የሥላሴ አስተምህሮ ፣ በመጽሐፍ ቅዱሳዊ የአንድ አምላክ ትምህርት ተፈትሾ የወደቀበት ውይይት! Apostolic Vs protestant
Vložit
- čas přidán 12. 06. 2023
- #Apostolic_gospel #Apostolic_Truth #ACE#Apostolic_church_International.#Apostolic_church_song #Apostolic_Songs #Ethiopia #Apostolic_church #International_Apostolic_church #Apostolic_Church_of_Ethiopia #Addis_Ababa #orthodox #Protestant #Catholic #Muslim #Islam #Religon #poletics #Federalism #Ethiopian_flag #UPC #united_Pentecostal_Church #One_God #One_Name #One_baptism #Jesus #Jesus_Christ #USA #America.#Europe #Asia #Australia #Africa #North_America #South_America #Canada
“እግዚአብሔርም በምድር ሁሉ ላይ ይነግሣል፤ በዚያ ቀን እግዚአብሔር አንድ፥ ስሙም አንድ ይሆናል።”
- ዘካርያስ 14፥9
አሜን እግዚአብሔር አንድ ነው ☝️👏👏🤲🤲❤❤❤❤
ወንድማችን በረካት ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይበርክህ ጽጋዉንም ያብዛልህ ❤❤
ዛዳግም ምራፍ 6+ካቁጡራ 4+እስራኤል ሆይ ስማ ጌታ አምላካችን . እግዚአብሔር አንድ ነው ☝️☝️☝️☝️
ዮሐ 14፡ 23 ኢየሱስም መለሰ አለውም፦ የሚወደኝ ቢኖር ቃሌን ይጠብቃል፤ አባቴም ይወደዋል ወደ እርሱም እንመጣለን በእርሱም ዘንድ መኖሪያ እናደርጋለን።
ሐዋ ሥራ 2፡ 34 - 36
34-35 ዳዊት ወደ ሰማያት አልወጣምና፥ ነገር ግን እርሱ፦ ጌታ ጌታዬን፦ ጠላቶችህን የእግርህ መረገጫ እስካደርግልህ ድረስ በቀኜ ተቀመጥ አለው አለ።
36 እንግዲህ ይህን እናንተ የሰቀላችሁትን ኢየሱስን እግዚአብሔር ጌታም ክርስቶስም እንዳደረገው የእስራኤል ወገን ሁሉ በእርግጥ ይወቅ።
ዕብራዊያን 1፡ 2 - 14
2 ሁሉን ወራሽ ባደረገው ደግሞም ዓለማትን በፈጠረበት በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን፤
3 እርሱም የክብሩ መንጸባረቅና የባሕርዩ ምሳሌ ሆኖ፥ ሁሉን በስልጣኑ ቃል እየደገፈ፥ ኃጢአታችንን በራሱ ካነጻ በኋላ በሰማያት በግርማው ቀኝ ተቀመጠ፤
4 ከመላእክት ይልቅ እጅግ የሚበልጥ ስምን በወረሰ መጠን እንዲሁ ከእነርሱ አብዝቶ ይበልጣል።
5 ከመላእክትስ፦ አንተ ልጄ ነህ፥ እኔ ዛሬ ወልጄሃለሁ፥ ደግሞም፦ እኔ አባት እሆነዋለሁ እርሱም ልጅ ይሆነኛል ያለው ከቶ ለማን ነው?
6 ደግሞም በኵርን ወደ ዓለም ሲያገባ፦ የእግዚአብሔር መላእክት ሁሉም ለእርሱ ይስገዱ ይላል።
7 ስለ መላእክትም፦ መላእክቱን መናፍስት አገልጋዮቹንም የእሳት ነበልባል የሚያደርግ ይላል፤
8 ስለ ልጁ ግን፦ አምላክ ሆይ፥ ዙፋንህ እስከ ዘላለም ድረስ ይኖራል፤ የመንግሥትህ በትር የቅንነት በትር ነው።
9 ጽድቅን ወደድህ ዓመፅንም ጠላህ፤ ስለዚህ እግዚአብሔር አምላክህ ከጓደኞችህ ይልቅ በደስታ ዘይት ቀባህ ይላል።
10 ደግሞ፦ ጌታ ሆይ፥ አንተ ከጥንት ምድርን መሠረትህ፥ ሰማዮችም የእጆችህ ሥራ ናቸው፤
11 እነርሱም ይጠፋሉ አንተ ግን ጸንተህ ትኖራለህ፤ ሁሉም እንደ ልብስ ያረጃሉ፥
12 እንደ መጎናጸፊያም ትጠቀልላቸዋለህ ይለወጡማል፤ አንተ ግን አንተ ነህ፥ ዓመቶችህም ከቶ አያልቁም ይላል።
13 ነገር ግን ከመላእክት፦ ጠላቶችህን የእግርህ መረገጫ እስካደርግልህ ድረስ በቀኜ ተቀመጥ ከቶ ለማን ብሎአል?
14 ሁሉ መዳንን ይወርሱ ዘንድ ስላላቸው ለማገዝ የሚላኩ የሚያገለግሉም መናፍስት አይደሉምን?
ዮሐ 17፡13 አሁንም ወደ አንተ እመጣለሁ፤ በእነርሱም ዘንድ ደስታዬ የተፈጸመ እንዲሆንላቸው ይህን በዓለም እናገራለሁ።
ወደ አንተ እመጣለሁ ሲል ወደ አባቱ ወደ ሰማይ መሄዱን እያመለከተ ነው አባቱ ወዳለበት
2ኛ ጴጥ 1፡16 - 18
16 የእርሱን ግርማ አይተን እንጂ በብልሃት የተፈጠረውን ተረት ሳንከተል የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ኃይልና መምጣት አስታወቅናችሁ። 17 ከገናናው ክብር፦ በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው የሚል ያ ድምፅ በመጣለት ጊዜ ከእግዚአብሔር አብ ክብርንና ምስጋናን ተቀብሎአልና፤ 18 እኛም በቅዱሱ ተራራ ከእርሱ ጋር ሳለን ይህን ድምፅ ከሰማይ ሲወርድ ሰማን።
የአባቱ ድምጽ ደግሞ ከሰማይ ሲመጣ እንመለከታለን የምወደው ልጄ እያለ ስለዚህ እነዚህ ጥቅሶች ሁለት የተለያዩ ማንነቶችን አያመለክቱም
ዮሐ 17፡ 20 - 23
… አንተ፥ አባት ሆይ፥ በእኔ እንዳለህ እኔም በአንተ፥ እነርሱ ደግሞ በእኛ አንድ ይሆኑ ዘንድ እለምናለሁ።
እኛም አንድ እንደ ሆንን አንድ ይሆኑ ዘንድ፤ እኔም በእነርሱ አንተም በእኔ ስትሆን፥ በአንድ ፍጹማን እንዲሆኑ፥ የሰጠኸኝን ክብር እኔ ሰጥቻቸዋለሁ፤ እንዲሁም ዓለም አንተ እንደ ላክኸኝ በወደድኸኝም መጠን እነርሱን እንደ ወደድሃቸው ያውቃል።
እረ ሰዎች አፈሩ እንጂ ጌታችን መድኃኒታችን እርሱ እራሱ እኛ እያለ አንተ ማን ንህና ነው አንድ ነው የምትለው?!
ሮሜ 1፡ 3-4 … በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኃይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለ ተገለጠ ስለ ልጁ ነው፤ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
ልብ በል እንደ ቅድስና መንፈስ ከሙታን መነሳቱን እና የእግዚአብሄር ልጅ መሆኑ ጠጨማሪ ማረጋገጫ
መዝ 110፡ 3 ከአንተ ጋር ቀድሞ በኃይልህ ቀን፥ በቅዱሳን ብርሃን፥ ከአጥቢያ ኮከብ አስቀድሞ ከሆድ ወለድሁህ። ይላል
ሌላው
ሉቃ 2፡ 40 ሕፃኑም አደገ፥ ጥበብም ሞልቶበት በመንፈስ ጠነከረ፤ የእግዚአብሔርም ጸጋ በእርሱ ላይ ነበረ።
ሉቃ 2፡ 52 ኢየሱስም ደግሞ በጥበብና በቁመት በሞገስም በእግዚአብሔርና በሰው ፊት ያድግ ነበር።
እንግዲህ ይህንን ምን ትሉታላችሁ እድገቱ በጥበብና በቁመት በሞገስም ነው ልክ እነደሰው
ፊሊጵስዩስ 2 ፡ 6 (በእግዚአብሔር መልክ መኖሩን፤ እራሱን ባዶ ማድረጉን በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን እንዳዋረደ) እንመለከታለን በዮሐ 17፡ 5 አሁንም፥ አባት ሆይ፥ ዓለም ሳይፈጠር በአንተ ዘንድ በነበረኝ ክብር አንተ በራስህ ዘንድ አክብረኝ።
ፊሊጵስዩስ 2 ፡ 6 እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥ 7 ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥ 8 በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ። 9 በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤
1Jn 5:7 For there are three that bear record in heaven, the Father, the Word, and the Holy Ghost: and these three are one.
1Jn 5:8 And there are three that bear witness in earth, the Spirit, and the water, and the blood: and these three agree in one.
ከላይ በእንግሊዘኛ የተፃፈው በድሮው የቁም ጽሁፍ መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል
1ኛዮሐ 5፡7 - 8 በድሮው የቁም ጽሁፍ እንዲህ ይላል በሰማያት የሚመሰክሩ ሦስት አሉ እሊህም አባት፤ ቃል (የእግዚአብሔር ቃል የተባለው ኢየሱስ - ስሙም የእግዚአብሔር ቃል ተብሎአል(ራዕይ 19፡ 13)፣ እና መንፈስ ቅዱስ ይልና እነዚህም ሦስቱ አንድ ናቸው ይላል አንግዲህ መቀበል አና ማመን የናንተ ድረሻ ነው፡፡
@@Joshuagen ይሄ የአንተ አመለካከት ወይ ደሞ የአንተ አረዳድ እንጂ እግዚአብሔር 1ም,3ም ሆኖ አያውቅም ሲቀጥል እራሱ ኢየሱስ ከሰማይ ከወረደው በቀር ወደ ሰማይ የወጣ ማንም የለም በሰማይ የሚኖረው እርሱ የሰው ልጅ ነው አላለም ዮሀ 3:13
ታዲያ በሰማይ አንድ ዙፉን አለ ኢሳ እንደተናገረው , አንድ ተቀማጭ እና አንድ መቀመጫ አለ ዮሀንስ እና እናንተ ከ3 ማናቸውን በዙፉኑ ታስቀምጣላቹ?
ወ/ቤክዬ በጣም ደስ ብሎኛል ውሻታቸውን ገልጠህበቸዋል!!ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ተባረክ።❤❤❤❤

እግዚአብሔር አንድ ነው ::
ወ/ም ቤክ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ በርታ ወንድሜ እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርልህ የሐዋሪዊት ወንጌል አሁንም ጌና ሁሉንም ይወርሳል ኢየሱስም ቃል ኪዳኑን ይፈጽማል እግዚአብሔር አንድ ነው ስሙም ኢየሱስ ነው ።
ዳኒ ጥያቄወቹ በጣም ደስ ይላሉ : ትህትናውም ደስ ይላል
ቤኪ ስርዓት የሌለው : የተጣመመ ሰው ይመስላል።
አንድ ብቸኛ አምላክ ኢየሱስ ይባረክ!
አንድ ነው ጌታ እግዚአብሔር ☝️☝️ሌላ የለም ብቻውን በቂ ነው 🤗🤗
amazing. God is one👏👏
Amen tebareki tebareku❤❤
እየሶስ ይመሰገን አንድማለታችሁ ይበቃል አነድ መሆኖን እመኑ ሰይጣነን እንኮን አሞኖ ይነቀጠቀጣል አስተውሎ
❤❤❤❤❤❤❤❤wondim bek😊
Geta eyesus yibark wondme bareket
አሜን አሜን ተባረክ ቤኪ
W/beki ename W/yadi hulachumi wondimoche yesuse yibarikachiwu እውነትን በፍቅር እያደረገችሁ አንዱን እግዚአብሔርን ለዓለም ሁሉ ተሰውቃለችሁ የሱስ በጸጋ ይበርከችሁ የአንድ አምለክ ብርቱ ወተደሮች❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
ቤኪ አንጀቴን አራሰከው እውነተኛ የአባቱ የኢየሱስ ልጅ ስብከት ለሐዋርያት ትንተን ብትን እርከት የሚያረግ ትምህርት የሚገኙ በሐዋርያት አማኞች ነው ተባረኩ እውነትም ሐዋርያት እምነት
ፊሊጵስዩስ 2 ፡ 6 (በእግዚአብሔር መልክ መኖሩን፤ እራሱን ባዶ ማድረጉን በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን እንዳዋረደ) እንመለከታለን በዮሐ 17፡ 5 አሁንም፥ አባት ሆይ፥ ዓለም ሳይፈጠር በአንተ ዘንድ በነበረኝ ክብር አንተ በራስህ ዘንድ አክብረኝ።
Egzabher bekerestos hono alemun kerasu gar yasetarek neber.
God is in Christ!
God was manifested in the flesh 1Thimothy 3:16
john 10:30,31
ዮሀንስ ም30 እኔና አብ አንድነን
☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️
ዮሐ 14፡ 23 ኢየሱስም መለሰ አለውም፦ የሚወደኝ ቢኖር ቃሌን ይጠብቃል፤ አባቴም ይወደዋል ወደ እርሱም እንመጣለን በእርሱም ዘንድ መኖሪያ እናደርጋለን።
ሐዋ ሥራ 2፡ 34 - 36
34-35 ዳዊት ወደ ሰማያት አልወጣምና፥ ነገር ግን እርሱ፦ ጌታ ጌታዬን፦ ጠላቶችህን የእግርህ መረገጫ እስካደርግልህ ድረስ በቀኜ ተቀመጥ አለው አለ።
36 እንግዲህ ይህን እናንተ የሰቀላችሁትን ኢየሱስን እግዚአብሔር ጌታም ክርስቶስም እንዳደረገው የእስራኤል ወገን ሁሉ በእርግጥ ይወቅ።
ዕብራዊያን 1፡ 2 - 14
2 ሁሉን ወራሽ ባደረገው ደግሞም ዓለማትን በፈጠረበት በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን፤
3 እርሱም የክብሩ መንጸባረቅና የባሕርዩ ምሳሌ ሆኖ፥ ሁሉን በስልጣኑ ቃል እየደገፈ፥ ኃጢአታችንን በራሱ ካነጻ በኋላ በሰማያት በግርማው ቀኝ ተቀመጠ፤
4 ከመላእክት ይልቅ እጅግ የሚበልጥ ስምን በወረሰ መጠን እንዲሁ ከእነርሱ አብዝቶ ይበልጣል።
5 ከመላእክትስ፦ አንተ ልጄ ነህ፥ እኔ ዛሬ ወልጄሃለሁ፥ ደግሞም፦ እኔ አባት እሆነዋለሁ እርሱም ልጅ ይሆነኛል ያለው ከቶ ለማን ነው?
6 ደግሞም በኵርን ወደ ዓለም ሲያገባ፦ የእግዚአብሔር መላእክት ሁሉም ለእርሱ ይስገዱ ይላል።
7 ስለ መላእክትም፦ መላእክቱን መናፍስት አገልጋዮቹንም የእሳት ነበልባል የሚያደርግ ይላል፤
8 ስለ ልጁ ግን፦ አምላክ ሆይ፥ ዙፋንህ እስከ ዘላለም ድረስ ይኖራል፤ የመንግሥትህ በትር የቅንነት በትር ነው።
9 ጽድቅን ወደድህ ዓመፅንም ጠላህ፤ ስለዚህ እግዚአብሔር አምላክህ ከጓደኞችህ ይልቅ በደስታ ዘይት ቀባህ ይላል።
10 ደግሞ፦ ጌታ ሆይ፥ አንተ ከጥንት ምድርን መሠረትህ፥ ሰማዮችም የእጆችህ ሥራ ናቸው፤
11 እነርሱም ይጠፋሉ አንተ ግን ጸንተህ ትኖራለህ፤ ሁሉም እንደ ልብስ ያረጃሉ፥
12 እንደ መጎናጸፊያም ትጠቀልላቸዋለህ ይለወጡማል፤ አንተ ግን አንተ ነህ፥ ዓመቶችህም ከቶ አያልቁም ይላል።
13 ነገር ግን ከመላእክት፦ ጠላቶችህን የእግርህ መረገጫ እስካደርግልህ ድረስ በቀኜ ተቀመጥ ከቶ ለማን ብሎአል?
14 ሁሉ መዳንን ይወርሱ ዘንድ ስላላቸው ለማገዝ የሚላኩ የሚያገለግሉም መናፍስት አይደሉምን?
ዮሐ 17፡13 አሁንም ወደ አንተ እመጣለሁ፤ በእነርሱም ዘንድ ደስታዬ የተፈጸመ እንዲሆንላቸው ይህን በዓለም እናገራለሁ።
ወደ አንተ እመጣለሁ ሲል ወደ አባቱ ወደ ሰማይ መሄዱን እያመለከተ ነው አባቱ ወዳለበት
2ኛ ጴጥ 1፡16 - 18
16 የእርሱን ግርማ አይተን እንጂ በብልሃት የተፈጠረውን ተረት ሳንከተል የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ኃይልና መምጣት አስታወቅናችሁ። 17 ከገናናው ክብር፦ በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው የሚል ያ ድምፅ በመጣለት ጊዜ ከእግዚአብሔር አብ ክብርንና ምስጋናን ተቀብሎአልና፤ 18 እኛም በቅዱሱ ተራራ ከእርሱ ጋር ሳለን ይህን ድምፅ ከሰማይ ሲወርድ ሰማን።
የአባቱ ድምጽ ደግሞ ከሰማይ ሲመጣ እንመለከታለን የምወደው ልጄ እያለ ስለዚህ እነዚህ ጥቅሶች ሁለት የተለያዩ ማንነቶችን አያመለክቱም
ዮሐ 17፡ 20 - 23
… አንተ፥ አባት ሆይ፥ በእኔ እንዳለህ እኔም በአንተ፥ እነርሱ ደግሞ በእኛ አንድ ይሆኑ ዘንድ እለምናለሁ።
እኛም አንድ እንደ ሆንን አንድ ይሆኑ ዘንድ፤ እኔም በእነርሱ አንተም በእኔ ስትሆን፥ በአንድ ፍጹማን እንዲሆኑ፥ የሰጠኸኝን ክብር እኔ ሰጥቻቸዋለሁ፤ እንዲሁም ዓለም አንተ እንደ ላክኸኝ በወደድኸኝም መጠን እነርሱን እንደ ወደድሃቸው ያውቃል።
እረ ሰዎች አፈሩ እንጂ ጌታችን መድኃኒታችን እርሱ እራሱ እኛ እያለ አንተ ማን ንህና ነው አንድ ነው የምትለው?!
ሮሜ 1፡ 3-4 … በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኃይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለ ተገለጠ ስለ ልጁ ነው፤ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
ልብ በል እንደ ቅድስና መንፈስ ከሙታን መነሳቱን እና የእግዚአብሄር ልጅ መሆኑ ጠጨማሪ ማረጋገጫ
መዝ 110፡ 3 ከአንተ ጋር ቀድሞ በኃይልህ ቀን፥ በቅዱሳን ብርሃን፥ ከአጥቢያ ኮከብ አስቀድሞ ከሆድ ወለድሁህ። ይላል
ሌላው
ሉቃ 2፡ 40 ሕፃኑም አደገ፥ ጥበብም ሞልቶበት በመንፈስ ጠነከረ፤ የእግዚአብሔርም ጸጋ በእርሱ ላይ ነበረ።
ሉቃ 2፡ 52 ኢየሱስም ደግሞ በጥበብና በቁመት በሞገስም በእግዚአብሔርና በሰው ፊት ያድግ ነበር።
እንግዲህ ይህንን ምን ትሉታላችሁ እድገቱ በጥበብና በቁመት በሞገስም ነው ልክ እነደሰው
ፊሊጵስዩስ 2 ፡ 6 (በእግዚአብሔር መልክ መኖሩን፤ እራሱን ባዶ ማድረጉን በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን እንዳዋረደ) እንመለከታለን በዮሐ 17፡ 5 አሁንም፥ አባት ሆይ፥ ዓለም ሳይፈጠር በአንተ ዘንድ በነበረኝ ክብር አንተ በራስህ ዘንድ አክብረኝ።
ፊሊጵስዩስ 2 ፡ 6 እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥ 7 ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥ 8 በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ። 9 በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤
1Jn 5:7 For there are three that bear record in heaven, the Father, the Word, and the Holy Ghost: and these three are one.
1Jn 5:8 And there are three that bear witness in earth, the Spirit, and the water, and the blood: and these three agree in one.
ከላይ በእንግሊዘኛ የተፃፈው በድሮው የቁም ጽሁፍ መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል
1ኛዮሐ 5፡7 - 8 በድሮው የቁም ጽሁፍ እንዲህ ይላል በሰማያት የሚመሰክሩ ሦስት አሉ እሊህም አባት፤ ቃል (የእግዚአብሔር ቃል የተባለው ኢየሱስ - ስሙም የእግዚአብሔር ቃል ተብሎአል(ራዕይ 19፡ 13)፣ እና መንፈስ ቅዱስ ይልና እነዚህም ሦስቱ አንድ ናቸው ይላል አንግዲህ መቀበል አና ማመን የናንተ ድረሻ ነው፡፡
ኢየሱስ ይባርክ ወንድሜ
አጋንንት እንኳ እግዚአብሔር አንድ መሆኑን በመንቀጥቀጥ ያምናሉ የሥላሴ አማንያን ግን በድፍረት እግዚአብሔርን ሦስት ያደርጉታል::
W/m beki tebareki ❤❤❤❤❤
Tebarek beki
Geta Yesus abizito yibarikih !
❤
Besemay.bemifir.igiziyaber.anidinawu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Wd bekiye ....
እ/ር አንድ ነው ካልክ በሗላ በዘ.6v4
እንደ ገና ከ1በላይ ነው ማለት እብደት ይመስላል!
እግዚአብሔር ሰውን ሲፈጥር እኛ ብሏል ።
ዮሐንስ ወንጌል 14 ፥ 8ፊልጵዮስ ገታ ሆይ አብን አሳየን ይበቃናል አለዉ እየሱስም አለዉ አተ ፊልጵዮስ ይህን ያህል ዘመን ከእናንተ ጋር ሲኖር አታዉቀኝምን? እነን ያየ አብን አይቶታል በአካል ሶስት ተብሎ አልተፃፈም ዮሐንስን 8፥19 እንግዲህ አባትህ ዎደት ነዉ አሉት ጥቁር 24 እኔ እደሆነዉ ባታምኑ በሐጣታቹ ትሞታላችሁ አላቸው ይሁዳ መልክት 1 ፥ 4 ንጉሳችንን እየሱስ ክርስቶስን ብቻዉን ያለዉን ይክዱታል እየሱስ አብ ነዉ አንድ አምላክ
Were Becha yehone Ye Hawariat Bete menafeqan Pastor
Please don't be confused God is only one.
❤❤❤❤❤❤❤❤በኬ❤❤❤❤😊😊😊😊😊🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አንድአምላክይነግሣል😊
ኤፌሶን 4
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴ በመጠራታችሁ በአንድ ተስፋ እንደ ተጠራችሁ አንድ አካልና አንድ መንፈስ አለ፤
⁵ አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት፤
⁶ ከሁሉ በላይ የሚሆን በሁሉም የሚሠራ በሁሉም የሚኖር አንድ አምላክ የሁሉም አባት አለ።
Esral hoyi sima egr amlaki andi silasa nw talo tatsifowali
Hi beky kebatary
ፊልጶስም እየሱስን አብን አሳየንና ይበቃናል አለው ።እየሱስም አንተ ፊሊጶስ እንዴት አብን አሳየኝ ትላለክ እስከዛሬ ካንተ ጋር ሆኜ አታቀኝምን ?
ቃሉ ይናገር መጽሐፍ ገጽ 51 ብሎ የተናገረውን አላገኘሁም ፍጥጥ ብለው ይዋሻሉ እንዴ😮
☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
ዳኒ መስማት አይፈልግም መረታቱን ያሳያል ላለመሸነፍ ይመስለል
ቤኪ እምነቱን መግለፅ አይችልም: ይገርማል
Heb 1:3 Who being the brightness of his glory, and the express image of his person, and upholding all things by the word of his power, when he had by himself purged our sins, sat down on the right hand of the Majesty on high;
the express image of his person - this verse is clearly states that Jesus is the express image of - his person so God has his own personality as well as Jesus has his own personality.
Moreover; according to Joh 17:21 … that they also may be one in us: you are requested clarify the word Us.
3 akal yemilew efeson 4;-4 1akal new emilew
Andi amilak
በገዛፈቃዱ እራሱን ባዶ አደረገ ይላል ቃሉ እኮ እዚህ ጋር እንደ ሰው በጥበብ በቁመት በሞገስ አደገ ጥበብ ሞላበት በመንፈስ ጠነከረ ይላል እኮ ቃሉ
ወይ ዳንኤል ምንም መልስ
Ena milawu silasa lamin alittafam babil
ዳንኤል እያነበበ ነው የሚወያየው። ክክክክክ ምስኪን ተዋረደ
ስላሴ ነው እግዚአብሔር ዳኒ እውነት ተናግሯል ዮሐ16:8 እዩት
ማኑዋልና የመማማርያ መጽሐፍትን እንኳን አያውቅም
trinity is a man made doctrine,people need to be awakened! God is one ,john 4:24,God was manifested in the flesh (1 timothy 3:16)
ለሲላሴዎች መጽሃፍ ቅዱሲ መስረጀ የለዉም
እኔ ግርም የሚለኝ 😂
ሴጣን እግዚአብሔር አንድ መሆኑን ያውቃል ብሎም ይቀጠቅጣል ግን ለሰው ልጆች 3 ነው ብሎ ያጦዛቸዋል😂😂😂
😅😅eko
WOYI DANI BEKI KE IGZIABIHER KALI YEMISETIHIN MELSI YEMATKEBELEWU YETESASATE AREDAD AMITITE LITINAGERNA BETE KIRISTIYANIN LITTECHI NEWU . WOY DANI YETEKBEZEBEZK KALUN SATIBELA KERE IKO , PLEASE MY BRO DIGAME SITGEBA IRASIHIN ASHASHILENA COOL DISCUSSION LEMADREG TEZEGAJITE NA. 😂 LEMEREDAT YEGEBA SEWU AYDELEM TASTAWUKALE LE KIRKIR BICHA. BEKI TEBAREKILIGN WONDIME
God is one in every aspect! That is all. ስላሴውያን እናንተ እንደ ምታምኑት እግ/ር አብ ፤እግ/ር ወልድ እና እግ/ር መንፈስ ቅዱስ ምንድር ናቸው??? አንድነታቸው, ልዩነታቸውም ምንድነው???
ዮሐ 14፡ 23 ኢየሱስም መለሰ አለውም፦ የሚወደኝ ቢኖር ቃሌን ይጠብቃል፤ አባቴም ይወደዋል ወደ እርሱም እንመጣለን በእርሱም ዘንድ መኖሪያ እናደርጋለን።
ሐዋ ሥራ 2፡ 34 - 36
34-35 ዳዊት ወደ ሰማያት አልወጣምና፥ ነገር ግን እርሱ፦ ጌታ ጌታዬን፦ ጠላቶችህን የእግርህ መረገጫ እስካደርግልህ ድረስ በቀኜ ተቀመጥ አለው አለ።
36 እንግዲህ ይህን እናንተ የሰቀላችሁትን ኢየሱስን እግዚአብሔር ጌታም ክርስቶስም እንዳደረገው የእስራኤል ወገን ሁሉ በእርግጥ ይወቅ።
ዕብራዊያን 1፡ 2 - 14
2 ሁሉን ወራሽ ባደረገው ደግሞም ዓለማትን በፈጠረበት በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን፤
3 እርሱም የክብሩ መንጸባረቅና የባሕርዩ ምሳሌ ሆኖ፥ ሁሉን በስልጣኑ ቃል እየደገፈ፥ ኃጢአታችንን በራሱ ካነጻ በኋላ በሰማያት በግርማው ቀኝ ተቀመጠ፤
4 ከመላእክት ይልቅ እጅግ የሚበልጥ ስምን በወረሰ መጠን እንዲሁ ከእነርሱ አብዝቶ ይበልጣል።
5 ከመላእክትስ፦ አንተ ልጄ ነህ፥ እኔ ዛሬ ወልጄሃለሁ፥ ደግሞም፦ እኔ አባት እሆነዋለሁ እርሱም ልጅ ይሆነኛል ያለው ከቶ ለማን ነው?
6 ደግሞም በኵርን ወደ ዓለም ሲያገባ፦ የእግዚአብሔር መላእክት ሁሉም ለእርሱ ይስገዱ ይላል።
7 ስለ መላእክትም፦ መላእክቱን መናፍስት አገልጋዮቹንም የእሳት ነበልባል የሚያደርግ ይላል፤
8 ስለ ልጁ ግን፦ አምላክ ሆይ፥ ዙፋንህ እስከ ዘላለም ድረስ ይኖራል፤ የመንግሥትህ በትር የቅንነት በትር ነው።
9 ጽድቅን ወደድህ ዓመፅንም ጠላህ፤ ስለዚህ እግዚአብሔር አምላክህ ከጓደኞችህ ይልቅ በደስታ ዘይት ቀባህ ይላል።
10 ደግሞ፦ ጌታ ሆይ፥ አንተ ከጥንት ምድርን መሠረትህ፥ ሰማዮችም የእጆችህ ሥራ ናቸው፤
11 እነርሱም ይጠፋሉ አንተ ግን ጸንተህ ትኖራለህ፤ ሁሉም እንደ ልብስ ያረጃሉ፥
12 እንደ መጎናጸፊያም ትጠቀልላቸዋለህ ይለወጡማል፤ አንተ ግን አንተ ነህ፥ ዓመቶችህም ከቶ አያልቁም ይላል።
13 ነገር ግን ከመላእክት፦ ጠላቶችህን የእግርህ መረገጫ እስካደርግልህ ድረስ በቀኜ ተቀመጥ ከቶ ለማን ብሎአል?
14 ሁሉ መዳንን ይወርሱ ዘንድ ስላላቸው ለማገዝ የሚላኩ የሚያገለግሉም መናፍስት አይደሉምን?
ዮሐ 17፡13 አሁንም ወደ አንተ እመጣለሁ፤ በእነርሱም ዘንድ ደስታዬ የተፈጸመ እንዲሆንላቸው ይህን በዓለም እናገራለሁ።
ወደ አንተ እመጣለሁ ሲል ወደ አባቱ ወደ ሰማይ መሄዱን እያመለከተ ነው አባቱ ወዳለበት
2ኛ ጴጥ 1፡16 - 18
16 የእርሱን ግርማ አይተን እንጂ በብልሃት የተፈጠረውን ተረት ሳንከተል የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ኃይልና መምጣት አስታወቅናችሁ። 17 ከገናናው ክብር፦ በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው የሚል ያ ድምፅ በመጣለት ጊዜ ከእግዚአብሔር አብ ክብርንና ምስጋናን ተቀብሎአልና፤ 18 እኛም በቅዱሱ ተራራ ከእርሱ ጋር ሳለን ይህን ድምፅ ከሰማይ ሲወርድ ሰማን።
የአባቱ ድምጽ ደግሞ ከሰማይ ሲመጣ እንመለከታለን የምወደው ልጄ እያለ ስለዚህ እነዚህ ጥቅሶች ሁለት የተለያዩ ማንነቶችን አያመለክቱም
ዮሐ 17፡ 20 - 23
… አንተ፥ አባት ሆይ፥ በእኔ እንዳለህ እኔም በአንተ፥ እነርሱ ደግሞ በእኛ አንድ ይሆኑ ዘንድ እለምናለሁ።
እኛም አንድ እንደ ሆንን አንድ ይሆኑ ዘንድ፤ እኔም በእነርሱ አንተም በእኔ ስትሆን፥ በአንድ ፍጹማን እንዲሆኑ፥ የሰጠኸኝን ክብር እኔ ሰጥቻቸዋለሁ፤ እንዲሁም ዓለም አንተ እንደ ላክኸኝ በወደድኸኝም መጠን እነርሱን እንደ ወደድሃቸው ያውቃል።
እረ ሰዎች አፈሩ እንጂ ጌታችን መድኃኒታችን እርሱ እራሱ እኛ እያለ አንተ ማን ንህና ነው አንድ ነው የምትለው?!
ሮሜ 1፡ 3-4 … በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኃይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለ ተገለጠ ስለ ልጁ ነው፤ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
ልብ በል እንደ ቅድስና መንፈስ ከሙታን መነሳቱን እና የእግዚአብሄር ልጅ መሆኑ ጠጨማሪ ማረጋገጫ
መዝ 110፡ 3 ከአንተ ጋር ቀድሞ በኃይልህ ቀን፥ በቅዱሳን ብርሃን፥ ከአጥቢያ ኮከብ አስቀድሞ ከሆድ ወለድሁህ። ይላል
ሌላው
ሉቃ 2፡ 40 ሕፃኑም አደገ፥ ጥበብም ሞልቶበት በመንፈስ ጠነከረ፤ የእግዚአብሔርም ጸጋ በእርሱ ላይ ነበረ።
ሉቃ 2፡ 52 ኢየሱስም ደግሞ በጥበብና በቁመት በሞገስም በእግዚአብሔርና በሰው ፊት ያድግ ነበር።
እንግዲህ ይህንን ምን ትሉታላችሁ እድገቱ በጥበብና በቁመት በሞገስም ነው ልክ እነደሰው
ፊሊጵስዩስ 2 ፡ 6 (በእግዚአብሔር መልክ መኖሩን፤ እራሱን ባዶ ማድረጉን በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን እንዳዋረደ) እንመለከታለን በዮሐ 17፡ 5 አሁንም፥ አባት ሆይ፥ ዓለም ሳይፈጠር በአንተ ዘንድ በነበረኝ ክብር አንተ በራስህ ዘንድ አክብረኝ።
ፊሊጵስዩስ 2 ፡ 6 እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥ 7 ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥ 8 በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ። 9 በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤
1Jn 5:7 For there are three that bear record in heaven, the Father, the Word, and the Holy Ghost: and these three are one.
1Jn 5:8 And there are three that bear witness in earth, the Spirit, and the water, and the blood: and these three agree in one.
ከላይ በእንግሊዘኛ የተፃፈው በድሮው የቁም ጽሁፍ መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል
1ኛዮሐ 5፡7 - 8 በድሮው የቁም ጽሁፍ እንዲህ ይላል በሰማያት የሚመሰክሩ ሦስት አሉ እሊህም አባት፤ ቃል (የእግዚአብሔር ቃል የተባለው ኢየሱስ - ስሙም የእግዚአብሔር ቃል ተብሎአል(ራዕይ 19፡ 13)፣ እና መንፈስ ቅዱስ ይልና እነዚህም ሦስቱ አንድ ናቸው ይላል አንግዲህ መቀበል አና ማመን የናንተ ድረሻ ነው፡፡
There no any justification about this one GOD that he had inside him there is partner ,Bible is written by GOD himself you should listen what GOD says
one one one one ,alone alone alone ,no partner ,no partners ,to save his people GOD no need help !!!!!!!
ቤኪ አልቻልክም፣ ግራ ገብቷችኋል ተው በቃ😂😂😂😂😂
Mindinow yalichalawu?🤔😌
beka lemn tferaleh muluwun bezawm greekun lemn Alposetkm😂😂😂😂😂
ኢየሱስ አብም ወልድም ነው!! ቃሉ ይናገር ውስጥ አብም ወልድም አንድ ነው! ማለት ለምሳሌ፡ ሥጋህና ነፍስህ ተለይተው ሁለት ይሆናሉ??? ነፍስህ ከሥጋህ ተለይተው መኖር ይችላል ወይ??? ይህ ማለት ነው፡፡
የመጽሐፍ ቅዱስ ቋንቋ አተርገጓጎም እና ማንኛውም ቋንቋ አተርጓጎም አንድ አይደለም፡፡
ዮሐ 14፡ 23 ኢየሱስም መለሰ አለውም፦ የሚወደኝ ቢኖር ቃሌን ይጠብቃል፤ አባቴም ይወደዋል ወደ እርሱም እንመጣለን በእርሱም ዘንድ መኖሪያ እናደርጋለን።
ሐዋ ሥራ 2፡ 34 - 36
34-35 ዳዊት ወደ ሰማያት አልወጣምና፥ ነገር ግን እርሱ፦ ጌታ ጌታዬን፦ ጠላቶችህን የእግርህ መረገጫ እስካደርግልህ ድረስ በቀኜ ተቀመጥ አለው አለ።
36 እንግዲህ ይህን እናንተ የሰቀላችሁትን ኢየሱስን እግዚአብሔር ጌታም ክርስቶስም እንዳደረገው የእስራኤል ወገን ሁሉ በእርግጥ ይወቅ።
ዕብራዊያን 1፡ 2 - 14
2 ሁሉን ወራሽ ባደረገው ደግሞም ዓለማትን በፈጠረበት በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን፤
3 እርሱም የክብሩ መንጸባረቅና የባሕርዩ ምሳሌ ሆኖ፥ ሁሉን በስልጣኑ ቃል እየደገፈ፥ ኃጢአታችንን በራሱ ካነጻ በኋላ በሰማያት በግርማው ቀኝ ተቀመጠ፤
4 ከመላእክት ይልቅ እጅግ የሚበልጥ ስምን በወረሰ መጠን እንዲሁ ከእነርሱ አብዝቶ ይበልጣል።
5 ከመላእክትስ፦ አንተ ልጄ ነህ፥ እኔ ዛሬ ወልጄሃለሁ፥ ደግሞም፦ እኔ አባት እሆነዋለሁ እርሱም ልጅ ይሆነኛል ያለው ከቶ ለማን ነው?
6 ደግሞም በኵርን ወደ ዓለም ሲያገባ፦ የእግዚአብሔር መላእክት ሁሉም ለእርሱ ይስገዱ ይላል።
7 ስለ መላእክትም፦ መላእክቱን መናፍስት አገልጋዮቹንም የእሳት ነበልባል የሚያደርግ ይላል፤
8 ስለ ልጁ ግን፦ አምላክ ሆይ፥ ዙፋንህ እስከ ዘላለም ድረስ ይኖራል፤ የመንግሥትህ በትር የቅንነት በትር ነው።
9 ጽድቅን ወደድህ ዓመፅንም ጠላህ፤ ስለዚህ እግዚአብሔር አምላክህ ከጓደኞችህ ይልቅ በደስታ ዘይት ቀባህ ይላል።
10 ደግሞ፦ ጌታ ሆይ፥ አንተ ከጥንት ምድርን መሠረትህ፥ ሰማዮችም የእጆችህ ሥራ ናቸው፤
11 እነርሱም ይጠፋሉ አንተ ግን ጸንተህ ትኖራለህ፤ ሁሉም እንደ ልብስ ያረጃሉ፥
12 እንደ መጎናጸፊያም ትጠቀልላቸዋለህ ይለወጡማል፤ አንተ ግን አንተ ነህ፥ ዓመቶችህም ከቶ አያልቁም ይላል።
13 ነገር ግን ከመላእክት፦ ጠላቶችህን የእግርህ መረገጫ እስካደርግልህ ድረስ በቀኜ ተቀመጥ ከቶ ለማን ብሎአል?
14 ሁሉ መዳንን ይወርሱ ዘንድ ስላላቸው ለማገዝ የሚላኩ የሚያገለግሉም መናፍስት አይደሉምን?
ዮሐ 17፡13 አሁንም ወደ አንተ እመጣለሁ፤ በእነርሱም ዘንድ ደስታዬ የተፈጸመ እንዲሆንላቸው ይህን በዓለም እናገራለሁ።
ወደ አንተ እመጣለሁ ሲል ወደ አባቱ ወደ ሰማይ መሄዱን እያመለከተ ነው አባቱ ወዳለበት
2ኛ ጴጥ 1፡16 - 18
16 የእርሱን ግርማ አይተን እንጂ በብልሃት የተፈጠረውን ተረት ሳንከተል የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ኃይልና መምጣት አስታወቅናችሁ። 17 ከገናናው ክብር፦ በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ ይህ ነው የሚል ያ ድምፅ በመጣለት ጊዜ ከእግዚአብሔር አብ ክብርንና ምስጋናን ተቀብሎአልና፤ 18 እኛም በቅዱሱ ተራራ ከእርሱ ጋር ሳለን ይህን ድምፅ ከሰማይ ሲወርድ ሰማን።
የአባቱ ድምጽ ደግሞ ከሰማይ ሲመጣ እንመለከታለን የምወደው ልጄ እያለ ስለዚህ እነዚህ ጥቅሶች ሁለት የተለያዩ ማንነቶችን አያመለክቱም
ዮሐ 17፡ 20 - 23
… አንተ፥ አባት ሆይ፥ በእኔ እንዳለህ እኔም በአንተ፥ እነርሱ ደግሞ በእኛ አንድ ይሆኑ ዘንድ እለምናለሁ።
እኛም አንድ እንደ ሆንን አንድ ይሆኑ ዘንድ፤ እኔም በእነርሱ አንተም በእኔ ስትሆን፥ በአንድ ፍጹማን እንዲሆኑ፥ የሰጠኸኝን ክብር እኔ ሰጥቻቸዋለሁ፤ እንዲሁም ዓለም አንተ እንደ ላክኸኝ በወደድኸኝም መጠን እነርሱን እንደ ወደድሃቸው ያውቃል።
እረ ሰዎች አፈሩ እንጂ ጌታችን መድኃኒታችን እርሱ እራሱ እኛ እያለ አንተ ማን ንህና ነው አንድ ነው የምትለው?!
ሮሜ 1፡ 3-4 … በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኃይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለ ተገለጠ ስለ ልጁ ነው፤ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
ልብ በል እንደ ቅድስና መንፈስ ከሙታን መነሳቱን እና የእግዚአብሄር ልጅ መሆኑ ጠጨማሪ ማረጋገጫ
መዝ 110፡ 3 ከአንተ ጋር ቀድሞ በኃይልህ ቀን፥ በቅዱሳን ብርሃን፥ ከአጥቢያ ኮከብ አስቀድሞ ከሆድ ወለድሁህ። ይላል
ሌላው
ሉቃ 2፡ 40 ሕፃኑም አደገ፥ ጥበብም ሞልቶበት በመንፈስ ጠነከረ፤ የእግዚአብሔርም ጸጋ በእርሱ ላይ ነበረ።
ሉቃ 2፡ 52 ኢየሱስም ደግሞ በጥበብና በቁመት በሞገስም በእግዚአብሔርና በሰው ፊት ያድግ ነበር።
እንግዲህ ይህንን ምን ትሉታላችሁ እድገቱ በጥበብና በቁመት በሞገስም ነው ልክ እነደሰው
ፊሊጵስዩስ 2 ፡ 6 (በእግዚአብሔር መልክ መኖሩን፤ እራሱን ባዶ ማድረጉን በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን እንዳዋረደ) እንመለከታለን በዮሐ 17፡ 5 አሁንም፥ አባት ሆይ፥ ዓለም ሳይፈጠር በአንተ ዘንድ በነበረኝ ክብር አንተ በራስህ ዘንድ አክብረኝ።
ፊሊጵስዩስ 2 ፡ 6 እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥ 7 ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥ 8 በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ። 9 በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤
1Jn 5:7 For there are three that bear record in heaven, the Father, the Word, and the Holy Ghost: and these three are one.
1Jn 5:8 And there are three that bear witness in earth, the Spirit, and the water, and the blood: and these three agree in one.
ከላይ በእንግሊዘኛ የተፃፈው በድሮው የቁም ጽሁፍ መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል
1ኛዮሐ 5፡7 - 8 በድሮው የቁም ጽሁፍ እንዲህ ይላል በሰማያት የሚመሰክሩ ሦስት አሉ እሊህም አባት፤ ቃል (የእግዚአብሔር ቃል የተባለው ኢየሱስ - ስሙም የእግዚአብሔር ቃል ተብሎአል(ራዕይ 19፡ 13)፣ እና መንፈስ ቅዱስ ይልና እነዚህም ሦስቱ አንድ ናቸው ይላል አንግዲህ መቀበል አና ማመን የናንተ ድረሻ ነው፡፡
He needs to sit down and learn about the word of GOD he just talk he didn’t give any knowledge
ዘዳ 6v4
ማር 12v29
ያቆ.2v19
ሚል.2v10
ዘዳ4v39
""" 32v39
ኢሳ 44v6,44v24
ይሁዳ ቁ 4
ዘፀ.20v1.., ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ
እ/ር ብቻውን ነው
ስላሴ X😂😂😂
አንተ ዳንኤል; በግድ አንድን መጽሐፍ የእምነታችሁ አንቀፅ ነው ብለህ ልታሳምን ትሞክራለህ እንዴ???
1,ሰው እንፍጠር እንደመልካችን እንደምሳሌያችን የሚለው እነማንን ነው??
2,ክርስቶስ ሲጠመቅ አብ ከሰማይ፣ወልድ በስጋ፣መንፈስቅዱስ በእርግብ መልክ ሲገለጥ ሶስትነትን አያሳይምን??
3,እንግዲህ አህዛብን ሁሉ በአብ፣በወልድ፣በመንፈስቅዱስ ስም እያስተማራችሁ አጥምቁ የሚለው ሀሳብ ታድያ ሶስትነትን ያሳያል።
አሁን ወልድ እና መንፈስቅዱስ በእግዛብሔር አካል ወስጥ ብቻ ከሆነ።ወልድ የሚባል አካል እንዴት ሌላ አካል ሆኖ መጣ?
እየሱስ ደሞ እኔ እሄዳለሁ አፅናኙን መንፈስ ቅዱስ እልክላችኃለው የሚለውስ ሀሳብ ታድያ ዛሬ በምድሪቱ ላይ ያለው መንፈስቅዱስ አካል አደለምንም??
ደግሞም አብርሃም ቤት በእንግዳ መልክ እግዛብሔር በሄደ ጌዜ ሶስት ሆኖው ነበረ ለአብርሃም የታዩቱ እነሱ እነማን ናቸው??
ዘፍ11:7እና ዘፍ18:2 የወረዱት ሶስት ሰዎች ለአብርሃም የተገለጡት እና ቋንቋ ሊደበላልቁ የወረዱት እነማን ናቸው????
መልሱልኝ አደራ
አንተ እርሱ እግዚአብሔር አንድ እንደ ሆነ አታምንም 2ተመም አታምኑም
አንድ ስሊ አብ ብቻ ነው
ኢየሱስ የአብ ልጅ ነው
ዳኒ ውሸት ለሁሉም የማርቲን ሉተር ደቀ መዝሙር ከምቶን ለመፅሐፋ ቃል በእውነት ብትገዛ እግዚአብሔር ይከብራል የ3 አካል ትምህርት መፅሀፋ አያቀውም ከማርቲን ውጭ 😮 እኔ እኔ እግዚአብሔር ነኝ ከእኔ ውጭ አምላክ የለም ሰማይ ምድርን የሞላ አንድ ብቸኛ አምላክ እንዳለ ነው የሚናገረው ሰው ወደ መዳን እንዳይመጣ አጋንንት እንዳንተ አይነት ሰው እንደተጠቀመ በደንብ ነው የተረዳሁት 😢ከአንድ በላይ አምላክ እንዳለ አባዝቶ የሚያሳይህ አጋንንት ነው ለምን አጋንንት የሚንቀጠቀጠው አንድ መሆኑን ስለሚያቅ ነው ሶስት ካረክለት ምን አደከመው 😂ዳኒ ባንተ የሚሰናከለው ሰው ደሙ በእጅህ ነው😢ቄ/በረከት ተባረክ