ጴንጤዎች ታቦት ሊያስገቡ ነው! መላእክት አሳ ጠበሱ! ማለቂያ የሌለው የገብሬ እና የዘቤ ተረት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024

Komentáře • 118

  • @mamushTafese-gf1zn
    @mamushTafese-gf1zn Před 2 měsíci

    ፓስተር ትዝታው ተባረክ ኢየሱስ ጌታ ነው አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ❤😢

  • @RuthRuth-ej8oe
    @RuthRuth-ej8oe Před rokem +14

    ወንድሜ ፖስተር ትዝታው ስላንተ ጌታዬን በጣም አመሰግናለሁ እንደዚህ አጋንንት ላይ እየሳቅክና እያላገጥክ ስታስተምር ጌታዬን እጅግ አመሰግናለሁ ጌታ ይባረክ ይሄ መንፈስ አይወሰድብህ የተጠራህበትን የወንጌል አላማ እንዳትስት የጌታ መንፈስ እለት እለት በሀይል ይጨመርብህ በእየሱስ ጌታ ስም

  • @diborahdiborah2639
    @diborahdiborah2639 Před 3 měsíci

    ተባረክ ወንድሜ በእውነት ፀጋው የበዛልክ በመንፈስ ቅዱስ የተሞላህ ያባቴ ልጅ ትምህርትህ በጉጉት ነው የምጠብቀው❤

  • @user-nf4md1is8q
    @user-nf4md1is8q Před rokem +3

    እኝ አባት በጣም የአጋንንት ትምርህት ነዉ የምያስተምሩት ሁልጊዜ ነዉ እግዚአብሔር ስራቸውን ያፈረሰ በኢየሱስ ስም ፖስተር ትዜ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @muluwoldea9566
    @muluwoldea9566 Před rokem +2

    እነዝ ቄሶች ባይኖሩ በማን ልንስቅ ልንዝናና ነበር በሳቅ ልፈነዳ ነው ትዜ ተባረክ በእውነት

  • @jerybenti8429
    @jerybenti8429 Před rokem +2

    የእግዚአብሔር ሰው ትዜ ጌታ ዘመንክን ይባርክ ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልክ ተባረክ

  • @user-rz8vz3sp8r
    @user-rz8vz3sp8r Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤ተባረክወንድሜይሰማል

  • @kerriemollallegn8228
    @kerriemollallegn8228 Před rokem +6

    በዛሬው ትምህርት ሰዎች ወደ ጌታ ስለመጡ የተባረኩ ይሁኑ። ትዝታውም ለዚህ ስለተመረጥክ ተባረክ። ስለ ሁላችሁም ጌታ ምስጋና ይግባው።

  • @sarabelay6823
    @sarabelay6823 Před rokem +3

    ይለያል ዘንድሮ የኢትዮዽያ ኦርቶዶክስና ፓለቲካ ንኖ አደከᎀን

  • @user-tu4mq5bh3z
    @user-tu4mq5bh3z Před 8 měsíci

    እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ

  • @afraalmansooru6040
    @afraalmansooru6040 Před rokem +1

    እዉነተኛ ፋስተርነት እያሳየ ስላለ ጌታ ይባረክ
    ተባረክ ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @mollaalemu
    @mollaalemu Před rokem +2

    የሚያሳዝነው የተደረደረው አፉን ከፍቶ የሚያዳምጠው አንድም ቀን መጽሐፍ ቅዱስ ገልጦ አያውቅም። ነፍሱን ለሰዎች አደራ ሰጥቶ ለዚህ ዓለም ኑሮ ላይ ታች ሲል እድሜውን ይፈጃል። ከአውሪው የሰሚው። ሕዝቡ በነፍሱ እየተጫወቱ ነው!!!

  • @selamyegetalijiTube
    @selamyegetalijiTube Před rokem +3

    እሳይ የኛ ታቦት ክርስቶስ ኔዉ

  • @GetanehYemataw
    @GetanehYemataw Před 6 měsíci

    ይሰማል

  • @hanakebede4403
    @hanakebede4403 Před rokem +4

    ሰላም ላንተ ይሁን ፓስተር ትዝታዉ እኔ እንደሚገገባነኝ ዘበነ የሚሉት ሰዉዬ በዚህ ወቅት የታቦትም ሆነ ሌሎች እምነቶቻቸዉ በናንተ ድንቅ ትምህርት ምእመኖቻቸዉ ነቅተዋል ስለዚህ ትንሽ ህዝቡን የሚይዝበት ሲስተም መሆኑ ነዉ ወደፊት እነሱም ያረጉታል ብሎ እራሱን እያፅናና ይሆናል ።🌼🌹🌺💐🌺🌹🌼

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 Před rokem

      Ye tabot Taot pente wusit ayigebam. Anasigebam…

  • @azebtesfagiorgis6364
    @azebtesfagiorgis6364 Před rokem +2

    Egziabhier amlak yemesgen
    Stay Blessed

  • @ababumegersa-yh4tr
    @ababumegersa-yh4tr Před rokem +3

    Hallelujah!God bless you and your family Pastor Tize!

  • @jerryaboye7200
    @jerryaboye7200 Před rokem +2

    ትዜ ወንድሜ ተባረክ በብዙ ወዮ ጌታ ሆይ ህዝቡኮ ጠፋ እንዴት ይሆን እግዚአብሄር የቻለዉ ምህረትህ ቸርነትህ በዛ ጌታ ሆይ ልትመጣ ነው አቤቱ በደጅ ነህ ፍፃሜው ደረሰ ከምድር አፈር ፈጥረህ ያከበርከው ህዝብ ፈፋ እባክህ ጌታ አምላኬ ራራላቸው

    • @jerryaboye7200
      @jerryaboye7200 Před rokem +1

      ክብር ለእግዚአብሄር እልልልልልልልልልልልል እልልልልል ስላስመለጥካቸው ወንድና ሴት ልጆችህ ስምህ ይባረክ ዙፋንህ ከፍ ይበል ስለሚያድነው ቅዱስ ስምህ ትኩስ ስለሆነው ፍፁም ደምህ ስለሚቀድሰውህያው ስጋህ እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል ማራናታ እየሱስ ቶሎ ና በመጨረሻው ሰአት ስለጠራሃቸው ተመስገን አይናቸውን ስለከፈትህ ተባረክ እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል

  • @nafkotbeyene4424
    @nafkotbeyene4424 Před 11 měsíci

    Tebarek tize❤❤

  • @sintayehuteshome9213
    @sintayehuteshome9213 Před rokem +2

    በምድራችን ላይ የጌታን እናት የቅድስት ማርያምን ክብር ዝቅ ያደረገው መጽሐፍ የቱ ነው ቢባል ተዓምረ ማርያም የተባለው መጽሐፍ ነው፤ስለዚህ እባካችሁ ይኼን አጋንታዊ የሆነ በጌታችን እናት ላይ ውጀላን እንደ ቅዱስ ስራ አድርጎ እየታየ በመሆኑ መጽሐፉ ተሰብስቦ አንዲቃጠል እባካችሁ የጌታዬን እናት የምትወዷት ሁሉ ይኼን መልዕክት ሼር በማድረግ መጽሐፉን አንቃወም፤በጌታችን እናት ስም የተደረገ አጋንታዊ መልዕክት እነቃወም።

  • @abebatafesse1515
    @abebatafesse1515 Před rokem +2

    ተባረክ ወንድማችን!
    የአንተ ትምህርቶች ቀኑን ሙሉ በቴሌቪዥን ቢቀርብ አንዳንዶች TVአቸውን ሊሰብሩ ቢችሉም፣ ብዙ ነፍስ ከጣዖት አምልኮ ጉድ ይወጣ ነበር።

  • @zerubbabelrundassa7916
    @zerubbabelrundassa7916 Před rokem +2

    These false teachers are dragging many people to hell. May God bless you and give more grace to turn countless people away from such dangerous teaching to know our Savior Jesus Christ. We also must pray for God's intervention to stop these cruel and blind teachers. They are agents of devil.

  • @mesayworkagegnhu5050
    @mesayworkagegnhu5050 Před rokem +1

    ወይ ጉዴ እማሆይ በወንድ ተቀይረው መጡ። ኧረ ፓስተር ትዜ በሳቅ ጨረከኝ በእውነት እንዲ ነው እየሳቁ መማር።

  • @genetbogale2544
    @genetbogale2544 Před rokem +2

    ኤልያስ በበዓል ነቢያት ይሳለቅባቸው ነበር እውነትን የያዘ ነው እንዲህ ነው ትዝታው እንደኢዩ በጠላት ላይ በበቀል ቀብቶ አስነስቶሀል ጌታ ስሙ ይባረክ

  • @yosefmohamed902
    @yosefmohamed902 Před rokem +2

    Tebarrek

  • @joeking2028
    @joeking2028 Před rokem +1

    God bless you and your family pastor 🙏🏻❤

  • @joeking2028
    @joeking2028 Před rokem +2

    pastor 🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤❤❤

  • @mulualemabate7778
    @mulualemabate7778 Před rokem +1

    tebark tezye endezi ayinet teretochin begeta kal aferarseh talelen

  • @mesfinakineda9937
    @mesfinakineda9937 Před rokem

    ፓስተር ትዜ ጌታ የሱስ ፀጋዉ ያብዛልህ ይሄ አጋንት የሚጠቀምበት ሰዉየዉ መርዛማ ሀሳቡን ማፍረስ በጣም ያስፈልጋል

  • @saraheskindirgetachewi877

    ትዜኤ ወድሜኤ በርታአ ❤❤

  • @belaywonje922
    @belaywonje922 Před rokem +2

    ማንምም በዚህ በትንቢት መጽሐፍ ከተጻፉት ቃሎች አንዳች ቢያጎድል፥ በዚህ መጽሐፍ ከተጻፉት ከሕይወት ዛፍና ከቅድስቲቱ ከተማ እግዚአብሔር ዕድሉን ያጎድልበታል።

  • @zerubbabelrundassa7916
    @zerubbabelrundassa7916 Před rokem +2

    Selam ye Abate lijoch, ewedachohulehu. Wondime Tizitaw be saq adekemken eko. Sidebirachiw wede Zebe ena wede Gabre hidu, siqachihu timelesalachihu.

  • @aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309

    በእውነት እንደ ዘበነ ቀባጣሪ መፅሐፍ ቅድስን የሚያወላግድ የሚያጣምም የለም እግዚአብሔር ይፈውሰው

  • @sebleworkbelaineh5495
    @sebleworkbelaineh5495 Před rokem +1

    God bless you , all what you are doing is more than information, it is a great lesson even for the saved one ,let Gods hand be upon you protect you and guide you.

    • @tsigietabour3830
      @tsigietabour3830 Před rokem

      አሜን አሁንም ጔታ ጨምሮ ይግለጥልህ። መጨረሻህን ያሳምረው።

  • @gezahegnedejene3523
    @gezahegnedejene3523 Před rokem +1

    Shalom Shalom yetewededachu kidusan ke Egziabher ke abatachin kelejume ke Eyesus kerestos selam Ena tsega lehulachu yehun

  • @mesertkebede4115
    @mesertkebede4115 Před rokem +1

    Abatu Geta hoye
    God bless you and your family pastor 🙏

  • @Iyesusigoda
    @Iyesusigoda Před rokem

    “ሕይወት የሚገኝበትን ትምህርት የማይታገሡበት ዘመን ይመጣልና፤ ነገር ግን ጆሮቻቸውን የሚያሳክክ ስለ ሆነ፥ እንደ ገዛ ምኞታቸው ለራሳቸው አስተማሪዎችን ያከማቻሉ።”
    - 2ኛ ጢሞቴዎስ 4፥3

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před rokem +3

    ትዜው ስትስቅ በሳቅ ሞትኩኝ ወይ ዘቤ የሳቃችን ምንጭ ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ

  • @mbyruhama3408
    @mbyruhama3408 Před rokem

    እዎ ፓስተር ትዝታው ተባረክ! ትክክል ነው ያልከው ግራ ከገባቸው የፀረክርስቶሱ Ecuminism አራማጆች ጋር ድራማ ሊሰሩ እቅድ ይዘው ይሆናል በኅዋላ ብዬ ነበር ለማለት ያህል ማለትነው

  • @hayalgeta6024
    @hayalgeta6024 Před rokem

    Benyam shetayens Dr Wedajenhe leshekemu yechelalu!!!

  • @mesfinhailegiorgis7985
    @mesfinhailegiorgis7985 Před 2 měsíci

    የሚያሳዝነው ህዝቡ አፉን ከፍቶ ፀሀይጠጥቶ ወደ ቤቱ ይመለሳል።መጨረሻ የሌለው ተረት ተረት

  • @hayalgeta6024
    @hayalgeta6024 Před rokem

    Great man thank you!!!!

  • @elsakebede8634
    @elsakebede8634 Před rokem

    ለእናንተ መዳን ስለሆነ ደስ ብሎኛል ለወንድሜ አክሊል ናችሁ ጌታእየሱስ ጌታ ነው

  • @Iyesusigoda
    @Iyesusigoda Před rokem

    “ወደ መቄዶንያ በሄድሁ ጊዜ፥ አንዳንዶች ልዩ ትምህርትን እንዳያስተምሩና ወደ ተረት መጨረሻም ወደሌለው ወደ ትውልዶች ታሪክ እንዳያደምጡ ልታዛቸው በኤፌሶን ትቀመጥ ዘንድ ለመንሁህ፤ እንደ እነዚህ ያሉ ነገሮች ክርክርን ያመጣሉና በእምነት ግን ላለ ለእግዚአብሔር መጋቢነት አይጠቅሙም።”
    - 1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥3-4

  • @yonasarefaine6117
    @yonasarefaine6117 Před rokem

    ሻሎም ሻሎም ፓስተር ትዜ ጌታ ይባርክህ መምህር ዘበነ አንተ ቄስ አይደለህ ታቦት እግዚአብሔር የሚገለፅበት ነው የምትል ከሆነ እና ለታቦት ልዩ ክብር ካለህ ናና ተሸክመህ አሳየን ታቦት ለመሸከም ማዕረግህ ይፈቅዳል እየሱስ ጌታ ነው።

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před rokem +1

    ወይይይ ገብርዬ ደሞ የተረት አባት ያው ማቲውስም አለ ዮሃንስ ህዝቡ እንደሆን አያነብ ዛሬ ደሞ መላእክትን ሼፍ አረጋቻው ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ

  • @temufikadu8440
    @temufikadu8440 Před rokem

    Gata eyesus yebarikik paster tizitaw

  • @Iyesusigoda
    @Iyesusigoda Před rokem

    “በዚህ መጽሐፍ የተጻፈውን የትንቢት ቃል ለሚሰማ ሁሉ እኔ እመሰክራለሁ፤ ማንም በዚህ ላይ አንዳች ቢጨምር እግዚአብሔር በዚህ መጽሐፍ የተጻፉትን መቅሠፍቶች ይጨምርበታል፤”
    - ራእይ 22፥18

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 Před rokem

    ኢየሱስ ጌታ ነው እኛ ታቦታችን ኢየሱስ ነው ትዙ ተባረክልን በብዙ ፀጋ

  • @selamsim577
    @selamsim577 Před rokem

    Shalom pastor tize

  • @assegedwoube1748
    @assegedwoube1748 Před rokem +1

    ትዝ ተባረክ።የመነኩሴውንና የዘበነን ውሸት እንደዚህ ፈትፍትልኝ። ኸረ ኸረ ኸረ እንደዚህ ዓይነት ውሸት ሰምቼ አላውቅም

  • @Iyesusigoda
    @Iyesusigoda Před rokem

    “ወንድሞች ሆይ፥ ስለ አንዱ በአንዱ ላይ አንዳችሁም እንዳይታበዩ፦ ከተጻፈው አትለፍ የሚለውን በእኛ ትማሩ ዘንድ፥ ይህን በእናንተ ምክንያት ስለ ራሴና ስለ አጵሎስ እንደ ምሳሌ ተናገርሁ።”
    - 1ኛ ቆሮንቶስ 4፥6

  • @samuelshonga6466
    @samuelshonga6466 Před rokem

    ፓስተር ትዝታው ተባረክልኝ:: ፕሮቴስታንት ታቦት ይሸከማሉ ለሚለው ለዚያ የተረት አባት ይህቺን መልእክት አድርስልኝ:: "የማይድን በሽተኛ በበጋ እሸት ያምረዋል" የሚለውን የአባቶችህን ተረት እንዴት ረሳኸው በልልኝ::

  • @yonastetemke6109
    @yonastetemke6109 Před rokem

    I proud for that you have lived in Dilla (I am also there), both of us have lived in the same place!

  • @rutaabraha6882
    @rutaabraha6882 Před rokem +1

    Wendme paster Tztaw Geta segaw ybzalh

  • @miracle2029
    @miracle2029 Před rokem

    ሳቅና ቁም ነገር 😅😅 ተባረክ ትዜ 🙏🙏🙏

  • @user-tj9rb5eg1u
    @user-tj9rb5eg1u Před 8 měsíci

    ዘቤ የ🎉

  • @zerubbabelrundassa7916
    @zerubbabelrundassa7916 Před rokem +2

    Gabre asa (fish) amirotal malet newu. Wayine wandime!

  • @lastdayscomingsoonmaranata557

    የዘበነን ያክል ድራማ ይኖራል በምድር ከነበረው ከቻርሊ ቻፕሊን በቀር

  • @zennagirmauy895
    @zennagirmauy895 Před rokem +1

    አረ እኔንም በሳቅ ገደልከኝ. ወይ ምኞት

  • @helenresom9150
    @helenresom9150 Před rokem

    1

  • @Iyesusigoda
    @Iyesusigoda Před rokem

    “ነገር ግን ለዚህ ዓለም ከሚመችና የአሮጊቶችን ሴቶች ጨዋታ ከሚመስለው ተረት ራቅ። እግዚአብሔርን ለመምሰል ግን ራስህን አስለምድ።”
    - 1ኛ ጢሞቴዎስ 4፥7

    • @senaitdesa7927
      @senaitdesa7927 Před rokem

      ኢየሱስ ለዘለዓለም ይባረክ ሰለ ትዝታው ኢየሱሴ ክብሩ ጠቅልለው ይውሰድ

  • @belaywonje922
    @belaywonje922 Před rokem

    1Tmotyose- 3-4 ወደ መቄዶንያ በሄድሁ ጊዜ፥ አንዳንዶች ልዩ ትምህርትን እንዳያስተምሩና ወደ ተረት መጨረሻም ወደሌለው ወደ ትውልዶች ታሪክ እንዳያደምጡ ልታዛቸው በኤፌሶን ትቀመጥ ዘንድ ለመንሁህ፤ እንደ እነዚህ ያሉ ነገሮች ክርክርን ያመጣሉና በእምነት ግን ላለ ለእግዚአብሔር መጋቢነት አይጠቅሙም።

  • @jesusloveyou7596
    @jesusloveyou7596 Před rokem

    ወይ ዘቤና ገብሬ ተረታቸው ማለቂያ የለውም የኛ መዝናኛ ሆኑን እኮ ፍርስ አረገን ይሄ መሳቂያ ወንጌል መስበክ ያዋጣህ ነበር ውሸት ተረት በቃ አለማፈርህ ማርያም ማርያም እኛ እየሱስ እየሱስ እየሱስ ነው የምንለው ዘቤ አተም እየሱስ ነው የሚያዋጣህህህህ ትዜ በርታ 👍

  • @lizabellalulu1546
    @lizabellalulu1546 Před rokem

    ይቅርታና የኢትዪፒያ ህዝብ ምን ቢረገም ነው ግን ይህችን ሃሰት የሚዘንብበት አረ ጌታ ሆይ ውይይይ

    • @angelsintayehu5616
      @angelsintayehu5616 Před rokem

      መርምሮ መስማት የህዝቤ ድርሻ ነው በስንዴ የመጣ ነው በእንትን ነው ስሉ ግብፅ ለ1600 ኢትዮጵያን በቀጥተኛዋ ሐይማኖት በኩል ስፍር ቁጥር የሌላቸው ጣዖቶችን ሰርታ ሰጠችን።

  • @lizabellalulu1546
    @lizabellalulu1546 Před rokem

    ወይትዜ ገደልከን በሳቅ ወይ ገብሬና ዘቤ የሴይጣን ደቀመዛሙርት

  • @jerusalemtesfaye
    @jerusalemtesfaye Před rokem

    ዶክተር ወዳጄ እና ፓስተር ቸሬ አይቶ ነው

  • @saba275
    @saba275 Před rokem

    🙏🙏🙏👍🏽

  • @yohannesgebre-sellassie5557

    PLEASE, CAN I GET A PIECE OF THE DELICIOUS FISH COOKED BY THE ANGELS ?

  • @sintayhutarkgen3320
    @sintayhutarkgen3320 Před rokem

    አኔ የሚገረመኝ ወጣቱ ነዉ እነሱስ አንዴ ከልጅነት አድጎባቸዋል አንተ ማንበብና የምትችል ለምን የእግዚአብሔር ቃል ሩቅ አደረጋችሁት ምናለ ከሰኔ ጎሎጎታ የበለጠ ህያው ቃል ቀርቦላችሁ ቀሎ አያችሁት እባካችሁ በሰማይ ይግባኝ አይጠቅምም ምናለበት ዘመኑን ማለቁን ብትረዱ የሞተላችሁን ጌታ ንቃችሁ በአማላጅ ልትገቡ አትሞክሩ እንደጠበቃችሁት ባይሆንስ ተስፋ ያደረጋችሁት ሰማይ ተቀባይነት ቢያጣ ምን ይዉጣችሗል እረ ንሰሐ ግቡ መዳን በሌላ በማንም የለም ካለ ቃሉ የናንተ መፅሀፍ ቅዱስ ሌላ ነው እያላችሁ ወደ ገሀነም አትውረዱ ዛሬም ደጁ አልተዘጋም አ ባ ካ ች ሁ ጌታ በዋጋ ነው የገዛችሁ በደሙ በፈሰሰው ደሙ

  • @amsalewondim3613
    @amsalewondim3613 Před rokem +1

    በሳምንት አንድ ቀን አለም መፅሀፍ ቅዱስ ትምህርት (ከማቴዎስ ጀምሮ....) ብታስተምረንስ? ለብዙዎች ታላቅ ጥቅም ይሆናል ብዬ አምናለሁ:: ጌታ ይባርክህ::

  • @jesusismylife1777
    @jesusismylife1777 Před rokem

    😂😂😂😂😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍 Zebene by z way aysemam mibalewin

  • @lizabellalulu1546
    @lizabellalulu1546 Před rokem +2

    አረ እንክዋን ኖርክልን ትዜ

  • @tsiyonyegetatsiyonyegeta8094

    Hhhhhh ዘበነ በእንቅልፍ ልብህ መሆን አለበት የምታወራው
    ጌታ አይንህን።ይግለጥልህ
    ፓስተር ትዜ ይብዛልክ

  • @dawitkinfe4544
    @dawitkinfe4544 Před rokem +3

    እነወዳጄ እነ ቸሬ እነ ቢኒያም ሽታዬ እዳይሆን ይሸከማሉ የሚለው

  • @azanawtessema501
    @azanawtessema501 Před rokem

    ምርጥ አጀንዳ ናት ዘቤ ያለው

  • @bekumakabbada9327
    @bekumakabbada9327 Před rokem

    ዘንድሮ በሳቅ ሞተን።

  • @getayalewe1009
    @getayalewe1009 Před rokem +1

    Were the orthodox angel’s fried fish with salt? In case he did not put any salt on the fried fish It is for this reason that the Lord Jesus is like salt in a person's life. Because only the creator gives life to his creatures as sweet as wine.

  • @joeking2028
    @joeking2028 Před rokem +1

    zebne so funny 😂😂😂😂😂
    gebera so funny orthodox so funny 😂😂😂😂

  • @mesayworkagegnhu5050
    @mesayworkagegnhu5050 Před rokem +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @semegnehaile7670
    @semegnehaile7670 Před rokem

    አይ ትዜ ዛሬ በሳቅ ፍርስ ነው ያደረከን። ማርስ ብቻ ነው እንጨት የሌ ለው በል።

  • @tigiali4963
    @tigiali4963 Před rokem

    פסטר טזה תבורך מיפי אילון אמןןןןןו

  • @abebatafesse1515
    @abebatafesse1515 Před rokem

    ወይኔ! ወጣቱ ደንዝዟል እንዴት ትኩረት ሰጥቶ ነው የሚሰማውና የሚፅፈው! መላእክቱ "አሳ ፊሌቶ" ሰርተው ህዝቡን አበሉት ብለው ነው?!🙃

  • @zimamfishaye8140
    @zimamfishaye8140 Před rokem

    Sewoch aydelen ende ensak enji.

  • @saraunes7703
    @saraunes7703 Před rokem

    አሳ ጎርጒሪ ዘንዶ ያወጣል እንደሚባለው ለአሳ ሲቸኩል ጥቅሱን ሳተው ካካካካ😂😂😂😂😂 ትዜ ገብሬ ተመቸኝ 😅😅😅😅

  • @hawitalesa9008
    @hawitalesa9008 Před rokem

    😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁tabark🙏

  • @haymi-Ju3Hz7
    @haymi-Ju3Hz7 Před rokem

    1ኛ ነገሥት 18
    ²⁷ በቀትርም ጊዜ ኤልያስ፦ አምላክ ነውና በታላቅ ቃል ጩኹ፤ ምናልባት አሳብ ይዞታል፥ ወይም ፈቀቅ ብሎአል፥ ወይም ወደ መንገድ ሄዶአል፥ ወይም ተኝቶ እንደ ሆነ መቀስቀስ ያስፈልገዋል እያለ አላገጠባቸው።
    ²⁸ በታላቅም ቃል ይጮኹ፥ እንደ ልማዳቸውም ደማቸው እስኪፈስስ ድረስ ገላቸውን በካራና በቀጭኔ ይብዋጭሩ ነበር።
    ²⁹ ቀትርም ካለፈ በኋላ መሥዋዕተ ሠርክ እስኪደርስ ትንቢት ይናገሩ ነበር፤ ድምፅም አልነበረም፥ የሚመልስና የሚያደምጥም አልነበረም
    በኤልያስ ላይ የነበረው መንፈስ በአዲስ ኪዳን በአንተ እና በመሰሎችህ እንዲሁ እየሰራ ነው ትዝዬ ...❤❤❤ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tigiali4963
    @tigiali4963 Před rokem +1

    Geta yebrkh wndm

  • @workiye1432
    @workiye1432 Před rokem

    Orthodox please add comments here?

  • @anteneheshetu4642
    @anteneheshetu4642 Před rokem

    YE ZEBISHO KUMEKANA EKO AYTEGEBEM TIZE

  • @zm645
    @zm645 Před rokem

    Hahahaaa siwedh

  • @adanealemu1082
    @adanealemu1082 Před rokem

    ዘቤ ታቦት የኢትዮጴያዊያን ሳይሆን የእስራላዊያን ነው ይህንም እንኳ አታውቅም::

  • @umetajirata2408
    @umetajirata2408 Před rokem

    tabot la ante xaot new ayedel? wayi penxe......

  • @sabadegu8000
    @sabadegu8000 Před rokem

    ZEBEEE HOY BEAKMHE ASEB

  • @salammasay6353
    @salammasay6353 Před rokem

    😂😂😂😂 Begeta

  • @samrawittekle8601
    @samrawittekle8601 Před rokem

    ኦርቶዶክሶች ወደ ኘሮቴስታንት እየሄዱብህ ስለሆነ ነው ካቶሊኮችን ልትተካባቸው ነው እንዴ ዘቤ

  • @laitube1323
    @laitube1323 Před rokem

    ኧረ ዪሄ ሰዉዬ ማእረጉ ህልሙን አስፍቶበታል ...... እባኮ ጋሽ ዘቤ በልኮ ያልሙ ..... ጌታንም ተቀበሉ ከእንዲ ካለ ቅዠት ይገላግሎታል

  • @yonasarefaine6117
    @yonasarefaine6117 Před rokem

    ምነው የሚያስቅ ኮሜዲያን ጠፋ እላለሁ ለካ ኮመዲያኑ በጠቅላላ ቄስ ሆኖ ነው።

  • @tigiali4963
    @tigiali4963 Před rokem +1

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @mesayworkagegnhu5050
    @mesayworkagegnhu5050 Před rokem

    አቡነ ገብሬ ወይስ አቡነ ገብረሃና ናቸው።ምነው የውሸትም ልክ አለው ብለው ብለው መልአክቱን ሼፍ አደረጓቸው።