ግሩም ትረካ - መጽሐፈ ሚርዳድ - ትረካ - ክፍል 1 The Book of Mirdad

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 7. 07. 2024
  • ግሩም ትረካ - መጽሐፈ ሚርዳድ - ትረካ - ክፍል 1 The Book of Mirdad @GirumTereka
  • Zábava

Komentáře • 51

  • @user-xv4xr6yt3s
    @user-xv4xr6yt3s Před 18 dny +6

    ታድለን በሙሉ መፅሀፍ ትረካ መጣህልን ኦኦኦኦኦ ታድለን በርታልን❤❤❤

  • @fasilahmed573
    @fasilahmed573 Před 18 dny +3

    Wow thank you I was excited this book reading by you.

  • @BehailuAyele-sp3wm
    @BehailuAyele-sp3wm Před 18 dny +4

    ግሩሜ ዘግይተ ይሆን ይህን የመሠለ ውብ ቋንቋ በ አንተ ተረክ ያልሰማሁት ቢሆንም ድንቅ ነበር በደንብ መስጦኛል 5 ጊዜ ያዳመጥኩት

  • @lusilusi1083
    @lusilusi1083 Před 18 dny +2

    በርታልን ግሩሜ

  • @Koblayukahen
    @Koblayukahen Před 18 dny +1

    ስጠብቅህ ነበር ይህንን እስክታነብ ❤

  • @michaels7684
    @michaels7684 Před 18 dny +3

    A true talent with a Golden voice.😮😮👌👌👌🙏🙏🙏

  • @Rirpo-wy7kh
    @Rirpo-wy7kh Před 18 dny +1

    Betam wedenewal yeketel❤❤❤

  • @ZionTube-A
    @ZionTube-A Před 18 dny +2

    ግሩሜ በጣም አመሰግናለሁ

  • @tesfamesfin627
    @tesfamesfin627 Před 18 dny +2

    E'wnetem GIRUM !!!!!!!!

  • @Haile-tn1qm
    @Haile-tn1qm Před 18 dny +3

    በርታልኝ ጀግናዬ

  • @YafuMengs
    @YafuMengs Před 18 dny +1

    Thanks grumie betam new mnamesgnih keep it up ❤❤❤❤

  • @karisma7862
    @karisma7862 Před 18 dny

    አቦ ያበደ ነዉ ✌ ቀጣዩን እንጠብቃለን ❤❤❤

  • @KiyawKiya-c4b
    @KiyawKiya-c4b Před 14 dny

    arif tarike girum

  • @mekdesteklu2383
    @mekdesteklu2383 Před 18 dny +3

    ድንቅ ትረካ ነው ትንሽ ቢረዝም አሪፍ ነበር በጣም እናመስግናለን 🙏🙏🙏

  • @abeltsegaye12
    @abeltsegaye12 Před 16 dny +1

    መፅሀፈ ሚርዳድ 🤯
    ግሩም እንዳለው
    የፃፍኩት ለራሴ ነው ። ግፋ ቢል ሁለት ሠዎች በደንብ ጊዜ ወስደው ከጫጫታ ርቀው እንደዙ አገላለፅ ገላቸውን ታጥበው ጊዜና ቦታ ሰተው ባይገባቸውም እንደገባቸው ተረድተውት ሊያነቡት የሚችሉ ሁለት ሰዎች ብቻ ካገኘው ለኔ በቂ ነው ።
    ግሩሜ በጣም ትልቅ ሠው እናመግናለን👍
    ምን አልባት ካጨሀቸው 2 ሠዎች መሀከል አንዱ እኔ ብሆን ምኞቴ ነው 🤝

  • @AbillaOriginal-sb6tm
    @AbillaOriginal-sb6tm Před 18 dny

    ግሩሜ በርታ❤❤❤

  • @mekdialemu8988
    @mekdialemu8988 Před 18 dny +1

    Please keep going 👐👐👐👐

  • @Dani-ue3ok
    @Dani-ue3ok Před 18 dny +3

    የሚገርም መጽሐፍ ነው። እናመሰግናለን

  • @etdan
    @etdan Před 18 dny +2

    ' መጭው ሞገድና ሂያጁ አንድ ናቸው
    መሪ የተነፈጉ የምር መሪ አላቸው።'

  • @Yitonz
    @Yitonz Před 18 dny +1

    ግሩሜ እናመሰግናለን

  • @yehuwalshetshiferw9141
    @yehuwalshetshiferw9141 Před 18 dny +1

    Amsegenalhu Giruma 👑👑👑👑👑

  • @KiyawKiya-c4b
    @KiyawKiya-c4b Před 14 dny

    Girum tarik

  • @khalidredi6352
    @khalidredi6352 Před 18 dny +1

    Great work tnx

  • @AlemMezgebu
    @AlemMezgebu Před 18 dny +2

    🙏🙏🙏

  • @dagmawitekeba7635
    @dagmawitekeba7635 Před 18 dny +1

    please don't stop this narrating book!!🙏🙏🙏

  • @tensaemulugeta3246
    @tensaemulugeta3246 Před 18 dny +1

    👏👏👏

  • @melakeberhan8753
    @melakeberhan8753 Před 18 dny +1

  • @dagemawitworku5691
    @dagemawitworku5691 Před 18 dny +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @abeltesfaye8819
    @abeltesfaye8819 Před 15 dny

    ባንተ ያምራል።

  • @Tdhm21pok
    @Tdhm21pok Před 17 dny

    ሀሀሀ

  • @joman523
    @joman523 Před 18 dny +1

    🎉❤🎉❤🎉❤

  • @user-cj7gk7um4n
    @user-cj7gk7um4n Před 13 dny

    ❤❤❤

  • @NejumaAmin
    @NejumaAmin Před 18 dny +1

    የድሬ ገንደቆሬ ልጅ በመሆን እንኮራለን።

  • @user-hy8ce1xv4s
    @user-hy8ce1xv4s Před 18 dny

    እናመሰግናለን በእውነቱ

  • @abrahamwondimu9419
    @abrahamwondimu9419 Před 17 dny

    Tarik eyeserah yaleh sew neh. Berta.

  • @seedykirubel2718
    @seedykirubel2718 Před 9 dny

    መፀሀፉ አለኝ ግን አንተ ስተርከዉ ነዉ የገባኝ ሙሉዉን ተርክልን

  • @user-gp2rr7uq9p
    @user-gp2rr7uq9p Před 18 dny

    🥰🥰🥰 my girume thank you 🙏 ግን አጠረ ይቀጥል እባክህ

  • @Riverspet
    @Riverspet Před 18 dny +2

    Gerum yeanten chanal yawkubet ken ytbark yehun ....bertalen🎉

  • @Tdhm21pok
    @Tdhm21pok Před 17 dny +1

    ሀለ

  • @ChichaEyoba
    @ChichaEyoba Před 12 dny

    በናትህ ቶሎ ተሎ ልቀቅልን በናትህ

  • @user-og4zj4ik6f
    @user-og4zj4ik6f Před 16 dny

    ክፍል 2ትስ

  • @dawitlegesse-cb6ow
    @dawitlegesse-cb6ow Před 12 dny

    Wonderful narration and How can I get this book? Please hell me.

  • @abeltsegaye12
    @abeltsegaye12 Před 18 dny +2

    መፅሀፉን ፈለኩት ላገኘው ግን አልቻልኩም

  • @EvolveUplift-nt9xp
    @EvolveUplift-nt9xp Před 17 dny

    Yehe book Amharic tergum alew ende???

  • @beyenebyman1917
    @beyenebyman1917 Před 8 dny

    የአተራረክ ለዛህ ጆሮን መስጦ ከልብ ከሚሰርፅ ድምፅ ተሰጥኦ ጋር ተፈጥሮ አድሎሃልና በሚገባ ተጠቀምበት ግሩሜ እሺ።

  • @user-og4zj4ik6f
    @user-og4zj4ik6f Před 16 dny

    ሊባኖስንም ሊያጠፏት አሰፍስፈዋል እንደ ሶርያ

    • @beyenebyman1917
      @beyenebyman1917 Před 8 dny

      አለም የጉልበተኞች ነች። ተያይዘን መጥፋታችን አይቀርም። 3ተኛው የአለም ጦርነት በምንም ይሁን አያገባኝም 4ተኛው ግን በድንጋይ መወራወር እንደሚሆን አልጠራጠርም ያለው የኑክሌር ፈጣሪ የታየው ታይቶት ነው። ምድር ዱቄት እስክትሆን ተፈታፍታ ያላትን ነገር ሁሉ ለጠብ አውላ ወና ትሆናለች ነው የሚለን አንስታይን። ከዚያ በፊት የቻይና እና ሩሲያ ህዝብ የመጨረሻ የድሎት ኑሮ ኖሮ መሰልቸት አለበት። ከዚያ በጎራ ሩቅ ምስራቆች እና ምዕራባዊያን በኑክለር ቴክኖሎጂ ይፋጫሉ። ያኔ ሊባኖስ አይደለም የሚተርፍ አገር አይኖርም።

  • @bedruhamid4914
    @bedruhamid4914 Před 17 dny

    ገሩም ተበጀ አሁን ጥሩ አበጀህ።

  • @daniel623D
    @daniel623D Před 18 dny