መንፈሳዊ ነገሮችን ፈልጋለሁ ማድረግ አቃተኝ
Vložit
- čas přidán 2. 08. 2024
- መንፈሳዊ ነገሮችን ፈልጋለሁ ማድረግ አቃተኝ-- በወንድም ዳዊት ፋሲል
የወንጌል እውነት አለማቀፍ ቤተክርስቲያን፣ ጅማ
ለማንኛውም አይነት ጥያቄ:- +251917804407 ወይም +251906202626 ላይ መደወል ትችላላችሁ።
Telegram channel በመቀላቀል ትምህርቶችን በድምፅ ለማግኝት:-
t.me/DawitFassilMinistry
Facebook:- / dawit-fassil. .
You can find books written by Dawit Fassil and other books on this website
በወንድም ዳዊት ፋሲል የተፃፉ መፀሀፍቶችን እዚህ website ውስጥ ታገኛላችሁ።
www.davejimma.com/
ይህንንን መረዳት ላንተ የሰጠ አምላክ ስሙ የተባረከና የተመሰገነ ይሁን!!!ወደ መረዳት ባለጠግነቱ ያድርስህ ልጄ ፀጋው ከመንፈስህ ጋር ይሁን ።በእውነት ተባርከሃል።
ኢትዮጲያ ውስጥ ጥቂት የተባሉ አስተማሪዎች አሉ ቅሬታ ምላቸው ትምህርታቸውን የምሰማ #ነገር ግን ዳዊት አንተ ስታስተምር ለምን እንደሆነ ባላውቅም ሳልቸገር ትምህርትህ ይገባኛል ለኔ ብቻ ሳይሆን ማንኛውም ሰው ሊረዳው በሚችለው መንገድ ነው ብዬ አስባለው ዘመንህ ይባረክ
ጌታ ወደ ልጆቹ በደንብ መቅረብ ሲፈልግ፣አንተን ሰጠን።ዴቪየ!ተባረክ።
አብ ስፈልግ መቅረብ ኢየሱስን ሰጠን
እግዝኣብሔር በውስጥህ ያስቀመጠውን ጸጋ በአጠገብ ሆኖ የምማሩ የታደሉ ነቸው ኡንኮን እነሱ እኛም በጣም እየተበረከን ነው ዘመን ይበረክ❤❤❤❤❤❤❤
ሻሎም ዳዊትየ ምንም ቃላት የለኝም ይህንን እውነት የሆነውን የእግዚአብሔር ቃል በልጁ በጌታ የሱስ ክርስቶስ ቃል አንተ ውስጥ አስቀምጦ እኔን ሊያስተምር የወደደው የእግዚአብሄር መንፈስ ቅዱስ ስሙ ይባረክ ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤
እግ /ር ይመስገን ስለዚህ ት/ም ለኔ ትልቅ አርነት ነው የሆነልኝ።❤
አስተማሪዬ መንፈስ ቅዱስ አመሰግናለሁ
ወንድሜ ዴቭ ጸጋና ሰላም ምህርት ይብዛልህ!
ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን
በጎ ፍላጎትን
መፈለግን ማድረግን ለሚያስችለን ።🌴
በዚህ ለሊት ጌታ እንዲህ ሲል ተናገረኝ።መልዕክት የሆነ ትምህርት።እግዚአብሔር መንገዱን አስጀምሮሀል ያስጨርስህ።ተባረክ
ጌታ ይባርክህ ጸጋ ይብዛልህ
ተባረክ ሌላ የምለው ነገር የለም
ፀጋ ይብዛልህ ወንድማችን።ክብር ሁሉ ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን
ወንድማችን ስለአንተ ጌታ ይባረክ
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን፤ለወደደን ከኃጢአታችንም በደሙ ላጠበን ለኢየሱስ ክብር ይሁን። በገለጡን የሰጠህ መንፈስ ቅዱስ ይባረክ
ፀጋ ይብዛልህ ወንድማችን።...ክብር ሁሉ ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን🙏🙏🙏❤
አሜንንን ። በጣም ትክክል ። ወንድሜ የተባረክ ነህ ።
ይገርማል... ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ
እንዴት እንደከፈትኩት ሳላዉቅ ነፍሴ የሚያስፈልጋትን እዉቀት አገኘሁ ለአባቴ ክብር ይሁንለት
ቃሉ መንፈስም ህይወትም ያለበት ነዉ ጸጋ ይብዛልህ ጌታ ይክር ስለ ቃሉም ስለ አንተም ሁላቹም በክርስቶስ ጸጋ በረቱ🙏🙏
ተባረኩ
🎉hi
Exactly dev
I give all glory for my Lord Jesus Christ, praise to my Lord about Holy Sprit. Brother Dawit i am hearing pure gospel from you. Thank you
ጌታ ዘመንህን ይባርከው ስለዚህ መረዳትህ የሰማሁትም ለዘላለም በልቤ ይተከልና
እኔኮ ሚገርመኝ በአይምሮዬ ሁሌ ለሚመላለሱ ጥያቄዎች አስደናቂ ምላሾች ነው ምትመልሰው።
ዴቭዬ ትምህርቶችህ ከብዙ ግሳንግሶች አርነት አውጥተውኛል!!!❤
ለሌላውም እንድተርፍ አድርገውኛል።
ሁሌ አንድ ትምህርት በሰማሁ ቁጥር እግዚአብሔር ለፈለገው አላማ እያዘጋጀኝ እንደሆነ ይሰማኛል!!!
🔥💥ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን❤🔥
Wow ተባረክ አቅጣጫ ያስቀየረኝ ትምህርት። ምን እንደማደርግ ግራ ገብቶኝ ነበር። ጌታ ይርዳኝ። ዳዊት ተባረክ
ድንቅ መገለጥ ተባረክ!!!!
ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ድንቅ ትምህርት ነው ተባትከለሁ
ጌታ ዘመንህን ይባርክ አንተን ስለሰጠን ጌታም እናመሰግናለን
ጸጋ ይብዛልህ ወንድሜ
ተባረክ
እግዚአብሔር ይባርክህ
Ameen getaa ybark 🙏🏼🙏🏼
Pastor Dawit! You are blessed. Your teaching is a blessing for me. I've been listening to different preachers. Your preaching opened my mind. You are like the preacher Derek Prince. God bless you more 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
Amen! Thank You Jesus!!!!!
Egzyabher bezih maleda bante alfo tenageregn, agelgloteh yebarek......
Geta yebareki tsagahen yabazali❤✝️
ዘመንክ ይለምልም ወንድም ዴቭ
Stay blessed
ተባረክ አሜን
ስለ እግዚአብሔር ለሌሎች መተረክ እንዴት መታደል ነዉ። ተባርከሃል።
Thank you, you are so blessed Brother Dave ❤❤❤❤❤❤
ፀጋ ይብዛለህ
ለ35 ዓመት ነፍሴ ስትሻው የነበረው ሰማያዊ እውነት ባንተ አገኘች። ስበክ አስተምርም።
Thank you !
Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 Tabareke 🎉🎉🎉
You changed the trajectory of my life. May GOD bless you.
እውነት ጌታ ረዳኝ አሁንም ጌታ ተናገረኝ ብሩክ ሰው ነክ
Bless you
You're blessed brother Dawit!
Thank you
Thankyou jesus yehe kerasu yalihone t.t endalihone temelikche alew. Legnam enidih yigeletelen be naziret eyesus sim . Thank you god.
Tebarek
ተባረክ❤❤
Amen
Good.
Brother Dawit, I love the way you teach. God bless you. I expect more
እግዚአብሔር ሆይ ስለተናገርከኝ አመሰግናለሁ!!
Wow gata ybarkh yewitstain new yemitilew
May God Bless you Abundantly !
የእግዛቤርን በትክክል እድታስተምር ጌታ አስነስቶሀል ፀጋ ይብዛልህ
Amen !! You are correct. It is His grace at work in us
Geta yebark
Ameeeen❤ amen. Wudii. Abatachini. Getaa. Iyesus. Abistoho. Yibareki. Teberki
Dave❤ you are Blessed.
🙏
ዘመንህ ይባረክ ኑርልን
የእግዛቤርን ቃል እንዲገባን እንድረዳ ጌታ አሰሰነስቶሀል ስላተ ጌታ ይመስገን
amen
thank you God bless you
ፀጋ ይብዛልህ ክብር ለጌታችን ይህን
Amen geta abezto.yebareki wonideme
Betami newo.yemiwode.Dawit..wonidemi gashe
I thank Jesus for u dave
ዋው እዴት ደረሰረስኩ እኔ ነኝ የማቀው
That is exactly what my life is
ፀጋ ይብዛልህ ወንድም
እግዚአብሔር ይባርክህ❤
Yegeta yamilake liji yemiyanagirih egiziaber yibarikih tiyakeyen new yesebekihew 10Q
thank you so much
Tebarek tsega yibzalih
ወይኔ ይሄን ሰውዬ ምን አባቴ ላድርገው ለጥያቄዎቼ ሁሉ መልስ እየሰጠኝ ነው ተባረክ በብዙ
Praise God
Thank you holly spirit for this lesson, you are blessed 😊
❤
Egziabiher yibarikih eskezelalem
Tebarek wendem
yihenen kawekugn behuala menfesawi hiywet betam qelelegn
ፀጋ ይብዛልህ
Jesus has given you a seosen and generation.akllilh talak new
Geta yibarkhi
ፀጋ ይብዛክህ ውድ ወንድሜ
Daveye tebarekiligni
Geta Jesus yebarkhi wendemye David ❤
Wendimachin zemenih yibarek
10 አንተ አምላኬ ነህና ፈቃድህን ለማድረግ አስተምረኝ፤ ቅዱስ መንፈስህም በጽድቅ ምድር ይምራኝ።
መዝሙረ ዳዊት 143
Tebark wondem
God bless you 😘 🎉🎉🎉
geta misekere betam tekimoyal betam iteralew gen ketu new leka filagetem yelakew geta new yen mesiloy sidekem
🙏🙏🙏
Blessed ❤❤❤❤❤
መፈለግን ማድረግን በሂወቴ የምትችል ጌታ ቃልህን በውስጤ ይኑርልኝ
Wow❤
Jimmaa kemetaw agegnalew esu gize ena negrochun mestekakel endichil yirdagn