Dr. Kesis Zebene - ብርቱ እንዲያፍር ደካማው ተመረጠ (Gedihon)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • Dr. Kesis Zebene - ብርቱ እንዲያፍር ደካማው ተመረጠ (Gedihon) 1 ቆሮንቶስ ምዕራፍ 1: 26-31 ወንድሞች ሆይ፥ መጠራታችሁን ተመልከቱ፤ እንደ ሰው ጥበብ ጥበበኞች የሆኑ ብዙዎች፥ ኀያላን የሆኑ ብዙዎች፥ ባላባቶች የሆኑ ብዙዎች አልተጠሩም።
    ነገር ግን እግዚአብሔር ጥበበኞችን እንዲያሳፍር የዓለምን ሞኝ ነገር መረጠ፤ ብርቱንም ነገር እንዲያሳፍር እግዚአብሔር የዓለምን ደካማ ነገር መረጠ፤
    እግዚአብሔርም የሆነውን ነገር እንዲያጠፋ የዓለምን ምናምንቴ ነገር የተናቀውንም ነገር ያልሆነውንም ነገር መረጠ፥
    ሥጋን የለበሰ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት እንዳይመካ።
    ነገር ግን። የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ ተብሎ እንደ ተጻፈው ይሆን ዘንድ፥ ከእግዚአብሔር ዘንድ ጥበብና ጽድቅ ቅድስናም ቤዛነትም በተደረገልን በክርስቶስ ኢየሱስ የሆናችሁ ከእርሱ ነው።

Komentáře • 132

  • @martamartamartamarta7102
    @martamartamartamarta7102 Před 8 lety +27

    Gere3025 በጣም እናመሰግናለን እመብርሀን ትስጥልን መምህራችን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርከው በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-px8om9pw8g
    @user-px8om9pw8g Před 7 lety +11

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ዘበነ
    ትምህርትክ ሁሉ ልብን የማረሰርስ ነው
    አሁንም እግዚአብሄር አምላክ አብዝቶ ይባርክክ ዘመንክ ሁሉ የተባረከ ይሁን፣

    • @hdbsahdphd6223
      @hdbsahdphd6223 Před 7 lety

      አሜን አሜን አሚን ቃለህይወት ያስማልን መንግስተ ሰማያት ያስገባልን የአገልግሎትዘመኖትን ያብዛልን። የጌታ የጤና ኦትን ይሰጥልን።

  • @kirubalabebe1520
    @kirubalabebe1520 Před 7 lety +13

    ክቡር መምህር, ቀሲስ, ዶክተር ,'''ዘበነ ለማ'' የዘመናችን ዕንቁ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ በሁለቱም በኩል የተሳለ ስይፍ የዘመናችን ጳዉሎስ አንተን የማመስግንበት ቃላቶች ያጥሩኛል ምንም እንኳ በአካል ባላዉቅህ አንተ ማለት ለኔ ዉድ የምመካብህ ጋሻየ ዉዱ የተዋህዶ አንጡራ ሀብቴ ነህ እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ ደግሞ ላንተ ያድልህ ቃላት አጠረኝ ግን ምን ልበል................................................

  • @woyinshetengadeyahu4552
    @woyinshetengadeyahu4552 Před 6 lety +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @shsfikhan3476
    @shsfikhan3476 Před 7 lety +4

    ቃለ የህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ይዋርስልን

  • @janetzawdi2280
    @janetzawdi2280 Před 7 lety +7

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ተስፍ መግስተ ሰማያትን ያወረስልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜንንንን

  • @user-we4dp1mg9e
    @user-we4dp1mg9e Před 8 lety +14

    አሜንን አሜንን አሜንን ቃል ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቀን!!!
    የእመቤታችን ፍቅሯና በረከቷ እንደ ስማይ ክዋክብ እንደምድርም አሸዋ ይብዛልን አማላጅነቷም አይለይን አሜንን አሜንን አሜንን!!!!!!

    • @kahsahailu8958
      @kahsahailu8958 Před 7 lety +4

      ድንግል ማርያም እናቴ ናት ድንግል ማርያም በማመኔ ሰመረ ዘመኔ
      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @mizawaydo3944
    @mizawaydo3944 Před 7 lety +2

    አመላኬ እግዚአብሔር ኾይ በድንግል ኾይ ወደኛ ተመልከቺ

  • @etalemshimekit5847
    @etalemshimekit5847 Před 6 lety

    እመብርሀን ትስጥልን መምህራችን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርከው በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @AsdAsd-qf6kn
    @AsdAsd-qf6kn Před 7 lety +1

    ቃል ህይወት ያሰማል የድንግል ልጅ ይስጥልኝ አሜን!!!!!!!♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @ganattemso2623
    @ganattemso2623 Před 7 lety +3

    እግዚአብሔር ይመስገንአንተንየሰጠንአምላካችንፈጣራችንእየሱስክርስቶስአማኑኤልእግዚአብሔርለዘላለምየተመሰገነይሁንመምህርዘበነለማወንድማችንመምህራችንልጃችንበእውነትቃላትይጥረኝልስለአንተለመናገርእግዚአብሔርይጠቡቅልንእመቡረሃንትጠቡቅልንቃለህይወትይሰማልን

  • @aysha9629
    @aysha9629 Před 6 lety

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት
    ያሰማልን መምህራችን የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ ፀጋውን ያብዛልን አሜን(3)!!!!

  • @hffggh3089
    @hffggh3089 Před 8 lety

    አሜን አሜን አሜን አባታችን እድሜና ጤናን ይስጥልን የአገልግሌት ዘመንን ያወርስልን አሜን አሜን አሜን

  • @fetaneshemekonen6227
    @fetaneshemekonen6227 Před 7 lety +7

    አሜን ላባታችን ለመምህር ዘበነ ለማ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋው እግዚአብሔር ይጠብቅልን. እዲሁም የሄን ያማረ የወጌል ትምህርት ለህዝበ ክርሲቴያኖች እዲደርስ ለምታረጉት እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላችሁ በቢቱ ያፅናችሁ በእውነት ያገልግሎት እድሜያቸው ይርዘመልን.

  • @tarru716
    @tarru716 Před 7 lety +1

    ቃል ሂወትን ያሰማልን
    መንግስተ ሰማያትን ይወርስልን አሜንንንንንንን

  • @shsfikhan3476
    @shsfikhan3476 Před 7 lety +3

    የህይወት ቃል ያሰማልን

  • @nitsuhashenafi4367
    @nitsuhashenafi4367 Před 8 lety +3

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-oc5hh9br4l
    @user-oc5hh9br4l Před 7 lety +1

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማይ ያውርስልን በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን የሰማነው በልባችን ፅላት ይፃፍልን በስው ላይ አድሮ የመከረን ያስተማረን የገስፀን ልዑለ ባህሪ ልዕል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላምና ፍቅር ያድለን ሃገራችን ኢትዮጵያ ማህልዋ ገነት ዳርዋ እሳት ያርግልን

  • @user-ur3yx7hk6q
    @user-ur3yx7hk6q Před 7 lety +3

    ቃለለህ ይወት ያሠማልን በድሜ በጰጋ ያርዝምልን እኛንም 3060100 አፊሪዋች ያርገን

  • @kiyaethipoha3148
    @kiyaethipoha3148 Před 6 lety

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሕወት ያሰማልን
    መምህር ቀሲስ ዘነበ ለማ

  • @alganeshk652
    @alganeshk652 Před 5 lety

    እንደርሶ ያለ የሃይማኖት አባት ያብዛልን።

  • @emebethaile8539
    @emebethaile8539 Před 8 lety +3

    Amennn kale hiwoten yesameln Le memherachin be edeman Be tena yaqoyeln

    • @samirahkalay8115
      @samirahkalay8115 Před 8 lety +1

      ቃለሂወት ሰማልን ያሰማልን ለአባታችን አሜንንን

  • @user-ug6od9tn8q
    @user-ug6od9tn8q Před 8 lety +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @derejemezgebu5431
    @derejemezgebu5431 Před 6 lety

    ድንግል ማርያም እናቴ ናት ድንግል ማርያም በማመኔ ሰመረ ዘመኔ
    አሜንን አሜንን አሜንን ቃል ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቀን!!!
    የእመቤታችን ፍቅሯና በረከቷ እንደ ስማይ ክዋክብ እንደምድርም አሸዋ ይብዛልን አማላጅነቷም አይለይን አሜንን አሜንን አሜንን!!!!!

  • @emuyeadem1701
    @emuyeadem1701 Před 7 lety +1

    አሜን አሜን አሜን አባታቸን ቃለህይወ ያሰማልን ።

  • @hffggh3089
    @hffggh3089 Před 8 lety

    ቃለ ህይወት ይሰማን ለአባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @mizawaydo3944
    @mizawaydo3944 Před 7 lety +1

    መምእር ዘበነ እግዚአብሔር ይጠብቅክ

  • @user-zz6tk3ey9u
    @user-zz6tk3ey9u Před 7 lety

    አሜን አሜን አሜን ላስተማረን ለገሰፀን ቃለህይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንወን ያርዝምልን መግሥተሠማያት ያውርስልን አሜን

  • @mesimesi4741
    @mesimesi4741 Před 8 lety

    mesert HabaT
    አሜን አሜን ቃለሂት ያሰማልን እግዛብሕር ስጥልን

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d Před 8 lety +1

    AMENNNNNNNNNNN

  • @AMER-yu8uz
    @AMER-yu8uz Před 7 lety +4

    ቃለህወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @fasikethiopian7643
    @fasikethiopian7643 Před 5 lety

    ቃለህውት ያሰማልን መንግሰተ ሰማያትን ይዋርሰልን አሜን አሜን አሜን ።

  • @lebyeminkamezemurtebark3984

    ቃለ ሂወት የሠማልን አባታችን

  • @mewededdesetaa6064
    @mewededdesetaa6064 Před 8 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስትን ያዋርስልን መምህራችን
    ከሰማነው ከተማርነው 30 ፡ 60 ፡ 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን።አሜን።

    • @user-sg7jh1rl2p
      @user-sg7jh1rl2p Před 6 lety

      ቃለህውት ያስማልን መምህራችን ቀስስ ዘበነ። አባታችን መደሀኒ አለም ፅካውን ያብዛልህ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ

  • @tsedalkassie107
    @tsedalkassie107 Před 7 lety +1

    አሜንቃለህይወትን ያሰማልን ኦረቶዶሰ ለዘላለም +++

  • @desalegnatnafu5517
    @desalegnatnafu5517 Před 7 lety +1

    እግዚአብሔር ቃለሂዎትን ያሰማልን
    !

  • @user-kp1my3tq3m
    @user-kp1my3tq3m Před 7 lety

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-hg3xs3qb6x
    @user-hg3xs3qb6x Před 7 lety

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-gc4lv1bv3j
    @user-gc4lv1bv3j Před 5 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @bettykahsay5276
    @bettykahsay5276 Před 7 lety

    Amen, kalehiwot yasemaln memihr Dr. Zeben. ye agelglot zemenihn yabzaln, edmena tena yistln, dingl Mariam titebkln.

  • @kalekale1721
    @kalekale1721 Před 6 lety

    አሜንንን ቃለ ሂወት ያሰማን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን

  • @abelhenok9554
    @abelhenok9554 Před 6 lety

    Amen Amen Amen. Kale Hiwot Yasemalin, Abatachin.

  • @Beza-kb5go
    @Beza-kb5go Před 8 lety

    Amen amen amen kelehiwoten yesemelen abatochachi egzihabeher !

  • @firhewotyenatenafaki6256

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን

    • @sbsbs3192
      @sbsbs3192 Před 7 lety

      SEW TiRU ANd SEW agtaa Google 👏👏👏💖💖💖💖💖👑👑👑🎓🎓🎓🎓📖📖📖📖📚📚📚📚📚🌂🌂🌂🌂🌂🌂🌂🌂

  • @temesgenmarey8754
    @temesgenmarey8754 Před 8 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ውድ ወንድማችን

  • @almassalmasnegas6978
    @almassalmasnegas6978 Před 6 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hdufufjfj6729
    @hdufufjfj6729 Před 5 lety

    kale hyiwot yasemalen Amen yagelgilot zemekin Egziabher yarzimew Amen Amen Amen

  • @hdgjhfhdggy1351
    @hdgjhfhdggy1351 Před 7 lety +1

    ቃለ እይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @azizaawol5288
    @azizaawol5288 Před 7 lety

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-tp8yj4bj5f
    @user-tp8yj4bj5f Před 8 lety

    bewent wanedemachen E/R abezeto yebarekhe tabark amen amen amen amen amen amen amen kal hiwot yasmalen wanedemachen

  • @user-cf1uq1gu5l
    @user-cf1uq1gu5l Před 8 lety

    Amen Amen Amen kal hiwot yasemalin

  • @user-vi5do5jr5o
    @user-vi5do5jr5o Před 8 lety +5

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጠና ይጠብቅልን

  • @liliiworkneh6270
    @liliiworkneh6270 Před 8 lety

    Abatachin D/r Zebene Lema kali Hiwot Yasemalin Amen

    • @zedokoket7049
      @zedokoket7049 Před 7 lety

      eyasus yaldal malet men malet new ba Orthodox

  • @makdatewolde3180
    @makdatewolde3180 Před 5 lety

    AMEN AMEN Kalehiwet yasema , Edimena Tena yisitih , God Blessing you more and more and more more……. Dr kesis memihr ZEBENE LEMMA !!!

  • @heymanotmesret6824
    @heymanotmesret6824 Před 6 lety +1

    Aman aman aman Qale heyet yasemalen oretodox lezelalem tenur Agerachenen Ethiopia yetebekelen yebarekelen lememeherachen edema ena tana yesetachu yagelegelot zebenachun yebarekelachu aman aman aman aman aman aman

  • @Zersh-ts1td
    @Zersh-ts1td Před 7 lety

    Amen Amen Amen kalehiwetnyasemalin

  • @helentesfay9940
    @helentesfay9940 Před 8 lety

    Amen Amen. Amen. kalhiwet. ysemalen.

  • @sarads2047
    @sarads2047 Před 6 lety

    kalewot yasemalin mengeste semayt yawereselen memer tbarek Egzabehr Ymsgen amen

  • @rayrubi9806
    @rayrubi9806 Před 8 lety

    ቃለ የሕይወት ያስምልን!!

  • @ejigshlmlse7777
    @ejigshlmlse7777 Před 8 lety

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-ko9rn7xv1x
    @user-ko9rn7xv1x Před 8 lety

    amen amen amen kale hiwot yasemalen

  • @mihretfikru2356
    @mihretfikru2356 Před 7 lety

    Amen Amen Amen kale hiwoten yasamalen mamihirachen

  • @sarahtadele1412
    @sarahtadele1412 Před 8 lety

    amen amen amen kale hiwote yasemalen

  • @Sara-jy1wv
    @Sara-jy1wv Před 7 lety +1

    ቃለ እይወት ያስማልን

  • @mashomash8994
    @mashomash8994 Před 7 lety

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemaln

  • @madronamamo774
    @madronamamo774 Před 7 lety

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @meseretsamira9685
    @meseretsamira9685 Před 5 lety

    amen amen amen kale hiwetin yasemalen

  • @Zersh-ts1td
    @Zersh-ts1td Před 8 lety

    kalehiwetnyasemalin Amen Amen Amen

  • @abebagebrekidan3465
    @abebagebrekidan3465 Před 7 lety

    Amen Amen Amen kale hiwet yasemalin

  • @memebady1763
    @memebady1763 Před 7 lety

    ቃለሂወት ያሠማልን አሜን

  • @kydanmihiretenate6581
    @kydanmihiretenate6581 Před 8 lety

    Amen Qale Hiywet Yasemalin Memhirachin

  • @elfueligo1825
    @elfueligo1825 Před rokem

    አሜን 🙏

  • @hayathaymmm7856
    @hayathaymmm7856 Před 7 lety +3

    Amen lememhrachin kale hiywet yasemaln

  • @nassernassreddine2170
    @nassernassreddine2170 Před 5 lety

    Amen Amen Amen

  • @yoditkahsay5548
    @yoditkahsay5548 Před 6 lety

    Amen abatachin regim edemena tena yistilin
    Qale hiwet yasemalin

  • @almazalmaz5420
    @almazalmaz5420 Před 8 lety

    Amen kalehiwetn yasemaln edme kestega yadlln

  • @ahmedsaid7500
    @ahmedsaid7500 Před 5 lety

    ዓአምላክ አንተን ፈጥረ በጣም ትርሩ ሰዉነህ

  • @ae-wi1os
    @ae-wi1os Před 8 lety

    ቃለህይወት ያሠማልን

  • @fikrtefanta2606
    @fikrtefanta2606 Před 8 lety

    Amen amen amen klhywet ysemlen yaglglot zmnhen ybrklh edmn tena ysth

  • @kartistkar148
    @kartistkar148 Před 5 lety

    Amen amen amen

  • @yebiyedinigilmareyamlij712

    Iastemarun lemekerun lememhrachn behunet qalehewet yasemalin yageliglot zemenachewn yibarklin amen

  • @masarafayira1722
    @masarafayira1722 Před 6 lety

    Amen amen amen ⛪⛪⛪🌿🌿📖Amen

  • @kalbayou2009
    @kalbayou2009 Před 5 lety

    አሜንአሜንአሜን

  • @alemaraya958
    @alemaraya958 Před 8 lety

    kale hiwot yasemaln amen
    endinsema shar ladrkiln wendimachn egzabihar ystln

  • @MimiMimi-vl8bw
    @MimiMimi-vl8bw Před 5 lety

    ቃለህወትያሰማልን

  • @user-gj7us6gq9x
    @user-gj7us6gq9x Před 8 lety

    Amen kala heywat yasamalen

  • @amlakeesraelymesgenamen9203

    abatachn (wendmachn) kale hiwot yasemaln

  • @heven5524
    @heven5524 Před 7 lety +1

    Kalhiwet yasemalin lemaykot hone awkew wede metfo yehedu lbona ystachew agzabher.

  • @almu4293
    @almu4293 Před 7 lety

    amen
    amen
    amenm

  • @najatnajat200
    @najatnajat200 Před 6 lety

    አሜንንን

  • @teklumahari1458
    @teklumahari1458 Před 7 lety

    ውድ እንቅ ወርቅ መምህራችን ቄስ ዶኽተር ዘበነ ለማ ትምህትህ እውነተኛና ትስምቶም
    አይጠገብም እግዝአብሔር ረጅም እድሜና ያገልግሎት ዘመንህ ያረዝምልን አሜን
    የአባቶቻችን ነብያት ሀዋርያት በረኽት ይደርብህ አሜን ።እግዛብሔር ይጠብቅህ
    አሜን

  • @sarabelbelo114
    @sarabelbelo114 Před 8 lety

    le memirachin kale hiwotn yasemalin

  • @wafam2032
    @wafam2032 Před 8 lety

    amen kale hywet yasemaln

  • @zenebechdereje5243
    @zenebechdereje5243 Před 8 lety

    amen.amen.amen

  • @kokablagasa4318
    @kokablagasa4318 Před 7 lety

    Kale hiwot yasemaln

  • @tedalmera8583
    @tedalmera8583 Před 5 lety

    መአረጉ በጣም በዛና አስጨነቃችሁት ክርስቶስ ጌታ ሆኖ ሳለ በስጋ እንደሰው በተመላለሰበት ሰአት ይህን ያርም ነበር እና ህዝቡ ካልተረዳ አገልጋይ ታርሙ ዘንድ ይገባል ከዛ ብዙ መራገፍ ያለበት ቀጥሎ ይኖራል

  • @user-tj2yz2ru4v
    @user-tj2yz2ru4v Před 8 lety

    Amennnn Kalehiwotn ymegbln zimari Meliktn yasemaln

  • @hsbsbssnssnsnsnsns3437

    Amen

  • @SaraSara-mu7bv
    @SaraSara-mu7bv Před 8 lety

    kale hewat yasemalen edema ena tena yestelen edmewo yarezemelen

  • @gebrelibanosgebreslasse1696

    kale hywet yasemaln