ጋኔን የሙስሊሞች ወንድም መሆኑን ያውቃሉን | ክርስትና Vs እስልምና| ሜሎስ Vs አቡሃይደር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 06. 2024

Komentáře • 269

  • @alemtsehayendris3361
    @alemtsehayendris3361 Před měsícem +34

    ጌታ ሆይ ቆይ ግን እኔ ማን ነኝ ከዚህ ሁሉ ጉድ ያዳንከኝ እየሱስ ለዘላለም ጌታ ነው።

    • @user-fj6zs3tz3f
      @user-fj6zs3tz3f Před měsícem +1

      ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ የሚሉ መናፍቃውያን የራሱን የክርስቶስን መንግስት እንደማይወርስ እራሱ ባለቤቱ ተናግሯል፥ እና ወንድም፥ ምን ለማለት አንደበትህን ለመግታት ሞክር።

    • @user-mc5ic4mt2q
      @user-mc5ic4mt2q Před měsícem

      Are you sure

    • @alemtsehayendris3361
      @alemtsehayendris3361 Před měsícem

      @@user-mc5ic4mt2q 2000%I'm sure only Jesus is the way to the eternal life.

  • @tzm6910
    @tzm6910 Před měsícem +18

    ዴቪድ ውድ እና ሳም ሻሙን እጂግ በጣም ሚያስገርሙ እውነታዎችን ፈልፍለው ቆፍረው ልክ እንደ አንተ ያቀርባሉ ። በጣም ይገርማል በርታ ወንድም ።

  • @Hiwot210
    @Hiwot210 Před měsícem +49

    የባሰው አለና አለች አያቴ ለካ ለዚህ ነው ለመግደል የሚፈጥኑት ሰይጣን ነብሰ ገዳይ ነው ተከታዮቹም ገዳይ ናቸው😢 አረ ኑ ወደ ጌታ ኢየሱስ ጨለማቹ ይበራል ከዘላለም እሳት ፍርድ ታመልጣላቹ ። ኢየሱስ ጌታ ነው ያድናል ይታደጋል። ጸጋና ሰላም ይብዛልክ ሜላ።❤👏

    • @nefisasemane
      @nefisasemane Před měsícem +1

      አርፈሽ አዳምጪ በሁለቱም ደንዝ

    • @meb153
      @meb153 Před měsícem +1

      ብሮ በተስፊርና ሃዲስ በጣም በራባችሁ ግዜ የክሪስቲያንና የአይሁዶችን ገድላችሁ ስጋቸውን ሳትጠብሱ ብሉ ነገር የሙስሊም በፍፁም የተከለከለ ነው ተብሎ የተፃፈውን ብታነብ ምን ሊሰማህ ይሆን

    • @user-wh3hj3zg5v
      @user-wh3hj3zg5v Před měsícem

      ጀነት ወስጥ አላህን የሚገዛባሪያ ነበር እዳቺ ጠመመእጂ

    • @FatahEb
      @FatahEb Před měsícem +1

      እነዚያ ከሀድያን አይፈትኗችሁ ሱረቱል ጅን ለዚህ ሰው እና ለመሰሎቹ በቂ ነው

    • @Islamvote
      @Islamvote Před měsícem

      ,መጀመረያ ተረጂ

  • @amanahmed8838
    @amanahmed8838 Před měsícem +13

    እንኳን ጌታ ወደራሱ መንግስት አፈለሰኝ ከዚያ ጨለማ። ሌሎችም ወደዚህ እውነት እንዲመጡ ጸሎቴ ነው።

    • @Arkshe1234
      @Arkshe1234 Před měsícem

      ❤❤❤❤waw tadileshe yemaiyetefawn egizihebhern mamilek eko memeret nw waw

    • @melber7957
      @melber7957 Před měsícem

      Amen!

    • @bizunashtasfaye4483
      @bizunashtasfaye4483 Před měsícem

      Enikwan Geta Radesh mamey Enikwan Dasi Alashi...ye Eyesus lije honesh ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😮😮😮😮😮😮❤❤❤🎉🎉💪💪💪💪💪💞💞💞💞💞💞🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mesk_erem
    @mesk_erem Před měsícem +2

    ኦ ጌታ እግዚአብሔር ይፈወሳቸው ሜላ ተባረክያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ❤ “እግዚአብሔርን ለማወቅ ባልወደዱት መጠን እግዚአብሔር የማይገባውን ያደርጉ ዘንድ ለማይረባ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው፤”
    - ሮሜ 1፥28

  • @ngsti277
    @ngsti277 Před měsícem +2

    ቃል ህወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋው ያብዛልህ ጌታ እየሱስ❤❤❤❤

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 Před měsícem +6

    በጌታ በእየሱስ ስም የጨለማ ምክር ስራ ይፍረስ። እግዚአ ማህርነ ክርስቶስ አቤቱ እስራት .....

    • @user-fj6zs3tz3f
      @user-fj6zs3tz3f Před měsícem

      ደደብ ሀገራችን በእንደ አይነቱ መናፍቅ ክብሯ ወረደ
      ወራዶች።
      ተዋህዶ ሃይማኖቴ ለዘላለም ኑሪልኝ

    • @shallomandegna1720
      @shallomandegna1720 Před měsícem

      @@user-fj6zs3tz3f እየሱስ ለዘላለም ያኖራል ሀይማናት አያኖርም እየሱስን ማምለክ መውደድ መገለጥ ነው አይብራራም ለአለምናለሰይጣን ነገር ደደብ አድርጎ ለእርሱ ያኖራል።የበደለህ ሰው ሊሆን ይችላል ጌታ ግን በእነርሱ አይመዘንም።

  • @user-uu3jd2fe9c
    @user-uu3jd2fe9c Před měsícem +1

    እኔ በተሰጠኝ በልጅነት ስልጣን አዛለሁ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አንተ ጅኒ ለቀሃቸው ወደማትወጣበት ወደጥልቁ በኢየስስ ስም ውርድ በጌታ በኢየሱስ ስም እኝህ ሰዎች ነፃ ይውጡ ።ከክፉ ሁሉ በደሙ የሸፈነኝ ጌታ ስሙ ይባረክ አሜት ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yade716
    @yade716 Před měsícem +8

    ከራሳቸው አንደበት ከሰማን ምን እንፈልጋለን?

    • @melber7957
      @melber7957 Před měsícem +1

      Menem!😂😂 Derom terteren Nber!

  • @TuryKeder-sz5gj
    @TuryKeder-sz5gj Před měsícem +10

    መዳን በማንም የለም መዳን በእግዚአብሔር ልጅ በጌታ በእየሱሰ ክርስቶስ ነዉ አሜን❤❤❤🙏🙏

  • @user-yb6lk2np4c
    @user-yb6lk2np4c Před měsícem +6

    እስልምና በማን እንደተመሰረተ በደንብ ነው የነገረን ሳዲቅ መሀመድ

  • @fiyori1174
    @fiyori1174 Před měsícem +2

    የእግዝኣብሄር ቤተሰቦች እባካችሁ ለሙስሊም ማሕበረሰብ ፀልዩላቸው እውነተኛ እና ብቸኛ የሆነውን ኣምላኽ እየሱስ ኽርስቶስን ያውቁ ዘንድ ✝️

    • @KomexeKosse
      @KomexeKosse Před měsícem

      ኤሬ ባክሽ እዉነትሽን ነው ለራስሽ ጨለማ ዉስጥ ተዘፍቀሽ ለሙስሊሙ ጸልዩ አይከብድም ።ክሪስቲያን ገነት ይገባል ከተባለ የእዉነት እኔ ደግሞ ፈጣሪ እንደለለ ነው የማረጋግጠዉ።ትሽ ትሽ ማፈሪያ የምድር ጉዶች

  • @FENA2001
    @FENA2001 Před měsícem +2

    ጌታ ይባርክህ ለነሱም እግዚአብሔር አይናቸውን ይክፈትላቸው

  • @abdujobir1197
    @abdujobir1197 Před měsícem +3

    የዘር ሳይሆን በእምነት አንዳይነት ስለመሆኑ እንጂ አባታችን አደም ነው ። የዘር እና የእምነት መመሣሠል በጣም የተለያዩ ናቸው ለማሣመን በሚል ብቻ ያዳምና የጋኔን ዘር አንድ ነው ብሎኛል ብለህ አታስተምር ።

    • @HayredinAman
      @HayredinAman Před měsícem

      ወንድሙ ከሆነ ምንጫቸው አንድ ነው ማለት ነው

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 Před měsícem +2

    አሜን ኢየሱስ ያድናል እግዚአብሔር ይመስገን❤❤

  • @GenetBerhane-it7tt
    @GenetBerhane-it7tt Před 15 dny

    “ስለዚህ የዲያብሎስን ሥራ እንዲያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ። ከእግዚአብሔር የተወለደ ሁሉ ኃጢአትን አያደርግም፥ ዘሩ በእርሱ ይኖራልና፤ ከእግዚአብሔርም ተወልዶአልና ኃጢአትን ሊያደርግ አይችልም።”
    - 1ኛ ዮሐንስ 3፥9

  • @selamlesewhulutube1992
    @selamlesewhulutube1992 Před měsícem +5

    [ ሱረቱ አል-ዛሪያት - 56 ]
    ጋኔንንና ሰውንም ሊግገዙኝ እንጅ ለሌላ አልፈጠርኳቸውም፡፡
    👉መጀመሪያ እወቅ አንተ ለነገሩ ከጠመሙት ሰይጣናት ማለትም ካልሰለሙት ጂኒዎች ስለሆንክ ማጣመም ብቻ ነው የምታውቀው። አወ ጂኒዎች አማኝ አሉ አማኝ ያለሆኑ እንደናንተ የከፈሩ አሉ።የሰለሙት ሙስሊም ጂኒ ሲሆኑ የከፈሩት ደግሞ ሰይጣን ይባላሉ አንተ የሰይጣን ወንድም ስለሆንክ አይገርመንም ያልከውን ብትል አይገርመንም።ሲቀጥል የጂኒዎች አለም ብለህ ሰርች አድርጉና ተማሩ መቸም ለወሬ እንጅ ለእውቀት ቦታ አትሰጡም ለዛ ነው ጠማማ ሖናችሁ የቀራችሁት።ማወቅ ይጠቅማል መጀመሩያ ተማር ያለ እውቀት ወሬ አታውራ ወረኛ

  • @user-bp9mp2qm4q
    @user-bp9mp2qm4q Před měsícem +3

    ሜላዬ ተባረክልኝ ፣ ከሰሞኑን ንትርክ ገላገልከን።አንዷለም ነኝ።

  • @mohamedmame9652
    @mohamedmame9652 Před měsícem +3

    የክርስቶስ ተቃዋሚ መንፈስ .... ጌታ ይድረስላችሁ ሙስሊም ወንድሞቼ ሰይጣን ወንድም ሊሆን አይችልም አንዴ እግዚአብሔር በማይለወጥ ፍርድ አርክሶታል ታዲያ ኢየሱስ ከዚህ እርኩስ ፍጥረት እና ከሀጥያት ሊያድነን እኮ ነው ከእግዚአብሔርዊ ዙፋኑ ተነስቶ መቶ ያዳነን ስሙ ይባረክ እና መቼም ሰይጣን ከእርኩስነት ሊቀየር አይችልም ለሙስሊም ብቻ ሳይሆን ለሰው ልጆች ወንድም ሊሆን አይችልም ይሄ እርኩስ አራጅ ነፍሰ ገዳይ ደሞ ከሰው ልጅ ጋር ወንድም ሊሆን አይችልም ኢየሱስም አለ ሌባው ሊያርድ ሊያጠፋ መጣ እኔ ግን ህይወት እንዲበዛላችሁ እንዲሆንላችሁ መጣሁ አለ ኢየሱስ ወንድም ይሁንህ አብሀይደር የሰይጣን ወንድምነት ግን ትርፉ ገሀነም እሳት ነው የኢየሱስ የሆኑ ወደ ገነት የሰይጣን የሆኑ ወደሲኦል እነደሆነ እወቁት በሉ ቀልድ ተዉ ንሰሀ ግቡ በእግዚአብሔር ልጅ እመኑ እና ዳኑ።

  • @user-gi9qj1tf8f
    @user-gi9qj1tf8f Před měsícem +3

    ዘንድሮ የማይሰማ ጉድ የለም
    የባሰ አለና ሀገርህን አትልቀቅ
    ኢየሱስ ሰይጣንን አባረረ እንጂ አላከበረም
    መሀመድ ግን ጂኒ አለብኝ ብሎ ያስባል እንጂ አንድ ቀን ጂኒን ሲያስወጣ አላየንም ።
    የሙስሊም ማህበረሰብ ሁሉ ነፃ ትወጡ ዘንድ ኢየሱስ ያብራላችሁ ።

  • @selemunhaddas161
    @selemunhaddas161 Před měsícem

    በጌታ በኢየሱስ ስም ተባረክልን ፣ ሜሎሴ ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ሀሉ የተባረከ ይሁን ጸጋና ሰላም ይብዛልህ

  • @Fikadu-sr7bq
    @Fikadu-sr7bq Před měsícem +3

    ፀሎት ነው ዋናው እንፀልይ 🙏🙏 እግዚአብሔር እንዳይሰጣቸው 🙏

    • @melber7957
      @melber7957 Před měsícem

      Men malet new??? Egzeabeher leb endesetachew maletesh new?

  • @meme-wd5kr
    @meme-wd5kr Před měsícem

    እግዚያብሔር ዘመን ይባረክ mela🥰🥰🥰🥰

  • @hiruthbh6066
    @hiruthbh6066 Před měsícem +1

    አሜን አሜን

  • @truwerkledya2112
    @truwerkledya2112 Před měsícem

    ተባረክ

  • @fantahunareda894
    @fantahunareda894 Před měsícem

    “እናንተ ከአባታችሁ ከዲያብሎስ ናችሁ የአባታችሁንም ምኞት ልታደርጉ ትወዳላችሁ። እርሱ ከመጀመሪያ ነፍሰ ገዳይ ነበረ፤ እውነትም በእርሱ ስለ ሌለ በእውነት አልቆመም። ሐሰትን ሲናገር ከራሱ ይናገራል፥ ሐሰተኛ የሐሰትም አባት ነውና።”
    - ዮሐንስ 8፥44

  • @Quran-only-channel
    @Quran-only-channel Před měsícem +1

    Kkkkk አታነቡማ መሃይም መጽሐፍ ቅዱስ እድህ ይላል
    “የእግዚአብሔርን ፈቃድ የሚያደርግ ሁሉ፥ እርሱ ወንድሜ ነው እኅቴም እናቴም አለ።”
    - ማርቆስ 3፥35

  • @exodus5593
    @exodus5593 Před měsícem +9

    በ ጌታ በ ኢየሱሰ ስም !!!!!

    • @user-fj6zs3tz3f
      @user-fj6zs3tz3f Před měsícem

      ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ የሚሉ መናፍቃውያን የራሱን የክርስቶስን መንግስት እንደማይወርስ እራሱ ባለቤቱ ተናግሯል፥ እና ወንድም፥ ምን ለማለት አንደበትህን ለመግታት ሞክር።

    • @exodus5593
      @exodus5593 Před měsícem

      @@user-fj6zs3tz3f አይዞህ የኔ ምስኪን መዳን በ ኢየሱስ ብቻ ነው ! እድሜ ልክህን እመቤቴ እመቤቴ እያልክ የ ሞተ ሰው እየጠራህ ብትኖር ወይም አርሴማ አ ኢሴማ ከተማ ብትል አትድንም ። ኢየሱስ በሰራልህ ስራ አምነህ እስካልፀደክ ድረሰ !!!!!!!

    • @user-fj6zs3tz3f
      @user-fj6zs3tz3f Před měsícem

      @@exodus5593​​⁠
      መጽሃፈ ምሳሌ 10፡6-7
      6 በረከት በጻድቅ ስራ ላይ ነዉ የሃጥኣንን አፍ ግን ግፍ ይከድነዋል።
      7 የጻድቅ መታሰቢያ ለበረከት ነዉ ፤ የኀጥኣን ስም ግን ይጠፍል
      ይሰማል ቁጥር 7 ላይ አንብብ …
      የፃድቅ መታሰቢያ እነማናቸው?
      ተክልየ
      አርሴማየ
      ገብረመንፈስቅዱስ
      አቡነአረጋዊ
      ቅዱስ ጊዎርጊስ
      እረ ስንቱ ክርስቶስ ያከበራቸው።
      ዝቅ ብለህ ተማር እሽ
      ለነገሩ በምንፍቅናው አለም ተከትለህ እውር ብትሆንም አይፈረድብህም።

    • @user-fj6zs3tz3f
      @user-fj6zs3tz3f Před měsícem

      @@exodus5593 ​​⁠
      መጽሃፈ ምሳሌ 10፡6-7
      6 በረከት በጻድቅ ስራ ላይ ነዉ የሃጥኣንን አፍ ግን ግፍ ይከድነዋል።
      7 የጻድቅ መታሰቢያ ለበረከት ነዉ ፤ የኀጥኣን ስም ግን ይጠፍል
      ይሰማል ቁጥር 7 ላይ አንብብ …
      የፃድቅ መታሰቢያ እነማናቸው?
      ተክልየ
      አርሴማየ
      ገብረመንፈስቅዱስ
      አቡነአረጋዊ
      ቅዱስ ጊዎርጊስ
      እረ ስንቱ ክርስቶስ ያከበራቸው።
      ዝቅ ብለህ ተማር እሽ
      ለነገሩ በምንፍቅናው አለም ተከትለህ እውር ብትሆንም አይፈረድብህም።

  • @DanielBegashaw-xw9hh
    @DanielBegashaw-xw9hh Před měsícem +1

    ይህን አስተምህሯቸውን ዳዎን ሎድ አርጎ መያዝ ይጠቅማል
    ኮፒ ሊንክ አርጎ ሌሎች ማዳረስም ያስፈልጋል

  • @MichaelMenelik-zu7xp
    @MichaelMenelik-zu7xp Před měsícem

    ወንድማችን ሜሎስ ተሾመ በርታልን ለእውነት መጋፈጥህን
    በጣም አደቃለሁ። ጸጋ ይብዛልህ ወንድማችን.

  • @berhanuwebshet5129
    @berhanuwebshet5129 Před měsícem

    You are blessed Brother

  • @absy2329
    @absy2329 Před měsícem +3

    የባሰ አለና ሀገርን አትልቀቅ አለች አያቴ

  • @lidiyayacob5281
    @lidiyayacob5281 Před měsícem

    Amen Amen tebarki❤❤❤❤

  • @samuelfiga
    @samuelfiga Před měsícem

    ተባረክ ሜላ ጌታ ኢየሱስ አበስተዉ ይባርክህ

  • @Zaid-ju6ps
    @Zaid-ju6ps Před měsícem +2

    ስዎችን በማሳሳት እምነትን ማስጠብቅ ይችላልን! እንዲህ በተሳሳተ መንግድ ከምትሄዱ እውነት አለን ካላችሁ ለምን ፊት ለፊት አትውያዩም የኔ እውነቱን ሙስሊሙም ክርስቲያኑም እውነቱን ይረዳዋል። ልብ የለው እውነትን የሚፈልግ ስው የአቡ አይድር ሙሉውን ቪዲዮውን ይመልከተው።

  • @user-of5lm6wy2k
    @user-of5lm6wy2k Před měsícem +1

    እየሱስ አያቃቹም የምስሊሞች ወድም ነው ኢየሱስ 👌👌👌👌👌 ወድማችንን አታምልኩ

  • @joeking2028
    @joeking2028 Před měsícem +1

    GOD bless you and your family Melos 🙏🏻

  • @YonasYonas-bu9pn
    @YonasYonas-bu9pn Před měsícem +1

    እያቀነባበርክ አትተች የራስህን እምነት መጀመሪያ መሪምሪ አንደም ሰወስትም የምል አለ ወይ በእግዝአብሄር ቃል?

  • @GenetTefera-f7s
    @GenetTefera-f7s Před 11 dny

    እየሱስ ክርስቶስ ለዘላለም ጌታ ነው ❤

  • @barubasha3057
    @barubasha3057 Před měsícem

    Tebareku

  • @eyerusalemjembere2197
    @eyerusalemjembere2197 Před měsícem

    God bless you

  • @yenetube40
    @yenetube40 Před měsícem +3

    ወይኔ አእምሯቸው ምን ያህል ትይዟል 😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-mg9tq2ct7y
    @user-mg9tq2ct7y Před měsícem +1

    Mela tebareek

  • @ethiokuraz2972
    @ethiokuraz2972 Před měsícem +3

    ምንድነወ የምታወራው ሰይጣን ወንድሜ ነው ?

  • @abdusifa185
    @abdusifa185 Před měsícem +1

    ለእውቀት ከሆነ የፊት ለፊት ዉይይት ከ አቡ ሃይደርሃ ጋር ያለበለዛ ተሳስተህ ሰው አታሳስት ስሜታዊ ሆነሃል

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před měsícem

    ሜሎስ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ

  • @elias.k
    @elias.k Před měsícem +1

    Abatu Geta hoye
    GOD bless you and your family Mela❤❤❤

  • @tamnechbissa3481
    @tamnechbissa3481 Před měsícem

    Yes God bless you brother

  • @user-dr6hy7nt7d
    @user-dr6hy7nt7d Před měsícem +1

    እነ እየሱስ አዎ ወንድሞቹ ነን እንጂ አምለካችን ወይም ፈጣሪየችን አይደለም

  • @abdujobir1197
    @abdujobir1197 Před měsícem +1

    ላንተ ልጠይቅህ በኃይማኖት አንድ የሆኑት ወንድም ብለህ እንደምትጠራ ነው።

  • @lozabedassa2068
    @lozabedassa2068 Před měsícem +2

    በቤተሰብ መሀል ጣልቃ መግባት 🤭😁 bless u mela ❤️🙏

  • @fantahunareda894
    @fantahunareda894 Před měsícem

    አቡ ሐይደር ቢቻ ሳይሆን ሌሎችንም ቢሆኑም ሰለ ሚደብቁ ቢቻ ነው የሚመራቸው ማን እንደሆነ ማወቅ አለብ ምንጩ ከማን እንደሆነ ማወቅ አለብን

  • @user-gi6uf2ms5s
    @user-gi6uf2ms5s Před měsícem

    Tebarek mela❤❤ ere menfesachew kebad new beyesus seem

  • @user-di2ox4yn7e
    @user-di2ox4yn7e Před měsícem

    እውነት ስዎች እስልምና እውነተኛ እምነት እንደሆነ ጠንቅቀው ያውቃሉ ግን እናንተ ምሰጡዋዋቸውን ጥቅማ ጥቅም እንዳይቀርባቸው እንጊ ልባቸው ያውቀዋል

  • @فاطمهفاطمهعلي
    @فاطمهفاطمهعلي Před měsícem

    አላህ ፍጣሪያችን ነው ስይጣን እና ጋጊን አንድ አይደሉም ጂነንም ስውንም የፈጠር አንድ አላህ ነው አላህ አባታችን ሳይሆን ፈጣሪያችን ነው

  • @dinad359
    @dinad359 Před měsícem

    Tebarekhelign yene wodime ❤❤❤iyesusi yadinali

  • @Emabet4
    @Emabet4 Před měsícem +1

    Well come mela
    Next time sila Geta irat(Lord supper) video siralin please 🙏🏿

  • @yemachaltube
    @yemachaltube Před měsícem +1

    3:13 ሜሎስየ ወደፍት ቀጥል በተለይ በሙስሊሙ ጉዳይ

  • @hagerWonde
    @hagerWonde Před měsícem

    ወርቅ ሲጠፋብን የሚወስዱት እነሱ ናቸው ሙስሊሞች ይረዱናል ይላሉ

  • @bizunashtasfaye4483
    @bizunashtasfaye4483 Před měsícem

    Wowowowow wudi ye Abate Buruki W/M Tebarake Geta Eyesus Fatsimo chariso yebarake zemanek yelamelem ❤❤❤❤❤❤

  • @ewnetyasarfal
    @ewnetyasarfal Před měsícem

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @habibadam5278
    @habibadam5278 Před měsícem +2

    እናንተ ስለ ሰይጣንና ጂን ምንም ልዩነት አታውቁም መፀሀፋችሁ ምንም አልነገራችሁም ጌታችን ሰወችንም ጂኒወችንም እንዲያመልኩኒጂ አልፈጠርኳቸውም ብሎል ስለዚህ እንደኛ አማኝ የሆኑ አሉ ስለዚህ እነሱ ወንድሞቻችናቸው ።ፈጣሪንማ እንደሰው አውርዳችሁ ፈጠፈጣችሁት እንኮን ቤተሰብ ማድረግ 😂

  • @ngsti277
    @ngsti277 Před měsícem

    የኛ ወንድማቻችን መላኣክት ናቸው ❤❤❤❤

  • @Tewodros-tm7bs
    @Tewodros-tm7bs Před 19 dny

    Eyesus kiristos yegetoch Geta yeamalikt amlak yikber yimesgen Amen

  • @user-lu9wi4eo8t
    @user-lu9wi4eo8t Před 22 dny

    በመወለድ ሳይሆን በሀይማኖት አንድ የሆነ አካል ወንድም ነው ዘንካቴ

  • @rolandroland7057
    @rolandroland7057 Před měsícem +2

    Aganent siga lebashnew indet wandem yemihonow begeta sim ye wadeke new siraw yefiras✋

  • @mahletseda8807
    @mahletseda8807 Před měsícem

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ ምን ምን ምን?ምንድነው ጉዱ?

  • @enaaatdiy2053
    @enaaatdiy2053 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤

  • @lokeyzlokylokinei6393
    @lokeyzlokylokinei6393 Před měsícem

    Those idea found in Quran and quran mentions that some jinn have accepted Islam and worship Allah (Quran 72:1-2). However, other jinn have rejected Islam and are among the disbelievers (Quran 6:128).

  • @israelalge
    @israelalge Před měsícem

    1ኛ ዮሐንስ 4
    ¹ ወዳጆች ሆይ፥ መንፈስን ሁሉ አትመኑ፥ ነገር ግን መናፍስት ከእግዚአብሔር ሆነው እንደ ሆነ መርምሩ፤ ብዙዎች ሐሰተኞች ነቢያት ወደ ዓለም ወጥተዋልና።
    ² የእግዚአብሔርን መንፈስ በዚህ ታውቃላችሁ፤ ኢየሱስ ክርስቶስ በሥጋ እንደ መጣ የሚታመን መንፈስ ሁሉ ከእግዚአብሔር ነው፥
    ³ ኢየሱስ ክርስቶስም በሥጋ እንደ መጣ የማይታመን መንፈስ ሁሉ ከእግዚአብሔር አይደለም፤ ይህም የክርስቶስ ተቃዋሚው መንፈስ ነው፤ ይህም እንዲመጣ ሰምታችኋል፥ አሁንም እንኳ በዓለም አለ።
    ⁴ ልጆች ሆይ፥ እናንተ ከእግዚአብሔር ናችሁ አሸንፋችኋቸውማል፥ በዓለም ካለው ይልቅ በእናንተ ያለው ታላቅ ነውና።
    ⁵ እነርሱ ከዓለም ናቸው፤ ስለዚህ ከዓለም የሆነውን ይናገራሉ ዓለሙም ይሰማቸዋል።
    ⁶ እኛ ከእግዚአብሔር ነን፤ እግዚአብሔርን የሚያውቅ ይሰማናል፤ ከእግዚአብሔር ያልሆነ አይሰማንም። የእውነትን መንፈስና የስሕተትን መንፈስ በዚህ እናውቃለን።

  • @Beemenet
    @Beemenet Před měsícem

    ስለዚህ በሙሲልም ገነት የለም ማለት ነው መቼስ ጂኒ ወንድማቸው ከሆነ ቤተስብ ናቸው ናቸው ስለዚህ ጂኒ ደግሞ ገነት ስለማይገባ ያው ጉዞ ገሃነም ነው ማለት ነው?

  • @barisansultan2779
    @barisansultan2779 Před měsícem +1

    Wacha guuud majamariya liyunatachawun iwwak inji indeee hoo. Ye Solomon tarik atakawum .ishi luyunatachowun sima .
    There is two types of jinn .
    1. kesemay yeweradawun malikt samtaw yatakabalu ( means amanyoch malat naw ) there were
    Christian jinn .follower of Christ
    Jewish jinn follower of Torah
    And there are Muslim jinns that follows the prophet Muhammed pbuh.
    2 is the one that reject the messenger and follow the divil ( Satan ) .
    So setanin yatakatalum hona baalafut mastahaft yemimaru ( Jew and Christian) are non believer sibalu. Ye mecerashahun meliktanya yatakatalu gin amanyoch yibalalu .

  • @cabdalaali2800
    @cabdalaali2800 Před měsícem

    በኢየሱስ ስም የተመታ ይሁን ሰውየው እውነቱን ነው ወይስ እያሾፈ ኧረ ጉድ ሳይሰሙ ይባል የለ አማኝ ጂኒዎች የሚሰግዱ ወንድሞቻችንና እህቶቻችን ናቸው ይሉናል

  • @AbebaDamesa-wc7ls
    @AbebaDamesa-wc7ls Před měsícem +1

    ❤❤❤ Gooftaan si eebbisu

  • @user-kn7do2zm8s
    @user-kn7do2zm8s Před měsícem

    ❤❤👏👏💪💪💪

  • @fitsumbekele6430
    @fitsumbekele6430 Před měsícem

    በርታ ሜላ❤❤❤

  • @Ayele-Rodamo
    @Ayele-Rodamo Před měsícem +1

    አጋንንት ተሰብስበው የመሰረቱት ሃይማኖት ብሎአል አንዱ ሲናገር

  • @israelalge
    @israelalge Před měsícem

    1ኛ ዮሐንስ 4² የእግዚአብሔርን መንፈስ በዚህ ታውቃላችሁ፤ ኢየሱስ ክርስቶስ በሥጋ እንደ መጣ የሚታመን መንፈስ ሁሉ ከእግዚአብሔር ነው፥
    ³ ኢየሱስ ክርስቶስም በሥጋ እንደ መጣ የማይታመን መንፈስ ሁሉ ከእግዚአብሔር አይደለም፤ ይህም የክርስቶስ ተቃዋሚው መንፈስ ነው፤ ይህም እንዲመጣ ሰምታችኋል፥ አሁንም እንኳ በዓለም አለ።
    ⁴ ልጆች ሆይ፥ እናንተ ከእግዚአብሔር ናችሁ አሸንፋችኋቸውማል፥ በዓለም ካለው ይልቅ በእናንተ ያለው ታላቅ ነውና።
    ⁵ እነርሱ ከዓለም ናቸው፤ ስለዚህ ከዓለም የሆነውን ይናገራሉ ዓለሙም ይሰማቸዋል።
    ⁶ እኛ ከእግዚአብሔር ነን፤ እግዚአብሔርን የሚያውቅ ይሰማናል፤ ከእግዚአብሔር ያልሆነ አይሰማንም። የእውነትን መንፈስና የስሕተትን መንፈስ በዚህ እናውቃለን።

  • @nurabdela534
    @nurabdela534 Před měsícem +1

    ወንድ ከሆንክ ለዉይይት ጋብዘው

  • @elsaykekeba407
    @elsaykekeba407 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mr.Wendi-
    @Mr.Wendi- Před měsícem

    Eyesus Yadinal 😇

  • @user-of5lm6wy2k
    @user-of5lm6wy2k Před měsícem

    ስለ አጋንንት ምን እደሆነ 😁😁😁😁ታቃላቹ ግን😮😮😮 ለምን አትወያይም ጎበዝ😅😅😅😅😅ካቡ ሀይደር ጋር ገለቴ😅😅😅😅

  • @tbagfikadu
    @tbagfikadu Před měsícem +1

    ሰዉዬ.. ስለእስልምና ህግና መመሪያ ቅንጣት ታክል ዕውቀት ባንተ ዘንድ አላየሁም ለምን በለኝ? ስለእስልምና ስታወራ አቡ ሀይደር እንዲ ብሏል:እንዲ ስላለ... እያልክ ብቻ ነው ምታወራው .. ምን አለ ወደ ሚዲያ ከመምጣትህ በፊት አቡ ሀይደር ስላለው ነገር ወይም ስለ እስልምና ከምንጩ ከቁርዓን ወይም ከሀዲስ ትንሽ refer ብታረግ.. እስልምና እንዲ ነው ስትል ቁርዓን ወይ ባይብል ላይ ተመርኩዘህ ነው እንጂ መናገር ያለብህ አቡ ሀይደርን reference አድርገህ መናገር የለብህም።ስለ አንተ ድድብና ልነግርህ ፈልጌ ነው እንጂ አቡ ሀይደር የተናገረው ነገር በትክክል እስላማዊ ነው ቁርዓናዊ ነው።Orthodox ሶች ማንበብ አትወዱም ቄስ የተናገረው በሙሉ እውነት ይመስላችሀል .. refer ማረግ አለባችሁ refer ካረጋችሁ ከተጨማሪ ዕውቀት ጋር ነው ምትመለሱት ።ይሄ ሰውዬም እንደዛው ነው refer ማረግ ነበረበት የሱ reference ግን አቡሀይደር ብቻ ሆነ ጥራዝ ነጠቅ ነው ከሱ ተማሩ።

  • @fantahunareda894
    @fantahunareda894 Před měsícem

    ጌታችን ኢየሱስ ተናግሮዋል አንድ መንግስት አለ እርሱም የእግዚአብሔር መንግሥት ቢቻ ነው

  • @frehiwotteshome1333
    @frehiwotteshome1333 Před měsícem +1

    My Genious brother exposed this evil teaching.O my God.

  • @user-lu9wi4eo8t
    @user-lu9wi4eo8t Před 22 dny

    እስልምና ውስጥ ጥያቄዎች ሁሉ መልስ አላቸው 100%

  • @israelalge
    @israelalge Před měsícem

    1ኛ ዮሐንስ4³ ኢየሱስ ክርስቶስም በሥጋ እንደ መጣ የማይታመን መንፈስ ሁሉ ከእግዚአብሔር አይደለም፤ ይህም የክርስቶስ ተቃዋሚው መንፈስ ነው፤ ይህም እንዲመጣ ሰምታችኋል፥ አሁንም እንኳ በዓለም አለ።
    ⁴ ልጆች ሆይ፥ እናንተ ከእግዚአብሔር ናችሁ አሸንፋችኋቸውማል፥ በዓለም ካለው ይልቅ በእናንተ ያለው ታላቅ ነውና።
    ⁵ እነርሱ ከዓለም ናቸው፤ ስለዚህ ከዓለም የሆነውን ይናገራሉ ዓለሙም ይሰማቸዋል።
    ⁶ እኛ ከእግዚአብሔር ነን፤ እግዚአብሔርን የሚያውቅ ይሰማናል፤ ከእግዚአብሔር ያልሆነ አይሰማንም። የእውነትን መንፈስና የስሕተትን መንፈስ በዚህ እናውቃለን።

  • @MotoRola-dq4kd
    @MotoRola-dq4kd Před měsícem

    እረ እግዜኢአብሔር ይስጠው (ባይባልም) ጎራቸውን ለዩልን. እኔ ጴንጤ ነኝ አሁን ገባኝ የክርስትናን የማጥፋት ዘመቻው.

  • @akmelabdrehman9582
    @akmelabdrehman9582 Před měsícem +1

    አጥቦ ጨምቆ ያሰጣሀል አቦ ሀይደር

  • @Arkshe1234
    @Arkshe1234 Před měsícem

    😂😂😂ufffff😢😢ay abuhider 😂😂melaye ❤❤tebarek enwedhalen alah 😂gin seatan new eko ye eizihabhern kal keiro sew yemiyast😢😢sitan new alah😊

  • @azalechhaile6328
    @azalechhaile6328 Před měsícem

    ያባቴልጅ ጌታ በደሙ ይቨፍንክ በርታ

  • @zelalemlimenih8599
    @zelalemlimenih8599 Před měsícem

    ያዕቆብ 4
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁷ እንግዲህ ለእግዚአብሔር ተገዙ፤ ዲያብሎስን ግን ተቃወሙ ከእናንተም ይሸሻል፤
    ⁸ ወደ እግዚአብሔር ቅረቡ ወደ እናንተም ይቀርባል። እናንተ ኃጢአተኞች፥ እጆቻችሁን አንጹ፤ ሁለት አሳብም ያላችሁ እናንተ፥ ልባችሁን አጥሩ።
    “ስለዚህ የዲያብሎስን ሥራ እንዲያፈርስ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ። ከእግዚአብሔር የተወለደ ሁሉ ኃጢአትን አያደርግም፥ ዘሩ በእርሱ ይኖራልና፤
    ከእግዚአብሔርም ተወልዶአልና ኃጢአትን ሊያደርግ አይችልም።”
    ስለዚህ ዲያብሎስን መቃወምና ስራውን ማፍረስ እንጅ እንዴት ነው አብሮ መጸለይ። ከቶ የአጋንንት ጸሎት ምንድን ነው። እነሱ ሲጀመር የመልካም ነገር ሁሉ ጠላት ነፍሰ ገዳዮች ናቸው። እነዚህ ናቸው እንግዲህ መስጊድ እየገቡ የሚጸልዩት። የሚያምኑ የተባሉት የእነ አቡሀይደር ወንድምና እህቶች።
    አሁን ፈጽሞ ግልጽ ነው። ሰይጣን የማይወደውና እንዲታመን የማይፈልገው ኢየሱስን ነው። ለዚህ ነው ለካ በነ አቡሀይደር እምነት ጌታ ኢየሱስ የማይታመነው።
    - 1ኛ ዮሐንስ 3፥9

  • @BelalAden
    @BelalAden Před 3 dny

    Le Allah Hulum futur yisegdal mejemera amlakihin iwok bale incetu

  • @yemachaltube
    @yemachaltube Před měsícem

    አራ ሀድስ ዉስጥ ያያሁት ነገር ምን ይላል መሰለህ መሀመድ ሶለት እየሰገደ ነዉ መሰለኝ ጅን ስያስቻግር በእጁ ይዞ በምሶሶ ለይ ሰቀለዉ ይላል ለመሆኑ ጅን በእጅ ይያዛል ወይ

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 Před měsícem +1

    የባሰ አታምጣ ነው፡፡

  • @roletose5430
    @roletose5430 Před měsícem

    ሚስኪን ነገሩ አይገባዉም ማለት ነዉ

  • @Hanan6073
    @Hanan6073 Před měsícem

    Eyesus geta new!!!!

  • @iamfree347
    @iamfree347 Před měsícem

    ዮሀንስ ፡ 14 ፡ 6 ፡ እኔ ፡ መንገድም ፡ እውነትም ፡ሂወትም ፡ ነኝ ፡ በእኔ ፡ በኩል ፡ ካልሆነ ፡ በቀር ፡ ወደ ፡ አብ ፡ የሚመጣ ፡ ማንም ፡ የለም ፡ ይል ፡ ሁሉንም ፡ ትታችሁ ፡ ህያው ፡ ወደ ፡ ሆነ ፡ ሂወትን ፡ ወደሚሰጥ ፡ ወደ ፡ ክርስቶስ ፡ ኑ

  • @Mekah-mr8sp
    @Mekah-mr8sp Před měsícem

    እናንተኮበሰውየምታምኑናችሁደግሞእሙሰሊምጋርእኩል

  • @nejatmohamed4148
    @nejatmohamed4148 Před měsícem +5

    በምድርም በሰማይም ያለው አላህን ለመገዛት አይጠየፋም እንሰሳቶችም አላህን ያወሳሉ ጋኔኖችምንም ሰዎችንም የፈጠረው አላህ ነው እነሱም እሱን ለማምለክ አይጠየፋም ከነሱ ውስጥም አማፂያን አሉ ከሰዎችም ከጋኔኖችም ከሰዎች እንደናንተ አይነቶቹ ሲሆኑ ከንኔኖቹ ደሞ ሰይጣናት ይባላሉ በእስራኤል ነብይ እየሱስ ላይ የአላህ ሰላም ይሁን።