuu ❤️
geta zemenachehun yebark betam nw yemewdachu ❤
God bless you ❤❤❤❤
Tabaraku
ጌታ እየሱስ እንዳረካቹ ጌታ አብዝቶ ፀጋው ያፈስሳላቹ ተባረኩ
Amen 😍😍😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Tebareku