የካህኑ መልከ ጼዴቅ ማንነት እና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ዝምድና!

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • የካህኑ መልከጼዴቅ መፅሐፍ ደራሲ ስለ መፅሃፍ የሰጠው ማብራሪያ:-#መኮነን_ፀጋየ

Komentáře • 26

  • @user-jn7ir3wc2l
    @user-jn7ir3wc2l Před 2 lety +1

    ቃለህይወት ያሰማልን እግዚያብሔር ይስጥልን

  • @marthameshesha8660
    @marthameshesha8660 Před 2 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያስማን እናመሰግናለን ወንድማችን 🙏🙏🙏

  • @KakuJajjo
    @KakuJajjo Před měsícem

    ጎበዝ!

    • @KakuJajjo
      @KakuJajjo Před měsícem

      አሁንም አንድ የቀረህ እውነት አለ! ቆፍር!

  • @ephramtadesse1025
    @ephramtadesse1025 Před 2 lety +1

    Wow Brother
    God Bless you

  • @Josefe4950
    @Josefe4950 Před 2 měsíci

    አቤትትትት 😢😢😢😢 ድፍረት 😢😢😢😢 እግዚዮ መሐረነ ክርስቶስ በቃ እንዲህ በአደባባይ ይዋሻል ?

  • @temesgenyeshanew9883
    @temesgenyeshanew9883 Před 2 lety

    Proud of you our brother ❤️

  • @user-pr8lu5rx8s
    @user-pr8lu5rx8s Před měsícem

    እና ንግስት ሳባ ከሰለሞን ቀዳማዊ ሚኒሊክን ወልዳለችና በዚያ ነው የንግስና በረከት ያገኘን የሚለው ክብረ ነገስት ስህተት ነው ? የቱን እንምረጥ። ? እግዚአብሔርን ያወቅን ሚኒሊክ በመወለዱ ነው የሚለው ክብረ ነገስትን እንዴት እናስታርቀው ??!

  • @tube1253
    @tube1253 Před 2 lety

    Well done!!!

  • @mekdelawitshifraw6514
    @mekdelawitshifraw6514 Před 2 lety

    Egzabher yigseski

  • @abeshayilma5588
    @abeshayilma5588 Před rokem

    እንደ መልከፄዴቅ ካኅን፣
    ክኅነቱ ከዘመን ዘመን፣
    የዘለዓለም አይደለም ወይ፣
    የሰጠኝ ሰላም ከላይ።
    ብላለች ታላቋ ስነ ጥበበኛ እጅጋየሁ ሽባባዉ።

  • @malimali1337
    @malimali1337 Před 11 měsíci

    Ebakih mesahaf kidus anbib.
    Mechem hizbu ayanebim bileh tew Egziabherin fira.
    Lebichah mesaf kidus asatim enji endih yemil yelem 😢😢😢

    • @davania12
      @davania12 Před 10 měsíci

      አንተ የፈረንጅ አሻንጉሊት

    • @user-ns8nh6vr6p
      @user-ns8nh6vr6p Před 5 měsíci

      @@davania12 Orthodox bible manebeb phobiya alebachew

    • @brukyared3634
      @brukyared3634 Před 4 měsíci

      Eyanebe alneberem?

  • @joshua_official3209
    @joshua_official3209 Před rokem

    In Genesis 14, Melchizedek is called the king of Salem and priest of the Most High God (also see Heb 7:1).👉he's human

  • @petrosteferi9215
    @petrosteferi9215 Před rokem

    መጀመር አብረሃም አህዛብ ነበር እግዚአብሔር ከዘመዶችህ ተለይተህ ውጣ ብሎ እግዚአብሔር አስቀድሞ ለአብርሃም (አብራም) ወንጌልን ሰበከ
    ልክ ነህ ጥቁር ሁሉ ኢትዮጵያ በመባል ይታወቃል
    መልከ ጸዴቅ የሳሌም ንጉስ(የሳሌም ሀገር ንጉስ) ከኢትይኦጵያ ወይም ከጥቁር ህዝብ ምን ያገናኘዋል????

    • @adinoabose8433
      @adinoabose8433 Před rokem

      ፓ/ር አስፋው በቀለን ጠይቁት በሚገባ የበለጠውን ያስረዳል ለተተኪው ትውልድ ውሸትን አተስወርሱ

  • @ashemanall
    @ashemanall Před 8 měsíci

    መልከጼዴቅ ኬኛ 😂😂😂😂

  • @user-ns8nh6vr6p
    @user-ns8nh6vr6p Před 5 měsíci

    please read bible melke tsadik teweldu altegeletsem enante hulunm ETHIOPIAWI madereg tewedalachu,, wushet gene ayiselechachum?

  • @mekdelawitshifraw6514
    @mekdelawitshifraw6514 Před 2 lety +1

    Eri bftrachu mneun kmenu new mtwesdut gen ewntm dersai neki filme mselki endi endiflki eyikyayrk metetrogmw endi yihe kale eko Hiwot yalew yigezabher kale new 😡😡😡😡

    • @user-lf4jm7fn8x
      @user-lf4jm7fn8x Před 2 lety

      በጣም የሚገርም ድርሰት ያሳዝናል ቶራውም ታላቁ መፅሐፍ የማይለውን

  • @regasadame7601
    @regasadame7601 Před 2 lety +1

    መልከ ጼድቅ ኢትዮጵያ ዊ አይደለም ውሸት ነው። የሀሰት ታሪክ ማውራት የተዛባ ታሪክ መጽሐፍ በዚህች ሀገር በቤተክርቲይንም በፖለቲካም የተለመደ ስለሆነ አላምንም ።

    • @abeshayilma5588
      @abeshayilma5588 Před rokem

      አንተ ኢትዮጵያን ስለምትጠላ የጌቶችህ የፈረንጅ ያልሆነ ነገር ሁሉ አይጥምህም።ለአህያ ማር አይጥማት እንዱሉ።ኢትዮጵያዉያን ደማቸዉን አፍስሰዉ ዋጋ ከፍለዉ በነፃነት ባቆዩአት አገር ተዘፍዝፈህ ባርነትን ትናፍቃለህ።አህያ ባንዳ!!!!

    • @abnetnigatu-zp9ec
      @abnetnigatu-zp9ec Před 11 měsíci

      አትመኚ/አትመን ምርጫሽ/ምርጫህ ነው ።እኛ ግን እናምናለን ያመነውም እንድናለን!!!ድነናልም!!!

    • @davania12
      @davania12 Před 10 měsíci

      ከረጋሳ ምን ይጠበቃል