Debate የመዳን ጥምቀት በኢየሱስ ስም ወይስ በሌላ? ፓስተር ታሪኩ እና ፓስተር በረከት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 2. 07. 2023
  • #የመዳን_ጥምቀት_በኢየሱስ_ስም_ወይስ_በሌላ?
    #Apostolic_church #ኢየሱስ_አብ_ነው #Jesus_is_the_Father
    #የኢትዮጵያ_የሐዋርያዊት_ቤተክርስታያን #protestant #Apostolic_Church_of_Ethiopia
    #Apostolic_Church_International_Fellowship
    #Heavenly_Flesh_of_Jesus #ሰማያዊ_ሥጋ #ሁለተኛው_ሰወ_ኢየሱስ #the_second_man #የኢየሱስ_ሥጋ_ከሰማይ_ነው #የኢየሱስ_ስም_ጥምቀት #መዳን_በሌላ_በማንም_የለም #የውኃ_ጥምቀት_በኢየሱስ_ስም_ብቻ #water_baptism_in_Jesus_name #oby_acts_2_38 #የሐዋርያት_ሥራ_2_38 #ከውኃና_ከመንፈስ_መወለድ #ዳግም_ልደት #born_again #born_of_water_and_spirit
    #Apostolic_Generation
    #ApostolicSong
    #Biblical_debate #የመጽሐፍ_አዱስ_ውይይት
    #acifna #apostolicchurchsongs #hawaryawitmezmur #pator_bereket_matewos #ቄስ_በረከት_ማቴዎስ
    #Apostolic_doctrine
    #onlyjesus #ኢየሱስ_ብቻ
    #Apostolic_doctrine #ሥላሴ #Trinity
    #onlyjesus
    Follow me on:
    www.tiktok.com/@tame_apo?_t=8...
    On Facebook page:
    profile.php?...
    Telegram:
    t.me/kalu2023

Komentáře • 214

  • @mesfinbekele3730
    @mesfinbekele3730 Před rokem +17

    “በእርሱ የሚያምን ሁሉ በስሙ የኃጢአቱን ስርየት እንዲቀበል ነቢያት ሁሉ ይመሰክሩለታል።”
    - ሐዋርያት 10፥43

  • @JerryWoriku-yw1iz
    @JerryWoriku-yw1iz Před rokem +7

    ወንድማችን ቄስ በረከት ስላንተ ኢየሱስን አመሰግናለሁ ተባረክ የሱስ ይባርክህ

  • @EyerusalemApo
    @EyerusalemApo Před rokem +9

    ፀጋውን ያብዛልህ ወ/ም በረከት😍😍😘😘

  • @abrahamberhanu5554
    @abrahamberhanu5554 Před rokem +6

    ወንድም በረከት ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ለሚድኑት የእውቀትን ሽታ እየገለጠብህ ስለሆነ ጸጋው ይብዛልህ

  • @bereketwaza8927
    @bereketwaza8927 Před rokem +11

    ፓስተር በረከት የእውነት አምላክ ጌታ ኢየሱስ ፀጋውንና ክብሩን አብዝቶ አብዝቶ እንደጳውሎስ ለምድር ሁሉ የሚደርስ አቅምና ጉልበት ይሁልህ።

  • @JoshuaGazu-be9yw
    @JoshuaGazu-be9yw Před rokem +22

    ጴጥሮስ👉"ሁለተኛ👉የወለደን👈" በማለቱ በዬሀንስ 3:5:-መሰረት መወለድ ማለት ጥምቀት ነው።ስለዚህ ተጠምቋል

  • @thomasalkie3964
    @thomasalkie3964 Před rokem +10

    ከነጴጥሮስ ጋር የተካከለ እውነት ስለተገለጸልን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ

    • @abelbekeleBattynew
      @abelbekeleBattynew Před 23 dny

      “ከመላእክትስ፦ አንተ ልጄ ነህ፥ እኔ ዛሬ ወልጄሃለሁ፥ ደግሞም፦ እኔ አባት እሆነዋለሁ እርሱም ልጅ ይሆነኛል ያለው ከቶ ለማን ነው?”
      - ዕብራውያን 1፥5

  • @bulishetp2135
    @bulishetp2135 Před rokem +4

    ጌታ እየሱስ የባርክህ ወንድም በረከት

  • @abrahamberhanu5554
    @abrahamberhanu5554 Před rokem +10

    ፓስተር ታሪኩ የኢየሱስ ስም ጥምቀት ከኃጢአት እንደሚያስተሰረይ ማመናቸው ይገርማል እግዚአብሔር እየረዳው ነው ኢየሱስን የገደለም ያልገደልንም ኃጢአታችን እንዲስተሰርይ በኢየሱስ ስም መጠመቅ አለብን ማለት ነው 🙏

  • @alemayehuayatoterefe6193

    ወንድሜ በረከት ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ።

  • @duyetueh7120
    @duyetueh7120 Před rokem +5

    ወንድም በኪዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዘሜንህን በሙሉ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ የቃሉን መገለጥ በየ ግዘዉ ኢየሱስ ይጨምርልህ ይሸከምህ

  • @olinaroba
    @olinaroba Před rokem +3

    ዎንድም በረከት ጌታ እየሱስ የ ናቢያት እና የ ሐዋርያት አምላክ እየባረከ ይባረክ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ፀጋውንም ያብዛልክ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹abet እንዴት ደስ ይላል

  • @eyobyhaneslapso4823
    @eyobyhaneslapso4823 Před 10 měsíci +3

    ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ፓሰተር በረከት ❤❤

  • @DawitfitaDamesa-tm3jm
    @DawitfitaDamesa-tm3jm Před rokem +3

    እየሱስ ይባርክህ ፓስተር በረከት

  • @AmanuelBelachew-ow5rd
    @AmanuelBelachew-ow5rd Před měsícem

    አባታችን እየሱስ አብዝቶ ይባርኮት ፅጋን ይጨምርሎት

  • @mesfinbekele3730
    @mesfinbekele3730 Před rokem +6

    ሐዋርያት 10
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁴⁴ ጴጥሮስ ይህን ነገር ገና ሲናገር ቃሉን በሰሙት ሁሉ ላይ መንፈስ ቅዱስ ወረደ።
    ⁴⁵ ከጴጥሮስም ጋር የመጡት ሁሉ ከተገረዙት ወገን የሆኑ ምዕመናን በአሕዛብ ላይ ደግሞ የመንፈስ ቅዱስ ስጦታ ስለ ፈሰሰ ተገረሙ፤
    ⁴⁶ በልሳኖች ሲናገሩ እግዚአብሔርንም ሲያከብሩ ሰምተዋቸዋልና።
    ⁴⁷ በዚያን ጊዜ ጴጥሮስ መልሶ፦ እነዚህ እንደ እኛ ደግሞ መንፈስ ቅዱስን የተቀበሉ እንዳይጠመቁ ውኃን ይከለክላቸው ዘንድ የሚችል ማን ነው? አለ።
    ⁴⁸ በኢየሱስ ክርስቶስ ስምም ይጠመቁ ዘንድ አዘዛቸው። ከዚህ በኋላ ጥቂት ቀን እንዲቀመጥ ለመኑት።

  • @mesfinbekele3730
    @mesfinbekele3730 Před rokem +3

    “ዳግመኛ የተወለዳችሁት ከሚጠፋ ዘር አይደለም፥ በሕያውና ለዘላለም በሚኖር በእግዚአብሔር ቃል ከማይጠፋ ዘር ነው እንጂ።”
    - 1ኛ ጴጥሮስ 1፥23

  • @davidasefa2491
    @davidasefa2491 Před rokem +7

    ዋው ደስ የሚል ውይይት ነው!!
    ጥምቀት ለመዳን ነው።

    • @saronmekonen
      @saronmekonen Před rokem

      Lemedan temket sayihon Medan karsetose new ye hawaryawt yemetbalu sewochi aweko kemsate Geta Eyesus yifewusachihu

    • @davidasefa2491
      @davidasefa2491 Před rokem +1

      @@saronmekonen አልሞት በይ ተገደይ አትሁን ቃሉ የሚለውን ብቻ ነው መደመጥያለብህ!!

    • @Fares-zz4pn
      @Fares-zz4pn Před 7 měsíci +2

      ክርስቶስን አምኜወለሁ ብሌክ ቆጭ ብለክ ከሰመይ መቅረትህ ነው ምክንያቱም ሰው ደግማኛ ከልተወለደ የእግዚአብሔርን መንግስት መግበት ሰይሆን መያትም አይችል የሐ 3:5 " በለው መሠረት ፌዙን ቶወውና ተጠመቅ ልትድን ከፈለክ😓😓🙏🙌​@@saronmekonen

    • @meskeremkaramkaram2216
      @meskeremkaramkaram2216 Před 3 měsíci

      😅😅😅😅​@@Fares-zz4pn

  • @ayalnehmesfin5887
    @ayalnehmesfin5887 Před rokem +2

    ቤኪ የሱስ ፀጋ ይጨምርልህ ተባረክ።

  • @hirutwoldetsadik1739
    @hirutwoldetsadik1739 Před rokem +1

    ወ/ም ፀጋው ይብዛልህ ይህ ወንጌል በአለም ሁሉ ይስበካል!!!!

  • @TeressaMoti-dq7eu
    @TeressaMoti-dq7eu Před 6 měsíci

    ተመስገን ጌታ ኢየሱስ እውነትህ እና ወንጌልህ ለአለም ሁሉ በልጆችህ በኩል እየተላለፈ ስለሆነ አሁንም ፀጋውንና ብርታቱን አብዛልን አሜን

  • @mesfinbekele3730
    @mesfinbekele3730 Před rokem +2

    “ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን በመነሣቱ ለሕያው ተስፋና ለማይጠፋ፥ እድፈትም ለሌለበት፥ ለማያልፍም ርስት እንደ ምሕረቱ ብዛት ሁለተኛ የወለደን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ፤ ይህም ርስት በመጨረሻው ዘመን ይገለጥ ዘንድ ለተዘጋጀ መዳን በእምነት በእግዚአብሔር ኃይል ለተጠበቃችሁ ለእናንተ በሰማይ ቀርቶላችኋል።”
    - 1ኛ ጴጥሮስ 1፥3-5

  • @hirutwoldetsadik1739
    @hirutwoldetsadik1739 Před rokem +1

    ፓስተር በደብ ከሰማህ መዳን ይሆንልሐል የዘላለሙን ህይወት ታገኛለህ አንተና ቤተሰቦችህ ትድናላችው አሰላስል: ያልገባህን :ጠይቅ:ተረጋጋ: የሰማኸውን :ደግመህ አንብበው ደጋግመው ግዜ ስጥ የእግዚያብሔር ቃል ነውና!!!!!!

  • @SelamRobele-pj7jt
    @SelamRobele-pj7jt Před 3 měsíci

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ጸጋዉ ይብዛልህ

  • @beletejorga6358
    @beletejorga6358 Před rokem +3

    ሐዋርያት 10፥43-48 በእርሱ የሚያምን ሁሉ በስሙ የኃጢአቱን ስርየት እንዲቀበል ነቢያት ሁሉ ይመሰክሩለታል።”
    በኢየሱስ ክርስቶስ ስምም ይጠመቁ ዘንድ አዘዛቸው። ከዚህ በኋላ ጥቂት ቀን እንዲቀመጥ ለመኑት። ስለዚህ ቆርንሊዮስ አልገደለም!

  • @ThomasZ-re4gw
    @ThomasZ-re4gw Před rokem +5

    እንዴት ደስ ይላል እንዲህ በትግስት ስትነገሩ ወንድም በራከት ኢየሱስ ጸጋ የብዛሃል❤❤❤❤

  • @badhasogamachu8682
    @badhasogamachu8682 Před rokem +1

    ወ ም በረከት ጌታ እያሱስ ጸጋ የብዘልህ

  • @frew8452
    @frew8452 Před rokem +1

    ሃሌ ሉያ.........ኢየሱስ ይባረክ....ወንድም በረከት ኢየሱስ ይባርክህ፡፡

  • @user-gh1gn5qh5j
    @user-gh1gn5qh5j Před 5 měsíci

    ወንድም ቤረከት ፀጋውን ያብዛልህ

  • @kalkidanmolla5867
    @kalkidanmolla5867 Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ወ/ም በረከት

  • @user-ir5my5su1p
    @user-ir5my5su1p Před 8 měsíci +1

    " በብዙ ሌላ ቃልም መሰከረና። ከዚህ ጠማማ ትውልድ ዳኑ ብሎ መከራቸው።"
    (የሐዋርያት ሥራ 2:40)

  • @yaredgebremskel2091
    @yaredgebremskel2091 Před rokem +1

    አኔ እንዚህ ያለ አንደበተ ርቱዕ መሰካሪ የቃል ሙላትና መገለጥ አካቶ የተገለጠ አገልጋይ ነው ወንድሜ በረከት ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ጉድጓዳቸውን እራሳቸው እየቆፈሩ እንድገቡበት ማዘጋጀት ነው

  • @Chinamaneyobgebre-kb4gy
    @Chinamaneyobgebre-kb4gy Před rokem +2

    አየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባረክህ ወንድም beki 🙏😊❤️

  • @FekedeTerefe
    @FekedeTerefe Před 7 měsíci

    ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ ወ/ም በረከት

  • @user-fv2il6ms6u
    @user-fv2il6ms6u Před 8 měsíci

    ፓስተር በክ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ፃጋዉን ያብዛልክ 🙏

  • @ZenashTakele-vs6rp
    @ZenashTakele-vs6rp Před 7 měsíci

    ወንድምበረከትጌታእየሱስስይባርክሕ

  • @tesemamelketo5959
    @tesemamelketo5959 Před 11 měsíci +1

    የኢየሱስ ስም ጥምቀትን የሥላሴ አማንያን እጅግ አድርገው መጥላታቸው ይገርማል

  • @gadhayilu5841
    @gadhayilu5841 Před rokem +1

    አየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ይባረክህ ወንድም beki

  • @tigesttisfy756
    @tigesttisfy756 Před rokem +3

    ወንድማችን ቄስ በረከት ጌታየሱስ አብዝቶ ይባርክእ

  • @jobtesfagiwergis9664
    @jobtesfagiwergis9664 Před rokem +2

    beki tebarek this is the conversation b/n Jesus and nikidemos

  • @tsigabalemu5142
    @tsigabalemu5142 Před 11 měsíci

    አሜን አሜን

  • @sisaytamene4582
    @sisaytamene4582 Před rokem

    Amen!

  • @user-ry5vb6sp2c
    @user-ry5vb6sp2c Před 6 měsíci

    ወንጌል በኢየሱስ ስም ይስፋ ተባረኩ

  • @BelayYifa
    @BelayYifa Před měsícem

    ተባረክ

  • @user-um6mj1qu9m
    @user-um6mj1qu9m Před 2 měsíci

    እኔ በዘመኔ ፕሮቴስታንት ውስጥም በሐዋርያትም እምነት ውስጥም በመሆን የልጅነት እድሜን አሳልፋለሁ ነገር ግን የቅዱሱን መጽሐፍ ከነ ክብሩ ለሐዋርያት ሰጡት እነሱ ጋ ትክክለኛ ወንጌል አይቻለሁ ።

  • @abeljesus3877
    @abeljesus3877 Před rokem

    በእውነት ፓስተር በረከት የሚያነሳቸው ሀሳቦች ተጨባጭ የሆኑ ሀሳቦች ናቸው ውይይቱን እንዳደመጥኩት ፓስተር ታሪኩ ለጠየቁት ጥያቄ መልስ በትክክል አለመመለሱን እና ለመሸሽ የሚሞክረውን ነገር ተረድቻለሁ

  • @TamuTadese-lk8ex
    @TamuTadese-lk8ex Před rokem +1

    በኪ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ

  • @AsfawAraso
    @AsfawAraso Před 2 měsíci

    Beru be blessed

  • @dawitsolomon3739
    @dawitsolomon3739 Před 11 dny

    በረከት በዝረራ ነው ያሸነፈው🎉🎉

  • @hanaadinew
    @hanaadinew Před 7 měsíci

    pastore berekete🥰🙏

  • @user-jj5hs5mi1t
    @user-jj5hs5mi1t Před rokem

    Beki tsegawun yabizalh bertalin, God bless you

  • @medi2969
    @medi2969 Před 10 měsíci

    AMEN AMEN AMEN AMEN TEBAREKII TEBAREKII ❤❤

  • @user-fs7uo1hd7w
    @user-fs7uo1hd7w Před 9 měsíci

    ❤ወንድም በረከት ኢየሱስ ይባርክህ።

  • @TizazuApostolic
    @TizazuApostolic Před 3 měsíci

    ተባረክ ቤክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-js3jt4ec4i
    @user-js3jt4ec4i Před rokem +1

    Wonderful Beki !!

  • @markwoncheso7744
    @markwoncheso7744 Před 11 měsíci

    God bless you pastor bar

  • @tagetage
    @tagetage Před rokem

    ጌታ ኢየሱስ እስከ ፅዮን ይሸክም ወንድማች በክ❤❤❤❤😊😊

  • @user-wm3hg3mo3b
    @user-wm3hg3mo3b Před dnem

    ቤክዬ ሰወድህ❤❤❤❤

  • @phonephones7302
    @phonephones7302 Před 11 měsíci

    Tebarki wondem bekie ❤❤❤

  • @fekadueka2680
    @fekadueka2680 Před měsícem

    Paster bereketi eyesusi yibarikihi ❤❤❤❤❤❤

  • @user-yk4mt3ml8k
    @user-yk4mt3ml8k Před měsícem

    ❤❤❤❤❤

  • @user-nl1fp3vm5o
    @user-nl1fp3vm5o Před 5 měsíci

    በአራቱም:ወንጌል:ጌታችን:በስሜ:ተጠምቃቹ:ትዳናላቹ:አላለም:በእኔ:እመኑ:ትዳናላቹ:(ሕይወት)ታገኛላቹ

  • @tsigabalemu5142
    @tsigabalemu5142 Před 11 měsíci

    ወንጌልን ለማስተማር ይሁን ውይይታቹ ክርክር አታድርጉት

  • @zemneabohay
    @zemneabohay Před rokem

    እየሱስ ብርክ ብርክክ ያርግህ

  • @weynishetdamene6048
    @weynishetdamene6048 Před rokem

    ጌታ እየሱስ ክርስቶስ የሐዋራቶችን አግር ሲያጥብ ጴጥርስ ጌታን አንተ ልታጥበኝ አይገባም ሲል እንግዳውስ እድል ፍንታ የለህም ሲለው እጄንም አጠብ ጌ,_ታ ሆይ አለ እነሱ ጌታ አጥምቋቻል

  • @Fares-zz4pn
    @Fares-zz4pn Před 7 měsíci

    እውነትን በፈቅር በኪዬ የሱስ ይበርክህ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊😊

  • @zenebedalacha9977
    @zenebedalacha9977 Před měsícem

    ሀዋሪያው ጴጥሮስ በምእራፍ ሀለት ይቅርና ከዛ በኋላም እንኳን ከአይሁድ ውጪ የሆኑ በጥምቀት ብቻ(በኢየሱስ ስም) ይድናሉ ብሎ አያምንም ነበር።ከኋላ ግን ኢየሱስ ክርስቶስ በራእይ ገልጦለት ለአህዛብ የነበረው አመለካከት የተቀየረው

  • @DinkineshPetros-dj6vk

    ♥️♥️♥️♥️♥️

  • @TigMat-ku6fz
    @TigMat-ku6fz Před 6 měsíci

    wodim Beki Egizhabiher tsegawun chemiro chemamiro yabizalik❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-up9fk3yk1h
    @user-up9fk3yk1h Před 3 měsíci

    ቀስ በረከት እየሱስ ይባርክ

  • @shambel874
    @shambel874 Před rokem +1

    በእርሱ የሚያምን ሁሉ በስሙ የሀጢያቱን ስርዓት እንድንቀበል ነብያት ሁሉ ይመሰክራሉ ሐዋርያት ሥራ 10-43

    • @tekalgnhailemichael493
      @tekalgnhailemichael493 Před rokem

      የኀጢአት ስርየት ያለው በስሙ እንጂ በውሃ እየተነከርክ ብትውል የለም ብሮ ስም ደግሞ አዳኝ ስለሆነ ነው ።

  • @user-lz7ku8ll3l
    @user-lz7ku8ll3l Před 9 měsíci

    Memareyechalale

  • @endaleabayneh6255
    @endaleabayneh6255 Před 8 měsíci

    “በነገው ዮሐንስ ኢየሱስን ወደ እርሱ ሲመጣ አይቶ እንዲህ አለ፦ እነሆ የዓለምን ኃጢአት የሚያስወግድ የእግዚአብሔር በግ።”
    - ዮሐንስ 1፥29

  • @kasbanafenesh6596
    @kasbanafenesh6596 Před rokem

    AMEN TAKE ☝️🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🙌🏾🤲🏻🤲🏻🤲🏻❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @user-dj7rb5km8l
    @user-dj7rb5km8l Před 10 měsíci

    እየሱስ አብዝቶ ፀጋ ይጫምር በክ

  • @Wahidislamicapologist
    @Wahidislamicapologist Před rokem +3

    ፓስተር ታሪኩ ሰሜን መሠረተ ክርስቶስ ልጅ እያለው አውቀዋለው። በእውቀት ምንም ለውጥ የለውም። ቢማር ጥሩ ነው።

  • @marthaabib7824
    @marthaabib7824 Před 10 dny

    አቤት እንዴት ወደ እውነትን ወደማወቅ እንደሚደርሱ ???? ፓስተር ቢኬ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @BizuneshAsefa-uq6oo
    @BizuneshAsefa-uq6oo Před 8 měsíci

    Beki zemenh yibarik

  • @tigistmathewos6739
    @tigistmathewos6739 Před rokem

    W/m beki geta yesusi abizito yibareki ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-gc1gh2pl4u
    @user-gc1gh2pl4u Před 8 měsíci

    Abet medanachen denk new Egziabeher yimesgen

  • @TarikuGirmamo
    @TarikuGirmamo Před 8 dny

    A .3..5

  • @temmmmmmmmmmm
    @temmmmmmmmmmm Před rokem

    Luk.24:-47 yehati'at sryet besmu (beyesus sm) bcha nw....

  • @MosesTeka-wq4io
    @MosesTeka-wq4io Před rokem +1

    ጴጥሮስ ለሎች ሰዎች በተጠመቁበት ጥምቀት
    ነው የተጠመቀው እንጅ እርሱ ለብቻው የተጠመቀበት ለላ የለም

  • @user-lz7ku8ll3l
    @user-lz7ku8ll3l Před 9 měsíci

    Eyes use
    Yebarikehi

  • @user-ez9jb2po4s
    @user-ez9jb2po4s Před rokem

    👏👏👏👏👏👏👏 bire

  • @user-dy2zi7zf1s
    @user-dy2zi7zf1s Před 8 měsíci

    Eyasus yebarkehe w/m beki

  • @lelisaasmare1456
    @lelisaasmare1456 Před 10 měsíci +1

    Impossible to stops Gods power.

  • @EthiopianEthioppabsl-hg2nl

    ተበሬክ ቤክ

  • @tsigabalemu5142
    @tsigabalemu5142 Před 11 měsíci

    ደሙ በኛና በልጆቻችን ይሁን ብለው አሳልፈው ሰጡት።

  • @dereman8532
    @dereman8532 Před 9 měsíci

    የስህተት ትምህርት መፅሐፍ ቅዱስን ያስክዳል

  • @AbelTeshome-qn5oq
    @AbelTeshome-qn5oq Před rokem

    ሐዋርያት 2 (አዲሱ መ.ት)
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁵ በዚህ ጊዜ ከሰማይ በታች ካለው ሕዝብ ሁሉ የመጡና እግዚአብሔርን የሚፈሩ አይሁድ በኢየሩሳሌም ነበሩ።
    ⁶ ይህን ድምፅ ሲሰሙ፣ ብዙ ሕዝብ በአንድነት ተሰበሰቡ፤ እያንዳንዱም ሰው፣ ሰዎቹ በገዛ ቋንቋው ሲናገሩ በመስማቱ ግራ ተጋባ፤

    ⁸ ታዲያ፣ እያንዳንዳችን በተወለድን በት፣ በራሳችን ቋንቋ ሲናገሩ የምንሰማቸው እንዴት ቢሆን ነው?
    ⁹ እኛ የጳርቴና፣ የሜድ፣ የኢላሜጤም ሰዎች፣ በመስጴጦምያ፣ በይሁዳ፣ በቀጶዶቅያ፣ በጳንጦስ፣ በእስያ፣
    ¹⁰ በፍርግያ፣ በጵንፍልያ፣ በግብፅ፣ በቀሬና አጠገብ ባሉት በሊቢያ አውራጃዎች የምንኖር፣ ከሮም የመጣን
    ¹¹ አይሁድና ወደ ይሁዲነት የገባን፣ የቀርጤስና የዐረብ ሰዎች ስንሆን፣ ሰዎቹ የእግዚአብሔርን ታላቅ ሥራ በየቋንቋችን ሲናገሩ እንሰማቸዋለን!”
    ከአይሁድ ሌላ ሌሎች ህዝቦች መኖራቸውን ስማቸውን እየጠቀሰ እንዴት ይዋሻሻል even የገዛ ቋንቋችን እንዴት እንሰማለን ለምን አሉ ከዕብራይስጥ ውጪ ሌሎችን ስላወሩ አደል በረከት ፓስተር እንዴት በተወለድኩበት ቋንቋ እንዴት አናገርከኝ ብሎ ሊገረም አይችልም ምክንያቱም ሁለቱም የአንድ ሀገር ሰው ስለሆኑ አንድ ቻይናዊ በእኛ ቋንቋ ቢያወራ ግን መገረማችን አይቀሬ ነው

  • @jesuslovedme2330
    @jesuslovedme2330 Před rokem

    Pr tarku love you ❤

  • @user-lz7ku8ll3l
    @user-lz7ku8ll3l Před 9 měsíci

    Melese
    Citefamesake
    Ayechaleme

  • @HeranoAbraham-ob6lu
    @HeranoAbraham-ob6lu Před 8 měsíci +1

    ቄስ በረከት ለpaster ታሪኩ የሐዋ.ሥራ 10፥43 መልስ ነዉ! ኢየሱስ እጅግ ይባርክህ!

  • @solomonmathewos1419
    @solomonmathewos1419 Před 5 měsíci

    Hello Brother Bereket, now you Said ""All Nation Should be Baptized in the name of Father, in the name of SON and in the name of Holy Spirit"" this is what Jesus ordered you.

    • @kassakawzaMalefia-nk3ox
      @kassakawzaMalefia-nk3ox Před měsícem

      are you take the name of jesu only cast out to demons. But the name jesus is work to every thing.

  • @user-cw6mv3mz9s
    @user-cw6mv3mz9s Před rokem

    አቤት ይሄ ዘመን በወንጌል ክርክር የስጋ ስራ ነው ገላቲያን አንብቡ ምን ይሁን ነው ስው በደረስበት ይመላለስ ፣አጉል አዋቂዎች መንፈስ ቅድስ ይስተምረን ፣የስጋ ፍልስፍና ምንም አይጭምርም ።

  • @solomonmathewos1419
    @solomonmathewos1419 Před 5 měsíci

    Eyesus Amlak new Tuta aydellem. Amlakinetun bitikebel noro beman sim indititemek yazezehin taderg neber.

  • @AfeworkG
    @AfeworkG Před rokem

    በመጀመሪያ ከዘላለማዊው ሞት ድኖ ወደዘላለማዊው ህይዎት ከመግባት ሌላ ብዙ አይነት መዳኖች ስላሉ ስለነሱ መረዳት ቢኖር ኖሮ መልሱ ቀላል ይሆን ነበር:: ለምሳሌ በስጋ መዳን፣ በነፍስ መዳን፣ በመንፈስ መዳን (ዳግም ልደት በማግኘት ከዘላለማዊው የእግዚአብሔር ፍርድ መዳን)፣ ወዘተ...

    • @netsanetermias7169
      @netsanetermias7169 Před 6 měsíci

      መዳን እንጂ መዳኖች አይባልም ለመዳን ምን ላድርግ? ተብሎ ይጠየቃል ንሰሐ ግብቶ ቃሉን አምኖ በኢየሱስ ስም በመጠመቅ ይጀመራል በብዙ መንገድ ይፈፀማል

  • @user-wn6yd2sp8u
    @user-wn6yd2sp8u Před 4 měsíci

    Beki Tabrk

  • @mohammedyimam9129
    @mohammedyimam9129 Před rokem +2

    “እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።”
    - ማቴዎስ 28፥19-20