Video není dostupné.
Omlouváme se.

Biblical Debate ኢየሱስ ወደ ማን ጸለዬ? ፓስተር ምህረተአብ(ፕሮቴስታንት) እና ፓስተር በረከት (ሐዋርያዊት)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 07. 2023
  • #ኢየሱስ_ወደማን_ፀለዬ?
    #Apostolic_church #ኢየሱስ_አብ_ነው #Jesus_is_the_Father
    #የኢትዮጵያ_የሐዋርያዊት_ቤተክርስታያን #protestant #Apostolic_Church_of_Ethiopia
    #Apostolic_Church_International_Fellowship
    #Heavenly_Flesh_of_Jesus #ሰማያዊ_ሥጋ #ሁለተኛው_ሰወ_ኢየሱስ #the_second_man #የኢየሱስ_ሥጋ_ከሰማይ_ነው #የኢየሱስ_ስም_ጥምቀት #መዳን_በሌላ_በማንም_የለም #የውኃ_ጥምቀት_በኢየሱስ_ስም_ብቻ #water_baptism_in_Jesus_name #oby_acts_2_38 #የሐዋርያት_ሥራ_2_38 #ከውኃና_ከመንፈስ_መወለድ #ዳግም_ልደት #born_again #born_of_water_and_spirit
    #Apostolic_Generation
    #ApostolicSong
    #Biblical_debate #የመጽሐፍ_አዱስ_ውይይት
    #acifna #apostolicchurchsongs #hawaryawitmezmur #pator_bereket_matewos #ቄስ_በረከት_ማቴዎስ
    #Apostolic_doctrine
    #onlyjesus #ኢየሱስ_ብቻ
    #Apostolic_doctrine #ሥላሴ #Trinity
    #onlyjesus
    Follow me on:
    www.tiktok.com...
    On Facebook page:
    www.facebook.c...
    Telegram:
    t.me/kalu2023

Komentáře • 226

  • @EyuelAdefris-wf3bd
    @EyuelAdefris-wf3bd Před měsícem +3

    ቆንጆ ውይይት ምረተ-አብ&ቤኪ ተባረኩ!

  • @getahunmekbib2959
    @getahunmekbib2959 Před rokem +24

    በእውነት እስከዛሬ ድረስ ከወንድም በረከት ጋር ከተወያዩት ፕሮቴስታንት አማኝ ውስጥ እንደዚህ ልጅ(ምህረትአብ) በጥሩ ሁኔታ የተወያየ አላየሁም። እርግጠኛ ነኝ ብዙ ነገር ተምሮበታል ብዬ አምናለሁ።

    • @netsanetabera2792
      @netsanetabera2792 Před rokem

      Llĺlĺll

    • @siraktesfaye7345
      @siraktesfaye7345 Před 5 měsíci

      chigru Ewnet Lemenagere pastor bereket gira tegabitual...Eyosias degmo Egziabher weld wede Egziabherr Ab nw yetseleyew eyale nw.

  • @dursaaermiyaad
    @dursaaermiyaad Před rokem +9

    ወ/ም ቤክ እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ

  • @arabtowers9123
    @arabtowers9123 Před rokem +11

    ተባረክ ቤኪ🙏🙏🙏🙏

  • @demiseberiso2531
    @demiseberiso2531 Před rokem +7

    ወንድም በኪ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ፀጋ በፀጋ ላይ ይጨምርልህ

  • @Mihiretab
    @Mihiretab Před rokem +8

    ሰላም ቤኪ ይሄንን ውይይታችን ቀድተህ ለብዙ ሰው ይሆን ዘንድ እንደምትለቀው በውይይታችን ጊዜ አላወቅኩም ነበር እንደ አጋጣሚ ተገናኝተን ባወራነው የተጠቀመ ሰው ይኖራል ስለዚህ የዚህን ያህል በውይይት ወቅት በምታነሳቸው ሀሳቦች እርግጠኛ የምትሆን ከሆነ ድጋሚ ቀጥሮ ይዘን በተመረጡ ርዕሶች ብንወያይ ደስ ይለኛል የዚህን ያህል እውነትን የማወቅ ጥማት ካለህ እና እውነትን ለሚፈልጉ ይሆን ዘንድ !!

    • @kassagurmessamelka7950
      @kassagurmessamelka7950 Před rokem +1

      ከእኛ ጋር በምታደርጉት ውይይት ፍቃድ አልተጠየቅንም አንተ የተሻለ ትህትና ያለህ ሰው ነህ ወንድሞችህን አስተምርልን ውይይቱ ባይቆም ባይ ነኝ እዚ ጋር ግን ወንድም በኪ የራሱንም እውነት ሊነግርህ እንጂ የእናንተን ትምህርት ለመከታተል እንዳልሆነ አስምርበት

    • @animalsite
      @animalsite Před 10 měsíci

      Semchachu neber tru wuyiyit nw pastor bereket gn yemikemes sew aydelem ewnet kesu gar nech

    • @TsegaBaba
      @TsegaBaba Před 2 měsíci

      በውይይታችሁ ደስ ብሎኛል በጣም የተረጋጋህ ነህ ግን ይደገም የምትል ከሆነ ወንድም በረከት ካንተ አንሶ ካንተ እየተማረ አይደለም እሱን እወቅ። ያቃተህም ተረትን የምታበዛው ወይም የራስህ ሃሳብ ብቻ እንደቀበል ምትሞክረው አንተ ነህ። ውይይቱን ደግምችሁ መጫረሻችሁን ቋጩ ባይ ነኝ።

    • @EyuelAdefris-wf3bd
      @EyuelAdefris-wf3bd Před měsícem

      ጥሩ ነው ያንተ የውይይት ነው ድገሙት!

  • @GDM82879
    @GDM82879 Před rokem +12

    ...ቃል በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ! ቃልም እግዚአብሔር ነበረ!

    • @AbelDesta-ty6hv
      @AbelDesta-ty6hv Před rokem

      Abese apostolic

    • @HabtamuAbebe-on5hl
      @HabtamuAbebe-on5hl Před rokem +1

      @@tigistudinku6986 እረ ነው ዮሐ 9:39፥ኢየሱስም። የማያዩ እንዲያዩ የሚያዩም እንዲታወሩ እኔ ወደዚህ ዓለም ለፍርድ መጣሁ አለ። አይጋጭም

    • @JerryWoriku-yw1iz
      @JerryWoriku-yw1iz Před rokem

      @@tigistudinku6986 እሱን ጥያቄ ራስህን ጠይቀው እኛ ከሆንን ያመንንበትን እናውቃለን እንደናንተ አልተምታታብንም

    • @faceofethiopia
      @faceofethiopia Před 24 dny

      qalm begzabher zend never is equal to be egzabher zend tebebena hayl ale...ye Egzabeher chelota,hayl,bertat,talakenet,tsedk,qidesena kesu yeteleye akal ayesetewm.
      be blessed

  • @ayalnehmesfin5887
    @ayalnehmesfin5887 Před rokem +8

    ቤኪ በፀጋ ላይ ፀጋ የሱስ ይጨምርልህ።

    • @staypostive6611
      @staypostive6611 Před 8 měsíci

      Who is የሱስ

    • @siraktesfaye7345
      @siraktesfaye7345 Před 5 měsíci

      Ewnet Lemenagere pastor bereket gira tegabitual...Eyosias degmo Egziabher weld wede Egziabherr Ab nw yetseleyew eyale nw.

  • @mehiretmehiretheramo6934

    ተባረኩ ደስ የሚል ውይይት ነበር ምህረት እስከዛሬ ከተወያዩት ሁሉ የተሻለ ነበር ወ/ዊ በረከት በርታ

    • @siraktesfaye7345
      @siraktesfaye7345 Před 5 měsíci

      Kirkirachew ewnet alew...degmom gn saygbabu Ewnetunim sayawiku teleyayu.

  • @DagimWeratu-uh7ii
    @DagimWeratu-uh7ii Před rokem +5

    ቤክ ተባረክ ጸጋ አሁን ይብዛላህ ውድ ወንድማችን

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha380 Před měsícem

    ምህረተአብ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏 ፓስተር በረከት አመጸኝነት ይታይብሃል በእውነት 😞

  • @DagimWeratu-uh7ii
    @DagimWeratu-uh7ii Před rokem +2

    ተባረኩ

  • @derejegemeda9629
    @derejegemeda9629 Před 11 měsíci +4

    May God bless you pastor Bereket

  • @user-rg3cn4ud2b
    @user-rg3cn4ud2b Před rokem +3

    1ኛ የዮሐንስ መልእክት
    ምዕራፍ 4
    1 ወዳጆች ሆይ፥ መንፈስን ሁሉ አትመኑ፥ ነገር ግን መናፍስት ከእግዚአብሔር ሆነው እንደ ሆነ መርምሩ፤ ብዙዎች ሐሰተኞች ነቢያት ወደ ዓለም ወጥተዋልና።
    2 የእግዚአብሔርን መንፈስ በዚህ ታውቃላችሁ፤ ኢየሱስ ክርስቶስ በሥጋ እንደ መጣ የሚታመን መንፈስ ሁሉ ከእግዚአብሔር ነው፥
    3 ኢየሱስ ክርስቶስም በሥጋ እንደ መጣ የማይታመን መንፈስ ሁሉ ከእግዚአብሔር አይደለም፤ ይህም የክርስቶስ ተቃዋሚው መንፈስ ነው፤ ይህም እንዲመጣ ሰምታችኋል፥ አሁንም እንኳ በዓለም አለ።
    ኢየሱስ ክርስቶስ በሥጋ እንደ መጣ የሚታመን መንፈስ ሁሉ ከእግዚአብሔር ነው!!
    እግዚአብሔር አብ በሥጋ እንደ መጣ የሚታመን መንፈስ ሁሉ ከእግዚአብሔር ነው???
    😃🤔🤭መንፈስን ሁሉ አትመኑ፥ ነገር ግን መናፍስት ከእግዚአብሔር ሆነው እንደ ሆነ መርምሩ!!
    ይህም እንዲመጣ ሰምታችኋል፥ አሁንም እንኳ በዓለም አለ!!
    ይህ መንፈስ ከእግዚአብሔር ነው ወይስ አይደለም? please read the bible by yourself , don't listen to this philosophers who talks only logics rather than the word of God.

  • @WogeneGJ
    @WogeneGJ Před rokem +8

    Stay blessed beki ❤

    • @JerryWoriku-yw1iz
      @JerryWoriku-yw1iz Před rokem

      @@tigistudinku6986 አይኑማ ዛሬ አይደለም ምበራው ይልቁንስ ለራስህ ፀልይ አይንህ እንድበራ

  • @hiskelpetros4886
    @hiskelpetros4886 Před rokem +6

    የሚገርም ውይይት

  • @terefemuse5128
    @terefemuse5128 Před rokem +3

    Tebarekln Pastor Beck!!!!

  • @user-wr8fy3rk7t
    @user-wr8fy3rk7t Před 4 měsíci +1

    ምርዬ፡ኢየሱስ፡ይባርክህ፡ታግሰህ፡መነጋገርህ፡በጣም፡ደስ፡ይላል፡በክዬ፡ተባረክልኝ፡፡

  • @AbdulMalik-kn5zb
    @AbdulMalik-kn5zb Před 10 měsíci +1

    ወንድም በረከት ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ

  • @tajuhusen8345
    @tajuhusen8345 Před rokem +3

    Tebarak beki

  • @konjitgodebo4996
    @konjitgodebo4996 Před rokem +4

    ሁለታችሁም ትህትናችሁ ደስ ይላል ምህረት አብ ቃሉ እንዲበራልህ ብትፀልይ ከዚህ ፍላጎትህ ጋር እግ/ር ሊያበራልህ ይችላል መፅሀፍትን ያስተውሉ ዘንድ አእምሯቸውን ከፈተላቸው ስለሚል

    • @HabtamuAbebe-on5hl
      @HabtamuAbebe-on5hl Před rokem

      እረ ባክሽ አብ ለመንፈስ ቅዱስ ምኑ ነው

  • @tigistmathewos6739
    @tigistmathewos6739 Před rokem +4

    Tebareku desi yemili wuyiyti nawu berta w/m beki🙌🥰🥰🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏

  • @graceandgrace3136
    @graceandgrace3136 Před 8 měsíci +1

    Stay blessed brother Bereket!

  • @ezranigussie-official
    @ezranigussie-official Před rokem +2

    እግዚአብሄር ወደ እግዚአብሄር አልፀለየም በጣም ግልፅ ነው ምህረት አብ መልሶታል በስጋው ወራት ፍፁም ሰውም ስለነበር የሚፀልይም ነበር የፀለየው እንደ ሰው እንጂ እንደ አምላክ አልነበረም ፍፁም ሰው ነበር ካልን ሰው የየሚያደርገውን ሁሉ ያደርጋል ማለት ነው ሰው ደሞ ይፀልያል ለምሳሌ እንደ ሰው ያምን ነበር አምላክ ስላልሆነ አይደለም የሚያምነው ግን እንደ ሰው ስለሆነም የተገለጠው ሰው የሆነውን ሁሉ አድርጓል የፀለየው ለዛ ነው።

    • @letthewordspeakout
      @letthewordspeakout  Před rokem +2

      አንተ መጥተህ መወያየት ትችላለህ?

    • @ezranigussie-official
      @ezranigussie-official Před rokem

      @@letthewordspeakout ከእናንተ ሰዎች ጋር ብዙ ጊዜ ተነጋግሬያለሁ ቤተሰቤም እዛው ነበር እግዚአብሄር ረድቷቸው ወተው ነው እንጂ የተወያየኸው ሰው ነግሮሀል በጣም ግልፅ እና በቂ ነው ።

    • @kingdomvoice1
      @kingdomvoice1 Před rokem +2

      @@ezranigussie-official ራእይ 2
      23: አብያተ ክርስቲያናትም ሁሉ ኵላሊትንና ልብን የምመረምር እኔ እንደ ሆንሁ ያውቃሉ፥ ለእያንዳንዳችሁም እንደ ሥራችሁ እሰጣችኋለሁ።
      ኤርምያስ 17
      10: እኔ እግዚአብሔር ለሰው ሁሉ እንደ መንገዱ፥ እንደ ሥራው ፍሬ እሰጥ ዘንድ ልብን እመረምራለሁ ኵላሊትንም እፈትናለሁ።
      ከእኔ ውጪ ሌላ የለም ያለው ልብ እና ኩላሊትን የሚመረምር የብሉይ ኪዳኑ እግዚአብሔር በአዲስ ኪዳን በአካል በሰው ምሳሌ ተገልጦ ኢየሱስ ሆኖ መጣ። እኛ የምናመልከው በሰጋ የተገለጠን አንዱን አምላክ ብቻ ነው። የስላሴ ትምህርት ከሰው ልብ የመነጨ የስህተት አስተምሮ ነው። የመጀመሪያዋ የጥንቷ ቤተ እምነት ፈፅሞ ያላስተማረችው ትምህርት ነው።
      1 ጢሞቴዎስ 3
      16: እግዚአብሔርንም የመምሰል ምሥጢር ያለ ጥርጥር ታላቅ ነው፤
      #በሥጋ የተገለጠ፥ #በመንፈስ የጸደቀ፥ #ለመላእክት የታየ፥ #በአሕዛብ የተሰበከ፥ #በዓለም #የታመነ፥ #በክብር #ያረገ።
      ከዚህ ውጪ እውነት የለም!!

    • @tsionalemab4321
      @tsionalemab4321 Před rokem +2

      ፍፁም ሰው ነው ካልክ እናም ሰው የሚያደርገውን ሁሉ ያደርጋል ካልክ…..ኃጥያተኛም ነው ማለት ነው ምክንያቱም ሰው የሚያደርገው ሁሉ ያደርጋል ብለሃልና ኃጥያትንም ያደርጋል ማለት ነው። በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ይሄን ብለሃል።
      ነገር ግን ኢየሱስ በምድር ሳለ አንዱ ማንነቱ መምህር ነው። በምሳሌም በተግባርም ያስተምረን ነበር አንዱ በተግባር ካስተማረን ፀሎት ነው።
      ስለፀለየ ፍፁም ሰው አያረገውም። ፍፁም ሰው ከኃጥያት በቀር ሊፈተን አይችልምና። በሁሉ ይፈተናል።
      ዕብ 4፥15 ከኃጢአት በቀር በነገር ሁሉ እንደ እኛ የተፈተነ ነው እንጂ፥ በድካማችን ሊራራልን የማይችል ሊቀ ካህናት የለንም።
      በተጨማሪ ፍፁም ሰው ኃጥያትን ሊያስወግድ አይችልም ከ አንዱ ከእግዚአብሔር በቀር።

    • @ezranigussie-official
      @ezranigussie-official Před rokem +1

      @@tsionalemab4321 እና ኢየሱስ ፍፁም ሰው ካልነበረ ምን አይነት ሰው ነበር ብለህ ታስባለህ ?

  • @bettyeden5890
    @bettyeden5890 Před rokem +1

    ቤኪዬ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋውን አትረፍርፎ ይስጥህ

    • @sportskill00
      @sportskill00 Před 11 měsíci

      በኪ እግዚአብሔር ይባርክህ ብዙ ነገር ነው ያስተማርከኝ

  • @DemelashBekele
    @DemelashBekele Před měsícem

    እግዚሐብሔር አምላክ አንድ ነው፤እየሱስ ክርስቶስ በእግዚሐብሔር ቃል የተላከ መልዕክተኛ እንጂ ሁለተኛ እግዚሐብሔር አደለም።እና ለጥቅማቹ ብላቹ ሕብን አታሳስቱ!!እየሱስ መልዕክተኛ ነብይና አማላጅ ነው!

  • @እውነትብቻ1
    @እውነትብቻ1 Před 4 měsíci +1

    ኢየሱስ ሁሉንም ያውቃል አላወቀም ስልም ያውቃል ኢየሱስ አወቀሎም ስልም ያውቃል

  • @DiboraChemesa
    @DiboraChemesa Před rokem +2

    በስጋ ወራት ጸለየ አምላክ ሆኖ ሳለ በሰው መልክ ተገልጦ ለኃጢዓታችን ሥርየት ይጸልያል ይቸገራል መከራን ተቀብሏል የጸለየው ያኔ ነው እኛን ለማዳን ለማስተማር ነው

  • @paulosbelete9076
    @paulosbelete9076 Před 10 měsíci +1

    ተባረክ ቤኪ🙌

  • @marsha_mathewos
    @marsha_mathewos Před rokem +2

    Beki Good bless you🙏

  • @abeljesus3877
    @abeljesus3877 Před rokem +2

    ወንድም ምህረት አብ በረከት የሚጠይቅህን ከመመለስ ይልቅ ላለመሸነፍ ሌላ ነገር ውስጥ ትገባለህ

    • @kelemuabalcha380
      @kelemuabalcha380 Před měsícem

      ፓስተሩ አመጸኛ ነው እግዚአብሔር ይፈውሰው🙏 ኦንሊ ጂሰሶች በጣም ስታችኋል..

  • @Temesgen-kq7vr
    @Temesgen-kq7vr Před 4 měsíci

    eyesus yibarikachu beki and miratabe

  • @tigesttisfy756
    @tigesttisfy756 Před rokem +4

    ውድ ወንድማችን ቄስ በረከት ጌታየሱስ አብዝቶ ይባርክእ ጸጋውንም ያብዛልእ

  • @abeljesus3877
    @abeljesus3877 Před rokem +3

    ፓስተር ምህረትአብ ላለመቀበል ሪጄክት እያደረክ ነው እንጂ የፓስተር በረከት ጥያቄ የሚገርም መረዳት ነው ያለው።

    • @user-xi1sx7st4s
      @user-xi1sx7st4s Před 7 měsíci

      ፓስተሩ ለአንቺ ብቻ አርጊው ፡ጸረክርስቶስ

  • @Atinafuzinash
    @Atinafuzinash Před 8 měsíci

    ኢየሱስ ይባርክህ ፀጋ ይጨመረህ ወ/ም ቤክ

  • @ZenashTakele-vs6rp
    @ZenashTakele-vs6rp Před 8 měsíci

    ወንድምበረከትጌታእየሱስይባርክህ

  • @HeavenSongTube
    @HeavenSongTube Před 11 měsíci

    Pastor Beky God bless you! I like your everything how you handle his questions and your approach. ❤

  • @user-dz3tt3di4u
    @user-dz3tt3di4u Před rokem +1

    berket tnxs god give long age

  • @TsiontaffeseSharew
    @TsiontaffeseSharew Před 8 měsíci

    ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ተባረክ ፓስተር ቤኪ

  • @user-gp7ur2lu1y
    @user-gp7ur2lu1y Před rokem +1

    Beki. Tebarek

  • @SaNight-og5wu
    @SaNight-og5wu Před 11 měsíci +5

    እግዚአብሔርን እየሱስ አንድ ነው

    • @DemelashBekele
      @DemelashBekele Před měsícem

      እግዚሐብሔር እግዚሐብሔር ነው/እየሱስም እየሱስ ነው።ይህ ምንም አያከራክርም የእግዚሐብሔር የተዓምር ስራ ነው!!

  • @user-hn3uw8ui3n
    @user-hn3uw8ui3n Před rokem +3

    ቄስ በርከት በርተ ፀጋሁን የብዘልህ ጌታ እየሱስ ይበርክ

  • @KA-vu4re
    @KA-vu4re Před 8 měsíci

    ቤኪ ኢየሱስ ይባርክህ

  • @Wolaita-tube
    @Wolaita-tube Před 8 měsíci

    በረከት ፀጋውን ጨምሮ ይጨምር

  • @emebaemuti951
    @emebaemuti951 Před rokem +3

    ልብ በሉ ! ለፍጥረታዊ ሰው የእግዚአብሔር ነገር ሞኝነት ነውና አይቀበለውም !! ምህረት አብ ተባረክ !! አቶ በረከት እንደ ሂሳብ በአይምሮ ብቻ ይጠቀማል !

    • @ethiopiatikdem1439
      @ethiopiatikdem1439 Před rokem

      🤔

    • @henoktesfaye-so8tl
      @henoktesfaye-so8tl Před rokem

      የ ስላሴ ነገር ግን ብልጥነት ነዋ

    • @Mihiretab
      @Mihiretab Před rokem

      አሜን ጌታ አምላኬ ብርሃኑን ያብራላቸው

    • @user-og1yn4ci2u
      @user-og1yn4ci2u Před rokem +1

      እስቲ አንድ እግዚአብሔር አለና የተባለው ለየትኛው እግዚአብሔር ነው? ሌላው እየሱስ የየትኛው እግዚአብሔር ልጅ ነው?

  • @temesgentesfaye9977
    @temesgentesfaye9977 Před 8 měsíci

    ተባረክ ወንድም በረከት

  • @alemumekonnen7131
    @alemumekonnen7131 Před rokem +2

    እኛ እንደሱ እንድንፀልይ ሲያስተምረን ነው

  • @Lomi-Wuha
    @Lomi-Wuha Před 11 měsíci

    እየሱስ የሚለው ስያሜ እ/ር በስጋ በተገለጠበት ስም ሲሆን የሚጨበጥ የሚዳሰስ የሚበላ የሚራብ የሚጠማ በሰዎች የሚተፋበት የሚገረፍ የሚሰቀል ሲሆን መከራን ሊቀበል ሰው የሆነበት ሰውን ለማዳን የመጣበት መንገድ እየሱስ ነው ሌላው አምላካዊው ባህሪ የማይታይ የማይጨበጥ የማይዳሰስ የማይራብ ሁሉን ማድረግ የሚችል የስጋነት ባህሪ የሌለው ነው

  • @ashenafisahle5922
    @ashenafisahle5922 Před rokem +1

    Good discussion

  • @user-wm3hg3mo3b
    @user-wm3hg3mo3b Před 16 dny

    ቀሰ ቤክዬ በርታልኝ❤❤❤❤

  • @shenbelelshiferaw5951
    @shenbelelshiferaw5951 Před rokem +1

    የመጨረሻው ቀን እየሱሰ አለማወቅ ። ከመንገሥ ፣ከጌትነቱ እንዲሁም ከሁሉ ቻይነቱ አያጎለውም ።በረከት ተባዩ በከንቱ እትድከም ብትወድም ባትወድም እየሱሰ ይመጣል ።።

    • @kassagurmessamelka7950
      @kassagurmessamelka7950 Před rokem

      “እግዚአብሔርም በምድር ሁሉ ላይ ይነግሣል፤ በዚያ ቀን እግዚአብሔር አንድ፥ ስሙም አንድ ይሆናል።”
      - ዘካርያስ 14፥9
      እኛስ መች ካድን ይመጣል አንዱን ኢየሱስ እንቀበላለን በደመና
      “ከብዙ ጊዜ በፊት ለዚህ ፍርድ የተጻፉ አንዳንዶች ሰዎች ሾልከው ገብተዋልና፤ ኃጢአተኞች ሆነው የአምላካችንን ጸጋ በሴሰኝነት ይለውጣሉ ንጉሣችንንና ጌታችንንም ብቻውን ያለውን ኢየሱስ ክርስቶስን ይክዳሉ።”
      - ይሁዳ 1፥4

    • @user-mi4sf3vy5z
      @user-mi4sf3vy5z Před 11 měsíci

      Eyesus ayimetam man ale mejemeriya kalun betiliket enanibib egiziabiher masitewalinina tibeb yisiten

  • @YohannisMekuanint
    @YohannisMekuanint Před 5 měsíci

    ኢየሱስ እግዚአብሔር አድለም
    እግዚአብሔር አንድ ነው እርሱ አብ ብቻ ነው

  • @siraktesfaye7345
    @siraktesfaye7345 Před 5 měsíci

    Ewnet Lemenagere pastor bereket gira tegabitual...pastor Eyosias degmo Egziabher weld wede Egziabherr Ab nw yetseleyew eyale nw. ke metshaf kidus astemiro wich yehone kirkir nw.

  • @user-co6ol1du6w
    @user-co6ol1du6w Před 9 měsíci

    Tebarek pastor bek Eyesus tsegawun yabizal

  • @HabtamuDaka-it7hr
    @HabtamuDaka-it7hr Před 11 měsíci

    Br Bereket God bless you

  • @onlyOneGod
    @onlyOneGod Před 4 měsíci

    yemr zare rega yale protestant lij ,,,,eger to learn or to know he is polite ...thanks for hearing Br,beki God bless you

  • @user-of4ss9qi4i
    @user-of4ss9qi4i Před 5 měsíci

    Wonderfull bereket iyesus stegawun iwuketunina tibebun yabizalik

  • @siraktesfaye7345
    @siraktesfaye7345 Před 5 měsíci

    Ab ke Eyesus wst yinoral enji...be Eyesus sigawi akal wst malet aydelem pastor bereket.

  • @yossihana8406
    @yossihana8406 Před rokem

    Ato Bereket Eskemeche Ewinetin Tikidalachu .....

  • @yosepha.a2014
    @yosepha.a2014 Před 2 měsíci +1

    በረከት እውነትን የማይፈልግ አደናጋሪ ሰው ይመስላል። ሆን ብሎ ሌሎች ጥቅሶች መጠቀሳቸው ስህተት እንደሆነ እዲታሰብ በመፈለግ ቃላት ላይ ብቻ በማተኮር ወደ ክርክር ይወስዳቸውና አዋቂ መስሎ ለመታየት ይሞክራል.... በአጭሩ በክህደት የተሞላ ሰው ይመስላል...

  • @user-lx5hv8lc8c
    @user-lx5hv8lc8c Před 5 měsíci

    Tebark

  • @user-nl1fp3vm5o
    @user-nl1fp3vm5o Před 5 měsíci

    በረከት:ከተስፋዬ:ሮቦሌ:ተማረ:ሰለመጸሐፍ:ቅዱስ:አውድ:አፈታት:ተማር።

  • @mesayabera9846
    @mesayabera9846 Před rokem +2

    ሰዎች ኢሳያስ 48:16 ብናይ ሶስትነቱን ያሳያል እንደገና በማቲዎስ 28: 18-20 በኣብ(እግዚኣብሄር ኣብ) ማለት እስከሆነ ወልድንም እግዚኣብሄር ወልድ ማለት ይሆናል ለመንፈስ ቅዱስም ያው ይሆናል። ስለዚህ እግዚኣብሄር ለሶስትነትም ይሰራል ማለት ነው። በተረፈ ፊል 2: 5-9 አንቡ ሀዋርያቶች። አትታለሉ

    • @henoktesfaye-so8tl
      @henoktesfaye-so8tl Před rokem +1

      ያልተጻፈ ግን አናነብም,
      አንዱን የአባቶቻችን አምላክ እናንተ መንፍቅና በምትሉት መልኩ እናመልካለን::
      አንድ ብቻ ነው ኢየሱስ

    • @Apostolicwolaitegnamezmur
      @Apostolicwolaitegnamezmur Před rokem +1

      Ante tesasithal mesay

    • @kassagurmessamelka7950
      @kassagurmessamelka7950 Před rokem +1

      ማንበብ እና መረዳት ያስፈልጋል ስላሴ ሚስጢር ነው ጠልቆ መረዳት አይቻልም እያሉአቹህ ይህን ትምህርት ያመጡ አስተማሪዎች እራሳቸው የካዱትን ትምህርት ነው እውነት የምትሉን

  • @user-xi1sx7st4s
    @user-xi1sx7st4s Před 7 měsíci

    እሱ ብቻ እያወራ የሰው ሀሳብ ይሰርቃል፡ምክር የሚሰጥ መስሎ ሀሳብን ያስረሳል ለሌላው እድል ሳይሰጥ ሃሳቡን ብቻ ለማሸከም ይሞክራል ፡እግዚኣብሄር ይገስጸው

  • @user-nl1fp3vm5o
    @user-nl1fp3vm5o Před 5 měsíci

    አብ:በራሱ:ከልጁ:የተለይ:አካል:ስላለው:ጌታ:እየሱስ:እኛ:አንድ:እንደሆንን:በማለት:ጸለዬ።

  • @TizazuApostolic
    @TizazuApostolic Před 4 měsíci

    ተባረክ ቤክ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ermiasassefa1504
    @ermiasassefa1504 Před rokem +2

    Jesus bless you

    • @ermiasassefa1504
      @ermiasassefa1504 Před rokem +1

      @@tigistudinku6986 “እግዚአብሔር አብን በእርሱ እያመሰገናችሁ፥ በቃል ቢሆን ወይም በሥራ የምታደርጉትን ሁሉ በጌታ በኢየሱስ ስም አድርጉት።”
      - ቆላስይስ 3፥17
      ያወቅን መስሎን በክርስቶስ ተቃዋሚ መንፈስ እንዳንያዝ መጠንቀቅ ይገባል ኢየሱስ የሚባለው ስም ከስሞች ሁሉ በላይ የሆነ ስም ነው ከመባረክም በላይ ኃጢአትን ያስተሰርያል “ልጅም ትወልዳለች፤ እርሱ ሕዝቡን ከኃጢአታቸው ያድናቸዋልና ስሙን ኢየሱስ ትለዋለህ።”
      - ማቴዎስ 1፥21
      “ጴጥሮስም፦ ንስሐ ግቡ፥ ኃጢአታችሁም ይሰረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ፤ የመንፈስ ቅዱስንም ስጦታ ትቀበላላችሁ።”
      - ሐዋርያት 2፥38

    • @HabtamuAbebe-on5hl
      @HabtamuAbebe-on5hl Před rokem

      @@tigistudinku6986 እረ የቃሉን ፍች ባለቤቶቹን ጠይቁ ኢየሱስ ይባርክህ አይባልም ባረከ ማለት ከግእዝ የመጣ ሲሆን አመሠገነ ወይም ረገመ የሚሉ ትርጉሞች ይኖሩታል ጌታ ይባረክ ማለት ጌታ ይመስገን ማለት ነው god bless you ማለት ጌታ ይቅር ይበልህ ምህረት ያርግልህ ማለት ነው god እና Jesus የተለያዩ የምታረግ ማነህ ወይስ አሁን ስጋን አልያዘም እያልክ ነው ኢየሱስ የስጋዌ(የሰውነቱ መጠሪያ) ስሙ ነው period

    • @HabtamuAbebe-on5hl
      @HabtamuAbebe-on5hl Před rokem

      @@ermiasassefa1504 ጋሼ በኢየሱስ ስም ማለት እኮ literally መጠሪያ ማለት አይደለም በጌታ ስልጣን በእርሱ ሀይል ማንኛውንም ነገር አርጉ የርሱ ሀይል ደካሞችን ያበረታል ብርቱዎችን ያዋርዳልና

    • @HabtamuAbebe-on5hl
      @HabtamuAbebe-on5hl Před rokem

      @@tigistudinku6986 bro መፅሐፍ ብቻ የሚለው የአጋንንት ት/ት ነው ደሞ ማንኛውም ነገር በመፅሐፍ ቅዱስ ላይ ቃል በቃል መገኘት የሚባል ነገር የለም ለምሳሌ ኢየሱስ ያድናል ቅዱሳን በመንፈስ ቅዱስ ፃፉት የሚል በመፅሐፍ ቅዱስ የለም:: አሁንም የኢየሱስ ስም ማለት ስልጣኑንናሀይሉን አመልካች ነው ሲጀመር ኢየሱስናእግዚአብሔር የተለያዩ የምታረግ ማነህ ኢየሱስ የስጋዌ ስሙ ነው ሰው ሲሆን የተሠጠው ስም ሲሆን ሕዝቡን ከፍዳ ከዕዳ የሚያወጣ መሲሕ ማለት ነው ሌላው እምነት ብቻ የሚል በመፅሐፍ አንድም ቦታ የለም በተቃራኒው እምነት ብቻ ሳይሆን በስራ እንዲፀድቅ ታያላችሁ ይላል እናንተ እምነት ብቻ የሚለውን የያዛችሁት ሉተር 66ቱን መፅሐፍ ቅዱስ ከላቲን ወደ ጀርመኒ ሲተረጉም ሮሜ 3:28 ላይ እምነት ብቻ ብሎ ስለአበላሸው ነው በያዛችሁት መፅሐፍ ላይ ግን የለም ም/ቱም እናንተ ከኦርቶዶክስ 70 ሊቃውንት or ሲፕቶ ኤጀንት ስለወሰዳችሁ እምነት ብቻ የሚለው ሮሜ ላይ የለም ለዛ ነው መፅሐፋችሁ ላይ የሌለው wake up ብቻ የሚል ነገር በመፅሐፋችሁ የለም

  • @DeguBorse
    @DeguBorse Před 8 měsíci

    Tebarklign w bek😍😍😍

  • @tewoflosteferi8068
    @tewoflosteferi8068 Před 4 měsíci

    ምሳሌው ላይ የአይሁድን ባህል ሚስ አድርገኃል ሙሽራው ሙሽሪትን ካጫት ቡኃላ መቼ እንደሚመጣ ሙሽራው አታውቅም የሚል ነው ስለዚህ ተዘጋጅታ ትጠብቃላች፥ደግሞ ከአባት በቀር ልጁም ቢሆን አያውቅም የሚለውን እርሱ ይሄን የተናገረው በፍፁም ሰውነቱ ነው፥እናም ከልጁ ምንም የሚሰውረው ነገር የለም እግዚአብሔር አብ እናም በፍፁም ሰውነቱ ግን አያውቅም።

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 Před rokem

    Brother Krustina Algebahim Eyesus Kristos Fisum Saw Fisum Egziabher Mehonun Tereda. Endantema Ababal Eyesus Kristos Be Meskel Lay Yanten Hatiat Teklilo Yewesedew Egziabher Hono Aydelem Sew Hono Naw.

  • @user-tt6zf2wu6p
    @user-tt6zf2wu6p Před 8 měsíci

    God bless you berkte

  • @user-vl9pp8bu1z
    @user-vl9pp8bu1z Před 6 měsíci

    (ራዕይ 19፥11-13)
    ራእይ 19 (Revelation)
    11፤ ሰማይም ተከፍቶ አየሁ፥ እነሆም አምባላይ ፈረስ፥ የተቀመጠበትም የታመነና እውነተኛ ይባላል፥ በጽድቅም ይፈርዳል ይዋጋልም።
    12፤ ዓይኖቹም እንደ እሳት ነበልባል ናቸው፥ በራሱ ላይም ብዙ ዘውዶች አሉ፥ ከእርሱም በቀር አንድ እንኳ የማያውቀው የተጻፈ ስም አለው፤
    13፤ በደምም የተረጨ ልብስ ተጐናጽፎአል፥ ስሙም የእግዚአብሔር ቃል ተብሎአል።
    ''ምን ማለት ይመስልሀል አገልጋይ በረከት "?

    • @user-vl9pp8bu1z
      @user-vl9pp8bu1z Před 6 měsíci

      "ከእርሱም በቀር ሲል" ምን ማለት ነው?

  • @user-cd5ly7ku5p
    @user-cd5ly7ku5p Před 6 měsíci

    Tebarki paster berket eyusu kante gar nwu

  • @SintayewtesmaTesema
    @SintayewtesmaTesema Před 8 měsíci

    ዮሐንስ ወንጌል ፩፬፥፩+፪ምን ትለኛለህ በረከት

  • @mulutsega-dk9dy
    @mulutsega-dk9dy Před měsícem

    Mihiret ab sewoch 3 akal filega dikam lay nachew 3 akal filega atidkem beki tebarek.

  • @DaniGirma-zj3jt
    @DaniGirma-zj3jt Před 3 měsíci

  • @tabarkmomy1943
    @tabarkmomy1943 Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @emebeteshete87
    @emebeteshete87 Před rokem +2

    ከተነሳችሁበት ሀሳብ ወጣችሁ ኢየሱስ ወደማ ጸለየ

  • @waaqgaariibantii8743
    @waaqgaariibantii8743 Před 3 měsíci

    ❤❤❤s

  • @samueltesfaye1536
    @samueltesfaye1536 Před rokem

    Tebark wendmachin

  • @user-lq6tc8vc5f
    @user-lq6tc8vc5f Před 4 měsíci

    እግ/ር በቁጡር1 23የለም

  • @ahmedtijani1808
    @ahmedtijani1808 Před rokem

    ከአብ የሰማውን ይናገርና ያደርግ ነበር። የመጨረሻውን ዘመን አለመናገሩ አባቱ አልተናገረውም።

  • @gizahungizachew4524
    @gizahungizachew4524 Před 5 měsíci

    ለፈቃዱ ነው የሚፀልየው ለፈጽም የመጣው የአብን ፈቃድ ልፈጽም ሰለሆነ ነው ሀይል የለውም ማለት አይደለም።

  • @kingdomvoice1
    @kingdomvoice1 Před rokem +2

    ውሸት ቢደጋገም እውነት አይሆንም። የስላሴ አስተማሪዎች ገና ከመሰረቱ ስለተባለሸ እውነትን ለማግኝት ይከብዳል። ስንቱን በስህተት መንገድ መሩ? አንድ ቀን ለሚያስተምሩት ክህደት በጌታ ፊት መልስ ይሰጡበታል!! የስላሴ ትምህርት ከሰው ልብ የመነጨ የስህተት ትምህርት ነው። የመጀመሪያዋ የጥንቷ ቤተ እምነት ጌታ ኢየሱስ ማን መሆኑን በደንብ የተረዳች ስለነበረ በመሐበረ ምመናን መካከል ብዙም መደናገር አልነበረም። ከሐዋሪያት ትውልድ በሗላ በ165 ዓ.ም አካባቢ የስላሴ አስተምሮ ቶርቴልያን አማካኝነት ተስፋፍቶ በኒቂያ ጉባኤ 325 ዓ.ም የቆንጦንጢኔኖስ ተፅእኖ ተጨምሮበት በዶግማ ደረጃ ትምህርቱ ሊገባ የቻለው። ታዲያ የጌታ ሐዋሪያቶች ለምን የስላሴን ትምህርት አልስተማሩም ብለው ቢጠይቁ መልሱን ያገኙ ነበር። በተጨማሪም ለምንስ ቅዱሳን ሐዋሪያቱ "በጌታ በኢየሱስ ስም" ብቻ ሊያጠምቁ ቻሉ ብለው መጠየቅ ነበረባቸው።
    ሐዋ. ሥራ 2
    38: ጴጥሮስም፦ ንስሐ ግቡ፥ ኃጢአታችሁም ይሰረይ ዘንድ እያንዳንዳችሁ #በኢየሱስ #ክርስቶስ ስም #ተጠመቁ፤ የመንፈስ ቅዱስንም ስጦታ ትቀበላላችሁ፦
    ሐዋ. ሥራ 8
    16: #በጌታ #በኢየሱስ ስም ብቻ ተጠምቀው ነበር እንጂ ከእነርሱ በአንዱ ላይ ስንኳ ገና አልወረደም ነበርና።
    ሐዋ. ሥራ 19
    5: ይህንም በሰሙ ጊዜ በጌታ #በኢየሱስ ስም ተጠመቁ፤
    ሐዋ. ሥራ 22
    16: አሁንስ ለምን ትዘገያለህ? ተነሣና #ስሙን እየጠራህ ተጠመቅ ከኃጢአትህም ታጠብ።
    ሐዋ. ሥራ 4
    12: መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ #ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።
    ሌላው ሐዋሪያ ጴጥሮስ ስለ ጌታ ትንሳኤ በበአለ ሐምሳ ቀን ሲናገር "#እግዚአብሔር ግን የሞትን ጣር አጥፍቶ #አስነሣው" አለ፦
    ሐዋ. ሥራ 2
    24: እግዚአብሔር ግን የሞትን ጣር አጥፍቶ #አስነሣው፥ ሞት ይይዘው ዘንድ አልቻለምና።
    ጌታ ኢየሱስ ደግሞ አስቀድሞ ስለ ትንሳኤው ሲናገር "ይህን ቤተ መቅደስ አፍርሱት፥ በሦስት ቀንም #አነሣዋለሁ፡ ብሎ ነበር፦
    ዮሐንስ 2
    19: ኢየሱስም መልሶ፦ ይህን ቤተ መቅደስ አፍርሱት፥ በሦስት ቀንም #አነሣዋለሁ፡ አላቸው።
    20: ስለዚህ አይሁድ፦ ይህ ቤተ መቅደስ ከአርባ ስድስት ዓመት ጀምሮ ይሠራ ነበር፥ አንተስ በሦስት ቀን ታነሣዋለህን? አሉት።
    21: እርሱ ግን ስለ ሰውነቱ ቤተ መቅደስ ይል ነበር።
    22: ስለዚህ ከሙታን ከተነሣ በኋላ ደቀ መዛሙርቱ ይህን እንደ ተናገረ አሰቡና መጽሐፍንና ኢየሱስ የተናገረውን ቃል አመኑ።
    ታዲያ የትኛው ነው ትክክል ብለው እንኳን አይጠይቁም!
    አይኑ ለተከፈተለት ሰው ጌታ ኢየሱስ ሁሉ በሁሉ የሆነ ብቸኛ በአካል የተገለጠ አብ እንደሆነ ይገባዋል።
    ይሁዳ 1
    4: ከብዙ ጊዜ በፊት ለዚህ ፍርድ የተጻፉ አንዳንዶች ሰዎች ሾልከው ገብተዋልና፤ ኃጢአተኞች ሆነው የአምላካችንን ጸጋ በሴሰኝነት ይለውጣሉ ንጉሣችንንና ጌታችንንም #ብቻውን ያለውን ኢየሱስ ክርስቶስን ይክዳሉ።

  • @user-tv5fx5gy6w
    @user-tv5fx5gy6w Před 6 měsíci

    የጋብቻ ቀናቸውን የሚገልጠው አባት ነው ማለት ነው አለቀ፡ ይህ ማለት ልጅ አያውቅም ማለት አይደለም ያችን ቀን የሚናገረው አብ ነው የሚል ነው፡ ለምሳሌ ጳውሎስ “በመካከላችሁ ሳለሁ ከኢየሱስ ክርስቶስ በቀር እርሱም እንደተሰቀለ ሌላ ነገር እንዳላውቅ ቆርጬ ነበርና።”
    - 1ኛ ቆሮንቶስ 2፥2 ስለዚህ ጳውሎስ አያውቅም ወይስ ሌላ ነገር ላይናገር ወስኗል ? በዚህ መሰረት ጳውሎስ ያውቃል ግን ነገር ግን አላማው ኢየሱስ ብቻ ነው፡ ኢየሱስም የምጽአትን ቀር በዝርዝር አስረድቷል ቁርጥ ያለ ቀኑን ሲጠይቁት እሱን መግለጽ ግን የአብ መሆኑን ገለጸ አለቀ። የኦንሊ ጂሰሱ በረከት ግን ጥያቄ ጠያቂ እንጂ ተጠያቂ እንዳይሆን አድርጎ ተከታታይ ጥያቄን ማዥጎድጎድን ጥሩ ማምለጫ አድርጎታል፡ ምህረተአብ ጌታ ይባርክህ በረከትም ልቦና ይስጥህ!!

  • @hiayabyesus2011
    @hiayabyesus2011 Před 10 měsíci

    እግዚራብሔር ኣባት ሆይ እባክህን እነዚህን only Jesus የሚባሉት ኣንተ ራስህ ተገለጥላቸው። ለራሳቸው ተሳስተ ሰውን ያሳስታሉ። ላማ ሰብቅታኒ፡ ኣባቴ ሆይ ለምን ተውከኝ ስልስ ፡ ወደ ማን ነው የጸለየው፡ ወደ ኣባቱ ኣይደለም ወይ፡? እኔ የምመክራችሁ እባካችሁ እነዚህ ሰዎች ቃሉን ማጣመም ስራየ ብለው ተያይዘውታልና፡ ግዜኣችሁን ኣታቃጥሉ። መሉ መጽሓፍ ቅዱሱን ስለማይቀበሉ፡ በጣም ኣስቸጋሪዎች ናቸው። መስክረው ከውጭ ኣያመጡም፡ የዳኑትን ነው ወደ ነሱ ለመሳብ የሚያስቸግሩት። ኣሁን በቅርብ ግዜ ነው እንጂ እግዚኣብሔር ማለት የጀመሩት፡ በጣም ጥምም ኣድርገው ነው የሚያስተምሩት። እግዚኣብሔር ይቅር ይበላቸው። እባካችሁ እንጸልይላቸው፡ ተባረኩ።

    • @user-xi1sx7st4s
      @user-xi1sx7st4s Před 7 měsíci

      በጽሁፉ መሰረት የመጡ ናቸው ጸሎት አያስፈልጋቸው ም ጽሁፍ ሊፈጸም ግድ ።

  • @rebeccaantoun2075
    @rebeccaantoun2075 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤

  • @solomonmathewos1419
    @solomonmathewos1419 Před 5 měsíci

    ke Pastoroch gar ikkul iyawerawu newu lemalet newu nigigiru lay "Mihretu" iyale izih "
    "PASTOR" IYALE MIWASHEWU????

  • @DawitTadese-tu7wp
    @DawitTadese-tu7wp Před rokem +2

    ዘዳግም 4 :6

  • @amanuelmeshesha3108
    @amanuelmeshesha3108 Před 7 měsíci

    ኢየሱስ ወደ አብ ወይም ወደ አባቱ ፀልይዋል ኢየሱስ ወደ አብ የፀለየው ለፀሎቱ ጥያቄ ራሱ ኢየሱስ መልስ መስጠት ሳይችል ቀርቶ ሳይሆን በመታዘዝ የአብን ፈቃድ ለማድረግ የተላከ ስለሆነ ነው እንጂ ማድረግ ስለማይችል አይደለም ኢየሱስ አምላክ ነው ሁሉን ማድረግ ይችላል !!
    በየትኛውም መገለጥ ኢየሱስ አብ ሊሆን አይችልም።

  • @MireLire-hr7zn
    @MireLire-hr7zn Před 13 dny

    ወንድም Beki ፀጋዉን yabizalik

  • @markosmame7000
    @markosmame7000 Před 5 měsíci

    Jesus Christ is mighty God.
    Please don't confused.

  • @hiayabyesus2011
    @hiayabyesus2011 Před 10 měsíci

    በኣብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ በኣንድ ኣምላክ የማያምን ሁሉ እባካችሁ ለመከራከር ብላችሁም ኣትቅረቡኣቸው፡ ግዚኣችሁን ታቃጥላላችሁ እንጂ የሚያዳምጡም ኣይደሉም፡ እኔ በፍጹም ቦታ ኣልሰጣቸውም፡ መናገአ ሲጀምሩ ሙሉውን መጽሓፍ ቅዱስ ትቀበላላችሁ ወይ፡? እኔስ ምንድን ነው ስህተቴ፡ ይህ የእግዚኣብሔር መንፈስ የነፈሰበት የእግዚኣብሔር ቃል እንደተጻፈው መቀበል የለብሽም ካላችሁኝ፡ ንገሩኝና ፡ ብየ ስላቸው ከኔ ሸሽተው፡ ሄዱ። ስለዚህ እባካችሁ ከእንደዚህ ዓይነቶች ሰዎች ራቁ። የእግዚኣብሔር ቃል ቃሉን በየዋህነት ካልተቀበልነው ፡ እነሱ ለመከራከር ነው የሚቀርቡት፡ ስለዚ እባካቹ እንጸልይላቸው። ኣንድ ሰው እኮ ነው ተነስቶ ለራሱ ተሳስቶ ይኸው ስንቶቹን ኣሳሳተ፡ እግዚኣብሔር ይቅር ይበለው። ማቲዎስ 24 ያለምን እናንብብ። ተባረኩ።

  • @user-nl1fp3vm5o
    @user-nl1fp3vm5o Před 5 měsíci

    አባት:ሆይ:እኛ:አንድ:እንደሆንን:እነርሱ:አንድ:ይሁን:ዘንድ:ሲል:እኛ:ማለት:ምን:ማለት:_ነው:?

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha380 Před měsícem

    ፓስተር በረከት እጅግ ሲበዛ ጠማማ ነገር ነህ፤ ኢየሱስ ክርስቶስ ሁሉን ያውቃል ሁሉን ግን አይነግረንም። አታምታታ ፓርተሩ😂

  • @DaniGirma-zj3jt
    @DaniGirma-zj3jt Před 3 měsíci +1

    በሁሉም ውይይት በረከት ለምንድነው መሃል ጋብታ ልልህ የፋለኩት ምትለው ለሳዉም ተራ ስጥ እንጅ

  • @kelemuabalcha380
    @kelemuabalcha380 Před měsícem

    "ኢየሱስ በስጋ እንደመጣ ሊክዱ ነው ወይ??? ይህንን ከካዱ ምኑን ዳኑት??

  • @user-nl1fp3vm5o
    @user-nl1fp3vm5o Před 5 měsíci

    ከአብ:ወጥቼ:መጥቻለው:ደግሞም:ወደ:አብ:ሄዳለው:አለ_ምን:እናርገው_?

  • @ashenafidesalegn855
    @ashenafidesalegn855 Před rokem +1

    Bakeyyyyy❤❤❤❤❤❤

  • @NiceNice-zh9gi
    @NiceNice-zh9gi Před 11 měsíci +1

    Abet yesus le hawariawit endet endegelexkhachewu yigermal yeh misxir le hulum ygilexlachew ante libona sixachewu mignote esu new abetu😢😢😢