MK TV || ምስጢረ ጥምቀት || ለምን በ 40 ና በ 80 ቀናችን እንጠመቃለን? || በመልአከ አርያም ቀሲስ ብርሃኑ ጎበና

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 02. 2023
  • MK TV || ምስጢረ ጥምቀት || ለምን በ 40 ና በ 80 ቀናችን እንጠመቃለን? || በመልአከ አርያም ቀሲስ ብርሃኑ ጎበና

Komentáře • 65

  • @user-fo3tc2xl9g
    @user-fo3tc2xl9g Před rokem +2

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
    መልአከ አርያም ቀሲስ ብርሃኑ ጎበና።
    በተለይ በ ኮክሃ ሃይማኖት መጽሃፍዎ ብዙ አውቄአለሁ

  • @user-ox8gs3hm6l
    @user-ox8gs3hm6l Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏🙏

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 Před rokem

    Amen amen amen Kale yiywet yasemalin memhir

  • @janetkassay2555
    @janetkassay2555 Před rokem +1

    አሜን! እግዚአብሔር ይስጥልን! ቃለ ህይወት ያሰማልን!!

  • @romantaddesse5532
    @romantaddesse5532 Před rokem

    Amen amen kale heywte yasemalene

  • @derejeworkneh6219
    @derejeworkneh6219 Před rokem

    Amen Abatachin kale hiwot yasemalin.

  • @almazteklemikael2066
    @almazteklemikael2066 Před rokem

    እግዚአብሔር ይስጥልን መልአከ አርያም ቃለ ህይወት ያአሰማልን 🙏🙏🙏

  • @hanasolomon-7420
    @hanasolomon-7420 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ትልቅ ትምህርት ነው
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @BK-zh9eq
    @BK-zh9eq Před rokem

    Amen qalehiwot yasemalen Abatachin Memhirachin

  • @kokitube2172
    @kokitube2172 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-bo4wv8yn8d
    @user-bo4wv8yn8d Před 4 měsíci

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በድሜበፀጋውይጠብቅልን አሜን

  • @tedyte
    @tedyte Před 6 měsíci

    አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ;
    የአገልግሎት ዘመንኖን ያርዝምልን

  • @tesfaneshcell971
    @tesfaneshcell971 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን

  • @sarayayi6928
    @sarayayi6928 Před rokem

    kale.hiwt.yasmalen.abatachen.💚💛❤🙏🙏

  • @almaayerga6339
    @almaayerga6339 Před rokem +1

    Amen Amen Amen 🤲🤲🤲⛪😍

  • @_Sokirates
    @_Sokirates Před rokem +7

    እንደነዚህ አይነት ትምህርቶች በስፋት መሰጠት አለባቸው ስለ ኦርቶዶክስ በደንብ ማወቅ ይገባናል

    • @Alem9287
      @Alem9287 Před rokem +1

      እውነት ነው ብዙ ትምህርት ያስፈልገናል አይናችን እያየ ህዝቤ እየጠፋ ነው😥

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 Před rokem +2

      ማዳመጥ ስላልቻልክ እንጅ ሁሌም ቤተክርስቲያን ታስተምራለች 🙏🏿እኛ ግን የት ነው ያለነው ብሎ መጠየቅ ጥሩ ነው 🙄

  • @yonakidane7329
    @yonakidane7329 Před rokem

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን !!

  • @fekadugeberesillassie7504

    Abatachen kalehiwot yasemaln. Egege ewedotalhu bestelote ayersune abate.

  • @SebleAshagre7233
    @SebleAshagre7233 Před rokem

    Amen ⛪🙏🙏🙏

  • @user-bo4wv8yn8d
    @user-bo4wv8yn8d Před 4 měsíci

    ቃለህይወትያሰማልን

  • @mekdesassefa4037
    @mekdesassefa4037 Před rokem

    አሜን ቃለ ህይወትን የሠማልን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem

    መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏🏿🙏🏿🥰

  • @estifanosteshager8587

    አሜን፫🙏🙏🙏

  • @solomonerifo629
    @solomonerifo629 Před 10 měsíci

    አሜን አሜን አሜን

  • @buzayehutessema7697
    @buzayehutessema7697 Před rokem

    Amen 🙏

  • @user-cl4sk1ej2h
    @user-cl4sk1ej2h Před rokem

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 Před rokem

    ቃለ ሂወት ያሠማልን

  • @user-mf7zh9zj9b
    @user-mf7zh9zj9b Před rokem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @buzayehutessema7697
    @buzayehutessema7697 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @abebebeyene746
    @abebebeyene746 Před rokem

    " ሁሉ " የሚለውን የብዙነት እና የአሃዝ ( ቁጥር ) መግለጫ መጽሐፍ ቅዱስ በአብዛኛው የሚጠቀምበት ለአንጻራዊነትና ለንጽጽር የሚጠቀምበት ሲሆን የሚጠቀመውም አብዛኛነትን ለማመልከት ነው ለምሳሌ በራእይ ዮሃንስ 12 ÷ 9 ላይ ሰይጣን ዓለሙን ሁሉ እንደሚያስት መገለጹ አብዛኛውን የሰው ዘር ስለማሳቱ ለመግለጽ እንጅ በተመላኪ አምላክነት ወይም በባህሪ አምላክነት ብቸኛ የሆነውን እግዚአብሔር አብን በብቸኛው መካከለኛ በጌታ እየሱስ በኩል የሚያመልክ አንድም እውነተኛ ክርስቲያን የለም ሁሉንም አስቷል ለማለት እንዳልሆነ ሁሉ ከጥምቀት ጋር በተገናኘም አጥማቂዎቹ ከማርቀስ 16 ÷ 16 :ከግብረ ሐዋርያት 2 ÷ 36 --41 : ከግብረ ሐዋርያት 8 ÷ 36 --38 :ከሮሜ 10 ÷ 17 መለኮታዊ መመሪያ ጋር ለማጥመቃቸው ምንም ጥያቄም ሆነ ጥርጣሬ የለም እናም "ከነቤተሰቡ ተጠመቀ ወይም ሀሉም ተጠመቁ የሚለው መግለጫ ለጥምቀት ብቁ የሆኑት ሁሉ ማለቱ እንጅ ወንድ የሆነ ህጻን ሁሉ ተጠመቀ ማለት ይደለም!!!

  • @alemwosendesta
    @alemwosendesta Před rokem

    A men A men

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 Před 9 dny

    ምነውመስቀሉ ወይ በልብስህ ወይ በአንገትህ ወይ በእጅህ የለምሳ

  • @ayadawit390
    @ayadawit390 Před 6 dny

    በብሉይ ኪዳን ወንዶች ይገረዛሉ ሴቶች አይገረዙም ይግርዘት በጥምቀት ከተተካ ሴቶች አልተገረዙም ለምን ሴቶች በ80 ቀን
    ይጠመቃሉ ? > ቀረ ማለት ነው ????

  • @abebebeyene746
    @abebebeyene746 Před rokem

    የ 8ኛ ቀን ግዝረት የጥምቀት ምሳሌ ከሆነ ታድያ ለምን በ 8ኛው ቀን አታጠምቁም ???

  • @abebebeyene746
    @abebebeyene746 Před rokem

    በግብረ ሐዋርያት 8 ÷ 35 --37 ላይ እንደተገለጸው ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ለመጠመቅ በጠየቀ ጊዜ ደቀመዝሙሩ ፊልጶስ ኢትዮጵያዊውን ጃንደረባ በፍጹም ልቡ የሚያምን ስለመሆኑ ለምን መጠየቅ አስፈለገው???

  • @SisayHirpho
    @SisayHirpho Před 4 měsíci

    ጨራሽ የማይገናን ጥቅስ ትጠቅሳላቹ ; ያልተጠቀሙ ህጻናት ይድናሉ ወይም አይድኑም ?

  • @ayadawit390
    @ayadawit390 Před 6 dny

    በብሉይ ኪዳን ወንዶች ይገረዛሉ ሴቶች አይገረዙም ይግርዘት በጥምቀት ከተተካ ሴቶች አልተገረዙም ለምን ሴቶች በ80 ቀን ይጠመቃሉ ?

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ ጸጋ ይጠብቅልን
    የነገረ ሃይማኖት መርሐግብር በ playlist ላይ አንድ ቦታ እያገኘነው አይደለም እባካችሁን ደጋግመን መማር እንፈልጋለን እንደ ሌሎች የዝግጅት ክፍሎች አድርጉል ስል በትህትና ይጠይቃለሁ❤

    • @droneber2024
      @droneber2024 Před rokem

      ይልቅ "በዓለም ሁሉ ይህ የመንግሥት ወንጌል ይስበካል" የተባለለትን ቅዱሱን ቃል ማንበብና በምህርቱ መሰረት ለመኖር መጣር ነው!!

  • @abebebeyene746
    @abebebeyene746 Před rokem

    ይቅርታ በተመላኪ ወይም በባህሪ አምላክነት ብቸኛ ስለሆነው ስለ እግዚአብሔር አብ እንደገናም እግዚአብሔር አብን ለማምለክ በመካከለኛነቱ ብቸኛ ማምለኪያ ስለሆነው ስለ ጌታ የሱስ መጠቀስ ሲገባቸው በስህተት የተዘለሉ ጥቅሶች እነሆ ዮሃንስ 20 ÷ 17: 1ኛ ቆሮንቶስ 8 ÷ 5 : ዮሃንስ 14 ÷ 6 :1ኛ ጢሞቲዎስ 2 ÷ 5 ::

    • @FikerteAsres
      @FikerteAsres Před 2 měsíci

      መፅሐፍ ቅዱስ የያዙ ሙስሊሞች እንደ ኦንሊይ ጂሰስና አብ የበላይ አስተዳዳሪ ነው የሚሉ መናፍቃን ኮሜንት ይሸተኛል።
      በሥላሴ መሀል መከፋፈል የለም።
      አብ ተመላኪ ወልድ አስመላኪ የሚባል ነገር የለም። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ በአንድነት እና በሦስትነት የሚመለክ አምላክ ነው።
      አንድ መለኮት + ሦስት አካል=አንድ አምላክ

  • @abebebeyene746
    @abebebeyene746 Před rokem

    በሮሜ 10 ÷ 17 ላይ እኮ እምነት የእግዚአብሔርን ቃል በመስማትና ከመስማትም ማወቅ ከዚያም ማወቅን ተከትሎ የሚመጣ እንጅ እምነት ከወላጆች ወደ ልጆች የሚተላለፍ አይደለም !!! ሌላው ጌታ ልጆችን አትከልክሏቸው ማለቱ ህጻናትን ከማጥመቅ ጋር ፈጽሞ አይገናኝም ጌታ ያን ያደረገው በዘዳግም 31 ÷ 12 ላይ እንደተገለጸው ህጻናት ከአራስ ቤት ጀምሮ ሊማሩ እንደሚችሉ ስለሚያውቅ እንጅ በተጨማሪ 2ኛ ጢሞቲዎስ 3 ÷ 15 ትን ይመልከቱ!

    • @user-ow3iu7pb4l
      @user-ow3iu7pb4l Před 2 měsíci +2

      ኣዋቂ ሰው ኣምኖ መጠመቅ ይችላል! ሲጀመር ጥምቀት የእግዚኣብሄር ልጅነት ማግኛ መንገድ ነው። ሳይጠመቁ ቢሞቱስ !?ልድያ ኣመነች ቤቷ ውስጥ የነበሩትም ተጠመቁ። ኣዋቂ ሆኖ ያመነና ከክርስትያን ቤተሰብ የተወለደ ልጅ እንዴት በኣንድ box ታስገባለህ!?
      እስቲ ይህ ጥያቄ መልስ፡
      እስራኤላውያን በ 8 ቀናቸው የእግዚኣብሄር ልጅ የህዝብ ኣካል እንዲሆኑ ይገረዙ ነበር። የ8 ቀን ህጻን ኣምኖ ነው ሚገረዘው፧? ? በማን እምነት ነው የተገረዙ!?

  • @user-bc6zz3ew8u
    @user-bc6zz3ew8u Před rokem

    አባቴ ሰላም ለእርሶ ይሁን ሲጀመር ጌታ እየሱስ ክርስቶስ በልጅነቱ ጥምቀትን አላደረገም ቅድስት ድንግል ማሪያም ልጆን ወስዳ በቤተ ክርስቲያን አስጠመቀች የሚል ስህተት ትምህርት የለም እኔ የማምነው ለትምህርቴ ተብሎ የተፃፈውን የማይጨመር የማይቀነሰውን መፅሐፍ ቅዱሱን ነው ሰው ሲባል ለአቅም አዳም የደረሰ ማለት እንጂ ጨቅላ ማለት አይደለም ጌታ ቅድስት ድንግል ማሪያም እየሱስን በወለደች ግዜ ህፃን ተወልዶልናል ተባለ እንጂ ሰው ተወልዶልናል አልተባለም እየሱስ ክርስቶስ ህፃናቶችን እትክልክሎቸው ብሎ ሲል የተሰየሙት ሰዎችን አትከልክሎቸው አይደለም ያለው በዛ ሰአት ፈሪሳውያን ህፃናት አይምሮአቸው ለሁ የተከፈተ ንፁሆች ተንኮል የሌላቸው ስለሆኑ ጌታን እንዳይቀበሉ ይከላከሉ ነበር ለዛ ነው አትከልክሎቸው ያለው እንደነሱ ካልሆንን አሁንም መንግስተ ሰማያት ዝግ ናት መንግስተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሀ ግቡ ትክክለኛው መንገድ ክርስቶስ ብቻ ነው መሪያችን እየሱስ ነው እሱ በተጠመቀበት ሰአትና እድሜ እንጠመቃለን እየሱስ ብቻውን ያድናል

    • @user-hv5wp6nq7g
      @user-hv5wp6nq7g Před rokem +3

      30 አመት ሳይሞላሽ ብትሞችስ የት ነው መግቢያሽ ?

    • @archi1tube232
      @archi1tube232 Před rokem +1

      እህቴ/ወንድሜ ሰላም ባለህበት/ሽበት ይድረስሽ። በመጽሃፍ አተረጓጎም ወይም አተያየት መለያየት ምክንያት ጥምቀት ላይ በእናንተ መካከል ልዩነት እንዳለ አንተ/ችም የምታውቂው ነው። ይሄንን ትምህርት መስማትህ/ሽ ጥሩ ነው። ግን ልክ ያንተ/ቺ መምህር እንደሚያስተምር አስበህ/ሽ ብታዳምጠ/ጪው በደንብ ይገለጽልሃል/ሻል። መልስ ለመመልስ ከምትሰማ/ሚ ለማወቅ ብታዳምጥ/ጭ በደንብ ይገባሃል/ሻል። እየሱስ ያድናል አወ። ከናንተ በፊት እኛ ነን ያልነው ጩሀቴን ቀማኝ ሆኖ ነው ነገሩ እና ጥያቄ ካለህ/ሽ መጠየቅ እንጅ እየሱስ እየሱስ እኛም እያልን ነው። thank you

    • @ba7359
      @ba7359 Před rokem +1

      መዳን በእየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ያመነ የተጠመቀ ይድናል ያላመነ ግን ይፈረድበታል ይላልና ምድረ ጨፋሪ መናፍቅ ንቃ !!!

    • @dfzemamarki1793
      @dfzemamarki1793 Před rokem +1

      እዛ እድሚ ሳትደርሺ ብትሞችስ?

    • @ermyasgashaw3262
      @ermyasgashaw3262 Před rokem +1

      HE WAS baptized at 30 and crucified on cross at 33 so follow him all the way and call us back

  • @balehtedeset2447
    @balehtedeset2447 Před rokem +1

    ገና ሲጀምሩ በነገር በእነሱ እኛ ተረት ተረት ጀመሩ በዚላይ የማይገናኝ ጥቅስ እየጠቀሱ በሰውኛ አመለካከት (እንዲ ካለ እንዲ ማለት ነው) እያሉ የራስዎን ትርጉም እየሰጡ ሰውን ያስታሉ :: 🤚የእግዚአብሔር ቃል ግልጽ እና ቀጥታ ነው:: እንደርሶ በሌሎች አመለካከት ላይ ተመርኩዞ አይደለም :::::
    እንዲ ነው ዝም ብለው ይለፈልፉና ከዛ ካልተገነጠልን የሚሉት

    • @user-bc6zz3ew8u
      @user-bc6zz3ew8u Před rokem

      ግልፅና ግልፅ ነው ያለ ክርስቶስ አለም አትድንም

    • @user-hv5wp6nq7g
      @user-hv5wp6nq7g Před rokem

      አዎን እንዲህ ካለ እንዲህ ማለት ነው ለሚያምንበት ግልፅ ነው ብሉይ ኪዳን የሀዲስ ኪዳን ምሳሌ ነውና ተረዳህ ወንድሜ

  • @droneber2024
    @droneber2024 Před rokem

    አቤት አቤት!!!ታዲያ ከአርባና ከሰማንያ ቀናት በፊት የሞቱት ምን ሊሆኑ ነው?ከዚህ ሁሉ እናቲየው ሆድ ውስጥ ገባ ብሎ ገና ወጣ ሲሉ ማጥመቅ አይሻልም!!እንዲህ ዓይነት ድርቅና አያምርምና በግላጭም ምን ያህል የዞረባችሁ እንደሆነ ያሳያል።ምን አለ ይልቁን በቃሉ አሳድጎ በፈቃዱ የጌታን አዳኝነት ተቀብሎ እንዲጠመቅ ቢደረግ!ለነገሩ ከቃሉ ጋር ተጣልታችሁ ድርሳናትንና ክርስትያናዊ ያልሆኑ ነገሮችን ስልምትከታተሉና ስለምታስተምሩ ከእናንተ መንፈሳዊ ነገር መጠበቅም ተገቢ አይደለም፣አሳፋሪዎች የስይጣን መሳቂያዎች እየሆናችሁ ነው

    • @droneber2024
      @droneber2024 Před rokem

      @Sara Z ማና ነው እስከ ሰላሳ ዓመት ጠብቅ ያለህ?ስለ ክርስቶስ አዳኝነት ልጅን አስተምሮ በፈቀደ ጊዜ አምኖ ይጠመቃል!!!ሌላ መዘባረቅ አያስፈልግም፣ቅዱሱ መጽሐፍ ይነበብ---"ወንድ በአርባ ሴት ልጅ በሰማንያ" ከደብተራዎች ኪስ የወጣ የተለመድ ፍሬ ከርስኪ ነው

    • @user-hv5wp6nq7g
      @user-hv5wp6nq7g Před rokem

      አመድ በዱቄት ይስቃል አሉ ግሩም ነው

    • @zewdumesele5845
      @zewdumesele5845 Před rokem

      @@droneber2024 ena enante alneberachu ende ende geta 30 amet saymolan antemekm mtlut. Andu yante mesay be 30 amet new blual ena mn tlewaleh enantem neka belu kegna belay tsadik yelem milew neger ayawatachum.

  • @Alem9287
    @Alem9287 Před rokem

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yefekir5084
    @yefekir5084 Před 5 měsíci

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን!