«ሰው መሆን ምንድነው?» (ሊቀ ማእምራን ዶ/ር ዘበነ ለማ)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024

Komentáře • 22

  • @user-oh4fi8oi4i
    @user-oh4fi8oi4i Před 4 lety +3

    ቃለህይወት ያሠማልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን። ይቀጥል

  • @tsigemengistu8006
    @tsigemengistu8006 Před 4 lety +3

    Thank you Adebabay Media

  • @مستاتبركنا
    @مستاتبركنا Před 4 lety +2

    አሜንቃለህይውትያስማልንመምህርእድሜናጤናይስጦት

  • @makdasmkdas6697
    @makdasmkdas6697 Před 4 lety +2

    መምህራን እግዚአብሄር አምላክ ጸጋውን ያብዛሎዎት ለኛም አስተዋይ ልቦና ይስጠን

  • @orthodoxhadhaakodhadhagatu1275

    Thank you Adebabay mediayh

  • @asnakech7666
    @asnakech7666 Před 4 lety +5

    አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቡራኬዎ ይድረሰን

  • @orthodoxhadhaakodhadhagatu1275

    Memrechin Dr zebene Kaliwti yesmilin

  • @woinshetteshome1957
    @woinshetteshome1957 Před 4 lety +2

    አሜን፫ ቃለ ህይወትን ያሰማለን ለመመህራችን
    እረጅም እድሜ ይስጥልን ኑርልን
    የሚሰማ ካለ መልክቱ ወሳኝ እና ወቅቱን የዋጀ ነው እግዚያብሔር ይስጥልን
    አደባባዮች ለሁላችሁም እግዚያብሔር ይስጥልን

  • @tesfamariamtessema1620
    @tesfamariamtessema1620 Před 4 lety +2

    ይበል ነው መምህር ጊዜውን የዋጀ እንዲህ ያለ ትምህርት ያስፈልገናል

  • @astriemulu7440
    @astriemulu7440 Před 4 lety +2

    ቃለህይወትን ያሠማልን

  • @setegnmekete7761
    @setegnmekete7761 Před 4 lety +3

    ሊቀ ማእምራን የአገልግሎት ዘመንወን ይባርክ

  • @balchadadi8381
    @balchadadi8381 Před 4 lety +2

    Kalehiwot yasemalin

  • @enathagertube4619
    @enathagertube4619 Před 4 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @MimiMimi-vl8bw
    @MimiMimi-vl8bw Před 4 lety +2

    Kalehwet yasemlan memharchn

  • @lema4450
    @lema4450 Před 4 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 Před 4 lety +3

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tsinat982
    @tsinat982 Před 4 lety +2

    ሰው ሰውነቱን ሲስት ከዱር እንሰሳ ባነሰ በዘር በቃንቃ አይመስለኝም ብሎ የሚያስበውን ማደን እንደሚጀምር ግልፅ ነው ስለዚህ እግዚአብሔር በእራሱ አምሳል ከፈጠረን ክብር ወደዚህ ውርደት እንዳንወድቅ ጥበቃው አይለየን

  • @Adamtube4482
    @Adamtube4482 Před 4 lety +2

    ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን።
    አደባባይ ሚዲያ ሎጓችሁ 666 ነው ከቻላችሁ ቀይሩት

  • @EyuelEshetu-fo6rw
    @EyuelEshetu-fo6rw Před 2 měsíci

    Tewbakeh ante satehon yanebebkew hahu yaweral....egna lemn entykalen ensesat sayteku ke gna befit teftrew yawem

  • @atnasbirru8212
    @atnasbirru8212 Před 4 lety

    እኔ በበኪሌ በአደባባይ ሚዲያ የሚቀርቡ አባቶች አንዳንድ ሰለኦርቶዶክሰ መከራና ሰቃይ
    መናገር አና መንጋዎችን የሚጠብቅበትን መፈለግ ሲቻል አልፈን ተርፈን ሌሎች ሀይማኖቶች በተለያዬ ወቅት ጊዚያት በለውለታ የሆኘችውን የኦርቶዶክሰ ቤተክርሰቲያን ጭራሸ ለማጥፋት ከውጭም ከለገር ውሰጥም ሰንት ሴራ አያሴሩ ኢትዮጵያን
    ለማፍረሰ በቅድሚያ ኦርቶዶክስ ማጥፋት ብለው ከተነሳሱ የቡዙ ዘመናት ሴራ መሆኑ አየታወቀ ለምንድነው አባቶች ሲናገሪ ሰለ ኦርቶዶክሰ መብት የማሰከበር እንደ አቡነ
    ጰጥሮሰ ስለሀገራቸው ሰኦርቶዶከሰ ተዋርዳ
    ከማይ ብለው መሰዋት የከፈሉበትን ሀይማኖት
    ጭራሸ አንደፍርሀት ሌላውም ሀይማኖት በተራ
    ሰልጣን ቢይዝ ብሎ መና ገርን ምን አመጣው
    አሁን እየሞተ ያለው እየተባበሩ አየገደሉ ያሉት
    ኦርቶዶክሱን አነጅ ሙሰሊሙም፣ቤንጠውን ወይም የሌላውን ሀይማኖት አይደለም ሰለዛህ
    መጠናከር መበርታት ሲገባ ለሌላው ሀይማኖት
    አንዲህ ቢሆን የሚል አአሰተያየት ከኢትዮጰያ ኦርቶዶክስ ከአለባት መከራ ጋር ምንም አያገናኘውም ።ሰለዚህ አባቶች እባካችሁ ሰለ
    ሀገር ሰለወገን ቀጥያለ አቋማችሁን አንደ ቀደሙት አባቶች ሁኑ። አነትና ይንገሰ ውይም ያኛው ይቀጥል የሚለወን አጀንዳ በመተው
    ሀገር ሕዝብ የሚድንበትን ኦርቶዶክሱ
    ምእመናንን የበለጠ ሰለሀይማኖታቸው ግንባር ቀደም አርበኛ አንዲሆኑ ማሰተማሩ ተቀዳሚማድረጉ ይበጃል ።ምክንያቱም ኦርቶዶክስ ለሀይማኖት ለምን ጥርሰ ወሰጥ
    እንደገባች ዛሬ አይደለም ቆየች ስለዚህ መፍትሄው ተጠናክራ ሰስብከቱ መቀጠል የመመበጅ ይመሰለኛል ።

  • @catsanddogs7268
    @catsanddogs7268 Před 4 lety +2

    አድር ባይ ቤተ ክርስቲያን መከራዋ ሲበዛ ምንም ትንፍሽ ያላለው የመንግስት አጨብጫቢ

    • @na7288
      @na7288 Před 4 lety +2

      ሰባኪ እንጂ አክቲቪስት አይደለም ደሞ ስላላየሽ ይሆናል እንጂ ከሙጭ መቶ እስከ ወላይታ ድረስ ሄዶ እያስተማረ ነዉ አሁን ላይ ደሞ ምህረት አብ እና ዘበነ ለማ ለሁለት ተከፋለዉ የጠፉዉን ለመመለስ እያስተማሩ ነዉ አንቺ ለሀይማኖት ሽ ምን አደረግሽ?