New 2015 sebket by Kesis Zebene Lemma-የፀጋ ስጦታ ልዩ ልዩ፣ መንፈስ ቅዱስ ግን አንድ ነዉ::

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024
  • New 2015 sebket by Kesis Zebene Lemma-የፀጋ ስጦታ ልዩ ልዩ፣ መንፈስ ቅዱስ ግን አንድ ነዉ::

Komentáře • 379

  • @goodwillgoodwill7372
    @goodwillgoodwill7372 Před 6 lety +2

    ማይ ንዝጸምኡ ምኽሪ ንዝሰምዑ
    ዓቢ መምህር ምስጢራዊ ቃል ዘብልዑ
    ዕድመን ጥዕናን ይሃቦም ምስ ደቁ ቆልዑ
    ንኽሓዲ የእሚኖም ናብ ድንግል ዘጸግዑ

  • @kirubalabebe1520
    @kirubalabebe1520 Před 7 lety +3

    ክቡር መምህር, ቀሲስ, ዶክተር ,'''ዘበነ ለማ'' የዘመናችን ዕንቁ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ በሁለቱም በኩል የተሳለ ስይፍ የዘመናችን ጳዉሎስ አንተን የማመስግንበት ቃላቶች ያጥሩኛል ምንም እንኳ በአካል ባላዉቅህ አንተ ማለት ለኔ ዉድ የምመካብህ ጋሻየ ዉዱ የተዋህዶ አንጡራ ሀብቴ ነህ እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ ደግሞ ላንተ ያድልህ ቃላት አጠረኝ ግን ምን ልበል................................................

    • @user-jg3rd3ks2g
      @user-jg3rd3ks2g Před 5 lety

      ሰላም ላንቺ ይሁን እንህቴ ስለማቱሳላ አድረጂኝ ከቻልሽ?

  • @user-tc2dg6kd6c
    @user-tc2dg6kd6c Před 7 lety +4

    አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክህ

  • @user-be8fn8qu7n
    @user-be8fn8qu7n Před 7 lety +4

    አሜን(3) ቃለህይወትን ያሰማልን ለመምህራቺን እድሜና ፀጋውን ያብዝልሁ እግዚአቢሄር

  • @fayroozalter3888
    @fayroozalter3888 Před 9 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችንመንግሥተሠምልያትን ያውርሥልን እግዚያብሄር በድሜ በጸጋ በጤና ይጠብቅህ ክነቤተሠብህ አሁንም እግዚያብሄር ጸጋውን ያብዛልህ እሜን አሜን አሜን

  • @fg6555
    @fg6555 Před 3 lety +1

    የቅዱሳን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል በቃአሉ የምገስፂና የምያስተምረን ስሙ ይክበር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን💚💛❤አሜን አሜን

  • @sashamohammed1405
    @sashamohammed1405 Před 9 lety +5

    በእውነት ለዶ,ር ቀሲስ ዘበነ ለማ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እኛም አስታዋይ ልቦና ይስጠን አሜን

  • @semirasemira5089
    @semirasemira5089 Před 7 lety +3

    አሜን አሜን አሜን
    ቃልህይወትያሰማልን ያሰማልን መምህራችን በእውነት እግዚአብሄር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን እኛንም የሰማነውን በልቦናችንያሳድርብን አሜንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @user-mx4up6vl6v
    @user-mx4up6vl6v Před 6 lety +1

    እግዚኣብሄር የተመሰገነ ይሁን ለመምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን ኡውነት ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው ኣሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @user-cm2cp1fl6u
    @user-cm2cp1fl6u Před 9 lety +1

    መምህራችን በእውነት ጸጋውን ያብዛልክ እድሜን ከጤና ጋር ያድልክ አሜን መናፍቃን ሆይ ለእናተ መማርያ ይሄ ብቻ በቂያችሁ ነው እውነትን እውቁ

  • @haileteklemariam8751
    @haileteklemariam8751 Před 8 lety

    ኣሜን ቃል ሂወት የስምዓልና መምህር
    ቀሲ ዘበነ እግዛቢሄር ጸጋና ጤኛና ዕድመ ይስጥልን

  • @gulzamankwt7892
    @gulzamankwt7892 Před 8 lety +3

    ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት የስራው ባለሟል ልዑል አምላካችን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን
    በእርሳቸው ላይ አድሮ ለአስተማሩን ለመከሩን ለአሳወቁን ለገሰፁን ለአባታችን ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን ርስተ ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን !!!

  • @user-rz3oo5lb9b
    @user-rz3oo5lb9b Před 7 lety +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህወት ያሰማልን

  • @kidaman5295
    @kidaman5295 Před 7 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜና በጸጋ ያቆይልን

  • @alemnigatu9345
    @alemnigatu9345 Před 8 lety +3

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሠማል መምህር

  • @asnakechbizuneh8635
    @asnakechbizuneh8635 Před 9 lety +11

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
    ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያዉርስልን
    ወንድማችን እግዝአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ተባረክ

  • @user-jg3rd3ks2g
    @user-jg3rd3ks2g Před 6 lety

    መምህር ዘበነዬ እድሜዎትን ያርዝምልን ጤና አረጅም እድሜ ይስጥልን ወርቅ የሆነ ድንቅ ትምህርት በልባችን ይፃፍልን አሜን፫
    ቃልህይወት ያስማልን መንግስተሰማያትን ያውርስልን አሜን፫

  • @bitanyabitanya857
    @bitanyabitanya857 Před 7 lety +3

    አሜን.እግዚአብሔር በቤቱ.ለዘላለም.ያኑርክ

  • @user-br1xb1qi4h
    @user-br1xb1qi4h Před 8 lety +3

    ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን

  • @heyabnabu
    @heyabnabu Před 9 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዶ/ር ዘበነ ለማ። ያገልግሎት ዘመንዎ ይባርክ። አሜን! !!

  • @hanaabebe8988
    @hanaabebe8988 Před 9 lety +5

    ዶ/ር ዘበነ ለማ ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜንንንንንን

  • @ksaksaksaksa2321
    @ksaksaksaksa2321 Před 9 lety

    መምህር ዘበነ ለማ ቃል ህይውት ያሠማልን ተስፋ የምናደርገትን መንስት ሠማትን ያውረስልን አሜን ንንንንን

  • @emebatemebat7592
    @emebatemebat7592 Před 7 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-ei6lz4wv1f
    @user-ei6lz4wv1f Před 7 lety +1

    እየሱስ ጌታ ነው ብቻውን ደምቆ ይታይ በመላው አለም እያበራ መጣ ማን ሊያግደው ማን ሊያስቆመው የመፀሐፍ ቅዱስ ትንቢት ቃል ነውና ሀሌሉያ

  • @fevenberhane299
    @fevenberhane299 Před 8 lety +4

    በጣም ከማር ወለላ የሚጣፍጥ ትምህርቶች እግዚአብሔር ይባርክልን።

  • @segiarab4117
    @segiarab4117 Před 7 lety +3

    ተሪፊ የድንግል ማርያም ሊጂ መሚራቺን እግዚአቤሔር እዲሜና ጠና ይስጢ ቃል ያይህት ያስማልን ውድ

  • @meronmahadir3510
    @meronmahadir3510 Před 9 lety +3

    ቃለ ሂወት ይሰማልን በእድሜ በፀጋይጠብቅልን

  • @user-hf1gd9ix3h
    @user-hf1gd9ix3h Před 9 lety +14

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እግዚአብሔር እረጂም እድሜ እና
    ጤናውን ይስጥክ ቀሲስ D/r ዘበነ ለማ
    አሜን አሜን አሜን!!!!!

    • @user-tg9kz7dw2o
      @user-tg9kz7dw2o Před 7 lety +1

      ጌታ እግዚአብሔር ሆይ አንተ ታውቃለህ! hj

    • @destamullie2330
      @destamullie2330 Před 6 lety

      .

    • @operaopraa8431
      @operaopraa8431 Před 6 lety

      ጌታ እግዚአብሔር ሆይ አንተ ታውቃለህ! ቃለሂወትያሰማልን

  • @fevenberhane299
    @fevenberhane299 Před 8 lety +5

    አሜን♥
    አሜን♥
    አሜን♥
    መ.ም ዶ.ር.ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @hanag2907
    @hanag2907 Před 9 lety +1

    እግዚያብሄር አምላክ ፀጋውን ያብዛልክ እረጅም እድሜ ይስጥክ !!!

  • @user-rx3kn8zk2q
    @user-rx3kn8zk2q Před 5 lety +1

    እድሜና ጤና ይስጠን መምህራችን

  • @user-zj2cp8lh8z
    @user-zj2cp8lh8z Před 6 lety

    የኛ አምላክ በየ ጊዜው በመረጣቸው አባቶቻችን አድሮ ሁልጊዜም ህይወት የሆነውን ቃሉን እንደመገበን ነው መምህራችን በዚ ዘመን ደግሞ አንተን የመሰለ የዳብሎስን ስራ የሚያጋልጥ የቤተ ክርስቲያናችን ተጠሪ ሐዋርያ ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡

  • @worldphone8792
    @worldphone8792 Před 6 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፍ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን እግዚአብሔር እድሜ ናጤና ይስጥልን አሜን አሜን

  • @user-md5er7qi3v
    @user-md5er7qi3v Před 8 lety +3

    መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን ...ሁላችንም በሃይማኖታችን ያፅነን !!!

  • @aschalewworku1311
    @aschalewworku1311 Před 9 lety

    ዶ/ር ዘበነ ለማ፡ቃለ ህዋት፡የሠማልን

  • @ffgfdfhvdsddg178
    @ffgfdfhvdsddg178 Před 8 lety +2

    እሜን እሜን እሜን ቃል ሂወትን ይስማልን እግዚአብሔር ይጣብቅህ በፀሎት እስብኝ

  • @mediyemariyamelij8829
    @mediyemariyamelij8829 Před 7 lety +2

    ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን መምህራችን ደ/ር ዘነበ ለማ የአጎልጉለት ዘመንህ ይባርክልህ አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ

  • @tigistlove2964
    @tigistlove2964 Před 8 lety +1

    አሜን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @user-ru3wy7nx5k
    @user-ru3wy7nx5k Před 6 lety +1

    ፀጋውን ያብዛልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ።ኣሜን(3)

  • @user-ve1sh4du2v
    @user-ve1sh4du2v Před 7 lety +3

    በእውነት መምህር ዘበነ ጌታ ይባርክህ እኔ ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @tfff7746
    @tfff7746 Před 5 lety

    ቃልህ ለጎሮሮዬ ጣፋጭ ሆነችልኝ አምላኬ ተመስገን በዚች ድንቅና ውብ በሆነች እምነት ውስጥ ስላድርከኝ ።አመስግናለው።የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይገባዋል አሜን።

  • @user-jg3rd3ks2g
    @user-jg3rd3ks2g Před 6 lety +1

    አምላክ ሆይ ለዘላለም ተመስገን ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ ውስጥ ስላደረክኝ ተመስገን ተዋህዶ ሀይማኖቴ የዘላለም ቤቴ ነሽ

  • @teklumahari1458
    @teklumahari1458 Před 7 lety +14

    ውድ ኮኮብ መምህራችን ቄስ ዶኽተር ዘበነ ለማ ልኡል እግዝአብሔር
    ረጅም እድሜና ሙሉ ጤናህን ያድልልን የዘመናችን ሀዋርያ እንቅ
    አንተን የሰጠን እግዝአብሔር ይመስገን ፀረ ማርያም ፀረ ቁዱሳን
    እግዛብሔር መናፍቃን ያሳፍርልን አሜን ።

  • @banciyebanciye2925
    @banciyebanciye2925 Před 6 lety

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን በውነት

  • @yemaryamgta5162
    @yemaryamgta5162 Před 7 lety +3

    amen amen amen ❤
    kale hyweti yasemaln mengista semayti yawursln

  • @letegeberalgeberegezabhar637

    amen amen amen kale hiwet yasemalen

  • @Faiza-vn8qh
    @Faiza-vn8qh Před 6 lety

    ቀል። ህይወት። ያሰማልን. ፀጋው። ይብዛልክ። እግዚአብሔር. እረጂም. እድሜው። እና ሔና። ይስጥልኝ አሜን. አሜን. አሜን

  • @amanuelabrham2440
    @amanuelabrham2440 Před 8 lety

    ኦ መምህራችን ተባረክ እውነት ከ10 በላይ ሰሚቸዋለው እውነት ፈውስ የሆነ የእግዛኣብሄር ቓል፡ በልባችን ያሳድርልን

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před 6 lety +1

    Amen yedegele selameta le Huluchene yederesene amen...

  • @serafekr1670
    @serafekr1670 Před 9 lety

    አሜን ቃለህይወት ያሠማልን በድሜ በጸጋአ ይጠብቅልን

  • @bezateshome7798
    @bezateshome7798 Před 4 lety

    አሜን እግዚአብሔር በሃፀጋዉ ይጣብቅልን አባታችን ።

  • @user-yl8zp9xh3k
    @user-yl8zp9xh3k Před 7 lety +2

    ሌሜምራችን ቃለሂዌት ያሴማልን አሜን

  • @martahussenmarta1029
    @martahussenmarta1029 Před 9 lety

    Amen Amen Amen Kale Hiwot Yasemalen Mengiste Semayatn Yawursilen Egzeabher Tsegawun Yabizaleh

  • @wubetwubetbeka6928
    @wubetwubetbeka6928 Před 8 lety +2

    ቃል ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @elivapretty1640
    @elivapretty1640 Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት ያስማልን መምህር

  • @wamiilee3649
    @wamiilee3649 Před 9 lety

    qale hiwet yasemalen. always the best teaching from DR kesis zeben lemma.

  • @trsit4794
    @trsit4794 Před 9 lety

    ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ በድሜ በፀጋ ይጠብቅህ አሜን

  • @sunniteaboua7708
    @sunniteaboua7708 Před 7 lety +2

    Amen amen amen!!kale hiyewot yasemalin ba tsegaw yetabikilin

  • @firahiyiwotyilemabnmvcv9792

    amen amen amen memehiri kale hiyiwetin yasemalen tsgawen yabizalen rijime edimena tanan yisetilen amen

  • @haimanotsebsbe7746
    @haimanotsebsbe7746 Před 9 lety +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዕድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @goodlive1573
    @goodlive1573 Před 6 lety +2

    Thanks God!

  • @Yikrtayekenyley
    @Yikrtayekenyley Před 8 lety +1

    እግዝኣብሄር ይባርክልን። ኣሜን።

  • @user-dl8by7hj9d
    @user-dl8by7hj9d Před 7 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን

  • @mimidire7278
    @mimidire7278 Před 9 lety

    ወድማችን የአገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልክ

  • @danadana1881
    @danadana1881 Před 8 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን

  • @mestawotasrt6894
    @mestawotasrt6894 Před 8 lety

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @yesheobirga2690
    @yesheobirga2690 Před 9 lety

    ቃለህይወት ያሠማልን የጠፎትን ከቤታቸው ይመልሥልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው

  • @destemesele5724
    @destemesele5724 Před 9 lety

    kale hiwet yasmalign a/her arejim adme
    ana tena ystik kesis zebene lema amem amen amen!!!

  • @minilikmekie8637
    @minilikmekie8637 Před 8 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማልን
    እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ

  • @user-if2uc5iz9w
    @user-if2uc5iz9w Před 7 lety +9

    የእዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ለዘለአለም ትኖራለች አሜን

  • @emebetdsalgni6825
    @emebetdsalgni6825 Před 8 lety +2

    እግዚአብሔር አንደበትህን ይባርክልን አመቤቴ ትጠብቅህ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-vr3qx3rs8f
    @user-vr3qx3rs8f Před 8 lety +2

    ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛልሁ

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 Před rokem

    አሜንአሜን፣መምህራችን፣ቃለህይወትያሰማልን።

  • @EthioUtube20
    @EthioUtube20 Před 5 měsíci +1

    “ነገር ግን መንፈስ ቅዱስን መግለጥ ለእያንዳንዱ ሰው የሚሰጠው ለጋራ ጥቅም ነው።”
    - 1ኛ ቆሮንቶስ 12፥7

  • @user-bt7zb3lp4z
    @user-bt7zb3lp4z Před 8 lety +4

    አሜን ቃለህይዎትን ያሰማልን መምህራችን እና አባታችን

  • @user-kl5hn1ss7h
    @user-kl5hn1ss7h Před 6 lety

    ቃለ ሂወት ያሰማልን....መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @elfueligo1825
    @elfueligo1825 Před rokem

    መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ 🙏🙏🙏

  • @sebleyemaryam3017
    @sebleyemaryam3017 Před 9 lety

    ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @user-zm4go2in5c
    @user-zm4go2in5c Před 5 lety

    በእነዉት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዉነት ፅጋዉን ያብዛልን

  • @user-wv6nd7rd4p
    @user-wv6nd7rd4p Před 6 lety +1

    Egziabhure amlake kile hiwoten yasemalen be ewenet talake temhuirt new .God blessing!!

  • @godisgreat1630
    @godisgreat1630 Před 6 lety

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን መ/ር ዶ/ር ዘነበ ለማ የ

    • @godisgreat1630
      @godisgreat1630 Před 6 lety

      የርሠዎን ትምህርት የተማረ መቼም እምነቱን አይቀይርም

  • @yonasdemesie4643
    @yonasdemesie4643 Před 7 lety +2

    አሜን ቃለህይዎትን ያሠማልን አሜን(3)

  • @user-ci4ii4og3h
    @user-ci4ii4og3h Před 9 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ፀጋውን ያብዛልህ ጌታ!!
    ጌታ ይባርክህ!!

  • @kinfetsegay6602
    @kinfetsegay6602 Před 9 lety +9

    መ/ር ዘበነ እና ሌሎች ሊቃውንቶቻችን እ/ሔር ይጠብቅልን

    • @kalhiwtyasmalen1735
      @kalhiwtyasmalen1735 Před 9 lety +3

      AMEN AMEN AMENE EJOCHUN EZRGTO BFEKER YMGZA AMELAK EGZYABHAR SEMU YETMSGN YHUNE AMEN

    • @sbsbs3192
      @sbsbs3192 Před 7 lety +1

      تةkalhiwtyasmalen نة ed

    • @user-wv6nd7rd4p
      @user-wv6nd7rd4p Před 6 lety

      kil hiwot yestelen. amen

  • @wubetbersh5585
    @wubetbersh5585 Před 8 lety +2

    የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ.

  • @siham4848
    @siham4848 Před 7 lety

    kal Hiwet yesmana AMEN God bless you Dr Zebene Amlak ybarka

  • @hasanjamal9573
    @hasanjamal9573 Před 5 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @tsehayduguma3044
    @tsehayduguma3044 Před 9 lety

    Amen Amennnn kalehiwot yasemaln memhir Zemene

  • @sebel3073
    @sebel3073 Před 9 lety

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @mathiasgerelibanosgere6785

    Amen kale hiwet yasmaln

  • @kalkidangane8072
    @kalkidangane8072 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @meseratabudhabi1251
    @meseratabudhabi1251 Před 8 lety

    Amen amen amen kalehywten ysemalen zemaere maleket yasemalen manegsat yawerselen amen amen amen

  • @tigistasfwe7212
    @tigistasfwe7212 Před 9 lety +4

    TF Amen Amen Amen Kale Hiwot
    Yasemalen Mengist Semayatn Yawursilen Egzeabher Tsegawun
    Yabizalen

  • @user-yt6mv7rp2e
    @user-yt6mv7rp2e Před 9 lety +2

    መምህርችን ቃለ ህይወትን ያስማልን ፀጋውን ይብዛልህ
    ለእኛም ለምንስማው ማስተዋልን ይስጠን
    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር::

  • @user-hc1cy7ce6l
    @user-hc1cy7ce6l Před 9 lety

    ዶክተር ቀሲስ ዘበነ ለማ ብርቅየ የተዋህዶ ልጂ እግዚአብሄር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ተባርክልን ወንድማችን
    +አሜን አሜን አሜን+

    • @selamhager
      @selamhager Před 9 lety

      Egizabeher ystlin kale hyiwtin yasemalin bekalu eindeinnor egizabeher eganm yrdain

  • @tfff7746
    @tfff7746 Před 5 lety

    ቅቃልህይወትን ያስማልን አባታችን።

  • @kyayesahiheuae505
    @kyayesahiheuae505 Před 8 lety

    ታርኬ ተዋይዶ ነው ቃላይወህት ያሰማልን

  • @mestera.mariyam7150
    @mestera.mariyam7150 Před 8 lety

    Amen Amen Amen Kale hewat yasemalen badema batena yakoyelen

  • @siifaantubee1952
    @siifaantubee1952 Před 7 lety +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @Birtukangebreegzeyabehir
    @Birtukangebreegzeyabehir Před 7 lety +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን