ስምንት የዓይነ-ጥላ ዓይነቶች በሕይወት ቆመን ሲኦልን አየነው Memehir Girma Video 600

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • ስምንት የዓይነ-ጥላ ዓይነቶች በሕይወት ቆመን ሲኦልን አየነው Memehir Girma Video 600#subescribe_now #like ላልሰሙት አሰሙ
    Religious teaching by priest Girma Wondimu - በቤተ እምነት ያለውን ሕይወት ስንመለከት መንፈሳዊ በረከትንና እውነትን የጥፋት ወኅኒ ቤት ለማድረግ መገፋፋት መተቻቸትና መቃወም እንደ አምልኮት እውቀት ይቆጥሩታል:: ከዚህም የተነሣ የቅዋሜ እንጀራ በልተህ የምትባርከው ነገር አይኖርም ብትባርክ እንኳን ቃሉ ከአፍህ ይወጣል እንጂ በውስጥ በኩል ያለው እርግማን ነው የቀደሙ አባቶቻችን ደክመው ብዙ ነገር ሰርተዋል እኛ ግን ምንም ወደ ሌለበት ምድረ በዳና ባዶ ወደሆነ ጊዜ እየሄድን ፍሬ አልባነትን በስፋት ይዘናል::

Komentáře • 861

  • @kidye16ema
    @kidye16ema Před 8 měsíci +563

    አባታችን በርሶ ትምህርት ከሀጢያተኛነት ተላቅቄ 😢 ይሄዉ ለንሰሀ በቅቼ ነገ ቅዱስ ቁርባን ልቀበል ነዉ። ተመስገን አምላኬ 🙏ወገኖቼ ደስታዬን ለመናገር አቅም አጣሁ የዉስጥ ደስታዬን አምላኬ ሰጠኝ❤❤❤

    • @user-gv8xx3dg3d
      @user-gv8xx3dg3d Před 8 měsíci +13

      እግዚአብሔር ይመስገን

    • @ZelekashGetachew-sv6jb
      @ZelekashGetachew-sv6jb Před 8 měsíci +6

      Egiziabhar Yimsgen anquan dena moulin ryerson timhirt agniten Bush anquan enimar egziabhar esme ena tena ystiwot yerson timhirt sisma eregagalhu ❤

    • @user-fe1yt3hp3v
      @user-fe1yt3hp3v Před 8 měsíci +7

      Egziabher yemesgen

    • @yoditethiopia9856
      @yoditethiopia9856 Před 8 měsíci +10

      ስለ ማይነገር ስጦታው ያአባቶቻችን አምላክ ይክበር ይመስገን ሁላችንም በምንሰማው በምንማረው በአምላካችን ቅዱስ ቃሉ ልቦናችን ተክፍቶ ለዚህ ክብር ያብቃን አሜን እሕቴ በእርችልኝ እቺ ቀን እኔም በእጉጉት እና በእናፍቆት የምጠብቃት ቀን ናት በእፀሎትሽ አስብኝ ❤❤❤

    • @EyerusalamGatahun-1721
      @EyerusalamGatahun-1721 Před 8 měsíci +10

      እግዚአብሔር ይመስገን
      እግዚአብሔር ይመስገን
      እግዚአብሔር ይመስገን
      እግዚአብሔር ይመስገን
      እግዚአብሔር ይመስገን
      እግዚአብሔር ይመስገን
      እግዚአብሔር ይመስገን
      አሜን፫በቤቱ ያፅናልን 🤲

  • @Abuneharadengil
    @Abuneharadengil Před 6 měsíci +34

    እኔ በእርሶ ትምህርት ከሌላ እምነት ነው የመጣሁት እና በኦርቶዶክስ ተጠሚቄ የቅድስት ሥላሴን ልጅነት አግኝቻታለሁ አሁን ደግሞ እየቆረቡኩኝ አገኛለሁ እግዚአብሔር
    የተመሰገነ ይሁን አሜን ሰላሜን አግኝቼ ማስተዋሌ ተመልሶ እያጣጣሙኩት እገኛለሁ እናንተም ቅመሱት ወገኖቼ ፀባኦት ይከተለን

    • @tsigenigatu3922
      @tsigenigatu3922 Před 6 měsíci +1

      አሜን🙏🙏🙏 ጨምሮ ይባርክህ ❤🎉🙏🙏💅💅

    • @user-bs6tj5vi1b
      @user-bs6tj5vi1b Před 5 měsíci +1

      አሜን በቤቱ ያፅናህ(ሺ)

    • @user-cg5ds8uk9r
      @user-cg5ds8uk9r Před měsícem

      ተመስገን 🥰

    • @Tugg-pz2xz
      @Tugg-pz2xz Před měsícem

      አሜን አሜን አሜን እስይ😢😢

  • @matilove3643
    @matilove3643 Před 8 měsíci +73

    የኔ አባት ጥዋት እና ማታ ለድንግል ማርያም ልጅ ለጌታችን ለእያሱስ ክርስቶስ የአምልኮት ስግደት እንድሰግድ ሰላስተማሩኝ እድሜ ይስጥልኝ!!!!!

    • @user-ir3ju2im2j
      @user-ir3ju2im2j Před 7 měsíci +1

      ከስትእስከስንትነዉየሚሠገደዉ❤❤

    • @taferetefera3068
      @taferetefera3068 Před 4 měsíci +1

      tewat mata 21 wey 28 ameleko segedet

    • @matilove3643
      @matilove3643 Před 4 měsíci

      @@user-ir3ju2im2j 28 ከዛ ግን የንሰሀ መሰገደረም ትችያለሽ እሰከፈለግሽው መጠን

    • @matilove3643
      @matilove3643 Před 4 měsíci

      @@user-ir3ju2im2j 28 የንሰሀም 41 የፈለግሽውን መጠን

    • @Tugg-pz2xz
      @Tugg-pz2xz Před měsícem

      እማ እሲ አስረጂኝ ያምልኮ ስግደት ምን እየተባለ ነው የሚሰገደው😢😢😢😢

  • @user-ey9te8mm3oExe
    @user-ey9te8mm3oExe Před 8 měsíci +109

    አባታችን መላከ ምክራት " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ በጸጋ በተሞላ የመንፈስ ቅዱስ ትምህርቶ ሁሉ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!

    • @mare7241
      @mare7241 Před 7 měsíci +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @tinatina475
      @tinatina475 Před 7 měsíci

      AmenAmen Amen Amen Amen Amen AmenAmen Amen Amen Amen Amen Amen🙏🙏🙏🙏🙏

  • @selamzerga-ub4ud
    @selamzerga-ub4ud Před 8 měsíci +104

    አባታችን ሁሌም እደዚህ መታችሁ አስተምሩን በስደት ያአለነው በእሩሶ ትምርት እንፅናናለን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክ

    • @Dinkneshsamual
      @Dinkneshsamual Před 8 měsíci

      Amen.❤❤❤

    • @user-jb9bu9to2t
      @user-jb9bu9to2t Před 8 měsíci +2

      በእውነት ልክነሽ መንፈስ ቅዱስ በእሳቸው አድሮ ያበረታናል

  • @kassahunmangeshabelachew4767
    @kassahunmangeshabelachew4767 Před 8 měsíci +51

    እርሶን የሰጠን አምላክ ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @user-jl1ns2kn2r
    @user-jl1ns2kn2r Před 8 měsíci +17

    አባዬ እርሶን የሰጠን አምላክ ይመስገን የእርሶን ትምህርት ያወቀበት ድኖበታል ከሴጣን እስራት ተላቋል ያላወቀበት ሲጃጃል የዲያብሎስ ስራ አስፈፃሚ ሆኖ ቀርቷል በእውነት እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን አባታችን እኔ በእርሶ ትምህርት ተለውጬ ንሰሐ ገብቼ ስጋወ ደሙን ተቀብዬ ህይወቴ ተስተካክሏል እግዚአብሔር ይመስገን ኑሩልን አባዬ ፀሎታችሁ አይለየን

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2z Před 8 měsíci +35

    አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ❤ እግዚአብሔር ከሸረኛ መንፈስ ይሰውረን እንደአይነጥላ ክፉ መንፈስ የለም 😢 ጌታ ሆይ ከስራቴ ፍታኝ

    • @Tugg-pz2xz
      @Tugg-pz2xz Před měsícem

      አሜን መደሀኒአለም እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ይማረን በስደት በእስራት የተያዝን አለንና አደራ😢😢😢😢😢

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Před 8 měsíci +41

    *_አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫_*📖🍃🕊🌻
    *_ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫_*📖🍃
    *_የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫_*📖🌾

    • @MabetTadsee
      @MabetTadsee Před 8 měsíci +2

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂

    • @yoditethiopia9856
      @yoditethiopia9856 Před 8 měsíci +2

      amen amen amen

    • @user-go8pk2xp1m
      @user-go8pk2xp1m Před 8 měsíci

      ❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @haseerahmad2421
      @haseerahmad2421 Před 7 měsíci

      አሜንአሜንአሜን

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 Před 6 měsíci

      Amen Amen Amen Egiziabher Yemsgen Memher Egiziabher Yebarkot Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @adeykonjo7930
    @adeykonjo7930 Před 8 měsíci +21

    አባቴ በስደት አርጀሁ እሶጋ እደርስ ዘድ ክርስቶስ አባቴ መንገዱን ይግለጥልኝ የኔ አባት 😢😢😢😢😢

  • @AmelworkyemerBesher
    @AmelworkyemerBesher Před 4 dny +1

    መንፍሳዊ አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን
    ለስደኛ እግዚአብሔር ይስጠን እኛ ነቅተናል እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ፅጋ ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @user-wr1pm1nh7h
    @user-wr1pm1nh7h Před 2 měsíci +2

    ሊቁ መምህር ግርማ ወንድሙ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-wr7nu3ht6q
    @user-wr7nu3ht6q Před 8 měsíci +19

    አባታችን እንኳን በሰላም መጡ ደከመኝ ሰለቸኝ ተስፋ ቆረጥሁ ሳይሉ ለረዥም አመት ትውልዱን የበላውን ክፉ ጠላት ዲያቢሎስን ስልቱን እና ጥቃቱን ስላስተማሩ እናመሰግናለን ብዙዎች በእርሶ ትምህርት ድነናል የእለት ተለት የአምልኮ ህይወት እና ስግደት ጀምረናል የቅዱስ ሩፋኤል አምላክ #ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቆት # በረከቶት ይደርብን ሁላችንም በፀሎት አባታችንን እናስባቸው ✝️

    • @Dinkneshsamual
      @Dinkneshsamual Před 8 měsíci

      Amen❤❤❤

    • @Tugg-pz2xz
      @Tugg-pz2xz Před měsícem

      አሜን እድሜዎን ያርዝምልን😢😢😢😢😢

  • @user-zo6oq2cu5j
    @user-zo6oq2cu5j Před 7 dny +1

    አባታች በእዉነት ፀጋዉን ያብዛላችሁ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን❤❤❤❤❤❤

  • @GsHhe-u8y
    @GsHhe-u8y Před 16 hodinami

    አሜንአሜንአሜንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraHadis-pw5hg
    @SaraHadis-pw5hg Před 8 měsíci +8

    አባታችን በፆሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን እያሉ አባታችን ረጅም እድመ እግዚአብሄር ይስጣቸው

  • @unitdbast4205
    @unitdbast4205 Před 8 měsíci +6

    መምህር ግርማ ማለት ያጋንት ስራ በድፍረት እድናዉቅ ያስተማሩ አባታችን ነቸዉ ማን መምህር ያልደፈረዉ ነገር ያስተማሩት ብዙ መምህራን ከመምህር ግርማ ትምሀርት ብትስዱ አባታችን የዘመናችን እንቁ ናቸው እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናቸዉን ያቆይልኝ

  • @marykenashnefnadenahajj41
    @marykenashnefnadenahajj41 Před 8 měsíci +12

    እኛንለማዳን፡ስንቱን፡እንደ፡ክርስቶስ፡የቻሉ፡ውለታዎትን፡ጌታ፡ይክፈልዎት❤❤፣🙋‍♀️🇻🇳♥️♥️♥️♥️

  • @Azalech-hh3rt
    @Azalech-hh3rt Před 8 měsíci +22

    አባታችን እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥል ልዑል እግዚአብሔር ፅጌ ማርያም እና ቤተሰቧን በፀሎቶት አስቡኝ

  • @yohanesnega2291
    @yohanesnega2291 Před 8 měsíci +2

    አባታችን እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ አባታችን የመፀሃፍ ስሜ ፅጌ ህይወት ነው የእርሦ ፀሎት ሀይል አለው በዲቢሎስ እየተፈተንኩ ስለሆነ እባኮት ፀልዩልኝ እለቱን ለቆኝ እንደሚሄድ እርግጠኛነኝ አባታችን ያስተማሩን ትምህርት ምልክት አለ እንዳደፈጠ ይሰማኛል በትምህርቶት መሰረት ለቅዱስ ስጋ ለክቡር ደሙ በቅቻለሁ እድሜ ይስጥልኝ አባታችን

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc Před 8 měsíci +6

    በረከቶ በ እኛ በተረገምነዉ ትዉልድ ይደርብን ኢትዮዽያንም ይታደግልኝ አሜን

  • @melesedesalegn
    @melesedesalegn Před 8 měsíci +7

    የኔ አባት ሺ አመት ያኑረዎት ከሥደት ተመልሼ ለመገናኘት ያብቃኝ የድንግል ማርያም ልጅ ጌታዬ አምላኬ መድሐኔዓለም አባቴ ይርዳኝ

  • @asterbrhan5071
    @asterbrhan5071 Před 8 měsíci +15

    አባታችን እመብረሀን ትጠብቆት እድሜዎትን ያርዝምልን

  • @shitawshitaw6797
    @shitawshitaw6797 Před 8 měsíci +14

    በእውነት ለአባታችን ልኡል እግዚአብሔር እድሜ ጤናውን አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይስጠዎት ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeshemeda
    @yeshemeda Před 8 měsíci +10

    አባታችን ቃለሕይወት ያሠማልን በርከተዎ ይደርብን አምላኬ ሆይ ኤፍታህ በለኝ😢😢😢 አሁንስ ደከመኝ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሒወት

  • @user-yt6ru8jo7s
    @user-yt6ru8jo7s Před 8 měsíci +7

    አባቴ መንበረ መለኮት ብለው በፀሎት አስቡኝ እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርልን

  • @selamzerga-ub4ud
    @selamzerga-ub4ud Před 8 měsíci +14

    አባቴ ይፍቱኝ በርከቶትን ይደርብን አሜን አሜን አሜን ♥️♥️💚💛♥️

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh4331 Před 8 měsíci +16

    እንኳን ደህና መጡልን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ❤🎉

  • @ezentemenfesawi5005
    @ezentemenfesawi5005 Před 8 měsíci +16

    ጠቋር ዛር ዓይነጥላ አባታችን የዘረዘሩት ሁሉ በእኔ የሆነ 42አመት እድሜን አመድ አድርጎ አጠፋ 35 አመት ሙሉ ቤተክርስቲያን ዉሰጥ መመላለስ ብቻ

    • @tighist331
      @tighist331 Před 6 měsíci

      ሑሉም በግዜዉ ሊሖን ግድ ነው በእግዚአብሔር ተስፋ አይቆርጥም ፈዉሱን ይልካል🙏🏼

  • @eyerus9893
    @eyerus9893 Před 8 měsíci +7

    የኔ አባት አመቤቴ ወላድተ ቃልዋ ትጠብቅልን በዚህ ክፉ ዘመን እርሰዎን የሰጠን የእግዚያብሔርን ቃል እንድንስማ ያደረጉን እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን በፀሎት ያሰቡኝ ወለተ ኪዳን እሰከ ቤተሰቦቸ 😢😢

  • @yordanoshaile87
    @yordanoshaile87 Před 8 měsíci +6

    እኒህን የመሰለ ኣባት ስለሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ምግብ እኮ ኣያስፈልግም ፍትፍት አድርገው ነው እኮ የሚያስተምሩን ኣባቴ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቤተሰበቾዎትን ይባርክ እግዚያብሔር ❤

  • @user-lz5rq3ub5g
    @user-lz5rq3ub5g Před 3 měsíci

    አባታችን የእግዝያብሄር ስጦታችን አለኝታችን እግዚያብሄር እድሜእናጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን

  • @marykenashnefnadenahajj41
    @marykenashnefnadenahajj41 Před 8 měsíci +8

    አባየ፡ጦስዎትን፡ይውሰዱ፡የእርሶን፡ስም፡በክፉ፡የሚያነሱ፡አጋንንቶች❤❤❤

  • @user-iu2bn2nd1v
    @user-iu2bn2nd1v Před 8 měsíci +1

    አባቴ፡አበባወለተማርያም፡ብለውበፆሎትዎይሰብኝ፡ያኛባት፡የድሆችአባትሽአመትያኑርልን❤❤❤❤አሜን፤አሜን፤አሜን

  • @user-po6yl6yi5e
    @user-po6yl6yi5e Před 8 měsíci +9

    አሜን አሜን አሜን አባይዬ ፀጋውን የብዛልዎ እድሜ ማቱሳላን ያድልልኝ ጠላትዎን አይኑን ጨለማ እግሩን ቀጤማ ያድርግልዎ አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Před 8 měsíci +3

    አባታችን እንኳን ሰላም መጡልን❤❤❤❤❤በረከተወይደረብን አባቴ ሽአመትኑሩልን!!!!

  • @sayedahmada17
    @sayedahmada17 Před 8 měsíci +1

    አሜንን

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 Před 8 měsíci +4

    ቃላህዉትን ያስማልን መላክ መንክራት መማህር ግርማ ዉንደሙ ❤❤❤❤

  • @asetereasetere6261
    @asetereasetere6261 Před 8 měsíci +12

    አባታችን እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏❤

  • @Free-hf8fc
    @Free-hf8fc Před měsícem

    አባታችን እድሜና ጤናውን ፀጋውን ያብዛለዎት በእውነት

  • @user-ds6jo1lj2p
    @user-ds6jo1lj2p Před 8 měsíci +7

    አባታችን እኔ የእርሶን ትምህርት መከታተል ከጀመርኩት አስር አመቴ ነው በዚህ አሰር አመት ያፈራሁት ለመቁጠር ቢከብደኝም በትንሹ ግን ለ150 አመት የተደበቀ መተት ቤቴ በፆሎት ይዣለሁ ትዳር ሳይኖረኝ የ ሁለት ልጆች አባት ነኝ ትዳሬ የተባረከ ነው በሂወቴ ትልልቅ ጥያቄ መልስ አግኝቻለሁ !!! ወዘተ

  • @user-xz7ps1lj2t
    @user-xz7ps1lj2t Před 8 měsíci +4

    አባታችን ቃሎት የሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @Tugg-pz2xz
    @Tugg-pz2xz Před měsícem

    አባታችን እድሜዎን ያርዝምልን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን😢😢😢😢

  • @tinsaelabebe7161
    @tinsaelabebe7161 Před 8 měsíci +8

    አባታችን 🙏♥️ ትምህርቶ የአምሮ ጭንቀት እና ሀሳብን ነቅሎ ወደ እግዚአብሔር ሃሳብ ይመልሳል እግዚአብሔር አሁንም እውቀቱን ፀጋውን ይደርብልን 🙏🥺

  • @user-ey9te8mm3oExe
    @user-ey9te8mm3oExe Před 8 měsíci +3

    አባታችን መላከ ምክራት " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ ከዘውትር ከበሬታ ለሀገራችን ሠላም፣ለእኔ ፣ለቤተሰቤ ከዘውትር ጸሎትዎ ያስቡኝ ዘንድ ካልሰለችሁኝ ዘውትር ጉንበስ ብዬ እጠይቃለሁ።ስብዓት ለዓብ፣ስብዓት ለወልድ፣ስብዓት ለመንፈስ ለዘላለሙ አሜን!!!

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s Před 8 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባዬ

  • @melkamutonche7204
    @melkamutonche7204 Před měsícem

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት 🙏እመብርሃን ትጠብቅዎት።

  • @user-yf9sz7fi9v
    @user-yf9sz7fi9v Před 8 měsíci +4

    አሜን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Před 8 měsíci +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 Před 6 měsíci +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @traderb9510
    @traderb9510 Před 8 měsíci +4

    አባትችን በፀሎት አስቡን ወለተኪዳን;ሀይለ ማርያም ; ገብረ መድህን ; እህተ ማርያም ; ሀብተ ሥላሴ ብለው::

  • @biniyamkindie
    @biniyamkindie Před 8 měsíci +5

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን። እመብርሃን ትጠብቅዎት።

  • @user-bf8ex2bf3z
    @user-bf8ex2bf3z Před 8 měsíci +4

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጠወት የሚያስተምሩት ትምህርት ስሰመው ሰውተቴን ውርር ይሰጠኛል በሰወ ስር እግዚያብሔር ወርዶ የሚነግረኝ ነው የሚመስለኝ ግን ስፀልይ እቅልፍ ይመጣብኛል ከዚያው ካለውበት ያስተኛኛል አባየ በፆለተወ ያስብኝ ደሞኳ አባቴን ነው የሚመስለኝ እሳቸውን ሳይ አባየ ትዝ ይለኛል በስደት ነው ያጣውት ነብስ ይማር በሉልኝ ለኔም አመተ ስላሴ ብላችው ፀልዮልኝ

  • @bashobashi6811
    @bashobashi6811 Před 5 měsíci +1

    QALII HIWETII YAASEMALINII STEGAWINII YABIZALOTI ABTACHINI ❤❤AMENII AMENII AMENII

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 Před 8 měsíci +6

    እግዚአብሄር የተመረገነ ይሁን አባታችን እረጅም እድሜ ይስጠወት ፀጋውን ያብዛለወት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪

    • @sraayele840
      @sraayele840 Před 6 měsíci

      እግዚአብሔር ይጠብልቅልን አባታችን❤❤❤❤❤

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 Před 8 měsíci +5

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አንቅተውናል❤❤

  • @bontobontuuetopia4672
    @bontobontuuetopia4672 Před 8 měsíci +1

    Wudi Abatachin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤1000%1000

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Před 8 měsíci +4

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አግዚአብሄር አምላክ በዕድሜ በጤና
    ይጠብቅልን አባ በጸሎት አስቡኝ

  • @user-jc9cx1zu7i
    @user-jc9cx1zu7i Před 8 měsíci +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነት በእድሜና በጤና ያቆይልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @samuelangosom6779
    @samuelangosom6779 Před 6 měsíci

    ኣሜን❤❤❤

  • @MogesAbebe-dp1ux
    @MogesAbebe-dp1ux Před 8 měsíci +11

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤ ኣባታችን ሽ ኣመት ያኑሪልን በረክትዎ ይደሪብን ኣሜን በፆሎት ኣሱብኝ ኣባ ወለተ ስንበት ነኝ

  • @tamratbelete2839
    @tamratbelete2839 Před 8 měsíci +2

    አባ እርስወለኔ እንደ ሻማ ነወት የኔን ህይወት እያንዳንዱን አሳይተዉኛል ጸጋዉን ያብዛልኝ

  • @user-ux4wj5qr4u
    @user-ux4wj5qr4u Před 6 měsíci

    አባታችን ፈጣሪ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጦት በጸሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ ነኝ ከዱባይ

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p Před 8 měsíci +1

    አባቴ ይፍቱኝ❤

  • @danielbeyene6894
    @danielbeyene6894 Před 3 měsíci

    እባታችን ቃለ ሒወት ያሰማልን ጠላቶትን ክርግሮ ስር እግዚአብሔር ይጣልሎት ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን ቃለ ሒወት ያሰማልን::

  • @user-jb9bu9to2t
    @user-jb9bu9to2t Před 8 měsíci +2

    እኔስ እወድወታለሁ ሳውቀወትም ወደጀወት ነው አሁንም እወድወተዋለሁ መምህሬ ክፉወን መዋጋት አልቻልኩም እንጅ ተስፋ ስቆርጥ የእርስወን ፊት ከትምህርተዎ ጋር ስሰማ ነው ካለውበት ፈተና የምፅናናው ባይገርምወት ከአንት መንፈሳዊይ ወንድሜ ጋር ስነግረው አዎ በሳቸው ላይ አድሮ መንፈስ ቅዱስ ሰለሚናገር ነው መስመት በራሱ በረከት ነውና በርች ይለኛል
    የእኔ አባት እግዘያብሔር አምላክ እረጅም ዘመን ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን ሁሊም ያስተመሩን ይምጡለን ለነዚህ ሁሉ ምን እናድርግ መፍቴውችንም ያስተምሩን አባታችን የምንፀልይ የምንስግድ ግን ከውስጣችን ተስፋ እምነት ፍቅር አጣሁ በፁለት አስቡኝ

  • @etoeto5473
    @etoeto5473 Před 8 měsíci +5

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏

  • @robelbrhane9491
    @robelbrhane9491 Před 8 měsíci +3

    ኣባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    እኔ የርስዎ መንፈሳዊ ልጅ በሞሆኔ ደስተኛ ነኝ። እግዚአብሔር ከፈቀደ ኣንድ ቀን ኣገኚዎት ኣለሁ። እኔ ስዊዘርላንድ ነኝ ያለሁት። ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቀን ኣባታችን።

  • @wubitteda9201
    @wubitteda9201 Před 8 měsíci +5

    አቤቱ የአብርሀም አምላክ ሆይ የአባታችንን እድሜ ና ጤና አደራ ጠብቅልን

  • @user-yi8lt1vk3x
    @user-yi8lt1vk3x Před 7 měsíci

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን🙏🙏🙏

  • @weynshet8472
    @weynshet8472 Před 8 měsíci +4

    አባ እንኳን ደህና መጡ ቃለህይወት ያሰማልን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን የድንግል ማርያም ልጅ

  • @seltantesfamariam8248
    @seltantesfamariam8248 Před 8 měsíci +1

    Zegawane yabzalwate amen amen amen kelhewate yasamalean❤❤❤.

  • @dadidereje8389
    @dadidereje8389 Před 6 měsíci

    እድሜ ከጤና ጋር የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ወልደ እግዚአብሔር ይስጦት ጸጋውን ያብዛሎት!!!
    ቃለ ህይወት ያሰማን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን

  • @ማርታ_የኪድዬ16
    @ማርታ_የኪድዬ16 Před 8 měsíci +7

    አባታለሜ እንኳን በደህና መጡልኝ ኪዳነ ምሕረት ትጠብቅልኝ ❤

  • @belibeli8619
    @belibeli8619 Před 8 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከትዎ ይደሪብን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @adiamaraya9962
    @adiamaraya9962 Před 6 měsíci

    አባቴ እንደ ማቱሳላ እድሜዎትን ያርዝምልንንንን🙏🙏🙏

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 Před 7 měsíci

    የኔ አባት እድሜዎት ያርዝምልን ኡፍ እንዴት እኮ እንደምወዶት ምናለ አቅፌ በሳምኮት እወዶታለሁ

  • @user-ev9wc6wl5v
    @user-ev9wc6wl5v Před 8 měsíci +7

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን ❤

  • @TarikeBerhanu-lg2cx
    @TarikeBerhanu-lg2cx Před 4 měsíci

    እድሜ ፣ጤና ይስጥልን አባታችን ፡፡ በዚህ ክፉ ዘመን እርሶን እግዚአብሔር ለህዝቡ እረፍት ይሆኑ ዘንድ ያደለን ፡፡ ፣🙏

  • @user-lz5rq3ub5g
    @user-lz5rq3ub5g Před 3 měsíci

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @hiyolumeto537
    @hiyolumeto537 Před 8 měsíci +6

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባታችን ቃል ህወት ያሰማልን የሰማነው ብልባችን ያሳድርልን ልእጃችው ያብቃን 😢🙏

  • @sirakze9637
    @sirakze9637 Před 7 měsíci

    አሜን

  • @selamselam918
    @selamselam918 Před 8 měsíci +3

    እግዝአብሄር ልቦናችንን ይክፈትልን🙏 በእዉነት ብንጠቀምበት በጣም እድለኞች ነን እንዲህ አይነት ትምህርት በመሰማታችን

  • @user-sh6zn2zf8g
    @user-sh6zn2zf8g Před 2 měsíci

    የኔ አባቴ በጣም ነው የሚወዳት አባቴ በፀሎት አስበኝ

  • @mamakirubel-po3zs
    @mamakirubel-po3zs Před 26 dny

    እኔ አፈር ልብላ የኔ አባት ምን አይነት ክፉዎች ነን አባቴ እድሜ ይስጦት

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před 8 měsíci +5

    ወለተ ማርያም አሜን ፫ 👐አባታችን ይባርኩኝ እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @user-oh2im7zb7f
    @user-oh2im7zb7f Před 8 měsíci +3

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን የማንጠግበው ትምህርቶች በናፍቆት ነው የምንሰማው ያገልግሎት ዘመኖ የተባረከ ይሁን 🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @tsionabera5254
    @tsionabera5254 Před 7 měsíci

    ያኔ ድንቅ አባት በረከትዎ ይደርብን ፀጋውን አብዝቶአብዝቶ ይስጦት

  • @user-ue4pl4ii9u
    @user-ue4pl4ii9u Před 8 měsíci +7

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሂወትን ያስማልን በአድሜና በጤና ያኑርልን ❤❤❤❤❤

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 Před 8 měsíci +4

    🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በነፍስም በሥጋም ይጠብቅልን🤲ይፍቱኝ🎚ይባርኩኝ🎚አባቴ !😭ፅጌ ማርያም ነኝ😭ካለሁበት😭አሜን🤲

  • @sanas7429
    @sanas7429 Před 8 měsíci +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @geriegelne6324
    @geriegelne6324 Před 7 měsíci

    አሜን ❤
    አሜን❤
    አሜን❤

  • @senaytdana4707
    @senaytdana4707 Před 5 měsíci

    አሜን አሜን አሜን🤲🙏

  • @mekditerefe868
    @mekditerefe868 Před 8 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አባታችን

  • @user-ms3by7ou3c
    @user-ms3by7ou3c Před 7 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አባታችን 🙏🙏🙏

  • @HanauNew
    @HanauNew Před 8 měsíci +3

    አሜን አሜን አሜን መምህራች ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልኝ

  • @MWANJESHAKILAHATIENO-bc6my
    @MWANJESHAKILAHATIENO-bc6my Před 7 měsíci

    ❤❤❤ቃል እዪወት ያሰማልን ❤❤❤አባታችን ረዝም እድሜ እና❤❤❤ሙሉ ጤና ዪስጠልን እግዚአብሔር አምላካችን❤❤❤

  • @user-wt4nw9xs1n
    @user-wt4nw9xs1n Před 8 měsíci +1

    አባቴ በእርሶዎትምህርት ከሀፃያትአሮቃ ወጥቼ ትክክለኛ ክርስቲያንሁኛለሁ አባቴከቶስቱን ከአጋንትመጋጋ አላቀዋል ሺአመትያኑርልን እርሶዎንየሰጠን የድግልማሪያምልጂክብርምስጋና ይግባው

  • @tesfamariamukubaezghi3135
    @tesfamariamukubaezghi3135 Před 5 měsíci

    ተዋህዶ ክርስትያን ትለምልም ለአባታችን ይሰጠችን

  • @marykenashnefnadenahajj41
    @marykenashnefnadenahajj41 Před 8 měsíci +2

    አባ፡እርስዎን፡የሚጠላ፡አጋንንትና፡ሰይጣን፡ነው፡ጤነኛ፡እንደሰው፡የሚያስብ፡ለምን፡ይጠላዎታል?አይጠላዎትም❤❤