የኢትዮጵያ ሀዋርያዊት ቤተእምነት አስተምሮ ስህተት እንደሆነ ገለጡ | ኢየሱስ አብ አይደለም | Dr Tesfaye Robele
Vložit
- čas přidán 23. 08. 2024
- ዶ/ር ተስፋዬ በኢንተርናሽናል የመጽሐፍ ቅዱስ ማኅበር የአዲሱ መደበኛ ትርጒም ተርጓሚ ሆኖ ሠርቶአል፡፡ የዶክትሬት ዲግሪውንም የሠራው ለረጅም ዓመት በሠራበትና ወደ ፊትም በስፋት ሊያገለግልበት በሚፈልገው በክርስቲያናዊ ዐቅብተ እምነት (Christian Apologetics) አገልግሎት ነው፡፡
በመንፈሳዊ ርዕሶች ላይ ያተኮሩ መጽሃፎችንም ጨምሮ አሥራ ሰባት መጽሃፍት ጽፋዋል። ለዐቅብተ እምነት አገልግሎት ካለው ትልቅ ሸክም የተነሣ፣ ተስፋ ዐቃብያነ ክርስትና ማኅበርን መሥርቶአል፤ በዐቅብተ እምነትም ላይ በርካታ መጻሕፍትን አዘጋጅቶአል፡፡
ትምህርተ ስላሴ በዶ/ር ተስፋዬ ሮበሌ 👇
• ትምህርተ ሥላሴ-The Trinity-...
ቴሌግራም ቻናላችን
t.me/exposingOJ
የተባረከ በእግዚአብሔር ቃል እውቀት የተሞላ አእምሮ ይህን ይላል
blessed ❤❤❤❤❤❤❤❤
ዶ/ር ተስፋዬ ሮቤል በኢትዮጵያ ውስጥ የኦንሊ ጅሰስን ኑፋቄ ቀድሞ ያወቀ ሰው ነው። Big respect.❤
ኦንሊጂሰሶች የእግዚአብሔር ልጅ ማንነት ስለሚክዱ እግዚአብሔር አብ በልጁ በኢየሱስ በኩል የገለጠው የፀጋ ማዳን በቤተእምነታቸው አይሰራም:: ስለዚህ ደህንነታቸውን ለማረጋገጥ ህግጋቶችን በማክበር ድህንነታቸውን የፈፀሙ ይመስላቸዋል:: በስራ የሚፀድቁ ይመስላቸዋል:: ስለዳኑ ሳይሆን ለመዳን ህግ እና ትእዛዛትን ይፈፅማሉ:: ኦንሊጂሰሶች ወደ እግዚአብሔር ልጅ ወደ ኢየሱስ ኑ እና እረፉ::
የሌላ ኢየሱስ ሰባኪው የተክሌ መንፈስ እየቀለጠ እየቀለለ እየረገፈ መታሰቢያው እየጠፋ ነው
ዶክተር ተስፋዬ ተባረክ፣ በተክሌ የተቃዠው ቅዠት ገና በ60 አመቱ ተፈጠፈጠ
Be blessed!
ዶ/ር ተስፋዬ ሮበሌ መቼም ለሐዋርያት ቤ/ርን ሕዝብ እንዳንተ የራራ እንዳንተ የጻፈ እንዳንተ የመከረ ሰው አላየሁም አሁን ግን ድካምህ ጥረትህ በአይኔ ለማየት አበቃኝ ኦሊጂሰስ እመነኝ ገለባ መሆኑን አለም ሁሉ እያወቀ መጥቷል በጥያቄ ሕዝቡ ስላስጨነቃቸው ያንን ለማርገብ ነው
አሁን ተሳክቶልሐል ትምህርቱ እየተማታ ነወ ፍሬ አፍርተሐል ወንድም ነኝ ደውልልኝ
አብ በራሱ ሕይወት እንዳለው እንዲሁ ደግሞ ለወልድ በራሱ ሕይወት እንዲኖረው ሰጥቶታልና።
እውነተኛ አምላክ ብቻ ሰው ያልሆነ (አብ)፣ እውነተኛ አምላክና እውነተኛ ሰው በአንድ አካል (ኢየሱስ ክርስቶስ ወይም ወልድ ወይም የእግዚአብሔር ልጅ) ነው።
Paro passinist እንደሚሉት የተሠቃየልን አብ ከሆነ፤ በመስቀል ላይ "አባት ሆይ ይህን መስቀል አርቅ ያለው ማንን ነው?