መምህር ዘበነ ለማ ልዩ ቆይታ በቅዳሜ ከሰዓት/Kidamen Keseat With Zebene Lema

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024

Komentáře • 625

  • @Sm-fn1nn
    @Sm-fn1nn Před 4 lety +320

    እንቁ መምህራችን እግዝአብሔር እድሜ ና ፀጋውን ያብዛሎት እትዮጲያን ና ህዝቦቿን እግዝአብሔር ይጠብቅልን

  • @user-kl4zk9me9p
    @user-kl4zk9me9p Před 4 lety +304

    እስቲ መምህራችን የምትወዱ

  • @hdudhdmmfjjdge277
    @hdudhdmmfjjdge277 Před 4 lety +105

    የነፍሴ ምግቡ መምህሬ አባታችን እድሜ ይስጥህ በጣም እንወድሀለንንንንን።

  • @kaletube5951
    @kaletube5951 Před 4 lety +157

    ግና ዛሬ ልብ ያለው ሰው አቀረባችሁ መምህራችም እድሜና ጤና ከነ ሙሉ ቤተሰቦችህ ይስጥህ ሀገራችንም ሰላም ያርግልን

  • @kasejhamawi4689
    @kasejhamawi4689 Před 4 lety +151

    በጣም የምውድው እና የማክብርው መምህር ዘበነ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስትክ። ሴት ልጂ ታግታ ስለሴት ቀን ማክበር አይክብድም

  • @user-cp8np1of1j
    @user-cp8np1of1j Před 4 lety +117

    ቅዳሜ ከሳሀት እናመሰግናለን መምህራችን የእኛ እንቁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልል ትምህርተወ ሚስጥርን ሚስጥር አድርገው ወተትን አንቆርቁረው ያጠጣሉ ማርን ፍትፍትፍት አድርገው ያጎርሳሉ እንወደወተዋለን ኑሩልን

  • @tube9602
    @tube9602 Před 4 lety +89

    ኡስታዞቸን እንደማከብረው ሁሉ የሀይማኖት መምህሮች አከብራለሁ ጥላቻ ከሚሰብኩት ውጭ እንድህ ተሰሚነት ያላቸውን የሀይማኖት ሰባኪወች ብታቀርቡልን ወጣቱን የመቀየር አቅም ነበራቸው ይልመድባችሁ በየኔ ይበልጣል ከምንጣላ ሁሉም ባለበት ጠበቅ ቢል ቢማር ለምንሰራው ሁሉ ቆም ብለን እናስብ ነበር

  • @user-wt8ck4gt2z
    @user-wt8ck4gt2z Před 4 lety +129

    እህ 24ስአት ቢያስተምርን አልጠግበውም መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ

    • @tizitayemaryamlijtube3996
      @tizitayemaryamlijtube3996 Před 4 lety +1

      እንደኔ 😘😘😘😘

    • @user-gw4he6tl4e
      @user-gw4he6tl4e Před 4 lety +1

      እውነት ነው

    • @goosigoosi3822
      @goosigoosi3822 Před 4 lety +3

      እውነት ነው የወንጌል ትምህርቱማ ልዩ ነው ስለ ጌታ ኢየሱስ ሲያስተምር እኔ በቀን 2ጊዜ ነው የሱን የወንጌል ትምህርት የምሰማው!

    • @user-ld9cu1rn8u
      @user-ld9cu1rn8u Před 4 lety

      Endene wy swedew

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 Před 4 lety +146

    እኔ ሙሥሊም ብሆንም እኝህ አባት ጥሩ አስተምረዋል ለሁሉም የሚሆን የአሜሪካንን አይተን ጉድ እንዳንሆን ኢትዮጵያ የሀይማኖቶኞች አገር ናት እንደዚህ ሙስሊሙን ክርስቲያኑን የሚያስተምሩ አቅርቡ

    • @askaldesie4791
      @askaldesie4791 Před 4 lety +1

      ትክክል ማር

    • @salinatariku6200
      @salinatariku6200 Před 4 lety

      Bakh tv lay selekerebe nw youtube channelun eyew sikeraker nw emiwlw bettam sibeza haymanotegna new sibeza eyew felegeh channelun hule nw emikerakerew

    • @tinsaeshiferaw9652
      @tinsaeshiferaw9652 Před 3 lety

      @@salinatariku6200 harvard university mimar ena miyastemrn sw beyetgnaw ewketk nw metsedbew

    • @tinsaeshiferaw9652
      @tinsaeshiferaw9652 Před 3 lety

      @@salinatariku6200 haymanotegnat ena le haymanot mekeraker teru nw cherstos besew fit lemimesekrlgn be abate fit mesekrletalew belual ena

    • @user-ex4ir5hk3w
      @user-ex4ir5hk3w Před 3 lety

      በትክክል ውድ

  • @iloveethiopia9388
    @iloveethiopia9388 Před 4 lety +25

    ስለ እውነት መምህር እንዴት እደምወድህ ቃላቶችህ እንዴት እደሚጣፍጥ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን

    • @user-xy8if6dy3j
      @user-xy8if6dy3j Před 4 lety +2

      ሁላችንም እምንወደው የምናከብርው አምህራችን ነው ግን ስሀቱን አሳጠሩት

  • @user-pf6rp1rv1k
    @user-pf6rp1rv1k Před 4 lety +21

    የዘመናችን እንቁ መምህራችንን ዶክተር ዘበነ ለማ በእድሜ በጤና ያቆይልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-xy8if6dy3j
    @user-xy8if6dy3j Před 4 lety +69

    እንቁ መምህሬ እድሜና ጤና ከፀጋ ጋር ያድልልን እንወድህ አለን በክርስቶስ ፍቅር

  • @keedanneeran2898
    @keedanneeran2898 Před 4 lety +38

    መምህሬ በጣም ነው እምወድህ እማከብርህ ኑርልን የተዋህዶ እንቁ ጀግና

  • @user-ik3wc7hx3v
    @user-ik3wc7hx3v Před 4 lety +62

    የኦርቶዶክስ ገበሬ እግዚብእሔር ዘመንህን ይባርክል የማቱ ሳላን እድሜ ይስጥልን እናመሰግናለን 👌👌👈

    • @goosigoosi3822
      @goosigoosi3822 Před 4 lety +2

      አሜን ፫ የኢትዮጽያ እንቁ የተዋህዶ እንቁ!

    • @delinatsehaye3649
      @delinatsehaye3649 Před 4 lety

      ፅጌ ማሪያም ፅእናት ,amen

  • @bezajonathan7719
    @bezajonathan7719 Před 4 lety +29

    መምህር ዶር ዘበነ ቃለህይወትን ያሰማምልን እድሜና ጤናን ይስጥልን እንወዶታለን!!!

  • @user-qu7dd9eb3e
    @user-qu7dd9eb3e Před 4 lety +51

    መምህራችንን ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን 🙏 እረጅም እድሜና ጤና ለመምህራችን በክርስቶስ ፍቅር እናከብርዎታለን እንወድዎታለን😍😍👏👏

  • @zebenayabebe8569
    @zebenayabebe8569 Před 4 lety +15

    አሁን ገና ሰዉ አዬ አይኔ ክብሩ መምህረ ዘበነ ቃለ ህይወት ያሰማልን ጀግናዉ የተዋህዲወ ልጂ

  • @buzekonjotube4199
    @buzekonjotube4199 Před 4 lety +54

    እንቁ የተዋህዶ መምህራችን እድሜናጤና ከፀጋ ጋር ይስጥልን ❤️❤️❤️👈🏿

  • @user-er2so8vd3x
    @user-er2so8vd3x Před 4 lety +22

    እንቁመምህራችን ድንግል ማርያም ከነልጇ ትጠብቅህ ድንቅ አገላለፀ ነው መምህር እረጅም እድሜ ይስጥወኦት ሴትልጅ በህግ እናውቃለን ባዮች እየተደፈሩ ሴትልጅ ታግታ የሴቶች ቀን ስትሉ አለማፈራችሁ

  • @yabsrayetewahedoligi1182
    @yabsrayetewahedoligi1182 Před 4 lety +19

    ኦንቁ መሞህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ይሥጥልን

  • @user-zc4py1si2k
    @user-zc4py1si2k Před 4 lety +26

    የምር የምርጦች ምርጥ ሠው ነው የጋበዛችሁልን መምህራችን እረጅም እድሜ እና ጤናይስጥልንየእኛ እንቁ

  • @sabaasefa8978
    @sabaasefa8978 Před 4 lety +29

    ዋዉ ቅዳሜን ከሰአት በጣም እናመሰግናለን መምህራችን ስላቀረባችሁ እግዚአብሄር ይጠብቅልን መምህር❤❤

  • @hewihewi8213
    @hewihewi8213 Před 4 lety +5

    ብታስተምር ብታስተምር የማልጠገበው መምህር ዘበነ ለማ እድሜ ከጠናጋር ያብዛልን

  • @fanosfanos1530
    @fanosfanos1530 Před 4 lety +19

    ለመምህራችን ረዥምእድሜና ጤና ይሰጥልን የህይወት ምግብ የሚመግቡን መምህር ናቸው

  • @SarahSarah-qz7lo
    @SarahSarah-qz7lo Před 4 lety +8

    እስቲ ቀሲስ ዳክተር ዘነበ ለማን የምትወዱ በላይክ ግጩኝ

  • @asisalemu1415
    @asisalemu1415 Před 4 lety +34

    እዚህ ውስጥ አሉ መናፍቃን እና የዲያብሎስ ማደሪያዎች እየተንጫጩ ነው በስላሴ ስም ተቃጠሎ መምህራችን መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ አምላክ እረዥም እድሜ ይስጦት የተዋህዶ እንቁ መምህራችን የመናፍቃን። እራስ ምታት አምላክ ይጠብቅ

    • @mekdetube5124
      @mekdetube5124 Před 4 lety

      ሰብስክራይ በቅንነት

    • @user-ux8qx8xj1z
      @user-ux8qx8xj1z Před 4 lety

      እውነትሽን ነው ማርርር አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰

    • @tiartefera5546
      @tiartefera5546 Před 4 lety

      በትክክል የራስ ምታት ሆኖባቸዋል መምህራችን እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልን💞💞💞

    • @hami1628
      @hami1628 Před 4 lety

      @Maggy Etho aderekush aderegign

    • @user-ld9cu1rn8u
      @user-ld9cu1rn8u Před 4 lety

      Ende bonb yfenedalu menafkanma

  • @sabla9881
    @sabla9881 Před 4 lety +1

    በእውነት መምህራችን እንቁችን የትዋህዶ አርብኛ ከዚህም በላይ ፀጋውን ያልብስህ ያብዛልን አሜን እስኪ የትዋህዶ ልጁች መምህራን የምትውዱ በላይክ ገጩኝ መምህሬን በጣም ስለምውድው ነው

  • @enale4252
    @enale4252 Před 4 lety +15

    I am so proud,lucky, happy and most humbled all at the same time to be an Ethiopian orthodox tewhado woman! 🙏🏽❤

  • @nanakalu5536
    @nanakalu5536 Před 4 lety +10

    መምህር ዘበነ እድሜህ ይርዘም🙏🙏🙏

  • @mylifekd8426
    @mylifekd8426 Před 4 lety +17

    ምን ዓይነት ብቃት ነው ሚገርም !!!
    ፈጣሪ በእንደናንተ አይነቱ ነው ቤተክርስቲያንዋን ያቆያት እድሜ ጤናን ይስጥልን መምህር
    ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክ

  • @Tube-jv4nj
    @Tube-jv4nj Před 4 lety +12

    መምህር ስስታችን ብዙ ነገር የተማርንብህ እረጅም እድሜ ይሥጦት አባቴ #Ebs እናመሰግናለን መልካም ሰው ስታቀርቡልን እኛም መልካ ነገር እንማራለን💟💟

  • @tsehaytsehay3677
    @tsehaytsehay3677 Před 4 lety +77

    ቃለህይወት ያስማልን
    መምህራችን
    ሴቶች ይህን ተገዝባችሁ አለባበሳችሁን እስተካክሉ

  • @user-xd3ey7zn1l
    @user-xd3ey7zn1l Před 4 lety +28

    በጣም ይምወድህ የማከብርህ መምህሬ ዛሬ ደግሞ በሱፍ ሺክ ብለህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል👏👏👏👏👏👏👏👏👏ሺ አመት ኑርልኚ

  • @gojamashagere7676
    @gojamashagere7676 Před 4 lety +10

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን አሜን አሜን አሜን 💚💛❤️አገራችንን ሰላም እንፀልይ

  • @user-jz8rb4gd4t
    @user-jz8rb4gd4t Před 4 lety +5

    መምህር doctor zebene lema የተዋህዶ እንቁ እድሜ ከጤና ጋር ይስጡዋት

  • @user-qq3fg5ev3p
    @user-qq3fg5ev3p Před 4 lety +12

    ቃለህወት ያሰማልን መምራችን እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር

  • @user-tg1jt2yq3y
    @user-tg1jt2yq3y Před 3 lety +1

    እዉነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @sarasabla8574
    @sarasabla8574 Před 3 lety

    እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን እሮሶን የማገኝበት ቀን እናፍቃለሁ እመቤቴ ድግል ማርያም በሰላም ለሀገሬ ያብቃኝ ትምህርታቸው የእዉነት መፈሰን ያድሳል 🙏🙏🙏✝️✝️✝️⛪️⛪️⛪️⛪️

  • @user-ee9fc8br9f
    @user-ee9fc8br9f Před 4 lety +5

    *ጥበቡን እንደ ሰለሞን ያብዛልህ መምህር*
    *ጋዜጠኞች እናመሰግናለን*

  • @selamleethiopayoutube5114

    በጣም የምወዳው እና የምክብረው መምህር ዘበነ ለማ የእኔ አባት ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @goosigoosi3822
    @goosigoosi3822 Před 4 lety +3

    መምህር ዶ/ ዘበነ ለማ ብሰማህ ብሰም እማትጠገብ እንቁ ነህ ስለ ኢትዮጽያ ስታወራ ስለ ወንጌል ትምህርት ዘመንህ ይባረክ ጌታ ኢየሱስ በፀጋ ላይ ፀጋ ያብዛልህ ተባረክ!!

  • @sunniteabouasunnite9724
    @sunniteabouasunnite9724 Před 4 lety +5

    መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ያድልህ የእኛ አስተማሪ መካሪ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @yesharegferede4100
    @yesharegferede4100 Před 4 lety +5

    መምህር ደ/ር ዘበነ ለመ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስትልን

  • @kiyaadugna2823
    @kiyaadugna2823 Před 4 lety +7

    እንቁ መምህራችን ብርቅዬው የተዋህዶ ኩራት በጣም የምውድህና የማክብርህ መምራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልኝ

  • @user-rs8yr5nf6j
    @user-rs8yr5nf6j Před 4 lety +1

    በጣም የምወደው መምህር ነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ቃለሂወት ያሰማልን ተዋህዶ ሃይማኖት አችን ለዘላለምትኑር አሜን አሜን አሜን

  • @btahmbethem3498
    @btahmbethem3498 Před 4 lety

    እንቁ የተዋህዶ አርበኛ መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @user-pv3xq1gc7j
    @user-pv3xq1gc7j Před 4 lety +6

    እንቁ መምህራችንኑሩልን ኩራታችን እድሜ ከጤናጋር አብዝቶ ይስጥልን አሜን ፫ 🙏🙏

  • @user-xd3wm5rd3k
    @user-xd3wm5rd3k Před 4 lety +8

    ዉድ መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን እናመሰግናለን

  • @user-fe3wv6bj5q
    @user-fe3wv6bj5q Před 4 lety +5

    እንቁ መምህራችን እድሜ እና ጤና ተመኘውሎት ❤❤❤❤

  • @user-fo3fj5fe2b
    @user-fo3fj5fe2b Před 4 lety +8

    መምህር እግዚአብሔር እርጅም እደሜና ጤና ይሰጥህ በጣም እንውድህ አለን ❤️❤️

  • @serkiyabsira4553
    @serkiyabsira4553 Před 4 lety +7

    እውነት ለመናገር እኛ ባህልና ሀይማኖት ለይተን አላወቅንም በዚህ ዙሪያ ቤተክርስቲያናችን አባቶቻችን ብዙ ሊያስተምሩን ይገባል በተረፈ በጣም እናመሰግናለን መልካም ፆም በያለንበት

  • @amenamenamenamen2246
    @amenamenamenamen2246 Před 4 lety +4

    መምህር ዳክቶር ዘበነለማ የተዋህዳ ጀግና ኩራታችን በርቱልን። እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @hanatube5790
    @hanatube5790 Před 4 lety +2

    ለኢትዮጵያ እናቶች ክብር ይገባቸዋል ጀግናዎች ናቸው

  • @bzuwerqethiopia569
    @bzuwerqethiopia569 Před 4 lety +2

    እቁ እና ሙህር መምህራችን መ/ር ዶ/ር ዘበነ ለማ።😍😍😍እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን።😍😍😍😍

  • @abmo321
    @abmo321 Před 4 lety +78

    እርስዎን መስማት ልክ እንደ ጠቆር ያለ ማክያቶ ነቃ ያደርጋል::

    • @alemujabru4990
      @alemujabru4990 Před 4 lety +1

      ትክክል የልብን ነው ሚናገሩት

    • @user-sv1lq2qu8e
      @user-sv1lq2qu8e Před 4 lety

      ውይ በጣም በቀን የሳቸውን ስብከት ሳልሰማ አልውልም በጣም ያበረታል

    • @goosigoosi3822
      @goosigoosi3822 Před 4 lety

      እውነት ነው!!!እኔም በቀን 2ጊዜ ነው የወንጌል ትምህርቱን የምሰማው!!

  • @user-tq9tl2fe6o
    @user-tq9tl2fe6o Před 4 lety +5

    በጣም የምወድዎት የማከብርዎት መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ ቃለሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልዎት ረዥም እድሜና ጤና ያድልዎት አሜን😍😍😍😍😍

  • @s..s..742
    @s..s..742 Před 4 lety +1

    ቅዳሜ ከስአት . እናመሰግናለን. መምህራችን . የተዋህዶ እቁ . እድሜና ጤና ይስጥልን.

  • @user-hl2ck4er9h
    @user-hl2ck4er9h Před 4 lety +7

    የተዋህዶ 💠💠💠 አርበኛ 🌷🌷🌷 ዶክተር መምህር ዘበነ ለማ💠💠💠 እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት💠💠 በእውነት 💠💠💠 ድንቅ ትምህርት ነው 🌾🌾🌷🌷🌷🌻🌻🌻💕💕💕

  • @user-cb6lu3ss2q
    @user-cb6lu3ss2q Před 4 lety +4

    መምህሬ እንዴት እንደምወድህ እኮ
    እግዚአብሔር እርክም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ

  • @tigitarkege5511
    @tigitarkege5511 Před 4 lety

    እንቁ መምህራችን እድሜ ፀጋ ያብዛልን

  • @user-hz5po2fm3r
    @user-hz5po2fm3r Před 4 lety +3

    እንቁ የተዋህዶ መምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @elhnd4838
    @elhnd4838 Před 4 lety

    መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ዘመኖህ ይባረክ

  • @somali3266
    @somali3266 Před 3 lety

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን በድሜበፀጋያኑርልን ሁሌየምከታተለው ትምርታቸው የማይሰለችነው የነፍሴመጋቢ ሺ አመትያኑርልን አሜን

  • @user-cq7xv2ir2y
    @user-cq7xv2ir2y Před 4 lety +4

    የኛ.እቁ.እግዚአብሔር እረጅም እድሜና.ጤና.ይስጥልን ሽ.አመት.ኑርልን.ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @heregewoinenatuannafaki3686

    መምህራችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @tiartefera5546
    @tiartefera5546 Před 4 lety +3

    ዋው ገናዛሬ ዋና ሰው የምንወደው እና የምናከብረው ሰው ነው ያቀረባችሁልን መምህራችን እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልን😍😍

  • @selamkonjo7182
    @selamkonjo7182 Před 4 lety +1

    ገና አሁን ቁም ነገር ያለው ሰው ጋበዛችሁ ትልቅ ትምህርት አገኘው መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @user-jj4di2zt4e
    @user-jj4di2zt4e Před 4 lety

    መምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜን ይስጥልን ኑሩልን ዉዳችን

  • @melatmelat1489
    @melatmelat1489 Před 4 lety

    እንቁ መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @jadajada2975
    @jadajada2975 Před 4 lety

    መምህራችን በድሜ በጤና ያቆይልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @meseretgatahun4392
    @meseretgatahun4392 Před 4 lety +1

    በጣም ትልቅ ሰዉ ነዉ የጋበዛችሁት ለኛ እደነዚህ አይነት አባቶች ናቸዉ የሚጠቅም ትምርት የሚያስተላልፉዉት በዉቀት በርሜ የበሰሉ አባቶች እናቶች አቅርቡልን በተረፈ በርቱ እናመሰግናለን

  • @laketana7060
    @laketana7060 Před 4 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ዶክተር ዘበነ💚💛❤️

  • @tsegrdamesfintwarda851
    @tsegrdamesfintwarda851 Před 4 lety +1

    እግዚአብሄር ያከበረውን ሰው ያከብረዋል የኔ ቀሲስ የተዋህዶ ፈርጥ የአገራችን ሙህር ሁሉምጋር ብናገኝህ ደስታችን ወደር የለውም

  • @rahelfikadu5643
    @rahelfikadu5643 Před 4 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ትልቅ ሰው ገና ዛሬ አቀረባችሁልን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @sinawusinawu8197
    @sinawusinawu8197 Před 4 lety +1

    ወንጌል ተሰበከ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-lb7ej6kt7j
    @user-lb7ej6kt7j Před 4 lety +1

    መምህራችን ዘበነ ለማ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት እድሜና ጤና ይስጦት

  • @nigisteshete6697
    @nigisteshete6697 Před 4 lety +2

    እድሜና ጤና ያድልልን መምህር ዘበነ ለማ ቃል ህይውት ያሰማልን

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy Před 4 lety +4

    ሰላም እንኳን አደረሳቹ ዛሬ የሴቶች ቀን ነበር መምህራች ቃለህይውት ያሰማልን በጣም የማከብረው መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ በጣም ነዉ የምውደው ረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @sameraahmed5373
    @sameraahmed5373 Před 4 lety

    በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ያርዝምልህ መምህር ሆይ በእውነት እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @youssef7918
    @youssef7918 Před 4 lety +14

    በእውነት ለመናገር ሙስሊሞች እህቶች አለባበሳችሁ ጎበዞች ናችሁ
    ክርስትያኖች ግን ሁሉም ባይባል አለባበሳችን ያሳዝናል ልክ አጨር ልብስ መልበስ እደተፈቀደ ክብር የሆነ ስውነታችንን እናረክሳለን

    • @kyialtiku5111
      @kyialtiku5111 Před 4 lety +2

      መጀመርያው እራስሽ ጀምሬ እኞ ልብ ስለለለን ነዉ እንጂ አይፈቅድም ሃይማኖታዊ አክብሬ

    • @shawaymazloum2382
      @shawaymazloum2382 Před 4 lety +3

      መጀመሪያ እኔ ማነኝ በይ? ሲቀጥል አንቺ ልበሽና ልጅሽም አንቺን እያየች ታድጋለች።ባካባቢሽ ያሉ ጓደኞችሽንም ማስተካከል አለብሽ ይህ የሁላችንም ሀላፉነት ነው ክርስትና እንዳትሰደብ!!!

    • @mesimesi2185
      @mesimesi2185 Před 4 lety

      Bemn awkshe hulum Christiyan mhonachewn protes...cathol... illumi...etc..yemibalhu alhu sis argagiw

    • @amenamenamenamen2246
      @amenamenamenamen2246 Před 4 lety

      በእውነት ሲያስጠሉ ብጥስጣሽ እየለበሱ እነዚህንበሳማት ነበር መለብለብ።

    • @user-hl2ck4er9h
      @user-hl2ck4er9h Před 4 lety

      እውነት ነው

  • @user-oq7eg1qt1s
    @user-oq7eg1qt1s Před 4 lety

    ውድ መምህራችን መምህር ዘበነ ለማ እግዚአብሔር ከዝህ በላይ ፀጋና ጥበቡን ያድልልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @user-ek1og7kc9k
    @user-ek1og7kc9k Před 4 lety +2

    ለመምህራችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በክርስቶስ ፍቅር ውድድ

  • @nardosdegu1369
    @nardosdegu1369 Před 4 lety

    መምህራችን እድሜ ከጤናጋር እግዚያብሔር ያድሎት

  • @user-ym5kq8rh6y
    @user-ym5kq8rh6y Před 4 lety

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ ይጠብቅልን !

  • @user-sv1lq2qu8e
    @user-sv1lq2qu8e Před 4 lety

    መምህር ዘበነ ለማ እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን የርስወን ስብከት ስሰማ ብርታት አገኛለሁ ወደጌታየም እንድቀርብ ይገፋፋኛል እና ድንቅ መምህር ነወት

  • @user-ss7wl5vp1f
    @user-ss7wl5vp1f Před 4 lety +1

    መምህራችን እንወዶዎታለን እናከብሮዎታለን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት

  • @martatube73
    @martatube73 Před 4 lety +2

    መምህር ለእርሶ ቃል የለኝም የማቱሳላ እድሜ ከጤናጋር ያድልልን

  • @user-yx2vd2pt9s
    @user-yx2vd2pt9s Před 4 lety +3

    መምህራችን ቃለህይውትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @s.gs.g3920
    @s.gs.g3920 Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር 🙏🙏🙏
    🙏🙏🙏⛪💚💛❤

  • @tarikwogaso1287
    @tarikwogaso1287 Před 4 lety

    አምን መምህራችን ሲወደው ኢመበተ ትጠቢቅይ ሰላምይ ይብዛልክ ዘሪይ ይባረክ

  • @user-hu8or8xw7i
    @user-hu8or8xw7i Před 4 lety

    እናመሰግናለን መምህራችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን አሜን

  • @user-se3vf5vh4w
    @user-se3vf5vh4w Před 4 lety

    ገና ዛረ መልካም ነገር ሰራቹህ በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-qc1lw7ej7f
    @user-qc1lw7ej7f Před 4 lety +2

    መምህራችን እድሜና ፀጋ ይስጥህ እናመሰግናለን ።

  • @hanademisuuapril7749
    @hanademisuuapril7749 Před 4 lety

    በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህረችን

  • @user-yi9op2dg5v
    @user-yi9op2dg5v Před 4 lety

    ቃል ህይወት ያሰማልን ለመምህራችን

  • @yordi9587
    @yordi9587 Před 4 lety

    መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እንወደዋለን በእውነት

  • @meseretavrhame6191
    @meseretavrhame6191 Před 4 lety

    ማላውቁውን ፍሬ ትምህርት ተማርኩኝ ተመስገን ሴትነቴ ክብሬ😍😍😍😍❤ መምህራችን እድሜና ጤና

  • @user-db7sb6yt8t
    @user-db7sb6yt8t Před 4 lety +5

    የእኛ እንቁ እግዚአብሔር እረጀም እደሜ ና ጤና ይሰጥህ

  • @SaraSara-rd8ol
    @SaraSara-rd8ol Před 4 lety

    Kbur Memhrachin Memhr Kesis Docter Zebene Lema Egziyabhar Erejim Edima ena tana yistln
    Grum Engda

  • @user-ey4wi4kf3c
    @user-ey4wi4kf3c Před 4 lety +1

    የምንወዶትና የምናከብሮት ውዱ መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን