Question and Answer (ፕሮቴስታንት እና ሐዋርያት)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • This a debate between trinitarians and Only Jesus

Komentáře • 36

  • @MeleseLamore
    @MeleseLamore Před 5 měsíci +1

  • @yenealemnadew9874
    @yenealemnadew9874 Před 9 měsíci

    Anjiloo tebarek wendme ..you are brave egzer ytbkh

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 Před 8 měsíci

      “ እግዚያብሔር መንፈስ ነው የሚሰግዱለትም በመንፈስና በእውነት ሊሰግዱለት ያስፈልጋቸዋል ፡፡
      ሴቲቱ ፡- ክርስቶስ የሚባል መሲህ እንዲመጣ አውቃለሁ እርሱ ሲመጣ ሁሉን ይነግረናል አለችው ፡፡
      ኢየሱስ ፡- የምናገርሽ እኔ እርሱ ነኝ አላት “ የሐ 4 ፡ 24- 25
      ወገኖቼ የሳምራዊቷ ሴት ኢየሱስን ምን ብላ እንደጠየቀችውና ኢየሱስም ስለ ራሱ የመለሰላትን መልስ በእውኑ አስተዋላችሁትን ?
      ይቺ ሴት ክርስቶስ ይመጣል ብላ በተስፋ የምትጠብቅ የሳምረዊ ዜጋ ነች ፡፡ ኢየሱስም ለሁላችንም በሚገባን ቋንቋ በግልጽ
      ስለራሱ ማን እንደሆነ እኔ ክርስቶስ መሲሁ ነኝ አላት ፡፡ በተጨማሪም በማቴ 16 ፡ 15 “እርሱም ፡- እናንተስ እኔን ማን
      እንደሆንሁ ትላላችሁ ? አላቸው ፡፡ ስምዕን ጴጥሮስም መልሶ ፡- አንት ክረስቶስ የሕያው የእግዚያብሔር ልጅ ነህ አለ ፡፡ “
      ውድ የሐዋሪያት አማኞች ዛሬ የህንን እውነት ቸል ብትሉ በሰማይ ታላቅ ፍርድ እንደሚጠብቃቹህ አትጠራጠሩ ! ላስፈራራቹህ ሳይሆን ላስመልጣቹህ ብዬ ነው እርግጡን የምነግራቹህ !!!!
      በእውነት ከቤተሰባቹህ ወርሳቹህ ቢሆን ወይም በሆነ አጋጣሚ ወደዚህ እምነት ገብታቹህ ቢሆን ዛሬ ማምለጥ የሚባቹህ ሰአት ነው ፡፡ አትፍሩ ኢየሱስ ራሱን ገልፆልናል ፡፡ በእውነት ኢየሱስ ራሱን እኔ አብ ነኝ የሚል ቃል ከተናገረ ዛሬ ከጴንጤ ዕምነት ራሴን ነጻ አደርጋለሁ ! እመኑኝ ኢየሱስ እኔ ክርስቶስ ነኝ ፣ ደግሞ እኔ የሕያው እግዚያብሔር ልጅ ነኝ በማለት ራሱን ገለጠለ እንጂ የሐዋሪያት ቤ/ክ እንደምትዋሸው ክርስቶስ ስጋው ነው ደግሞ ኢየሱስ አብ በስጋ ውስጥ ተሰውሮ የማይታየው ነው የሚል የአጋነት ትምህርት በመጽሐፍ ቅዱሳችን ላይ አልተጻፈም ፡፡
      ወገኖች አትፍሩ የተክሌ ገዛሓኝ ቅዝት ከጥልቁ የተላከ እንጂ ከአብ የተላከው ክርስቶስ መሲያችን ነው ፡፡ ስለዚሀ አሽቀንጥራቹህ ትምህርቱነ ከላያቹህ ላይ በጌታ በኢየሱስ ስም ወርውሩት ! ጌታ ይባርካቹህ ! ያልገባቹህ ካላቹህ መንፈስ ቅዱስ ያብራላቹህ ፡፡

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 Před 7 měsíci

      ክርስቶስ ማን ነው ? ኢየሱስ ማን ነው ?
      1. የሐዋሪያዊት ቤ/ክ አስተምሮ ፡- ክርስቶስና ኢየሱስ ይለያያሉ ብላ ታምናለች ፡፡ ክርስቶስ ስጋው
      ሲሆን ኢየሱስ ደግሞ አብን እና ስጋውን ነው በማለት ታስረዳለች ፡፡
      2. የወንጌላዊት ቤ/ክ አስተምሮ ፡- ክርስቶስ እና ኢየሱስ ምንም ልዩነት የለውም በማለት
      ታስተምራለች ፡፡ ክርስቶስ በስጋ ሳይገለጥ የነበረው ስም ሲሆነ ስጋ
      ከሆነ በሃላ ኢየሱስ ተባለ ፡፡ ስለዚህ መሲህ -ክርስቶስ -ኢየሱስ
      የሚሉ ስሞች የእግ/ር ልጅን የሚወክሉ ብላ ታምናለች ፡፡
      ታዲያ ወገኖቼ የሞተልን ማነው ? ሞትን ድል አድረጎ የተነሳውስ ማን ነው ? ክርስቶስ ወይስ ኢየሱስ !
      በእውነት ይህንን ጉዳይ ቸል ልንል አይገባም ! ይህ እውነት ካልገባን የመጠመቃችን ጉዳይ ዋጋ ሊያሳጣብን ይችላል ፡፡ ምክንያቱም ጥምቀት ማለት ከሞተልን ጋር ስለመሞታችን እና ከተነሳውም ጋር ስለመነሳታችን የምንፈጽመው ማረጋገጫ ማህተማችን ነው ፡፡
      እንደ ሐዋሪዊት ቤ/ክ አስተምሮ ፡- ኢየሱስ መለኮትን የያዘው ማንነቱ መሆኑን ስለምታስተምር ኢየሱስ
      ሊሞት አይችልም ነገር ግን ሊሞት የሚችለው ስጋው ክርስቶስ
      እንደሆነ ትመሰክራለች ፣ በተመሳሳይ ሞትን ድል አድርጎ የተነሳው
      ይሄው ክርስቶስ እንጂ ኢየሱስ አይሞትም አይነሳም እርሱ የሁሉ ጌታ
      እና ሃያል አምላክ ነው በማለት አቋማን ትገልጻለች ፡፡
      ወገኖቼ ዋናው ፈራጅ መጽሀፍ ቅዱስ የሞተውና የተነሳው ማን እንደሆነ ይናገር ይሆን ? አብረን እንመልከት
      “ ጴጥሮስና ሐዋሪያትም መልሰው አሉ ፤- ከሰው ይልቅ ለእግዚብሔር ልንታዘዝ ይገባል ፡፡ እናንተ በእንጨት ላይ ሰቅላቹህ የገደላችሁትን ኢየሱስን የአባቶቻችን አምላክ አስነሳው “ ሐዋ 5፡ 29-30
      ይህንን ጥቅስ በደንብ ስንመለከተው ሶስት አንኳር ነገሮችን እናገኛለን ፡፡ ይህም
      ሀ/ በእንጨት ላይ የተሰቀለው ኢየሱስ ነው ይለናል
      ለ/ ኢየሱስ ስለመሞቱ ና ስለመነሳቱ ይናገራል
      ሐ/ ኢየሱስን ከሞት ያስነሳው አምላክ ስለመኖሩ ይገልጽልናል ፡፡
      ወገኖች እስኪ በሶስቱ ሀሳብ ላይ ተሳስቼ ከሆነ አርሙኝ ! ትክክል ነህ ካላቹህኝ ግን ታዲያ የሐዋሪዊት ቤ/ክ ትምህርቷ ችግር እንዳለበት አስተዋላችሁን ?
      ዛሬ ክርስቶስና ኢየሱስ ምንም ልዩነት እንደሌለው እንዲገባቹህ እፈልጋለሁ ! ከራሴ ሳይሆን ከቃሉ ላይ መሰረት አድርጌ ላሳያቹህ
      “ እግ/ር የመረጣቸውን ማን ይከሳቸዋል ? የሚያጸድቅ እግዚያብሔር ነው ፣ የሚኮንንስ ማን ነው ? የሞተው ይልቁንም ከሙታን የተነሳው በእግዚያብሐየር ቀኝ ያለው ደግሞም ስለእኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው ፡፡ “ ሮሜ 8 ፡33-34
      በግልጽ የሞተልን እና የተነሳው አንድ ስለመሆኑ ከዚህ የሚሻል ማስረጃ ከየት ይገኛል ወገኔ ! ለ 8 አመት ልጅ እንካ ለመረዳት ግልጽ ሆኖ ይታያል ፡፡ መቼስ ሰው ሆነ ብሎ ልቡን እስካላደነደነ ድረስ ይሄ ጥቅስ ክርስቶስና ኢየሱስን ነጣጥሎ ሁለት ማንነት አድርጎ ለመቀበል ፈጽሞ አይችልም !
      ወገኖች ፡ ስለዚህ ጥምቀት ክርስቶስ ኢየሱስ ሞተልኝ - ተነሳልኝ እኔም ከእርሱ ጋር ህያው ሆኜ ለዘላለም
      በአብ ቀኝ እኖራለሁ ማለት እንደሆነ ግልጽ ሊሆንላቹህ ያስፈልጋል ፡፡
      ከዛሬው መልዕክት እባካችሁን ክርስቶስን በቱታ ልብስ መመሰልን እናቁም ! ይህ የክርስቶስ ተቃዋሚው መርዙን በምድር ላይ ረጭቶት የሄደው የአጋንት ትምህርት መሆኑን አውቃቹህ ፊታቹህን ወደ ክርስቶስ ኢየሱስ እንድትመልሱ እግዚያብሔር በእኔ ታናሽ ባሪያ ጥሪ ያደርግላችሃል ! ኢየሱስ ራሱ ክርስቶስ እንጂ አብ ሲደመር ስጋ አይደለም ! ይልቁን ኢየሱስ የአብ ብቸኛ ከፍጥረት አስቀድሞ የነበረ የሚኖር የዘላለም ልጅ ነው ፡፡ ስጋው ማለት ልጅ ነው የሚል በህልም ቅዠት የተወራ ወሬ እንዴት እናንተን አስሮ ይይዛል !! ወገኔ
      በመጨረሻ ክርስቶስን ማን ብዬ ልመነው ለምትሉ ወንድሞቼና እህቶቼ ፣ ግራ አይግባቹህ መጽሐፍ ቅዱስ ለየትኛውም ጥያቄ ከበቂ በላይ መለስ አለው ፡-
      “ክርስቶስ ነው ብሎ በኢየሱስ የሚያምን ሁሉ ከእግዚያብሐየር ተወልዶአል ፡ “ 1 ዩሐ 5 ፡ 1
      በዚህ ጥቅስ ዛሬ ፍጹም ሰላም እረፍት በክርስቶስ ኢየሱስ ይሁንላቹህ ፡፡ የሚያጭበረብሩአችሁን የሐሰት መምህር ነን የሚሉትን አትስሙአቸው ! ክርስቶስ ኢየሱስ ስሙት እንጂ ሰው የተፈላሰፈውን የውሽት ቃል ዛሬ አስወግዱት ፣
      ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ደግሞም የአብ ብቸኛ ልጅ ነው ፡፡ ክብር ይሁንለት !
      ጌታ እኔ ከተናገርኩት በላይ ቃሉን ያብራላቹህ ! ተባረኩ ፡፡

    • @andargealaro9945
      @andargealaro9945 Před 15 dny

      @@habtamusium8646 በሥጋው ሰውነት በሞቱ በኩል አስታረቀን ነው ቃሉ የሚለን። ስለዚህ ኢየሱስ ሁለት ገጽታ እንዳለው ማወቅና ማመን ግድ ይላል። አብም ወልድም መንፈስ ቅዱስም ኢየሱስ ነው እንደዛ ባይሆን በቆላ 2:9 በእርሱ የመለኮት ሙላት ሁሉ በሰውነት ተገልጦ ይኖራልና ባላለ ነበር። በዮሐ 2:19ም ይህን መቅደስ አፍርሱት በሶት ቀን እኔ አነሳዋለሁ ኢየሱስ ብሎ ሲናገር እሱ በሥጋው ሰውነት እንደሚሞት በመንፈሱ ያን የስጋ ሰውነት አንሽ እንደሆነ ሁሉ በሁሉ እንደሆነ ይናገራል። ለዚህ ነው በ1ኛጴጥ 3:18 ላይ በሥጋ ሞተ በመንፈስ ሕያው ሆነ የተባለለት። ኢየሱስ በመንፈሱ በውስጥ ማንነቱ አብ ነው። ከሱ ሌላ አብ/አባት የለም ከሰማይ ከወረደው በቀር ወደ ሰማይ የወጣ ሌላ የለምና ስለሚል/ዮሐ 3:13/። ስለዚህ ሲጠራ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ሚባለው ክርስቶስ ማለት መለኮት/አብ የተገለጠበትን እንጂ ሥጋ ብቻ ነው አልተባለም። ይሄም ከራሳችን ሳይሆን የመጽሐፍ ቅዱስ እውነት ነው። ኢየሱስ በኛ መሃል ሲገኝ መንፈስ ቅዱስ ነው። ሁሉን ሲያዘጋጅ የሁሉ ምንጭ ሲሆን አብ/አባት ነው ለሁላችን አንድ አባት አለን/ሚል 2:10/። ኢየሱስ በሰውነቱ ወልድ/የእግዚአብሔር ልጅ ተብሏል። ከሱ ሌላ አምላክ የለም። ከአንዱም በቀር ማንም አምላክ የለም ስለሚል/1ኛቆሮ 8:4/።

  • @user-nc5no5qp9z
    @user-nc5no5qp9z Před 8 měsíci

    Tebarek bekiye

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 Před 7 měsíci

      ክርስቶስ ማን ነው ? ኢየሱስ ማን ነው ?
      1. የሐዋሪያዊት ቤ/ክ አስተምሮ ፡- ክርስቶስና ኢየሱስ ይለያያሉ ብላ ታምናለች ፡፡ ክርስቶስ ስጋው
      ሲሆን ኢየሱስ ደግሞ አብን እና ስጋውን ነው በማለት ታስረዳለች ፡፡
      2. የወንጌላዊት ቤ/ክ አስተምሮ ፡- ክርስቶስ እና ኢየሱስ ምንም ልዩነት የለውም በማለት
      ታስተምራለች ፡፡ ክርስቶስ በስጋ ሳይገለጥ የነበረው ስም ሲሆነ ስጋ
      ከሆነ በሃላ ኢየሱስ ተባለ ፡፡ ስለዚህ መሲህ -ክርስቶስ -ኢየሱስ
      የሚሉ ስሞች የእግ/ር ልጅን የሚወክሉ ብላ ታምናለች ፡፡
      ታዲያ ወገኖቼ የሞተልን ማነው ? ሞትን ድል አድረጎ የተነሳውስ ማን ነው ? ክርስቶስ ወይስ ኢየሱስ !
      በእውነት ይህንን ጉዳይ ቸል ልንል አይገባም ! ይህ እውነት ካልገባን የመጠመቃችን ጉዳይ ዋጋ ሊያሳጣብን ይችላል ፡፡ ምክንያቱም ጥምቀት ማለት ከሞተልን ጋር ስለመሞታችን እና ከተነሳውም ጋር ስለመነሳታችን የምንፈጽመው ማረጋገጫ ማህተማችን ነው ፡፡
      እንደ ሐዋሪዊት ቤ/ክ አስተምሮ ፡- ኢየሱስ መለኮትን የያዘው ማንነቱ መሆኑን ስለምታስተምር ኢየሱስ
      ሊሞት አይችልም ነገር ግን ሊሞት የሚችለው ስጋው ክርስቶስ
      እንደሆነ ትመሰክራለች ፣ በተመሳሳይ ሞትን ድል አድርጎ የተነሳው
      ይሄው ክርስቶስ እንጂ ኢየሱስ አይሞትም አይነሳም እርሱ የሁሉ ጌታ
      እና ሃያል አምላክ ነው በማለት አቋማን ትገልጻለች ፡፡
      ወገኖቼ ዋናው ፈራጅ መጽሀፍ ቅዱስ የሞተውና የተነሳው ማን እንደሆነ ይናገር ይሆን ? አብረን እንመልከት
      “ ጴጥሮስና ሐዋሪያትም መልሰው አሉ ፤- ከሰው ይልቅ ለእግዚብሔር ልንታዘዝ ይገባል ፡፡ እናንተ በእንጨት ላይ ሰቅላቹህ የገደላችሁትን ኢየሱስን የአባቶቻችን አምላክ አስነሳው “ ሐዋ 5፡ 29-30
      ይህንን ጥቅስ በደንብ ስንመለከተው ሶስት አንኳር ነገሮችን እናገኛለን ፡፡ ይህም
      ሀ/ በእንጨት ላይ የተሰቀለው ኢየሱስ ነው ይለናል
      ለ/ ኢየሱስ ስለመሞቱ ና ስለመነሳቱ ይናገራል
      ሐ/ ኢየሱስን ከሞት ያስነሳው አምላክ ስለመኖሩ ይገልጽልናል ፡፡
      ወገኖች እስኪ በሶስቱ ሀሳብ ላይ ተሳስቼ ከሆነ አርሙኝ ! ትክክል ነህ ካላቹህኝ ግን ታዲያ የሐዋሪዊት ቤ/ክ ትምህርቷ ችግር እንዳለበት አስተዋላችሁን ?
      ዛሬ ክርስቶስና ኢየሱስ ምንም ልዩነት እንደሌለው እንዲገባቹህ እፈልጋለሁ ! ከራሴ ሳይሆን ከቃሉ ላይ መሰረት አድርጌ ላሳያቹህ
      “ እግ/ር የመረጣቸውን ማን ይከሳቸዋል ? የሚያጸድቅ እግዚያብሔር ነው ፣ የሚኮንንስ ማን ነው ? የሞተው ይልቁንም ከሙታን የተነሳው በእግዚያብሐየር ቀኝ ያለው ደግሞም ስለእኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው ፡፡ “ ሮሜ 8 ፡33-34
      በግልጽ የሞተልን እና የተነሳው አንድ ስለመሆኑ ከዚህ የሚሻል ማስረጃ ከየት ይገኛል ወገኔ ! ለ 8 አመት ልጅ እንካ ለመረዳት ግልጽ ሆኖ ይታያል ፡፡ መቼስ ሰው ሆነ ብሎ ልቡን እስካላደነደነ ድረስ ይሄ ጥቅስ ክርስቶስና ኢየሱስን ነጣጥሎ ሁለት ማንነት አድርጎ ለመቀበል ፈጽሞ አይችልም !
      ወገኖች ፡ ስለዚህ ጥምቀት ክርስቶስ ኢየሱስ ሞተልኝ - ተነሳልኝ እኔም ከእርሱ ጋር ህያው ሆኜ ለዘላለም
      በአብ ቀኝ እኖራለሁ ማለት እንደሆነ ግልጽ ሊሆንላቹህ ያስፈልጋል ፡፡
      ከዛሬው መልዕክት እባካችሁን ክርስቶስን በቱታ ልብስ መመሰልን እናቁም ! ይህ የክርስቶስ ተቃዋሚው መርዙን በምድር ላይ ረጭቶት የሄደው የአጋንት ትምህርት መሆኑን አውቃቹህ ፊታቹህን ወደ ክርስቶስ ኢየሱስ እንድትመልሱ እግዚያብሔር በእኔ ታናሽ ባሪያ ጥሪ ያደርግላችሃል ! ኢየሱስ ራሱ ክርስቶስ እንጂ አብ ሲደመር ስጋ አይደለም ! ይልቁን ኢየሱስ የአብ ብቸኛ ከፍጥረት አስቀድሞ የነበረ የሚኖር የዘላለም ልጅ ነው ፡፡ ስጋው ማለት ልጅ ነው የሚል በህልም ቅዠት የተወራ ወሬ እንዴት እናንተን አስሮ ይይዛል !! ወገኔ
      በመጨረሻ ክርስቶስን ማን ብዬ ልመነው ለምትሉ ወንድሞቼና እህቶቼ ፣ ግራ አይግባቹህ መጽሐፍ ቅዱስ ለየትኛውም ጥያቄ ከበቂ በላይ መለስ አለው ፡-
      “ክርስቶስ ነው ብሎ በኢየሱስ የሚያምን ሁሉ ከእግዚያብሐየር ተወልዶአል ፡ “ 1 ዩሐ 5 ፡ 1
      በዚህ ጥቅስ ዛሬ ፍጹም ሰላም እረፍት በክርስቶስ ኢየሱስ ይሁንላቹህ ፡፡ የሚያጭበረብሩአችሁን የሐሰት መምህር ነን የሚሉትን አትስሙአቸው ! ክርስቶስ ኢየሱስ ስሙት እንጂ ሰው የተፈላሰፈውን የውሽት ቃል ዛሬ አስወግዱት ፣
      ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ደግሞም የአብ ብቸኛ ልጅ ነው ፡፡ ክብር ይሁንለት !
      ጌታ እኔ ከተናገርኩት በላይ ቃሉን ያብራላቹህ ! ተባረኩ ፡፡

    • @andargealaro9945
      @andargealaro9945 Před 6 měsíci

      መጽሐፍ ቅዱስ ኢየሱስን መለኮት/አብ ብቻ ነው አይለውም ክርስቶስ/ወልድም ነው ይለዋል ሁሉ በሁሉ ስለሆነ/ቆላ 3:11/። በማቴ 1:18-25 አማኑኤል/እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው የተባለው ኢየሱስ አባትም ልጅም ነው። በቆላ 2:9 በርሱ የመለኮት ሙላት በሰውነት ተገልጦ ይኖራል ስለሚል ኢየሱስ ክርስቶስም መለኮት/አብም ሰውነት/ሥጋ/ክርስቶስም እንደሆነ ያስረዳል። በሮሜ 9:5 ላይ ክርስቶስ በስጋ መጣ እርሱም ከሁሉ በላይ ለዘላለም የተባረከ አምላክ ነው ይላል። ስለዚህ ኢየሱስ አብ ወልድም/እግዚአብሔርም ጌታም/አልፋም ኦሜጋም እርሱ መሆኑን ማወቅ ያስፈልጋል እንደቃሉ።

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 Před 6 měsíci

      ወንድሜ በጨለማ መንግስት ስር እንዳለህ እመለከታለሁ ! ፈጥነህ ወደ ወንጌላውያን ቤ/ክ ነፍስህን ለእውነተኛው ጌታ የአብ ልጅ ስጥ ፡፡ የተክለማሪያም ነና የባለቤቱ ህልማቸው ከጥልቁ የመነጨ ነው ፡፤

    • @andargealaro9945
      @andargealaro9945 Před 6 měsíci

      ወንድሜ እኔ የማስተምርሀ ሕይወት የሚገኝበትን የሐዋርያትን ወንጌል ነዉ እንጂ የሰዉ ትምህርት ወይም በ325 ዓም በኒቂያ ጉባኤ የሀይማኖት ሊቃዉንት የመሰረቱትን አይደለም፡፡ የአብ ልጅ ማለት ያንተ አባት እና የአንተ ልጅነት አይነት ማለት አይደለም፡፡ በመጽሐፍ ቅዱስ አንድ አካል አንድ መንፈስ አለ ነዉ የሚለን እንጂ ሦስት አካላት አሉ አይለንም/ኤፌ 4፡4/፡፡ አብ የገዛ ክነዱ መድሃኒት አመጣለት ስለሚል የአብ ልጅ የሚለዉ የገዛ ክንዱ/አንዲያ ልጁ ይለዋል፡፡ የኢሳ 59፡16ን ማንበብ ትችላለህ እግዚአብሔርና ክንዱ ሁለት አካላት አይደሉም፡፡ በኢሳ 43፡11ም ማየት ትችላለህ ከእኔ ሌላ የሚያድን የለም ብሏል አንዱ እግዚአብሔር፡፡ ስለዚህ አልፋ ኦሜጋ አንድ እግዚአብሔር ነዉ የማይል መሰረቱ በአሷ ላይ የተመሰረተ ነዉ፡፡ ኢየሱስ አልፋ ኦሜጋ ጌታ አምላክ ከሆነ ሌላ መደረብ አይቻልም ማለት ነዉ፡፡ ኢየሱስ ብቻ (Only Jesus) ተብሎ መመለክ ይፈልገል፡፡
      ስለዚህ ሥላሴ እየተባለ ከመጽሐፍ ቅዱስ ዉጪ ከሚሰበክበት ከጣኦት ትምህርት ዉጣ የሐዋርያት ወንጌል የኢየሱስ ወንጌል ነዉ፡፡ ሐዋርያት ኢየሱስን ብቻ አይተዋል መስክረዋል፡፡ አባትህ ወዴት ነዉ ብለዉትም እኔን ብታዉቁ አባቴን ደግሞ ባወቃችሁ ነበር ከአሁንም ጀምራችሁ ታዉቁታላችሁ አይታችሁትማል አላቸዉ/ዮሐ 8፡19፣ 14፡7/ ስላለ በሥጋ ከተገለጠዉ ከኢየሱስ ሌላ አምላክ አለ እያልክ ለመጽሐፍ ቅዱስ እንግዳ የሆነ ትምህርት ተከታዮችህንም እያስተማርክ አንተም እነሱም ሳትድኑ እንዳትቀሩ የመዳን ቀን ዛሬ ነዉ፡፡ የምህረት ዘመን ሳያበቃ ቶሎ ብለሀ ለኃጢአትህ ስርየት በጌታ በኢየሱስ ስም ተጠመቅ/ሐዋ 2፡38/ የኔ ዉድ ወንድም ጌታ ኢየሱስ ይወድሃል እኔም እወድሃለዉ፡፡
      @@habtamusium8646

    • @habtamusium8646
      @habtamusium8646 Před 6 měsíci

      “ ኢየሱስም የእግዚያብሔር ልጅ እንደ ሆነ ከሚያምን በቀር ዓለምን የሚያሸንፍ ማን ነው 1 ዩሐ 5 ፡ 5 “
      ወንድሜ ሩጫህን ቀዝቀዝ አድርግና እስኪ ቃሉ ላይ ሆነህ አስረዳ! እኛ ወንጌላውን ኢየሱስ አባት አለው ብለን እናምናለን ፡፡ እናንተ ደግሞ ኢየሱስ አባት የለውም ብላቹህ ታምናላቹህ ፡፡ ታዲያ የእግዚያብሔር ቃል ምን ብሎ ከላይ እንደሚፈርድ ደግመህ ደጋግመህ አንብብ ! ተጠንቀቅ ክርስቶስ ሳይሆን አየሱስ የእግ/ር ልጅ መሆኑን የማይቀበል ዓለምን ማሸነፍ አልቻለም ! በአለም የተሸነፈ ህይወት ውስጥ ይመላለሳል ፡፡ ወንድሜ አንተ በጨለማ ውስጥ እየኖርክ ነው ያልኩት አንተን ላበሳጭህ ሳይሆን በርግጥም መጽሀፍ ቅዱስ ስለሚደግፈኝ ነፍስህን እንድትድን ብዬ በሚከተለው ጥቅስ ማስረጃዬን አቀርባለሁ ፡- በ1ዩሐ 5፡12 “ልጁ ያለው ህይወት አለው የእግዚያብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም ፡፡” ብሎ ይደመድማል !

  • @andargealaro9945
    @andargealaro9945 Před 6 měsíci

    1). በዮሐ 17፡3 ላይ ዮሐንስ፤ እዉነተኛ አምላክ አብ እንደሆነ የተላከዉ ደግሞ ተናገረን፡፡ እዉነተኛ አምላክ አብ ነዉ፡፡ በዮሐ 14፡3 እና በ1ኛዮሐ 5፡20 ላይ የተላከዉ ኢየሱስ ራሱ እዉነተኛ አምላክ እንደሆነም ዮሐንስ ጽፏል፡፡ እንዳንተ አረዳድ ሁለት እዉነተኛ አምላክ ቢኖር ኖሮ አብ ሌላ ነዉ ኢየሱስ ሌላ ነዉ ማለት ይቻል ነበር፡፡ ነገር ግን አንድ እዉነተኛ አምላክ ስለሚኖረን ያ የተላከዉ ኢየሱስ ራሱ የመለኮት ሙላት በሰዉነት ተገልጦ ያለ በመሆኑ ሁሉ በሁሉ ስለሆነ ራሱ አብም ወልድም መንፈስ ቅዱስም ነዉ ማለት ነዉ፡፡ ዮሐንስ ያስተዋወቀን አንድ እዉነተኛ አምላክ አብ እንደሆነና የተላከዉ ኢየሱስ እነደሆነ ከኢየሱስ ሌላ ከሰማይ የወረደ ወደ ሰማይ የወጣ ግን እንደሌለ አስተምሮናል/ዮሐ 3፡13/ ይህን ሲል ሰዎች እንደሚሉት ሦስት አካላት አሉ ብሎ አላስተማረንም ከኢየሱስ ሌላ የለም ነዉ ብሎ ነዉ ያስተማረን፡፡ ከኢየሱስ ሌላ አካል አለ ብለዉ እስካላስተማሩን ድረስ በኢየሱስ በሰዉነቱ በዉስጡ የሚኖረዉን መንፈስ አብ ነዉ ካሉ/ዮሐ 14፡10/ ሌላ አብ አለ ማለት ኢየሱስን መናቅ ነዉ፡፡ ግንበኞች የናቁት ድንጋይ እርሱ የማዕዘን ራስ ሆነ ስለሚል፡፡ አብ ማለት አባት ማለት ነዉ ወልድ ማለት ልጅ ማለት ነዉ መንፈስ ቅዱስ ማለት የአምላክ እስትነፋስ ማት ነዉ፡፡ ስለዚህ ኢየሱስ አብ/አባት ነዉ ኢየሱስ አምላክ ነዉ ኢየሱስ ጌታ ነዉ ጌታ ግነ መንፈስ ነዉ ያዉም ቅዱስ መንፈስ ነዉ፡፡ ለአምላክ አምላክ የለም ለአባት አባት የለም፡፡ አምላክ ማለት ሁሉን የሚችል ማለት ነዉ፡፡ ኢየሱስ አምላክ ካለዉ ሁሉን አይችልም ማለት ነዉ፡፡ አምላክ ደግሞ በሕብረት የሚጠራ የለም፡፡ እኔ ብቻዬን ነኝ የሚል እንጂ፡፡ ስለዚህ ኢየሱስ በሰዉነቱ ወልድ ነዉ በመለኮቱ/በመንፈሱ አብ ነዉ ሁሉ በሁሉ ነዉ ማለት ነዉ፡፡ ሌላ ምሳሌ፡- ኢየሱስ አዎ ጸሎትን አቅርቧል ጸሎትንም ይቀበላል፣ ኢየሱስ ይሞታል የሞተዉን ሰዉነት ያስነሳል፤ ኢየሱስ አልፋ ነዉ ኦሜጋም ነዉ፤ ኢየሱስ በግ ነዉ የበጎች እረኛም ነዉ፣ ኢየሱስ መስዋት የሆነልን ነዉ መስዋት አቅራቢም ነዉ::
    2). ኢየሱስማ ለሐዋርያት የገለጠዉ ራሱን ከጠየቁት በኋላ ነዉ፡፡ በዚህ ዘመንም እንደ ፊሊጶስ ደፍሮ የሚጠይቅ ሰዉ የለም፡፡ ነገር ግን ለትምህርታችን ተጽፏል፡፡ በቅድሚያ በዮሐ 8፡19 ላይ አባትህ/አብ ወዴት ነወ? ላሉት እኔንም አባቴንም አታዉቁም እኔን ብታዉቁ ኖሮ አባቴን ደግሞ ባወቃችሁ ነበር ከአሁንም ጀምራችሁ ታዉቁታላችሁ አይታችሁትማል አላቸዉ/ዮሐ 14፡7/፡፡ ስለዚህ ፊሊጶስ አብን አሳየንና ይበቃናል ላለዉ በቂ ምላሽ ይህን ያህል ዘመን ከሱ ጋር ኖረዉ እሱን አለማወቃቸዉ ነበር፡፡ እሱ በሥጋ የተገለጠ አብ መሆኑን አላስተዋሉም ነዉ፡፡ ወደ ሌላ አካል አልጠቆማቸዉም፡፡ አይታችሁትማል ማለት አባቱ/አብ ከኢየሱስ ሌላ በሰማይ የሚኖር ነዉ አያስብልም፡፡ ኢየሱስ አብ ነዉ ማለት መንፈስ ነዉ ማለት ነዉ፡፡ በተዘጋ ቤት ሰላም ለእናንተ ይሁን ኃጢአትህ ተሰረየልህ እያለ ያለዉ ኢየሱስ አብ ነዉ ሁለት መንፈስ ሁለት አዳኝ የለምና፡፡ አብ ለማዳን ሌላ አካልን አልተጠቀመም፡፡ አምላክ ሁሉን እየቻለ ሌላ አምላክ አልፈጠረም፡፡ የነበረዉ በሥጋ ተገልጦ መቶ አዳነን፡፡
    3). ላኪና ተላኪ የለም ያለክ ሰዉ የለም፡፡ በሰዉኛ ደረጃ አንተ እኔን ብትልክ እኔ እላካለሁ እንጂ አንተ ራስህ አትላክም፡፡ በአምላክ ደረጃ ግን አምላክ ሁሉን ማድረግ የሚችል በመሆኑ ላኪም ተላኪም ሆኗል፡፡ በዮሐ 1፡12 ላይ ብርሃን ወደ አለም ይመጣ ነበር በዓለም ነበር ዓለሙም አላወቀዉም ይላል፡፡ ስለዚህ ኢየሱስ ወደ አለም ይመጣ ነበር በስጋ ከመገለጡ በፊት፡፡ በሥጋ ተገልጦ መቶም ብርሃን ሆኖ መቶም አላወቁትም፡፡ ወንድሜ ኢየሱስ ያ የጥንቱ አንድ አምላክ አብ ነዉ የምንለዉ በምክንያት ነዉ፡፡ አልፋ ኦሜጋ ፊተኛ ኋለኛ የመጀመርያ የመጨረሻዉ ኢየሱስ ስለሆነ ነዉ፡፡ ሁለት አልፋ ኦሜጋ አምላክ የለንም፡፡
    ወንድሜ ጨካኝ አባት ሰማይ ተቀምቶ ኢየሱስን አላስገደለም ወይም ሂድና ሙትላቸዉ አላለም በኢሳ 59፡16 ላይ የገዛ ክንዱ መድሀኒት አመጣለተ ነዉ የሚለን፡፡ ይሄ የስህተት ትምህርት ነዉ፡፡ እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበር ይላል እንጂ (ይነበብ የ2ኛቆሮ 5፡19) ፡፡ ለቃሉ ታዘዝ እንጂ ላኪና ተላኪ የማይሆን ሁሉን ማድረግ የማይችል አምላክ ነዉ የምታመልከዉ ማለት ነዉ? ጌታ ኢየሱስ ማስተዋል ይስጥሀ፡፡ ኢየሱስ ላኪም ነዉ ተላኪም ነዉ ላኪዉ መለኮታዊ የማይታይ ባህሪዉ አምላክነቱ ነዉ/ሮሜ 1፡21/ ተላኪዉ ቃል ሥጋ የሆነዉ ሰዉነቱ ነዉ፡፡
    በመጀመርያ ቃል ነበረ ተባለ እንጂ ከፍጥረት ጀምሮ ሥጋ ነበረ ተብሎ አልተጻፈም፡፡ ቃልም መንፈስም የነበረዉ አምላክ አብ ብቻ ነዉ በሥጋ ተገልጦ የማዳን ስሙ ኢየሱስ የተባለዉ፡፡ አብ አዳኝ ሆኖ በሌላ ስም አይደለም የሚያድነዉ ሰማይ ቁጭ ብሎ አይደለም የሚያድነዉ ለማዳን ሥጋን አዘጋጅቶ/መዝ 40፡6/ በዛ ሥጋ ተገልጦ/1ኛጢሞ 3፡16/ አማኑኤል/እግዚአብሔር ከእኛ ገር ተብሎ መቶ ነዉ ያዳነን/ማቴ 1፡18-25/፡፡ ስለዚህ ለእርቅ ሳይመጣ በሥጋ ሳይገለጥ ሰማይ የቀረ መለኮት/አምላክ/እግዚአብሔር የለም ማለት ነዉ፡፡ አለ ብሎ መከራከር ግን ከንቱ ነፋስን እንደመጨበጥ ነዉ፡፡

  • @bewongeal-alaferme
    @bewongeal-alaferme Před 7 měsíci

    ዛሬ ወለድኩህ ሲል የእግዚአብሔር ዛሬ መቸ ነው?
    የእግዚአብሔርን ዛሬ ሳታወቅ ወልድ ጅማሬ አለው ማለትህ ትከከል አይደለም።
    ወልድ የጀመረው ከርስቶስ በስጋ ሲገለጥ ከሆነ ይህ ቃል እንዴት ይታያል?
    የዮሐንስ ራእይ 3
    14፤ በሎዶቅያም ወዳለው ወደ ቤተ ክርስቲያን መልአክ እንዲህ ብለህ ጻፍ፦ አሜን የሆነው፥ የታመነውና እውነተኛው ምስክር፥ በእግዚአብሔርም ፍጥረት መጀመሪያ የነበረው እንዲህ ይላል፦
    በእግዚአብሔር ፍጥረት መጀመሪያ የነበረው ሲል ምን ማለት ነው?