መንፈስ ቅዱስን መሳደብ ምን ማለት ነው? በወንድም ዳዊት ፋሲል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 09. 2021

Komentáře • 51

  • @denismth
    @denismth Před rokem +12

    በዚህ ጉዳይ ከተሰቃዩት አንዱ እኔ ነኝ። ምናልባት ለሁለት ወይም ሶስት አመታት። አፌን አውጥቼ የተናገርኩት አንድ ቃል የለም ነገር ግን ይህን ጥቅስ ካነበብኩት ጊዜ ጀምሮ የስድብ ሀሳቦች በአይምሮዬ እየመጡ የተሳደብኩ እስኪመስለኝ ድረስ ተሰቃይቼ ነበር። የስቃዩም ምክንያት የምትወደውን አምላክህን የተሳደብህ ስለሚመስልህና መጨረሻህ ገሀነም እንደሆነ ስለምታስብ ነው።
    ሆኖም አንዳንድ ወገኖች በተመሳሳይ ችግር ውስጥ እንደገቡ ስሰማ እየቀለለልኝ ሄዶ መጨረሻም ከጭንቅላቴ ውስጥ ጠፍቷል። እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @easypc8806
    @easypc8806 Před rokem +5

    እግዚአብሔር ኢየሱስ ክርስቶስ አባቴ የኛ አባታችን አምላካችን ሰላም እና ፀጋው ያብዛልህ ወንድምህ እግዚአብሔር ይባረክ ❤❤❤🙏🙏

  • @diborab7820
    @diborab7820 Před 2 lety +5

    ይገርማል እኔም በትክክለኛዉ መንገድ አልነበረም የተረዳሁት ተባረክልኝ ስለመለስከኝ ካልሆነ መረዳት !!!

  • @user-gw7ih2mc7v
    @user-gw7ih2mc7v Před měsícem

    Tebarekilign wedhalehu

  • @maartaafirdiisaa6410
    @maartaafirdiisaa6410 Před 2 lety +2

    እባካችው like ና share አደርጉ like በተደረጋችው ቁጥር እራሱ ቪድዮ ለሰው ይደርሳልና።

  • @nanitaye6670
    @nanitaye6670 Před rokem +1

    ተባረክ የእግዚያብሔር ሰው

  • @MisganaLegese-uu4ws
    @MisganaLegese-uu4ws Před 2 měsíci

    ድንግጨ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tirezaamanuel9769
    @tirezaamanuel9769 Před rokem +2

    እልልልልልልልልልልልልል ነፃ ወጣሁ

  • @adisudisasa8166
    @adisudisasa8166 Před rokem +1

    tebarek

  • @birhanekahessay7742
    @birhanekahessay7742 Před 2 lety +2

    በጣም የሚገርም መገለጥ ነው

  • @nebulasfun7146
    @nebulasfun7146 Před rokem

    ድንቅ ትምህርት

  • @maartaafirdiisaa6410
    @maartaafirdiisaa6410 Před 2 lety +2

    ተባረኩ

  • @rebeccablessed7214
    @rebeccablessed7214 Před rokem

    Tebarek wendmie Dawit

  • @user-bb4ip7wd8l
    @user-bb4ip7wd8l Před 2 měsíci

    Tabsreki

  • @tirezaamanuel9769
    @tirezaamanuel9769 Před rokem

    ዉይ ዴቮ ዘመንህ ይበራክ ሰንት አዋዘጋቡን

  • @temesganworku1180
    @temesganworku1180 Před rokem

    ዘመንክ ሁሉ ይባረክ ለጥያቄዬ ትክክለኛ መልስነው ያገኝውት

  • @saadaseid1808
    @saadaseid1808 Před 2 lety

    Thank you my brother Dave!

  • @girmanesibu3044
    @girmanesibu3044 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን እውነት ነው አሁንማ እሻላለው

  • @ejiguyayewu1075
    @ejiguyayewu1075 Před rokem

    Egziabher yibarekih.

  • @mame8874
    @mame8874 Před rokem

    ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ ትንሹ ዻውሎስ

  • @eyobgirma502
    @eyobgirma502 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ይባርክህ። እግዚአብሔር በአንተ እየከበረ ነው። በዚህ ደስ ይበልህ። ክብሩ ለ እግዚአብሔር ይሁን

  • @milkialemu9080
    @milkialemu9080 Před 2 lety

    ጌታ ዘመንህን ይባርከው

  • @amanuelmeshesha3108
    @amanuelmeshesha3108 Před 9 měsíci

    ዴቭ የምድራችን በረከት ❤❤❤

  • @eliastm862
    @eliastm862 Před 2 lety

    ተባርክልኝ የኔ አስታዋይ

  • @singerefesonindriasoffical

    የሚገርም መገለጥ ነው

  • @helenadem2234
    @helenadem2234 Před 2 lety +1

    Zemenk yebark

  • @smharkidane6393
    @smharkidane6393 Před 6 měsíci

    Eseeey tebarek wendme

  • @SCOORTUBE
    @SCOORTUBE Před 2 lety +2

    Wow amelekaketen new yekeyerew

  • @canaanabebe550
    @canaanabebe550 Před 7 měsíci

    Tebarek

  • @mitourago5814
    @mitourago5814 Před rokem

    ዴብ ዘመንህ ይባርክህ❤

  • @jorjhaman33joyejesus13
    @jorjhaman33joyejesus13 Před 2 lety +1

    Wow Dave

  • @maartaafirdiisaa6410
    @maartaafirdiisaa6410 Před 2 lety +2

    ጸጋው ይብዛለችው።

  • @niomikkebede-rf3vd
    @niomikkebede-rf3vd Před rokem +1

    Ere ene mn lebel be ewnet egziyabeher yebarkeh mn yahl ye egziyabeher kale meredate sinore hiwot yelewtale bakachu yegermale gn.😭selam nw yagegnehut ewnet.

  • @sisayshiferaw9108
    @sisayshiferaw9108 Před rokem

    ወንድም ፋሲል እንደምን አለህ
    ሠው መንፈስ፣ስጋ፣ ነፍስ የሚለውን ትምህርት ብታስተምረን

  • @helenasfaw624
    @helenasfaw624 Před 2 lety +3

    ክርስትና መገለጥ ነው ያንን በአንተ አይቻለው ከአንተ ቁጭ ብለን ቃልን መማር አለብን።ነፃ ሚያወጣው ቃሉ ነው ቃሉም እውነት እና መንፈስ ነው።

  • @asnakechmebratu3490
    @asnakechmebratu3490 Před 2 lety +2

    የዘላለም አምላክ ይባርክህ አንተ አገልጋይ ድምፅህን ትንሽ ከፍ ብታደርግልን ጡሩ ነዉ እግዚአብሔር ይባርክ ደ

  • @user-pk4bo8we8i
    @user-pk4bo8we8i Před 6 měsíci +1

    እኔ ውስጤ በ አጋንንት ስም ነው ይላል ነገር ግን በአፌ ሳላስተውል አውርቻለሁ እኔ ግን ኢየሱስ አምላኬ ነው እንደሚያየኝ አውቃለው ግን እኔ በ አጋንንት እንዳልሆነ ለ ውስጤ ምነግረው፣የምቃወመው እና ማልስማማ ከሆነ ተሳድቤያለሁ ማለት ነው 😢😢😢 ጨነቀኝ እኮ ውስጤ መንፈስቅዱስን ፈለገች ግን አጣችው ምን ላድርግ በእናትህ ጨነቀኝ መፍትሔ ንገረኝ ከዚህ ጭንቀት እንድወጣ እግዚአብሔር ግን ይቅር ባይለኝ እንኳን ከቤቱ አልወጣም ገና 14 አመቴ ነው 😞😞😭😭😩😩

  • @surafelmekonene8963
    @surafelmekonene8963 Před rokem +1

    ኸረረረረ እባካችሁ ስልኩን ስጡኝ ምታውቁ ካላችሁ

  • @user-nu7pr6iq6d
    @user-nu7pr6iq6d Před 8 měsíci +1

    Geta tsegahin yabizalik dev

  • @hanayakob7912
    @hanayakob7912 Před rokem

    ጌታ እየሱስ ይባርክህ🙏🙏 እኔም አሁን በደንብ ገብቶኛል🙏🙏🤲

  • @user-pe7mt7ug4u
    @user-pe7mt7ug4u Před 4 měsíci

    Dawit idikalew

  • @user-pk4bo8we8i
    @user-pk4bo8we8i Před 6 měsíci +1

    ተሳድቦ የነበረ መዳን ይችላል???

  • @Atsaminilike
    @Atsaminilike Před 9 měsíci +1

    የ፸፺ አመቱ የስም ዕድሜ ብቻ ተሸካሚ የአዕምሮ ህፃኑ አቶ ዳዊት:-በድንቁርናህና በከንቱ ምኞትህ ምክንያት የኢትዮጰያኦርቶዶክስ የጂማ መድኸንያዓለምሀገረስብከት አባረረችህ የአንድ ግለሰብ መዋለ ህፃናትን በሙአርትህ አዘጋጅ የሉሲፈርንሀሳብእየፃፍ ወደሚያድሉበት ሱቅ ጠባቂሆነህተቀጠርክ ስታስበው እርካታና ስምፈለክ ከዛ በ፸(70)ወቹ ዓመተምህረትመጨረሻአካባቢ ቤታቸውላይ ንግድዳቸውላይ ድንጋይእንወርውርእያል እንስደባቸው እያል ክፍሀሳብ ታፈልቅነበር አንተ ግን ወደውሀላ ትቀር ነበር ቦቅቧቃና፣ስድብ አይደለም እንጅ ሴታሴትስለነበርክ እናም እንደዛ ነገርጭረህ መሰሪሆነህወዳስመረረካቸው ጴንጤወች ለሆድህ ስትል እንደይሁዳ ገንዘብና ስምንጨምሮፍለጋ አይንህን በጨውአጥበህ ጭምብልለብሰህ ተጠጋህና

  • @kassahunzewdie7057
    @kassahunzewdie7057 Před 4 měsíci

    ወንድሜ መንፈስ ቅዱስን የሠደበ ሐጢያቱ አይሠረይለትም የተባለው አጋንንትን ሢያስወጣ በአይናቸው እያዩ ይህ ሠው አጋንንትን እያወጣ ያለው በብኤል ዜቡል በአጋንንት አለቃ አጋንንት ያወጣል በማለት በተሞላው(በተቀባው) በመንፈስ ቅዱስ መሆኑን ከመቀበል ይልቅ በመካዳቸውና ለመቀበል ባለመፈለጋቸው ቅዱሱን መንፈስ እርኩስ መንፈስ ብለው ስለሠደቡት እንጂ ኢየሡስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ መሆኑን ባለማመናቸው አይደለም፡፡እደግመዋለሁ በፍፁም አይደለም፡፡ኢየሡስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ በወቅቱ ማንም ያወቀ አልነበረም 12ቱም ደቀመዛሙርት ጭምር ኢየሡስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደሆነ በፍፁም አላወቁም ነበረ የሠውን ልጅ ማን ይሉታል??ተብሎ ሢጠየቁ እንኳንስ ተቃዋሚዎች ደጋፊዎቹም አላወቁትም ነበረና ኢየሡስ የእግዚአብሔር ልጅ መሆኑን ያወቁት መንፈስ ቅዱስን ከተሞሉ በህዋላ እንደነበረ አስተውል፡፡እናም አሁንም በዘመናችን በመንፈስ ቅዱስ የተሞሉ(የተቀቡ) አጋንንትን እንዲያወጡ ስልጣን የተሠጣቸው ሠዎች አጋንንትን ሢያወጡ አንተ አጋንንት የማስወጣት ሥልጣን ስለሌለህ ይህንን የአጋንንት ማስወጣት በብኤል ዜቡል ነው ብትል ያው በኢየሡስ ክርስቶስ የነበረው መንፈስ ቅዱስ እንጂ ሌላ መንፈስ አልተሞሉምና ሠድበሀል ማለት ነው፡፡ተግባባን?/

  • @user-lf9qq9br1s
    @user-lf9qq9br1s Před 4 měsíci

    መረደት ማስረዳትም ባንተ ቀረኮ

  • @birhanekahessay7742
    @birhanekahessay7742 Před 2 lety +2

    በጣም የሚገርም መገለጥ ነው

  • @birhanekahessay7742
    @birhanekahessay7742 Před 2 lety +2

    በጣም የሚገርም መገለጥ ነው