ሶስቱ ወገኖች -04 በ ወንድም ዳዊት ፋሲል /sostu wegenoch 04 by Brother Dawit Fasil
Vložit
- čas přidán 21. 08. 2024
- ሶስቱ ወገኖች - በ ወንድም ዳዊት ፋሲል
የወንጌል እውነት አለም አቀፍ ቤተ-ክርስቲያን -ጂማ
ለ ማንኛውም መረጃ እና ጥያቄ /for more information and any questions
-0917804407 - ወንድም ዳዊት
-0917060078 - ወንድም ዳኜ
ማግኘት ይችላሉ።
አንዳንተ ያሉትን አገልጋዮች ጠፍቶ ለሚንከራተተው ሀዝብ አግዚአብሔር ያብዛልን አሜን
ብቸኛው የወንጌል እጥረት መፍትሔ ለአኢትዮጵያ : ተባረክ
የጌታ ቃል ፍቺ ይብዛልህ ወንድሜ
ለምልምልኝ ደቬ ፀጋው ይብዛልህ 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዴቪዬፀጋይብዛልህ♥♥♥
Tsegawun yabezaleh endante ayenetun etef derb yaregelen! Getan bante ayechewalehu! Ye hiwet birhane ye zelalem hiwet wastenaye eyesus!❤❤❤❤
ሰላም እና ፀጋው ይብዛልን ወንድምህ ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክህ ይባረክ 🙏🙏
wow wonder full teaching .thank you Lord for this powerful message Pastor Dawit you are blessed.
የኢትዮጲያ ጴንጤ መስማት ያለበት መልክት ተምሬሀለሁ
ይህን ባህላዊ እንጀራ ማስቀመጫ ትሪ ልልክልዎ ፈልጌ ነበር፣ ግን አልቻልኩም በአካል ይርቃሉ ። ዛሬ የሕይወት እንጀራ በዚህ ትሪ ውስጥ አስቀምጫለሁ። የሚያስደስት ወሳኝ እንጀራ . ይህንን የህይወት እንጀራ እንድንበላ በደንብ አዛገጅቶ እያቀረበ ያለ ወንድም፣ የሕይወታችን ዋስትና የሚሆን ሕይወት እንጀራ እንዴት ማብላት እንዳለብን ተረድቶ እያስተማረ ያለ ድንቅ ወንድም ! ይህን የበረከት እና የህይወት እንጀራ በሙሉ ሃይልህ የሚታከፍል ወንድም ለእናንተ ትልቅ አክብሮት አለኝ። በዚህ ቀጥል!❤❤
ጌታ ይባርክህ እንዳንተ ያሉ አገልጋዮችን ያብዛልን
Wow Wonderful I missed you Daveye...Keep it up.
Amen Amen ❤❤❤❤❤
ፀጋና ሰለም ምህረት ላንተ ይሁን
በእዉነት ስለ አንተ እግዚአብሔር በዙፋኑ ይባረክ ወድ ወንድማችን
ዴቢ ፀጋ ይብዛልክ ሕይወትክ ይለምልሚ ብሩክ ነክ ቀጥልበት ጌታ ከአንተ ጋር ነው በርታ❤❤❤❤❤❤
ዘመንህ ይባረክ
በእውነት እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ እንደ አንተ ያሉትንም ያብዛልን deviyee በጣም አስደንቄ ትምህርት ነዉ በጣም ተባርከወለው ዘመንህ ይለመልም !!
እግዚአብሔር በ ብዙ ፀጋውን ይጨምርልህ እንዴት አይነት ድንቅ ትምህረት ነው?ክብሩን ኢየሰ ስ ይውሰድ
ወንድሜ ዳዊት ፀጋው ይብዛልህ። ድንቅ መልዕክት
Ewuunet yegeta sewu egiziabiher barkoholi
Hulu astemar endateh bihonu minegna betelewustin!!
Yegeta tsegana selam mehreti ybezalihe
እግዚአብሔር ይባረክ
I thank God for Dawit Fasil! Geta tsegawen ena selamun yabzaleh! yabzalen! Amen!
አሜን ።
እግዚአብሔርን ፡ይመስገን።
wonderful teaching keep it.
ጌታ አበዝቶ ይበርክህ ጸጋ ይብዛልክ ጌታ እንዳተ የሚያስተምሩ አገለጋዮችን ያብዛልን
Our father be praised by your teaching Davey you are blessed ❤️ thank you really thank you
Very interesting teaching.
ድል በትግል ተመችቶኛል!:: ሰማይን የሚያስናፍቅ ትምህርት ነው፡፡ ለዘመኗ ቤተክርስቲያን የማንቂያ ደወል ነው፡፡ ወንድም ዴቭ ብሩክ ነህ! ቅዱሳን ተባርካችኀል!!
You are blessed brother
tebarek , tsega na selam yibzalih
❤❤❤
ጌታ ያብዛልክ።የሚገርም መገለጥ ነው
እግዚአብሔር አብዝቶ ተባረክ 🙏🙏🙏❤❤
የባረከህ አምላክ የተመሰገነ ይሁን እንዲህ አይነት ትምህርት ግን ቁጭ ብላችሁ የምትማሩ ባዶ እጃችሁን ያለመፅሀፍ ቅዱስ ያለ ማስታወሻ ባትቀመጡ ጥሩ ነው።በዚህ ጉባዔ የጅማ ታሪክ ይቀየራል
Ke Egziabiher Ab ye Eyesus kristos tsegana Selam yibzalik
❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ዘመንህን ቤተሰቦችህንና አገልግሎትህን አብዝቶ ይባርክ💐🌹🌻💖🌻🌹💐
Amen
አሜን ፀጋና ሰላም ይብዛለህ።
Life change teaching wonderful
Amen amen God bless you
Thanks God for his grace that revealed on you
Great teaching keep 👍 it up
What an insight!
this truth is so entertaining.
Pastor Dawit sle agelgloth geta ybarkh
gn hg behulet new mikefelew
god bless u
የምንወድህ
Thanks for reaching us!
Thanks for reaching us!
Aye deve min ale kerbi bota bethoni jema bayhoni 😮😮😮agelaleste belo zim💪💪
You are blessed bro
Waaaawu Desi yemil timirti new
Yegeta sewu tebareki bebizu
Ameeen Amen Ameeen Geta Egizabiher Tsagewun Yabizaliki Ba bizuuuu
You are Blessed Dave❤
Amazing teaching
Amezing teaching keep it
Much Grace
Amen Tebarek tsegaw Yibezaleh
Wow, what a great teacher. I'm blessed thanks God.
I am so amazed church must be teaching the truth. My dear brother you are blessed !!!
Betam midenk astesasbin milewt aemiron yemiyadis timihirt new tsgaw ybzalih
Div you are blessed brother
Jegina ye igziabiher sew.
WOW DAVE
Great
ድል በትግል😂😂😂😂 አይ ፓስተር ልቤን አሳረፍከኝ ጌታ ይባርክህ
Thanks for reaching us!
Hg hulet aynet new
1 be Egziabher ej be dngay yetetsafe
2 be Musie ej bebrana yetetsafe
bEgzher ej bedngay yetetsafew zelalemawi sihon
be Musie ej be brana yetetsafew yalemetazez yetesetachew badis kidan mikeded new
Jesus my lifal
👏🙏
We r of course blessed in z heavenlies,but we don't c them revealed in our lives as obedience is z main prerequisite,hence we r in lack of health, happiness, satisfaction,finance!
❤🤗🤗🤗
Sega yibzlik dev
አቤት አቤት ጉድ እኮ ነው
Thanks for reaching us!
Lol it's more that " kegudem belay" dear lol
Bold preacher U r ! Keep it up & cry for intercessors bcoz U need coverage as U r doing hell a great damage!
Lol Yes, he is indeed!! Will never listen any of those crazy pastors any more!! I don't even care how popular they're opening the heavens on CZcams lol bye bye fake pastors!
ደቪዩ እባክህን ስለሰው አታውራ፡ደህና ማረፊያ ሆነህ እየሰማንህ ነው ሰው ሆኗ የመጣውን እየሱስን አውሩን ።
There is nothing wrong about it, when ppl walk astray!!