144ሺ እስራኤላውያን በዳዊት ፋሲል /The 144,000 Israelites by Dawit fassil

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 11. 2021

Komentáře • 48

  • @user-oh3mq4oe3e
    @user-oh3mq4oe3e Před 2 lety +5

    በአዉዲዮ ከሚሆን በምስል ቢሆነ የምታስተምረዉ ደስ ይላል የኔ ሐሳብ ነዉ

  • @minasetekle1991
    @minasetekle1991 Před rokem +3

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ .. ውስጤ ሲቃጠል ይሰማኛል ማወቅ የሚገባንን እያወቅን አይደለም ትምህርታችን መቀየር እንዳለባቸው ይሰማኛል በማይጠቅሙ ጊዜያዊ ነገሮች ተተብትበናል.. እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ

  • @samarsamar8713
    @samarsamar8713 Před 2 lety +3

    አስተምህሮቶችህን በጣም ነው የምወደው ጌታ ዘመንህን ዘላለምህን ይባርክ ወድም ዴብ

  • @Josefe4950
    @Josefe4950 Před 2 lety +2

    ተባረክ በብዙ !!!
    አቤት ስወድህ !
    እንዳንተ ኣይነቶችን ያብዛልን

  • @yettygossaye8333
    @yettygossaye8333 Před 2 lety +4

    ጌታ ይባርክህ! ግልጥ በሆነ መንገድ ነው ያስቀመጥከው።

  • @tedrosteklu9771
    @tedrosteklu9771 Před 2 lety +6

    So interesting and clear bless u Dave bro.

  • @biratubobo8613
    @biratubobo8613 Před 8 měsíci

    Wonderful teaching! Evident, understandable, and powerful teaching.
    Stay blessed!

  • @talilab2023
    @talilab2023 Před rokem +1

    Waaqayyoo si Eebbiseera jabaadhu Obboleessa koo!

  • @elroigospelmissionaries114

    God bless you Dave

  • @easypc8806
    @easypc8806 Před rokem

    እግዚአብሔር ፀጋው ሰላም ያብዛልህ የኔ ወንድምህ እየሱስን አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤

  • @adunyaayana7774
    @adunyaayana7774 Před rokem +2

    ትምህርትህን እያደንኩኝ ማዳመጥ ዴይሊ ሩቲን ሆኖብኛል።ዋው!
    blessings!!

  • @matiasbezabeh4547
    @matiasbezabeh4547 Před 5 měsíci +1

    ዴቭ ብዙ ትምርቶችህ ደስ ይሉኛል ይህኛው ግን የተገለጠልህ አልመሰለኝም እስራኤል ሲል የሱን ማለትም ከአለም ያሉ የአምላክን ህዝቦች እንጂ ስለ እስራኤል ሃገር ህዝብ አይደለም ሌላው ደሞ 144ሺዎቹ ከአለም ካሉ ብሄራቶች የሚሰበሰቡ እንጂ ይሁዲዎች አይደሉም እና ይሄኛውን ስብከት በደንብ ብታጠናው ይሻላል ካልገለጠልህ ደሞ ባትሰብከው ይሻላል

  • @yoditdemoz5623
    @yoditdemoz5623 Před rokem +1

    May God bless you richly richly my son

  • @senaityimam142
    @senaityimam142 Před 2 lety +1

    Tebarek

  • @solomonketemasyohannes9375

    ተባረክ ወንድም በድምፅ ከሚሆን በvideo ቢሆን መልካም ነው

  • @terefeargaw2012
    @terefeargaw2012 Před rokem

    Amazing teaching.

  • @fantahunareda894
    @fantahunareda894 Před měsícem

    ወንድሜ ጌታ ይባርክህ

  • @simyeleshdxb6671
    @simyeleshdxb6671 Před 2 lety +2

    የኔ አባት ዘርህ የተባረኩ ይሁኑ

  • @mezmurshishai4002
    @mezmurshishai4002 Před rokem +1

    God bless you

  • @zeraygirma4914
    @zeraygirma4914 Před 2 lety +1

    You are blessed dave

  • @abewada4784
    @abewada4784 Před 2 lety +2

    Selam kidusan

  • @efoodib928
    @efoodib928 Před 2 lety +1

    blessed man of God

  • @Baldi654
    @Baldi654 Před 2 lety +1

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @miliyardtafese9147
    @miliyardtafese9147 Před 9 měsíci

    ፀጋ ይብዛልህ

  • @habtamukebedethegideon6669

    I am blessed by the preaches and teaching. God bless you. But Please Let you teach us about Mathew ch.5 up to Ch 7... the so called YETERARAWU SIBKET!

  • @tejeegudetaanegara
    @tejeegudetaanegara Před 2 měsíci

  • @user-ij1ok1ks9c
    @user-ij1ok1ks9c Před 2 lety +1

    Tebarke wendme deve!!

  • @haileenku2068
    @haileenku2068 Před 2 lety +3

    እንዳንተ የእውቀትን ቃልን መረዳት አጥብቄ እሻለው

  • @nesigoitom7861
    @nesigoitom7861 Před 2 lety +1

    ጌታን ለተጠማሁት ለአንድ ለኔ ብሎ ያስነሳህ ስው አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ

  • @diborahjesus8894
    @diborahjesus8894 Před 2 lety +3

    GOD bless U our brother! Much Grace up on you!!

  • @eduardomarcelino1980
    @eduardomarcelino1980 Před rokem +1

    በይሖዋ ምስክሮች ጉባኤ ውስጥ የክርስቶስን ደም እና አካል በጌታ ራት አለመቀበልን ይለማመዳሉ!

    • @eduardomarcelino1980
      @eduardomarcelino1980 Před rokem

      2.038 / 5.000
      Resultados de tradução
      " ቆም በል፥ እይ፥ አድምጥ፥ ሉቃስ 8:17 የማይገለጥ የተሰወረ የለምና፥ ወደ ፊትም የማይገለጥ ወደ ብርሃንም የማይመጣ የተሰወረ ምንም የለምና።" ኢየሱስ ሥጋውን የሚወክለውን ኅብስት እንዲበሉና ደሙን የሚወክል ወይን እንዲጠጡ ከደቀ መዛሙርቱ ጋር የገባው የአዲሱ ቃል ኪዳን አካል አይደለም፣ የዘላለም ሕይወት እንዴት ታገኛላችሁ? (ሉቃስ 22:19, 20) የእግዚአብሔር ቃል?" 16-“ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። 17- ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።” ( ዮሐንስ 6፡53-57 ) 53- ስለዚህ ኢየሱስ እንዲህ አላቸው፡- እኔ የሰውን ልጅ ሥጋ ካልበላችሁ ደሙንም ካልጠጣችሁ በራሳችሁ ሕይወት የላችሁም፤ 54 ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ የዘላለም ሕይወት አለው፥ እኔም በመጨረሻው ቀን እነሣለሁ አላቸው። 55- ሥጋዬ እውነተኛ መብል ደሜም እውነተኛ መጠጥ ነውና፤ 56- ሥጋዬን የሚበላ ደሜንም የሚጠጣ በእኔ ይኖራል እኔም ከእርሱ ጋር አንድ ነኝ። እኔ የምኖረው ስለ አብ ነው፤ ስለዚህ የሚበላኝ ከእኔ የተነሣ ሕያው ይሆናል፤ መንገድና እውነት ሕይወትም ይኖራል፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም። ኢየሱስ የተናገረውን አስተውል፡- ማቴዎስ 23:13 “እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፣ እናንተ ግብዞች ጻፎችና ፈሪሳውያን፣ ወዮላችሁ! ምክንያቱም መንግሥተ ሰማያትን በሰው ፊት ዘግተውታል; እናንተ ራሳችሁ አትገቡም ሊገቡም የሚችሉትን አታስገቡምና።” የኢየሱስን መደምደሚያ ተመልከት (ዮሐ. 10:09, 10) 9- በሩ እኔ ነኝ፤ በእኔ የሚገቡ ሁሉ ይሆናሉ። 10 - ሌባ ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ሌላ አይመጣም፤ እኔ ሕይወት እንዲሆንላቸው እንዲበዛላቸውም መጣሁ።

  • @gemechuwako5913
    @gemechuwako5913 Před 6 měsíci

    Egna le min rai 5 isk 22 in sebkalen

  • @misgafitness101natural5
    @misgafitness101natural5 Před 2 lety +3

    የክርስቶስን መሲህነትና የእግዥጅዛብሔር ልጅነት ያመኑ 15% እሚሆኑ ሀይውዳውያን አሉ አሁንም,።
    በብዛት ያሉት ባያምኑም,..ግን ቀስ እያሉ እንድባንድ እየበራላቸው ነው።
    በራሳቸውም መፅአፍትን መመርመር ጀምረዋል እግዚአብሔርም እየረዳቸው እውነትን እያወቁ ነው።
    ችግሩ ማመናቸው ሲታወቅ, ምንም አስተዋፆ እንዳላረጉ ሁላ ጠላት እየበዛባቸው እና ከማህበረሰቡም እያገለሉዋቸው ነው እንጅ,!!

    • @habatamhabatam8769
      @habatamhabatam8769 Před 2 lety

      እኛም እየተገለልን ነው ጌታ ይባርካቸው ያስፋቸው

  • @goitomdicha2636
    @goitomdicha2636 Před 2 lety +1

    Aligebagnime mikiniyatum 144,000 tadiya minding mindinachewu
    1 Betesolinke ketestafewu gar yemaymelisili kehon ?
    2 elikiti ke mensteki gar endeti yeyazali endi siliki jobawuchu likinachewu malate sayhon gelastaki aligebagnim

  • @EmrakelEyob
    @EmrakelEyob Před měsícem

    እዚህ ሃነም ይገባሉ ይባላል እዚያ ይነጠቃሉ

  • @SamsungSamsung-tl7ve
    @SamsungSamsung-tl7ve Před 2 lety +2

    ትምህርትህ በጣም ሚገርም ነው ግን ለምን እያየንህ አታስተምረንም ካንተ እኮ የምንካፈለው ነገር አለ እና ደፍረህ እንደዛ አስተምረን

    • @melakubezabih9274
      @melakubezabih9274 Před 2 lety +1

      ወዳጄ በቭድዮ ስብከት አለዉ ዳዊት ፋስል ብለህ ዩቱቭ ዉስጥ ፈልግ ታገኛለህ መልካም ጊዜ

  • @MoslmwnYaslma-vb5wg
    @MoslmwnYaslma-vb5wg Před 8 měsíci

    የሐሰት ትምህርት
    ከመከር በፊት ቤተክርስተን ትነጠቀሌች የምለው መጽሐፍ ምረፊ እስክ ስጠን
    ተለቁ ተገድሎ ሰይጨረሱ የሞቱት ፀድቀን የቱ ነው? ይህን ትምህር ብተቆም ይሸለል

  • @elnatanbubu9759
    @elnatanbubu9759 Před 2 lety +1

    144,000 yetebalut gena yeminesu wetatoch sayhonu . Yihen mawek
    Yemifelig kale tewahdo betechristanin
    Yiteyik . Mels alat .
    Eza yetemarkut neger silale new.
    Ewnetegna ewket lemtfelgu.

  • @fantayegebreyes5156
    @fantayegebreyes5156 Před 7 měsíci

    አዲሱ ኢየሩሳሌም የሚለው

  • @lewe8973
    @lewe8973 Před 2 lety +2

    መስህው ስመጣ በምድር ለይ ይሚመሰረተውን መንግሥት የምመሰርተው በኤስረኤል ለይ ነው ብለሀል።
    ጥያቄ፦ መስህው መጥቶ ገና የምመሰሪተው መንግሥት የተኘው ነው?
    የእግዚአብሔር መንግሥት አሁን የለም ወይ?
    የእግዚአብሔር መንግሥት ገና የምመሰረት ከሆነ አሁን የለም ማለት ነዋ?

    • @yalew6231
      @yalew6231 Před 2 lety +2

      የሺህ ዓመታት መንግሥቱማ ክርስቶስ በአካል መጥቶ እስራኤል ውስጥ መንበሩን አድርጎ ዓለምን የሚያስተዳድርበት መንግሥት ነው፡፡ ክርስቲያኖች ነገሥታት ኢየሱስ ደግሞ የነገሥታት ንጉሥ ይሆናሉ፡፡

    • @jesusischrist.7579
      @jesusischrist.7579 Před 2 lety +1

      ለዛ ይመስለኛል መንግስትህ ትምጣ የሚል ፀሎት የምንፀልየዉ። አባታችን ሆይ የሚለዉ ፀሎት ላይ

    • @JesusPasstotheWorld
      @JesusPasstotheWorld Před 2 lety +2

      አሁን ያለው የእግዚአብሔር መንግስት መንፈሳዊ መንግስት ነው:: በዚያን ጊዜ ግን መንፈሳዊ እና አካላዊ መንግስት ነው ::

  • @matiasbezabeh4547
    @matiasbezabeh4547 Před 5 měsíci +1

    ጅሆቫ ዊትነሶች አንተ ይላሉ ያልከውን ግን አይሉም 144ሺዎቹ ተሰብስበው አልቀዋል አይሉም በዛ ላይ ደናግላን የሆኑት ከሃሰት ሃይማኖት እንጂ ከስጋ ድንግልና አይደለም