የብቸኝነት ስሜት ፍርሃት Fear of Loneliness || ክፍል 11 || ሊቀ ማእምራን መምህር ዘበነ ለማ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • የጭንቀት መንስኤውና መፍትሔው || የብቸኝነት ስሜት ፍርሃት Fear of Loneliness || ክፍል 11 || ሊቀ ማእምራን መምህር ዘበነ ለማ

Komentáře • 484

  • @meronwoldeyes2623
    @meronwoldeyes2623 Před rokem +68

    እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ከስደት ለተመለሰችበት በዓል ቁስቋም ለገባችበት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አባታችን መምህራችንየኦርቶዶክስየአይን ብልን እመቤታችን ክነቤተሰቧት ትጠብቆት አሜን

  • @tigisttumsa5972
    @tigisttumsa5972 Před rokem +7

    ጭቀት ድብርት ሂድ ከህይወቴ አምላክ ከኔ ጋር ነው። መ ምራችን ጸጋውን ያብዛሎት

  • @weldegebrialsenay2354
    @weldegebrialsenay2354 Před rokem +14

    ጭንቀት ዞር በል
    እግዚአብሔር ከእኔ
    ጋር ነው። አሜን አሜን አሜን

  • @nardosenawugaw6078
    @nardosenawugaw6078 Před rokem +4

    ይህንን ትምህርት ከመስማቴ ከትንሽ ሰአታት በፊት ይህ ስሜት እየተሰማኝ ነበር ::
    ተመስገን 🙏🙏🙏

  • @BetebeteBetebete
    @BetebeteBetebete Před rokem +8

    ⛪️⛪️⛪️አሜን 📖📖📖አሜን✝️✝️✝️አሜን ቃለ ሂወት 💕ያሰማልን 👂🤲🎤🎤😭😭😭😭😪😪😪😪😪😪😪😪ጾሎታሁ በርከታችሁ ትደርሰን 🤲አስቡኝ በጾሎታችሁ ወለተ ስላሴ ከስደት ሀገር 😭😭😭😪😪😪😪😪😪😪😪😪

  • @user-jb4vj4jr9x
    @user-jb4vj4jr9x Před rokem +12

    በእውነት ስደት ላይ ያለነው በብዛት ሀሳብ ፣ድብርት ፣ጭንቀት ይፈራረቅብናል
    ግን እግዚአብሔር ይመስገን
    እንደዚህ ብዙ መምህራን የእግዚአብሔርን ቃል ሲስተምሩን ውስጣችን ይፅናናል

  • @haregmengsha5657
    @haregmengsha5657 Před rokem +20

    አባታችን እንኳ ደና መጡልን የተዋህዶ ልጆች እንኳ አደረሳችሁ አደረሰን ለዚች ሰአት ያደረሰን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን

    • @werkitazarra4338
      @werkitazarra4338 Před rokem +1

      አሜንአሜንእንኳንአብሮአደረሰን

  • @bezagirma9544
    @bezagirma9544 Před rokem +16

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አምላኬ ሆይ በር የተባለ ልቤን ከፍቻለው ኀፂያተኛ ብሆንም በደለኛ ብሆንም ወደ ቤቴ ግባ🤲

  • @user-qg1cn9ce4s
    @user-qg1cn9ce4s Před rokem +10

    አምላኬ ሆይ በረ የተባለ ልቤን ከፍቻለሁ ኃጢያተኛ ብሆንም በደለኛ ብሆንም ወደ ቤቴ ግባ🙏🙏🙏🙏

  • @tseganeshbtolla2952
    @tseganeshbtolla2952 Před rokem +26

    እንኳን እመቤታችን ከስደት ለተመለሰችበት ለደብረ ቁስቋም አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ረድኤትዋ በረከትዋ ጣዕመ ፍቅሯ ይደርብን መምህራችን እግዚአብሔር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን🙏💚💛❤️

  • @wossenyeleshmekonnen4214

    አቤቱ ፈጣሪዬ መካሪ አጽናኝ ስለሰጠኸኝ አመሰግንሀለሁ፡፡

  • @user-qg1cn9ce4s
    @user-qg1cn9ce4s Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም መምህራችን እንኳን በሰላም መጡልን ቃልሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛሎት

  • @millimilli7193
    @millimilli7193 Před rokem +11

    ሰላም መምህራችን እንኳን ደህና መጡ ሰላም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች አምላካችን እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁንልን

  • @user-jz6um2qq4n
    @user-jz6um2qq4n Před rokem +10

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደህና መጡልን ጭቀት ዞር በል እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው 🤲🤲🤲በፀሎት የበረታቹ አስቡኝ በፀሎታቹ🤲😔

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 Před rokem +5

    እግዚአብሔር ከኔ ጋር ነው ጭንቀት ከኔ ዞር በልልኝ አሜን❤🙏🏽❤️🙏🏽❤️

  • @Mulu16
    @Mulu16 Před rokem +16

    እንኳን አደረሳችሁ እመቤታችን ከስደት ለተመለሰችበት ለደብረ ቁስቋም አመታዊ በዓል የእመቤታችን ረድኤት በረከትይደርብን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን

  • @alemtsehaynigusu4106
    @alemtsehaynigusu4106 Před rokem +10

    እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን እድሜና ጤናን አብዝቶ ያድልልን አሜን አሜን አሜን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን ለሰጠን መድኃንያለም 😍😍🤲🏿🤲🏿

    • @zeeezeee8686
      @zeeezeee8686 Před rokem

      አሜን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ማማየ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንቁ መምህራችን

  • @user-ce7gz2xf9n
    @user-ce7gz2xf9n Před rokem +2

    ስለ እውነት በዚች ምድር እናትን ማጣትና ብቸኝነት አይድረስባችሁ እህህህህ💔ቀኑም ይጨልማል ለካ😭

  • @gigitesfaye1370
    @gigitesfaye1370 Před rokem +4

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ያብዛልን እርስዎን የስጠን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው እኛም በየቀኑ የምንማረውን በልባችን ያኑርልን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 Před rokem +5

    አሜን ስለቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏽 ለመምህራችን ቃለሒወት ያስማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን🙏🏽

  • @user-sj3tl2ep9q
    @user-sj3tl2ep9q Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር እዉነት እያለቀስሁ ነው ያዳመጥኩት ከፍቶኛል ከስደት እድመለስ በጸሎታችሁ አስብኝ አስራተ ሰማያት ነኝ

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 Před rokem +4

    ቃለሂወትን ያሰማልን አባታችን
    የእውነት በየዘርፍቸው ያሉትን
    Depression ከሳይንሱ ጋራ እያጣመሩ
    በደንብ አድርገውእያሰተማሩን ነው መቼም
    ብዙ ሰው በዚህ ትምህርት እንደኔ እንዳገኘ
    ትልቅ ተስፍ አደርጋለሁ ከማንኛውም ጭንቀት
    እማምላክ ታውጣን ትፈውሰን ትርዳና
    እግዚአብሔር በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
    🙏🤲🙏🤲🙏🙏🤲🙏🤲

  • @user-bs2gp5lv7k
    @user-bs2gp5lv7k Před rokem +4

    የስደት አባቴ መምህሬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 💚💛❤🙏

  • @user-bs2gp5lv7k
    @user-bs2gp5lv7k Před rokem +2

    እናት አባቴ ትተውኛል እግዚኣብሔር ግን ተቀበለኝ አሜን 💚💛❤🙏😢

  • @masaisamu1972
    @masaisamu1972 Před rokem +6

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነዉን በልቦናችን ይጻፍልን እርሰወን የመሰለ መምህር የሰጠን ልኡእል እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን ።

  • @Rgebray
    @Rgebray Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ✝️🙏☀️እግዚአብሔር ይመስገን✝️🙏 መምህራን ቃለ ህይወት 🙏ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት የአገልግሎት ዋጋሆን ✝️🙏በሰማያዊው መዳፍ ይፃፍሎት እድሜ ከጤና ጋር ይድልልን🙏 አሜን✝️አሜን✝️አሜን✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏☀️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏💖✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️ ✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️

  • @ageryeblayeageryeblaye
    @ageryeblayeageryeblaye Před měsícem

    እግዚአብሔር ብርሀኔና መድሀኒቴ ነው የሚያስደነግጠኝ የሚያስፈራኝ ማነው🎉🎉🎉🎉

  • @hanag6166
    @hanag6166 Před rokem +1

    ቃለህይወት ፡ ያሰማልን ፡ በእድሜና ፡ በጤና ፡ ይጠብቃችሁ ፡ አሜን ፡

  • @asteramare1173
    @asteramare1173 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን፫ አባታችን ጭንቀት ዞር በል እግዚአብሔር ከኔ ጋ ነው።

  • @nanylulseged5246
    @nanylulseged5246 Před rokem +1

    ቃለ ህይወት የሰማልኝ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ ።

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian Před rokem +4

    አሜን!እልልልልልልልልልልልልልልል እሰይ! ስብከት የሆነ ትምህርት እግዚአብሔር እድሜዎትን ያርዝምልን!
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት!!!

  • @user-km8iz3ee9e
    @user-km8iz3ee9e Před 11 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን እርሶን የመሠለሉ አባት ስለሰጠን❤❤❤

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @selammare7732
    @selammare7732 Před rokem

    አሜንአባታችንእርሶንየመሰለ ትልቅስጦታስለሰጠን የድግልማሪያምልጅ ልዑልእግዚአብሔር ይመስገን

  • @yeshalemabebe7527
    @yeshalemabebe7527 Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታቸን እውነት ነው አባታችን እቨ አባታችን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @meseretdesta6035
    @meseretdesta6035 Před rokem +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ካለሁበት ጭንቀት እንድወጣ አምላክ በርስዎ ውስጥ ሆኖ መክሮኛል እርሱ ይርዳኝ🙏🙏🙏

  • @hullhagerishgodana8229
    @hullhagerishgodana8229 Před rokem +1

    እባቴ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ሕረ እውነት ነው እባቴ የምሰጡት ምሳሌ እውነት ነው መምህር መልካም ቃል ሕወት ይሰጣል ❤️❤️🙌🙌🙌

  • @Tkt-ue5jd
    @Tkt-ue5jd Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @almightlord1579
    @almightlord1579 Před rokem +2

    ጭንቀት ዞር በል እግዚአብሔር ከኔ ጋር ነው እግዚአብሔር ከኛ ጋር ነው አሜን።

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 Před rokem +1

    እኳን አደረሳቹ የእናታችን የቅድስ ድግል ማርያም ከስደት የተመለሰችበት ቁስቃም ማርያም አሜን በያለኔበት ምልጃዋ ይጠብቀን ሀገራችን ሰላም ታርግልን ዉድ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የርሶ ትምህርት ስሰማ ጭቀቴ ኧራሡ ይጠፋል እግዚሐብሔር ይመሰከን አሜን 🤲🤲🤲🤲

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር አምላክ ወደቤታችን ይግባ ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @EsayasEsayas-jr5mk
    @EsayasEsayas-jr5mk Před 17 dny

    Memhr Kal hiwet yesmealna admen tana yhabelna fetari bxelotkum zekruna amen amen amen ❤❤❤❤❤

  • @asichalkonjo3811
    @asichalkonjo3811 Před rokem

    አባታችን እድሜና ጢና ይሰጥልን ያሰተማረን የመከረንእግዚአብሔር ይመስገን

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፀጋውን ያድልልን አባታችን እስከነቤተስበዎ ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን🙏🏽

  • @teshagerbelayneh2015
    @teshagerbelayneh2015 Před rokem +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @beittydasetaw1446
    @beittydasetaw1446 Před rokem +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እርጂም እድሜ ይስጥልን የድግል ማርያም ልጂ አማኑኢል በፆለትም ያስቡኝ ወለተ መድን ነኝ🙏🙏🙏💞💞💞

  • @abrahammeaza4283
    @abrahammeaza4283 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን🙏

  • @getahunyeshanbel5190
    @getahunyeshanbel5190 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን
    እናመሠግኖታለን

  • @urud8496
    @urud8496 Před 10 měsíci

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ዘመኖት ያርዝምልን

  • @zewduaddisu7966
    @zewduaddisu7966 Před 11 měsíci

    አሜን አባቴ አሜን ✝️🛐✝️ አሜን ⛪️🙏⛪️ 🏰🇪🇹🏰 ⛪️🏥⛪️ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @zebib3563
    @zebib3563 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን ይሁንልኝ ይደረግልኝ🤲🤲🤲

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 Před rokem +1

    100% ትክክል ወድ ወገኖቸ አኔ ለዚህ ምስክር ነኝ መጽሃፍ ቅዱስን መድሃኔአለም በያዘጋጅልኝ ኖሮ ምን ይውጠን ነበር አስከምል ድረስ አኔ አውሮፓ ውስጥ በጣም በከባድ ህይወት በጭንቀት የምኖር ሰው ነኝ አናም ጭንቀት ሲደራረብኝ በሚገርም ሁኔታ መጽሃፍ ቅዱሴን ገልጨ ሳነብ ያስጨንቀኝን ጉዳይ አርስት አድርጌ ልቤ በስላም ይሞላል አናም መጽሃፍ ቅዱስ አውነት መንፈስ ፈውስን ይሰጣል ክብር ምስጋና ለመድሃኔአለም ይሁን

  • @yonasfshaye1822
    @yonasfshaye1822 Před rokem

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን እግዚአብሔር በመንግሥት ያክብርልን 🙏🙏🙏

  • @deberabelay4823
    @deberabelay4823 Před rokem

    እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ከስደት ለተመለሰችበት በዓል ቁስቋም ለገባችበት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አባታችን መምህራችንየኦርቶዶክስየአይን ብልን እመቤታችን ክነቤተሰቧት ትጠብቆት አሜን
    53
    Reply

  • @user-kd3lo6by4v
    @user-kd3lo6by4v Před měsícem

    እግዚአብሔር አምላክ እዲሜናጤናይስጥልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @user-fu5ob5hf3t
    @user-fu5ob5hf3t Před 6 měsíci

    አሜን አሜን አሜን በጣም ደስየምል ትምርትነው ቃሌ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @sebelaseres4668
    @sebelaseres4668 Před rokem

    አሜን መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 Před rokem +2

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን ለሁላችን ቅድስት እናታችን እመቤታችን ተጠብቀን ለሁላችን

  • @user-ei9zf5vg5x
    @user-ei9zf5vg5x Před 2 dny

    አሜን ❤❤❤

  • @user-fn5et9ru7u
    @user-fn5et9ru7u Před 8 měsíci

    አሜን አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ ወለተ ሩፋኤል😢

  • @senetdmeset2624
    @senetdmeset2624 Před 4 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አባታችንእድሜ ና ጤና ይስጥልን አሜን

  • @tarikuaweriken1149
    @tarikuaweriken1149 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን መምህራችን

  • @mihretkahsay5851
    @mihretkahsay5851 Před rokem

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን

  • @bnmcv4755
    @bnmcv4755 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse8508 Před rokem

    አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @elsabethmekuanint5847

    አሜን አሜን አሜን፡ አባታችን ቃለ ህወት ያሰማልን፣ ልዑል እግዚአብሔር የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን።

  • @tigistkebede5565
    @tigistkebede5565 Před rokem

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ዕድሜ አና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ

  • @mulutesfamichael6304
    @mulutesfamichael6304 Před rokem

    ቂለ ሕወት ያሰማልን መምህር አምየን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @hirutmengiste5490
    @hirutmengiste5490 Před rokem

    አሜን በጸሎትዎ አስቡን እግዚአብሔር ይፈውሰን

  • @user-do1yj9vl1g
    @user-do1yj9vl1g Před 10 měsíci

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    መንግስተ ሰማያት ያውርስልን፤

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @fantukelecha522
    @fantukelecha522 Před rokem

    አሜን ! ቃለሕይወት ያሠማልን ! እድሜ ከጤና ይስጥልን::

  • @haylu8198
    @haylu8198 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜ ጤና ያድልልን

  • @dinkineshalemayehu9893
    @dinkineshalemayehu9893 Před 11 měsíci

    አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር አሜን🙏 እግዚአብሔር ይምሰገን❤🙏"በር የተባለውን ልቤን ከፍቻለሁ ሐጢያተኛም በደለኛም ብሆንም"🙏 በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏🙏🙏🙏

  • @hannaloveedgilegn6670

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለሂወት ያሰማልን💚💛❤💕🙏🙏

  • @user-fg5nx4tj8d
    @user-fg5nx4tj8d Před rokem

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @adeymariam6103
    @adeymariam6103 Před rokem

    አሜን እሜን አሜን 🙏መምህራችን እንኳን በደህና መጡልንቃለህይወት ያሰማልን🙏 እግዝአብሔር
    እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏
    እፍቲ አባታችን🙏
    በፀሎትዎ አስታውሱን🙏

  • @fantshgebremariam9509

    አሜን አሜን አሜን!!!መምህራችን ቃልህወት ያስርማልን!!!!

  • @getachewwoldegiyorgis8128

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዕድሜና ጤና ይስጥልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @berhangami3631
    @berhangami3631 Před rokem +1

    Tura. Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @addiskuskume2454
    @addiskuskume2454 Před rokem +1

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @aszyhtgrf
    @aszyhtgrf Před 4 měsíci

    ይመሰገንሰላምመምህራችንእኳንበሰላምመጡልን

  • @mediatube3914
    @mediatube3914 Před rokem

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @meseluasefa4630
    @meseluasefa4630 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Před rokem +2

    ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ቸሩ መድኃኔዓለም በእድሜና በጤና ያቆይልን የሰማነውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን የእመቤታችን አማላጅነት አይለየን

  • @hirutphone8602
    @hirutphone8602 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ሕወህትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን የኛ እንቁ መህምራችን ድንቅ ትምህር ነዉ ዉዴ መህምራችን

  • @user-dz2iu8lp9x
    @user-dz2iu8lp9x Před rokem +3

    አሜን!ስለቃሉ:እግዚአብሔር:የተመሰገነ:ይሁን።🙏ውድ:መምህራችን:ቡራኬዎ:ይድረሰን:የአገልግሎት:ዘመንዎን: ያርዝምልን::ቃለ:ህይወት:ያሰማልን:በእድሜ:በጤና:ይጠብቅልን። አሜን ፫🙏

  • @betelhem9651
    @betelhem9651 Před rokem

    ቃለ መላዕክትን ያሰማልን አባታችን አሜን 🙏🙏🤲

  • @mezgebmosse4490
    @mezgebmosse4490 Před rokem

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ይህ የኔ ህይወት ነው ።

  • @MariaMaria-wj1zc
    @MariaMaria-wj1zc Před rokem

    Amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen 2

  • @tesfamariammareyabey5723

    አሜን መምህር ቃለሕይወት ያሰማን!!!

  • @alemtsehaynigusu4106
    @alemtsehaynigusu4106 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤናን አብዝቶ ያድልልን ድንቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን🙏

  • @user-qs7zd1so1g
    @user-qs7zd1so1g Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @satsshdjs4340
    @satsshdjs4340 Před rokem

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን የሰማልን

  • @alemtsehaynigusu4106
    @alemtsehaynigusu4106 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏💚💛❤

  • @user-kl5ir3cq2f
    @user-kl5ir3cq2f Před 6 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አደረሰን አደረሳችሁ ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🤲🤲 እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእውነት በፀጋና በበረከትያብዛችሁ❤❤❤

  • @maheltmmm635
    @maheltmmm635 Před rokem

    አሜን (፫) መምህር ቃለ ህይውት ያሰማልን