ሰው ምንድን ነው? መምህር ዘበነ ለማ | Memhir Zebene Lemma | Seifu on EBS

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 11. 2020
  • ሰው ምንድን ነው? መምህር ዘበነ ለማ | Memhir Zebene Lemma | Seifu on EBS
    አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
    Subscribe
    Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
    Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
    #SeifuFantahun #SeifuonEBS
  • Zábava

Komentáře • 101

  • @user-wq9dy8wg5i
    @user-wq9dy8wg5i Před 3 lety +42

    የዶክተር መምህር ዘበነ ለማ ሙሉውን ስብከት ዩቱብ ላይ የሚለቁት በኢትዮጵያ ሬዲዮ እና ቴሌቪዥን ይተላለፍ የምትሉ 👌

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube Před 3 lety

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን. czcams.com/video/QLhyl2ObruY/video.html

    • @user-by2ek4he7q
      @user-by2ek4he7q Před 3 lety

      ይተላለፋል እኮ ውዴ

    • @user-wq9dy8wg5i
      @user-wq9dy8wg5i Před 3 lety

      @@user-by2ek4he7q አላወኩም ነበረ እሺ አመሠግናለሁ

    • @user-by2ek4he7q
      @user-by2ek4he7q Před 3 lety

      @@user-wq9dy8wg5i czcams.com/video/lKS7juTIhys/video.html

    • @user-by2ek4he7q
      @user-by2ek4he7q Před 3 lety

      @@user-wq9dy8wg5i ዩቲዩብ ላይ እዚ የራሳቸው ነው ሰብስክራይብ አድርጊያቸው

  • @belaysuyum5798
    @belaysuyum5798 Před 3 lety +30

    ለመምህር ዶክተር ዘበነ ለማ እድሜ ና ጤና ይስጥልን

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube Před 3 lety

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን. czcams.com/video/QLhyl2ObruY/video.html

  • @konjitethiopiawittube7128
    @konjitethiopiawittube7128 Před 3 lety +23

    ስው ምንድነው? ግሩም ሀሳብ ነው ቃለ ህይውት ያስማልን ለዉድ እንቁ መምህራችን እናመስግናለን

  • @user-sv1lq2qu8e
    @user-sv1lq2qu8e Před 3 lety +5

    ደግ ጀግና አባት ዶክተር ዘበነ ለማ በርስዎ ትምህርትና ስብከት ብዙ ተምሬበታለሁ ብዙ ተስፋም አግንቸበታለሁ እድሜ ይስጥልኝ

  • @destamamo4895
    @destamamo4895 Před 3 lety +9

    መምህራችን እድሜ በጤነ ያቆይልን

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube Před 3 lety

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን. czcams.com/video/QLhyl2ObruY/video.html

  • @godislove1772
    @godislove1772 Před 3 lety +13

    በትክክለኛ ሰዓት ነው የለቀከው

  • @adisadis5198
    @adisadis5198 Před 3 lety +7

    ሰላም ለናተ ይሁን እንዴት ዋላችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንቁ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መምህራችን ሰላምና ፀጋ ይብዛለዎት መምህራችን ❤❤❤

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube Před 3 lety

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን. czcams.com/video/QLhyl2ObruY/video.html

  • @tataselam678
    @tataselam678 Před 3 lety +4

    መምህር ዘበነን ስላቀረብክልን እናመሰግናለን

  • @user-wf3im3sr1c
    @user-wf3im3sr1c Před 3 lety +6

    እውነት እንደዚህ በሎ መንገድ የሚያሳይ ስው ነው የጠፋው 😥😥😥🙏
    እረ ኣምላኬ ማስተዋል ስጠን

    • @user-wf3im3sr1c
      @user-wf3im3sr1c Před 3 lety

      @@user-qw4ht9dj8e
      እውነት ኣመስግናልሁ🙏🙏🙏🙏

  • @mariambubshait9477
    @mariambubshait9477 Před 3 lety +2

    ዋው ተመስገን እንኳን መጡልን

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube Před 3 lety

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን. czcams.com/video/QLhyl2ObruY/video.html

  • @NanyeTube
    @NanyeTube Před 3 lety +17

    በምትወድት ይዣቹሀለው ይሄን ይምታነቡ በሙሉ ሰብስክራይብ ሳተረጉኝ እዳታልᎉ ለናንተ የ1ሰከንድ ስራ ነው ለኔ ግን ጥቅም አለው ሞራል ይሆነኛል አበረታቱኝ እባካቹሁ ሰብስክራይብ አርጉኝ
    *መልካምነት ከአዋቂነት እስር ሺ በላይ እጥፍ ነው* .

    • @user-yq1fv8hh2n
      @user-yq1fv8hh2n Před 3 lety

      እንደማመር

    • @fitsetech21
      @fitsetech21 Před 3 lety

      👉ቀንዎን ይደሰቱባት👈
      የአርቲስት ሳያት ደመሴ፣ ሰላም ተስፋዬ ፣እና ካሳሁን /ማንዴላ ከካሜራ ጀርባ 😂😂
      ፈታ በሉበት profile በመንካት ግቡ። ምን ይሄ ብቻ ከገቡ አይወጡም ምክንያቱም የሚፈልጉት አለና...ኢትዮጵያን/ሀገራችንን/ ፈጠሪ ይጠብቅልን!

    • @user-me5ro8ws4n
      @user-me5ro8ws4n Před 3 lety

      @@user-yq1fv8hh2n ከች በያ

    • @user-me5ro8ws4n
      @user-me5ro8ws4n Před 3 lety

      @@fitsetech21 ደምሩኝ

    • @user-yq1fv8hh2n
      @user-yq1fv8hh2n Před 3 lety

      @@user-me5ro8ws4n እሽ መጣሁ

  • @user-zh8gr7pn1o
    @user-zh8gr7pn1o Před 8 měsíci

    ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Před 3 lety +2

    Thank you Seifu , እሄንን ሊቅ ሙሁር ስላቀረብክ !በተጨማሪ ትክክል ,ግብረገብነት በጣም ጎሎታል ያሁኑ ትውልድ !

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube Před 3 lety

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን. czcams.com/video/QLhyl2ObruY/video.html

  • @user-ft9xp7ol6r
    @user-ft9xp7ol6r Před 3 lety +1

    መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @habtomabrham1525
    @habtomabrham1525 Před 3 lety

    aye chinkilat Tebarek Memhirachin

  • @dagimtadesse3480
    @dagimtadesse3480 Před 3 lety +1

    Memhr betam enamsgnalen egiziabher yakbrlgn......ye smu kedash ye mengstu werash yargot endme na tena yadlot🙏🙏🙏

  • @alextigis7706
    @alextigis7706 Před 3 lety

    መምህር እግዚአብሄር እረጂም ዕድሜ ይሰጥልን በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ ሰይፍሻ

  • @user-yd9ww3ij2t
    @user-yd9ww3ij2t Před 3 lety

    የተዋህዶ እንቀ መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አማኑኤል በፀጋው ይጠብቅልን

  • @lebekomashai1135
    @lebekomashai1135 Před 3 lety

    God bless you

  • @mcmikiy7386
    @mcmikiy7386 Před 3 lety +2

    good timing

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube Před 3 lety

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን. czcams.com/video/QLhyl2ObruY/video.html

  • @user-by2ek4he7q
    @user-by2ek4he7q Před 3 lety

    አባታችን ቃለህይወትን ያሠማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን

  • @ethiocartoon1768
    @ethiocartoon1768 Před 3 lety +2

    ቸሩ መዳህንያለም የሆነብንን አስብ 🙏 በሃገር ውስጥ በስደትና በመከራ ላይ ያላችሁ ፈጣሪ ያስባቹ ስላም ፍቅር ጤና ይስጣችሁ ስራዬን እዩልኝ እባካችሁ ሰብስክራይብ አድርጉልኝ

  • @user-ph8vq5ob7e
    @user-ph8vq5ob7e Před 3 lety

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን መምህራችን

  • @zedyezufi34
    @zedyezufi34 Před 3 lety +1

    መምህሬ የኔ አንደበተ ርቱ ስውድህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 💓🙏

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube Před 3 lety

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን. czcams.com/video/QLhyl2ObruY/video.html

  • @user-iq1qw6bi4h
    @user-iq1qw6bi4h Před 3 lety

    እድሜና ጤና ይስጥህ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🙏🙏

  • @zenbchekon9391
    @zenbchekon9391 Před 3 lety

    Tebaraki wodema

  • @adaneabebe3412
    @adaneabebe3412 Před 3 lety

    I love the guy ❤️

  • @user-dz1zw7ho4w
    @user-dz1zw7ho4w Před 3 lety

    መምህሬ 🙏🙏🙏❤️

  • @yashl4018
    @yashl4018 Před 3 lety

    መምህሬ

  • @sifaanabbakoo5565
    @sifaanabbakoo5565 Před 3 lety

    Yenayitegeb timirt fetari kalehiwot yasemalin tebarek
    Gin dekika asaxerkewu sefisha

  • @mamilas7011
    @mamilas7011 Před 3 lety +2

    ስልካችንን (MOBILE) በመጠቀም ብቻ PHOTO EDITING የሚያስተምሩ አጭር Videoዎች ይዘንላችሁ መተናል።Profileላችንን በመጫን videoዎችን ይመልከቱ እናም በsubscribe እይደግፉን ቤተሰብ እንሁን።

  • @tataselam678
    @tataselam678 Před 3 lety

    ቃለ ሕይወት ያስፕማልን

  • @fano-fano
    @fano-fano Před 3 lety +1

    Edimana tena yesetek memiher

  • @abiysamson2928
    @abiysamson2928 Před 3 lety

    Betam tiru gobez sew new. Zebene

  • @alemtsehaywajebu9451
    @alemtsehaywajebu9451 Před 3 lety +1

    መምህራችን ዶ/ር ዘበነ ለማ

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube Před 3 lety

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን. czcams.com/video/QLhyl2ObruY/video.html

  • @samirahsamirah3937
    @samirahsamirah3937 Před 3 lety

    Waw እድሜና ጤና ይስጥል

  • @zenbchekon9391
    @zenbchekon9391 Před 3 lety

    Yesss

  • @user-zk2sg2sw7e
    @user-zk2sg2sw7e Před 3 lety +6

    ሰይፍሻ ድጋሜ አቅርቦት ነዉ ወይስ መምህር ኢትዮጵያ ናቼዉ በዙህ ስአት??

  • @merhawitmerhawit7920
    @merhawitmerhawit7920 Před 8 měsíci

    እዋይ 😢❤ፍልጠት ❤እኔ ማን ነኝ ❤ከየት መጠሁ ❤እዚ ምን እሰራለሁ ❤መነሻየ መድረሻየ ❤ጥያቄ ናቸው

  • @asteragmas2817
    @asteragmas2817 Před 3 lety +3

    Dr, መምህር, በማርያም ትልቀ መደርክ ላይ ማስተማር, ጀምሩ, ሁሉ ሰው ይም ክር,

    • @user-by2ek4he7q
      @user-by2ek4he7q Před 3 lety +1

      ዩቲዩብ ላይ እያስተማሩ ነው ቻናላቸው ከሌለሽ ልንገርሽ

  • @yenu6260
    @yenu6260 Před 3 lety

    እውነት ነዉ መምህር ትክክለኛው ኢትዮጵያዊ

  • @TUBE-xz9ti
    @TUBE-xz9ti Před 3 lety

    ዘበነየ የጎንደርልጅነኝ እንዳንተ በጣምየምንወደውቄስነበረ ሁለትልጅአለው ሚስቱበልብድካምሞተችበት በጣምጋኅደኛየነበረች እወዳትነበር በነገራችንላይ እኔየእስልምናእምነት ተከታይነኝ እምባየምአልቆምአለኝ ከሰማውጀምሮ በርግጥ አለም ዘላለምአይደለም

  • @fevantaddese3496
    @fevantaddese3496 Před 3 lety

    Seifu dr eyob mamo አቀረበልን

  • @hulupresstube-5850
    @hulupresstube-5850 Před 3 lety +1

    ባለጠጎች ደኸዩ፥ ተራቡም፥ እግዚአብሔርን የሚፈልጉትን ግን ከመልካም ነገር ሁሉ አይጐድሉም። መዝሙረ ዳዊት 34:10
    👉የ ላል Lal Tube ቤተሰብ ይሁኑ!

  • @tegenedereje9372
    @tegenedereje9372 Před 3 lety +1

    የ yeti እና hayutiን እንዲሁም #junta tiktok challengeን ጨምሮ ሌሎችም አዝናኝ የTikTok ቪዲዮዎችን በኛ ቻናል ማግኘት ይችላሉ። አንድ አፍታ ጎራ በማለት እውነታውን ያረጋግጡ። ቪዲዮው ከተመችዎት like እና subscribe ካልተመችዎት ደሞ ቢሻሻል የሚሉትን ነገር comment section ላይ ያስቀምጡልን። እናመሰግናለን

  • @adinatiku9588
    @adinatiku9588 Před 3 lety +1

    ✋❤👍👍👍👍👍👍

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube Před 3 lety

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን. czcams.com/video/QLhyl2ObruY/video.html

  • @merkebl3496
    @merkebl3496 Před 3 lety

    Be ewunt mamhir betam nw yemakbrot enku ye tewahedo lij not

  • @user-qu2kf2yi9l
    @user-qu2kf2yi9l Před 3 lety +1

    እኛ ከጉንዳንም አንስን ያማል

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube Před 3 lety

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን. czcams.com/video/QLhyl2ObruY/video.html

  • @birhanumolla2971
    @birhanumolla2971 Před 3 lety +2

    This is the church of jesus christ of latter-day saints doctrine..this lesson is called the plan of salvation..

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube Před 3 lety

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን. czcams.com/video/QLhyl2ObruY/video.html

  • @gemechubekumayoutube3628

    wushet

  • @user-nc1ss1xg1u
    @user-nc1ss1xg1u Před 3 lety

    Hiwot

  • @user-sn7tu5rd6g
    @user-sn7tu5rd6g Před 3 lety

    ❤❤❤🇪🇷🇪🇹

  • @godislove1772
    @godislove1772 Před 3 lety

    ሰው በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠረ ነው::

  • @AfeMar1221
    @AfeMar1221 Před 3 lety +2

    Pls kindly edit the title . he has a double Phd degree so kindly edit it . otherwise ....!🙄

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube Před 3 lety

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን. czcams.com/video/QLhyl2ObruY/video.html

  • @kedjahssanhssan1027
    @kedjahssanhssan1027 Před 3 lety

    ዛሬ የመጀራ ነኝ ታዲዬ

  • @HeluTube57
    @HeluTube57 Před 3 lety

    ይድረስ ለሰው ልጆች ሁሉ //ስለ ሀገር ሰላም ልንጸልይ ይገባል//በንፁህ ልብ እግዚአብሔርን እንለምነው//በመምህር ዘበነ ለማ(ዶ/ር)czcams.com/video/mJD3lwsis44/video.html

  • @HeluTube57
    @HeluTube57 Před 3 lety +1

    ከገዳም አባቶች የተላከ መልዕክት የንስሀ ጥሪ //በአናታችሁ ላይ የመከራ እሳት እንዳይነድ ንስሀ ግቡ //በዲያቆን ዮርዳኖስ አበበczcams.com/video/Lu0F5OCtZtI/video.html

  • @kedjahssanhssan1027
    @kedjahssanhssan1027 Před 3 lety

    ሴፍ ከስደት መልስ አንተጋ እመጣለው

  • @cherkoseshow
    @cherkoseshow Před 3 lety +1

    አሁን የተለቀቀ ዮነ ማኛ በኢንስታግራም ፔጁ ስለ ጁንታዎቹ የተናገረው አስገራሚ ንግግር.በማየት ቤተስብ ሁኑ...

  • @sarayedinglmariamlije184
    @sarayedinglmariamlije184 Před 3 lety +1

    መምህርችን ሀገር ገቡ እንዴ ?

  • @etanimhaile6475
    @etanimhaile6475 Před 3 lety

    ምናለ በድጋሚ የቀረበ ብለህ ብታሳውቅ ?????

  • @dagita8751
    @dagita8751 Před 3 lety

    ene gen algeba yalegn teru hasab melkam hasab endat dislike yidregal

  • @fitsetech21
    @fitsetech21 Před 3 lety +1

    👉ቀንዎን ይደሰቱባት👈
    የአርቲስት ሳያት ደመሴ፣ ሰላም ተስፋዬ ፣እና ካሳሁን /ማንዴላ ከካሜራ ጀርባ 😂😂
    ፈታ በሉበት profile በመንካት ግቡ። ምን ይሄ ብቻ ከገቡ አይወጡም ምክንያቱም የሚፈልጉት አለና...ኢትዮጵያን/ሀገራችንን/ ፈጠሪ ይጠብቅልን!

  • @guadatube5661
    @guadatube5661 Před 3 lety

    ያሬድ ነጉ በሚስቱ ተከሰሰczcams.com/video/nm9Mi_xund4/video.html

  • @AfariMad.SleuthExportedSalt
    @AfariMad.SleuthExportedSalt Před 4 měsíci

    አቶ ለማ እብድ ውሻ ናት ስለዚህ ልጁ ዘበነ ም እብድ ውሻ ናት

  • @aserlevi8856
    @aserlevi8856 Před 3 lety

    Enante mhimere negn bayochko new Zara ye chigire feture yehone you are the one them judging other region

  • @ofiinbona6429
    @ofiinbona6429 Před 3 lety

    Gimatam