ኢየሱስ አብ ነው only Jesus - ተናገር እውነቱን | ermias abebe | speak the truth | ermias tenager ewunetun

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • faithline
    ኢየሱስ አብ ነው 😱 only Jesus - ተናገር እውነቱን | ermias abebe | speak the truth
    ኢየሱስ አብ ነው 😱 only Jesus - ተናገር እውነቱን | ermias abebe | speak the truth
    ኢየሱስ አብ ነው 😱 only Jesus - ተናገር እውነቱን | ermias abebe | speak the truth
    faithline,ተናገር እውነቱን,ermias abebe,ermias tenager ewunetun,speak the truth,abel birhanu,hope music ethiopia,ethiopian news,marsil tv worldwide,yeneta tube,seifu on ebs,presence tv worldwide,jps tv,chrstian tube,sheger info,eyoha media,ethiopical link,yonatan aklilu,eyu chufa,Christ army,yenta tube,ebs,mezmur protestant,begashaw desalegn,pastor chere,ፓስተር ቸሬ,chere,አማኑኤል Ammanuel Tube,AGAPE MEDIA,ቤተ ክርስቲያን,የአማኞች ቤት House of believers,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,mesfin alemu,asnakech bancha,prophet eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,gihon tv worldwide,marsil tv,presence television worldwide,eyu chufa,cj tv,ethiopian prophets,bethel tv,ebs worldwide,esat tv,fana tv,kana tv,hope music ethiopia,addis movie,shukshukta,fraytv,ethio movie,betoch comedy,zemen drama,evangelical tv,minew shewa,qin leb tube,nahoo tv,marsil live worship,ltv show,j tv,addis tv,marsil tv,obs tv,tenaadam,voa tv,teddy afro,arada movies1,netsebraq media,jesus tv,holy spirit tv,melkam wetat,prophet israel dansa
    #በጋሻው #ዮኒማኛ #ሃንኤል #ድንቅ #ደንኤል አምደ ሚካኤል #daniel amed mikalከስዕላቱ ጀርባ ያለው ጉድ ተጋለጠ#ተናገር እውቱን #የእውነት ወንጌል #ተናገር እውቱን #ተናገር እውቱን #abele #ኢየሱስ_ክርስቶስ #ድንግል ማርያም #ገነት #ገብርኤል #የኢትዮጵያኦርቶዶክስተዋህዶ #የጥምቀት #የክርስቶስ ፍቅር #መዝሙር #መስቀል #መሰንቆ #እምነት #እውቀትብርሃንewketbirhan #ተክለሃይማኖት #ተክለሃይማኖት #መድሃኒዐለም #ደብተራ #የእውነት ወንጌል #የእውነት ወንጌል #የብይ #መላእክት #ye ewunet wongele #abele ahuba #youtubeshorts #new #new movie #ye ewunet wongele#ዳናይት #tenager ewunetun #ye #seyfuonebs #new protests mezmur#ድንቅልጆች #ወንጀል #motivation #እዮዳአብ #ዮኒማኛ #ሃንኤል #SPEAK The Truth # ቤተ ክርስቲያን # Emmanuel official tube #Halwot Emmanuel Church#አማኑኤል Ammanuel Tube #መምህር #እነሆ_ንጉሳችን
    new protestant mezmur
    protestant mezmur new 2021
    mezmur protestant 2020
    Ethiopian protestant mezmur new
    ethiopian protestant song
    mezmur protestant
    protestant mezmur non stop
    protestant mezmur Ethiopia
    chiristian ethiopia
    ክርስቲያን ኢትዮጵያ
    marcil tv
    Ethiopian Prophet's
    Yonatan Aklilu
    presence tv
    cj tv
    ኢትዮጵያ
    gospel songs
    fana tv
    kana tv
    kefa mideksa
    ashu winner
    vot media
    Eyu Chufa
    Ethiopia
    movie
    new amharic film
    dr abiy ahmed
    አማርኛ ፊልም
    ዮናታን አክሊሉ
    zehabesha
    መልካም ወጣት
    chiristian funny
    Ebenezer Tadesse
    Teddy Tadesse
    OFFICIAL Epherem Alemu
    Official Yishak Sedik
    Official DAGI TILAHUN
    OFFICIAL SAMUEL NEGUSSIE
    Meskerem Getu Official
    Dawit Getachew
    MARSIL TV WORLDWIDE
    PRESENCE TV CHANNEL WORLDWIDE
    EBC
    Fana Television
    Prophet israel dansa
    Prophet Eyu Chufa
    Zehabesha Official
    Balageru Tv
    Hope Music Ethiopia
    Sodere TV
    Nahom Record Inc
    Bereket Tesfaye Official
    HONEST PICTURES
    Teddy Tadesse
    OFFICIAL Epherem Alemu
    Official Yishak Sedik
    Official DAGI TILAHUN
    OFFICIAL SAMUEL NEGUSSIE
    Meskerem Getu
    Official Dawit Getachew
    MARSIL TV WORLDWIDE
    PRESENCE TV CHANNEL WORLDWIDE
    EBC
    Fana Television
    MARSIL TV WORLDWIDE
    YENETA TUBE
    ZEHABESHA OFFICIAL
    ABEL BIRHANU
    DONKEY TUBE
    SEIFU ON EBS
    SEIFU ON EBS 2
    EBS
    MIKO MIKEE
    KEFA MIDEKSA OFFICIAL
    PROPHET ISRAEL DANSA
    ABIY AHMED
    PRESENCE TV WORLDWIDE
    ANDAFTA
    KANA TELEVISION
    EBC
    FANA TELEVISION
    ASHU WINNER PRESENCE TV CHANNEL
    DAWIT MOLALIGN
    PHROPHETESS BIRTIKUAN
    ንብይ ብርቲኳን
    ነብይት ብርትኳን
    ETHIOPIA
    RAKEB ALEMAYEWU
    ARTS TV WORLDE
    ASHAM TUBE
    MARSIL TV WORLDWIDE
    YENETA TUBE
    ZEHABESHA OFFICIAL
    ABEL BIRHANU
    DONKEY TUBE
    HOPE MUSIC ETHIOPIA
    SEIFU ON EBS
    SEIFU ON EBS 2
    EBS
    MIKO MIKEE
    KEFA MIDEKSA OFFICIAL
    PROPHET ISRAEL DANSA
    Tekeste Getnet
    Awtaru Kebede
    Amharic Gospel Song
    Wongel
    Gospel
    Amharic Mezmur
    Ephrem Alemu
    Yoseph Ayalew
    Kefa Mideksa
    lily tilahun
    Mesfin Gutu
    Tesfaye Gabiso
    Hana tekle
    Jossy Kassa
    Samuel Tesfamicheal
    Yosef Bekele
    Tesfaye Chala
    Temesgen Markos
    Addisalem Assefa
    Azeb Hailu
    Mihiret Etafa
    Tekeste Getnet
    Awtaru Kebede
    Amharic Gospel Song
    Wongel
    Prophet Eyu Chufa
    Abiy Taddele Haile
    ETHIOPIAN PROPHET'S
    Guramayle ጉራማይሌ ዜና
    EthioInfo
    Mehreteab Asefa
    ምህረተአብ አሰፋ Habesha

Komentáře • 119

  • @rational1952
    @rational1952 Před 10 měsíci +3

    አንድ አምላክ በሥጋ ትገለጠ። እውነቱ ይህ ነው። እኔ ብቻዬን ነኝ ያለው አምላክ ሌላ አዲስ አምላክ አላስተዋወቀም። እስቲ የኒቅያ አዋጅ የተባለውን በደንብ አንብቡት። የኒቅያ ጉባኤ የመንፈስ ቅዱስ መገለጥ ቢኖርበት ኖሮ ልክ እንደ በአለ አምሳ ቀን በአንድ ጊዜ በኃይልና በመንፈስ ይከናወን ነበር እንጂ ከአንድም ሁለት ጊዜ በተደረገ ስብሰባና እጅ ማውጣት ሌሎችንም በማውገዝ " አዋጅ" አያጸድቅም ነበር። የሥላሴ አስተምሕሮ የግሪኮች ፍልስፍና የተቀላቀለበት ከመንፈስ ቅዱስ ሳይሆን ከሥጋዊ ፍልስፍና የመነጨ ነው። እግዚአብሔር አንድ ነኝ ከእኔ ሌላ ማንም የለም ሲል እናንተ ከግራና ከቀኝ ልታስቀምጡለት ፈለጋችሁ።ስለዚህ መፍትሔው በመጀመሪያ ደረጃ እግዚአብሔር አንድ ነኝ ብሎ ያለውን ማመን ሲሆን ቀጥሎም "ኢየሱስ ማን ነው?" የሚለውን መጠየቅ ነው። እርሱን ደግሞ ስትከተለው ነው የምታውቀው እንጂ ወንበር ላይ ተቀምጠህ ስትፈላሰፍ አይደለም።

  • @diribadegefa3224
    @diribadegefa3224 Před rokem +5

    ኤርሚ ሶስት አካልን ከየት አመጠሀው ረጋ ብለህ ተማር።
    “በመጠራታችሁ በአንድ ተስፋ እንደ ተጠራችሁ አንድ አካልና አንድ መንፈስ አለ፤”
    - ኤፌሶን 4፥4

    • @kassagurmessamelka7950
      @kassagurmessamelka7950 Před rokem

      ስላሴ ሰዎች ኢየሱስ ከሞተ 250 ዓመት በኃላ 325 a.d ሊቃውንት ነን ባዮች በእጅ ብልጫ የወሰኑት እንጂ የእግዚአብሄር ትምህርት አይደለም

  • @BarnabasKassahun-ed6jl
    @BarnabasKassahun-ed6jl Před rokem +5

    ወደ አባቴ እሄዳለሁ አለ ጌታ እየሱስ ወደ ራሱ ሊሄድ ነው። አፅናኙን አባረሩት አብን ሰቀሉት ሆሆይ
    *አብ ልጁን ሰጠ
    *ወልድ እራሱን ሰጠ
    *መንፈስ ቅዱስ ፀለለልን

    • @nd6098
      @nd6098 Před 10 měsíci

      Ena sostum tederajetoal belegna

  • @zewudituzeleke8983
    @zewudituzeleke8983 Před rokem +4

    አጋንንታዊ ትምሕርት አይባልም እየሱስ አንድ አምላክ ነዉ ማለት እንደዝ አያሰድብም ስድብ ሐጥያት ነዉ

  • @user-kd7zr2zi2j
    @user-kd7zr2zi2j Před 4 měsíci +1

    የስላሴ ትምህርት ለዘላለም የተገለበጠ ትምህርት ከሆነ ሰነባብቷል።

    • @mohamedmame9652
      @mohamedmame9652 Před měsícem

      እውነትህን ነው??? የተፃፈ እየካዳችሁ ኩቱም ጃኬቱም ስጋውም ምናምን የማይገባ የማይጨበጥ መሠረት የሌለው የእምነት እንቅስቃሴ ጥሩ መሠረት ላይ እንደ ተመሠረተ የስላሴ ምናምን ትላለህ ልንገርህ ወንድም ወይም እህት ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው ንሰሀ ግብ በመፅሀፍ ቅዱሱ ኢየሱስ አምናችሁ ዳኑ ሌላው አያዋጣችሁም ትርፉ ጥፋት ነው።

  • @mulugetaalemu370
    @mulugetaalemu370 Před rokem +3

    መዝሙር 2
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ² የምድር ነገሥታት ተነሡ፥ አለቆችም በእግዚአብሔርና በመሢሑ ላይ እንዲህ ሲሉ ተማከሩ።
    ³ ማሰርያቸውን እንበጥስ፥ ገመዳቸውንም ከእኛ እንጣል።
    ፦ምናልባት ማሰሪያቸውን ለመበጠስ እንዳይሆን ምክክራችሁ? በኢየሱስ ስም ማሰሪያቸውን የሚያጠነክር እውቀት እንጂ የሚበጥስ ወይም የሚለያይ መንፈስ አይሁንላችሁ።
    ፦አብና መሢሑን (ክርስቶስን) የሚለይ መንፈስ ከእግዚአብሔር አይደለም ምክንያቱም አንዱ በአንዱ ነው ያለውና ተጠንቀቅ።ክርስቶስን ያሳነስህ መስሎህ ስለ እርሱ ዝቅ ያለ ነገር ብትናገር አብን እያሳነስህ መሆንህን ተረዳ ስታተልቀው ደግሞ እንዲሁ ምክንያቱም እኔ በአብ እንዳለሁ አብም በእኔ እንዳለ አታምኑምን? ።ነውና የሚለው ቃሉ።ተባረኩ

  • @besufekadbelayneh3737
    @besufekadbelayneh3737 Před rokem +4

    ስሙም ---------የዘላለም አባት/አብ ተብሎ ይጠራል፡፡

    • @samymulu7110
      @samymulu7110 Před rokem

      የዘላለም አባት ማለት የዘመናት ፈጣሪ ማለት ነው::

    • @biruk8617
      @biruk8617 Před rokem +1

      @@samymulu7110 አባት ምንጭ ነው ትሉ የለ እንዴ? አሁን ደግሞ "ባለቤትነት" ነው ትላላችሁ፡፡
      ቃሉ "የእግዚአብሔር ልጅ" ይባላል ሲል "ልጅ" ነው ብላችሁ ተቀብላቸሁ
      ቃሉ "የዘላለም አባት" ይባላል ሲል "አይ አይደለም ባለቤትነት ነው" ትላላችሁ፡፡
      "ልጅነት" ደግሞ የአካል "ልጅነት" ሳይሆን "ወራሽነት" ነው ማለት ነበረባችሁ፡፡ አንዱን ክፍልለሶስት አካል ትምህርት እንዲመች አርጋችሁ ሌላውን ቃል "መሸወድ" ምን ማለት ነው?
      አውድ አውድ ትላላቸሁ፡፡ ግን አትጠቀሙበትም፡፡
      "ቅዱሱ የእግዚአብሔር ልጅ ይባላል፡፡" ሉቃስ 1፡35
      "... የዘላለም አባት ይባላል፡፡" ኢሳይያስ 9፡4
      "ይባላል" የሚለው ሁለቱም ላይ ነው፡፡ እንተርጉም ካላችሁ በስርአት ተርጉሙ፡፡ አይ ካላችሁ ደግሞ በቃሉ ላይ "አንዳች አትጨምሩ"፡፡
      በእብራየስጥ የእግዚአብሔር ስሞች ሁሉ "ማንነቱን ገላጭ" ናቸው፡፡ ክርስቶስን የእግዚአብሔር ልጅ በሉት ልጅ ነውና፣ የሰላም አለቃ በሉት፣ የሰላም አለቃ ነውና! ኃያል አምላክ በሉት ኃያል አምላክ ነውና! የዘላለም አባት የምትለዋንም እንደዚያው፡፡ "አባት" የምትለዋ ለምን ትቆረቁራችሁዋለች?
      ጭራሽ ኢሳይያስ 9 የተፈፀመው ያኔ ነው!? ክርክር ለማሸነፍ ቃሉን ማጣመም? ቃሉ ላይ አትጨምሩ!

  • @ceuimsanoyr3230
    @ceuimsanoyr3230 Před rokem +4

    እግዚአብሔር አንድ ነው ☝️☝️👈👈

  • @ermiasassefa1504
    @ermiasassefa1504 Před rokem +2

    የአማልክት አምልኮን ለለመደ ልብ ስለ አንድ አምላክ ብዙ ላይጥመው ይችላልና የነዚህ ሰዎች ንግግር አያስደንቅም

  • @kingdomvoice1
    @kingdomvoice1 Před rokem +4

    ስለ ጌታ አካል እውነቱ ይሄ ነው፦
    ሐዋ. ሥራ 2
    24: እግዚአብሔር ግን የሞትን ጣር አጥፍቶ አስነሣው፥ ሞት ይይዘው ዘንድ አልቻለምና።
    25: ዳዊት ስለ እርሱ እንዲህ ይላልና፦
    ጌታን ሁልጊዜ በፊቴ አየሁት፥ እንዳልታወክ በቀኜ ነውና።
    26: ስለዚህ ልቤን ደስ አለው፥ ልሳኔም ሐሤት አደረገ፥ ደግሞም ሥጋዬ በተስፋ ያድራል፤
    27: ነፍሴን በሲኦል አትተዋትምና፥ ቅዱስህንም መበስበስን ያይ ዘንድ አትሰጠውም።
    28: የሕይወትን መንገድ አስታወቅኸኝ፤ ከፊትህ ጋር ደስታን ትሞላብኛለህ።
    29: ወንድሞች ሆይ፥ ስለ አባቶች አለቃ ስለ ዳዊት እንደ ሞተም እንደ ተቀበረም ለእናንተ በግልጥ እናገር ዘንድ ፍቀዱልኝ፤ መቃብሩም እስከ ዛሬ በእኛ ዘንድ ነው።
    Acts 2 አማ - ሐዋ. ሥራ
    30: ነቢይ ስለ ሆነ፥ ከወገቡም ፍሬ በዙፋኑ ያስቀምጥ ዘንድ እግዚአብሔር መሐላ እንደ ማለለት ስለ አወቀ፥
    31: ስለ ክርስቶስ ትንሣኤ አስቀድሞ አይቶ፥ ነፍሱ በሲኦል እንዳልቀረች ሥጋውም መበስበስን እንዳላየ ተናገረ።
    32: ይህን ኢየሱስን እግዚአብሔር አስነሣው ለዚህም ነገር እኛ ሁላችን ምስክሮች ነን፤
    33: ስለዚህ በእግዚአብሔር ቀኝ ከፍ ከፍ ብሎና የመንፈስ ቅዱስን የተስፋ ቃል ከአብ ተቀብሎ ይህን እናንተ አሁን የምታዩትንና የምትሰሙትን አፈሰሰው።
    34-35: ዳዊት ወደ ሰማያት አልወጣምና፥ ነገር ግን እርሱ አለ፦
    ጌታ ጌታዬን፦ ጠላቶችህን የእግርህ መረገጫ እስካደርግልህ ድረስ በቀኜ ተቀመጥ፥ አለው።
    መዝሙር 10
    10: ነፍሴን በሲኦል አትተዋትምና፥
    ቅዱስህንም መበስበስን ያይ ዘንድ አትተወውም።
    ሐዋሪያው ጴጥሮስ በበአለ ሐምሳ ቀን በመንፈስ ቁዱስ ተሞልቶ ከዳዊት መዝሙር ጠቅሶ ከተናገረው ንግግር የምንረዳው፦
    1. ክርስቶስ ስጋው ወይንም አካሉ መበስበስን እንዳላየ (ቁጥር 31)
    2. ይሄ ክርስቶስ በእግዚአብሔር ቀኝ ከፍ ከፍ ብሏል። (ቁጥር 33)
    3. ክርስቶስ እንጂ ዳዊት ወደ ሰማይ አልወጣም። የዳዊት መቃብር (አፅም) ግን ከእነርሱ ጋር ነበረ። ክርስቶስ ብቻ ነው ለምልክት ይዞ የመጣውን አካል ይዞ ወደ ሰማይ (ክብሩ) ያረገው። (ቁጥር 34-35)
    በተጨማሪም እስጢፋኖስ በክርስቶስ በማመኑ የተገደለው የመጀመሪያው አማኝ በድንጋይ ተወግሮ ሲሞት ወደ ሰማይ ቀና ብሎ ሲመለከት ኢየሱስን አይቶት ነበር።
    እርሱ ግን መንፈስ ቅዱስን ተሞልቶ ወደ ሰማይ ትኵር ብሎ ሲመለከት የእግዚአብሔርን ክብር ኢየሱስንም በእግዚአብሔር ቀኝ ቆሞ አየና፡- እነሆ! ሰማያት ተከፍተው የሰው ልጅም በእግዚአብሔር ቀኝ ቆሞ አያለሁ አለ። ( የሐዋርያት ሥራ 7:55, 56 )
    ይህም ኢየሱስ አካሉን ሳይተው ወደ ሰማይ ማረጉን ይመሰክራል። አካላዊ እርገት ባያስፈልግ ጌታ ኢየሱስ ከሞት መነሳት ባላስፈለገው ነበር።

  • @TerefeBergenebussa
    @TerefeBergenebussa Před rokem +1

    i love all of you. ይሁዳ (ቁጥር 4) entitanebu be tihitna eteykachuwalew

  • @yonasteshome1270
    @yonasteshome1270 Před 4 měsíci

    ከእኔ በፊት አምላክ አልተሰራም ከእኔ በኋላም አይሆንም!!

  • @ermiasassefa1504
    @ermiasassefa1504 Před rokem +3

    እግዚአብሔር 3 አካል የለውም የተርቱሊያን ፍልስፍና ነው ጥንት ያልነበረ መጽሐፍ ቅዱስ የለውም

  • @diribadegefa3224
    @diribadegefa3224 Před rokem +4

    አንድ ስም ያለው አንዱ አምላክ ማን ነው? ሶስት ስምና ሶስት አካል ያለው አምላክ አለ?
    “እግዚአብሔርም በምድር ሁሉ ላይ ይነግሣል፤ በዚያ ቀን እግዚአብሔር አንድ፥ ስሙም አንድ ይሆናል።”
    - ዘካርያስ 14፥9

  • @diribadegefa3224
    @diribadegefa3224 Před rokem +2

    ኤርሚ ተመልስ አንዱ ኢየሱስ ሁሉን የሚገዛ ስለሆነ ያንት አማልክቶች ምንን ይግገዛሉ? የሚመጣ እግዚአብሔርም አንድ ስም ያለው ነው።በሶስት ስም የሚመጣ አምላክ የለም።
    ራእይ 1
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁷ እነሆ፥ ከደመና ጋር ይመጣል፤ ዓይንም ሁሉ የወጉትም ያዩታል፥ የምድርም ወገኖች ሁሉ ስለ እርሱ ዋይ ዋይ ይላሉ። አዎን፥ አሜን።
    ⁸ ያለውና የነበረው የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ፦ አልፋና ዖሜጋ እኔ ነኝ ይላል።
    “እግዚአብሔርም በምድር ሁሉ ላይ ይነግሣል፤ በዚያ ቀን እግዚአብሔር አንድ፥ ስሙም አንድ ይሆናል።”
    - ዘካርያስ 14፥9
    ኤርሚ ዛሬም አብን ሌላ ሠፈር ትፈልጋለህ?ይሀው
    ዮሐንስ 14
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁸ ፊልጶስ- ጌታ ሆይ፥ አብን አሳየንና ይበቃናል አለው።
    ⁹ ኢየሱስም አለው፦ አንተ ፊልጶስ፥ ይህን ያህል ዘመን ከእናንተ ጋር ስኖር አታውቀኝምን? እኔን ያየ አብን አይቶአል፤ እንዴትስ አንተ፦ አብን አሳየን ትላለህ?

  • @user-is8es7ms8w
    @user-is8es7ms8w Před 3 měsíci

    መጽሐፍ ቅዱስ ከዘፍጥረት እስከ ዮሀንስ ራዕይ ድረስ አንድ አምላክ ብቻ እንዳለ ነው ሚነግረን

  • @user-ff9yk8qz2x
    @user-ff9yk8qz2x Před 3 měsíci +1

    በመጀመርያ ቃል የሆነ እ/ር ስጋ ሆነ። ስለዚህ አንድ አካል ነዉ አትሳሳቱ።
    ዮሀንስ ወን:10vs29-30 እኔና አብ አንድ ነን & ኤፌሶን 4:3... አንድ አካል

  • @diribadegefa3224
    @diribadegefa3224 Před rokem +2

    ኤርሚ ሁሉን የማይችለውንና በአባቱ ድጋፍ ያለውን ኢየሱስን እየሰበክ በጌታ ነኝ ትላለህ?
    “የሚመጣውም ያልሰበክነውን ሌላ ኢየሱስ ቢሰብክ፥ ወይም ያላገኛችሁትን ልዩ መንፈስ ወይም ያልተቀበላችሁትን ልዩ ወንጌል ብታገኙ፥ በመልካም ትታገሡታላችሁ።”
    - 2ኛ ቆሮ 11፥4
    የእኛ ኢየሱስ ግን ይሀው
    ራእይ 1
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁷ እነሆ፥ ከደመና ጋር ይመጣል፤ ዓይንም ሁሉ የወጉትም ያዩታል፥ የምድርም ወገኖች ሁሉ ስለ እርሱ ዋይ ዋይ ይላሉ። አዎን፥ አሜን።
    ⁸ ያለውና የነበረው የሚመጣውም ሁሉንም የሚገዛ ጌታ አምላክ፦ አልፋና ዖሜጋ እኔ ነኝ ይላል።
    “ከብዙ ጊዜ በፊት ለዚህ ፍርድ የተጻፉ አንዳንዶች ሰዎች ሾልከው ገብተዋልና፤ ኃጢአተኞች ሆነው የአምላካችንን ጸጋ በሴሰኝነት ይለውጣሉ ንጉሣችንንና ጌታችንንም ብቻውን ያለውን ኢየሱስ ክርስቶስን ይክዳሉ።”
    - ይሁዳ 1፥4

  • @aklilu
    @aklilu Před 11 měsíci +1

    Jesus is the son of GOD

  • @yonasteshome1270
    @yonasteshome1270 Před 4 měsíci

    የኢየሱስን አምላክነት አባትነት ሲነገር እንዴት ያንገበግባችኋል፡፡
    ዛሬም ነገም እስከለዘላምም ኢየሱስ አምላክ ነው፤ ጌታ ነው፤ አባት ነው፤ ሁሉ በሁሉ ነው የኢየሱስን አምላክነት ዝቅ የሚያደርግ እና የሚያሳንስ መንፈስ ከዲያብሎስ ነው

  • @rahwayirgalem8185
    @rahwayirgalem8185 Před rokem +2

    Oh my God without the bible how do you say read it to me always be ready

  • @BERHANUOchocho-ss8qs
    @BERHANUOchocho-ss8qs Před rokem +1

    1

  • @asefawapostolictube210
    @asefawapostolictube210 Před rokem +1

    Masitawalin yesitachew baewunati matsafi Kidisun irasu atikabalum....😢

  • @rational1952
    @rational1952 Před 10 měsíci

    "አንድ ነኝ " የሚለውን እግዚአብሔር "አይ አንድ አይደለህም ሶስትም አንድም ነህ" ከሚል ውጭ አጋንንት የሞላበት የለም።

  • @diribadegefa3224
    @diribadegefa3224 Před rokem +1

    ኡርሚያስ ያንተ አምላክ በማይክሮ ተዳራጅቲ ነው አምላክ የሆኑት የሐዋሪያት አምላክ ግን ከቃሉ ይሀው፣
    “ብቻውን አምላክ ለሚሆን ለማይጠፋው ለማይታየውም ለዘመናት ንጉሥ ምስጋናና ክብር እስከ ዘላለም ድረስ ይሁን፤ አሜን።”
    - 1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥17

  • @messegenawoldegerima4247

    እኔ እኮ የሚገርመኝ መጽሀፉ የሚለውን ለምንድነው ማመን የሚከብዳቸው ??

    • @asefawapostolictube210
      @asefawapostolictube210 Před rokem

      Silasen lamani yetalu igna indehona anikabalim😅😅😅😅😅

    • @diribadegefa3224
      @diribadegefa3224 Před rokem

      መጽሐፍ የሚለው ይሀው
      “አሁንም እኔ ብቻዬን እኔ እንደ ሆንሁ፥ ከእኔም በቀር አምላክ እንደሌለ እዩ፤ እኔ እገድላለሁ፥ አድንማለሁ፤ እኔ እመታለሁ፥ እፈውስማለሁ፤ ከእጄም የሚያድን የለም።”
      - ዘዳግም 32፥39
      “ከብዙ ጊዜ በፊት ለዚህ ፍርድ የተጻፉ አንዳንዶች ሰዎች ሾልከው ገብተዋልና፤ ኃጢአተኞች ሆነው የአምላካችንን ጸጋ በሴሰኝነት ይለውጣሉ ንጉሣችንንና ጌታችንንም ብቻውን ያለውን ኢየሱስ ክርስቶስን ይክዳሉ።”
      በቃ ልክ ናቸው።አርሚያስ በሶስት አምላኮች ነው የሚያምነው።
      - ይሁዳ 1፥4

    • @diribadegefa3224
      @diribadegefa3224 Před rokem

      ኤርሚያስ ሰሲገልጥልህ አንድ ጌታ ብቻ ነው የሚታይህ ።ስዶቦችህ ሁሉ አንዱ ጌታ ስላልተገለጠልህ ነው።
      “ያንም መገለጡን በራሱ ጊዜ ብፁዕና ብቻውን የሆነ ገዥ፥ የነገሥታት ንጉሥና የጌቶች ጌታ፥ ያሳያል።”
      1ኛ ጢሞቴዎስ 6፥15
      “እነዚህ በጉን ይወጋሉ፤ በጉም የጌቶች ጌታና የነገሥታት ንጉሥ ስለ ሆነ እነርሱን ድል ይነሣል፥ ከእርሱም ጋር ያሉ የተጠሩና የተመረጡ የታመኑም ደግሞ ድል ይነሣሉ።”
      - ራእይ 17፥14

    • @user-tl2pt7bm3d
      @user-tl2pt7bm3d Před 11 měsíci

      1)ቆይ ተረጋጋ ኢየሱስ እግዚአብሔር ከሆነ የተጣልን ማነው? እግዚአብሔር ነው ከእግዚአብሔር ጋር ሚያስታርቀን
      2)መንፈስ ምን አይነት አካል አለው እግዚአብሔር መንፈስ ነው ፣ መንፈስ ቅዱስ መንፈስ ነው ታዲያ 2 መንፈስ አሉን።
      3አብ የኢየሱስ አባት ከሆነ ኢየሱስ የናንተ አባታችሁ ከሆነ አብ አያታቹህ ነውን ?
      #ደሞ የታል አመነ ምናምን ያላቹዋት ሙድ አያምንም እንዴ😂😂😂

  • @bisratmezgebu9294
    @bisratmezgebu9294 Před rokem +3

    “እንግዲህ፦ በኃጢአታችሁ ትሞታላችሁ አልኋችሁ፤ እኔ እንደሆንሁ ባታምኑ በኃጢአታችሁ ትሞታላችሁና አላቸው።”
    - ዮሐንስ 8፥24
    ኢየሱስ አብ ነው ብለክ ከላመንክ ትልቅ ኃጢአት ውስጥ እየገባክ ነው ።

  • @tsehaytadesse3976
    @tsehaytadesse3976 Před rokem +1

    አግ/ር አንድ አምላክ ነው 3አካል ብለህ የማይገደበውን ስትገድብ አይከብድም?

  • @asmeromgebremedhne1663
    @asmeromgebremedhne1663 Před rokem +1

    Jesus Christ is almighty GOD

  • @diribadegefa3224
    @diribadegefa3224 Před rokem +2

    በቃ አየሱስ 🤵ምንስ ይፈለጋል!
    ይሀው
    “ወልድን የሚክድ ሁሉ አብ እንኳ የለውም፤ በወልድ የሚታመን አብ ደግሞ አለው።”
    ኢየሱ ብቻ (only Iesus) በወልድ ያምናሉ ስለዚህ አብ አላቸው።አከተመ።
    1ኛ ዮሐንስ 2፥23
    ላኪና ተላላክ የሚባሉ እግዚአብሔሮችን መጽሐፍ ቅዱስ አያውቅም።

  • @user-kd7zr2zi2j
    @user-kd7zr2zi2j Před 4 měsíci

    ፓስተር ታሪኩ የኮሜዲ ስራ የሚያዋጣህ ይመስለኛል።

  • @benjamjohn9690
    @benjamjohn9690 Před 11 měsíci

    Are be geta only jesus lemekawem setelu gen ke ewenet eyerakachu new kalunem betesasate menged eyeteregomachu new. Ye zelalem abat malet belo yeteregomebet mengd ... yegermal.

  • @nd6098
    @nd6098 Před 10 měsíci

    Eyesus yemelak kehone endet ke ab gar ekul amlak yehonal

  • @derejemekonin3560
    @derejemekonin3560 Před 10 měsíci

    Ermi, Your Jesus is Kid yet. Please let him to grow!

  • @user-qb2fu5bm4s
    @user-qb2fu5bm4s Před rokem +2

    የዘላለም አባት ማለት የዘላም አብ ማለት ነዉ

  • @derejemekonin3560
    @derejemekonin3560 Před 10 měsíci

    see you on the last day Ermi!

  • @user-tr2ry6rs8s
    @user-tr2ry6rs8s Před 11 měsíci

    አብ+ወልድ+መንፈስ=በእየሱስ ተገልጦ ይኖራል.ቆላ2÷9,አንብቡ😢

  • @user-zo2zm3rj7v
    @user-zo2zm3rj7v Před rokem

    Tena yestelgn ermi

  • @diribadegefa3224
    @diribadegefa3224 Před rokem +2

    ከኢየሱስ ውጭ አምላክ አለ ከማለት የበለጠ ስህተት የለም።
    1ኛ ጢሞቴዎስ 6
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ³ እነዚህን አስተምርና ምከር። ማንም ልዩ ትምህርት የሚያስተምር ከጌታችንም ከኢየሱስ ክርስቶስ በሆነው ጤናማ ቃልና እግዚአብሔርን ለመምሰል በሚስማማ ትምህርት የማይጠጋ ቢሆን፥
    ⁴-⁵ በትዕቢት ተነፍቶአል አንዳችም አያውቅም፥ ነገር ግን ምርመራን በቃልም መዋጋትን እንደ በሽተኛ ይናፍቃል፤ ከእነዚህም ቅንዓትና ክርክር ስድብም ክፉ አሳብም እርስ በርስ መናደድም ይወጣሉ፥ አእምሮአቸውም በጠፋባቸው እውነትንም በተቀሙ፥ እግዚአብሔርን መምሰል ማትረፊያ የሚሆን በመሰላቸው ሰዎች ይገኛሉ። እንደነዚህ ካሉት ራቅ።
    እየሱስ ብቻውን አምላክ አይደለም ማለት ክህደትም ሴስኝነትም ነው።
    ይሁዳ 1
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ³ ወዳጆች ሆይ፥ ስለምንካፈለው ስለ መዳናችን ልጽፍላችሁ እጅግ ተግቼ ሳለሁ፥ ለቅዱሳን አንድ ጊዜ ፈጽሞ ስለ ተሰጠ ሃይማኖት እንድትጋደሉ እየመከርኋችሁ እጽፍላችሁ ዘንድ ግድ ሆነብኝ።
    ⁴ ከብዙ ጊዜ በፊት ለዚህ ፍርድ የተጻፉ አንዳንዶች ሰዎች ሾልከው ገብተዋልና፤ ኃጢአተኞች ሆነው የአምላካችንን ጸጋ በሴሰኝነት ይለውጣሉ ንጉሣችንንና ጌታችንንም ብቻውን ያለውን ኢየሱስ ክርስቶስን ይክዳሉ።
    ስንት አምላክ ለኢርሚያስ ይተገለጠው?
    “ጌታ ኢየሱስ ከሥልጣኑ መላእክት ጋር ከሰማይ በእሳት ነበልባል ሲገለጥ፥ መከራን ለሚያሳዩአችሁ መከራን፥ መከራንም ለምትቀበሉ ከእኛ ጋር ዕረፍትን ብድራት አድርጎ እንዲመልስ በእግዚአብሔር ፊት በእርግጥ ጽድቅ ነውና።”
    - 2ኛ ተሰሎንቄ 1፥6-7

  • @habesha-snk145
    @habesha-snk145 Před rokem +1

    bemetsaf kidus atifelasefu...amlak sost aydem lihonm aychilm period eyesus kiristos ab nw like it or not

  • @gebremihiretu51
    @gebremihiretu51 Před rokem +1

    wendemoch atelefu metsaf kedus befelesefena be sega eweqet saye hone menfes kedus kale geletelen lefat new yeferedebachual bemejemerya tekebaberuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuu

  • @Hirut-fy6oc
    @Hirut-fy6oc Před rokem +4

    አንድ አምላክ ❤ሌላ የለም

    • @samymulu7110
      @samymulu7110 Před rokem +2

      እግዚያብሄር አብ
      እግዚያብሄር ወልድ
      እግዚያብሄር መንፈስቅዱስ
      አንድ አምላክ አሜን🙏

    • @nd6098
      @nd6098 Před 10 měsíci

      ​@@samymulu7110egziabeher weld ena egziabeher menfes kedus yemel negr ke metsaf kedus betasayen

    • @nd6098
      @nd6098 Před 10 měsíci

      ​@@samymulu7110be micro tederajito nw 1 amlak yemehonew

    • @samymulu7110
      @samymulu7110 Před 10 měsíci

      @@nd6098 ፌዜኛው

  • @EphremChali
    @EphremChali Před 3 měsíci

    ይህን ስው አውርዱት place

  • @addismekuria9985
    @addismekuria9985 Před rokem

    አዎ

  • @ermiasassefa1504
    @ermiasassefa1504 Před rokem +1

    አብ(አባት) ፈጣሪ አስገኝ መንፈስ ነው አካል አካል አይደለም ዮሐ 4:24

  • @asayebirhangetachew
    @asayebirhangetachew Před rokem +1

    ፓስተሮቻችሁ በየውይይቱ ሰባልዮስ ሰባልዮስ ሲሉ ሰምታችሁ እንጂ የሰባልዮስ ትምህርት ምን እንደሆነ የተረዳችሁ አልመሰለኝም።
    ተረድታችሁ ቢሆን ከትምህርታችን ጋር እንደማይገናኝ ባስተዋላችሁ ነበር።
    ነገር ግን መጽሐፍ ቅዱስ የማያውቀው ስላሴ የሚለው ስምም ሆነ ሃሳብ ተርቱልያን የፈለሰፈው እንደሆነ ዓለም በግልጽ የሚያውቀው ሃቅ ነው።
    መንፈሳዊው እውቀት የመገለጥ ጉዳይ እንጂ የአህዛብ ስኮላሮች መዘባረቅ አይደለም።

  • @alemayehubokane4407
    @alemayehubokane4407 Před 5 měsíci

    ገብቼ ልከራከር ስሜ መገርሳ ነው

  • @KalebGetachew-jo6nz
    @KalebGetachew-jo6nz Před 7 dny

    በጣም የገረመኚ ፓስተር ታሪኩ ከተናገሩት
    1 "ኢሳ 7 ላይ የተነገረው ትንቢት እዛው ኢሳ 9 ላይ ተፈፅሟል በዛው ዘመን" ብለው የተናገሩት ነው ከዚ በላይ ቅጥፈት ከየት ይመጣል😂 አሉ ደግሞ ይሄን ቀልድ እየሰሙ አሜን የሚሉ ምስኪኖች ፡፡ምንም ብትገለባብጡ ወደ ላይ ብቴዱ ወደ ታች ብትወርዱ ብትቀበሉ ባትቀበሉ "ኢየሱስ የዘላለም አብ ነው"
    2 የዘላለም አባት ስሙ እንጂ ማንነቱ አይደለም ያሉት😂
    እንደሱም ካሉ ይሄ ህፃን ሀያል አምላክም ተብሏል ስለዚ ሀያል አምላክነቱም በስም ነው?
    ለማንኛውም አሌክስ ኢየሱስ ይባርከው !!!! ፓስተር ታሪኩ ግን አንብቡ የእግዚአብሔር ቃል ላይ አያሹፉ !

  • @genetrobel2980
    @genetrobel2980 Před 6 měsíci

    Tik tok lay smachu man new metche new live mtgebetu

  • @asmeromgebremedhne1663
    @asmeromgebremedhne1663 Před rokem +1

    You are not believe the GOD of Isreal ,you r believe your own GOD that’s why you don’t follow ….

  • @ermiyassleshi9232
    @ermiyassleshi9232 Před rokem +3

    አዎ ኢየሱስ ክርስቶስ አብ ነው

  • @ermiasassefa1504
    @ermiasassefa1504 Před rokem +1

    ዮሐ 14:8 አንብብ

  • @user-if1dr9yk3n
    @user-if1dr9yk3n Před 2 měsíci

    Abet wezegeb yegermal

  • @meseretmelaku-ow7zk
    @meseretmelaku-ow7zk Před 11 měsíci

    አምላክ በስጋ መጣ እየሱስ አባት ነው

  • @tsionjemil23
    @tsionjemil23 Před 8 měsíci

    Eko anite yeteredahibet yesihitet haimanot wist silaleh wrong sihitet new yemitredaw.only jesus yesihitet haimanot yemiyastemir maria

  • @yacobabraham5632
    @yacobabraham5632 Před rokem +1

    Please come on the table .This is gossip . Use the Bible and let you debate on the table

  • @AshenafiJoa
    @AshenafiJoa Před 7 měsíci

    Ar bent matyose wongel 16 ,_29 anbib apostolic negn

  • @user-tr2ry6rs8s
    @user-tr2ry6rs8s Před 11 měsíci +1

    እየሱስን አብ ብላችሁ ካላመናችሁ አብም የላችሁም ወልድም የላችሁም😅

  • @ruta4624
    @ruta4624 Před rokem +1

    ገላ 3÷27 የተጠመቃችሁ ሁሉ ክርስቶሰን ለብሳችኋል ።
    ይላል ምን ስለሆነ ነው የሜለበሰው ? መልበስ ማለትስ ምን ማለት ነው ??? ይህን ብቻ መልሱት እስኪ ???

  • @tsionjemil23
    @tsionjemil23 Před 8 měsíci

    Ere benatachihu.sile bible kemayawku gar atawiru.beka enesu endishemedidu yetenegerew essayas 9÷6 lela yeegziabher kal ewiket yelewim.lemin giziachihun kemayawk gar takatilalachihu

  • @emanabera9543
    @emanabera9543 Před rokem +1

    የ አዲስ ኪዳን ሐዋሪያቶቹ ስላሴ ብለው ሰበኩ????

  • @BizuneshAsefa-uq6oo
    @BizuneshAsefa-uq6oo Před 4 měsíci

    Setasazenu lenate kememeles degay lay wha mafses yeqelal lebona yesxachew benàte eyetemera lebachew lemetawer new yazenkut

  • @MaledaTube
    @MaledaTube Před rokem +6

    የኦንሊ ጂሰስ ትምህርት ራስ ምታት ሆነባችሁ አይደል?

    • @messegenawoldegerima4247
      @messegenawoldegerima4247 Před rokem +2

      አንድ ጥቅስ እኮ ግሪክ ውስጥ ሳይገባ ሰዋሰዋዊ ህጉን እና ስነጽሁፋዊ አውድ ተከትሎ ስታስረዱ አየናችሁ እኮ !! ትምህርታችሁ የአጋንንት መሆኑን የሚያስታውቀው ቃሉ የሚለውን ስለማትቀበሉ ነው። "ስላሴን ቀበርን" ብላችሁ በየቲክቶኩ ትስቃላችሁ :) አብ ፣ ወልድ እና መንፈስ ቅዱስ ያላቸውን ህብረት ማየት በቂ ነው። The mind of man cannot fully under-
      stand the mystery of the Trinity. He who would try to
      understand the mystery fully will lose his mind. But he
      who would deny the Trinity will lose his soul” (Harold
      Lindsell and Charles J. Woodbridge, A Handbook of
      Christian Truth, pp. 51-52).
      ስላሴን አለመቀበል የዘላለምን ህይወት ያሳጣል።

    • @ethiopiatikdem1439
      @ethiopiatikdem1439 Před rokem +1

      ​@@messegenawoldegerima4247 ያንን Harold Lindsell, Charles J. Woodbridge እና አንቺ አላችሁ....

    • @lizabella151
      @lizabella151 Před rokem +2

      @@ethiopiatikdem1439 የአጋንንት ትምህርት ነዉና እህት

    • @ermiasassefa1504
      @ermiasassefa1504 Před rokem +2

      ስላሴ በሰማይ የለም እግዚአብሔር አያውቀውም ሰይጣን አንድ አምላክን አምኖ ይንቀጠቀጣል ስላሴ ያለው በሚያምኑት አእምሮና ሐሳብ ውስጥ ነዉ

    • @lizabella151
      @lizabella151 Před rokem +1

      @@ermiasassefa1504 አባባ ተዉ እንጂ ዘመኖቱን እዉነት ላይ መሥርተዉ ይለፋ ሢጀመር ለንደናንተ አይነቱ ሢጀመር የማይታመን እንክዋን የያህዌን አንድነት ሦሥትነት ቀላልዋ ጥቅሥ አይገባችሁም ለማንኛዉም አባቴ ጌታ ፋት ከመዋረድዎ በፋት ቀለል ባለ አማርኛ ላሥረዳዎት
      እግዝአብሔርም አለ ሠዉን በመልካቾን አንደምሣሌያችን እንፍጠር አለ በዘፍጥረት ም 1 ቁ 26 ሠዉ አንድ ነዉ ግን በዉሥጡ የሚናገር አንደበት የሚያሥብ ህሊና የሚተነፍሥ ህይወት የነዚህ ሦሥት ዉህድ ፍጡር ነዉ ሠዉ ታድያ ያህዌ ሠዉን በመልካችን ሢል እግር እጅ ይመሥልካል አንተ የማታሥተዉል ሠባሊዎሣዊ ከሃዲ
      ይህ ማለት አንድ አምላክ አለ በአንድ አምላክ ዉሥጥ ሦሥት ማንነት አለ ይህም አባት አብ አለምን ለመፍጠር ያሠበ ልጅ ወልድ አለምን በቃሉ የፈጠረ መንፈሥቅዱሥ ህይወት ለአለም ለተፈጠረዉ ህይወት የሠጠ
      እናም አንተ ከሃዲህያዉ ቃሉ ሥለአንድነት ሦሥትነት እየቨናገረ መካድ ሤጣንን ማሥናቅ ነዉና አባባ ተዉ አይቃዡ

  • @getutolla4312
    @getutolla4312 Před rokem +1

    ፓስተር ታሪኩ የማስርዳት ችግር አለበት

  • @Amentube1037
    @Amentube1037 Před rokem +2

    ከንቱ ትምህርት.... ፓስተሩ ግን ማስረዳት ላይ ዜሮ ነክ 😂 ማነው ዜዶ ግነወ ትሻላለህ

  • @dagnewmuluneh7059
    @dagnewmuluneh7059 Před rokem +2

    አንተ እየተናገርክ ያለኸውን ቃል ከራስህ ለይተህ አካል አድርገህ ልታሳይ እንደማትችል እግዚከብሔርንም ልትከፋፍለው አትችልምና አትልፋ። እንደዚህ አይነት ትምህርት ለመጽሐፍ ቅዱስ እንግዳ ነው።

  • @user-is8es7ms8w
    @user-is8es7ms8w Před 3 měsíci

    አንተ ጠያቂው እራስህ አብ አባት መሆኑን እመን

  • @bisrattesfay3767
    @bisrattesfay3767 Před rokem +1

    የእናንተ መበታተን Amoeba worm ሆኖ መቆሚያ የሌለዉ ሆኖ እያለና እዉቀታችሁ ራሳችሁን ያያድናችሁ ፡፡የስላሴ ትምህረት እዉነተኛ ቢሆን እንደዚህ የአለም መሳቂያ አትሆኑም ነበር ፡፡ጊዜአችሁን አታጥፊ

  • @AgeredechAlemu
    @AgeredechAlemu Před 2 měsíci

    ምንም ብትለፉ አግዚአብሔር የመረጠው ወደ እናንተ ሊመጣ አይችልም ልብ ይስጣችሁ

  • @ermiyassleshi9232
    @ermiyassleshi9232 Před rokem +2

    ገና ትናወጣለህ እግዚአብሔር አንድ ነው ብለህ የማትመሰክር ሁሉ

  • @biruk8617
    @biruk8617 Před rokem +1

    አባት ምንጭ ነው ትሉ የለ እንዴ? አሁን ደግሞ "ባለቤትነት" ነው ትላላችሁ፡፡
    ቃሉ "የእግዚአብሔር ልጅ" ይባላል ሲል "ልጅ" ነው ብላችሁ ተቀብላቸሁ
    ቃሉ "የዘላለም አባት" ይባላል ሲል "አይ አይደለም ባለቤትነት ነው" ትላላችሁ፡፡
    "ልጅነት" ደግሞ የአካል "ልጅነት" ሳይሆን "ወራሽነት" ነው ማለት ነበረባችሁ፡፡ አንዱን ክፍልለሶስት አካል ትምህርት እንዲመች አርጋችሁ ሌላውን ቃል "መሸወድ" ምን ማለት ነው?
    አውድ አውድ ትላላቸሁ፡፡ ግን አትጠቀሙበትም፡፡
    "ቅዱሱ የእግዚአብሔር ልጅ ይባላል፡፡" ሉቃስ 1፡35
    "... የዘላለም አባት ይባላል፡፡" ኢሳይያስ 9፡4
    "ይባላል" የሚለው ሁለቱም ላይ ነው፡፡ እንተርጉም ካላችሁ በስርአት ተርጉሙ፡፡ አይ ካላችሁ ደግሞ በቃሉ ላይ "አንዳች አትጨምሩ"፡፡
    በእብራየስጥ የእግዚአብሔር ስሞች ሁሉ "ማንነቱን ገላጭ" ናቸው፡፡ ክርስቶስን የእግዚአብሔር ልጅ በሉት ልጅ ነውና፣ የሰላም አለቃ በሉት፣ የሰላም አለቃ ነውና! ኃያል አምላክ በሉት ኃያል አምላክ ነውና! የዘላለም አባት የምትለዋንም እንደዚያው፡፡ "አባት" የምትለዋ ለምን ትቆረቁራችሁዋለች?
    ጭራሽ ኢሳይያስ 9 የተፈፀመው ያኔ ነው!? ክርክር ለማሸነፍ ቃሉን ማጣመም? ቃሉ ላይ አትጨምሩ!

  • @rahwayirgalem8185
    @rahwayirgalem8185 Před rokem +2

    The so called pastor don't be rude

  • @getzfirst1451
    @getzfirst1451 Před rokem +1

    ሰማያዊ ቱታ ያላችሁማ እናንተ ናችሁ pastor tare ነው አጣሞ የተረጎመው እንጂ bishop ደጉ በምሳሌ ነው የተናገሩት ::youtube ላይ ገብተህ ሙሉዉን ስብከት አዳምጥ ኤርምያስ ተብየው ::

  • @user-ou1zd1se8i
    @user-ou1zd1se8i Před rokem

    DEMAN
    the first

  • @samerymkonen7838
    @samerymkonen7838 Před 10 měsíci

    የትኛውም ሃዋርያ እግዚአብሔር ሶስት አካል አለው ወይም ስላሴ የሚል ትምርት አላስተማሩም ይሄ የአንተ ፍልስፍና ነው

  • @bereket.y
    @bereket.y Před rokem

    ykirita pastr be mekotat nw woy lemasamen mitimokirew ?

  • @rational1952
    @rational1952 Před 10 měsíci

    "ስሙ ከብዶት ሞተ" አንተን ብሎ ኃይማኖተኛ። ኃይማኖተኛ እየተሳደበ አይናገርም። እውነተኛ መንፈስ ካለህ ስድብ አትቀላቅልም። ውሸተኛ መንፈስ ካለህ ግን ስድብን ከስብከት ጋር ትቀላቅላለህ።

  • @user-tr2ry6rs8s
    @user-tr2ry6rs8s Před 11 měsíci

    እግ/ር ኤራሱ ከእነ በቀር ማንንም አላቅም ይላል,እናንተ ግን ትደምሩበታላችሁ በራሳችሁ ፊቃድ1+1+1=3የሐሰት አሰተምሮት

  • @DeneBLT
    @DeneBLT Před 10 měsíci

    ይገርማል! አሁን ይህ ፓስተር ነው!? ኢሳይያስ 7 ላይ የተነገረው ትንቢት በኢሳይያስ 9፥6 ላይ ተፈጸመ የሚል የስላሴ ልጆችን እምነት አደባባይ ላይ ያሰጣ ፓስተር! ሌሎች እንደሚያወናብዱት እንኳን ማድረግ አልቻለም። አይ 'Pastor'! Biblically, blind 'Pastor'!

  • @meseretmelaku-ow7zk
    @meseretmelaku-ow7zk Před 11 měsíci

    አንተ ስላልገባህ ይህ ወንጌል ልክ አይደለም ልትል ነው????። መጽሐፍን ታነባለህ እንጂ መገለጥ የለህም። አቤት አቤት እውቀት ምንም አታውቅም አንዱን እግ/ርን እየሱስን ካልሰበክ ብዙኦችን ባታሰናክል ይሻልካል። ሚካኤል ገብርኤል ብለው ያመኑት ብቻ ናቸው የተሳሳቱት??? ችግሩ አቃለሁ ትላላችሁ አታቁም ምንም ። እውነትን ሳታውቁም ይሁን አውቃችሁ መናገር መንቀፍ እየሱስን መሳደብ ነው። የራሱን ቤተክርስቲያን መንካት እየሱስን እንደመንካት ነው መካድ ገባህ ።

  • @kasahunkasahun6922
    @kasahunkasahun6922 Před rokem

    ከድ

  • @janisabayneh9543
    @janisabayneh9543 Před 11 měsíci

    አመድ በዱቄት ይስቃል አሉ...የምር ኦንሊዎችን
    የመሞገት ብቃቱ
    የመተቸት ሞራሉ አላችሁ? ያነሳችሁትን ርዕስ ጨምሮ በተለያዩ አስተምህሮቶች ላይ በተለያዩ መድረኮች ስትነጋገሩ ምን እንደሚገጥማችሁ ጠንቅቃችሁ ታውቃላችሁ። መፅሐፍ ቅዱሳዊ ማስረጃ የሌለው አስተምሮ ኦንሊዎች ጋ ቦታ እንደሌለው ማንም ያውቃል። የሐዋሪያዊት ቤተክርስቲያን ሌላ እንደ እናንተ busy የሚያደርጋት የቅዠት እና ዝባዝንኬ ጉዳይ ስለሌላት ትኩረቷ ሁሉ doctrine ላይ እና ቅድስና ላይ ነው ። እናም እናንተ ቀነጫጭባችሁ ይላሉ ብላችሁ እንደምታወሩት ሳይሆን በጥልቀት ስለ አንድ አምላክ መገለጥ ስለ መዳን መንገድ በግልፅ ታስተምራለች።
    እነ ኤርሚ እንደሌላው ይኸው ጥቅስ እያልኩ አላወራችሁም ምክንያቱም እናንተ በሌላው ላይ በእውነትም በቃላት ጫወታም እንደፈለጋችሁት ማድረግ ስትችሉ ከኦንሊዎች ጋር ግን በጭራሽ ሊሆንላችሁ አልቻለም። በዚህም የተነሳ ያለውን እውነት መስማት አትፈልጉም ይልቁንም ሀሜት ቡጨቃ ምን ብቻ። ኦንሊዎች በአስተምህሮት ብቻ ሳይሆን በአኗኗር ቅድስናቸው ከተፃፈው ውጪ ባለመኖራቸው እንደ አለም አቀፍ በአንድ መስመር በመጓዛቸው በትንቢት ስምና በመሳሰሉት ስለማይሸቃቅሉ ከሁሉ በላይ ስለ እየሱስ ማነት ባላቸው መፅሐፍ ቅዱሳዊ መረዳት እነሱን የመተቸት ሞራል የላችሁም። መጀመሪያ እስቲ እራሳችሁ እንኳን አንድ ሀሳብ ይኑራችሁ። በተረፈ ለእናንተ እንደሚመች አድርጋችሁ ቪዲዮዎችን ከምትቆራርጡ እንደ ፕሮፎሽናል ተነጋጋሪ ከ ኦንሊዎች መምህራኖች ጋር ፊት ለፊት ውጡ። ለነገሩ በተደጋጋሚ ሞክራችኋል ለካ....

  • @user-hf9pw7ow3x
    @user-hf9pw7ow3x Před rokem

    እስከዚህም የጨነቀው ጫጫታ ።

  • @BERHANUOchocho-ss8qs
    @BERHANUOchocho-ss8qs Před rokem +1

    1

  • @BERHANUOchocho-ss8qs
    @BERHANUOchocho-ss8qs Před rokem +1

    1