ጥያቄና መልስ "ዕብራውያን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 30. 06. 2023
  • #ዕብራውያን_2_14ላይ_ልጆቹ_የተባሉት_እነማን_ናቸው?
    #Apostolic_church #ኢየሱስ_አብ_ነው #Jesus_is_the_Father
    #የኢትዮጵያ_የሐዋርያዊት_ቤተክርስታያን #protestant #Apostolic_Church_of_Ethiopia
    #Apostolic_Church_International_Fellowship
    #Heavenly_Flesh_of_Jesus #ሰማያዊ_ሥጋ #ሁለተኛው_ሰወ_ኢየሱስ #the_second_man #የኢየሱስ_ሥጋ_ከሰማይ_ነው #የኢየሱስ_ስም_ጥምቀት #መዳን_በሌላ_በማንም_የለም #የውኃ_ጥምቀት_በኢየሱስ_ስም_ብቻ #water_baptism_in_Jesus_name #oby_acts_2_38 #የሐዋርያት_ሥራ_2_38 #ከውኃና_ከመንፈስ_መወለድ #ዳግም_ልደት #born_again #born_of_water_and_spirit
    #Apostolic_Generation
    #ApostolicSong
    #Biblical_debate #የመጽሐፍ_አዱስ_ውይይት
    #acifna #apostolicchurchsongs #hawaryawitmezmur #pator_bereket_matewos #ቄስ_በረከት_ማቴዎስ
    #Apostolic_doctrine
    #onlyjesus #ኢየሱስ_ብቻ
    #Apostolic_doctrine #ሥላሴ #Trinity
    #onlyjesus
    Follow me on:
    www.tiktok.com/@tame_apo?_t=8...
    On Facebook page:
    profile.php?...
    Telegram:
    t.me/kalu2023

Komentáře • 122

  • @yididyamaryihun7982
    @yididyamaryihun7982 Před rokem +9

    ወንድም ቤኪ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ 👐👐ተባረክ

  • @user-nc5no5qp9z
    @user-nc5no5qp9z Před 7 měsíci +2

    ቤኪዬ ኢየሱስ ይባርክህ ጆሮ ያለው ሁሉ ይስማ ኢየሱስ ያለ የነበረ የፍጥረታት
    ሁሉ ፈጣሪ ነው አይዞህ በርታ
    የአብርሃም አምላክ ካንተ ጋር ነው
    ካንተ ጋር ይሁን አሜንን ☝️👋👋💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @sammom8696
    @sammom8696 Před rokem +4

    እንዴት ደስ የሚል ምስክርነት ነው woooo እየሱስ ይባርክህ ቤኪ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tsigabalemu5142
    @tsigabalemu5142 Před 11 měsíci +2

    አዎ በትክክል ገልፀከዋል ወንድም በረከት።

  • @tagetage
    @tagetage Před rokem +2

    ❤❤❤❤ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ ዎድማችን በክ❤

  • @ThomasZ-re4gw
    @ThomasZ-re4gw Před rokem +2

    ወንድም በረከት ኢየሱስ ይባርክ❤❤❤❤

  • @frew8452
    @frew8452 Před rokem +2

    ኢየሱስ ይመስገን... ሁሉ በፍቅር ይሁን......

  • @user-kq5kr9zs5l
    @user-kq5kr9zs5l Před rokem +2

    እዮሲያስ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @demiseberiso2531
    @demiseberiso2531 Před rokem +2

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ወንድም ቤኪ❤❤❤❤

  • @user-dv1pb7ji4z
    @user-dv1pb7ji4z Před 8 měsíci

    ጌታ የኢሱስ ይባርክህ ቤኪ

  • @solomontamire8488
    @solomontamire8488 Před 2 měsíci

    ቤኪ ተባረክ አሁንም እግ/ር ጨምሮ ሀይሉን ይስጥክ

  • @DinkineshPetros-dj6vk
    @DinkineshPetros-dj6vk Před rokem +2

    የ እውነት ወ ንግል ያሸንፈአለ 👏🙏🙏♥️♥️

  • @TamuTadese-lk8ex
    @TamuTadese-lk8ex Před rokem +2

    በኪ ውንድሜ በርታ እንወዳለን

  • @kidisttesfaye
    @kidisttesfaye Před rokem +1

    Eyesuse yebarkeh baki🙏🙏🙏🙌

  • @Adeymedia0
    @Adeymedia0 Před rokem +1

    God bless you brother Beki

  • @user-wr5ol6zf2n
    @user-wr5ol6zf2n Před 7 měsíci +1

    የእውነት ወንጌል የሚሰበከው ሐዋሪያዊት ቸርች ብቻ ነው ሰለ አንድ አምላክ ብቻ

  • @user-hl7qr6dd5y
    @user-hl7qr6dd5y Před rokem +1

    Br Beki Tebarkln Gudachewn eyawetaha nw beadebabay!❤❤❤❤

  • @KenenisaLama
    @KenenisaLama Před dnem

    የእውነት
    ወንጌል ያሸንፋል

  • @wintiberhe7414
    @wintiberhe7414 Před 2 měsíci

    God bless you Pastor Bk!

  • @user-tq9yd4gi4b
    @user-tq9yd4gi4b Před 4 měsíci +1

    Eyesus yibarek beki

  • @TedyBirhanu
    @TedyBirhanu Před 3 měsíci

    Paster Beki i very love you God bless you .

  • @user-sm9os5md8r
    @user-sm9os5md8r Před měsícem

    Iyesus kiristos yibarik 🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @paulosbelete9076
    @paulosbelete9076 Před 5 měsíci

    ተባረኩ

  • @user-hz5eo2bv6z
    @user-hz5eo2bv6z Před 7 měsíci

    Beki geta eyesuse tsegawun yabizalik 💞💞💞

  • @deveman784
    @deveman784 Před rokem +2

    ኢየሱስ ብቻዉን ጌታ ነዉ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @user-nx9nu9fk3t
    @user-nx9nu9fk3t Před rokem +1

    God bless you Beki

  • @joshalomshalom8461
    @joshalomshalom8461 Před rokem +1

    በረከት እሚሉህ: ንቀትህ እና አነጋገርህ ያቅለሸልሻል

  • @user-hl7qr6dd5y
    @user-hl7qr6dd5y Před rokem +1

    Pastor Bekin tebarekln kemalet wuch mn libel!

  • @abrahamlama7640
    @abrahamlama7640 Před rokem

    juses bless you more Go on like this

  • @rakoondogo4481
    @rakoondogo4481 Před rokem

    Jesus bless you for glorifying Jesus

  • @sintayehuhailu8620
    @sintayehuhailu8620 Před rokem

    ያሸንፋል የእውነት ወንጌል

  • @jobtesfagiwergis9664
    @jobtesfagiwergis9664 Před rokem

    Beki geta eyesus ybarkh endh new yewengel tbeka malet !!

  • @yaredkebede9465
    @yaredkebede9465 Před 4 měsíci +1

    Hey my name is Yared I live in the USA in the state of Florida I just recently started following wongelawi Bereket God bless him I need to join and also want materials how do I get in touch with wongelawi Bereket

  • @segniarega
    @segniarega Před rokem

    Yosi geta yibarki

  • @DawitfitaDamesa-tm3jm

    Egiziyabyer Yibarkih Wishetachew Yigalet

  • @walidave9899
    @walidave9899 Před 8 měsíci

    Ayzon bereket atdenaber....mnm aynefam

  • @EliasGetu-dw4yj
    @EliasGetu-dw4yj Před rokem

    Poster Bereket woys pastor Bereket yeteteyekewun mabrarat alchalk woy madamet alchalk mawenabed wunbidina yimeslal

  • @sintayehuhailu8620
    @sintayehuhailu8620 Před rokem +1

    የኤልያስ አምላክ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነዉ በርታ

  • @user-dv1pb7ji4z
    @user-dv1pb7ji4z Před 8 měsíci

    በጣም የሜገርመው ፕሮሴስታቶች ቀርብት በደንብ እናውቃቸዋለን ከመጽሐፍ ቅዱስ የተነሱበትን ጥቅስ ይተዉና የሜሰማቸው ካገኙ እራሳቸውን በጣም ከየኢሱስ ቀጥታ በመንፈሰ በጀሮ እንደሜሰማ አስመሰለው ድምጻቸውን እየቀያየሩ ብዙ ሰዎችን ገራ ያጋባሉ በጣም የሜያሳዝኑት ግን ጌታ ተናገረን በለው በእነሱ መንፈስ እየሄዱ ያሉት ሰዎች ነው

  • @abmyyaf8128
    @abmyyaf8128 Před 9 měsíci

    ቤኪዬ ዛሬ በደንብ ነው ያሳከኝ!!ተረትተረት የላምበረት እያልክ ብትሰማ!!

  • @user-wr5ol6zf2n
    @user-wr5ol6zf2n Před 7 měsíci

    ወንድም በሰከት እየሱስ አብዝቶ ይባርክሕ

  • @eyobH
    @eyobH Před rokem +1

    2ኛ ዮሐንስ 1
    9፤ ለሚወጣ ሁሉ በክርስቶስም ትምህርት ለማይኖር ሰው አምላክ የለውም፤ በክርስቶስ ትምህርት ለሚኖር አብና ወልድ አሉት።

  • @SaraBemnetDd
    @SaraBemnetDd Před 2 měsíci

    Wangel yashanefale

  • @dawittonaye6402
    @dawittonaye6402 Před rokem

    ❤❤❤❤

  • @JoshuaGazu-be9yw
    @JoshuaGazu-be9yw Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyobH
    @eyobH Před rokem

    1ኛ ዮሐንስ 4
    14፤ እኛም አይተናል አባትም ልጁን የዓለም መድኃኒት ሊሆን እንደ ላከው እንመሰክራለን።
    15፤ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ በሚታመን ሁሉ እግዚአብሔር በእርሱ ይኖራል እርሱም በእግዚአብሔር ይኖራል።
    16፤ እኛም እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን ፍቅር አውቀናል፥ አምነንማል። እግዚአብሔር ፍቅር ነው፥ በፍቅርም የሚኖር በእግዚአብሔር ይኖራል እግዚአብሔርም በእርሱ ይኖራል።

  • @eyobH
    @eyobH Před rokem

    የዮሐንስ ወንጌል 13
    3፤ ኢየሱስ አብ ሁሉን በእጁ እንደ ሰጠው ከእግዚአብሔርም እንደ ወጣ ወደ እግዚአብሔርም እንዲሄድ አውቆ፥
    4፤ ከእራት ተነሣ ልብሱንም አኖረ፥ ማበሻም ጨርቅ ወስዶ ታጠቀ፤

  • @user-dt6bz3qr7w
    @user-dt6bz3qr7w Před 11 měsíci

    Eyesus abizito yibarkh wondim beki

  • @eyobH
    @eyobH Před rokem +1

    የዮሐንስ ራእይ 3
    12፤ ድል የነሣው በአምላኬ መቅደስ ዓምድ እንዲሆን አደርገዋለሁ፥ ወደ ፊትም ከዚያ ከቶ አይወጣም፤ የአምላኬን ስምና የአምላኬን ከተማ ስም፥ ማለት ከሰማይ ከአምላኬ ዘንድ የምትወርደውን አዲሲቱን ኢየሩሳሌምን፥ አዲሱንም ስሜን በእርሱ ላይ እጽፋለሁ።
    የዮሐንስ ራእይ 3
    21፤ እኔ ደግሞ ድል እንደ ነሣሁ ከአባቴም ጋር በዙፋኑ ላይ እንደተቀመጥሁ፥ ድል ለነሣው ከእኔ ጋር በዙፋኔ ላይ ይቀመጥ ዘንድ እሰጠዋለሁ።

  • @eyobH
    @eyobH Před rokem +1

    ዮሐንስ 17፥
    1-2፤ ኢየሱስም ይህን ተናግሮ ወደ ሰማይ ዓይኖቹን አነሣና እንዲህ አለ፦ አባት ሆይ፥ ሰዓቱ ደርሶአል፤ ልጅህ ያከብርህ ዘንድ፥ በሥጋም ሁሉ ላይ ሥልጣን እንደ ሰጠኸው፥ ለሰጠኸው ሁሉ የዘላለምን ሕይወት ይሰጣቸው ዘንድ ልጅህን አክብረው።
    3፤ እውነተኛ አምላክ ብቻ የሆንህ አንተን የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሕይወት ናት።
    4፤ እኔ ላደርገው የሰጠኸኝን ሥራ ፈጽሜ በምድር አከበርሁህ፤
    5፤ አሁንም፥ አባት ሆይ፥ ዓለም ሳይፈጠር በአንተ ዘንድ በነበረኝ ክብር አንተ በራስህ ዘንድ አክብረኝ።
    6፤ ከዓለም ለሰጠኸኝ ሰዎች ስምህን ገለጥሁላቸው። የአንተ ነበሩ ለእኔም ሰጠሃቸው፤
    7፤ ቃልህንም ጠብቀዋል። የሰጠኸኝ ሁሉ ከአንተ እንደ ሆነ አሁን ያውቃሉ፤

  • @joshalomshalom8461
    @joshalomshalom8461 Před rokem +1

    ሚስትና ልጆች ካሉህ አዝንልቸዋለው: በተለይ ለሚስትህ(ካገባህ)

  • @netsanetfantahun9283
    @netsanetfantahun9283 Před 6 měsíci

    bereket nisiha giba, bizu hizib new eyasatic yalehew

    • @TigMat-ku6fz
      @TigMat-ku6fz Před 2 měsíci

      Enanite mechi tebalachu metsihafi qidus satanebu bepasteru yemitnedut msitewalun yistachu

    • @YenuMelese-p4q
      @YenuMelese-p4q Před 3 dny

      Erasih niseha giba siletenagerkat kalina sile mulu hatiatih, hawariyat sira 2:38,Lukas 24:45-47 anbib befikir

  • @DebebeDebe-nk1or
    @DebebeDebe-nk1or Před 8 měsíci

    ቄስ በረከት ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ!

  • @mihiretugebre5962
    @mihiretugebre5962 Před rokem

    እውነት ያሸንፋል!!!!!!!!

  • @Psalm100_1
    @Psalm100_1 Před 2 měsíci

    Were Becha yehone Ye Hawariat Bete menafeqan Pastor

  • @samymulu7110
    @samymulu7110 Před rokem

    Eyosi is one of the most respected and knowledgeable individuals. Bereket thought he is arguing with an average Protestant believe. He his gravely mistaken.

    • @kassagurmessamelka7950
      @kassagurmessamelka7950 Před 11 měsíci

      “የኵነኔ አገልግሎት ክብር ከሆነ፥ ይልቅ የጽድቅ አገልግሎት በክብር አብዝቶ ይበልጣልና።”
      - 2ኛ ቆሮ 3፥9
      እናንተ ክብር የምትሉት ክብር እንዳልሆነ ሲገባችሁ ማን የበለጠ እንደከበረ ትረዳላችሁ
      “ሳላውቅ ነፍሴ በከበረው ሰረገላ ላይ አስቀመጠችኝ።”
      - መኃልየ. 6፥12

  • @dawitabera2995
    @dawitabera2995 Před rokem

    WENDIM BEREKET YIESUS ABZITO TSEGA YISXI .ASETENYOCH NABIYATOCHI minim meszerja yelum zimbionaw yemin cacu

  • @jobtesfagiwergis9664
    @jobtesfagiwergis9664 Před rokem

    beki by the way they are responsible and acountable for their speaking and their doctrine by jesus according Luk 17

  • @eyobH
    @eyobH Před rokem

    የዮሐንስ ወንጌል 17
    20-21፤ ሁሉም አንድ ይሆኑ ዘንድ፥ ከቃላቸው የተነሣ በእኔ ስለሚያምኑ ደግሞ እንጂ ስለ እነዚህ ብቻ አልለምንም፤ አንተ እንደ ላክኸኝ ዓለም ያምን ዘንድ፥ አንተ፥ አባት ሆይ፥ በእኔ እንዳለህ እኔም በአንተ፥ እነርሱ ደግሞ በእኛ አንድ ይሆኑ ዘንድ እለምናለሁ።
    22-23፤ እኛም አንድ እንደ ሆንን አንድ ይሆኑ ዘንድ፤ እኔም በእነርሱ አንተም በእኔ ስትሆን፥ በአንድ ፍጹማን እንዲሆኑ፥ የሰጠኸኝን ክብር እኔ ሰጥቻቸዋለሁ፤ እንዲሁም ዓለም አንተ እንደ ላክኸኝ በወደድኸኝም መጠን እነርሱን እንደ ወደድሃቸው ያውቃል።
    24፤ አባት ሆይ፥ ዓለም ሳይፈጠር ስለ ወደድኸኝ የሰጠኸኝን ክብሬን እንዲያዩ እኔ ባለሁበት የሰጠኸኝ እነርሱ ደግሞ ከእኔ ጋር ይሆኑ ዘንድ እወዳለሁ።
    25፤ ጻድቅ አባት ሆይ፥ ዓለም አላወቀህም፥ እኔ ግን አወቅሁህ እነዚህም አንተ እንደ ላክኸኝ አወቁ፤
    26፤ እኔንም የወደድህባት ፍቅር በእነርሱ እንድትሆን እኔም በእነርሱ፥ ስምህን አስታወቅኋቸው አስታውቃቸውማለሁ።

  • @AnjatoHarka
    @AnjatoHarka Před 2 měsíci

    ለመጠዬቅህ በፈት መግባባትን እወቅ።

  • @user-qb2fu5bm4s
    @user-qb2fu5bm4s Před rokem +1

    እኔ አሚገርመኝ በመሳቅ ሰውን ለማደናበር የሚሞክሩት ነገር ነው

  • @selamesayasemu33
    @selamesayasemu33 Před 7 měsíci

    ጥያቄ አለ ሰላም ነኝ

  • @fretaasme5794
    @fretaasme5794 Před 11 měsíci

    Yhie bieki yemibal sew asaci nee

  • @temesgentesfaye9977
    @temesgentesfaye9977 Před 8 měsíci

    አምላክ ሰዉ ነው የሚል አልተፃፈም

  • @segniarega
    @segniarega Před rokem

    Ato berket gud honal iyosin atawukowum

  • @henoktesfaye-so8tl
    @henoktesfaye-so8tl Před rokem +1

    ይሄ, በእናቴ እገሌ በአባቴ ደግሞ እገሌ ነኝ የሚለው የሚከፋፍል መንፈስ ክርስትና ውስጥም ገብቶ ክርስቶስን በአባቱ መለኮት በእናቱ ደግሞ ምድራዊ ሰው ነው ብሎ ከፍሎ ሰዎችን ከእ/ር መንግስት ለማራቅ አጋንንትና ለመንጋው የማይራሩ ጨካኝ አስተማሪዎች ያመጡት የስህተት ትምህርት ነው:: ወገኖች እንንቃ
    -ፊተኛው አዳም ከመሬት ከአፈር ነው
    -ኋለኛው አዳም ከሰማይ ከቃል ነው

  • @amarchbombi8155
    @amarchbombi8155 Před rokem

    Xiyaqawu.malis.yelem.wawu

  • @endashawalemayehu658
    @endashawalemayehu658 Před rokem +1

    የሐዋርያት ወንጌል ፅኑ ነው ። የተፃፈው ቃሉም ምስክር ነው ። ስላሴን መፅሐፍ ቅዱስ አያውቅም ።

  • @segniarega
    @segniarega Před rokem

    Astemirew

  • @amarchbombi8155
    @amarchbombi8155 Před rokem

    ☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @genenedagne8572
    @genenedagne8572 Před 10 měsíci

    Yedanutin new

  • @jesuswillcome
    @jesuswillcome Před 2 měsíci

    eh hulu Zuriyaximtim ye egzerin manfes lemakilal nw amlak ayedlem le malet ay ye diablos shingala yegarmal andun eyesus yaskidal andun abat yelehum yilal andun dagmo manfeskidus amlak aydelem yasbilal.

  • @biniamTtola
    @biniamTtola Před rokem +1

    አይ በረከት
    እውቀት=0%
    ድፍረት=100%

  • @eyobH
    @eyobH Před rokem

    የዮሐንስ ወንጌል 16
    3፤ ይህንም የሚያደርጉባችሁ አብንና እኔን ስላላወቁ ነው።

  • @amarchbombi8155
    @amarchbombi8155 Před rokem

    Xiyaqe.lelanawu.malisu.lelanawu

  • @arabtowers9123
    @arabtowers9123 Před rokem +1

    ሥላሴና ስይጣን አንድ ናቸው

  • @amarchbombi8155
    @amarchbombi8155 Před rokem

    Fittayidhawu.sawu.adaminawu.waleyidha.sawu.iyesusnawu

  • @eyobH
    @eyobH Před rokem

    የዮሐንስ ራእይ 3
    4፤ ነገር ግን ልብሳቸውን ያላረከሱ በሰርዴስ ጥቂት ሰዎች ከአንተ ጋር አሉ፥ የተገባቸውም ስለ ሆኑ ነጭ ልብስ ለብሰው ከእኔ ጋር ይሄዳሉ።
    5፤ ድል የነሣው እንዲሁ በነጭ ልብስ ይጐናጸፋል፥ ስሙንም ከሕይወት መጽሐፍ አልደመስስም፥ በአባቴና በመላእክቱም ፊት ለስሙ እመሰክርለታለሁ።

    • @kassagurmessamelka7950
      @kassagurmessamelka7950 Před 11 měsíci

      አባት የተባለው ማን እንደሆነ ከሌሎች ቪዲዮዎች እይ

  • @yetemarechitafa3216
    @yetemarechitafa3216 Před rokem

    እየሱስ ክርስቶስ ፍፁም ሰው ፍፁም አምላክ ነው እየሱስ ክርስቶስ ከሞት ሲነሳ በአካል ነው ስለዚህ የእየሱስ ክርስቶስ ስጋ አልበሰበሰም የዳነው ደግሞ እየሱስ ክርስቶስን እንደ ግል አዳኙ አድርጎ ሲቀበል የማይሞተውን አካል ይለብሳል

  • @user-qd2lu1xw1s
    @user-qd2lu1xw1s Před 5 měsíci

    ወንድም እዮስያሲ ለምንድነው መልሱን በደንብ ማትመሊሰው? አንተ ግን መዳን አትፈልግም? ሰዉ ከመስማት ይድናል ። ከልሰማ እንደትስ ይድናል?

  • @segniarega
    @segniarega Před rokem

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @emnetgetahun2799
    @emnetgetahun2799 Před rokem

    በረከት ከመተቸት ይልቅ የገባህን ተናገር ማብራርያ አትቃወም

    • @yididyamaryihun7982
      @yididyamaryihun7982 Před rokem

      ወንድም በረከት ተረት የሚተርኩልንን የሰው ወግ እና የፍልስፍና ትምህርት የሚያስተምሩንን እያጋለጠ እያብራራልን ነው እንጂ ወንድሜ ትችት ከሚመስልህ ግን ትችት ካልሆነው ንግግር ውስጥ አንተ የእውነቱን ትምህርት መልእክቱ ላይ አተኩር ላንተ ህይወት የሚሆንልህ እርሱ ስለሆነ ነው። ጎበዝ ሰው ማለት አነጣጥሮ ከላይ ከላይ ሳይሆን ከውስጥ የሚማርበትን ነገር አነጣጥሮ የሚማር ነው

  • @eyobH
    @eyobH Před rokem

    ራእይ 3
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ³ እንግዲህ እንዴት እንደ ተቀበልህና እንደ ሰማህ አስብ፥ ጠብቀውም ንስሐም ግባ። እንግዲያስ ባትነቃ እንደ ሌባ እመጣብሃለሁ በማናቸውም ሰዓት እንድመጣብህ ከቶ አታውቅም።
    ⁴ ነገር ግን ልብሳቸውን ያላረከሱ በሰርዴስ ጥቂት ሰዎች ከአንተ ጋር አሉ፥ የተገባቸውም ስለ ሆኑ ነጭ ልብስ ለብሰው ከእኔ ጋር ይሄዳሉ።
    ⁵ ድል የነሣው እንዲሁ በነጭ ልብስ ይጐናጸፋል፥ ስሙንም ከሕይወት መጽሐፍ አልደመስስም፥ በአባቴና በመላእክቱም ፊት ለስሙ እመሰክርለታለሁ።
    ⁶ መንፈስ ለአብያተ ክርስቲያናት የሚለውን ጆሮ ያለው ይስማ።

  • @yetemarechitafa3216
    @yetemarechitafa3216 Před rokem +1

    ሰውዬው እነሱ በአውዱ ሲሉ አንተ በጥቅሱ እያልክ ታምታታለህ እየሱስ ክርስቶስ ከማርያም ስጋን ካልነሳ ከሷ መወለዱ ለምን አስፈለገ እግዚአብሔር በእውነት የሚፈልጉትን ከእንደዚህ ያለ የክርስቶስን ስራ ከሚያቀል አስተምሮ ያስመልጥ ይሰውር

    • @abmyyaf8128
      @abmyyaf8128 Před 23 dny

      ከማርያም ከነሳ የሚበሰብስ ሀጢያት ያለበት ነው ማለት ነው ስለዚህ የሚበሰብስ ሀጢየት ያለበት እንዴት ሀጢያት ሀጢያትን ያስወግዳል???ለዚህነው ወገን ከድንግል የተጸነሰው!!

  • @birukadmasu9997
    @birukadmasu9997 Před rokem +2

    ስላሴ Tiktok መንደር ላይ ድራሹ እየጠፋ ነው!!!

  • @deresmehreteab6794
    @deresmehreteab6794 Před 6 měsíci

    ትእቢትህ ቀንሰህ ከወንድሞችህ በፍቅር ብትናጋገር ጥሩ ነበረ:: ምትናገሮ ነገር really ከ ክርስያን ኣማች ይከብዳል

  • @haime508
    @haime508 Před rokem

    ሰባልዮሳዊያን

  • @hassetdino7413
    @hassetdino7413 Před rokem

    በረከት ስታወራ እድሜህን የሚመጥን ንግግር አውራ ማላገጥ በዚህ እድሜህ ማላገጥ አይደብርህም ?

  • @eskindr-mn9hw
    @eskindr-mn9hw Před 21 dnem

    Kkkkkkk.temesgana.afee.bemisgana.molaa

  • @eyobH
    @eyobH Před rokem

    መጽሐፈ ምሳሌ 30
    4፤ ወደ ሰማይ የወጣ የወረደስ ማን ነው?
    ነፋስንስ በእጁ የጨበጠ ማን ነው?
    ውኃንስ በልብሱ የቋጠረ ማን ነው?
    የምድርን ዳርቻ ሁሉ ያጸና ማን ነው?
    ይህን ታውቅ እንደ ሆንህ፥ ስሙ ማን፡ የልጁስ ስም፡ ማን ነው?
    ይሄንን ጥያቄ መልሱት ኦንሊ ጂሰሶች !!!!!!!!!!!!!

    • @nattymu8471
      @nattymu8471 Před rokem

      ይሄ ቃል ትንቢት አይደለ እንዴ brother😊

    • @eyobH
      @eyobH Před rokem

      @@nattymu8471 "መፅሐፈ ምሳሌ "የትንቢት መፅሐፍ ነውን ? ኢየሱስ በብሉይ ኪዳንም ልጅ ነው (የእግዚአብሔር ልጅ) ፥ደግሞም አምላክ ስለመሆኑ እግዚአብሔር አብ
      በእብራውያን ላይ ይመሰክርለታል!
      👉🏼" ወደ ዕብራውያን 1
      8፤ ስለ ልጁ ግን፦ አምላክ ሆይ፥ ዙፋንህ እስከ ዘላለም ድረስ ይኖራል፤ የመንግሥትህ በትር የቅንነት በትር ነው። "
      👉🏼ወደ ዕብራውያን 1
      10፤ ደግሞ፦ ጌታ ሆይ፥ አንተ ከጥንት ምድርን መሠረትህ፥ ሰማዮችም የእጆችህ ሥራ ናቸው፤
      👉🏼1ኛ ዮሐንስ 5
      20፤ የእግዚአብሔርም ልጅ እንደ መጣ፥ እውነተኛም የሆነውን እናውቅ ዘንድ ልቡናን እንደ ሰጠን እናውቃለን፤ እውነተኛም በሆነው በእርሱ አለን፥ እርሱም ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እርሱ እውነተኛ አምላክና የዘላለም ሕይወት ነው።

  • @eyobH
    @eyobH Před rokem +1

    1ኛ ዮሐንስ 2
    22፤ ክርስቶስ አይደለም ብሎ ኢየሱስን ከሚክድ በቀር ውሸተኛው ማን ነው? አብንና ወልድን የሚክድ ይህ የክርስቶስ ተቃዋሚ ነው።

  • @oneway5093
    @oneway5093 Před rokem

    ፓስተር በረከት - ኤፌ 4:15 ብለህ የለጠፍከውን አንሳ :: ምክንያቱም በፍቅር ሳይሆን በማላገጥ ነው የምትናገረው ( not በፍቅር )🙄

  • @eyobH
    @eyobH Před rokem

    የዮሐንስ ወንጌል 12
    27፤ አሁን ነፍሴ ታውካለች ምንስ እላለሁ? አባት ሆይ፥ ከዚህ ሰዓት አድነኝ። ነገር ግን ስለዚህ ወደዚህ ሰዓት መጣሁ።
    28፤ አባት ሆይ፥ ስምህን አክብረው። ስለዚህም፦ አከበርሁት ደግሞም አከብረዋለሁ፡ የሚል ድምፅ ከሰማይ መጣ።

    • @ambeintsounds540
      @ambeintsounds540 Před rokem

      1 Timothy 2 አማ - 1 ጢሞቴዎስ
      5: አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤
      ❤❤❤❤
      2 Corinthians 5 አማ - 2 ቆሮንቶስ
      18: ነገር ግን የሆነው ሁሉ፥ በክርስቶስ ከራሱ ጋር ካስታረቀን የማስታረቅም አገልግሎት ከሰጠን፥ ከእግዚአብሔር ነው፤
      19: እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና፥ በደላቸውን አይቆጥርባቸውም ነበር፤ በእኛም የማስታረቅ ቃል አኖረ።
      ❤❤የእግዚአብሔር ቃል በእግዚአብሔር ቃል ነው ሚፈታው
      🎉🎉Colossians 2 አማ - ቆላስይስ
      8: እንደ ክርስቶስ ትምህርት ሳይሆን፥ እንደ ሰው ወግና እንደ ዓለማዊ እንደ መጀመሪያ ትምህርት ባለ በፍልስፍና በከንቱም መታለል ማንም እንዳይማርካችሁ ተጠበቁ።
      9: በእርሱ የመለኮት ሙላት ሁሉ በሰውነት ተገልጦ ይኖራልና።
      10: ለአለቅነትና ለሥልጣንም ሁሉ ራስ በሆነ በእርሱ ሆናችሁ ተሞልታችኋል።
      11: የሥጋንም ሰውነት በመገፈፍ፥ በክርስቶስ መገረዝ፥ በእጅ ባልተደረገ መገረዝ በእርሱ ሆናችሁ ደግሞ ተገረዛችሁ።🎉🎉
      አጠቃላይ መጽሃፍ ቅዱስ የሚሚናገረው አንድ አምላክ እንዳለ ፣እርሱም መንፈስ እንደሆነ ( ዮሃንስ ፬:፪፬) በስጋ እንደተገለጠ (1ጢሞቲዎስ 3:16)
      የተገለጠበት ሰውነት(ስጋ ) ደግሞ ሰማያዊ መሆኑን፣( 2 ቆሮንቶስ 15:45-54)

  • @menta6786
    @menta6786 Před 9 měsíci

    ሰዉ እንዴት ኢየሱስ አብ ነዉ ብሎ ያምናል😂😂😂😂😂😂😂 ሆሆሆሆ መስቀል ላይ የተሰቀለዉ አብ ነዉ ልትሉን እንዳይሆን በረከት ጌታ ልብ ይስጥህ

    • @TigMat-ku6fz
      @TigMat-ku6fz Před 2 měsíci

      sitazazign le antchi yistish 😂😂😂😂😂😂

  • @tekalgnhailemichael493
    @tekalgnhailemichael493 Před rokem +1

    በረከት ሲኦል አፋን ከፍታ እየጠበቀችክ ነው በጊዜ ንሰሐ ብትገባ ይሻልሃል 😢

    • @yididyamaryihun7982
      @yididyamaryihun7982 Před rokem +1

      ሲኦል አፏን መክፈትዋን እኛ አላየናትም!
      መቼስ አፏን የከፈተችው ነፍሳት ርቧት ነው የሚሆነው ምክንያቱም ሰዎች ሁላ እውነቱን እያመኑ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እየተጠመቁ ከሲኦል አፍ እያመለጡ ስለሆነ ነው። ደግሞ አፏን መክፈቱዋን የሚያውቀው ወደ ሲኦል የቀረበው ነው አንተም ከሲኦል አፍ ራቅ እና እውነቱን ተቀበል ከሲኦል አፍ ራቅ መንግስተ ሰማያት ይሻላል።

    • @user-hl7qr6dd5y
      @user-hl7qr6dd5y Před rokem +1

      Eyesus yikir yibelik tew wede ewunet temeles keTrinity telakek yalebeleziya Gehanem lante nw!

    • @tekalgnhailemichael493
      @tekalgnhailemichael493 Před rokem +1

      ​@mengistumolla5184ከወንጌል አማኞች ወጥተህ እነሱ ጋር የገባከው እኮ መጀመሪያም ወንጌሉን በሚገባ ባለማወቅህ ነው ብታቅ ኖሮ ትክክል እንዳልሆኑ ማሳየት ትችል ነበር ለምን እውነት ካለ እነርሱ ጋር እኛ አንሄድም ስላልበራልን ነው 😅 ስማኝ ይህ የህይወት ጉዳይ ነው ውይይቱን ከሰማክ በአግባቡ ክርስቶስ የለበሰው ስጋ እኛ ወደ ፊት የምንለብሰው የትንሣኤ ስጋ ነው እያለ ነው በረከት ይህ ከሆነ የትንሣኤ ሰውነት ደግሞ እንደ 1ኛ ቆሮንቶስ የሚሞተው የማይሞተውን ይለብሳል ይላል የትንሣኤ አካል የሚሞት አደለም አየክ ክርስቶስ የማይሞተውን ስጋ ለብሶ ነው የሞተው እያለ ነው እስቲ ራስህን ጠይቅ የሚሞተው የማይሞተውን ይለብሳል እየተባለ የማይሞት እንደሆነ ቃሉ እየነገረን የማይሞተው ስጋ ነው የሞተው እንዴት ይባላል ይህ ቃሉን መጋጨት ነው ሲቀጥል እኛ አሁን የለበስነው ሰውነት ኅጢአት አጠቃው እንጂ ሰውነታችን በራሱ ኀጢአት አይደለም ለዛ ዳዊት መዝሙር ላይ ነፍሴ ሰውነቴም አጥንቴም ጅማቴም እግዚአብሔር አመስግኑ ይላል ስጋችን በራሱ ኀጢአት አደለም በኃጢአት ደካማ ሆነ እንጂ ኢየሱስ ደግሞ ሃጢአት ሚባል ስለማያውቀው ቅዱስ ነው በስጋውም መበስበስን ያይ ዘንድ ቅዱሱን አትተወውምና ሐዋ 2:31 አንብበው 🙏🙏

  • @eyobH
    @eyobH Před rokem +1

    "ማርያም ፀንሳ" ብሎ የሚያብራራው እኮ እናንተ የኢየሱስ ስጋ "ቱታ" ነው ስለምትሉ ነው !

    • @betse444
      @betse444 Před rokem

      tuta yemitlewn lemn korteh wesedk keza befitna behuala yetebrarawn alsemahim malet nw?

    • @TigMat-ku6fz
      @TigMat-ku6fz Před 2 měsíci

      yemitlutin sitatu korito ketayi atihun le ewunetu wongel tegezu eyesus abat new

  • @user-ds1fe4xp9u
    @user-ds1fe4xp9u Před rokem +1

    ወንድሜ በረከት ረጋ በል ትሁት ሁን አትቆጣ አትሳደብ

    • @menta6786
      @menta6786 Před 9 měsíci

      በረከት ብዙ ጊዜ ሰዉን ማኮሰስ ይወዳል please ምከሩት😂😂😂

  • @eyobH
    @eyobH Před rokem

    ሰማያዊ ስጋ የሚባል ነገር ከየት ነው ያመጣችሁት ? የማርያም ስጋ የሰው ስጋ አይደለም ነው አይደል እንዴ የምትሉት? ኢየሱስ የለበሰው ስጋ የሰው ካልሆነ ለምን ተራበ? ለምንስ ቆርሶ በላ ከማረጉ በፊት ? ኢየሱስም በሰውና በእግዚአብሔር ፊት በሞገስና በቁመት ያድግ ነበር የሚለውንስ ቃል ምን ልታረጉት ነው ? ስጋው ላይ ከሆነ ጥያቄው የመጀመሪያው አዳም በስጋው ብቻ ነው ሃጢአት የሰራው ማለት ነው ?
    ኢየሱስ እኮ በብሉይ ኪዳንም ልጅ ነበር !
    👉 መጽሐፈ ምሳሌ 30
    4፤ ወደ ሰማይ የወጣ የወረደስ ማን ነው?
    ነፋስንስ በእጁ የጨበጠ ማን ነው?
    ውኃንስ በልብሱ የቋጠረ ማን ነው?
    የምድርን ዳርቻ ሁሉ ያጸና ማን ነው?
    ይህን ታውቅ እንደ ሆንህ፥ ስሙ ማን፡ የልጁስ ስም፡ ማን ነው?

    • @mesfinbekele3730
      @mesfinbekele3730 Před rokem

      ቃል ስጋ ሆነ ነው የሚለው።እኛ ሰዎች ከፊተኛው አዳም ከአፈር ነን።

  • @emnetgetahun2799
    @emnetgetahun2799 Před rokem

    በረከት ከመተቸት ይልቅ የገባህን ተናገር ማብራርያ አትቃወም

    • @yididyamaryihun7982
      @yididyamaryihun7982 Před rokem +1

      ወንድም በረከት ተረት የሚተርኩልንን የሰው ወግ እና የፍልስፍና ትምህርት የሚያስተምሩንን እያጋለጠ እያብራራልን ነው እንጂ ወንድሜ ትችት ከሚመስልህ ግን ትችት ካልሆነው ንግግር ውስጥ አንተ የእውነቱን ትምህርት መልእክቱ ላይ አተኩር ላንተ ህይወት የሚሆንልህ እርሱ ስለሆነ ነው። ጎበዝ ሰው ማለት አነጣጥሮ ከላይ ከላይ ሳይሆን ከውስጥ የሚማርበትን ነገር አነጣጥሮ የሚማር ነው