ዶ/ር ተስፋዬ ፓስተር ታርኩ አማን ሸሎምና ሌሊችም ከሀዋርያት(Only JESUS) ጋር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • የሐዋርያት ሥራ 04 ፥12
    መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።
    JESUS CHRIST Saves you, Repent today
    ኢየሱስ ያድናል። አሜን

Komentáře • 31

  • @htmebamena5477
    @htmebamena5477 Před 4 měsíci +2

    Enante shelftamoch Areeee Eysus bechegna Amlake neeeeew ke Ersu beker Amlake yelem Ersu Egzeyabher neeeew 🎉🎉

  • @user-lx9nr4os6x
    @user-lx9nr4os6x Před měsícem +1

    1ኛ ጢሞቴዎስ 2
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁵ አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤
    ⁶ ራሱንም ለሁሉ ቤዛ ሰጠ፥ ይህም በገዛ ዘመኑ ምስክርነቱ ነበረ፤
    ⁷ እኔም ለዚህ ነገር አዋጅ ነጋሪና ሐዋርያ በእምነትና በእውነትም የአሕዛብ አስተማሪ ለመሆን ተሾምሁ፤ እውነት እናገራለሁ፤ አልዋሽም።

  • @mebrat-wi7ok
    @mebrat-wi7ok Před 3 měsíci

    ማረን😢😢

  • @rabirabirhanu8715
    @rabirabirhanu8715 Před měsícem

    Dr egre mengedachewn amanin tsebay biyastemrut

  • @user-gk6yc6wt2c
    @user-gk6yc6wt2c Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤ tebareku wengelawiyan

  • @user-gk6yc6wt2c
    @user-gk6yc6wt2c Před rokem +2

    Bereketisim hulum debalke nachew sebalosawiyan

  • @htmebamena5477
    @htmebamena5477 Před 4 měsíci +1

    Selase eko taote new ye Amlake meglecha lehon Aychlem 3 Amlak yelem Eysus Bechawn Amlake new 🎉

  • @user-rw2ty6jt8m
    @user-rw2ty6jt8m Před 4 měsíci

    ታርኩ ተረጋጋ መረዳዳት እስከሆነ ዶረስ

  • @user-ex3nh8pr8q
    @user-ex3nh8pr8q Před 5 měsíci

    ማርቆስ tsagan ያብዛልክ

  • @tesfayemengesha4378
    @tesfayemengesha4378 Před 11 měsíci +1

    ወንድም ታሪኩ ይመስልኛል አለማስጨረስ የሁሉ ጊዜ ችግርህ ነው ና እባክህን ተረጋግተህ ለመስማት ሞክር

  • @GetachewMekuriya
    @GetachewMekuriya Před 6 měsíci +2

    ወይ ስላሴ😅

  • @yosefbayu6664
    @yosefbayu6664 Před 24 dny

    selasen bednb teredchewalew milegn kale contact adrgugn

  • @mulunehtegegn4682
    @mulunehtegegn4682 Před 7 měsíci

    ስለ ስነ አፈታት የሚናገረዉን ቪዲዮ እንዴት ላገኝ እችላለሁ? ተባረኩ

  • @tesfayemengesha4378
    @tesfayemengesha4378 Před 11 měsíci

    ሁለቱንም አልልም አላለም ሰውም አምላክም ነው ያለው እኔም እንደናንተ የስላሴ አማኝ ነኝ የተናገረውን ባታጣምሙት ጥሩ ነው እውነቱን ተናግራችሁ ወደ እውነተኛው እምነት እንዲመጣ ቢሆን መልካም ነው ወንድማችን ዶ/ር ስላለ እሱን ብንሰማው ና ከሱ ብንማር ጥሩ ነው እላለሁ

    • @htmebamena5477
      @htmebamena5477 Před 4 měsíci

      Selase taote new 3 amlake yelem egzeyabher 1 new ersum Eysus new atshwege

    • @ZerihunGezehagn-hv8bt
      @ZerihunGezehagn-hv8bt Před 3 měsíci +1

      ኢየሱስ ሲጠመቅ የታዩት ነገሮች እንዴት ልተረጉመው ነው???

  • @tesfayemengesha4378
    @tesfayemengesha4378 Před 11 měsíci

    ወንድም ታሪኩ እባክህ አስጨሰው

  • @tesfayekebede3612
    @tesfayekebede3612 Před 5 měsíci

    የማድመጥ ችግር አለባቸው እኔ ከብዙዎች ጋር ተወያይቼ ጊዜ ከማቃጠል ውጭ ምንም ፋይዳ የለውም

  • @user-xx8my7nf7r
    @user-xx8my7nf7r Před 8 měsíci +1

    Ene ye Hawariyat b/k teketay negn, ye Doctor Tesfayen anegager sinesireat betam nw yetemechegn...egzabiher yakbrot ...lelochachu ebakachu kesachew lemamr mokiru ...mkinatum yetelayaye snasrat lay nachu yalachu yesachewun yengigir sreat hulum sewu meketel yalebet nw bye nw maminew ...kenante belay balakm yelelawun snakebri yegna ykeberal

  • @netsanetgirma1037
    @netsanetgirma1037 Před rokem

    ውዶቼ ልምልም በሉ ወንድማችን አልተረዳም እኳ

  • @user-rw2ty6jt8m
    @user-rw2ty6jt8m Před 4 měsíci

    የሰው ስጋ ከሆነ የሚበሰብሰው ስጋ ነው ማለት ነው? ።።።።። ኢየሱስ የዘላለም አባት ነው ወይስ የዘላለም ልጅ? ።።።።።። ከሰማይ የወረደ ማነው? ቃል ስጋ የሆነ የቱ ቃል? ቃልም እግዚአብሔር ነበረ የቱ ቃል? ከእርስዋ የተፀነሰው ከመንፈስ ቅዱስ ነውና ማለት ምን ማለት ነው? አብርሃም ሳይወለድ እኔ ነበርኩ ማለት ምን ማለት ነው?

    • @PhanEmauel
      @PhanEmauel Před 4 měsíci

      Yetewededk wendme mndn new tyakeh meweyayet enchilalen

  • @peaceforalljohn3165
    @peaceforalljohn3165 Před rokem

    ጥያቄው ሳይሆን ያልገባውም : ልጁ ራሱ ዞሮበታል :: እርስ በእርሳቸው የሚሉት ሚጣረስ ነገር ነው ::ሌላው ልጁ ራሱ የሚያምነው አያውቅም ::

  • @tarekegnburakatarebest5987

    ልጁ በቅጡ ጥያቄዉን አልተረዳም!

  • @ZerihunGezehagn-hv8bt
    @ZerihunGezehagn-hv8bt Před 3 měsíci +1

    በእርግጥ የኦንሊ ጂሰስ አስተማሪዎች አንድ ነገር ያልተረዱት ነገር ቢኖር የመፅሀፍ ቅዱስ አፈታቱ ከመጀመርያ ማለቴ ከበፊትም በመፅሀፍ ቅዱስ ዕውቀት ላይ ከፍተኛ ዕውቀት ያላቸው ሠዎች በልባቸው መታበይ ምክንያት ይኸው ለዛሬው ደርሰዋል።

  • @user-sn5fq6kw3c
    @user-sn5fq6kw3c Před 7 měsíci

    ራሱ እዬሱስ የሰው ልጅ ተላልፎ ዬሚሰጥበት ስህተት ደርሷል ብሎ ሰው እንድሆን ገልፆል

  • @htmebamena5477
    @htmebamena5477 Před 4 měsíci

    Rasachu nachu ytmtatabchu soste Ande soste Ande soste Ande yemtelu gera yegbachu 😂😂😂😂😂😂

  • @almazhadgu8856
    @almazhadgu8856 Před rokem

    አትከባትር

  • @user-kd7zr2zi2j
    @user-kd7zr2zi2j Před 2 měsíci

    ፓስተር ታሪኩ" ኮተታም ነህ "ብትባል ቅር አይልህም ወይ ?
    የቤትህን ኮተት ብለህ የባለጌ ንግግር ተናግረሃልና።
    ስለዚህ ንስሃ ግባ።

  • @samerymkonen7838
    @samerymkonen7838 Před 5 měsíci

    ዶክተር ምነው ከሃዋሪያቶቹ አንዱ ካልሆንኩኝ እኔ ልክ ነኝ እኔን ካልሰማቹኝ አልክሳ

  • @samerymkonen7838
    @samerymkonen7838 Před 5 měsíci

    ዶክተር እሱ የአንተ አረዳድ ነው መፅሃፍ እንደዚህ አያስተምረንም