እግዚአብሔር የሚሰራው ሠራዊት - በሐዋርያው ፒተር ማርዲግ | God's Mighty Army: Empowered and United By Peter Mardig

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 05. 2024
  • Join us this week as Peter Mardig, the influential and visionary spiritual leader and Senior Pastor of Living Christ Church International, delivers a powerful sermon titled "The Army That God is Building." In this inspiring message, Pastor Mardig explores how God is raising a dedicated and united spiritual army to advance His kingdom on Earth. Discover how you can be a part of this divine movement, equipped with faith, courage, and purpose.
    Pastor Peter Mardig delivers God's message of hope and encouragement each week, offering insights that uplift and transform lives. Don't miss out on these life-changing sermons! Subscribe now to the Peter Mardig channel to receive new weekly messages showcasing the unconditional love of God for mankind.
    *Other Sermons from the Peter Mardig Channel:*
    - *Breaking Free from the Ordinary Life (ከተለመደው ህይወት የሚያወጣ)*
    [Watch here]( • ከተለመደ ህይወት የሚያወጣ ፒተር ማ... )
    - *The Identity of the New Man (የአዲሱ ሰው ማንነት ?)*
    [Watch here]( • የአዲሱ ሰው ማንነት ? በአገልጋይ ... )
    - *The True Vine (እውነተኛ የወይን ግንድ)*
    [Watch here]( • እውነተኛ የወይን ግንድ ፒተር ማርዲ... )
    - *Listen to Him (Ersun semut - እርሱን ስሙት)*
    [Watch here]( • Ersun semut ( እርሱን ስሙ... )
    - *Knowledge of Blessing (የበረከት ዕውቀት)*
    [Watch here]( • የበረከት እውቀት ክፍል ፩ - Y... )
    - (ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ የሆነው በአንደበት ጉልበት ነውን??)**
    [Watch here]( • ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ የሆነው ... )
    Stay connected and be spiritually enriched by the transformative teachings of Pastor Peter Mardig. Subscribe now and allow these teachings to reach you at the perfect time, imparting wisdom and faith that will change your life!
    Join this channel to get access to perks:
    / @petermardig
    እንኳን ወደ ፒተር ማርዲግ ትክክለኛ የዩቲዩብ ቻናል በደህና መጡ!
    ሰብስክራይብ በማድረግ የተለያዩ ሰብስክራይብ ማድረግና ለወዳጅዎ ሼር ማድረግን አይዘንጉ!
    ህይወት የሚለውጡ ትምህርቶችን በሚለቀቁበት ሰዓት ወደናንተ እንዲደርሱ ያድርጉ!

Komentáře • 31

  • @Azeb987
    @Azeb987 Před měsícem +4

    ባእውነት ባንተ ትምህርት ባጣም ታሳርቸሃለሁ እግዚአብሔር ይማስገን ስላንተ ፃጋዉን ያበዛል ጌታ እየሱስ ይባረክ we love you so much

  • @muluhagos4381
    @muluhagos4381 Před měsícem +1

    እውነት ነው ተባረክ ይቢዛልህ ይከናዌንልህ ራኢይህ❤❤❤

  • @muluhagos4381
    @muluhagos4381 Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @user-pe7xy9ym5e
    @user-pe7xy9ym5e Před měsícem

    የ ዘመኔ ጳዎሎስ❤❤❤ተባረክ

  • @MelatTesfaye-zp8hn
    @MelatTesfaye-zp8hn Před měsícem +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hd2gh4wc3o
    @user-hd2gh4wc3o Před 26 dny

    በጊዜው ያስነሳህ ፓስተር ተባረክ ዘመንህ የተባረከ ይሁን !!!!

  • @selamselamawit467
    @selamselamawit467 Před měsícem +2

    አንተ የዘመናችን ጳውሎስ ነህ ተባረክ ተባረክ ተባረክ ወንድሜ ።

  • @nebiyathaile9323
    @nebiyathaile9323 Před měsícem

    Amn Amn

  • @ees988
    @ees988 Před měsícem +1

    We are very lucky to have you ❤️. While i feel weak, Jesus gives me strength through your messages. PETER MY 🙌

  • @user-nw4ex3fq5x
    @user-nw4ex3fq5x Před 12 dny

    god bles

  • @user-hd2gh4wc3o
    @user-hd2gh4wc3o Před 26 dny

    God bless always

  • @Genetgg1234
    @Genetgg1234 Před měsícem +2

    ፓስተርዬ ጌታ ዘመንክን ይባርክህ።

  • @mulugetamengesha892
    @mulugetamengesha892 Před měsícem

    Thanks

  • @user-Hareg
    @user-Hareg Před měsícem

    Bless you

  • @BirkeneshMitiku
    @BirkeneshMitiku Před měsícem +1

    ይህን ምስጥር የገለጥልህ ጌታ ልዘላለም ይባርክ ይብዛልህ እንውድሃሌን

  • @tegegndilbato8920
    @tegegndilbato8920 Před měsícem

    Blessed!

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 Před měsícem +3

    ዋው ደስ ይላል ወደ ሐዋሪያነት።

  • @muluhagos4381
    @muluhagos4381 Před měsícem

    ❤❤❤

  • @ifallinlovewithjesus7434
    @ifallinlovewithjesus7434 Před měsícem +2

    አሜን አሜን የእግዚአብሔር ሰው ፒተር

  • @Fnn-e5u
    @Fnn-e5u Před měsícem +2

    Galatiya 2 :20

  • @ifallinlovewithjesus7434
    @ifallinlovewithjesus7434 Před měsícem +2

    ❤❤❤❤❤

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 Před měsícem +3

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ኢየሱስ እንደ ጌዴዎን ይርዳን፣ ፓስተር ፒተር ጌታ ኢየሱስ ጸጋዉንና ሰላሙን ያብዛልህ።🙏🙏🙏

  • @zd820
    @zd820 Před měsícem +1

    ❤❤❤❤

  • @kidanetekle4518
    @kidanetekle4518 Před měsícem +2

    የእግዚአብሔር መላክ! Does Christ?

  • @user-ju8kh6ec2l
    @user-ju8kh6ec2l Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤ ክብር ምስጋና ውዳሴ አምልኮ ለወደደን ለመረጠን ልጆች ላደረገን ለአምላካችን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ይሁን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን የሰማይ ወራሽ የወንጌል አርበኛ የጠላት መርዘኛ የምድር እንግዳ የብዙዎች በረከት ፒተር ❤ እግዚአብሔር ለዘላለም ይባርክ

  • @tezerakebede7452
    @tezerakebede7452 Před měsícem

    እባክህ የእግዚአብሔር ሰው ዱባይ ያገለገልከወ ልጅ በናያሰ የተባለ ልጅ ነበር አሁንም ዱባይ ነው በትልቅ ችግር ያለው እባክሀ ድረስለት

  • @alemubeka70
    @alemubeka70 Před měsícem

    ወንድሜ ፒተር ጌታ አብዝቶ ይባርክህ! ቃሉን መንፈስ ቅዱስ እንደነገረህ እንጂ ሰዎች እንዳስተማሩህ አለመሄድህን ወድጄዋለሁ። የሰው እውቀት ከፍሎ ይነግርሃል፣ ለዚያውም የተሳሳተ ሊሆን ይችላል። መንፈስ ቅዱስ ከሆነ ቀስ በቀስ እያስተማረ በየእለቱ ጥቂት እውነት እየነገረና እየገለጠ ያሳድግሃል። ከዚያም ወደሙላቱ ይወስድሃል። እኛ በኢየሱስ ሞትና ትንሳኤ ያመንን የዳነው በፀጋው ሃይል ነው። የፀጋው ሃይል ማዳን ብቻ ሳይሆን ስራው አማኝ ባገኘው ዘላለማዊ ህይወት እንዲኖርም ጭምር አብሮት ይኖራል። የፀጋው ሃይል አብሮት እንዲሰራ አማኙ ፈቃዱን በህይወቱ ውስጥ ማሳየት አለበት። አማኝ የስጋ፣ የዓለምንና የጠላትን ፈቃድ እየፈፀመ የፀጋው ሃይል አብሮት ሊሰራ በጭራሽ አይችልም። የፀጋው ሃይል ከቤልሆር ማንነት ጋር ግንኙነት የለውም።
    “ይህም ጸጋ፥ ኃጢአተኝነትንና ዓለማዊን ምኞት ክደን፥ የተባረከውን ተስፋችንን እርሱም የታላቁን የአምላካችንንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ እየጠበቅን፥ ራሳችንን በመግዛትና በጽድቅ እግዚአብሔርንም በመምሰል በአሁኑ ዘመን እንድንኖር ያስተምረናል፤”
    - ቲቶ 2፥12-13

  • @ethio-code6509
    @ethio-code6509 Před měsícem +1

    ሁል ጊዜ ያንተን ትምህርት መከታተል እፈልጋለው ግን ድምፁ ብዙ ጊዜ ልክ አይደለም:: እባካችሁ አስተካክሉ::

  • @user-bd4rj8vc8x
    @user-bd4rj8vc8x Před měsícem +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @halemuhalemu
    @halemuhalemu Před měsícem +2

    ❤❤❤