bermel Georgis የአለምን ሀጢያቷን ላሳይሽ ብሎኝ ብዙ አየሁ አለምን በአንድ ቀን እጠቀልላታለው ሲለኝ በፍርሃት | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 17. 04. 2024
  • አገልግሎቱን ለመደገፍ የማህበራችን አካውንት:- 1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
    ቀጣይ ጉዞ ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ
    ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
    telegram :-t.me/mahbereelshaday16
    ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ቢ.ቁ 413 እንገኛለን
    ስልክ:-0941161616
    0943121212_በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ ይችላሉ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
    telegram :-t.me/mahbereelshaday16
  • Zábava

Komentáře • 490

  • @Kiddos27
    @Kiddos27 Před 3 měsíci +279

    እኔ አሜሪካ ነዉ ምኖረው :: ፀበሉ ተልኮልኝ ቅዱስ ጊወርጊስ ልጄን ከአስም በሺታ ፈዉሶልኛል ::እግዚአብሔርን አመስግኑልኝ!!! አሜን!

    • @selamselam8531
      @selamselam8531 Před 3 měsíci +8

      እግዝአብሔር ይመስገን እሠይ ለሚያምን ሁሉ ይሆናል

    • @user-si9xs5pl7d
      @user-si9xs5pl7d Před 3 měsíci +7

      እግዚአብሔር ይመስገን

    • @user-qb8su6gv2r
      @user-qb8su6gv2r Před 3 měsíci +5

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልእግዚአብር ይመስገን

    • @Abrilala
      @Abrilala Před 3 měsíci +5

      እልል እግዛብሄር ይመስገን

    • @eyobmergia169
      @eyobmergia169 Před 3 měsíci +5

      እግዚአብሔር ይመስገን

  • @-ly8jj
    @-ly8jj Před 3 měsíci +105

    ❤ሰማእቱ ቅዱስጊወርጊስ ❤የልዳውኮከብ❤አመሰግንሀለሁ እኔ ሀጢያተኛነኝ አንተግን ሳትጠየፈኝ ለማመን የሚከብድ ታምር አደረክህልኝ ተመስገን🎉

  • @abbeyabebaz4737
    @abbeyabebaz4737 Před 3 měsíci +107

    ወገኖቼ ከዘላለማዊ የህይወት መዝገብ ከመሰረዝ ያድነን የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ቅዱስ አማኑኤል።

    • @sarajosh7261
      @sarajosh7261 Před 3 měsíci +2

      Amen

    • @michaelmebrahtom6943
      @michaelmebrahtom6943 Před 3 měsíci +1

      Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

    • @user-rz6mo7nw1n
      @user-rz6mo7nw1n Před 3 měsíci +1

      ዘላለማዊ ሕይወት ሚገኛው ሕይወትን ከሰጠን ከክርስቶስ ኢየሱስ ቢቻ ነው😢

    • @user-yy8pg3pb3x
      @user-yy8pg3pb3x Před 3 měsíci +1

      አሜን አሜን

    • @user-yy8pg3pb3x
      @user-yy8pg3pb3x Před 3 měsíci +2

      @@user-rz6mo7nw1n አው በዛውም በኦርቶዶክስ እምነት ፀንቶ ንሰሀ ሲገባ ብቻ ነው

  • @Misneb
    @Misneb Před 3 měsíci +51

    እጄን በአፌ ላይ አስደርጎ ያስገረመኝና ያስፈራኝም ምስክርነት ነው። የእኔስ መጨረሻዬ ምን ይሆን?... አሁንስ ተስፋዬ እግዚአብሔር አይደለምን? እንዳለ ቅዱስ ዳዊት እግዚአብሔርን ተስፋዬ ነህ ብዬው እኖራለሁ!!! ሰማዕቱ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ!! +++

  • @user-xp1eq8ik4w
    @user-xp1eq8ik4w Před 3 měsíci +23

    የ ስላሴ መጦላይጥል የምትከፍተው የምትዘጋ ሊቀ መላእክት ቅ/ሚካኤል እኔ በደለኛዋን ሀጥያተኛዋን ልጅህን ከ አብርሃሙ ስላሴ አስታረቀኝ

  • @user-zl5yk4pj2i
    @user-zl5yk4pj2i Před 3 měsíci +35

    ታድለሽ ላንቺ የደረሰ ልዑል እግዚኣብሔር ለኔም ይድረስልኝ

  • @weletemaryam6171
    @weletemaryam6171 Před 3 měsíci +22

    ሰላመ ክርስቶስ ይብዛላችሁ ወገኖቼ እኔም ምስክርነት አለኝ ባመጣሁት በበርሜል ጊዮርጊስ እምነት ለጎረቤታችን ሰጥቻት በቀኝ እጅዋ ስትይዘው ደንዝዞ ቀረ እያለቀሰች መጣችና እምነቱ አንሺልኝ አለችኝ ምነው ስላት ፈራሁ እጄም ደነዘዘ አለችኝ በነገራችን ላይ መምህር ናት እጅዋ መጻፍ እስክረቢት መያዝ ከልክሎኛል ወር ሆነኝ አለችኝ አይዞሽ አምላከ ጊዮርጊስ ይርዳሽ ብያት ወጣሁ በ4 ቀኑ መጥታ እህቴ እጄ እኮ ተሻለኝ አለችኝ በጣም ደስ አለኝ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለስዋ እንደደረሰ ለእናንተም ፈጥኖ ይድረስላችሁ 🙏

  • @surafelmamo9815
    @surafelmamo9815 Před měsícem +1

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ የልዳው ኮከብ ማረን አስምረን በቃችሁ በለን
    ቅዱስ እግዚአብሔር አብ አለሁላችሁ በለን አሜን
    ያንቺን በረከት ለሁሉም ይድረስ አሜን

  • @YODITMASRESHA
    @YODITMASRESHA Před 3 měsíci +18

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @user-wu1jj4ke5w
    @user-wu1jj4ke5w Před 3 měsíci +16

    እፁብ ያንተ ስራ መድሐኔአለኣም አባቴ

  • @hannamekonnen3859
    @hannamekonnen3859 Před 3 měsíci +13

    ቅዲስ ጊዎርጊስ አባቴ ተመስገን ❤❤❤

  • @danielbeyene6894
    @danielbeyene6894 Před 3 měsíci +13

    ሰመእቱ ቅዱስ ጎርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @user-cs4nq9qr8i
    @user-cs4nq9qr8i Před 3 měsíci +18

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ቤተሰቤንም መላውን የኢትዮጵያን ህዝብ ከዚህ ዓለም መከራ አድነን ይቅርም በለን

  • @anleytade6104
    @anleytade6104 Před 3 měsíci +15

    እንዴት ደስ ይላል ። እግዚአብሔር ይመስገን ቸር አባታችን

  • @user-ho7pk9ub4p
    @user-ho7pk9ub4p Před 3 měsíci +16

    አንችን የሰማ አምላአከ ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ እኛንም ይስማን አሜን

  • @user-yf5ff5vp4h
    @user-yf5ff5vp4h Před 3 měsíci +57

    ስመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ከስደት በሰላም መልስህ ለደጅህ አብቃኝ ሥደት ደክሞኛል 😢በሀጤት ደክሜለሁ

    • @mare7241
      @mare7241 Před 3 měsíci

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤

    • @mare7241
      @mare7241 Před 3 měsíci

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤

    • @kwtubemekdes
      @kwtubemekdes Před 3 měsíci +1

      አሜን ለሁላችን

    • @azmeraabeya7470
      @azmeraabeya7470 Před 3 měsíci

      አሜን ለሁላችንም 🙏🙏❤️

    • @user-pz6ur8ow6l
      @user-pz6ur8ow6l Před 3 měsíci

      አሜንን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @asnakechtesema2720
    @asnakechtesema2720 Před 3 měsíci +12

    ጌታሆይበህይወትመዝገብህ ስሜንጽፈው

  • @user-tx7gk4rj2m
    @user-tx7gk4rj2m Před 3 měsíci +9

    ሠመአቱ ቅድሥጊወርጊሥ ለደጅህ አብቃኝ እባክህንአባቴ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @haimanotalemu6624
    @haimanotalemu6624 Před 3 měsíci +9

    ቅዱስ ጌዎርርጌስ እኔን ሐፂተኛዋን ለደጅህ አብቀኝ አሜን

  • @mussieb.h5600
    @mussieb.h5600 Před 3 měsíci +18

    ቅዱስ እግዚአብሔር ፈቃዱ ይሁንልን እኛም ከዚህ ድንቅ ፀበል ፀጋ ተካፋይ ያድርገን !+!

  • @negedehaile7244
    @negedehaile7244 Před 3 měsíci +11

    እህቴ ለአንቺ የደረሰ መድሐኒአለም ለኛም ይድረሰልን

  • @user-hr3uu7sl3p
    @user-hr3uu7sl3p Před 3 měsíci +18

    ❤❤❤እህቴ እንኳን ደስስስ አለሺ አንቺን ምሬሻለሁ ያለ አምላካችን እኔንም ምሬሻለሁ❤ ይበለኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @emebetdeme2480
    @emebetdeme2480 Před 3 měsíci +12

    ሠማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክኸን በእመ ብርሃን በእመ ብርሃን በእመ ብርሃን ለንስሀና ለደጅህ አብቃኝ🙏🙏🙏

  • @user-uh7ok6tk4u
    @user-uh7ok6tk4u Před 3 měsíci +13

    ላንቺ የደረሰ እግዚአብሄር ለእኛም ይድረስልን ታላቁ ሰመአት ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ሁላችንንም አስበን ለደጅህ አብቃን አባቴ አደራ

  • @user-tm6mu6on2h
    @user-tm6mu6on2h Před 3 měsíci +14

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ እስከነ ቤተሰቦቸ አሜን፫🤲🤲🤲

  • @user-em3hp2sy1u
    @user-em3hp2sy1u Před 3 měsíci +15

    ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጂህ ታበቃኝ ዘንድ ፍቃድህ ይሁን😢

  • @user-fn3xd2ow4s
    @user-fn3xd2ow4s Před 3 měsíci +27

    ሰማእቱ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ
    ወለተ ኢየሱስ ብላቹ በፀሎታቹ አስቡኝ እህት ወንድሞቼ

    • @hayatdababu5822
      @hayatdababu5822 Před 3 měsíci

      አሜን
      ሁላችንም በሰደት ላይያለነውን ለደጀህ አብቃን

  • @Orthodoxmezmur-ql8ng
    @Orthodoxmezmur-ql8ng Před 3 měsíci +12

    እፁብ ድንቅ የሆነ ምስክርነት ነው በጣም በጣም ነው የሚያስደንቀዉ የሀያሉ የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ሥሉስ ቅዱስ አጋዕዝት ዓለም ሥላሴ ይማሩን ይቅር ይበሉን

  • @adonayemesekelu1739
    @adonayemesekelu1739 Před 3 měsíci +14

    ቅድስት ሥላሴ በቸርነቱ ይማረን አሜን (፫) 🌻🌹

  • @genetkebede4858
    @genetkebede4858 Před 3 dny

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ደጅህን ለመርገጥ አብቃኝ

  • @eleniargawalemayehu2828
    @eleniargawalemayehu2828 Před 3 měsíci +11

    ሰማዓቱ ቅድስ ጊዮርጊስ ለደጀህ አብቃኘ

  • @negedehaile7244
    @negedehaile7244 Před 3 měsíci +10

    ሰማእታቱ ጊዮርጊሰ አባቴ ፈቃድህ ሆኖ እባክህ ለደጅህ አብቃን

  • @Coolacting
    @Coolacting Před 3 měsíci +13

    ሰማእቱ እባክህ ለደጅህ አብቃን እንደ አማኑኤል ቸርነት እንደ ድንግል ማርያም አማላጅነት ይድረግልን

  • @wwoldaw2609
    @wwoldaw2609 Před 2 měsíci +5

    አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔ ፀበልህ ጋ ለመምጣት ብመኝም የምችል አይመስለኝምና ባለሁበት ድረስልኝና የለመንኩትን ሁሉ ፈጽምልኝ

  • @Adingn
    @Adingn Před 3 měsíci +8

    ሰማዕቱ አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኔ ለሀጢያተኛ ባሪያህም ድረስልኝ😢😢😢😢😢እባክህ ህይወቴን አስተካክለህ ለደጅህ አብቃኝ እኔ ሀጢያቴ በዝቶ አለምን ሞላ እንዴት ወዳንተ ቀርባለሁ አባዬ😢😢😢ድረስልኝ ሰማዕቱ

  • @HH-pf8vr
    @HH-pf8vr Před 3 měsíci +11

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ አኔ ልጅህ ከሰድት 😢😢😢😢😢

  • @brown-ge4hl
    @brown-ge4hl Před 25 dny

    ቃለ ህይወት ያሰማልኝ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ትርሲተ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ

  • @MulubirhanTsega
    @MulubirhanTsega Před 3 měsíci +2

    Ebakachu betloti asbugn

  • @kesetebitusamlak1473
    @kesetebitusamlak1473 Před 3 měsíci +9

    ምናይነት የሚደንቅ ምስክርነት ነዉ አንደዉ ምናይነት አድለኛ ናቹ አንደዚ የደርገላቹ የምትመስከርት አንደኔ ሃይጥያት ይበዛት የተ ዮሆነ መገባይ ፡አባቴ ጻዲቁ አቡነ ተክለሃይማኖት ምልጃቱ ይድርሰን ፡ብዙ ፈራዉ በምርቱ በይቅርታዉ ፡ፍርስኛዉ ቅዱስ ጎዮርጊስ ከፍጣሪ አስታርቀኝ ።ምን አንስማለን ቅድሳና የሌለን ፡በብሔር ተከፋፍለን አርስበራሳችን ተባለተ አንደምህርቱ ፡አንደቸርነቱ ይቅር ይበለን አስቲ ጽብል ስትጸብሉ ገብረመስቀል ይክርስትና ስሜ ነዉ አደራ ስሜ ጽፍቱ አስታዉስኝ በስደት ነው ያለሁት።

  • @የማርያም-ነኝ
    @የማርያም-ነኝ Před 3 měsíci +6

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ አባቴ ለደጁህ አብቃንኝ

  • @user-io3mp1kq4s
    @user-io3mp1kq4s Před 3 měsíci +6

    አሜን የቅድስ ጊዮርጊስ አምላክ ደጁ ሳረግጥህ ምህረት አድርገህልኛልና አመሰግናለሁ

  • @user-wc9ow5js4i
    @user-wc9ow5js4i Před 3 měsíci +13

    የልዳዉ ኮከብ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጂህ አባቃኝ😢

  • @user-fk7lv6rf1d
    @user-fk7lv6rf1d Před 3 měsíci +6

    ሊቀ ሰማአት ቅዱስ ጊወርግስ ለንቺ የደረሰ ለኛም ይድረስ የምንመሰክርበት ቀን ይምጣልን❤❤❤❤

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 Před 3 měsíci +8

    እህታችን በረከትሽ ይደርብን ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ እንዲያበቃን ፍርድ ይሁንልን አሜን ።

    • @bungamelati2517
      @bungamelati2517 Před 2 měsíci +1

      Amlake begzihbiher enenim bedelengayitun marengi

  • @user-fu7pr9rq2o
    @user-fu7pr9rq2o Před 12 dny

    እፅብ ድንቅ ነው የእግዚአብሄር ስራ ስራው ድንቅ ነው ያአምላካችን ስራ

  • @user-pz6ur8ow6l
    @user-pz6ur8ow6l Před 3 měsíci +14

    ሰማእቱ ስደት ላይ ነኝ ለደጅህ አብቃኝ እባካቹ ወልደ ሰንበት ብላቹህ አስቡኝ በሰማእቱ ጊዮርጊስ ስም❤❤❤

  • @makerma3853
    @makerma3853 Před 3 měsíci +10

    እግዚአብሔር ይመስገን ፡ነዓና ከኣ ናብኡ የብቃዓና

  • @hiwotmekonnen9141
    @hiwotmekonnen9141 Před 2 měsíci +2

    እፁብ ድንቅ ታምር በጣም ታድለቫል እግዚአብሔር እንዴት ቢወድሸ ነው
    ቅዱስ ጎርጊስ ለደጁ ያብቃኝ

  • @frehiwotengida5138
    @frehiwotengida5138 Před 3 měsíci +6

    የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ማረኝ ይቅር በለኝ

  • @zelalemlibassie516
    @zelalemlibassie516 Před 3 měsíci +10

    ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ🙏

  • @user-si9xs5pl7d
    @user-si9xs5pl7d Před 3 měsíci +4

    የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርግስ አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ከህይወት መዝገብ ከመሰረዝ ሰውረን🤲
    ሊቀሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርግስ አባቴ ከስደት ምክንያት ፈጥረህ ለደጅህ አብቃኝ
    የምትፀበሉ እህት ወንዶሞች ወለተአረጋዊ ብላቹሁ እጃሁ ላይ ፃፉሉኝ 🥺

  • @joleasemew5970
    @joleasemew5970 Před 3 měsíci +17

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን 👏 ዋ ! ለእኔ 😭 ላንች የደረሰ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለሁላችነም ይድረስልን 🤲 ባይገባንም ከስደት መልሶ ለደጁ ያብቃን 🤲😭

  • @emyspiller7059
    @emyspiller7059 Před 3 měsíci +4

    እንደመእን ረላችሁልን ወንድሜና እህቴ ሰላምነው ሰላምታችሁ ብዝትዝት ይበልልን እና እኔ በፀበሉም ተሰውረውም የመጡት ቢሚናገሩትሁሉ እምናለሁ እኔንም ለዛይብቃኝ በርሜል ቅድሰ ጌእኦርጊሰ 🙏🙏🙏በመህረቱ በቸርነቱ ይርዳኝ

  • @mishomishomeseret8863
    @mishomishomeseret8863 Před 2 měsíci

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ ያብቃኝ

  • @SSs-ym7kc
    @SSs-ym7kc Před 29 dny

    እግዚአብሔር ሆይ ላገሬ አብቅቶኝ ለበረከቱ ተሳታፊ አርገኝ

  • @user-xx8iv1cy5e
    @user-xx8iv1cy5e Před měsícem

    ኣቤቱ የድንግል ማርያም ልጅ ቅዱስ ኣማኑኤል ሆይ ማረኝ

  • @aberashregassa2584
    @aberashregassa2584 Před 3 měsíci +4

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ደጅህ እንድመጣ እርዳኝ ሁሉም ነገር ከንቱ ነው እኮ ይህን እየሰማን ወደ ፈጣሪያችን የማንመለስ ግን ወዮልን መግቢያችን የት ይሆን ። ያስፈራል።

  • @rrrtuui2204
    @rrrtuui2204 Před 2 měsíci

    ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ ለደጂህ አብቃኝኝ እባክህ

  • @user-kd9eu2ql5p
    @user-kd9eu2ql5p Před 3 měsíci +4

    አባቷን ፈቃደኛ ከሆኑላችሁ ቃለ መጠይቅ ብታደርጉላቸው። በአገልግሎታቸው በጣም የታወቁ ናቸው።

  • @user-fx9lj8jb8r
    @user-fx9lj8jb8r Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አሜን ለሀገርችንያብቃን ቃለህይወት ያሣማልን

  • @BayushBelete-gb3ly
    @BayushBelete-gb3ly Před 3 měsíci +4

    እህቶቼ ወንድሞቼ እናቶቼ እና አባቶቼ ቅዱስ ጊወርጊስ እናንተን የሠማ እኔምየስማኝ ባለቤቴ ገብረ ማርያም ሱሥ ውጥ ነው ያለው ፀሉዩልኝ

  • @tuhui88okhu4
    @tuhui88okhu4 Před 3 měsíci +4

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹ወንድም እና እህቶቼ በእመቤታችን ለለምናቹ ቅዱስ ጊዮርጊስን ሃይለገብርኤልን ለጸበልህ አብቃው ብላቹ በጸሎት አስቡኝ።

  • @tiruworkabiy731
    @tiruworkabiy731 Před 3 měsíci +3

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ለደጅህ አብቃኘሰ

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Před 3 měsíci +3

    በረከታችሁ ይድረሰን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻 በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሥላሴ ብላችሁ እያመመኝ ነው

  • @user-ud9kz6ln2u
    @user-ud9kz6ln2u Před 3 měsíci +7

    ሰማዕቱ አባቴ እንግዳ ልኬልሀለው ታምርክን አሳይተህ በምልጃህ ጎብኝተህ ከተያዘበት ከድገተኛ ህመም ፈውሰህ ለምስክር አብቃልኝ ፈረሰኛው

  • @androiduser5893
    @androiduser5893 Před 3 měsíci +5

    ከሁለት ወር በጋላ ወደ አገር ልገባ ነው ግን የወር ብቻ እረፍት ያለኝ ቅዱስ ጎርጊሥ ካለ ለመሔድ እፈልጋለሁ የደጁ ያብቃኝ

    • @Birtukan21
      @Birtukan21 Před 2 měsíci

      እኔም እደዛው ነው 😮 የት አገር ነው ያለሺ እኔ እግዚአብሔር ብፈቅድ እሄዳለሁ አብረን እንድንሄድ።

  • @user-sf7yd8im2r
    @user-sf7yd8im2r Před 3 měsíci +5

    እግዚአቤሄር ይመስገን❤❤❤

  • @EleniTefers
    @EleniTefers Před 2 měsíci

    Wey metadelish ❤ amlake kidus giyorgis anchin yereda amlak egnanm yimaren

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r Před 3 měsíci +6

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ የመዳኔቀን መቼነዉ እባክህ ሳልሞት ለደጅህ አብቃኝ ከስደት መልሰኝ የስደት ስንቄ እናቴ ድንግልማረያም❤❤

  • @AziyaHussain-nc3iw
    @AziyaHussain-nc3iw Před 14 dny

    Amen Amen Amen
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DawitBahiru-co3zr
    @DawitBahiru-co3zr Před 3 měsíci +2

    አሜን ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱ ይደርብን

  • @user-wd9qe9ky1i
    @user-wd9qe9ky1i Před 3 měsíci +4

    ክብር ለቅዱስ ጊዪርጊስ

  • @FatemaMehamed
    @FatemaMehamed Před 3 měsíci +5

    ሰማእቱ አንተ ርዳኝ እየጠበቅኩ ነው ❤❤❤❤

  • @fikirteyirgu2772
    @fikirteyirgu2772 Před 3 měsíci +2

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም እንደፍጥረትህ አስበኝ ፍርፋሪውን እንኳን አትንፈገኝ ለንስሀ አብቃኝ

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 Před měsícem

    አቤቱ 😢❤❤❤❤❤❤

  • @HimiHimi-sc3ou
    @HimiHimi-sc3ou Před 2 měsíci

    እኔንም እርዳኚ ቅዱስ ገወርጊስ ለደጂህ አብቃኚ

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 Před 2 měsíci

    Amen Amen Amen

  • @user-ov2yf4fb1b
    @user-ov2yf4fb1b Před 3 měsíci +2

    አግዝአቤሔርይመሰገን

  • @SaraSara-du4nl
    @SaraSara-du4nl Před 2 měsíci

    ሁላቹ የምትመስከሩ እሆቶቻችን እና ወንድማችን ወለተ ስቤት እያላቹ በፆሎታችን አስብኝ ለሁላችን ዶሞ ለደጂህ ያብቃን አሜት❤

  • @tazebechmekonen331
    @tazebechmekonen331 Před měsícem

    ኣምላኬ ሆይ በምህረትህ ይቅር በለኝ ለስለ ክብርህ ለኔ ለሃጥያተኛ ልጅህ ደጅህ ለመርገጥ ኣብቃኝ ታድለሽ እህቴ

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp Před 3 měsíci +3

    ቃልን ሂወት ያሰማልን

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 Před 2 měsíci +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤️❤️❤️

  • @user-ig5jg4dz4f
    @user-ig5jg4dz4f Před 3 měsíci +3

    የሊዳውሰማት ቅድስ ጌወርጊስ ክርስትና ስም ወለተሐና እባላለሁ በዙርያየ የለብኝን ፈተና አስወግደሕ ለደጅሕ አብቃኝ ጥራኝ ጥረኝ ጥራኝ።

  • @meseledebo
    @meseledebo Před 3 měsíci +2

    ስለእውነት እድለኛ ነሽ እኔም በአንድ ወቅት ላይ ቅዱስ ግዮርጊስ ደጁን አስረግጦኛል አንቺን የመረጠ አምላክ እኔንም ዳግም ለደጁ ያብቃኝ ለደጁ ያልበቁትንም ለደጁ ያብቃልን ለጉዞ አስተባባሪ ሁሉ የነብስ ዋጋ ያርግልን

  • @brown-ge4hl
    @brown-ge4hl Před 22 dny

    እግዚአብሔር አብ ሆይ ገነት ነው መግባት የምፈልገው ሁሌ ደስ ብሎኝ ነጭ ልብስ ለብሼ በተከበረው ባማረው ስፍራ መኖር ነው የምፈልገው

  • @mestawetbehailu3476
    @mestawetbehailu3476 Před 2 měsíci +2

    በውነቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ እባካችሁ ኮሜንቱን የምታዩ ደጁ እስክደርስ ድረስ ፀበሉን ብትሰጡኝ እባካችሁ

  • @hasanalhasan7841
    @hasanalhasan7841 Před 2 měsíci

    ላንች ዬደረሰ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለሑላችንም ይድረስልን❤❤❤

  • @tadegabera4745
    @tadegabera4745 Před 2 měsíci

    በረከታቹህ ይደርብኝ እህት ወንድሞቼ :: አሜን ::

  • @dawittsota5514
    @dawittsota5514 Před 3 měsíci +2

    በፀበል ቦታ ስትገቡ እባካችሁ ወለተእየሱስ ብላቹ ፅፉቹሁ ግቡ በሰማቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ

  • @tadegabera4745
    @tadegabera4745 Před 2 měsíci +1

    ...
    ወይ መታደልሽ እህቴ :: በ እንባ አዳመጥካቹሕ..." ወልደ ኪሩቤል" ን በፀሎት እሰቢኝ እህቴ ::እሰበኝ አሳስብልኝ ወንድሜ ::
    ...
    ሊቃነ ሰማዕታት ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ይህን ቦታህን እንድረግጥ እርዳኝ :: እንደ ቸርነትህ... አማልደኝ :: አሜን ::
    ...
    ...

  • @birtukanDagnew
    @birtukanDagnew Před 2 měsíci

    ክብር ለሰማዕቱ

  • @user-xb1wp9jo6t
    @user-xb1wp9jo6t Před 3 měsíci +1

    amen

  • @newfeelingmanufacturing7215
    @newfeelingmanufacturing7215 Před 3 měsíci +1

    ሰማዕቱ አበቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ አሜን

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q Před 3 měsíci +1

    ምን ይሳነዋል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን

  • @user-qq4jh1pn4i
    @user-qq4jh1pn4i Před 3 měsíci

    Egzaber yakbrachu ketlubet buzu eytmarn new❤❤❤

  • @brown-ge4hl
    @brown-ge4hl Před 25 dny

    አሜን

  • @user-mu5hp6jt4d
    @user-mu5hp6jt4d Před 3 měsíci +2

    እርዳኝ አባቴ

  • @lul-wg5yg
    @lul-wg5yg Před 2 měsíci

    Amennnn

  • @fashionethiotube2734
    @fashionethiotube2734 Před 3 měsíci +1

    እግዛብሄር ይመስገን

  • @tagewdasolomon555
    @tagewdasolomon555 Před 2 měsíci +1

    ሰማአቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ እርዳኝ ለምስክር አብቃኝ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏