Seifu on EBS : ከዶ/ር መምህር ዘበነ ለማ ጋር ቆይታ ክፍል 1 || part 1

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • Seifu on EBS : ከዶ/ር መምህር ዘበነ ለማ ጋር ቆይታ ክፍል 1 || part 1

Komentáře • 1,1K

  • @usmanumer2280
    @usmanumer2280 Před 5 lety +40

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ለዶ/ር መምህር ዘበነ አመለካከት እና እውቀት ክብር አለኝ አድናቂያቸውም ነኝ። ዛሬ መተው ስላየኋቸው ደስ ብሎኛል።መፅሀፉን እስካነብ ጓጉቻለሁ።

    • @user-tw4kw6cr6j
      @user-tw4kw6cr6j Před 4 lety +1

      እግዚአብሔር ይርዳሺ ' ህ

    • @user-ff7qo3ik8b
      @user-ff7qo3ik8b Před 3 lety +1

      በርቺ እግዚአብሔር ይግለፅልሽ /ህ ይርዳሽ /ህ

  • @zewditumherit2039
    @zewditumherit2039 Před 5 lety +522

    የቤተክርሰቲያን እንቁ ዶ/ር ዘበነ እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልኝ ከመቀመጫየ ተነሰቻለሁ

    • @aynalmgirmay5385
      @aynalmgirmay5385 Před 5 lety +2

      እግዜአቤረ እድሜና ጤና ይስጥልኝ መምህረ ዘበነ

    • @user-vx2zo5hy6u
      @user-vx2zo5hy6u Před 5 lety

      Zewditu Mherit ይህ ሰው ስቶ የሚያስት የአጋንንት መጠቀሚያ ነው እግዚአብሔር ስራውን ያፍርሰው
      የእግዚአብሔር መንግስት በመንፈስ እንጂ በእውቀት አይደለምና የአንተ እውቀት ለራስህ ይሁን ህዝቡን አታስት ያልተባለ እያወራህ ወንጌልን አታጣምም
      ህያው የሆነውን መፅሐፍ ቅዱስን አንብብና እውነቱን አስተምር
      ሰው የሚድነው ኢየሱስ ክርስቶስን አምኖ ሲቀበል እንጂ አንተ እንደ ምትለው በፃድቃን ና በመላእክት ምልጃ አይድንም ይህ ተረተረትና ባዶ ፍልስፍና አታስተምር የአንተ እውቀት የትም አያደርስህም አጉል እውቀት ያስታብያል please take care

    • @zewditumherit2039
      @zewditumherit2039 Před 5 lety

      @خيريه خيريه እህቴ ይቅርታ ከላይ የተፃፈዉን አይቸ ነዉ በጣም ይቅርታ

    • @EthioAfroMedia
      @EthioAfroMedia Před 5 lety

      እጅግ በጣም አስፈላጊ አፕ! የጠፋን ቴክስት መመለሻ / ማንበቢያ ----->✅✅ czcams.com/video/go_ptUmGu4s/video.html ✅✅

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l Před 5 lety +1297

    *መምህራችን ዝማሪያችን አስተማሪያችን የምትውዱት የሚታክብሮት እስኪ እጃችሁን አውጡ በላይክ አሳዩኝ ነይ ነይ ድንግል ሆይ ነይ ነይ ያን የሳት ባህር ክቶ እንዳላየ ብሎ የሚዝምር መምህር ላይክ ያንስዋል ስል እውነት !*

  • @user-oc8hq1nw7k
    @user-oc8hq1nw7k Před 5 lety +178

    ሰይፍሻ ዛሬ ወደቀልብህ ተመለስክ እንደዚህ ትልልቅ አባቶችን እስቲ ጋብዝልን ❤መምህራችን ከዚህ በላይ የምታገለግሉበትን እድሜ ከጤናጋ ያድልልን ❤

    • @samirelasmar532
      @samirelasmar532 Před 5 lety +1

      Awo.edzare.kelbi.gzito.ayakm.
      Memhirachn.edime.yestlen

    • @rozamehrte8775
      @rozamehrte8775 Před 5 lety +1

      የድግል ማርያም ልጅ መምር እንወድሀለን እድሜና ፀጋ ይሥኘክ

    • @AppleApple-jy5ed
      @AppleApple-jy5ed Před 4 lety

      መምህረ ምረት አብአስፋን አቅረብልን

  • @nardosnardi6256
    @nardosnardi6256 Před 5 lety +1038

    ቀሲስ መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ እንደኔ የምትወዱ በላይክ ግጩ

    • @haile952
      @haile952 Před 5 lety +4

      እህቴ ከይቅርታጋ አንድ የሀይማኖት አባት ካህን
      ዘበነ አይባልም ይቅር ይበለን መድሀኒያለም ክብር ላለው ክብር ስጥ

    • @user-ek7ph8ns2z
      @user-ek7ph8ns2z Před 5 lety +1

      ምን ልበልሽ አው እንወደው አለን

    • @amaamm6604
      @amaamm6604 Před 5 lety +1

      ይግጭሽ

    • @nardosnardi6256
      @nardosnardi6256 Před 5 lety +1

      @@amaamm6604 ይቅር ይበልሽ

    • @amaamm6604
      @amaamm6604 Před 5 lety +1

      @@nardosnardi6256 ይቅርታ ማር

  • @abayabay3228
    @abayabay3228 Před 5 lety +161

    እድሜ ጤና ይሰጥልን መምህራችን አሜን የተዋህዶ ልጂ

    • @user-pe3bn8dm7p
      @user-pe3bn8dm7p Před 5 lety

      አሚን

    • @mimimiri5952
      @mimimiri5952 Před 4 lety

      መምህራችን። የትም። ለተዋህዳ። ኮኮባችን ነህ። ጌታይጠብቅህ

  • @brtuganbrtugan4814
    @brtuganbrtugan4814 Před 5 lety +455

    እኔ ከሥላሤ በታች በጣም የማከብራቸው መምህር ፈጣሪ ጨምሮ ያክብሮወት

    • @genetassafa5643
      @genetassafa5643 Před 5 lety +2

      መምህራችን ቃለሕይወትን ያሰማልን

    • @selamelias2490
      @selamelias2490 Před 5 lety +4

      ፈጣሪ / ሥላሴ ደረጃ የለውም ከሱ በላይ ወይም በታች አይባልም

    • @brtuganbrtugan4814
      @brtuganbrtugan4814 Před 5 lety +1

      @@selamelias2490 ልክነሽ ውደ ይቅር ይበለኝ

    • @selamelias2490
      @selamelias2490 Před 5 lety

      ❤️

    • @sebatinfo1904
      @sebatinfo1904 Před 5 lety

      Brtugan Brtugan 😂😂😂

  • @user-yb2ok6wh4b
    @user-yb2ok6wh4b Před 5 lety +66

    የተዋህዶ እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎን ያብዛው

  • @haniharar735
    @haniharar735 Před 5 lety +347

    መ ምህር ዘበነ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጥህ❤️❤️❤️

  • @user-nl7tf1vw7u
    @user-nl7tf1vw7u Před 5 lety +114

    መምህር ረጅም እድሜ ይስጥልኝ

  • @helenzwedu8533
    @helenzwedu8533 Před 5 lety +46

    በጣም ከምወዳቸዉ እና የማከብራቸዉ የሀይማኖት መምህር ናቸው ።መምህር ዶ.ር ዘበነ እመቤቴ ትጠብቆት

  • @user-xu6bb7wv2x
    @user-xu6bb7wv2x Před 5 lety +142

    ዋው!!!ዛሬ ገና አከበርኩህ ሰይፍዬ መምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልኝ

  • @user-fb9nd7ev1r
    @user-fb9nd7ev1r Před 5 lety +46

    የተዋህዶ እቁ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመነወትን ያርዝምልን

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e Před 5 lety +37

    ሰይፍሽ ከልብ እናመሰግናለን ትልቅ አባት መምህር ዘበነ ምናከብራቸው ልዩ ናቸው 😍😍😍😍

  • @user-yg1nu6wl7p
    @user-yg1nu6wl7p Před 5 lety +40

    ወይኔ መምህር ዘበነ እድሜና ጤና ጨምሮ ይስጥልኝ የድንግል ልጅ የማልረሳዎት መምህር ኖት ልጅ ሆኜ ደብረ ፅጌ ቅዱስ ዑራኤል ቤተ ክርስትያን ተጋብዘው ሲመጡ አቤት ያለው ድባብ አሁን በማዮት ግዜ ይመጣብኛል

  • @user-rl4uv8vf6h
    @user-rl4uv8vf6h Před 5 lety +36

    መምህር ዘበነ እደሜና ጤና አብዙቱ ይስጠልን የተዋህዶ እቁ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 Před 5 lety +234

    እንደ እኔ #መምህር ዘበነን #የምትወዱ ላይክ #ግጩኝ

  • @hayataregaa8787
    @hayataregaa8787 Před 5 lety +35

    የኔ አባት ስወድዎት እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጥዎ

  • @adiyanaadu4628
    @adiyanaadu4628 Před 5 lety +47

    በእውነት በኦርቶዶክስነቴ ፀንች እንድኖር ካረጉኝ ነገሮች
    1 ልኡል እግዚአብሔር
    2 ቤተስቦቼ እንዲሁም ዶክተር ዘበነ ለማ እና በ 19 90 የነበሩ የተዋህዶ ፈርጥ መምህራን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ በ አህዛብ አገር ረጅም አመት ስኖር ለምንም ሀይማኖት ልቤ አይደነግጥም እናንተን በመሰሉ ድንቅ መምህራኖች የእግዚአብሔር ቃል ልቤ ውስጥ ታትሙዋልና
    እግዚአብሔር አምላክ ይባርኮት መምህራችን በእውነት

    • @keandallahbestekerlalaamel5732
      @keandallahbestekerlalaamel5732 Před 5 lety

      Addisalem Alebchew koshasha kafir gemoch ye Muslim shnet bate atabi zekachoch tu 🤮wesha ahzab yargsh gematachu rasu sew ayastegam shrmutoch 👎🏽

    • @user-et5sn7vk6s
      @user-et5sn7vk6s Před 5 lety

      @@keandallahbestekerlalaamel5732 እንቺ ይቅር ይበልሽ እፍፍፍ ምን ትመስያለሽ አሁን ይሄን ስትናገሪ የራስሽን ክብር ነው ዝቅ ያደረግሽው እንጂ ልጅቱ ትክክል ናት በአህዛቦች አገር ስንኖር የነሱን ቃል እየሰማን ነው የምንፅናናው እንጂማ እንደናንተ ቢሆን ለማጥፍትም አትመለሱም ልቦና ይስጥሽ

  • @onemorenight5932
    @onemorenight5932 Před 5 lety +203

    መምህር ዘበነ ለማ ከልቤ ነው ትምህርቱን ከልብ የምወደው ብሰማ ብሰማ አይሰለቸኝም ሁሉም ትምህርቶች በግልጽ አማርኛ ስለሆነ ይመችሁኛል

  • @lehowlumegizaalew1703
    @lehowlumegizaalew1703 Před 5 lety +76

    መምህር ዘነበ እረዠም እድሜ ከጤና ጋር እንመኝሎታለን የተዋህዶ እንቁ ውድድድድደደደደደደድድደ

  • @sarasaid5186
    @sarasaid5186 Před 5 lety +20

    መምህርራችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን አሜን ዘመንክ ሙሉ ይባረክ።

  • @tadelemulugeta6834
    @tadelemulugeta6834 Před 5 lety +33

    እዉነተኛ ተዋህዶ ስትሆን፡ ነፍስህን ታድናለህ፡ ስጋህን ትቀጣለህ፡ ፀጋዉን ያብዛሎት ዶክተር፡✍'!

  • @alama6248
    @alama6248 Před 5 lety +43

    የዛሬ 15አመት ብስራተ ገብርኤል የሚገርም ትብከታቸውን ተካፋይ ነበርኩ የዛሬውን አያድርገውና የዛኔ የመነን ወይ መቅደላ የኤለመንተሪ ተማሪ ነበርኩ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጣት

    • @fanishkonju9176
      @fanishkonju9176 Před 5 lety +1

      መናናን እስፈው ት/ቤቴ ያደኩሽ የተማርኩብሽ ኑሪ ለዘላላለም እንደኮራውብሽ
      እውቀትን በቁና የሚያሳፍሰው
      የኛ ት/ቤት መናንን እስፍው ናው እሁን ግን ተቀይሮ መቅደላ ተብላል 1.....6 ተምሬበት እለው

    • @alama6248
      @alama6248 Před 5 lety

      @@fanishkonju9176 አዎ ያኔም መቅደላ ይባል ነበር ከጀርባው ሀይስኩል አለ sss ወይ ከፍተኛ 23መስለኝ አሁን የሚባለው ምን ያደርጋል የትምርት ውጤታችን ለአረብ አገር ግርድና

    • @firhanagebremedhen768
      @firhanagebremedhen768 Před 5 lety

      i guys remind me my teenage time besrate Gebral and my high school time @ sos now higher 23 ....🙄

    • @firhanagebremedhen768
      @firhanagebremedhen768 Před 5 lety

      now every Sunday i have been lucky learning from him USA Maryland Debregent medhanyalm church

    • @alama6248
      @alama6248 Před 5 lety

      @@firhanagebremedhen768 የት ነው ያለሽው ጎደኛ እንሁን ስልክሽን ላኪልኝ

  • @mamaorbabalovemeto6262
    @mamaorbabalovemeto6262 Před 5 lety +72

    ሰይፍይ የለመድከዉን አፍክን የተከበሩት ሰዉ ጋር እንዳትከፍት ካሳቸዉ ብዙ እንማራለን በደንብ ቃለ መጠየቅ አድርግ እሽ ሰወዳቸዉ ትምርታቸዉ ደስ ይለኛል እረጅም እድሜ ተመኘዉሎት

  • @user-xu9rb8iy8v
    @user-xu9rb8iy8v Před 5 lety +26

    ውይ በጣም ምንወደው ምናከብረው መምህራችን እድሜና ጤና ያድልልን

  • @user-pv3xq1gc7j
    @user-pv3xq1gc7j Před 5 lety +12

    እጅግ እምወድወት የተዋህዶ እቁመምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠወት አሜን ፫

  • @user-by6nr1fi8k
    @user-by6nr1fi8k Před 5 lety +32

    #ነነዌ🍀ፆሙን
    🍀ያለ ጥል ~ በእርቅ
    🍀ያለዘረኝነት --- በመከባበር
    🍀ያለ ቂም ~በፍቅር
    🍀ያለ ሀሜት ~ በፀሎት
    🍀ያለ ሀሰት ~ በምፅዋት
    🍀ያለ ፌዝ ~ በሀዘን
    🍀ያለ እርኩሰት ~ በቅድስና
    🍀ያለ ስንፍና ~ በትጋት እንኖር
    🍀ዘንድ አምላከ ቅዱሳን ልኡል እግዚአብሔር
    ይርዳን /ያበርታን አሜን
    🌷አውቄም ሆነ ባለ ማወቅ ያስቀየምኩት ካለ በኃያሉ በልኡል
    እግዚአብሔር ስም ከታላቅ ትህትና ጋር ይቅርታ?!✤
    እጠይቃለሁ!!!!
    //////መልካም ፆም/////

    • @hhhggu1666
      @hhhggu1666 Před 5 lety

      እረ መቼ ነው የሚጀምረው ንገሪኝ እህት በፆም

    • @lubugamartha4361
      @lubugamartha4361 Před 5 lety

      @@hhhggu1666 yenenewe tsom zare gemerwal

    • @melatmelat1489
      @melatmelat1489 Před 5 lety

      @@hhhggu1666 ዛሬነው እህቴ

  • @yinebebtube9979
    @yinebebtube9979 Před 5 lety +8

    መምህር እንወዶታለን እመብርሃን ትጠብቆት በረከቶት ይደርብን አሜን !!!

  • @user-ge7dw2bj8b
    @user-ge7dw2bj8b Před 5 lety +4

    *የኛ እንቁ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ እግዚአብሔር በድሜና በጤና ይጠብቅልን። ትምህርትዎን የማዳምጠዉ በተመስጦ ና በፍቅር ነዉ የማዳምጠዉ። በእዉነት የሂወት ምግብ የምትመግበን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከኔ እድሜ ቀንሶ ለመምህራችን ይስጥልኝ* ❤

  • @anjebhhh8920
    @anjebhhh8920 Před 5 lety +9

    ትምርትህን ብሰማ ብሰማ አልጠግበው አይሰለች ደስ ብሎኝ በተመስጦ ነው ምከታተልህ እመቤቴ ጸጋህን ብዝት ታርግልን!!

  • @meseretkifle9343
    @meseretkifle9343 Před rokem +1

    Thank you Dr. Memher Zeben , it's very important your message!! God bless you!

  • @user-kp6xc2re6c
    @user-kp6xc2re6c Před 5 lety +64

    ከቤተክርስቲያን አገልጋዬች ከምወዳቸው አንዱ መምህር ዘበነ ነው ግን እንደ መምህርነትዎ ለቤተክርስቲያን አንድነት ገና አልሰሩም ምን ታስቦ ነው ቸልተኝነቱ ስለ ነፍስ ስራ ሊገደን ሊያሳስበን ይገባል ቤተ/ክ ዛሬ አገልጋዩቹም ህዝቡም አንድ አልሆኑም ይታሰብበት

    • @zihramhemed6147
      @zihramhemed6147 Před 5 lety

      labatchin edemenatena yestlen

    • @user-gt8ll1gq2o
      @user-gt8ll1gq2o Před 5 lety

      በትክክል በአሁኑ ጊዜ የሚያሰስበን የቤተክርስቲያኑ ጉደይ ነው ልባችን አንድ አልሆናም ይህ ትልቅ ስራ የምጠበቅበቸው በቤቱ ያሉ ውድ መምህሮቻችን ነው ሰውን መመለስ ያለበቸው ባይ ነኝ ተወህዶ ለዘለለም ትኑር መምህራች ፈጣሪ ለእርሶ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልኝ በእውነት መምህር እጅግ በጣም ነው የምወደቸው እድሜ ከጤና ጋር ያብዘልኝ የአገልግሎት ዘመኖት የተበረከ ይሁንልኝ

  • @user-uz1do7en8q
    @user-uz1do7en8q Před 5 lety +86

    ፐ ፐ ፐ ፐ ዛሬ ገና ሰይፍሻ ቁም ነገር ሰራህ እናመሰግናለን

  • @hff3528
    @hff3528 Před 5 lety +4

    ተባረክ ሰይፍዬ ዛሬ ወደድኩህ እናመሰግናለን ለመምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @user-vn6lh5co8f
    @user-vn6lh5co8f Před 4 lety +1

    ሰይፍሽ በጣም እናመስግናለን መምህራችን ረጅሚ እድሜና ጤና ይሰጥልን

  • @genetyearsema8689
    @genetyearsema8689 Před 5 lety +28

    የኦርቶዶክስ ምርጥ ስጦታ መጋቢ አባታችን የመናፍቅን የራስ ምታት እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥዋትና ለኛም መባረክን ይስጠን

  • @user-ur8uh6qp8d
    @user-ur8uh6qp8d Před 5 lety +41

    እወቅ ያለው ባርባ ቀኑ ያቃ የሚባለውን በተግባር በ5ደቂቃ የዘላለም ህይወት የሚአስተምሩ መምህር ስወደወ

  • @ssmm3925
    @ssmm3925 Před 5 lety +6

    ንቁ የተዋህዶ ልጅ ዶክተር ዘበነ ለማ የድግል ማርያም ልጅ ጌታችንና መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን😍😍😍😍😍😍💞🇪🇹💞🇪🇹💞🇪🇹💞🇪🇹💞🇪🇹💞

  • @mekdelawitgirma3181
    @mekdelawitgirma3181 Před 23 dny

    ስተኛ እግዛብሄር ምስክሬ ስብከታቸውን እየሰማሁ ነው እንቅልፍ የሚወስደኝ ትምርትቸው ፍትፍት አይጠገብም እድሜ ከጤና

  • @sofeyahassen3845
    @sofeyahassen3845 Před 5 lety +60

    ሰላምና ጤና ይሰህ መምህር ዘበነና ሰይፉ

  • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255

    ሰይፍሻ ዛሬ ትልቅ ሰው አቀረብክልን እግዚአብሄር ይባርክህ መምህር የወንጌል ባለ አደራ ትምህርቶትን እንዴት እንደምወድሎት መምህር ረጅም እድሜ ይስጥልን ዘመንህን እግዚአብሄር ይባርከው ምርጥ መምህሬ

  • @alemugelaye953
    @alemugelaye953 Před 5 lety +3

    ከምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ ገና ብዙ እንጠብቃለን። እድሜ እና ጤና ይስጥልን።

  • @bezawitmiraw5310
    @bezawitmiraw5310 Před 5 lety +2

    አባታችን እንኳን ደህና መጡ በእውነት በአካል ያገኘወት መሰለኝ እግዚአብሔር ይመስገን እደሜና ጤና ይስጥወት ፈጣሪ በእውነት የቀሲስ ዶ/ር ምመህር ዘበነ ለማን ትምህርት የመትከታተሉ ትድናላቸሁ አመኑኝ

  • @user-ek7cb2wj5d
    @user-ek7cb2wj5d Před 5 lety +12

    አነጋገርህ ምግብ እኮ ነው ጤና ከዕድሜ ጋር ተመኘውልህ ዶ/ር ዘነበ😍

    • @mahiletmekonnen4364
      @mahiletmekonnen4364 Před 5 lety

      ህያው እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ንግግሩ ምግብ ነው። ትክክል ብለሻል። ፕሮግራሙን እህቶች ቤት ነበር ስከታተል የነበረው እናም ሰይፉ ዛሬ እንዴት ያለ ነገር ጋበዘን፣ ግን አጠረብን ፣ምነው ባላለቀ፣ እንዲህ አይነት ነገር ነው መስማት የናፈቀን ሲሉ እህቶቼ እየሰማኋቸው ነበር ስለ እውነት።
      እናም ምግብ ነው ንግግሩ እውነት ብለሻል

  • @abayabay3228
    @abayabay3228 Před 5 lety +106

    ኧረ አረብ አገር ያአድርሱልን በተሌ ዱባይ

    • @abrehitkidania5572
      @abrehitkidania5572 Před 5 lety

      hoooo dubai yetu sew new mikerib eko yete silik sidewel kekominetiw esike haymanot tekuwamochi lemiyawukut new miyashikabitsu

    • @user-vf4xj8eh7b
      @user-vf4xj8eh7b Před 5 lety +2

      እኔ ዱባይ እያለሁ ያልመጣ መምህር አልነበረም በእውነት ለመናገር የዱባይ የኦርቶዶክ ተዋህዶ ምህመናን እድለኞች ናቸው . ምን አልባት መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ አልመጣ ይሆናል ግን እርግጠኛ ነኝ መምጣቱ አይቀርም

    • @abayabay3228
      @abayabay3228 Před 5 lety

      በጣም እግዚአብሔር ይመሰገን እድለኞች ነን እንዲመጣም በተሰፉ እንጠብቃለን

    • @user-vf4xj8eh7b
      @user-vf4xj8eh7b Před 5 lety +3

      @@abayabay3228 አትጠራጠሪ ይመጣል
      በዱባይ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች በእምነታቸው የተደነቁ ናቸው ሙቀት ሳይሉ : ብርድ ሳይሉ : ፓሊስ ሳይፈሩ : በለሌት በየ ጉባየው በየ ቅዳሴው የሚገኙ ልጆች ናቸው
      እግዚአብሔር ይመስገን የሚቀበለው ወጣት እራሱ ቆጥረሽ አትጨርሽም በእውነት ያስቀናሉ መታደልም ነው
      እኔ እያለው ያልመጣ መምህር የለም ነበር
      አሁንም ከበረታን ብዙ መምህራኖች ዘመሪዎች ይመጣሉ
      እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ramaahmar9259
    @ramaahmar9259 Před 5 lety +79

    ሰይፉ አልተቻልክም በቃ አሪፍ አሪፍ እንግዳ መጋበዝ ጀምርሀል እርክም እድሜ እና ጤና ይስጥልን መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ

  • @user-ls3ki8fu2s
    @user-ls3ki8fu2s Před 5 lety +6

    በህይወቴ ከእግዚአብሔር በታች ትልቅ ቦታ ያላቸው መምህር እድሜ ጤና ይሥጠዎት😍😍😍😍😍😍💘💘💘💘💘

  • @hff3528
    @hff3528 Před 5 lety +3

    ሰይፍሻ በጣም አናመሰግናለን መምህራችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @firehiwoteshetu5942
    @firehiwoteshetu5942 Před 5 lety +2

    ረድኤትዎ ይደርብን አባታችን እጅግ በጣም የምዎድዎትረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን

  • @alem7785
    @alem7785 Před 5 lety +4

    Woww des yemil astemro ....thank you seifu silakerebkew.👌🏽

  • @hbfufhthfgt5413
    @hbfufhthfgt5413 Před 4 lety +1

    የትግራይ ልጅ ነኝ ግን ቀሲስ መምህር ዘነበ በጣም ነው የምወዳቸው ለዘረኝነት ግዜ የለኝም ለኣንድነት እንጂ ምክንያቱ የኦርቶዶክስ ልጅ ነኝ ማርያም ኣክሱም ሃገራችን ትጠብቅልን

    • @hduhdu8472
      @hduhdu8472 Před 4 lety

      ኦርቶደክስዘርአትለይምበሷያመነሁሉአድነው

  • @betebre8483
    @betebre8483 Před 5 lety +21

    የኔ አባት

  • @aweaman1497
    @aweaman1497 Před 5 lety +2

    እግዚአብሔር የበረከት ሰው ያድርገን
    ቃለህይዎትን ያሠማልን መምህር

  • @user-sc8dg7bt7l
    @user-sc8dg7bt7l Před 5 lety +5

    መምህር ዘበነ እግዚአብሔር እረዢም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት የተዋህዶ አረበኝ በረከቶት ይደርብን !! ሴፉሻ አንተም ኑርልን የኛ መልካም አቤት ስወድህ

  • @user-kd3lo6by4v
    @user-kd3lo6by4v Před měsícem

    መምህራችን። እዲሜናጤና። ይስጥልን። አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @user-qj7hv4cw6r
    @user-qj7hv4cw6r Před 5 lety +3

    እኔ 3ኛ ደረጃ ነኝ ላዳምጥ:
    አዳምጨ መጣሁ መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ እንኳን ደህና መጡ!የተዋህዶ እንቁ ክብር አባታችን ያገልግሎት ዘመነዎትን ያርዝምልን!!
    የህይወትን ቃል ያሰማልን።

  • @tigistmojo
    @tigistmojo Před 5 lety +2

    ቀሲስ መምህር ዶ/ር ዘበነ እምወዶት የማከብሮት የኢትዮጵያ ስጦታ ነዎት ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት ልዑል እግዚአብሔር! ቅዱስ ኡር ኤል ቤ/ን ብዙ ጊዜ አስተምረውኛል እድለኛ ነኝ።

  • @user-zd1gw9nv5i
    @user-zd1gw9nv5i Před 5 lety +4

    መምህር ዘበነ ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸሎት ልመናዎት ይድረሰኝ

  • @mikides.biklebikli2138

    በጣም እንወዳችኋለን መምህር እድሜ ከጤነ ጋር ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @ruthhaile1242
    @ruthhaile1242 Před 5 lety +5

    ስወዶት እኮ መምህራችን እድሜ ከጤና ጋር እመኝሎታለሁ!!

  • @zedyezufi34
    @zedyezufi34 Před 3 lety +1

    መምህሬ የኛ እንቁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያብዛላት 🙏💚💛❤️

  • @bayushemulugetabayushemulu1784

    መምህር እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልክ
    ሺ አመት ኑረልኝ የተዋህዶ አንበሳ
    የኔ አባት እንወድሃለን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬✥✥✥

  • @yeshiweldyohanse7141
    @yeshiweldyohanse7141 Před rokem

    አሜን እግዚከብሔር ይመሰገን አሜን ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @samerhwowweyenekonjoowoche3883

    መምህራችን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጠዎት እንወድዎት አለን ከእርስዎ ቡዙ ተምርየ አለሁ የተዋህዶ አረበኛ ኑሩልን

    • @mulegetaalega783
      @mulegetaalega783 Před 5 lety

      ወረኛም ነህ ባክህ ሀይማኖት ከሀይማኖት ጋር እያጋጨህ ነው ያለኸው ሌባ ነህ አንተ

  • @webshettaddse3443
    @webshettaddse3443 Před 5 lety

    መምህራችን ዶ / ዘበነ በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት እግዚአብሔር እረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን ያገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር ያርዝምልን ሴፍ እናመሰግናለን

  • @sabinesafi2448
    @sabinesafi2448 Před 5 lety +7

    እንኳን ወደ ቅድስት ሀገረዎ በሰላም ገቡ ዉድ መምህር ዶክተር ዘነበ

  • @saraangy3179
    @saraangy3179 Před 5 lety +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l Před 5 lety +41

    መምህር ዘበን ሰላም ጤና ይሰጥህ ሀገሬ ሲገባ አነባለሁ

    • @madammadam4430
      @madammadam4430 Před 5 lety

      senef

    • @user-yb7kw9cb2t
      @user-yb7kw9cb2t Před 5 lety +2

      የኔ ማር እግዚአብሔር ለሀገርሽ ያብቃሽ እንዴት ደስ እንደምትይኝ ሁሉም ቦታ ነው እማይሽ

    • @user-lv4oc9ll8l
      @user-lv4oc9ll8l Před 5 lety

      @@user-yb7kw9cb2t አሜንንንን የኔ ዉድ ኑሩልኝ 😘

    • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
      @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 Před 5 lety

      @@user-lv4oc9ll8l ውዷ የኦርቶዶክስ ተከታይ ነሽ እንዴ ?????

    • @user-lv4oc9ll8l
      @user-lv4oc9ll8l Před 5 lety +1

      @@abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 አይደለሁም ማሬ

  • @fititewerke3920
    @fititewerke3920 Před 5 lety +1

    መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ የመናፍቃን ራስ ምታት ሺ አመት ኑሩልን እንዎድዎታለን

  • @user-wt7rr5ue5d
    @user-wt7rr5ue5d Před 5 lety +5

    መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አምላክ ከመምህራችን ጋር ይሁን

  • @ethiotiktok325
    @ethiotiktok325 Před 5 lety

    *ዶ/ር መምህር ዘበነ ለማ በጣም የምንወዳቸው የምናከብራቸው መምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና እንመኝለወታለን 🙏🙏እግዚአብሔር በተዋህዶ ሐይማኖት ያጽናዎት🙏ሰይፍሻ ምርጥ መምህራችንን ስለ ጋበዝክልን በጣም እናመሰግናለን።*

  • @getenetgirma2435
    @getenetgirma2435 Před 5 lety +3

    እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋ ለአባታችን ለምምሕራችን ዶክተር ዘበነለማ ስወድወት የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን ኑሩልን

  • @yewoyenharegshita7481
    @yewoyenharegshita7481 Před 5 lety +2

    የተዋህዶ እውነተኛ ልጅ ዕንቋችን ፣የእመብርሀን ወዳጅ መምህራችን ፈጣሪ የእድሜን ፀጋ ይስጥህ ኑርልን !

  • @user-so5py4tk4u
    @user-so5py4tk4u Před 5 lety +4

    እግዛብሔር እድሜና ጠና ይስጥሆት አባታችን

  • @user-sv2pq7zt5z
    @user-sv2pq7zt5z Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ይባርልን መምህራችን

  • @user-ve1sh4du2v
    @user-ve1sh4du2v Před 5 lety +3

    መምህራችን ስወዶት እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት የተዋህዶ አርበኛ እረጅም እድሜ ተመኝሁ

  • @edlawittaya9514
    @edlawittaya9514 Před 3 lety

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደህና መጡ

  • @user-by6nr1fi8k
    @user-by6nr1fi8k Před 5 lety +11

    እፍፍፍፍፍፍፍፍ ምርጥ የተዋህዶ መምህራችን

  • @kbkb959
    @kbkb959 Před 5 lety +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅዎት መምህራችን

  • @mebra4289
    @mebra4289 Před 5 lety +21

    የኛ እንቁ መምህራችን የድንግል ልጅ እድሜ ከጤና ይስጦት

  • @yemaryamyemaryam2601
    @yemaryamyemaryam2601 Před 4 lety

    ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን ከጠላት ከበሽታ ከክፉ ነገር የጠብቅልን እየሱስክርስቶስ ቅዱስሚካኤል ይጠብቅልን

  • @user-kr6mk4xw5y
    @user-kr6mk4xw5y Před 5 lety +9

    መምህራችን እድሜና ጤና ከፀጋ ጋር አብዝቶ ይስጥህ

  • @tesfayedemessie2963
    @tesfayedemessie2963 Před 5 lety

    Egziabher ymesgen. Indezih aynet asteway ena behulum neger mulu iwuqet ( spiritual & Science) yalewun sewu inde hager magignet yakoral. Seifu enamesegnalen tewodajun memhir manim sewu iwuqetun indyawuqina inditeqem megabez melkamnewu. Memihir edimena tena yistlin!!!

  • @hanalove2898
    @hanalove2898 Před 5 lety +3

    እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ መምህራችንን በጣም ከልብ ነው የምንወዳችሁ

  • @yaredlove5787
    @yaredlove5787 Před 4 lety

    እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ መምህር እወድካለው አከብርካለው አሜን

  • @user-ud4qm3gy5g
    @user-ud4qm3gy5g Před 5 lety +7

    ከአንድ አመት 6 ወር በሗላ አገሬ ስገባ አነባለው በሰላም እንድገባ በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ዮሐንስ ብላችሁ

  • @netsitadesse2115
    @netsitadesse2115 Před 5 lety

    ሴፍሻ እናመሰግናለን እጅግ በጣም የምወዳቸውና የማከብራቸውን መምህር ስለጋበዝክልን እግዚአብሄር እንደ መ/ዶር/ቀሲስ ዘበነ ለማ አይነት አባቶችና መምህራንን ያብዛልን አሜን

  • @helensweet5226
    @helensweet5226 Před 5 lety +3

    ድንቅ መምህር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏

  • @user-jw1yh2ox6x
    @user-jw1yh2ox6x Před 5 lety

    መምህርዬ ሁሁሁ ቃላት ያጥረኛል ስታስተምር ስትመክር ስታስረዳ ስታውራ ብቻ ምን ልበልክ ከዘላለምእስከዘላለም አምላክ ካንተጋር ይሁን ባንተ ትምህርት ነው እኔ የዳንኩት ጠፍቼ ነበር አማኑኤል አከልክሎትክ ይባርክልክ እንውድካለን ሁላችንም

  • @user-ul5rb5jc7v
    @user-ul5rb5jc7v Před 5 lety +6

    እግዚአብሔር እድሜ ጤነ ይስጥህ መምህር ዘበነ

  • @messimessi7609
    @messimessi7609 Před 4 lety

    በጣም የምወደዉ አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @afomiyatube3638
    @afomiyatube3638 Před 5 lety +7

    መምህራችን እረጅም እድሜ ያድልልን
    ግን ምናለ የክብር ልብሶትን ቢለብሱ ለመናፍቃን እርር ይሉ ዘንድ እኛ በብዙ እንለያለን መንፈሳዊ አባት ጂንስ ሱፍ ሲለብሱ ደስ አይልም የክብር ልብስ አላችሁ

  • @user-ck7qd1fr9l
    @user-ck7qd1fr9l Před 5 lety

    በ እድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን ቃለ ህወትን ያሰማልን ይህን መጽሃፍ ለማንበብ ይብቃኝ ጸጋ እግዚአብሔር ይብዛልን

  • @honitube3464
    @honitube3464 Před 5 lety +3

    Edemen tena abzto yesetelen memeher ❤❤❤

  • @astermandefro3831
    @astermandefro3831 Před 4 lety +1

    አንተን፣የምገልፅበት፣ቃል፣የለኝም፣ጨዋቤተሰብ፣እዳሳደገህ፣ታስታውቃለህ፣እንኳንም፣ኢቶጲያውይ፣ሆንክልን፣የኔ፣እንቁ፣የማቱሳላን፣እድሜ፣ተመኘውልህ፣የኔሙህር፣ሁሉን፣አሟልቶ፣የሰጠህ፣መዳህኒያለም፣ይክበር፣ይመስገን🙏🙏

  • @user-iz3cr7hu2f
    @user-iz3cr7hu2f Před 5 lety +6

    ቃል ይለኝም የተዋህዶ እንቁ ሺዓምት ኖሮለኝ በጣም ነው እምዉድውት

  • @amiralwan359
    @amiralwan359 Před 5 lety

    አሜን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @user-py9vn6mq1f
    @user-py9vn6mq1f Před 5 lety +3

    የአይኔ ብሌን የኦርቶዶክስ አርበኛ ጀግና እንቁ አባት ናቸው እግዚአብሔር እድሜ ይስጥዎት

  • @emuyakonjo2887
    @emuyakonjo2887 Před 5 lety +1

    እግዚአብሄር ይጥብቅህ አባታችን