“ከአብ ወጥቼ ወደ ዓለም መጥቻለሁ፤” (ዮሐንስ 16፥28)"ማለት አጠገብን እንጂ ውስጥን አያሳይም" (አማን ሻሎም) በቄስ ታምርአየሁ ከድር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 3. 08. 2023
  • #ከአብ_ወጥቼ_ወደ_ዓለም_መጥቻለሁ #ዮሐንስ_16_28
    #Apostolic_church #Jesus_is_the_Father
    #የኢትዮጵያ_የሐዋርያዊት_ቤተክርስታያን #protestant #Apostolic_Church_of_Ethiopia
    #Apostolic_Church_International #acifna
    #Heavenly_Flesh_of_Jesus #ሰማያዊ_ሥጋ #ሁለተኛው_ሰወ_ኢየሱስ #the_second_man #የኢየሱስ_ሥጋ_ከሰማይ_ነው #የኢየሱስ_ስም_ጥምቀት #መዳን_በሌላ_በማንም_የለም #የውኃ_ጥምቀት_በኢየሱስ_ስም_ብቻ #water_baptism_in_Jesus_name #oby_acts_2_38 #የሐዋርያት_ሥራ_2_38 #ከውኃና_ከመንፈስ_መወለድ #ዳግም_ልደት #born_again #born_of_water_and_spirit
    #Apostolic_Generation
    #ApostolicSong
    #Biblical_debate #የመጽሐፍ_አዱስ_ውይይት
    #acifna #apostolicchurchsongs #hawaryawitmezmur
    #Apostolic_doctrine
    #onlyjesus #ኢየሱስ_ብቻ
    #Apostolic_doctrine #ሥላሴ #Trinity
    #onlyjesus
    #ቄስ_ታምርአየሁ_ከድር
    #Pastor_Tamirayehu_Kedir
    Follow me on:
    www.tiktok.com/@tame_apo?_t=8...
    On Facebook page:
    profile.php?...
    Telegram:
    t.me/kalu2023

Komentáře • 59

  • @arabtowers9123
    @arabtowers9123 Před rokem +4

    ቄሰ ታምርአየሁ ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @sismihiretyeiyesusilijnati6109

    አማን እግዚአብሔር አንተን ይርዳህ በጣም ታሳዝናለህ 😢😢

  • @eritrea576
    @eritrea576 Před 7 měsíci +1

    God bless Br.Tame and Aman

  • @diribadegefa3224
    @diribadegefa3224 Před 7 měsíci

    ከሐይማኖህ ቅዝት ያዳነኝ አንዱ አምላክ ኢየሱስ ይባረክ።ጉን ለጎን ያሉ እግዚአብሔሮች የሉም ይህ ታላቅ ስህተት ነው።

  • @RahelNegash-zv3we
    @RahelNegash-zv3we Před měsícem

    Eyesus yibark wondme barakat

  • @KaleabKebede-fq8bj
    @KaleabKebede-fq8bj Před rokem

    ነፍሴ በእኔ ዘንድ ከብራለች ማለት ታቀፈች ሊባል ነው
    አንድ አምላክ ኢየሱስ ይባረክ

  • @natign6251
    @natign6251 Před 11 měsíci +1

    Berather baxam tamachitağal!!!!tabark

  • @user-cb7je3pt3u
    @user-cb7je3pt3u Před 11 měsíci

    የእውነት ወንጌል ታጋይ ተባረክ!

  • @user-jj5hs5mi1t
    @user-jj5hs5mi1t Před rokem +1

    Geta yesus yibarikh tsegawun yabizalh bertalin

  • @user-qj4yb1ne3y
    @user-qj4yb1ne3y Před 4 měsíci

    WOY GUD BE ABATU ATEGEB NEBERE YEMIL BE IGZIABIHER KAL TESTIFUWAL INDE WOGENOCHE INGIH YALEMEREDAT MEHONU GILTSI SILEHONE TIMIRTYASFELIGACHUWAL LIK NEWU GETA IYESUS MASTEWAL YISTACHEWU LE WEGENOCHACHIN

  • @DegifeMuse-bw6ji
    @DegifeMuse-bw6ji Před rokem +1

    በውጡ ያለው መንፈስ እንጅ አጠገብ ያለው ይላልን አማንየ

  • @wudeeegezee2797
    @wudeeegezee2797 Před 11 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @HabtamuDaka-it7hr
    @HabtamuDaka-it7hr Před 10 měsíci

    አውቀው ካጣመሙ እግዚአብሔር ያዋርዳቸዋል ታያላችሁ ግን ሣያዉቁ ከሆነ ምህረት ያርግላቸው።

  • @duyetueh7120
    @duyetueh7120 Před rokem +1

    አቶ አማን ያንተ ቃል በአጠገብ ነዉ ያለዉ አቶአማንያንተቃልበአጠገብነዉያለዉ ወይስ
    ከዉስጥ ነዉ 😢😢😢በጣም ያሳዝናል

  • @Getachew-ik5en
    @Getachew-ik5en Před rokem

    አማን ተመልሰህ ደህንነት መማር አለብህ መሠረታዊ የሆነውን እውነት ስታውቅ ምንድነው ምታስተምረው

  • @user-qn5mt4hy6k
    @user-qn5mt4hy6k Před rokem +1

    ሰለዚህም በአብ ልክ የሆነዉ ወልድ ከአብ ጋር እኩል የሆነዉ እሱ ከዛ ልከነትና ክብር ያንን ጥሎ የባሪያን መልክ ይዞ ሲወርድ ወጥቼ መጥቻለሁ ለሚለዉ ትክክለኛ ማሳያ ነው. ከእግዚአብሄር ዘንድ ወጥቶ የመጣው ጌታ ከአብ ዘንድ ወጥቼ መጥቻለሁ ተመልሼ ወደ አብ እሄዳለሁ ካለ እንኳን adalt የሆነ ሰው ይቅርና ህፃን እንኳን ይረዳዋል. ወደ አበበ ተመልሼ እሄዳለሁ ካለ አንድ ሰው ተናጋሪዉ ሰውዬና አበበ በተአምር አንድ ሰዉ መሆን አይችልም ወደ አበበ ተመልሼ እሄዴለሁ ያለው ሰውዬ በፊት ከአበበ ጋር ነበር ከአበበ ተለይቶ መጥቶ. ነበር አሁን ደግም ተመልሶ ወደ አበበ ጋ ሊሄድ ነው ግልፅና ግልፅ ነዉ ምንም ማወዘጋገብ አያስፈልግም.

    • @yididyamaryihun7982
      @yididyamaryihun7982 Před rokem

      የምን አበበ ነው 🤣🤣 መፅሐፍ ቅዱስን የሚያህል የከበረ ነገር በእነ አበበ ለማስረዳት አትሞክር

  • @alali17
    @alali17 Před rokem

    አመኔ❤

  • @mogt3915
    @mogt3915 Před rokem +1

    Yasikalim yasazinal era Andiye Aimiruwachun yikeftilachu😂😥

  • @HabtamuDaka-it7hr
    @HabtamuDaka-it7hr Před 10 měsíci

    ያንተ ቃል በኪስህ ይዘህ ነው ምትዞረው

  • @GrandAgroup
    @GrandAgroup Před rokem +2

    እረ አማን እባክህን ...እኔ ምለው አጠገብ ሚባለው ለቁስ(ለሚታይ ወይም ለሚዳሰስ) እንጂ ለመንፈስ ሊሰጥ ይቻላል ? አዎ ከተባለ ደሞ ለመንፈስ ግራ እና ቀኝ አለው ወይ? ...እባካችሁን ካላወቃችሁ እ/ር እንዲያበራላችሁ መፀለይ ይሻላል እምነት የሌለኝ እሻላለው።...qesu bereta

  • @bereketbelete6421
    @bereketbelete6421 Před rokem +1

    ይቅር ይበልህ አማን ::

  • @arabtowers9123
    @arabtowers9123 Před rokem

    አመን የእውነትን ቃል አድምጥ አይ ሥላሴ ሥላሴ ጋዳል ገባ 😭😭😭😭

    • @temewolde365
      @temewolde365 Před 11 měsíci

      መጀመር እንዳልዳናችሁ እወቁ ምክንያቱም በመፅሐፍ ቅዱስ ልጅ ማን እንደሆነ ፣አባት ማን እንደሆነ ለይታችሁ አታውቁም።

    • @kalikidanapo
      @kalikidanapo Před 4 měsíci

      ​@@temewolde365 Yalawokachu inate nachu inij ena cerisen awukenal Abi wolid menifesi kidusi Erasu nw yesus❤ እግዚአብሔር እውነት ያብራላችሁ 😢

    • @temewolde365
      @temewolde365 Před 4 měsíci

      @@kalikidanapo ልጁን የላከው ማን ነው? አባት ማን ነው? ልጅ ማን ነው?

  • @martamarta507
    @martamarta507 Před rokem +4

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂አይስላሴ😂😂😂😂😂

  • @DinkineshPetros-dj6vk

    😢😢😢😢

  • @user-rb1lc1vb1k
    @user-rb1lc1vb1k Před rokem

    አማን ሁሉን አውቃለው በሚል ደዌ የተጠቃ ሰው ይመስለኛል እግሩን የሚያፈጥን መንገዱን ይስታል ነው ። ነገ የሚፀፀትበትን ነገር ባያደርግ እመክረዋለሁ ። መፍጠን ለመመለስ ለንስሀ ሲሆን ነው ጥሩ

    • @user-rb1lc1vb1k
      @user-rb1lc1vb1k Před rokem

      @@masara7252 ይቅርታ ግልፅ አይደለም

  • @user-hp3yy4wh3z
    @user-hp3yy4wh3z Před 10 měsíci +1

    Pros nw melewe ba Greek zned malet atgb syhon wisx nw

  • @yaredgebremskel2091
    @yaredgebremskel2091 Před rokem +1

    ክርስቶስ አማን እንደሚለው መንተባተብ ሳይሆን ክርስቶስ እራሱ የአብ ቃል ነው ቃል ሆኖ ቃል እያወጣ ቃሉን ሲሰጥ ከእርሱ ከራሱ የወጣ ነው ቀል እራሱ አግዚአብሔር ነው ቀሉን እያውጣ ይፈጥራል እፍ እያለ ህይወት የሆነውን የራሱን መንፈስ ይሰጣል ስለዚህ እግዚአብሔር ቃል እራሱ መንፈስም ነው ህይወትም ነው ዮሐ 6÷64 እኔ የነገርኋችሁ ቃል ህይወትም ነው መንፈስም ነው ለማለት ነው እንጂ
    አማን እንዳለው አጠገብ ጓደኛ እንዳለው አብ ጓደኛ ኢሳ 44 ÷ 25 ከእኔጋር ማን ነበረ ለሚለው ቃል ? አማን ጓደኛ ለማብጀት የሚደርገው ጥረት እግዚአብሔር አለመፍራት የአመፅ ኃሳብ ነው ግን ደግም ካልተወለደ ከየት የመጣዋል የተንከራተተ ሀሳብ ነው ለሴቲቱ የመለሰላት ደግሞ ጌታ የባርክህ ተለወለች የሚገርመው አማን እኮ የጠፋ ሰው ነው ላለማፈር ብሎ ማንም የማይስማማበትን ቃል መቀላመድ እንበለው ቄስ ተአምር አየሁ ያለሽንገላ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባባርክ

  • @user-qn5mt4hy6k
    @user-qn5mt4hy6k Před rokem

    በአባቱ እቅፍ ነበር ማለት በአባቱ ኘረዘንሰ ያለ አባቱ ባለበት ያለ አባቱ ባለበት ልክ ያለለ ማለት ነው ከአብ ወጥቼ መጥቻለሁ ማለት ከዚህ በአባቱ ልክ ይኖር ከነበረበት መዉጣትና መምጣቱን ነነዉ የሚያሳየዉ

  • @DawitMana-wj6xk
    @DawitMana-wj6xk Před rokem

    John 1 (አማ) - ዮሐንስ
    1: በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ።ቃል እራሱ እግዚአብሔር እንደነበር በግልፅ እየነገረን ሌላ የግሪክ ቃል ምናምን ማለት አዋቂ አያስብልም።ከአብ ወጥቼ መጥቻለው ማለቱ በስጋ መገለጡን ወይም በድንግል ማሪያም ማህጸን ከመንፈስ ቅዱስ ተፀንሶ መወለዱን እንጂ ከእግዚአብሔር አጠገብ የነበረው ልጅ የሆነ ሌላ እግዚአብሔር መጣ አይልም።
    እግዚአብሔር አለማትን በቃሉ ፈጠረ ይህም ማለት በቃሉ ይሁን ሲል ሆነ ወይም ተፈጠረ ። ይህ ቃል በአዲስ ኪዳን ቃል ስጋ ሆኖ አማኑኤል ተባለ።

  • @shimeayele2136
    @shimeayele2136 Před rokem

    ከአፌ የሚዋጣ ቃሌ የምለው ማንን ነው

  • @sismihiretyeiyesusilijnati6109

    ማብራት አንችንም እግዚአብሔር ይርዳሽ ቢዙ ጊዜ እዉነተኛው ቃል ሰምተሻል እግዚአብሔር ልብሺን ይክፈት እንግድህ 😢😢😢

    • @nattymu8471
      @nattymu8471 Před rokem

      ​@@masara7252ስንት ስም አለው ባክህ ?

  • @selambiratu
    @selambiratu Před 8 měsíci

  • @petros9877
    @petros9877 Před rokem

    Igzaber tsaga yicamarilik kesu iĺĺlllllllllllllllllllllilil

  • @mulugetabayisa9335
    @mulugetabayisa9335 Před 2 měsíci

    Mucaan kun dhugaa kan barbaaduu osoo hin taanee cubbuudhan oftulummaadha ,beekaa ofiin jechuudhan waa'ee isaa ibsee fixuu hin danda'u haalii isaa haala herodis wajjin walfakata

  • @user-js2ut7fr7b
    @user-js2ut7fr7b Před rokem

    Ere aman min eyalek new😮

  • @yididyamaryihun7982
    @yididyamaryihun7982 Před rokem +1

    Aman mn eyalk new 🤔🤔🤣🤣

  • @gebremihiretu51
    @gebremihiretu51 Před 11 měsíci

    ewent eko gena hulunm yewersal

  • @DemelashBekele
    @DemelashBekele Před měsícem

    እናተ ናቹ እንጂ ሁለትም ሦስትም ያደረጋችሁት እግዚሐብሔር አምላክ የዘላለም አምላክ አንድ ነው።እሱ አዋቂ ነው ሁሉንም ይችላል ከሱ ውጪ ምንም ጌታ የለም፤እየሱስን ከድንግል ማርያም ይሁን ብሎ ተፀነሰ ተረገዘ ጊዜው ሲደርስ ተወልዶ ሰዎችን ማገልገልን የተፈቀደለትን ጊዜ ጨረሰ በቃል የመጣው በአካል ተመልሶ ሄደ!!ይህ ሁሉ የእግዚሐብሔር አምላክ ሥራ እንጂ የማንም ችሎታ አይደለም!!ይህ ሁሉ የሆነው እኛ ሐፂያተኞችን ለመታደግ ነው እና እየሱስ ከእግዚሐብሔር የተላከልን አማላጅ/መልዕክተኛ ነው!!በቃ ሕዝብን አታወዛግቡ እግዚሐብሔርን ብቻ ስበኩ በቃ ሦስት ሁለት እያላቹ አታወዛግቡን!!እግዚሐብሔር አንድ እና አንድ ብቻ ነው።አንድ ጥያቄ ልጠይቃቹ መ/ቅዱስ ላይ
    አብ ጌታ
    ወልድ ጌታ
    መንፈስ ቅዱስ ጌታ ብላቹ ብላቹ አምልኩ ተብሎዓል ወይ??ስላሴ ወይም ሱሉስን አምልኩ ተብሎ ከእግዚሐብሔር መልእክት መጥቷል ወይ???እየሱስስ ይህንን አስተምሯል ወይ??

  • @regasadame7601
    @regasadame7601 Před rokem +1

    አማኒ ተባረክ

  • @petros9877
    @petros9877 Před rokem

    Sila dinki qalu illlllll

  • @alali17
    @alali17 Před rokem

    😂😂😂😂😂😂

  • @birtkzschelm9241
    @birtkzschelm9241 Před rokem

    kkkkkk

  • @alali17
    @alali17 Před rokem

    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @alali17
    @alali17 Před rokem

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @yaredgebremskel2091
    @yaredgebremskel2091 Před rokem +1

    የፕሮቴስታን አማኞች አያችሁ የቆማችሁበትን መንገዳችሁ ሁሉ ድጥ በድጥ ነው አማንን በደንብ ስሙት አንዴት ሀሉን አውቃለሁ በሚል መንፈስ የክርስቶስ ወንጌል እያጠፋ እንደሆነ ሰው ሲታወር ሁለንተናው ነው የሚታወረው የስላሴ ትምህርት ክፉ ስለሆነ በወንጌል ቃል ከነሸንኮፉ ትነቅለዋለህ በብልኃት የተሰራ የደንቆሮዎች ትምህርት ነው

    • @tesfanshiwdagenw7144
      @tesfanshiwdagenw7144 Před rokem

      “እኔ ግን እላችኋለሁ፥ በወንድሙ ላይ የሚቆጣ ሁሉ ፍርድ ይገባዋል፤ ወንድሙንም ጨርቃም የሚለው ሁሉ የሸንጎ ፍርድ ይገባዋል፤ ደንቆሮ የሚለውም ሁሉ የገሃነመ እሳት ፍርድ ይገባዋል።”
      - ማቴዎስ 5፥22

  • @GrandAgroup
    @GrandAgroup Před rokem +1

    Lemeweyayat eko mejemeria ementachu metsehaf kidus lay mehon albet ...ስላሴ የለም...እ/ር ወልድ የለም....እ/ር መንፈስ ቅዱስ የለም...1ም 3ም የለም...ጌታን እንደ ግል አዳኝ ተቀበል የለም... ታዲያ ምን ተብሎ ነው ሚወራው ይሄ ሰይጣን ያመጣው መግቢያና መውጫ የሌለው ተረት ተረት...ሰው እንዴት መፅሀፍ ላይ ሳይኖር በሀሳቡ ብቻ ያለውን ተረት ያድናል ብሎ ይቀበላል.....ከፍሬዎቻቹ ታስታውቃላቹ ዘይት ሻጭ! ውሀ ሻጭ!Apple ሻጭ! ከጉረቤት ምታጣሉ!..ወጋውት!...ባል እና ሚስት ምታፋቱ! የሰው ሚስት ሚቀሙ ቄሶች የሞሉባት!..Americaaa!.....etc....ይሄ ሁሉ እ/ርን እንደ እ/ርነቱ መጠን ባለማክበራቹ ነው....ሀዋሪያዊት ቤ/ክ ግን ፀጥ ብላ መዳንዋን የምጠብቅ፤ ቅድስና ለየምል፤ የምትል መሠረቷ ክርስቶስ፤ በ ሀዋ 2:38 የተወለደች፤ይህ ወነጌል በፊሊዮስ ሰባኪነት በኢትዮጲያዊው ጀንደረባ ወደ ኢትዮ የገባ.....እ/ር ይርዳችሁ ....መዳን ለሁሉም

  • @sisaygebre9656
    @sisaygebre9656 Před rokem

    አማን ለምንድነው መፅሐፍ ቅዱስን በሰዉኛ ሀሳብ የእየተነተናችሁ አማኙን የምታወዛግቡት፡፡እናንተ የምታነቡት መፅሐፍ ቅዱስን እኮ ሌላውም ያነበዋል አናተ ግን ሐዋሪያቶችን አናቅም የሚል ፓስተር አፈራችሁብን፡፡እረ በፈጠራችሁ ተረጋጉ፡፡

  • @alali17
    @alali17 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤

  • @alali17
    @alali17 Před rokem

    ❤❤❤❤❤❤