ሙግት በነገረ-ክርስቶስ ዙሪያ | ክርስቲያን Vs ኦርቶዶክስ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 06. 2023

Komentáře • 59

  • @kukkuassefa3963
    @kukkuassefa3963 Před rokem +12

    ሜሎስዬ አፌ ቁርጥ ይበልልህ ማለት ፈልጌ ነበር አይባልም መሰለኝ🤔ዘመንህ ይለምልም ተባረክ ይብዛልህ ጨዋ ስርአት ያለህ ወንድሜ ነህ! ኦርቶዶክሱም ከሌሎቹ ይሻላል ወንጌል ይለውጣል ተባረኩ!

    • @Hirutwondimu
      @Hirutwondimu Před rokem

      😂😂

    • @milatmilato614
      @milatmilato614 Před rokem

      😂😂😂😂😂😂❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂🙆🙆

  • @tedalmera8583
    @tedalmera8583 Před rokem +5

    ተባረክ ሜሎስ

  • @tigistlegessepomi
    @tigistlegessepomi Před rokem +2

    ሁለታቹም ጋ ያለዉ መረጋጋት ደስ ይላል ተባረኩ።እውነተኛው ሊቀ ካህን እየሱስ ነው።

    • @natnaeltekalign7138
      @natnaeltekalign7138 Před rokem

      የምርህን/ሽን ነው በእውነት ሜሎስ ጋር መረጋጋት ነበረ😂😂😂😂

  • @tewoflosteferi8068
    @tewoflosteferi8068 Před 4 měsíci

    ሜላችን ተባረክልኝ

  • @BlessedJohn7
    @BlessedJohn7 Před rokem +2

    ሜላ ፀጋ ይብዛልህ!🖐

  • @desta9900
    @desta9900 Před rokem +3

    ሜላችን❤❤❤

  • @Iyesusigoda
    @Iyesusigoda Před rokem +2

    Hebrews 7 አማ - ዕብራውያን
    24: እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤
    25: ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።

  • @tarekegnburakatarebest5987

    ምን ዓይነት መንፈስ ነዉ ሜላ ተባረክ!

  • @ephremyoseph-uu3lw
    @ephremyoseph-uu3lw Před rokem +1

    ክርክር በመንፈስ ቅዱስ የበላይነት ካልተመራ አያንጽም አያስተምርም ይሉቁንም የዚህ አለም አምላክ ለተባለው ስፍራን ያስረክባል 'ልደት' የተባለው የአንዱ ክንፍ ተከራካሪም የዚህ አለም አምላክ ለተባለው የተማረከ ተከራካሪ ሆኖ አግኝቼዋለሁ::
    2ኛ ቆሮ. 4 : 4
    ለእነርሱም የእግዚአብሔር ምሳሌ የሆነ የክርስቶስ የክብሩ ወንጌል ብርሃን እንዳያበራላቸው፥ የዚህ ዓለም አምላክ የማያምኑትን አሳብ አሳወረ።
    "ኢየሱስ ጌታዬ አማላጄም ነው::"

  • @elsafekadu3743
    @elsafekadu3743 Před 11 měsíci +1

    ሜላዬ ፀጋ ይብዛል❤❤❤❤

  • @HaidarHaidar-lt7kf
    @HaidarHaidar-lt7kf Před rokem +1

    Tebarek melaye❤❤❤❤❤

  • @milatmilato614
    @milatmilato614 Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ፀጋ ይብዛልክ ወድምነት😊

  • @solomontsegaw9308
    @solomontsegaw9308 Před rokem

    ሁለታችንም ጌታ ይባርካችሁ
    ሜላ ❤

  • @rutaruteee2244
    @rutaruteee2244 Před rokem +2

    ፀጋ ይብዛልህ ሜላዬ🙏🙏

  • @DL12able
    @DL12able Před rokem +1

    Melos you are gorgeous child of God, your faith is emanating from the knowledge which is the God's word, Bible, not man's philosophy. I pray for you, to be lead and to speak always with the direction of Holy Spirit! IN JESUS NAME AMEN🎉🎉🎉

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Před rokem +4

    ክርስቶስ አማላጅ ነዉ ስንል እኮ ከራሳችን አይደለም መፅሐፉ ይላል። ክርስቶስ ስለ ሰዉ ልጅ የሚማልደዉ ሰዉ በመሆኑ ነዉ። የተሰቀለዉም ሰዉ በመሆኑ ነዉ። ኢየሱስ ክርስቶስ ፍፁም አምላክ ፍፁም ሰዉ ነዉ። እና ኢየሱስ ይማልዳል ስንል ዝቅ ማድረጋችን አይደለም።

  • @yalamish2719
    @yalamish2719 Před rokem

    Tebaraki mela

  • @frehiwotteshome1333
    @frehiwotteshome1333 Před 9 měsíci

    Praise the lord .O lord thank you about to revel word of God.Thank you Jesus.

  • @ephremyoseph-uu3lw
    @ephremyoseph-uu3lw Před rokem +1

    'ልደት ' በክርክር ማጠቃለያው ላይ በክርቶስ ኢየሱስ ብቸኛ አዳኝነት ምስክርነቱን ከሰጠን ዘንድ እንግዲህ ያድናሉ የተባሉት ቅዱሳን መላእክትና ሰማእታትስ ድርሻቸው ምን ይሆናል???

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 Před rokem +1

    God bless you

  • @birukmelaku6912
    @birukmelaku6912 Před rokem +2

    STAY BLESSSED MELOSEYE MY BROTHER

  • @gizachewmekonnen7586
    @gizachewmekonnen7586 Před rokem

    መናፍቃን ለጠየቁት ራሳቸው የሚያውቁትን መልስ እንድትመልስላቸው እንጂ ለማወቅ መስማት አይፈልጉም

    • @bamlakzelalem3173
      @bamlakzelalem3173 Před rokem

      የሀሰት ትምህርታቸውን የሚሸፍኑት በድርቅና ነው እውነትን ለመረዳት ሳይሆን የመሸናነፍ መንፈስ ነው ያለባቸው

  • @arontekle2505
    @arontekle2505 Před rokem +1

    Melaye yetebareke wendmachn 🥰

  • @AbdiyuMan
    @AbdiyuMan Před rokem +1

    ሁለቱም ደስ የምል ክርክር አድርጓል ጌታ ይባርካችሁ

  • @frehiwotteshome1333
    @frehiwotteshome1333 Před 9 měsíci

    Please if you have soft copy of Hayimanot Abew please fordward .Thank you.

  • @tesfumekitzewde5080
    @tesfumekitzewde5080 Před rokem +1

    ነብስ ያለው በእውቀት ላይ ተመስርቶ የሚያወራ ጥሩ ምህር Bravo Lidet

  • @elsaykekeba407
    @elsaykekeba407 Před rokem

    kante bizu ngr eytemarin nw melose THOUK YOU

  • @birtukanabarra9044
    @birtukanabarra9044 Před rokem

    Melose geta iyesus Yi barkih zamanik Yi barak wandime iyesus geta now tsaga yibzalik

  • @kasahunalebachew8686
    @kasahunalebachew8686 Před rokem +6

    ሜሎስ ባንተ ሊሰራ የወደደው እግዚአብሔር እስከፍፃሜው ይስራብህ 🙏❤️🙏
    👉ሜሎስ👈 የሚለው ስም ከመፅሐፍ ቅዱስ የትኛው ክፍል ላይ ነው ያለው??? ካልሆነ ደግሞ ምን ማለት ነው? በምነኛ ነው?

    • @naifadicho5821
      @naifadicho5821 Před rokem

      ሜሎስ ና መልስ ስጠን እባክህ 🙏

  • @frehiwotteshome1333
    @frehiwotteshome1333 Před 9 měsíci

    44 amalagi yelemed sew yesus ayiwatiletim Idea is clear Lidet .

  • @tesfumekitzewde5080
    @tesfumekitzewde5080 Před rokem +1

    ልደት አንተ ምርጥ ነህ አደራህን እንደ አክሊል እንደ ቆርቆሮ እንዳንትቋቋና እንዳታዋርደን እንደዚ በእውቀትና በማስረጃ የሚያወራ ሰው ነው ቤተክርስቲያናችንን የሚመጥናት።

    • @natnaeladefris2003
      @natnaeladefris2003 Před rokem

      😁😁😁😁 dedebovh eko nachu be geta... bro enem endante menfikna wst nberku lbonakin kiftek ewnetegnawin menged felg... edatitefa

    • @tesfumekitzewde5080
      @tesfumekitzewde5080 Před rokem

      @@natnaeladefris2003 ahun wengel gebtoh nw mlasih ende ebab merz mitefaw,sijemer minfikina mindnew,ye minfikina milikit yehonew ariyos lemn menafik yetebale yimeslihal,eski misera aimiro kaleh ehen tiyake melis

  • @frehiwotteshome1333
    @frehiwotteshome1333 Před 9 měsíci

    By the way wed kidist sigeba demun yizo new ya yezelalem kidan new so we are free by work on cross and still clear our sin by only his blood so that is why is bn Humanity and God.period.

  • @teramajtaklu2180
    @teramajtaklu2180 Před rokem

    Melos kialhewot yasemlen

  • @tigstiestifanosmichael8551

    Awo awaken yesus amalage new

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Před rokem +3

    ❤❤❤❤❤ሻሎም ሜላ

  • @Hule-adis
    @Hule-adis Před 8 měsíci

    ዉዉዉዉይ አትጨቃጨቁ።

  • @esayasmekuria-7224
    @esayasmekuria-7224 Před rokem

    ሜሎስ ቁንጽል ሃሳብ ብቻ ይዘህ አትከራከር ልደት ብቃት ያለው ነው

  • @AyelechAyelech-lq4ux
    @AyelechAyelech-lq4ux Před 2 měsíci

    Lotu sebat minew kiristos be amalaginet ahun minafikan. Ke kidusa gar andi aregut

  • @melorina3363
    @melorina3363 Před rokem

    በነገራችን ላይ የሚያማልደው እየሱስ አይደለም ስንል እየሱስ የከፈለውን ያንን ሁሉ መሰዋእት ዋጋ ማሳጣት ነው ምክንያቱም አሁን ሰዎች አማላጅ ናቸው ያሏቸው መላእክትም ሆኑ ሰማእታት ጻድቃን ማርያምንም ጨምሮ ከእግዚአብሄር ጋር ሊያስታርቁን አልቻሉም። ኢሳ 59:16 እኔም ድሮ ለእየሱስ እያገዝኩ ለሱ ቀንቼ አያማልድም እል ነበር ነገር ግን ጌታ ይመስገንና አሁን ክብር አሁን ለሚታይልኝ መዘመር ለሞተልኝ ብቻ መስገድ መገዛት ለሱ ብቻ ጠበቃ ለሆነልኝ ለእየሱስ እንደሆነ ጌታ ረድቶኝ በርቶልኛል ይሄን ጌታ ያላገኛቹ ፍቅሩን ያልዳሰሳቹ በሀይማኖት ካባ ውስጥ ያላቹ ጌታ ይርዳቹ።

  • @danieldeferso1128
    @danieldeferso1128 Před rokem

    ሜሎስ ብልጣብልጥ ለመሆን አትሞክር አታጭበርበብር

  • @sisayhailu4886
    @sisayhailu4886 Před rokem

    I don't think there is such a big difference b/n you & your guests .Lidet has a different belief than D/r Zebene & others....

  • @redietderejenegash7051
    @redietderejenegash7051 Před měsícem

    ኢየሱስ በስጋ ወራቶቹ ያማልድ ነበር አሁን ግን አምላክ ነውና አያማልድም ሜሎስ ሰውን ወደ ሲኦል አትውሰድ።

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 Před rokem +2

    melos the hero of God

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Před rokem

    እየተዉሽ ነዉ አለ እንደ አኬ😂😂😂

  • @bamlakzelalem3173
    @bamlakzelalem3173 Před rokem

    ለምን ቆራረጥከው ሙሉውን እንደልደት አትለቀውም ለማንኛውም በዚ ዲቤት ብዙ ሰው ወደእውነተኛው ኦርቶዶክስ እምነት እንደመጡ ላይቭ አይታችኋል አምላክ ይመስገን የናንተ ችግር መሰረታዊ የስላሴ ትምህርት ስለሌላችሁ ነው እንደዚ ሁሉ ነገር የተዘበራረቀባችሁ ለተከታዮቻችሁ አዝናለው የምር እውነቱን እንዲበራላችሁ ፀሎቴ ነው

  • @smadit3729
    @smadit3729 Před rokem

    አናንተ እኮ ኘሮቴስታንት ተቃዋሚ ናችሁ ኘሮቴስት ያደረጋችሁት ደሞ አማናዊቷን የክርስትናን ኦርቶዶክስን ነው

  • @almazwoldemichael7915

    ይህን ሰምተህ መቼም ወደ ጌታ ያለመምጣት ግትርነት ነው