Apostolic Gospel 4 all - Ethio - CFAR
Apostolic Gospel 4 all - Ethio - CFAR
  • 124
  • 128 606
ዮሐ 5:17-30 ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ፣ አብም ወልድም መሆኑን የሚያሳይ እንጂ ስለ ሁለት አካላት የሚያስተምር አይደለም።
#Apostolic_gospel #Apostolic_Truth #ACE#Apostolic_church_International.#Apostolic_church_song #Apostolic_Songs #Ethiopia #Apostolic_church #International_Apostolic_church #Apostolic_Church_of_Ethiopia #Addis_Ababa #orthodox #Protestant #Catholic #Muslim #Islam #Religon #poletics #Federalism #Ethiopian_flag #UPC #united_Pentecostal_Church #One_God #One_Name #One_baptism #Jesus #Jesus_Christ #USA #America.#Europe #Asia #Australia #Africa #North_America
zhlédnutí: 9 850

Video

የመሰላሉ ጫፍ ድረስ እካልደረስን ፣ ኢየሱስ አብ መሆኑ ሊገባን አይችልም!
zhlédnutí 792Před 6 měsíci
#Apostolic_gospel #Apostolic_Truth #ACE#Apostolic_church_International.#Apostolic_church_song #Apostolic_Songs #Ethiopia #Apostolic_church #International_Apostolic_church #Apostolic_Church_of_Ethiopia #Addis_Ababa #orthodox #Protestant #Catholic #Muslim #Islam #Religon #poletics #Federalism #Ethiopian_flag #UPC #united_Pentecostal_Church #One_God #One_Name #One_baptism #Jesus #Jesus_Christ #USA...
በአዲስ ኪዳን መልአኩ ገብርኤል ከሰማይ ይዞት የመጣው ስም ኢየሱስ Iesous ወይስ ያሆሽዋ Yahoshua PART TWO
zhlédnutí 768Před 6 měsíci
#Apostolic_gospel (tg://search_hashtag?hashtag=Apostolic_gospel) #Apostolic_Truth (tg://search_hashtag?hashtag=Apostolic_Truth) #ACE (tg://search_hashtag?hashtag=ACE)# (tg://search_hashtag?hashtag=Apostolic_church_International)Apostolic_church_International. (tg://search_hashtag?hashtag=Apostolic_church_International)# (tg://search_hashtag?hashtag=Apostolic_church_song)Apostolic_church_song (t...
በአዲስ ኪዳን መልአኩ ገብርኤል ከሰማይ ይዞት የመጣው ስም ኢየሱስ Iesous ወይስ ያሆሽዋ Yahoshua PART ONE
zhlédnutí 801Před 6 měsíci
#Apostolic_gospel (tg://search_hashtag?hashtag=Apostolic_gospel) #Apostolic_Truth (tg://search_hashtag?hashtag=Apostolic_Truth) #ACE (tg://search_hashtag?hashtag=ACE)# (tg://search_hashtag?hashtag=Apostolic_church_International)Apostolic_church_International. (tg://search_hashtag?hashtag=Apostolic_church_International)# (tg://search_hashtag?hashtag=Apostolic_church_song)Apostolic_church_song (t...
ኢየሱስ አብ የሆነው የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ራሱ በመሆኑ ነው !
zhlédnutí 755Před 9 měsíci
#Apostolic_gospel (tg://search_hashtag?hashtag=Apostolic_gospel) #Apostolic_Truth (tg://search_hashtag?hashtag=Apostolic_Truth) #ACE (tg://search_hashtag?hashtag=ACE)# (tg://search_hashtag?hashtag=Apostolic_church_International)Apostolic_church_International. (tg://search_hashtag?hashtag=Apostolic_church_International)# (tg://search_hashtag?hashtag=Apostolic_church_song)Apostolic_church_song (t...
ኢየሱስ የወልድ ስም ብቻ ከሆነ፥አብና መንፈስ ቅዱስ የሚያድን ስም የላቸውም!
zhlédnutí 441Před 9 měsíci
#Apostolic_gospel (tg://search_hashtag?hashtag=Apostolic_gospel) #Apostolic_Truth (tg://search_hashtag?hashtag=Apostolic_Truth) #ACE (tg://search_hashtag?hashtag=ACE)# (tg://search_hashtag?hashtag=Apostolic_church_International)Apostolic_church_International. (tg://search_hashtag?hashtag=Apostolic_church_International)# (tg://search_hashtag?hashtag=Apostolic_church_song)Apostolic_church_song (t...
CFAR Website Training Part 3
zhlédnutí 216Před rokem
Visit our official Community Website apostolicgospel4all.org
CFAR Website Training Part 1
zhlédnutí 237Před rokem
Visit our official Community Website apostolicgospel4all.org
CFAR Website Training Part 2
zhlédnutí 117Před rokem
Visit our official Community Website apostolicgospel4all.org
የፊል 2:6-9 መልእክት፣ እግዚአብሔርን በእኩል የተከፈለ ሁለት አካላት (persons) አድርገን እንድንረዳ አያስተምርም።
zhlédnutí 2,5KPřed rokem
#Apostolic_gospel (tg://search_hashtag?hashtag=Apostolic_gospel) #Apostolic_Truth (tg://search_hashtag?hashtag=Apostolic_Truth) #ACE (tg://search_hashtag?hashtag=ACE)#Apostolic_church_International. (tg://search_hashtag?hashtag=Apostolic_church_International)#Apostolic_church_song (tg://search_hashtag?hashtag=Apostolic_church_song)#Apostolic_Songs (tg://search_hashtag?hashtag=Apostolic_Songs)#E...
ዮሐንስ 17 ላይ እግዚአብሔር በሌላ አካል ለሚኖር እግዚአብሔር እየጸለየ አይደለም!
zhlédnutí 6KPřed rokem
#Apostolic_gospel (tg://search_hashtag?hashtag=Apostolic_gospel) #Apostolic_Truth (tg://search_hashtag?hashtag=Apostolic_Truth) #ACE (tg://search_hashtag?hashtag=ACE)# (tg://search_hashtag?hashtag=Apostolic_church_International)Apostolic_church_International. (tg://search_hashtag?hashtag=Apostolic_church_International)# (tg://search_hashtag?hashtag=Apostolic_church_song)Apostolic_church_song (t...
የሥላሴ አስተምህሮ ፣ በመጽሐፍ ቅዱሳዊ የአንድ አምላክ ትምህርት ተፈትሾ የወደቀበት ውይይት! Apostolic Vs protestant
zhlédnutí 9KPřed rokem
#Apostolic_gospel #Apostolic_Truth #ACE#Apostolic_church_International.#Apostolic_church_song #Apostolic_Songs #Ethiopia #Apostolic_church #International_Apostolic_church #Apostolic_Church_of_Ethiopia #Addis_Ababa #orthodox #Protestant #Catholic #Muslim #Islam #Religon #poletics #Federalism #Ethiopian_flag #UPC #united_Pentecostal_Church #One_God #One_Name #One_baptism #Jesus #Jesus_Christ #USA...
ቅጥሮቹን የተረዳ ክርስቲያን ያሸንፋል!

" የእውነት ወንጌል" ደምቆ የታየበት (በ "Aman shalom" እና በ"Beka /እውነትን በፍቅር)
zhlédnutí 25KPřed rokem
#Apostolic_gospel #Apostolic_Truth #ACE#Apostolic_church_International #Apostolic_church_song #Apostolic_Songs #Ethiopia #Apostolic_church #International_Apostolic_church #Apostolic_Church_of_Ethiopia #Addis_Ababa #orthodox #Protestant #Catholic #Muslim #Islam #Religon #poletics #Federalism #Ethiopian_flag #UPC #united_Pentecostal_Church #One_God #One_Name #One_baptism #Jesus #Jesus_Christ #USA...
የሴቷ ዘር ፣ የዳዊት ዘር እና የዳዊት የወገብ ፍሬ ማለት ምን ማለት ነው?
zhlédnutí 1,5KPřed rokem
#Apostolic_gospel #Apostolic_Truth #ACE#Apostolic_church_International.#Apostolic_church_song #Apostolic_Songs #Ethiopia #Apostolic_church #International_Apostolic_church #Apostolic_Church_of_Ethiopia #Addis_Ababa #orthodox #Protestant #Catholic #Muslim #Islam #Religon #poletics #Federalism #Ethiopian_flag #UPC #united_Pentecostal_Church #One_God #One_Name #One_baptism #Jesus #Jesus_Christ #USA...
በእግዚአብሔር እቅድ ፣ ቅድሚያ የሚሰጠው ለልጆች ነው። ክፍል 2 (ሳምንታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፣ ማር 7:24-30 )
zhlédnutí 498Před rokem
በእግዚአብሔር እቅድ ፣ ቅድሚያ የሚሰጠው ለልጆች ነው። ክፍል 2 (ሳምንታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፣ ማር 7:24-30 )
የዘፍ 3:22፣ የዘፍ 11:7 ፣ የኢሳ 6:8 እና በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የብዙ ቃላት አጠቃቀም። ክፍል 2
zhlédnutí 2,3KPřed rokem
የዘፍ 3:22፣ የዘፍ 11:7 ፣ የኢሳ 6:8 እና በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የብዙ ቃላት አጠቃቀም። ክፍል 2
የዘፍ 1:26 እና በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የብዙ ቁጥር ቃላት አጠቃቀም።
zhlédnutí 2,5KPřed rokem
የዘፍ 1:26 እና በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የብዙ ቁጥር ቃላት አጠቃቀም።
በእግዚአብሔር እቅድ ፣ ቅድሚያ የሚሰጠው ለልጆች ነው። ክፍል 1 (ሳምንታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፣ ማር 7:24-30 )
zhlédnutí 701Před rokem
በእግዚአብሔር እቅድ ፣ ቅድሚያ የሚሰጠው ለልጆች ነው። ክፍል 1 (ሳምንታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፣ ማር 7:24-30 )
የመንግስተ ሰማይ በጎች፡ የበረከት ምንጭ። ክፍል 2 (ሳምንታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፣ ማር 7:14-23 )
zhlédnutí 724Před rokem
የመንግስተ ሰማይ በጎች፡ የበረከት ምንጭ። ክፍል 2 (ሳምንታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፣ ማር 7:14-23 )
የመንግስተ ሰማይ በጎች፡ የበረከት ምንጭ። ክፍል 1 (ሳምንታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፣ ማር 7:14-23 )
zhlédnutí 557Před rokem
የመንግስተ ሰማይ በጎች፡ የበረከት ምንጭ። ክፍል 1 (ሳምንታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፣ ማር 7:14-23 )
የእውነተኛ ቤተክርስቲያን ወግ፣ የሐዋርያት ትምህርት ነው! ( ሳምንታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፣ ማር 7:9-23 )
zhlédnutí 929Před rokem
የእውነተኛ ቤተክርስቲያን ወግ፣ የሐዋርያት ትምህርት ነው! ( ሳምንታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፣ ማር 7:9-23 )
ፍቅር ፣ ጸጋና ሕብረት የሚባሉ ሦስት አካላት በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የሉም።
zhlédnutí 2,5KPřed rokem
ፍቅር ፣ ጸጋና ሕብረት የሚባሉ ሦስት አካላት በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የሉም።
በሕግ ውስጥ ያለው ልብ የሚታየው ለካህናት መሆኑን ማወቅና ሕግ ሰጪም ፈራጅም አንዱ ጌታ መሆኑ! (ሳምንታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፣ ማር 2:23-28 )
zhlédnutí 456Před rokem
በሕግ ውስጥ ያለው ልብ የሚታየው ለካህናት መሆኑን ማወቅና ሕግ ሰጪም ፈራጅም አንዱ ጌታ መሆኑ! (ሳምንታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፣ ማር 2:23-28 )
የማይፈነዳ ፣ የማይቀደድ ፣ የማይቦጨቅና የማይጠፋ ክርስትና።(ሳምንታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፣ ማር 2:21-22 )
zhlédnutí 862Před rokem
የማይፈነዳ ፣ የማይቀደድ ፣ የማይቦጨቅና የማይጠፋ ክርስትና።(ሳምንታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፣ ማር 2:21-22 )
የደቀ መዛሙርትነትና የጾም ጸሎት ልዩ ሚስጢር! (ሳምንታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፣ ማር 2:18-20 )ክፍል 3
zhlédnutí 642Před rokem
የደቀ መዛሙርትነትና የጾም ጸሎት ልዩ ሚስጢር! (ሳምንታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፣ ማር 2:18-20 )ክፍል 3
ከኃጢአተኞች ዋና "እርሷ" ወይም "እርሱ" ሳይሆን "እኔ" ነኝ ማለት ካቃተን ክርስትና አልገባንም።(ሳምንታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፣ ማር 2:15-16 )
zhlédnutí 598Před rokem
ከኃጢአተኞች ዋና "እርሷ" ወይም "እርሱ" ሳይሆን "እኔ" ነኝ ማለት ካቃተን ክርስትና አልገባንም።(ሳምንታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፣ ማር 2:15-16 )
ቤተክርስቲያንን የሚገዳደር የሄሮድስና የሄሮድያዳ መንፈስ!
zhlédnutí 1,6KPřed rokem
ቤተክርስቲያንን የሚገዳደር የሄሮድስና የሄሮድያዳ መንፈስ!
"የነፍስ ዕረፍት" የሚገኝበት ብቸኛው መንገድ። (ሳምንታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፣ ማር 2:13-14 )
zhlédnutí 472Před rokem
"የነፍስ ዕረፍት" የሚገኝበት ብቸኛው መንገድ። (ሳምንታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፣ ማር 2:13-14 )
የተሸከምነው የሸክም ዓይነት የምንሄድበትን አቅጣጫ እንደሚያመለክት እንወቅ። (ሳምንታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ማር1:12-28) ክፍል 3
zhlédnutí 538Před rokem
የተሸከምነው የሸክም ዓይነት የምንሄድበትን አቅጣጫ እንደሚያመለክት እንወቅ። (ሳምንታዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ማር1:12-28) ክፍል 3

Komentáře

  • @IsiruFeye
    @IsiruFeye Před hodinou

    የሀዋርያት አምላክ የሀዋርያዊትን ቄሶችን በሙሉ በፀጋው ይባርኳችሁ ተባረኩልኝ የኔ አባቶች

  • @IsiruFeye
    @IsiruFeye Před hodinou

    ቄሰ በኪ ተባረኪ ኢየሱስ ይባርክህ apostolicን በሙሉ አኮራህን

  • @DawitDevaangasa-d1t
    @DawitDevaangasa-d1t Před 14 hodinami

    Bekiye tebereklegn

  • @habtamusium8646
    @habtamusium8646 Před 2 dny

    ወገኖች እባካችሁን የጌታን ትምህርት አቅልለን እንዳንገኝ ራሳችንን ከከንቱ ፍልስፍና እንድንጠብ በጌታ ፍቅር እጠይቃችሃለሁ ! ጌታ ሐዋሪቱን ልባቸው እንዳይተውክ የተናገራቸውን እውነት ለእኛም ዛሬ በሀሰት አስተማሪዎች ትምህርት እንዳንጠለፈ ለእምነታችን ስንቅ አድርገን መያዝ ይገባናል ፡፡ ጌታችን የተናገረውን እስኪ ላውሳቹህ ፡- እንዲህ አላቸው “ ልባችሁ አይታውክ በእግዚያብሔር እመኑ በእኔም ደግሞ እመኑ አላቸው ፡፡ ዩሐ 14 ፡ 1 “ ታዲያ “ ደግሞ “ የሚለው ቃል ፍቺው “ መድገም ወይም መጨመር “ ማለት አይደለምን ?? ስለዚህ በአብ እና በወልድ ማመን ጣኦት አምልኮ ነው ብለው ከሚስቱ አስተማሪዎች ራሳችንን ልንጠብቅ ይገባናል ፡፡ ሰው እስካልገባው ድረስ የፈለገውን ሀሳብ ቢናገር ሰውየው ላይ መፍረድ ሳይሆን ነገር ግን የተናገረው ሀሳብ እውነት ወይም ሀሰት ስለመሆኑ በቃሉ ልንፈትሸው ያስፈልገናል ፡፡ መጽሐፍ ቅዱሳችን እንዲህ በማለት ማረጋገጫ ይሰጠናል ፡፡ “ በክርስቶስ ትምህርት ለሚኖር አብና ወልድ አሉት ፡፡ 2 ዩሐ 1 ቁ 9 “ ታዲያ ወገኖች አብና ወልድ በብዙ ቁጥር ( አሉት ) ሲጠሩ ከላይ ተመለከታችሁን ?? ስለዚህ ስላሴ ማለት አንድ ብቻ አብ አለ እንጂ ሌላ ሁለት ወይም ሶስት አካላት እንደሌሉ ተደርጎ የሚናገሩትን አስተማሪዎችን በደንብ ልትፈትሻቸው ይገባል ! እነደነዚህ ያሉ አስተማሪዎች ወደ ምድር የመጣው አብ ነው ብለው የአጋንት ትምህት በማስተማር የጌታችንን ትምህርት ያቃልላሉ ! አትሳቱ ወገኖች ኢየሱስ የመጣበት ዋና ጉደይ ለሁለት አጀንዳ ነው ፡፡ ይህም ፡- 1- ኢየሱስ ስለ አባቱ አብ ሊመሰክር 2- ኢየሱስ የአብን ፈቃድ ሊፈጽምና አለምን ሁሉ ሊያድን እንደመጣ ደጋግሞ ስለ ተልዕኮ ተናግራል ፡፡ ኢየሱስ ብቸኛ የአብ ልጅ ከመጀመሪያውም እስከ መጨረሻው ድርስ የነበረና የሚኖር አልፋ እና ኦሜጋ ነው ፡፡ ተባረኩ !

  • @NigatuKusa
    @NigatuKusa Před 4 dny

    Bekiye,ye,semay,amilak,yibarek

  • @user-um6mj1qu9m
    @user-um6mj1qu9m Před 5 dny

    ሰው እንኳን ያዳምጣል ብላው የማይሳቀቁ የፕሮቴስታንት አማኞች የሆነ ነገር መመለስ ሲቅታቸው በእብራይስጥ በእግሊዘኛ እንትና እንደለው የሚል ድርቅ ያለ የውሸት መልሰ የሚሰጡ የሰው እምነት ብቻ በውሸት ማንቋሸሽ የነሱ እውቀት

  • @Hana-ee3tr
    @Hana-ee3tr Před 6 dny

    መልሱ ሁሉ ሰድብ ከባድ ነው ወ/ቤኪ ኢየሱሰ ይባርክህ ያልመለሰከው ጥያቄ የለም በአዲሰ ኪዳን ሰጋውን ብሎ ጠይቆ እንዳልመለሰክለት ያርገው ይገርማል ላፉጥጥህ ያለው የወጌል ብርሃን ይብራለት ከሚሳደብ ሰው ጋር ማውራት ግን ከባድ ነው

  • @Mekeds-y8z
    @Mekeds-y8z Před 6 dny

    ኦ ሀሌ ሉያያያያያያ

  • @tsitsi-b1e
    @tsitsi-b1e Před 8 dny

    le menfesawi kereker negegerek aymetenem (aman) wetete style nw kalatochek tseley

  • @mohamedmame9652
    @mohamedmame9652 Před 9 dny

    በመጀመሪያ የመፅሀፉ አውድ መሠረት ኢየሱስ ወደ አብ አባቱ ነው የፀለየው ። ፀለየ እያለ ቃሉ ወደእግዚአብሔር አልፀለየም ምን ማለት ነው የተሳሳተክው አንተ ነህ አውድ ግን ታውቃለህ ?????

  • @SagePro1
    @SagePro1 Před 10 dny

    ከአማን ጋ የሚያወራው ሰውዬ ምንአናደደው ምስኪን ዝምብሎ ይበሳጫል ምንአልባት እብድ ሳይሆን አይቀርም

  • @MinteruMa
    @MinteruMa Před 10 dny

    Tebsrekilin❤❤❤

  • @naturetalks1
    @naturetalks1 Před 12 dny

    What an amazing manifestation

  • @marthaabib7824
    @marthaabib7824 Před 12 dny

    Amani yimlut Almawekun Ayakem

  • @aayoosh6090
    @aayoosh6090 Před 12 dny

    Ameni ameni

  • @aayoosh6090
    @aayoosh6090 Před 13 dny

    “እግዚአብሔርም በምድር ሁሉ ላይ ይነግሣል፤ በዚያ ቀን እግዚአብሔር አንድ፥ ስሙም አንድ ይሆናል።” - ዘካርያስ 14፥9

  • @aayoosh6090
    @aayoosh6090 Před 13 dny

    ኤፌሶን 4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴ በመጠራታችሁ በአንድ ተስፋ እንደ ተጠራችሁ አንድ አካልና አንድ መንፈስ አለ፤ ⁵ አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት፤ ⁶ ከሁሉ በላይ የሚሆን በሁሉም የሚሠራ በሁሉም የሚኖር አንድ አምላክ የሁሉም አባት አለ።

  • @aayoosh6090
    @aayoosh6090 Před 13 dny

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EyuelAdefris-wf3bd
    @EyuelAdefris-wf3bd Před 13 dny

    ወይ አማን ያለ መንፈሳዊ አእቀት መፅሐፍ አነበብኩ ብሎ የውሸት ቅንብር ሞኝ አንደ ነገሩት!አትልፋ አማን ስላሴ አጋንንት ነው! አሁንም ቢሆን በሚመጣው አለም እ/ር አንድ ነው!

  • @Fffuee
    @Fffuee Před 13 dny

    አሜን በወረሰ መጠን❤

  • @user-kt3hs5oe7g
    @user-kt3hs5oe7g Před 16 dny

    ato bereket dfretu yelele new

  • @Denbelozeleke
    @Denbelozeleke Před 16 dny

    Baworesa meten

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha380 Před 16 dny

    ስለ እግዚአብሔር አትጨቃጨቁ በገባችሁ መሰረት ተከተሉት። ከሐጢአት ብቻ ራቁ።

  • @Denbelozeleke
    @Denbelozeleke Před 18 dny

    ❤❤❤❤❤

  • @DemelashKebede
    @DemelashKebede Před 18 dny

    ጌታ ኢየሱስ ስለ አንተ ይመሥገን ሚስጥሩን ማንነቱን ገልጦልሀል አንተም የተገለጠልህን እውነት በቤቱ ላለነው ብቻ ሳይሆን በስላሴና በሁለት አካል ለተታለሉና እውነት ለመሰላቸው ብዙዎች እውነተኛው ብርሀን እየበራላቸውና የሰማይ አምላክን ልዑሉን ኢየሱስን እያወቁ ስለሆነ እግዚአብሔር ይመስገን አንተንም ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ወ/ም በረከት ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lifeb9959
    @lifeb9959 Před 19 dny

    Wondm Beky, Geta Eyesus yibarkh You teach us true wongel Protestant people Sorry about your teacher they don't even have manner and discipline. Also, they learn from their father of which is deveil

  • @abmyyaf8128
    @abmyyaf8128 Před 22 dny

    አማን ምነው በግድ ሶስት ለማድረግ ለፋህ!!አንድ የሚለውን ለመረዳት ትጋ ጸልይ!!

  • @SirakTesfaye-ow4cg
    @SirakTesfaye-ow4cg Před 25 dny

    Ab keweld wchi aLseram? weld bemidr Lay eyale semayna yemikotaterew maneber?

  • @SirakTesfaye-ow4cg
    @SirakTesfaye-ow4cg Před 25 dny

    mnm tirgum ayasfeligewm betetsafew endetetsafew meredat nw yemiyasfeligew.

  • @Fffuee
    @Fffuee Před 25 dny

    ❤❤

  • @BirehanuDika
    @BirehanuDika Před 25 dny

    ቄስ በረከት ከካሮልን ጋር የምደረግ ውይይት ሌሎችን የምድኑትን የምያጠፋ ሰለሆነ በይደግ ጥሩ ነው።

  • @user-by3mw2nt4n
    @user-by3mw2nt4n Před 25 dny

    ❤❤❤❤❤ Abate Tena na regim edime

  • @Fffuee
    @Fffuee Před 26 dny

    ተባረክ ወንድም ቤኪ 🙏❤❤

  • @Fffuee
    @Fffuee Před 27 dny

    በመጀመርያ እግዚአብሔር ይመስገን ወንድም ቤኪ ዘመንህን ባርኮ ይባርክ በእውነት ❤❤❤

  • @user-yk6es1pw4c
    @user-yk6es1pw4c Před 27 dny

    አማን ግን ጥያቄህም መልሶችህም አስበህበት ህዝቡን ግራ ለማጋባት የታሰበ ነው ጌታ እየሱስ ይርዳህ

  • @Fffuee
    @Fffuee Před 28 dny

    ተባረክ ወንድም ቤኪ በእውነት ❤❤❤

  • @ShawulMati
    @ShawulMati Před 28 dny

    አማን አስተማሪ ጥያቄ ለሚያነሱትን ሰዎች አቅርብ ደረቅ ሰውን አታስገባ።

  • @ShawulMati
    @ShawulMati Před 28 dny

    በፍቃዱ እግዚአብሔርን መታዘዝ ማለት ይበላለጣሉ ማለት አይደለም ።

  • @dynkwarajo5954
    @dynkwarajo5954 Před 28 dny

    😂😂😂😂❤❤❤❤❤💪💪💪☝😓☝👈

  • @EyuelAdefris-wf3bd
    @EyuelAdefris-wf3bd Před měsícem

    ዘዳ 6v4 ማር 12v29 ያቆ.2v19 ሚል.2v10 ዘዳ4v39 """ 32v39 ኢሳ 44v6,44v24 ይሁዳ ቁ 4 ዘፀ.20v1.., ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ እ/ር ብቻውን ነው ስላሴ X😂😂😂

  • @EyuelAdefris-wf3bd
    @EyuelAdefris-wf3bd Před měsícem

    እ/ር አንድ ነው ካልክ በሗላ በዘ.6v4 እንደ ገና ከ1በላይ ነው ማለት እብደት ይመስላል!

  • @user-kw6pi7dk9l
    @user-kw6pi7dk9l Před měsícem

    ኢየሱስ ካንተ ጋር ይሁን ።

  • @MitaMita-s2m
    @MitaMita-s2m Před měsícem

    አመን አትወዛገብ

  • @MitaMita-s2m
    @MitaMita-s2m Před měsícem

    ይችለል

  • @MitaMita-s2m
    @MitaMita-s2m Před měsícem

    መደመጥ ወደ መደን የደርሰል

  • @RahelNegash-zv3we
    @RahelNegash-zv3we Před měsícem

    ወንድም በረከት ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ

  • @sintayehuderbe8915
    @sintayehuderbe8915 Před měsícem

    ❤❤❤❤አማኒ ጌታ እየሱስ ይባርክክ

  • @user-yu5th1tx1b
    @user-yu5th1tx1b Před měsícem

    ወይ አማን ከመፀሀፉ ውጪ ነው የምትመልሰው ያሳዝናል

  • @Fffuee
    @Fffuee Před měsícem

    ተባረክ ወንድም ቤኪ🙏

  • @David_Prince_
    @David_Prince_ Před měsícem

    Tedamametu bekiye