ዮሐ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 16. 03. 2024
  • #Apostolic_gospel #Apostolic_Truth #ACE#Apostolic_church_International.#Apostolic_church_song #Apostolic_Songs #Ethiopia #Apostolic_church #International_Apostolic_church #Apostolic_Church_of_Ethiopia #Addis_Ababa #orthodox #Protestant #Catholic #Muslim #Islam #Religon #poletics #Federalism #Ethiopian_flag #UPC #united_Pentecostal_Church #One_God #One_Name #One_baptism #Jesus #Jesus_Christ #USA #America.#Europe #Asia #Australia #Africa #North_America

Komentáře • 202

  • @AbuleKasu
    @AbuleKasu Před 3 měsíci +4

    ኢየሱስ ስለ ፀጋው ስጦታ ይመስገን ወ/ም ቤክ አሁንም ጨምሮ ጨማምሮ ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏❤️❤️

  • @Mehert-kc9cy
    @Mehert-kc9cy Před 4 měsíci +6

    ይህ ትምህርት ይቀጥል ብዙዎች ከታሰሩበት የስላሴ ትምህርት እንዲፈቱ ፓ/ር በረከት ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yosephdinbore3943
    @yosephdinbore3943 Před 4 měsíci +17

    ይህ ጸጋ ከላይ ከእርሱ እጅ እንጂ በሰው ምርምር ከዘመኑ theology እገሌ scholar ምን ብሎ ፈታ ብሎ በመሸምደድ አይገኝም። ወንድም ቤኪ አሁንም እርሱ ቀሪ ዘመንህን ለክብሩ ይጠቀሚህ ቅባቱን ጨምሮ ያፍስስ። ተባረክ

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 Před 4 měsíci +1

      እስኪ የሐዋሪት ቤ/ክ መልስ ካለት እኔም ቀላል ጥያቄ ላንሳልህ ፡፡ ወልድ ስጋው ነው ካልክ እንዴት ስጋ ስራ ለሰራለል ትላለህ ! መስራት የሚችለው የራሱ ህልውና ያለው አይደለምን !

    • @andualem8542
      @andualem8542 Před 4 měsíci

      መልስ የላቸውም የonly jesus እምነት የሞተ ነውደ​@@habtamusium8646

    • @nugusuhaile
      @nugusuhaile Před 4 měsíci

      አንቴ በሥላሴ አስተምህሮት መሰረት ክርስቶስ የለ መለኮት(እግዚአብሔር ወልድ) ህልውና አለው? ​@@habtamusium8646

    • @nattymu8471
      @nattymu8471 Před 4 měsíci

      መፅሐፍ ሲናገር
      " ነገር ግን በእኔ የሚኖረው አብ እርሱ ሥራውን ይሠራል።”
      - ዮሐንስ 14፥10​@@habtamusium8646

    • @nattymu8471
      @nattymu8471 Před 4 měsíci +2

      እኔ የምነግራችሁን ቃል ከራሴ አልናገረውም፤ ነገር ግን ❗️በእኔ የሚኖረው አብ እርሱ ሥራውን ይሠራል❗️።”
      - ዮሐንስ 14፥10

  • @asmelashergudo7912
    @asmelashergudo7912 Před 4 měsíci +5

    እኔ ብዙ የተማርኩባቸው ትምህርቶች አሉ እባካችሁ ይህንን ትምህርት ሁሌም ብናገኝ የበለጠ መገለጥ ውሰጥ እንገባለን።

  • @MamiKuma-lx6mi
    @MamiKuma-lx6mi Před 3 měsíci +5

    ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክ እኛም ጥሩ መረዳት ላይ ደርሰናል

  • @user-um6mj1qu9m
    @user-um6mj1qu9m Před měsícem +3

    ምን አይነት ድንቅ ስጦታ ነው የተሰጠህ ፖሰተር በረከት ኢየሱስ በጣም በጣም ይወድሃል አለም ያለወቀችን ሚስጥር ግልጥ ያረገልህ ኢየሱስ ይመሰገን እኔ ውሰጥ በደስታ ረካ

    • @SirakTesfaye-ow4cg
      @SirakTesfaye-ow4cg Před 25 dny

      yemn mistr nw begilts yetetsafewn ayamnm..atamo nw ke erasu yemiyamnew.

  • @dilnessakassa7261
    @dilnessakassa7261 Před 4 měsíci +5

    ጌታ ኢየሱስ የወንጌሉ ባለቤት እውነትን ለማወቅ ለሚወዱ እንዲህ አድርጎ እራሱን ይገልጣል። ስሙ ይባረክ።

  • @user-gd4td3df7y
    @user-gd4td3df7y Před 4 měsíci +5

    ይሄንን እዉቀት የሰጠህ የሰማይ አምላክ ነዉ።
    ጨምሮ እግዝአብሔር ይባርክህ ወንድማችን...

  • @DemelashKebede
    @DemelashKebede Před 18 dny

    ጌታ ኢየሱስ ስለ አንተ ይመሥገን ሚስጥሩን ማንነቱን ገልጦልሀል አንተም የተገለጠልህን እውነት በቤቱ ላለነው ብቻ ሳይሆን በስላሴና በሁለት አካል ለተታለሉና እውነት ለመሰላቸው ብዙዎች እውነተኛው ብርሀን እየበራላቸውና የሰማይ አምላክን ልዑሉን ኢየሱስን እያወቁ ስለሆነ እግዚአብሔር ይመስገን አንተንም ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ
    ወ/ም በረከት
    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fffuee
    @Fffuee Před měsícem +1

    Beki እግዚአብሔር ይባርክህ 👏👏👏👏

  • @user-rx9sr9fc9n
    @user-rx9sr9fc9n Před 4 měsíci +3

    Bexam be bizu bereket egziyaber yibarek

  • @eyobeyob4072
    @eyobeyob4072 Před měsícem +1

    Amen

  • @wintiberhe7414
    @wintiberhe7414 Před 2 měsíci +1

    God bless you Pastor Bereket!

  • @MinteruMa
    @MinteruMa Před 10 dny

    Tebsrekilin❤❤❤

  • @jobtesfagiwergis9664
    @jobtesfagiwergis9664 Před 4 měsíci +2

    Be blessed beki . The things of God is a hiden thing to the ordinary man .❤❤❤

  • @sisbettybettys491
    @sisbettybettys491 Před 4 měsíci +1

    ተባረኪ ❤️በቡዙ በርከት 🙏

  • @eyobeyob4072
    @eyobeyob4072 Před měsícem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ruthsamuel8769
    @ruthsamuel8769 Před 4 měsíci +1

    ተባረክ ፓስተር ቤኪ ❤❤❤

  • @mulu6386
    @mulu6386 Před 4 měsíci +2

    ኢሴ ኢየሱስ አብዝቶ በብዙ ጸጋ ይባረክህ ቄስ በረከት❤❤

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 Před 4 měsíci

      እ/ቴ ሙሉ ፣ በረከት ለምን እውነትን ለማምለጥ ይሞክራለህ ! በአን ቺ ቤ/ክ ትምህርት መሰረት ክርስቶስ(ወልድ) ስጋው ነው ትላላቹሁ ፡፡ ታዲያ ፡- ቁ 20 አብ ወልድን ይወዳልና የሚያደርገውንም ሁሉ ያሳየዋል :: እንዴት አብ ለስጋው የሚያደርገውን ሁሉ ያሳየዋል ብሎ ይናገራል ? ስጋ የራሱ ማንነት አለው ማለት ነው ?

    • @samrahl5238
      @samrahl5238 Před 4 měsíci

      @@habtamusium8646 ወደ ቆላስይስ ሰዎች 2፥9 በእርሱ የመለኮት ሙላት ሁሉ በሰውነት ተገልጦ ይኖራልና፤

  • @danielgetahun6316
    @danielgetahun6316 Před 4 měsíci +4

    Pastor Baki May God bless you ❤❤❤❤

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 Před 4 měsíci +1

      ዳን ፡ በረከት ለምን እውነትን ለማምለጥ ይሞክራለህ ! የሐወሪያት ቤ/ክ ትምህርት መሰረቷ ክርስቶስ ስጋው ነው ትላላቹሁ ፡፡ ታዲያ ፡- ቁ 20 አብ ወልድን ይወዳልና የሚያደርገውንም ሁሉ ያሳየዋል :: እንዴት አብ ለስጋው የሚያደርገውን ሁሉ ያሳየዋል ብሎ ይናገራል ?

    • @nattymu8471
      @nattymu8471 Před 4 měsíci

      ​@@habtamusium8646 የሚያደርገውን ሁሉ ያሳየዋል ሲል እንዴት ነው ምትረዳው? ልክ እንደ ሰው አየህ ይሄ እንደዚህ ነው ሚደረገው እያለው ነው ብለህ ነው ምትረዳው? መልስህ አው ከሆነ እግዚያብሔር ለእግዚያብሔር የሚያደርገውን እንዴት ያሳየዋል?

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 Před 4 měsíci

      አዎ ! በአጭሩ ማሳየት ከፍታና ዝቅታን አይገልጽም ፡፡ ይልቁን የፍቅርን ጥልቀት እና አንድነትን ይገልጻል ፡፡ በሐዋሪያት ት/ት ግን ለራሱ ስጋ ነው የሚያሳየው የሚለው አባባል ምንም ትርጉም አይሰጥም !

    • @samrahl5238
      @samrahl5238 Před 4 měsíci

      @@habtamusium8646
      ወደ ቆላስይስ ሰዎች 1፥21-22
      ጠላቶች የነበራችሁትን አሁን በሥጋው ሰውነት በሞቱ በኩል አስታረቃችሁ።
      2፥9
      በእርሱ የመለኮት ሙላት ሁሉ በሰውነት ተገልጦ ይኖራልና፤
      የጥያቄዎች ሁሉ መልስ የእግዚአብሔር ቃል ነው

  • @DebebeDebe-nk1or
    @DebebeDebe-nk1or Před 3 měsíci

    ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛልህ አባቴ።❤

  • @KorichoKori-pj2xm
    @KorichoKori-pj2xm Před 4 měsíci

    Brother Barakat, I wish My God make you his instruments all your life.

  • @aayoosh6090
    @aayoosh6090 Před 13 dny

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @RamsoSimba
    @RamsoSimba Před 4 měsíci +1

    Bro God bless you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kp1lo9rf4y
    @user-kp1lo9rf4y Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yididyamaryihun7982
    @yididyamaryihun7982 Před 4 měsíci +2

    ወንድም ቤኪ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ 🥰

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 Před 4 měsíci +1

      እስኪ የሐዋሪት ቤ/ክ መልስ ካለት እኔም ቀላል ጥያቄ ላንሳልህ ፡፡ ወልድ ስጋው ነው ካልክ እንዴት ስጋ ስራ ለሰራለል ትላለህ ! መስራት የሚችለው የራሱ ህልውና ያለው አይደለምን !

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 Před 4 měsíci

      ይዱ ፡ በረከተት ለምን እውነትን ለማምለጥ ይሞክራለህ ! የሐወሪያት ቤ/ክ ትምህርት መሰረት ክርስቶስ ስጋው ነው ትላላቹሁ ፡፡ ታዲያ ፡- ቁ 20 አብ ወልድን ይወዳልና የሚያደርገውንም ሁሉ ያሳየዋል :: እንዴት አብ ለስጋው የሚያደርገውን ሁሉ ያሳየዋል ብሎ ይናገራል ? ስጋ የራሱ ማንነት አለው ማለት ነው ?

    • @samrahl5238
      @samrahl5238 Před 4 měsíci

      @@habtamusium8646 ወደ ቆላስይስ ሰዎች 2፥9
      በእርሱ የመለኮት ሙላት ሁሉ በሰውነት ተገልጦ ይኖራልና፤

    • @samrahl5238
      @samrahl5238 Před 4 měsíci

      @@habtamusium8646 ወደ ቆላስይስ ሰዎች 2፥9 በእርሱ የመለኮት ሙላት ሁሉ በሰውነት ተገልጦ ይኖራልና፤

  • @lelisaasmare1456
    @lelisaasmare1456 Před 4 měsíci

    Bekii bro❤❤❤❤❤❤

  • @user-lj7lp5fu4u
    @user-lj7lp5fu4u Před 4 měsíci

    Wowwww temesgen abet megelxi

  • @hafteH-ot4bt
    @hafteH-ot4bt Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @user-cd5ly7ku5p
    @user-cd5ly7ku5p Před 4 měsíci

    ጌታ ካንቴ ጋር ነው በርከት

  • @user-si3dh5rs1i
    @user-si3dh5rs1i Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 Před 4 měsíci

      ቢ ፡ በረከት ለምን እውነትን ለማምለጥ ይሞክራለህ ! የሐወሪያት ቤ/ክ ትምህርት መሰረቷ ክርስቶስ ስጋው ነው ትላላቹሁ ፡፡ ታዲያ ፡- ቁ 20 አብ ወልድን ይወዳልና የሚያደርገውንም ሁሉ ያሳየዋል :: እንዴት አብ ለስጋው የሚያደርገውን ሁሉ ያሳየዋል ብሎ ይናገራል ?

  • @WonderfulMartialArts-uu4ce
    @WonderfulMartialArts-uu4ce Před 4 měsíci

    💕💕💕💕

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 Před 4 měsíci

      እስኪ የሐዋሪት ቤ/ክ መልስ ካለት እኔም ቀላል ጥያቄ ላንሳልህ ፡፡ ወልድ ስጋው ነው ካልክ እንዴት ስጋ ስራ ለሰራለል ትላለህ ! መስራት የሚችለው የራሱ ህልውና ያለው አይደለምን !

  • @phonephones7302
    @phonephones7302 Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 Před 4 měsíci

      እስኪ የሐዋሪት ቤ/ክ መልስ ካለት እኔም ቀላል ጥያቄ ላንሳልህ ፡፡ ወልድ ስጋው ነው ካልክ እንዴት ስጋ ስራ ለሰራለል ትላለህ ! መስራት የሚችለው የራሱ ህልውና ያለው አይደለምን !

  • @terefekasaye
    @terefekasaye Před 4 měsíci

    What shall I do to you? God Blesing your life. I wish everlasting peace £ life for you !!!!!!!

  • @user-li5mh8hj9m
    @user-li5mh8hj9m Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 Před 4 měsíci

      ፒ ፡ በረከት ለምን እውነትን ለማምለጥ ይሞክራለህ ! የሐወሪያት ቤ/ክ ትምህርት መሰረቷ ክርስቶስ ስጋው ነው ትላላቹሁ ፡፡ ታዲያ ፡- ቁ 20 አብ ወልድን ይወዳልና የሚያደርገውንም ሁሉ ያሳየዋል :: እንዴት አብ ለስጋው የሚያደርገውን ሁሉ ያሳየዋል ብሎ ይናገራል ?

  • @habtamusium8646
    @habtamusium8646 Před 4 měsíci +1

    ቁ .20 አብ ወልድን ይወዳልና የሚያደርገውንም ሁሉ ያሳየዋል !

    • @AbelTeshome-qn5oq
      @AbelTeshome-qn5oq Před 4 měsíci

      የት ምን መቼ እንዴ አሳየው የሚሉትን ጥያቄዎች መመለስ አለብህ ጥቅስ መፃፍ ብቻ በቂ አይደለም

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 Před 4 měsíci

      ወንድሜ አንድ ነገር ረሳህ ለምን አሳየው 'when , what , where , why'

    • @AbelTeshome-qn5oq
      @AbelTeshome-qn5oq Před 4 měsíci

      @@habtamusium8646 አሁንም አልመለስክም እኮ

  • @BirehanuDika
    @BirehanuDika Před 25 dny

    ቄስ በረከት ከካሮልን ጋር የምደረግ ውይይት ሌሎችን የምድኑትን የምያጠፋ ሰለሆነ በይደግ ጥሩ ነው።

  • @martamarta507
    @martamarta507 Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 Před 4 měsíci +1

      እስኪ የሐዋሪት ቤ/ክ መልስ ካለት እኔም ቀላል ጥያቄ ላንሳልህ ፡፡ ወልድ ስጋው ነው ካልክ እንዴት ስጋ ስራ ለሰራለል ትላለህ ! መስራት የሚችለው የራሱ ህልውና ያለው አይደለምን !

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 Před 4 měsíci

      ማርቲ ፡ በረከት ለምን እውነትን ለማምለጥ ይሞክራለህ ! የሐወሪያት ቤ/ክ ትምህርት መሰረቷ ክርስቶስ ስጋው ነው ትላላቹሁ ፡፡ ታዲያ ፡- ቁ 20 አብ ወልድን ይወዳልና የሚያደርገውንም ሁሉ ያሳየዋል :: እንዴት አብ ለስጋው የሚያደርገውን ሁሉ ያሳየዋል ብሎ ይናገራል ?

  • @SirakTesfaye-ow4cg
    @SirakTesfaye-ow4cg Před 25 dny

    Ab keweld wchi aLseram? weld bemidr Lay eyale semayna yemikotaterew maneber?

  • @tagetage
    @tagetage Před 4 měsíci +1

    Geta Eyesus yibarkh 😍♥️😍♥️😍♥️😍♥️😍♥️😍♥️😍♥️😍♥️😍♥️😍♥️😍♥️😍♥️😍♥️😍♥️😍♥️🙏🙏

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 Před 4 měsíci

      እስኪ የሐዋሪት ቤ/ክ መልስ ካለት እኔም ቀላል ጥያቄ ላንሳልህ ፡፡ ወልድ ስጋው ነው ካልክ እንዴት ስጋ ስራ ለሰራለል ትላለህ ! መስራት የሚችለው የራሱ ህልውና ያለው አይደለምን !

    • @nugusuhaile
      @nugusuhaile Před 4 měsíci

      ​@@habtamusium8646ጥያቄ ስትጠይቅ የመጽሐፍ ቅዱስ ማስረጃ ጠቅሰህ መሆን አለብት :: በሥላሴ አስተምህሮት መሠረት ክርስቶስ የለ መለኮት(እግዚአብሔር ወልድ) ህልውና አለው???

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 Před 4 měsíci

      ታጌ ፡ በረከት ለምን እውነትን ለማምለጥ ይሞክራለህ ! የሐወሪያት ቤ/ክ ትምህርት መሰረቷ ክርስቶስ ስጋው ነው ትላላቹሁ ፡፡ ታዲያ ፡- ቁ 20 አብ ወልድን ይወዳልና የሚያደርገውንም ሁሉ ያሳየዋል :: እንዴት አብ ለስጋው የሚያደርገውን ሁሉ ያሳየዋል ብሎ ይናገራል ?

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 Před 4 měsíci

      በመጀመሪያ ጥያቄዬ ይመለስልኝ ! መልስ ከሌለህ ግን ክርስቶስን ማን ስለመሆኑ ከቃሉ አሳይሃለሁ ፡፡ በነገራችን ላይ ቤኪ ለምን እውነትን ለማምለጥ ይሞክራለህ ! የሐወሪያት ቤ/ክ ትምህርት መሰረቷ ክርስቶስ ስጋው ነው ትላላቹሁ ፡፡ ታዲያ ፡- ቁ 20 አብ ወልድን ይወዳልና የሚያደርገውንም ሁሉ ያሳየዋል :: እንዴት አብ ለስጋው የሚያደርገውን ሁሉ ያሳየዋል ብሎ ይናገራል ?

    • @nugusuhaile
      @nugusuhaile Před 4 měsíci

      @@habtamusium8646 አብ ወልድን ይወዳል ስል: በሥላሴ አስተምህሮት መሠረት
      1,መለኮት መለኮትን ይወዳል ማለት ነው?
      2, አካል አካልን ይወዳል ማለት ነው?
      3, አምላክ አምላክን ይወዳል ማለት ነው?

  • @user-bo8ck4tv3q
    @user-bo8ck4tv3q Před 4 měsíci

    Silase malet sost(3) Amulaki maletno!!!

  • @FunnyDinosaur-yz5tq
    @FunnyDinosaur-yz5tq Před 4 měsíci

    Geta abzito yibaaarikih

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 Před 4 měsíci

      ፈኒ ፡ በረከት ለምን እውነትን ለማምለጥ ይሞክራለህ ! የሐወሪያት ቤ/ክ ትምህርት መሰረቷ ክርስቶስ ስጋው ነው ትላላቹሁ ፡፡ ታዲያ ፡- ቁ 20 አብ ወልድን ይወዳልና የሚያደርገውንም ሁሉ ያሳየዋል :: እንዴት አብ ለስጋው የሚያደርገውን ሁሉ ያሳየዋል ብሎ ይናገራል ?

  • @GetachewMekuriya
    @GetachewMekuriya Před 4 měsíci +8

    የስላሴን ትምህርት ያፈረሰው ዕብራዊያን 1:-1 ነው ዕብራውያን 1
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ ከጥንት ጀምሮ እግዚአብሔር በብዙ ዓይነትና በብዙ ጎዳና ለአባቶቻችን በነቢያት ተናግሮ፥
    ² ሁሉን ወራሽ ባደረገው ደግሞም ዓለማትን በፈጠረበት በልጁ በዚህ ዘመን መጨረሻ ለእኛ ተናገረን በማለት
    3 አምለክ እንዳልተናገረን አንዱ አምላክ በብሉ ክዳን በነቢያት በአድስ ኪዳን ደሞ በኢየሱስ ሆኖ እንደተናገረን በግልጽ ቋንቋ ተጽፎልናል።

    • @masara7252
      @masara7252 Před 4 měsíci

      OK ba Ades kedane ba Eyesus hono malate Eyesus manwu??? Belu kedan nabeyatochi ka egezehabehere akil lela kahonu???? Eyesuses endet bazay manegade yetorogomale??

    • @GetachewMekuriya
      @GetachewMekuriya Před 4 měsíci

      አብ በብሉ ኪዳን በነቢያት ተናገራ በአዲስ ኪዳን በራሱ ስጋ ተናገረን እንደስላሴ ትምህርት 3 አምላክ የተናገሩበት ግዜ ዬለም።

    • @masara7252
      @masara7252 Před 4 měsíci

      @@GetachewMekuriya selaze Abem woldem manefase qedusem Sega alachawu malate nawu??? 😅

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 Před 4 měsíci

      ጌች፡ በረከት ለምን እውነትን ለማምለጥ ይሞክራለህ ! የሐወሪያት ቤ/ክ ትምህርት መሰረቷ ክርስቶስ ስጋው ነው ትላላቹሁ ፡፡ ታዲያ ፡- ቁ 20 አብ ወልድን ይወዳልና የሚያደርገውንም ሁሉ ያሳየዋል :: እንዴት አብ ለስጋው የሚያደርገውን ሁሉ ያሳየዋል ብሎ ይናገራል ?

    • @GetachewMekuriya
      @GetachewMekuriya Před 4 měsíci

      @@habtamusium8646 አብ ለስጋው ወይንም ለአካሉ የሚያደርገውን ያሳየዋል የሚል ከከበደህ በስላሴ ትምህርት እግዚአብሔር አብ ለእግዚአብሔር ወልድ የሚያደርጋውን ያሳየወል ወደማለት ይወስደሃል ዬትኛው ነው የሚከብደው? እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ሲያስተርቅ ነበር የሚለው ደሞ በስላሴ ትምህርት እግዚአብሔር አብ በእግዚአብሔር ወልድ ውስጥ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ሲያስተርቅ ነበር ማለት ነው።የስላሴ ትምህርት ከወንጌል ጋር ይጋጫል።

  • @DawitHaile-cf6so
    @DawitHaile-cf6so Před 3 měsíci

    keld new mtaweraw

  • @melakusisay27
    @melakusisay27 Před 4 měsíci +1

    ኢየሱስ አብ ከሆነ ታዲያ ኢየሱስ በምድር ላይ እያለ ወደማን ነዉ ሚጸልይ የነበረ?እሱ እራሱ አብ ከሆነ መጸለይ አያስፈልገዉ ነበር?

    • @apostolicgospel4all-ethio-514
      @apostolicgospel4all-ethio-514  Před 4 měsíci

      ወዳጄ:-
      ?ኢየሱስ እግዚአብሔር ወልድ ከሆነ፣ ወደ ሌላ አካል የሚጸልይበት ምክንያትስ ምንድነው😢?
      ?የራሱ አምላክነት የማይችለው ነገር አለ??
      ?የእግዚአብሔር አብ አምላክነት ከእግዚአብሔር ወልድ አምላክነት የሚልበት ምንድነው?

  • @SirakTesfaye-ow4cg
    @SirakTesfaye-ow4cg Před 25 dny

    mnm tirgum ayasfeligewm betetsafew endetetsafew meredat nw yemiyasfeligew.

  • @hafteH-ot4bt
    @hafteH-ot4bt Před 4 měsíci

    Gate eyesuse abezeto yebrekik beki

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 Před 4 měsíci

      እስኪ የሐዋሪት ቤ/ክ መልስ ካለት እኔም ቀላል ጥያቄ ላንሳልህ ፡፡ ወልድ ስጋው ነው ካልክ እንዴት ስጋ ስራ ለሰራለል ትላለህ ! መስራት የሚችለው የራሱ ህልውና ያለው አይደለምን !

    • @hafteH-ot4bt
      @hafteH-ot4bt Před 4 měsíci

      @@habtamusium8646 በወለድቱ ወለድ ውይም የእግዚአብሔር ልጅ ነው በመንፈስ በውስጥ የማይታይ አብ ነው “እግዚአብሔር ሙላቱ ሁሉ በእርሱ እንዲኖር፥ በእርሱም በኩል በመስቀሉ ደም ሰላም አድርጎ በምድር ወይም በሰማያት ያሉትን ሁሉ ለራሱ እንዲያስታርቅ ፈቅዶአልና።”
      - ቆላስይስ 1፥19-20
      “በእርሱ የመለኮት ሙላት ሁሉ በሰውነት ተገልጦ ይኖራልና፤”
      - ቆላስይስ 2፥9
      “እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና፥ በደላቸውን አይቆጥርባቸውም ነበር፤ በእኛም የማስታረቅ ቃል አኖረ።”
      - 2ኛ ቆሮ 5፥19
      ዮሐንስ 12
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ⁴⁴ ኢየሱስም ጮኸ፥ እንዲህም አለ፦ በእኔ የሚያምን በላከኝ ማመኑ ነው እንጂ በእኔ አይደለም፤

      ⁴⁶ በእኔ የሚያምን ሁሉ በጨለማ እንዳይኖር እኔ ብርሃን ሆኜ ወደ ዓለም መጥቻለሁ።
      ዮሐንስ 14
      ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
      ¹⁰ እኔ በአብ እንዳለሁ አብም በእኔ እንዳለ አታምንምን? እኔ የምነግራችሁን ቃል ከራሴ አልናገረውም፤ ነገር ግን በእኔ የሚኖረው አብ እርሱ ሥራውን ይሠራል።
      ¹¹ እኔ በአብ እንዳለሁ አብም በእኔ እንዳለ እመኑኝ፤ ባይሆንስ ስለ ራሱ ስለ ሥራው እመኑኝ።
      ¹² እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ በእኔ የሚያምን እኔ የማደርገውን ሥራ እርሱ ደግሞ ያደርጋል፤ ከዚህም የሚበልጥ ያደርጋል፥
      ¹³ እኔ ወደ አብ እሄዳለሁና፤ አብም ስለ ወልድ እንዲከበር በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ አደርገዋለሁ።

    • @hafteH-ot4bt
      @hafteH-ot4bt Před 4 měsíci

      @@habtamusium8646 አብ መንፈስ ነው። ወለድ የሚታይ ነው ።

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 Před 4 měsíci

      if it is so , how do you understand verse 20 mean ? w/c says :
      ቁ .20 አብ ወልድን ይወዳልና የሚያደርገውንም ሁሉ ያሳየዋል !

    • @hafteH-ot4bt
      @hafteH-ot4bt Před 4 měsíci

      @@habtamusium8646 enda ba sialse aseterote eko =nw eko abe ena wolde እከሌ nw eko endat እግዚአብሔር ወለድ እግዚአብሔር አብን yebaltale koy?

  • @NebiyuDaniel-hp1hh
    @NebiyuDaniel-hp1hh Před 3 měsíci +2

    ወንድሜ መጽሐፍ ቅዱስ ስላሴ የሚባል ቃልም አምላክም አያውቅም!! አምላክ ስለራሱ በስውር አልተናገረም አይናገርም።
    ኢሳይያስ 45
    ¹⁸ ሰማያትን የፈጠረ እግዚአብሔር፥ እርሱም ምድርን የሠራና ያደረገ ያጸናትም፥ መኖሪያም ልትሆን እንጂ ለከንቱ እንድትሆን ያልፈጠራት አምላክ፥ እንዲህ ይላል፦ እኔ እግዚአብሔር ነኝ ከእኔም በቀር ሌላ የለም።
    ¹⁹ በስውር ወይም በጨለማ ምድር ስፍራ አልተናገርሁም፤ ለያዕቆብ ዘር፦ በከንቱ ፈልጉኝ አላልሁም እኔ እግዚአብሔር ጽድቅን እናገራለሁ ቅንንም አወራለሁ።

  • @htmebamena5477
    @htmebamena5477 Před 4 měsíci

    Selse taote nw 3 amlake yelm be semay yemtnoru abatochachen hoye enbel ? 😂😂😂😂

    • @masara7252
      @masara7252 Před 4 měsíci

      Ayezo

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 Před 4 měsíci +1

      ሀትሜ፡ በረከት ለምን እውነትን ለማምለጥ ይሞክራለህ ! የሐወሪያት ቤ/ክ ትምህርት መሰረቷ ክርስቶስ ስጋው ነው ትላላቹሁ ፡፡ ታዲያ ፡- ቁ 20 አብ ወልድን ይወዳልና የሚያደርገውንም ሁሉ ያሳየዋል :: እንዴት አብ ለስጋው የሚያደርገውን ሁሉ ያሳየዋል ብሎ ይናገራል ?

  • @masara7252
    @masara7252 Před 4 měsíci +2

    Eyesus Abe kahon wold manwu??? Manefase qeduse manwu??? 😅

    • @hafteH-ot4bt
      @hafteH-ot4bt Před 4 měsíci +1

      Abe ba wolde hone nw serow yamserow abe manefas nw wolde yamtye yamchabte nw eshi

    • @sismihiretyeiyesusilijnati6109
      @sismihiretyeiyesusilijnati6109 Před 4 měsíci +2

      እኔ የምናገረው ቃል ከእራሴ አልናገርም ነገር ግን በእኔ የሚኖረው አብ እርሱ ስራዉን ይሰራል ስለ የሚል አብ በወልድ ዉስጥ እንዳለ ማወቅ አለብህ (ሺ) አብ በወልድ ዉስጥ አለ ካለን ደግሞ መንፈሱ በዉስጡ አለ ማለት ነው ምክንያቱም እግዚአብሔር መንፈስ ስለሆነ ዮሐንስ 4÷24 መሰረት ማለት ነው ስለሆነ ወልድና መንፈስ ቂዱስ ማነው ሚባል ጥያቄ ሊኖርህ(ሺ) አይገባም ትምህርቱን እስከመጨረሻው አዳምጡ እሺ ❤❤ በእርሱ የመለኮት ሙላት ሁሉ በሰውነት ተገልጦ ይኖራልና።
      ቆልይሲስ 2÷9

    • @masara7252
      @masara7252 Před 4 měsíci

      @@sismihiretyeiyesusilijnati6109 Abe ba wolede wusex yemenorawu ba akil nawu woyes ba manefase??

    • @masara7252
      @masara7252 Před 4 měsíci

      @@hafteH-ot4bt ok wold woyenm qale yetabalawu ka mache jemero nawu yenebarawu??

    • @apostolicgospel4all-ethio-514
      @apostolicgospel4all-ethio-514  Před 4 měsíci +4

      ወዳጄ @masara7252 :-
      ኢየሱስ አምላክ ከሆነ፣ ሰው የሆነው ማን ነው? ለዚህ ጥያቄ፣ መልስ ለመስጠት ፈቃደኛ ስትሆን ፣ ኢየሱስ እንዴት አብም ወልድም እንደሆነ ጥርት ብሎ እንደሚገባህ ምንም ጥርጥር የለውም።

  • @abyab3994
    @abyab3994 Před 4 měsíci

    ክፍሎቹ እያጣመምክ ሌላው ላይ እጅ ትቀስራለህ። የነገረከን ጠማማና የተረገመ ትምህርት ነው። ያቀረብካቸው ክፍሎች አብና ወልድ የተለያዩ አካላት መሆናቸው የሚያሳይ ነው። ሲቀጥል የሥላሴ ትምህርት ምን እንደሆን በጥንቃቄ እውቅና ከዛ ትናገራለህ። ሳታቅ እንደሚያቅ ሰው አይሰራራህ። እንዲህ አይነት ትምህርት ማምታታት አይጠቅምህም ይልቁንም ብዙ ይጎዳሃል። አስብበት

    • @abmyyaf8128
      @abmyyaf8128 Před 4 měsíci +2

      እስቲ ሁለት ወይም ሶስት አካል የሚል ከመጽሀፍ ቅዱስ አስረዳ የሞተልህስ ከሶስቱ የቱ ነው??ወንድሜ በቅንነት ተረዳ ጸልይ አንዱን ጌታ 2,3 እያልክ አማልክት አታብዛ!!!

    • @NebiyuDaniel-hp1hh
      @NebiyuDaniel-hp1hh Před 4 měsíci +1

      ሲጀምር የሥላሴ ትምህርት የገባው ማንም የለም ወደ ፊትም አይኖርም።

    • @NebiyuDaniel-hp1hh
      @NebiyuDaniel-hp1hh Před 4 měsíci +2

      ምክንያቱም የሌለን ነገር ማወቅም መረዳትም አይቻልምና

    • @abyab3994
      @abyab3994 Před 4 měsíci

      @@abmyyaf8128 ጥያቄህ በጥያቄ መልክ ልመልስልህ, እስቲ አንተ አንድ አካል የሚል አሳየኝ? ቃል በቃል የሚል ተፋልሶ ባትሰራ ጥሩ ነው። አማልክት ላልከው የብዛት ጉዳይ ብቻ ሳይሆን እውነተኛ አምላክ ያልሆነ እንደማለት ስለሆነ አንተም ያለህ አምላክ ትክክለኛ አምላክ አይደለም። ሌላው ፀልይ ብለህኛል, እኔም ያለኝ ምክር ፀልይ ቅዱስ መፅሐፍ በአግባቡ አጥናው

    • @abyab3994
      @abyab3994 Před 4 měsíci

      @@NebiyuDaniel-hp1hh የአንተ አምላክ ሙሉ በሙሉ ከተረዳኸው እውነተኛ አምላክ እንዳልሆነ እየነገርከኝ እንደሆነ እወቅ። ምክንያቱም እውነተኛ አምላክ ሙሉ በሙሉ ማንም አያውቀውም። እኔ ግን ታውቆ የማያልቅ አምላክ አለኝ። ነገር ግን መፅሐፍ ቅዱስ ስለ ሥላሴ በግልፅ በማያወዛግብ መልክ ሰዎች መዳን ይችሉ ዘንድ በሚገባቸው መልክ ገልጿል። ያው ያለመታደል ሆኖ በፍልስናችሁ ምክንያት አትቀበሉም። የሰው ፍልስፍና አያድንም

  • @efmofficialsongsandgospele5764

    አንተ እንዲያው መጽሐፈ ቅዱስን ምንም አልተረዳህም

  • @user-kp1lo9rf4y
    @user-kp1lo9rf4y Před 3 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @paulosbelete9076
    @paulosbelete9076 Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤