Cool Discussion:እግዚአብሔር ለምን እንፍጠር አለ? |ሰላም እና ፓስተር ቤኪ|

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • #Apostolic_church #ኢየሱስ_አብ_ነው #Jesus_is_the_Father
    #የኢትዮጵያ_የሐዋርያዊት_ቤተክርስታያን #protestant #Apostolic_Church_of_Ethiopia
    #Apostolic_Church_International_Fellowship
    #Heavenly_Flesh_of_Jesus #ሰማያዊ_ሥጋ #ሁለተኛው_ሰወ_ኢየሱስ #the_second_man #የኢየሱስ_ሥጋ_ከሰማይ_ነው #የኢየሱስ_ስም_ጥምቀት #መዳን_በሌላ_በማንም_የለም #የውኃ_ጥምቀት_በኢየሱስ_ስም_ብቻ #water_baptism_in_Jesus_name #oby_acts_2_38 #የሐዋርያት_ሥራ_2_38 #ከውኃና_ከመንፈስ_መወለድ #ዳግም_ልደት #born_again #born_of_water_and_spirit
    #Apostolic_Generation
    #ApostolicSong
    #Biblical_debate #የመጽሐፍ_አዱስ_ውይይት
    #acifna #apostolicchurchsongs #hawaryawitmezmur #pator_bereket_matewos #ቄስ_በረከት_ማቴዎስ
    #Apostolic_doctrine
    #onlyjesus #ኢየሱስ_ብቻ
    #Apostolic_doctrine #ሥላሴ #Trinity
    #onlyjesus
    Follow me on:
    www.tiktok.com...
    On Facebook page:
    www.facebook.c...
    Telegram:
    t.me/kalu2023

Komentáře • 83

  • @user-of4ss9qi4i
    @user-of4ss9qi4i Před měsícem +1

    ፓስቴር በረከት ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛልክ አይዞህ በርታ

  • @mulu6386
    @mulu6386 Před 9 měsíci +8

    በርችህ አንድ አምላክ መስታዋልን ይስጥሽ ❤
    ቄስ በረከት ተባረክ በብዙ ጸጋ❤

  • @user-ce8md4uq3r
    @user-ce8md4uq3r Před 7 měsíci +3

    Jesus is the everlasting father ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @abelbekeleBattynew
      @abelbekeleBattynew Před měsícem

      “ከመላእክትስ፦ አንተ ልጄ ነህ፥ እኔ ዛሬ ወልጄሃለሁ፥ ደግሞም፦ እኔ አባት እሆነዋለሁ እርሱም ልጅ ይሆነኛል ያለው ከቶ ለማን ነው?”
      - ዕብራውያን 1፥5

  • @saradebaba5682
    @saradebaba5682 Před 9 měsíci +7

    ቄስ በረከት ተባረክ በብዙ ጸጋ❤❤🙏🙏

  • @MulatuAlemu-ok1ec
    @MulatuAlemu-ok1ec Před 9 měsíci +5

    ቄስ በረካት ጌታ አብስቶ በብዙ ፀገ ይበርክ

  • @DawitTadesse-pz4ez
    @DawitTadesse-pz4ez Před 9 měsíci +24

    እባካችሁ ይሄንን ብቻ እየጠየቃችሁ በየሱስ ስም ሳትጠመቁ ዘመኑ ሊያልቅ ነዉ .

    • @abelbekeleBattynew
      @abelbekeleBattynew Před měsícem

      “ከመላእክትስ፦ አንተ ልጄ ነህ፥ እኔ ዛሬ ወልጄሃለሁ፥ ደግሞም፦ እኔ አባት እሆነዋለሁ እርሱም ልጅ ይሆነኛል ያለው ከቶ ለማን ነው?”
      - ዕብራውያን 1፥5

  • @danielamde3719
    @danielamde3719 Před 9 měsíci +3

    “ኢየሱስም መለሰ አለውም፦ የሚወደኝ ቢኖር ቃሌን ይጠብቃል፤ አባቴም ይወደዋል ወደ እርሱም እንመጣለን በእርሱም ዘንድ መኖሪያ እናደርጋለን።”
    - ዮሐንስ 14፥23

  • @user-zr6wq9wn2d
    @user-zr6wq9wn2d Před 4 měsíci +1

    አሜን ተባረክ❤❤❤❤

  • @KalebEyasu-dq5kc
    @KalebEyasu-dq5kc Před 4 měsíci +1

    ቤክዬ እኔም አሁን በርቶልኝ በስሙ ተጠምቄ ድኛለው ይሕ የእውነት ወንጌል ነው ተባረክ ወንድሜ ሰማይ እንገናኛለን።

    • @selamusamuel7772
      @selamusamuel7772 Před měsícem

      Sewu dignalewu bilo sinager kemelakt belay desi yilegnal

  • @MelakuMena-xy7yq
    @MelakuMena-xy7yq Před 3 měsíci

    " ሥራህንና ድካምህን ትዕግሥትህንም አውቃለሁ፤ ክፉዎችንም ልትታገሥ እንዳትችል፥ እንዲሁም ሳይሆኑ። ሐዋርያት ነን የሚሉቱን መርምረህ ሐሰተኞች ሆነው እንዳገኘሃቸው አውቃለሁ፤"
    (የዮሐንስ ራእይ 2:2)

  • @khattwtelephone8381
    @khattwtelephone8381 Před 4 měsíci +1

    ተበረኪ እውነት ስለፈለግሽ የሱስ ይባረክ

  • @workineshtufa5102
    @workineshtufa5102 Před 9 měsíci +4

    pastor Bereket GOD Bless you!! This knowledge is directly from GOD

  • @mekidesacha2001
    @mekidesacha2001 Před 2 měsíci

    ❤❤❤❤ tebareki biki❤❤

  • @melesenana4685
    @melesenana4685 Před 8 měsíci

    Brother Bereket your nice reveal 1 and You are blessed.

  • @zewudituzeleke8983
    @zewudituzeleke8983 Před 9 měsíci +1

    አሜን አሜን አንድ አምላክ እየሱስ ተባረክ❤❤❤❤❤❤

  • @konjitgodebo4996
    @konjitgodebo4996 Před 9 měsíci +1

    ወንድም በረከት ስለተሰጠህ ፀጋ ሁሉንም እንደአመጣጡ ስታስተናግድ ያስደንቃል ኢየሱስ ይክበር🙏

  • @TafeseAyele-gl4zz
    @TafeseAyele-gl4zz Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @paulosbelete9076
    @paulosbelete9076 Před 2 měsíci

    Tebarekk Beki

  • @user-tb1pg3xk8s
    @user-tb1pg3xk8s Před 9 měsíci +8

    ሰላም ጥሩ ተወያይ ነሽ!
    በኢየሱስ ስም ተጠምቀሽ ወደ መዳን እንድትደርሺ እጸልይልሻለሁ🙏🙏
    ቤኪዬ ጸጋ ይብዛልህ!🙏🙏

    • @mohamedmame9652
      @mohamedmame9652 Před měsícem

      ተው ባክህ ወንድሜ ያልተፃፈ አታንብብ በአቡ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ካልተጠመቅህ ነው የማትድነው መፅሀፍ የሚለውን አታውቁም እና እጅግ ትስታለህ አንተ ፓስተርየው ደሞ የተጠየከውን ለመመለስ ከጥያቄው ጋር የማይገናኝ መልስ ነው የሰጠኸው እሺ ሰውን በመልካችን እንፍጠር .....እንግዲህ ሰው ክፉ እና ደጉን ለማወቅ ከእኛ እንደ አንዱ ሆነ .....ኑ እንውረድ አንዱ የአንዱን ቃል እንዳይረዳ ቋንቋቸውን እንደባልቀው አሉ ስለዚህ ብዙ አትዘባዘብ አንድ ፈጣሪ ሶስት አካላት አሉ አሱም አበ ወልድ መንፈስ ቅድስ ነው እውነቱ ይህ ነው ለማንኛውም የማታምነውን መፅሀፍ ቅዱስ ለማጣቀሻ ባትጠቀምበት ይሻላል እዛው የመስራቹን መፅሀፍ እያገላበጥክ አስተምር

  • @ShimelesKassaye
    @ShimelesKassaye Před měsícem

    ነፍሳችሁን አድኑ በጌታበኢየሱስ ስም ተጠመቁ።

  • @KA-vu4re
    @KA-vu4re Před 8 měsíci +1

    ኢየሱስ ይባርክህ ቤኪዬ መጽሐፍ ቅዱስ ዉስጥ አንድ አካል ብቻ እንደለ አለም ሁሉ አዉቆ መደን አለበት

    • @abelbekeleBattynew
      @abelbekeleBattynew Před měsícem

      “ከመላእክትስ፦ አንተ ልጄ ነህ፥ እኔ ዛሬ ወልጄሃለሁ፥ ደግሞም፦ እኔ አባት እሆነዋለሁ እርሱም ልጅ ይሆነኛል ያለው ከቶ ለማን ነው?”
      - ዕብራውያን 1፥5

  • @user-gh1gn5qh5j
    @user-gh1gn5qh5j Před 6 měsíci

    ቄስ ብር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ቀጥልልን

  • @danielamde3719
    @danielamde3719 Před 9 měsíci +1

    “የላከኝ አብም እርሱ ስለ እኔ መስክሮአል። ድምፁን ከቶ አልሰማችሁም፥ መልኩንም አላያችሁም፤”
    - ዮሐንስ 5፥37

  • @TirgumGetachew-lc9mi
    @TirgumGetachew-lc9mi Před 9 měsíci +4

    እየሱስ ይርዳሽ እህቴ 🙏🙏 ቄስ በረከት እየሱስ ጸጋውን ይጨምርል!!🙏🙏❤❤❤❤

    • @abelbekeleBattynew
      @abelbekeleBattynew Před měsícem

      “ከመላእክትስ፦ አንተ ልጄ ነህ፥ እኔ ዛሬ ወልጄሃለሁ፥ ደግሞም፦ እኔ አባት እሆነዋለሁ እርሱም ልጅ ይሆነኛል ያለው ከቶ ለማን ነው?”
      - ዕብራውያን 1፥5

  • @henokmoges8519
    @henokmoges8519 Před 9 měsíci +2

    Wow endet aynet midenk timihrt new
    Silehulum eyesus yikber🙏

  • @arabtowers9123
    @arabtowers9123 Před 9 měsíci +2

    ተባረክ ቄሰ ቤኪ ❤❤❤❤

  • @MesayGadisa-nh4ms
    @MesayGadisa-nh4ms Před 8 měsíci

    ጌታእየሱስ እውነትን ስለገለፀልን ተመስገን

  • @ararsagawoledulecha4428
    @ararsagawoledulecha4428 Před 9 měsíci +1

    እግዝአብሔር ጫምሮ ይባሪክክ።

  • @frew8452
    @frew8452 Před 9 měsíci +1

    ሃሌ ሉያ......የሱስ ይባረክ፡፡

  • @workineshtufa5102
    @workineshtufa5102 Před 9 měsíci +1

    pastor Berket andi amilak irsu yibariki!!!!!!

  • @KalebEyasu-dq5kc
    @KalebEyasu-dq5kc Před 4 měsíci

    መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና ።ስለዝሕ በስሙ ማመን ና መጠመቅ ግዴታ ነው ።

  • @tabarkmomy1943
    @tabarkmomy1943 Před 8 měsíci

    ❤❤❤❤አሜን ተባረክ❤❤❤

  • @danielamde3719
    @danielamde3719 Před 9 měsíci +1

    “አብ እንደ ወደደኝ እኔ ደግሞ ወደድኋችሁ፤ በፍቅሬ ኑሩ።”
    - ዮሐንስ 15፥9

  • @tesemamukura3883
    @tesemamukura3883 Před 5 měsíci

    Woooow God is amazing, blessed😮God is amazing. May God's grace and blessings and peace be with you.

  • @user-og1yn4ci2u
    @user-og1yn4ci2u Před 9 měsíci +2

    መጽሀፍ ቅዱስን በሚገባ ያለማንበብ ችግር አለ። የተፈጠረው እኮ አንድ ሰው ነው። በምሳሌው ከሆነ ከአንድ በላይ ሰው መፈጠር ነበረበት። ቤኪ ጸጋ ይብዛልህ!!

  • @user-my7nr2hz1t
    @user-my7nr2hz1t Před 9 měsíci

    ለህዝብህ የሚትራራ ጌታ የሱስ ተባረክ

  • @KenawKenaw-qg3nq
    @KenawKenaw-qg3nq Před 9 měsíci +1

    W beki tebarekln.

  • @-etforksahlu7488
    @-etforksahlu7488 Před 9 měsíci +1

    Geta yesus yirdash❤❤❤❤

  • @danielamde3719
    @danielamde3719 Před 9 měsíci +1

    “እንግዲህ ሂዱና አሕዛብን ሁሉ በአብ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም እያጠመቃችኋቸው፥ ያዘዝኋችሁንም ሁሉ እንዲጠብቁ እያስተማራችኋቸው ደቀ መዛሙርት አድርጓቸው፤ እነሆም እኔ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ነኝ።”
    - ማቴዎስ 28፥19-20

    • @Wolaita-tube
      @Wolaita-tube Před 9 měsíci

      ኤፌሶን 4/4 አንብበው አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አንድ ነው እየሱስን አሁን ተቀበል

    • @konjitgodebo4996
      @konjitgodebo4996 Před 9 měsíci

      ይህ እኮ ትዕዛዝ ነው ለሃዋሪያት የተሰጠ እነርሱም ሐዋ 2:38 ላይ ፈፀሙት የአብ የወልድ የመንፈስ ቅዱስ ስም ኢየሱስ ነው

  • @eritrea576
    @eritrea576 Před 9 měsíci

    God bless you pastor Berket and Selam

  • @user-fw1yx5ug2k
    @user-fw1yx5ug2k Před 9 měsíci

    ❤❤❤እግዚአብሔር ይባርክህ ቤኪ

  • @mulutsega-dk9dy
    @mulutsega-dk9dy Před měsícem

    Ihite 3 akal bemefelg atidkemi amlak 1 injii 3 honom ayawkim wdfitim ayhonim.

  • @danielamde3719
    @danielamde3719 Před 9 měsíci

    ከተፃፈው አትውጣ ሰዎች ያደረጉት ሳይሆን የጌታን ቃል ተከተል ለራስህ የሚመችህን አትፈልግ

  • @danielamde3719
    @danielamde3719 Před 9 měsíci

    “For there are three that bear record in heaven, the Father, the Word, and the Holy Ghost: and these three are one.”
    - 1 John 5:7 (KJV)

    • @endashawalemayehu658
      @endashawalemayehu658 Před 9 měsíci

      ሰውዬ ከተፃፈው አትለፍ እንጅ፦ መፅሐፍ ቅዱስ(1ኛ ዮሐ 5÷7) ላይ ፡ መንፈሱና ውኃው ፡ ደሙም ይላል እንጅ አብ፡ ወልድ ፡ መንፈስ ቅዱስ የሚል አልተፃፈም።

  • @user-cd5ly7ku5p
    @user-cd5ly7ku5p Před 6 měsíci

    ፈሰተር በርከት እናመሰግናሌን ሁሌም ታሸንፈሌ እየሱሰ ካንቴ ጋር ነው ቀጠልበት

  • @teg22345
    @teg22345 Před 9 měsíci

    Tebark br Berket

  • @Marta-mt1rt
    @Marta-mt1rt Před 3 měsíci

    Hi,❤❤❤❤❤❤❤

  • @Wolaita-tube
    @Wolaita-tube Před 9 měsíci

    ቄስ በረከት እግዚአብሔር ይባርክህ ብዙ ነገር እየተማርኩ ነው እግዚአብሔር በአለም ሁሉ ይክበር

  • @dawitabera2995
    @dawitabera2995 Před 9 měsíci

    pastor beki iyesus abzito yibarki

  • @kekutube1122
    @kekutube1122 Před 8 měsíci

    ሀሰተኛው ሳይፈረድብህ ወደ አብ ፤ወደ ወልድ፤እና ወደ መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ተመለስ

  • @teg22345
    @teg22345 Před 9 měsíci

    Tebarki sister

  • @mesi2466
    @mesi2466 Před 9 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DebebeDebe-nk1or
    @DebebeDebe-nk1or Před 9 měsíci

    ቄስ በረከት ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ!

  • @user-yp5sc2eq5o
    @user-yp5sc2eq5o Před 9 měsíci

    beki geta yesus yibarki

  • @Mehert-kc9cy
    @Mehert-kc9cy Před 9 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tseganshbubamo8890
    @tseganshbubamo8890 Před 9 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @YemaneMlate
    @YemaneMlate Před 9 měsíci

    Wendmie selasie sebale berget agannet new chemerem onle jesesm agannet new ehie maweke alebeh

  • @danielamde3719
    @danielamde3719 Před 9 měsíci +1

    ወደ እርሱ እንመጣለን ነው የሚለው እመጣለሁ አላለም

  • @adinewbeyene2810
    @adinewbeyene2810 Před 9 měsíci +1

    ቄስ ቤክ ኢየሱስ ለዘላለም ይባርክ

  • @AwashTaye
    @AwashTaye Před měsícem

    ብትማጣጠኑ ጥሩ ነበር ለዲስከሱን እንዲመች

  • @asnakemaru2811
    @asnakemaru2811 Před 8 měsíci

    chirash kenigusoch korjo new alu abet denqurna

  • @asnakemaru2811
    @asnakemaru2811 Před 8 měsíci

    siqetil qortotal mehal lay esu lesuwa Yasrdaten part awutitotal

  • @mekonnenbogale3231
    @mekonnenbogale3231 Před 3 měsíci

    Egziabiher eko endie feqadu mikirim yiseral. Enantie lemin lela akal endalie bicha aemiroachihun azegajitachihu titebiqalachihu ?

  • @asnakemaru2811
    @asnakemaru2811 Před 8 měsíci

    ere bakesh kenezih kehadiwoch gar atdareqi

  • @asnakemaru2811
    @asnakemaru2811 Před 8 měsíci

    YIgermal sew bezih lek yiwerdal ende?

  • @danielamde3719
    @danielamde3719 Před 9 měsíci

    ዮሐንስ 5
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ²⁶ አብ በራሱ ሕይወት እንዳለው እንዲሁ ደግሞ ለወልድ በራሱ ሕይወት እንዲኖረው ሰጥቶታልና።

  • @YemaneMlate
    @YemaneMlate Před 9 měsíci

    Kolosio 2:9 abraw

  • @yaredgashe2339
    @yaredgashe2339 Před 5 měsíci

    እህት መጠየቅሽ አርፍ ሆኖ ሳለ ግን በመጀመርያ ቃሉን በደምብ ብታነብና ከዝያም ዳግሞ ያለሽበት ቤተክርስትያን ወይም በለሽበት እምነት ውስጥ ያሉትንአገልጋዮችን ብትጠይቅ በጠም አርፍ ነበር ምክንያቱም አሁን አንች እኔን ብትጠይቅ እኔም ብሆን ላኔ እምነት በምያመች ሁኔታ ወይም መልኩ ነው ሚመልስልሽ ስለዝህ መጠንቀቅ አለብሽ

  • @user-xi1sx7st4s
    @user-xi1sx7st4s Před 7 měsíci

    ድምጹ እራሱ የሰካራም ድምጽ ነው የሚመስለው የጥፋት ልጆች።

  • @user-nl1nx3up6n
    @user-nl1nx3up6n Před 9 měsíci

    ሌላ ጥያቄ ዬላቹም እንዴ

  • @Hanzi1223
    @Hanzi1223 Před 9 měsíci

    😂😂😂 Ayyyy selase malet 3 malet adelm aganent malet new weyne belelit besakwmotku

  • @danielamde3719
    @danielamde3719 Před 9 měsíci

    “For there are three that bear record in heaven, the Father, the Word, and the Holy Ghost: and these three are one.”
    - 1 John 5:7 (KJV)

    • @cherumerkine1554
      @cherumerkine1554 Před 9 měsíci

      ይህቺ የሥላሴ ቅጥያ ነች ፣ በራስ አማርኛ bible ላይ እንኳን የለም። ተጨማሪ ማደነጋገሪይ የጨመሩት