The daily bread is jesus. the saviour of all humankind its name is the name above all names in the world and in heaven.so called him unto u like jesus saves my life ,my spirit and record my name on the book of life.forgiven my sin what I know and not known please.
Ameeeen ameeeen tilku geta kene gar ale ameeeen haleluya menfes kidus simu ybarek❤❤ zemenot ybarek yegeta sew ❤❤ nefesun yemiresres melket new tebareku❤❤
ድንቅ የእግዘብሔርን ቃል የዚህ ምራክል በሕይወቴ ላይ ተፈፀመ
የተወደዱው የእግዚአብሔር ሰው የሆኑ አባት መጋብ ፋሲል በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሠላምና ፀጋ ይብዛሎት እግዚአብሔር አውንም ማስተዋልና ጥበብን ይስጦት ምሳ-1-7 ምሳ-7-10 መዝ-111-10 ኢዮ-28-28 እግዚአብሔር ይባርኮት
1
11
11```
ይሄ ትምህርት ብቻ አይደለም ለኔ እራሱ እግዚአብሔር የተናገረኝ ትንቢት ነው!! መጥቼ እንድመሰክር ጌታ ይርዳኝ እግዚአብሔር ሆይ የኔ መልካም አመሰግናለሁ !!!
ዋዉ! ጌታ ይባረክ እዉነት ዛሬ አንድ ወንድም ተስፋ ቆረጥኩ በጣም ከባድ ሁኔታ ዉስጥ ነኝ እባካችሁ ፀልዩልኝ ሲል ነበር። ከዛም እኔም ነገ ሌላ ቀን ነዉ ወንድሜ ደግሞ ክርስቲያን ተስፋ አይቆርጥም ይህንን ቃል ሰይጣንን አታሰማ። በኢየሱስ ላይ ብቻ ተጣበቅ አልኩት። እኔም መልስ አግኝቻለሁ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ።🙏🙏🙏🙏🙏
የሰይጣን አዋጅ መጥፎ መጥፎ ነዉ እኛ መስማት የለብንም።
Tekkl🙏
የመጋብ ፋስል ስብከትናትምህረትህን እጅግ በጣም ወዳለዉ በስራ ቦታ በእረ ፎን እየሰማሁን ስራየን ሠራለዉ እግዝአበረ ፀጋዉን ያብዛልህ ይጨምረልህ።
❤❤❤ዘመኖች ይባረክ ጌታን ያየን በእርሱ ፀጋ ነው ። እኔ በተለይ የሞገስ ሚስጥር በሚል ያስተማሩት በሀያ ሁለት ቸርች የአስቴር መፅሀፉ መገለጥ ዛሬ እጅግ ጠቅሞኛል ዘመኖት በሙሉ በእርሱ ቤት ይለቅ
አሜንንንንን!!!!
እግዚአብሔር አባቴ በክርስቶስ እየሱስ ስም እስከዛሬ ስለተናገርኩት የስንፍና ንግግር ይቅር ይበለኝ በልጁም በእየሱስ ደም ይጠበኝ!!!!
Amen Amen Amen
አሜን የኔ ጌታዬ ይችላል ክብር ሁሉ ለእርሱ ሀይል ይሁን
ፓሰተርዬ !እድሜና ጤና ይብዛሎት !ይሁንሎት!የትውልድ አስተማሪ አፅናኝ!!!እግዚአብሔር ያብዛሎት!
መንፈሳዊ ከሆንን ለሚችለው እንሰጣለን ኦ የእግዚአብሔር መንፈስ❤ ተባረክ ኢየሱስ ክብር ሸክማችንን ለሚሸከመው አምላክ
አሜንንንንን!!!🙏🙌
እኝህ ፖስተር በእግዚአብሄር እጅ የተያዙ ናቸው❤❤
መንፈስ ቅዱስ የሚመራቸው አባት ናቸው
ልዑል እግዚአብሄር ፈጽሞ ይበሪኩት የኔ አባት❤❤
ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ለክረስቲያን የሚያስፈልገው መልክት ነው
አሜንንንንንን ይችላይ እኔዝያብሔር
አሜንንንን እንደዚ አባት ይብዜልን
ፓስተር ፋሲል በጌታ ላይ ማረፍ ትርፋማ መሆኑን ለማሳየት ያደረከው ትምህርት በጣም ጠቃሚ ሆኖ አግኝቸዋለሁ።
ጌታ ይባርክህ።❤❤❤
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Tabareke
እግዚአብሔር አምላክ ይባርኮት
አሜን🙏
Amen Amen Amen
አሜን ተባረኩ ፓስተርዬ
Amen...❤🎉❤ glory to Jesus.
Amen
Amen Amen 🙏God bless you abundantly. Pastor Fasil welcome back we love you !❤💐
እግዚአብሔር ይመስገን
ፓስተርዬ ውይ እኔ እኮ እርሶ ሲያስተምሩ በመንፈስ ቅዱስ እወሰዳለሁ ተባረኩልኝ እጥፍ ፀጋ እጥፍ ቅባት ይብዛሎት
Thank U dear man of God
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
The daily bread is jesus. the saviour of all humankind its name is the name above all names in the world and in heaven.so called him unto u like jesus saves my life ,my spirit and record my name on the book of life.forgiven my sin what I know and not known please.
አሜንንንን እግዚአብሔር የልብ ዓይኖቻችን ይክፈትል የኔ አባት ጌታ ይባርከዎት ❤❤❤❤
❤አሜን አሜን አሜን amen amen amen ትክክል ነው ጌታ እግዚአብሔር ዘመናቸው ይባረክ ተባረኩ ❤🙏
Amen 🙏🏼 all glory and praise to God. God bless you, Pastor Fasil ❤❤❤❤
እርሶን የሰጠን ጌታ ለዘላለም ይባረክ ።
Amen we believe you LORD JESUS
Waww
ምን ኣይነት ትእድልት ነው ጥሰው የሚያስጥሱ ፡ተሻግረው የሚያሻጋግሩ ኣገልጋዮች ማግኘት
ዘመንህ ሁሉ በእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን!!
አሜን እርሱ እግዚአብሔር ነው
ዘመኖ ይባረክ ፓስተርዬ
AMEN AMEN Yihunilin Ewinet Eyesus yichelal, abaye Rejem Edimena Tena yistachue tbarekulin ❤❤❤🙏📖🙏
አሜን የተባረኩ አባት ነዎት የግዜው ድንቅ መልዕክት ነው 🙏
Amen amen amen❤
The Majesty of Lord Jesus is with me
Ameeeen ameeeen tilku geta kene gar ale ameeeen haleluya menfes kidus simu ybarek❤❤ zemenot ybarek yegeta sew ❤❤ nefesun yemiresres melket new tebareku❤❤
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ ♥ ❤
ረዢም እድሜ ጤና ጌተ ይስጥሎት❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜንአሜን🙏❤
❤❤❤
ተባረኩ ለኔ ነው
❤❤ፓስተር ተባረክልን እንወድሃለን❤😍😍👂👂🤲🤲
Ameeeeeen Ameeeeeen kibr le Eyesus yihuuuuun tebarek geta zemenk hulu yilemelem beyesusim Ameeeeeen ❤❤❤❤
Amen Amen Amen❤❤❤❤❤❤❤
Amen amen amen
Amenamamenamenamenamenesmenamenamenegetamestewalnybzalintebareki.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen geta yibarko yen abat pastor ye
Tabarku abate yesusi kirstos abazitoooooo yibarkachu🙏♥️
Amen amen❤❤❤❤🎉🎉🎉
አሜን
እግአብሔር ራድቶሃል ስሙ ይባረክ
Amen amen amen amen amene amen amen amene geta mestewaln ybzalin tebareki 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️📖🙏📖📖📖📖🙏
አሜን ተባረክ አባባዬ
AMEN
Amen Amen Geta yemsgn tebareku 🙏🙏🙏
ኤልሻዳይ ነው አሜን
Ameeeen ❤️
Amennnn EGziabiher ybarkachu❤❤❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen
Tabarekii ❤❤
praise the name of the Lord ...
b
እኝህ ፓስተር ጥቂት ከሆኑት የማይሻክቱ በሁሉም አቅጣጫ ይሐስሉኛል።የነገዉን አላዉቅም ለምን ብትሉኝ መላእክት ይመስሉኝ የነበሩ ሁሉ ወርዶ ወራዶች ሆኖ ተገለጡ እና ፓስትር እርሶንም ይጠብቅልን።
እግዚአብሔር የጥያቄዬ ሁሉ መልስ ነው ። መንፈስ ቅዱስ ስለረዳኝ አመሰግነዋለሁ ።
😢
🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤🙏
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Geta yerdan
ለፓሥተር ቢሆን ጥሩነዉ አንድሚልየን አልክ ጌታ ይገፅፅሀ ቀጣፋ በሥተርጅና ሁሉ በይ መንፈሣዊሠዉነን እንመረምራለን ጌታ ይገፅፅህ
Inyih abat minnya yetebareku nachewu?meliktachewu Hulu liben nektowal.
አመታት የፈጀ መከራ እያሰቃየኝ ነው።
Ayezoh ezeabeher kesekayesh yegelagelesh be geta eyesus sim 😭😭...enem letseleyelesh mene honesh new? Men beye letseleyelesh sister 🙏
Ayzosh Ehte, Egziabher Beserawena Bemtalfibet Menged Tsadik Endehone Amnesh Setameseggni Ersu Ke Anchi Yarekwal demo alfeshiw Tameseggnalesh.
Egziabher ke chigroch hulu belay nw! Egziabher be cherinetu, be mihretu yigobignish!
❤🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🌹🙏
ቀጣፋ
ሂድ ውጣ ቦቢ ቀውሥ
Amen
Amen