ሰው ሙሉ በሙሉ እግዚአብሔርን ይመስላልን?
Vložit
- čas přidán 13. 08. 2021
- በዘፍጥረት 1፥26 ላይ እግዚአብሔር ሰውን በመልኩና በምሳሌው እንደሚፈጥር መናገሩ ሰውን የእግዚአብሔር አቻ ያደርገዋልን? አዲስ ኪዳን ከፈጣሪያችን መልክ ጋር አያይዞ ያለንበትን ሁኔታ እንዴት ይገልጠዋል? ከጌታ ዳግም መምጣት በኋላስ የእግዚአብሔር አቻ የምንሆንበት ሁኔታ ሊኖር ይችላል?
በዘፍጥረት 1፥26 ላይ “መልክ” ተብሎ የተተረጐመው የዕብራይስጡ “ጼሌም צֶלֶם” ሲሆን፣ ትርጕሙም ጥላ፣ ሥዕል፣ ምስል ማለት ነው። ይህም ቃል በብሉይ ኪዳን ውስጥ ለ17 ጊዜአት ያህል ጥቅም ላይ ውሏል፤ እነዚህም ዘፍ. 1፥26፡27፤ 5፥3፤ 9፥6፤ ዘኁ. 33፥52፤ 1ሳሙ. 6፥5፡11፤ 2ነገ. 11፥18፤ 2ዜና 23፥17፤ መዝ. 39፥6፤ 73፥20፤ ሕዝ. 7፥20፤ 16፥17፤ 23፥14፤ አሞጽ 5፥26 ናቸው።
“ምሳሌ” ተብሎ የተተረጐመው “ዴሙት דּמוּת” የተሰኘ የዕብራይስጥ ቃልም አምሳያ፣ እንደ፣ አርአያ (model)፣ ቅርጽ የሚሉ ትርጓሜዎች አሉት። ይህም ቃል በዕብራይስጡ መጽሐፍ ቅዱስ ጥቅም ላይ የዋለባቸው 25 ስፍራዎች ዘፍ. 1፥26፤ 5፥1፡3፤ 2ነገ. 16፥10፤ 2ዜና 4፥3፤ መዝ. 58፥4፤ ኢሳ. 13፥4፤ 40፥18፤ ሕዝ. 1፥5፡10፡13፡16፡22፡26፡28፤ 8፥2፤ 10፥1፡10፡21፡22፤ ዳን. 10፥16 ናቸው።
ፖል አንተ ጌታ እረድቶኃል ለኢትዮ ቤተክርስቲያን አንተን ስለሰጠን ጌታን አመሰግናለሁ🙏ይሄን መልዕክት ሲሰሙ ዘ ሴሜ ክላሶች ልኃጫቸው መዝረክረኩ አይቀርም፥አብደው የሻሩ መረዳቶች ናቸው🧐ግን ከይቅርታ ጋር ፂምህን ሙሉ ለሙሉ ባትላጨው ደስ ይለኛል በግሌ🙏
እሺ
Tebarek bebzu 👍🏼👍🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼
YETEWEDEDK SEW.SLANTE GETA YIMESGEN😍
Amen
የጌታ ጸጋ ይብዛልህ ወንድሜ ጰውሎስ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Amen
ጌታዬ ኢየሱስ ይባርክህ
Amen
እዉነት ነዉ መንትያ ልጆች ራሱ ሁሉ ነገራቸዉ አይመሳሰሉም በአንድ ነገር ይለያሉ ወይ በጥርሳቸዉ ብቻ በሆነ ነገር
አዎን
Thank you!
You're welcome!
አቦ አቦ ተባረክ Paul ለጥናቴ በጣም ጠቅሞኛል እረድቶኛል ተባረክ አባቴ ብትችል ስለሰው የማንነት dichotomy and trichotomy በሚል ርዕስ ትንሽ ብትለን......😌😌😌😳😳
አመሰግናለሁ
ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ 🙏🙏🙏
Amen my sister
Amen!!!
God bless
Amen 🙏 god bless you.
Amen
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው
Amen
Thank you Paul!!
Welcome!
egzabhern betam arakibeny enes yeabate lej negn
እውነት?
አሜንንን
God bless
እግዝአብሔር ይባርክ ተባረ
Amen
God bless you Paulos 🙏
Than you for taking time to share God's word
Amen
May GBU
Amen
Amen.Tebarek Denk melkt new
God bless
Betam tiru riisee naw ! Kibret yistiliine!!
አሜን
Thank you!!
Welcome!
ተባረክልኝ 👍👍👍
Amen
ፖልዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
አሜን
I like the way you explain god bless you
Thanks a lot
I'm thinking about you by this week and I'm so glad to see you again . your teaching methodology way is so great and wonderful.
Many blessing you and your family!
Thank you! 😃
Betam des yeml tmhirt new egziabher Amlak mastewalnna tbebn yabzalk kekfu hulu ysewrk kene betesebk
አሜን
👍👍👍👍🙏
God bless
ሀሌሉያ ሀሌሉያ እልልልልልል
Amen
thank you Paul, please can you give us a an explanation on adoption sonship and born of God sonship.
Eshy
ወንድሜ ጳውሎስ፡ ጥሩ ነው አነጋገርህ፡ ግን እኮ በዘፍ. 1፡26 የእግዚአብሔር ቃል እያለ ያለውን ትርጉሙን እያሳጣኸው ነው። ምክንያቱም፡ ቃል በቃል እግዚአብሔር ያለው ሰውን በመልካችን እንደምሳሌአችን እንፍጠር ነው። በእብራይስጡም ቃል ያንኑ ነው የሚናገረው። ስለዚህ ከወደቀም በኋላ (ዘፍ. 3፡22) ሰው መልካምና ክፉን ለማወቅ ከእኛ እንደ አንዱ ሆነ.....ስለዚህ ከሕይወት ዛፍ በልቶ ....ለዘላለም ሕያው ሆኖ እንዳይኖር። ከነኃጢአቱ እንዳለ ከሕይወት ዛፍ ወስዶ ቢበላ፡ ኃጢአተኛ እንደሆነ ስለሚቀር፤ በክርስቶስ ቤዛነት ሊያድነው ስላሰበ አይደለም ወይ? የምደግፍህ ግን ሰው እስከመቸውም እግዚአብሔር ሊሆን አይችልም፤ ይሁን እንጂ የእግዚአብሔር ልጅ ነው፤ ተባረክ!።
ታዲያ ልዩነታችን ምን ላይ ነው?
Kofila
?
Yegeta tsegana Selam yibzaleh polachen, Ye Egziabher lij yemilewn metshafehen ezih Amercan hager endet maggnet yichalal? Thank you
እስካሁን አላገኘሽውም?
ፖዬ ናፍቆኝ ነበር ምግቦችህ
God bless
ፖል አናመሰግናለን ጥሩ አብራርተኸዋል እስቲ ሰውሁሉ ሲመሰከርለት የሚጠይቀውን ጥያቄ ልጠይክህ፦ፈጣሪ ፍጥረትን ፈጥሮ ጨርስዋል ብለህ ታምናለህ? ወይስ ገና በመጠናቀቅ ላይያለና ወደፍፁምነት እየተጓዘ ያለ ነው?የሰይጣንም መኖርና የሰውም መውደቅ የኢየሱም የወደቅነውን ለማዳን መሞትና መነሳት ያለመጠናቀቁ ውጤት ነው? ፍፃሜውስ ፍፁም ጥያቄ የማይነሳበት ፍትህአዊ ነው የሚሆነው? በርግጥ የፈጣሪን ፍቃድና ሃሳብ ማንም ሊያውቅ አይችልም ግምትህን እሲቲ ንገረኝ
በግምት ባልናገር እመርጣለሁ
ሰላምህ ይብዛ መጻህፍህን እንዴት ንርው ማግኘት የምችለው
የት?
Dibinamo
?
1 ቆሮንቶስ 11:
1: እኔ ክርስቶስን እንደምመስል እኔን ምሰሉ።
ነፍስ ከሥጋ ሳይለይ ክርስቶስን መምሰል ይቻላል ብዬ ፍፁም አምናለሁ።
ጳውሎስ ክርስቶስን የሚመስለው በምንድን ነው? አንድ ቁጥር ወደ ኋላ ሄደህ ብታነብ መልሱን ታገኘዋለህ።
@@PaulosFekadu ክርስቶስን የመምሰል ህይወት የሚመጣው በተለወጠ አዕምሮ ነው። ከፍ ብሎ ባለው ቁጥር አንድ በአዕምሮ የተለወጠን ሰው ህይወት ነው ሐዋርያው ጳውሎስ ያንፀባረቀው። የዳነ መንፈስ የተለወጠ አዕምሮ ክርስቶስን እንድትመስል ያድርገሃል ሥጋ እንደሚታወቀው የመዳንን ቀን ይጠብቃል።
#መምሰል ይቻላል ያልኩኝ ነው ግን ደግሞ ሙሉ ለሙሉ ተለውጠን ላንጨርስ እንችላለን።
ኤፌሶን 3:
18-19: ከቅዱሳን ሁሉ ጋር ስፋቱና ርዝመቱ ከፍታውም ጥልቅነቱም ምን ያህል መሆኑን ለማስተዋል፥ ከመታወቅም የሚያልፈውን የክርስቶስን ፍቅር ለማወቅ ትበረቱ ዘንድ፥ እስከ እግዚአብሔርም ፍጹም ሙላት ደርሳችሁ ትሞሉ ዘንድ።
የምኖረው ዋሽንግቶን ድሲ ነው
Pls call Pr. Yohannes @+1 (857) 230-9990
አይመስልም በምን ሃሳብ
ተባረክ
Smoky. Take a shower
?