የመጽሃፍ ቅዱስ ልዩነቶች 80 አሃዱ እና 66ቱ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 02. 2019
  • -የመጽሃፍ ቅዱስ ልዩነቶች 80 አሃዱ እና 66ቱ
    -ኢትዮጵያዊያን ከሺ አመታት በፊት
    ጆሲ ኢን ዘ ሀውስ ሾው ከመምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ ጋር ያደረጉት ቆይታ ክፍል 1/C
    Jossy in the House show interview with Dr. Zebene Lema C
    Copyright ©JTVEthiopia
    Click here Facebook page:- bit.ly/2GK0pn7
    Subscribe our channel JTV World:- bit.ly/2DBJcZS
    JTV Ethiopia:- bit.ly/2V0jCF7

Komentáře • 681

  • @wedamamo2390
    @wedamamo2390 Před 5 lety +5

    መምህር ዶክተር ዘበነ ዉስጤ ናቸው ለኛ ለተዋህዶ ልዩ የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው እመብርሃን ትጠብቅልን 🙏🙏🙏

  • @danijaguar629
    @danijaguar629 Před 5 lety +11

    I don't speak Amharic but when i listen to Qis Zeben I understand everything what he saying God bless Him

  • @user-gu2fw9yg5u
    @user-gu2fw9yg5u Před 5 lety +143

    ልዩ ነህ የክርስቶስ ወታደር እውቀትና ጥበቡን ከዚህ በላይ ይጨምርልዎት አባታችን

    • @muler_mulie4731
      @muler_mulie4731 Před 5 lety +1

      Ye kirstos wetader Kirstosn bicha yemisebk enji tereteret yemiyawera: masreja yelelew were yemiyawera aydelem.
      Ye kirstos wetader ye kirstosn dimx yemisemana adrg yemilewn yemiyaderg new enji Bible yemilewn tito yerasu feterana filsfina yeminager aydelem.
      Yiteyekbetal???????
      Geta Eyesus Bekalu ayderaderm.

    • @user-gu2fw9yg5u
      @user-gu2fw9yg5u Před 5 lety +4

      @@muler_mulie4731
      አዕምሮ የተሰጠሽ ወንጌልን ብቻ እንድትናገሪ ሳይሆን ተፈጥሮን መርምረሽ እንድታውቂም ጭምር ነው
      ማን ነው የሚጠይቀው????
      ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠይቀዋል ?? ዋናው ጥበብን ሰጪ የጥበብ ባለቤት ማን ሁኖ ነው እርሱ በሰጠው ጥበብ አይፀፀትም ተፈጥሮን መርምሮ የማወቅ መብት አለው የአገሩንም የአለምንም አኗኗር ማወቅ ይችላል የጥበብ ባለቤት እግዚአብሔር ነው
      እግዚአብሔር በሚሰጠው ፀጋ (ጥበብ)አይፀፀትም ።።
      በየቦታው ጌታ ጌታ ማለት መንግስተ ሰማያትን አያወርስም በከንቱ የአምላክህን ስም አትጥራ ተብሎ ተፅፏል
      ተግባር ላልሽው ደግሞ
      እምነት ያለተግባር በራሱ የሞተ ነው ተብሎ ተፅፏል ተግባርን የምትተገብሪው እዩልኝ ብለሽ ስለስጨበጨብሽ ሳይሆን ቀኝህ የምትሰጠውን ግራ እጅህ አይይ ነው የሚለው የምትሰሪው ለሰው ብለሽ ሳይሆን ለራስሽ ነው ።
      ስለዚያ ያለ እውቀት መንቀፍ ይቅርብሽ እህቴ
      እግዚአብሔር በስጦታው አይፀፀትም ።።
      አሁንም እልሻለሁ
      የክርስቶስ ወታደር ነው ወንጌልን አምስጥሮና አራቆ የሚያስተምር ልዩ መምህራችን ነው።

    • @muler_mulie4731
      @muler_mulie4731 Před 5 lety

      Esu wengel sebko alsebekem. Wengel
      Sle geta eyesus new minagerew enji sle drsanat aydelem.
      Egna gin yetesekelewn kirstosn ensebkalen.
      Yehawaryat sra(Act ) 4:12 , endemilew medan belela yelem. Wengel yih new. Hawaryat yesebekut yihen new. Ethiopiawiw jandereba yetekebelew yihen new. Christian malet demo yekirstos teketau malet new. Slezih yeminager ende kalu menager alebet enji mereja yelelew were weyim afetarik wishet new. Egxiabher bewshet aykebrm . Sewoch tibeb yemilut gin yalhone tereteret , Egziabher aysetm. Yihe yafetete wishet enji lela kumneger yelewum.

    • @user-gu2fw9yg5u
      @user-gu2fw9yg5u Před 5 lety +4

      @@muler_mulie4731
      በቅድሚያ ያለበትን ቦታ በደንብ እወቂ የክርስቶስን ወንጌል ዝምም ብሎ መለፍለፍ ጌታን ያሰድባል ለማያምን ሰው የእግዚአብሔር ሰው መሆን ረቂቅ ነው ይህን ቪድዮ የሚመለከት አማንያን ብቻ አደለም ምንጩ እውነታው የእግዚአብሔር ቃል" አንድ ጌታ አንድ ሆይማኖት አንድት ጥምቀት ።ተብሎ ቢፃፍም ሰው በራሱ ፍላጎትና ምኞት ገንዘብን በመውደድና ደረቴ ይቅላ ሰውነቴ ይወፍር ስጋየም ደስ ይበልሽ የሚል በዳንኪራ እግዚአብሔርን አከበርን የሚል አዳራሹን ዘግቶ ሃሌ ሉያ እያለ የሚጨፍር ትውልድ ብዙ አለ ክርስቶስ ግን የማያውቀው እርሱ በዳንኪራ አይከብርምና ራሷ ክርስቶስ የሆነላት ህይወቷ በመንፈስ ቅዱስ የምትመራ ንፅህት ቅድስት ተዋህዶ ቤትፕክርስቲያን በምድር ላይ ያለች ግን ሰማያዊት የኢየሩሳሌም ምሳሌ የሆነች ለመንግስተ ሰማያት የይለፍ ልጅነትን የምትሰጠ የዘላለም ህይወት የሚገኝበትን የክርስቶስን አማናዊ ቅዱስ ስጋውንና ክቡር ደሙን ለልጇ የምትሰጠ መሰረቷ ክርስቶስ ሆኖ በሰማዕታት ደም የፀናች ሃይማኖት ተዋህዶ ናት ታድያ ይህን ባለማወቅ የውስጧ ሚስጥር የረቀቀበት ፆም ፀሎቱ ስግደቱ ምፅዋቱ የከበደው በየአዳራሹ ይጨፍራል ይህ ግን ትክክል አይደለም አንድ ግዜ ለቅዱሳን ስለተሰጥፕች ሃይማኖት ትጋደሉ ዘንድ ልፅፍላችሁ ግድ ሆነብኝ ይላል ሃዋርያው ቅዱስ ይሁዳ ሌላም ቦታ አል እናንተ በሃዋርያትና በነብያት መሰረት ላይ ታንፃችኋላ አየሽ የምናመልከው አምላክ ቅድመ አለም የነበረ አለምንም አሳልፎ የሚኖር አልፋና ኦሜጋ ቀራንዮ ላይ በመስቀል የተሰቀለውን ክርስቶስ ኢየሱስን ክብር ይገባው በእውነት
      ስለዚህ እንድህ ይላል ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ የሚለኝ ሁሉ መንግስተ ሰማያትን አይወርስም የዛን ግዜ ጌታ ሆይ በስምህ አጋንት አላወጣነምን?በስምህስ ብዙ ታምራትን አላደረግንምን?በስምህስ እውራንን አላበራነምን?ይሉኛል እኔ ግን ከእኔ ወግዱ እናንተ አመፀኞች አላውቃችሁም እላቸዋለሁ ይላል አየሽ በስሙ ታምራትን ማደረግ ሙታንን ማስነሳት ድንቅ አይደለም ማለት ነው ሃሰተኛው ኢየሱስ ይመጣል ተብሎ የል እንዴ እንድህ ይላል ቅዱስ ጳውሎ እኛ ከሰበክንላችሁ ሌላ ኢየሱስ ቢሰብኩላችሁ አትቀበሉ ሌላ ኢየሱስ አለ ማለት ነው ስለዚ ካንች ጋ አመልከዋለሁ የምትይው ኢየሱስ የትኛውን እንደሆን አስተውይይይ እኔ የማመለህው ምልክት አለው እርሱም ከእጁ መዳፍ ላይ የችንካር ምልክት አለው እህ አባቴ የነፍሴ ንጉስ የምገዛለት ይህን ፍቅር የሆነውን አምላክ ወልድ አብ ወለ ማርያም ይህን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
      ድርሳን ታምራትና ገድላትን ነው የሚናገር ላልሽ መጀመሪያ ትርጉሙን እወቂ
      ድርሳን ማለት ምስጋና ነው
      ፈጣሪ ክርስቶስ ሆይ ለተቸነከሩ እጆህ ምስጋና ይገባል
      ለተወገው ጎንህ ምስጋና ይገባል
      ......ይህ ነው ድርሳን ማለት
      ታምራት ላልሽው ደግሞ
      የስናፍጭ ቅንጣት የምትካል እምነት ቢኖራችሁ ይህን ሾላ ተነቅልህ ወደ ባህር ተተከል ብትሉት ይሆንላችኊል ቃሉ አይታበልም እውነት ነው።
      ገድል ላልሽው
      እኔን የሚከተለኝ ቢኖር መስቀሉን ይዞ ይከተለኝ
      አየሽ ክርስትና በመከራ የተፈተነ ነው ተፈትኖም የተጣራ ወርቅ ነው በዚህ ፀንተው ያለፉ ናቸው ግድላቸው የሚፃፍ
      ተጋድሎየን ተጋድያለሁ ሩጫየን ፍፅሜያለሁ ሃይማኖቴን ጠብቂያለሁ ይላል ቅዱስ ጳውሎስ
      አወቅን ስትሉ ጠፍታችኋል ወገኖቼ ተመለሱ
      ጥበብ የእግዚአብሔር ነው ነብዩ ሄኖክን አላየሽም ንጉስ ዳዊትንስ አላየሽም አታነቢም ብዙ መጥቀዋል የማይታይ ፍጥረት ብዙ አለ የሰው ልጅ በዚህ በሚታየው ብቻ የተወሰነ አዕምሮ ሊኖረው አይገባም ተመራምሮ የማወቅ መብት አለው።

    • @seblemekonne4189
      @seblemekonne4189 Před 5 lety

      Amen

  • @genettewlda8115
    @genettewlda8115 Před 5 lety +50

    አሜን ለመምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን የጌታችን ቸርነት የእመብርሃን ፀሎት የቅድሳን ሬዴኤት አይለየን ተዋህዶ ሃይማኖት ለዘለአለም ትኑር።

  • @tigstgetawa
    @tigstgetawa Před 5 lety +36

    እንደ እርስዎ አይነት እንቁ አባቶችን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመነወ ይባረክ
    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
    አሜን
    አሜን
    አሜን

  • @samsongurach256
    @samsongurach256 Před 5 lety +85

    አቤት ጥበብ ይሄ ጥበብ ዝም ብሎ አይገኝም ከእግዚአብሄርነው ይጨምርልህ እድሜ ከጤና ይስጥህ

  • @user-ul5rb5jc7v
    @user-ul5rb5jc7v Před 5 lety +57

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ዘበነ ጆሲ እናመሰግናለን ⛪🙏

    • @etanesheayelne9441
      @etanesheayelne9441 Před 5 lety +2

      ቃለ ህይወት ያስማልን መምህረ ዘበነ ጆሲ እናምሰግናልን

    • @milkyman1809
      @milkyman1809 Před 5 lety

      Kale-Hiwot menden new gen?..

    • @user-dn7ru2zn1y
      @user-dn7ru2zn1y Před 2 lety

      @@milkyman1809 ቃለ ህይወት ያሰማልን ማለት እየሱስ ክርስቶስ ሲመጣ ቃልሉ ያስማህ ማለት ነው

  • @user-jt8mq4uh8x
    @user-jt8mq4uh8x Před 5 lety +42

    ቃለ ሂወት ያሠማልን በጣም ደሥ ያለኝ ዛሬ መምህርን ሥላቀረብክልን

  • @merihailu1113
    @merihailu1113 Před 5 lety +65

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ጆሲ እንመሳግናለን በርታልን ሀገራችንን እግዛአብሔር ይጠብቅልን ለመናፍቅና ለዘረኞች ልብ ይስጥልን

  • @askalemariamamsalu6788
    @askalemariamamsalu6788 Před 5 lety +12

    በቅድሚያ ጆሲን ከልብ እናመሰግናለን ለቀሲስ ዶ/ር ዘበነ ለማ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የተዋህዶ እንቁ ነህ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን፡፡

  • @oneLove-wj7ln
    @oneLove-wj7ln Před 4 lety +6

    መታደል ከእውቀት ለይ እውቀት ይጨምርልህ አንተን ያፍሩ ወላጆች ይባርኩ እንዳንተ አይነት ያብዛልን
    💕

  • @lehowlumegizaalew1703
    @lehowlumegizaalew1703 Před 5 lety +32

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ♥

  • @rutaasmare7044
    @rutaasmare7044 Před 5 lety +34

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር

  • @user-ou2st1tx3h
    @user-ou2st1tx3h Před 5 lety +6

    በማፍቀሬ ተጎዳው ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ መላ በሉኝ የተዋህዶ ልጆች 💔😂
    ለመምህራን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🌻🌻🌻🌻🌻

  • @user-ld9cu1rn8u
    @user-ld9cu1rn8u Před 5 lety +6

    ተማምኜ የሚሰማው የርስዎት ስብከት ነው መምህሬ ኑሩልን ጆሲ ተባረክ ለባም ነህ እድሜ ይስትህ ።እኔ ምለው እንደ ነነዌ ጸሎት ንስሃ ብታወጅልን አገራችን ካለችበት ችግር እንድትላቀቅ ይክርታ ደፈርኩ ተባረኩ

  • @aliaazzam30
    @aliaazzam30 Před 5 lety +16

    የተዋህዶ እንቁ መምህራችን ዶክተር ዘበነ ለማ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-pv3xq1gc7j
    @user-pv3xq1gc7j Před 5 lety +106

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስንዱ እመቤት ናችለዘላለም በክብር ትኖራለች መምህራችንም ቃለሂወት ያሰማልን ለማያስተዉሉ ማስተዋሉን ያድላቸዉ

    • @farhaabudhabi7836
      @farhaabudhabi7836 Před 5 lety

      ወይንሀረግ የማርያምልጂ ማንእደእግዚአብሔር rouge and of

    • @farhaabudhabi7836
      @farhaabudhabi7836 Před 5 lety

      ወይንሀረግ የማርያምልጂ ማንእደእግዚአብሔር rouge

    • @tigestmangasha5087
      @tigestmangasha5087 Před 4 lety

      ዘበነ ተረት ተረት አታዉራ ስለሰው ሳይሆን ስለ እየሱስ ክርስቶስ አስተምር ለነገሩ እየሱስን አልተቀበለልክም ዳግም አልተወለድክም ሕዝብን ወደ ገደል እያስገባ ነው

    • @samsunggallery2358
      @samsunggallery2358 Před 4 lety

      @@tigestmangasha5087 ለራስሽ ሞተሽ ሰውን አትግደይ እኛ እኮ ኢየሱስ ክርስቶስን ከተቀበልን ዘመናት አስቆጥረናል ይብላኝ የሱሴ አማላጄ እያለ በስሙ ለሚነግድበት ሰው በጣም እጅግ በጣም አሳዘንሽኝ ደሞ አፍ አለኝ ብለሽ ታወርያለሽ

    • @abebemijena
      @abebemijena Před 4 lety

      ፍቅር ከሌላችሁ ስለ ክርሰቶስን አታውቁም። ለበለጠ መረጃ 1ኛ ቆሮ 13

  • @belenbelen5847
    @belenbelen5847 Před rokem +2

    መምህራችን ረጅም እድሜ ይስጥልን አይ እውቀት ሙሉ ናችሁኮ የተዋህዶ ፈርጦች መሰላችሁን ያብዛልን

  • @user-cj1ds8dn7x
    @user-cj1ds8dn7x Před 5 lety +112

    *እኛ ኦርቶዶክሳዊያን አማኞች ጌታችን አምላካችን ማን እንደሆነ ጠንቅቀን እናውቃለን እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ሲሆን እናታችን ደግሞ ቅድስት ድንግል ማርያም መሆኗን እናውቃለን ፤ እኛ ኦርቶዶክሳዊያን አማኞች እርሷን ከልብ መውደዳችንና ማክበራችን ምክንያት አለን ይኸውም በሉቃስ ወንጌል ምእራፍ 1 ÷ 27 -38 ከዳዊት ወገን ለሆነው ዮሴፍ ለሚባል ሰው ወደ ታጨች ወደ አንዲት ድንግል ከእግዚአብሔር ዘንድ ተላከ የድንግሊቱም ስም ማርያም ነበረ ። መልአኩም ወደ እርስዋ ገብቶ ፣ ደስ ይበልሽ ፣ ጸጋ የሞላብሽ ሆይ ፣ ጌታ ከአንች ጋር ነው ፣ አንቺ ከሴቶች መካከል የተባረክሽ ነሽ ፣ አላት ። እርስዋም ባየችው ጊዜ ከንግግር በጣም ደነገጠችና ፣ ይህ እንዴት ያለ ሰላምታ ነው ? ብላ አሰበች ። መልአኩም እንዲህ አላት ፦ ማርያም ሆይ በእግዚአብሔር ፊት ጸጋ አግኝተሻልና አትፍሪ ። እነሆም ትጸንሻለሽ ወንድ ልጅም ትወልጃለሽ ፣ ስሙንም ኢየሱስ ትይዋለሽ ። እርሱ ታላቅ ይሆናል የልዑል ልጅም ይባላል ፣ ጌታ አምላክም የአባቱን የዳዊትን ዙፋን ይሰጠዋል ፣ በያዕቆብ ቤትም ላይ ለዘላለም ይነግሳል ፣ ለመንግስቱም መጨረሻ የለውም ። ማርያምም መልአኩን ፦ ወንድ ስለማላውቅ ይህ እንዴት ይሆናል ? አለችው ። መልአኩም መልሶ እንዲህ አላት ፣ የልዑል ኃይል ይጸልልሻል ስለዚህ ደግሞ ከአንች የሚወለደው ቅዱስ የእግዚአብሔር ልጅ ይባላል ። እነሆ ዘመድሽ ኤልሳቤጥ ፣ እርስዋ ደግሞ በእርጅናዋ ወንድ ልጅ ፀንሳለች ፣ ለእርስዋም መካን ትባል ለነበረችው ይህ ስድስተኛ ወር ነው ፤ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለምና ። ማርያምም ፦ እነሆኝ የጌታ ባሪያ እንደ ቃልህ ይሁንልኝ አለች ። መልአኩም ከእርስዋ ሄደ ይላል ። ስለ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተዋህዶ ልጆች ብዙ ብዙ ህልቆ መሳፍርት ነገሮችን መጻፍና መናገር ብንችልም መምህራችን እንዳሉት ከፈጣሪ በታች ፣ ከፍጡራን ሁሉ በላይ መሆኗን አውቀን በእናትነቷ ፣ በፍቅሯ ፣ በምልጃዋ ፣ ሁሌም ከእኛ ጋ እንዳለችና እንደምትኖርም ስለምናምን ከፈጣሪያችን በታች ስሟን ከፍ እናደርጋታለን*

    • @amanuelassefa7296
      @amanuelassefa7296 Před 5 lety +1

      ቃለ ሕይወትን ያሰማልን! እግዚአብሔር ይስጥልን ።

    • @hanabogale7225
      @hanabogale7225 Před 5 lety

      መይሳው ካሳ አሜን አሜን አሜን

    • @user-er5kb5fn8j
      @user-er5kb5fn8j Před 5 lety +1

      ቃለህይወት የረማልን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ጆስየ አንተም ኑርልን

    • @user-vv5bj2lo1w
      @user-vv5bj2lo1w Před 5 lety

      መይሳው ካሳ ክርስቶስ ሰው እንጂ ጌታ እና አምላክ በምንም ታእምር አልነበረም ሊሆንም አይችልም

    • @ftubb3573
      @ftubb3573 Před 5 lety

      ቃለሂወት ያሠማልን

  • @user-vp9rj4qo5e
    @user-vp9rj4qo5e Před 5 lety +14

    ቃለ ሂወት ያስማልን መምህር ዘበነ ረጅም ዕድሜ ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @hanalove2898
    @hanalove2898 Před 5 lety +5

    ቃል ህይወት ያሰማልኝ ለእርስዎ ያለኝ ክብር ከልብ ነው እግዚያብሔር ጥበቡን ከዚህም በላይ ይጨምርልዎት የአገልግሎት ዘመንዎትን አብዝቶ ይባርክልን

  • @elisayemaryamlij6679
    @elisayemaryamlij6679 Před 5 lety +22

    ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏💓💓

  • @user-td3yl7xg4q
    @user-td3yl7xg4q Před 5 lety +19

    ጆስ በጣም ጥሩ አጣያያቅ ነው ። መፅሐፍ ቅዱስ እንደምለው ለጥያቄው መልስ ለመስጠት ሁሌ የተዘጋጀችሁ ሁኑ ይላል። መምህራችን የህይወት ቃል ያሰማልን

    • @user-td3yl7xg4q
      @user-td3yl7xg4q Před 5 lety

      @DJ Habesha አመሰግናለሁ እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም መስታዋልን ያድልልን

  • @user-kr4np9rz2i
    @user-kr4np9rz2i Před 5 lety +2

    ጆሲየ ብዙአባቶችን ብታቀርብልን መምህራችን ውድ የተዋህዶ ልጂ ነህ ሁለታችሁም ምርጥ ኢትዩጵያዊ ወንድሞች ም8ምህራችን ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @fgrgxybf5852
    @fgrgxybf5852 Před 5 lety +4

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-sw9rl5tn7d
    @user-sw9rl5tn7d Před 5 lety +3

    እንቁ አባታችን ዶ/ር ዘበነ ለማ ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ ♥♥♥

  • @enataleme375
    @enataleme375 Před 5 lety +14

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን። ዘመኖት በእግዚአብሔር ቤት ይለቅ ጆሲ ተባረክ

  • @user-ze7ql6gs4j
    @user-ze7ql6gs4j Před 5 lety +14

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ ኣንተን የወለደች ማህፀን ትባረክ

  • @selamawitbanso3231
    @selamawitbanso3231 Před 5 lety +6

    ታላቅ ስው!!!!!!!!!!!!!!!
    መምህር ቀሲስ ዶክተር ዘበነ ለማ እረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ!!!!!
    ቃለ ህይወት ያስማልን።።።

  • @user-fz3rq2zx9k
    @user-fz3rq2zx9k Před 5 lety +11

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ዶክተር ዘበነ

  • @betelhem2636
    @betelhem2636 Před 5 lety +3

    በጣም ጥሩ ረጋ ያለ አስተማሪ የሆነ ቃለመጠየቅ👍👍👍. ሁለታችሁም ዶ/ር ዘበነም ጆሲም ለኛ ለኢትዮጲያን አርአያ ናችሁ. ጊዜያችሁን በአግባቡ ምትጠቀሙ. እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ.

  • @user-sb4zm8jt2r
    @user-sb4zm8jt2r Před 5 lety +44

    ዶ/ር ዘበነ ለማ አንደበታቸው መች ይሰለቻ ማር በሆነው አንደበታቸው የእ/ር ቃል ሲናገሩ

  • @zlnashfekede5151
    @zlnashfekede5151 Před 5 lety +1

    ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቸውን በእድሜ በጤና ያቆይልን ተዋህዶ ሃይማኖታችን ለዘላለም ትኑር እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን

  • @ritagebrezihar6841
    @ritagebrezihar6841 Před 5 lety +2

    መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ ምንም ላንተ የሚሆን ቃል የለኝም እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ና ጤና ይስጥህ

  • @user-zi8xm5nb5r
    @user-zi8xm5nb5r Před 5 lety +2

    ቃለ ህይወት ያስማልን ለመምህራችን ረጅም እድሜ ይስጥልን!!!

  • @emaberahane4338
    @emaberahane4338 Před 5 lety +5

    መምህራችን ፀጋዉን ያብዞሎት የተዋዶ እቁ እግዚብሄር አምላክ እረጅም እድሜ ያድልልን

  • @user-ld9cu1rn8u
    @user-ld9cu1rn8u Před 5 lety +25

    ምን አምላኬ እንደ ዶር፡ ዘበነ ለማ ኣንድ ልጅ ብትሰጠኝ ክብር ያለው በሃይማኖቱ

  • @user-ve1sh4du2v
    @user-ve1sh4du2v Před 5 lety +2

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ብዙ ነገር ተማርኩ ጸጋው ደርቦ ደርቦ ያብዛሎት ስስቴ ጆስዬ ተባረክ ስላቀረብክን እናመሰግናለን ♥♥♥

  • @ruhamatale7435
    @ruhamatale7435 Před 5 lety +5

    መምህር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት ጸጋውን ያብዛልዎት

  • @shimelisdinberu1955
    @shimelisdinberu1955 Před 5 lety +10

    Dr.Zebene, you are telling the truth. Thank you very much for the shared truth. Keep on writing books; it is important for the present and next generation. I am sorry for writing in English language; it is due to lack of Amharic AP

  • @sikuarzeneb6823
    @sikuarzeneb6823 Před 5 lety +1

    ከምር ጥፍጥ ብሎኝ ነው የበላሁት ቃሉን ለመምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ።።እበውኑ ኢቶቢያው መልኩን ነብር ዥጉርጉርነቱን ይቀይራልን! ።።በቤቱ ያፅናህ ጆሲ እናመሰግናለን

  • @teybamoha2123
    @teybamoha2123 Před 5 lety +1

    የዘመናችን ጠቢቡሰለሞን እውነት
    እማምላክ ትጠብቅህ እድሜዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ በእድሜናበጥበብ ይባርክልህ ።
    ፍጻሜህን በቤቱያድርግልህ

  • @hiattebrkhiat927
    @hiattebrkhiat927 Před 5 lety +37

    ተዎህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @user-rh8qt3tt9i
    @user-rh8qt3tt9i Před 5 lety +3

    አሜን
    አሜን
    አሜን ቃለሂወትን ያሠማልን በኡነት መምህራችን ጤናውን እድሜወትን ያርዝምልን የተዋህዶ እንቁ እንወድሀለን እመብርሀን ትጠብቅልን።

  • @mahratmahrat4058
    @mahratmahrat4058 Před 5 lety +1

    አባታችን ዘበነ እግዚአብሔር በእድሜ ና በጤና ይጠብቅልን በጣም ነው ምንወድህ
    ወድማችን ጆሲ እናመሰግናለን

  • @hemuseliesh3180
    @hemuseliesh3180 Před 5 lety +11

    እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ነገር አሜን በጣም ነው የምናመሰግነ ጥሩ መልክት ነው

  • @yehdegoyosephe1196
    @yehdegoyosephe1196 Před 5 lety +2

    THANKS VERY MUCH. WE NEED MORE OF CAND PERSON. YOU ARE VERY BLESSED. GOD BLESS YOU MY BROTHER ETHIOPIAN

  • @seedforafarmer4126
    @seedforafarmer4126 Před 5 lety +2

    አባታችን ቃለ ህይዎት ያሰማል በቤቱም እሰከ መጨረሻው ያፅናወት እኛም ያፅናን

  • @belaybayou9298
    @belaybayou9298 Před 5 lety +14

    መምህራችን የኦርቶዶክስ እንቁ ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን።

  • @wubetewalelgni2085
    @wubetewalelgni2085 Před 5 lety +8

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @user-zt9kg9bo3k
    @user-zt9kg9bo3k Před 5 lety +3

    አሜን ክብር ለቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን ለጌታችን እናት ይሁንልን አሜን

  • @BM-qx4hd
    @BM-qx4hd Před 5 lety +2

    እረጅም እድሜ ለአባታችን:: እውቀት ከእግዚአብሔር ነው ይሉሀል ይሄ ነው:: ምድራዊውንም ሰማያዊውንም ጠንቅቆ ማወቅ: መታደል ነው::

  • @tezetaasfaw0713
    @tezetaasfaw0713 Před 5 lety +1

    እመብርሃን በእምነትም ሆነ በህይወት የአስራት ሀገሯን ትግብኝልን አባታችን ፀጋውን ያብዛለወት ጆሲዬ ሲጀመር የተባረክ ንህ ተባረክ

  • @user-iz1tu6qz6x
    @user-iz1tu6qz6x Před 5 lety +2

    የምንኮራብህ የእውቀት አባታችን ነህ ቀሲስ ዘበነ ሺ አመት ያኑርልን።

  • @eta2197
    @eta2197 Před 5 lety +5

    ይሄ ጥበብ ዝም ብሎ አይገኝም ቃለ ህይወት ያሰማልን" የክርስቶስ ወታደር "

    • @melatabate3688
      @melatabate3688 Před 5 lety

      አባታሽን እግዚአብሔርዘመንህንሁሉይባርክልህእድሜናጤናይጥልን ጆሲዬ እንመሰግንአለንአባታችንንስለአቀርብህልን ሰላምህይብዛ

  • @rozaroza744
    @rozaroza744 Před 4 lety +1

    በነገራችን ላይ። መምህር ዘበነ ለሚመልሰላቸው ለመናፍቃን አጀቴን ነው የሚርሰው እድሚየ ይሰጥህ

  • @myethiopia9315
    @myethiopia9315 Před 5 lety +12

    አስተማሪዎች ነን ብዙ እናውቃለን የምትሉ ሰዎች ተሳስታችሁ እንዳታሳስቱን እሰጋለሁ፡፡ አንተ በእግዚአብሔር ቃል የሚታምን ከሆነ ከቃሉ ምዕራፍና ጥቅስ እየተቀስክ ቢታወራ ደስ ይለን ነበር፡፡ አፋ ታሪክና ፍልስፍና ስታወራ በጣም ደስ ትላለህ የእግዚአብሔርን ቃል ግን አጣመህ አትናገር፡፡ የኦሪትን መጽሀፍት የጻፈው ሙሴ ነው፡፡

    • @serawitulemma2358
      @serawitulemma2358 Před 5 lety

      እንደሱ መጥቀህ ፡በእግዝብሔር ፡እውቀትና ጥበብ መማር አለብህ ፡ልክ እንደ ጀርመኑ ተማሪ ፡ ዝምም ብለህ በመፃሐፍ ፡ጥቅስ አትመረዝ ፡ ሴጣንም እኮ ጥቅስ ይሰጣል፡ ጥቅስ አይደለም ፡የሚያድነው ፡ማመን እንጂ።

    • @myethiopia9315
      @myethiopia9315 Před 5 lety

      @@serawitulemma2358 Yegziabheren kal alemawek ena alemaredat beafa tarik ena yaltestafa enaynebebu gize kemakatelem belay rasin matelel new. beegzabeher kal betmerezku destayen alchilawem. bro, mestaf kidus endemiyastmer, emenet kemesimat new mesmatem beegzeabher kal new yilal. lemamen yegzieabheren kal bemigeba mesimat alebih.. yemitesemeew gen lela kehone endet mamen tichilaleh, lelawen leraseh tewkut...

    • @enehiwotmengedewnetnegnjes684
      @enehiwotmengedewnetnegnjes684 Před 5 lety

      aye alemaewk satawek betamn men yesralehal betetyek eko mnm yemtakew ngr yelm ere shem nw

    • @myethiopia9315
      @myethiopia9315 Před 5 lety

      @@enehiwotmengedewnetnegnjes684 teyekegn eski! ke egziabher kal wuchi yehone eweket eweket aydelem biye yemamen negn.

    • @genettola1887
      @genettola1887 Před 5 lety

      እውነት ብለሃል በተለይ የውሸት አበባ ጉዳይ ደስ ትላለች ።መቸም የጥጥ ወይ ዳንቴል እንዳልሆነች እገምታለሁ ።ፕላስቲክ ግን አይሆንም የፋብሪካ ውጤት ስለሆነ።

  • @hshshsgsvsvd1400
    @hshshsgsvsvd1400 Před 5 lety +1

    ጆሲዬ እግዛአቢሔረ ይባርክህ አባታችን መምህር ግርማን ብታቀርብልን በጣም ደሰ ይለናል

  • @mimijoy5141
    @mimijoy5141 Před 5 lety

    ጆስዬ ለጥያቄወችህ አመሰግናለው በርታ
    መምህር ለርሶ ቃል የለኝም እግዚአብሄር አምላክ እረጅም እድሜን ያድሎት
    ለኛ ልቦና ይስጠን በዝቺ ስንዱ በሆነች እምነት ያፅናን አማልን

  • @ahg4779
    @ahg4779 Před 5 lety

    መምህራችን ዶክተር ዘበነ ለማ በእውነት ቃለ ህይዎት ያሰማልን
    ወንድማችን ጂሲ እግዚአብሔር ያክብርን አባታችን ስላቀረብክልን እደዚ አይነት አባቶች በእግዚአብሔር በተሰጣቸው ፀጋ ትምህርታቸው አይጠገብብም

  • @tigigetu3792
    @tigigetu3792 Před 5 lety +2

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለኛ ለሰማነውም በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን

  • @user-bx2cw1kv9i
    @user-bx2cw1kv9i Před 5 lety +9

    እግዝአቢሄር ይመስገን ቃል ሂወት የስመአልና ከ ኤርትራ

  • @youabusyhoe6662
    @youabusyhoe6662 Před 5 lety +6

    የኤርትራእና የኢትዮጵያ ኦርቶዶኸክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ምንም ልዮነት የለውም ኣንድ ኣይነት መጽሀፍ ነው የምንከተለው ።መምህር ዶክተር ዘበነ ስለ የ ኤርትራ ኦርቶዶክስ ማስታወስህ ቃለ ህይወት ያሰማን ።ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ።

    • @ortodoksiiamantaaisheeqaje4151
      @ortodoksiiamantaaisheeqaje4151 Před 5 lety

      ትክክል እኔም በለሁበት ሀገር በኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትናን ነዉ የሚገለገዉ
      እንድ አይነት ነዉ እግዝአብሓር እስከ መጨረሻ ቤተክርስቲያንናችን ይጠብቅልን

  • @user-tr3vf3sh1d
    @user-tr3vf3sh1d Před 5 lety +1

    ድንቅ ንግግር ይህን ያደረገ አምላክ ይመስገን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @brhangmaskal8145
    @brhangmaskal8145 Před 5 lety +1

    ከዚ በላይ ጥበብን ያድሎዎት መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ በጣም እናመሰግናለን

  • @alodiwan1549
    @alodiwan1549 Před 5 lety +8

    ጆሲ በጣም እናመሰግናለንልብያለው ልብ ይበል በተለይ ለዘረኞች እና ለመናፍቃን በባዶ መጋዘን ለሚጮኡት

    • @yamralwubetish9238
      @yamralwubetish9238 Před 5 lety

      Don't worry lerasih kawekih yibekal. Hulum lerasu yawukal ene awukilihalehu yibka Ethiopia wust. Lerasih tsidek esti

  • @bh5645
    @bh5645 Před 5 lety +4

    ዶ/ር መምህር እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን፡፡

  • @ashuwolde9244
    @ashuwolde9244 Před 5 lety +1

    መምህር ዶ/ር ዘበነ ለማ እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡ ጆሲም እንደነዚህ አይነት ጥልቅ እውቀት ያለቸውን ስለጋበዝክልን እናመሰግናለን፡፡
    ነገር ግን አንድ በጣም ቅር ያለኝ ነገር መምህሩን "አንተ" እያልክ ስትጠራቸው እጅግ አሳፋሪ ነው፡፡ እኛ እኮ ኢትዮጵያውያን ነን ሰውን አክባሪዎች፡፡ ኢትዮጵያዊነት መልካምነት ሰውን አክብሮ ከመጥራት ነው መጀመር ያለበት፡፡በተለይ መምህር ደግሞ ካህንም ናቸው፡፡ ካህን ደግሞ የፈለገውን በእድሜው ከአንተ እንኳን ቢያንስ "አንቱ" ነው የሚባለው፡፡
    ወደፊት ይስተካከል!!!

  • @user-vw3ef2ft9d
    @user-vw3ef2ft9d Před 5 lety +3

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን

  • @nayorplc7966
    @nayorplc7966 Před 5 lety

    መምህር ዶ/ር ዘበነ እግዝሃብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ጆሲ እናመሰግናለን.

  • @mangestu4336
    @mangestu4336 Před 5 lety +13

    እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አሜን

  • @classiccell15
    @classiccell15 Před 5 lety +8

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @user-wv1pd7pr2k
    @user-wv1pd7pr2k Před rokem

    ልዩ ልዩ 🥰🥰 ነህ ፀጋወን ያብዛልህ መምህር ዘበነ ለማ 🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲👌👌👌👌

  • @siraksolomon9837
    @siraksolomon9837 Před 5 lety +2

    መምህራችን ዶ/ር ዘበነ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን::

  • @user-ct4ez7xr4m
    @user-ct4ez7xr4m Před 5 lety +3

    መምህራችን የኛ መንገድ መሪ ነወት ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @merawitabebe8998
    @merawitabebe8998 Před 5 lety

    ጆስዬ ተባረክ ጥሩ ጥያቄ ነው እየጠየክ ያለኸው መምህራችን ዘበነ ለማ እውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ይጠብቅልን የጠፋትንም እግዚአብሔር ልቦና ሰቶ ይመልሳቸው ተዋህዶን ሳይሆን እራሳቸውን አድሰው ለመመለስ ያብቃችው

  • @user-nn9cs7ud6i
    @user-nn9cs7ud6i Před 5 lety

    እንቁ መምህራችን የምወድህ የማከብር መምህር ዘበና ለማ እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ ይሰጥልን

  • @user-ot1uz9ru2m
    @user-ot1uz9ru2m Před 5 lety

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን ዶ/ር መምህር ዘበነ ጆሢ እናመሠግናለን ከልብ

  • @gebremedhinwoldu1834
    @gebremedhinwoldu1834 Před 5 lety +3

    Thanks God 🙏🏽. We have you memher Zebene.

  • @amfatherofpeace5845
    @amfatherofpeace5845 Před 5 lety

    የተዋህዶ እንቁ መምህራችን ዶክተር ዘበነ ለማ ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ዘመኖት በእግዚአብሔር ቤት ይለቅ ጆሲ ተባረክ;;
    እንደ እርስዎ አይነት እንቁ አባቶችን ያብዛልን ያገልግሎት ዘመነወ ይባረክ

  • @buluculu1945
    @buluculu1945 Před 5 lety +1

    I love when someone write a book that motivate Ethiopian. God bless you.

  • @user-np5dj5kt3d
    @user-np5dj5kt3d Před 5 lety

    ለመምህራችን በእውነት ቃለ ህይውትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን
    ጂሲየ በጣም እናመስግናለን በቀጣይ ደግሞ መምህር ምህርት አብና መምህር ጳዉሎስ መላከ ሰላምን አቅርብልን
    ሊላው የማአይመለከታችሁ ስውች ነገር ከምትበሉ መፅሀፍ ቅዱስን ተመገቡት እውነተኛው ስነዳችን እርሱ ነውና

  • @tsigereda2906
    @tsigereda2906 Před 5 lety +3

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @sweetme144
    @sweetme144 Před 5 lety +1

    መምህራችን እግዚአብሄር ጸጋውን ያብዛሎት....ቃለ መጠየቁ መጽሃፍት የማነብ እንጂ ንግግር የምንሰማ አይመስልም...የሚገርም ነው

  • @fisehamarkos9208
    @fisehamarkos9208 Před 5 lety +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ!!!

  • @user-ks8ys4xe2e
    @user-ks8ys4xe2e Před 5 lety +2

    መምህር እግዚአብሔር አምላክ ጤና እና እዲሜ ይስጥልን

  • @esayasytbarek7005
    @esayasytbarek7005 Před 2 lety

    መምህራችን በውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቆት አባታችን

  • @ftubb3573
    @ftubb3573 Před 5 lety +2

    መምህራችን ቃለሂወት ያሠማልን እንቁ የኦርቶዶክስ ልጅ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይሥጥልን

  • @mariyamhadhakooti6893
    @mariyamhadhakooti6893 Před 5 lety +2

    ቃለ ሂወት ያሠማልን መምህር !

  • @habtemichaelaleme6959
    @habtemichaelaleme6959 Před 5 lety

    ዶ/ር ዘበነ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚያቢሔር እድሜ ዘመንህን ይባርክ
    ኢትዮጵያዊያንንና ኤርትራዊያንን እግዚያቢሔር ይባርክ አሜን!

  • @user-vp9rj4qo5e
    @user-vp9rj4qo5e Před 5 lety +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ምምህራችን ኣሜን

  • @hiwotnigusa1619
    @hiwotnigusa1619 Před 5 lety

    ጆሲ ጎበዝ ። መምህራቺን ዕድሜ እና ጤና ይስጦት

  • @meraftekie3602
    @meraftekie3602 Před 5 lety +3

    Thank you so much Jossye betam Mert sew neh tilk tmhrt new 🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @gbytlmat2815
    @gbytlmat2815 Před 5 lety +1

    እረጅም እድሜና ጤና ለመምህሬ

  • @samuelisaac7414
    @samuelisaac7414 Před 5 lety

    May God Bless you abundantly!!! What a wisdom, you make us know our religion.

  • @tigistkera1293
    @tigistkera1293 Před 5 lety

    ቃለ ሂወት ያሠማልን መምህራችን ፈጣሬ የእድሜህን ዘመን ይባርከው

  • @budabusg6276
    @budabusg6276 Před 5 lety

    *መምህር የኔ እቁ የተዋህዶ እቁ ተባርክልን እድሜህን እግዚአብሄር እድሜህን ያርዝምህልህ በርታ በርቱ ስው እውነት ጂሲ ሹው ተከታትዬ አላቅም ዛሬ ግን አተ ስላልህ መጣሁ*
    ጆሲ እነመስግነለን

  • @tenaderbe1083
    @tenaderbe1083 Před 5 lety

    ያምላክ ቃሉ ለዘላለም አይቀየርም ያለው ሁሉም ይሆናል ስለዚ ክፉን ላለማድረግ እራስን ከመጥፎ ነግር መቆጠብ ግዴታችን ነው ካለበለዛ ግን ሁሉም ነገር እኛው ለይ ይፈጸማል እግዚአብሄር ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን አሜን

  • @user-gw4up6qw7n
    @user-gw4up6qw7n Před 5 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 😍😍😍😍

  • @gebremedhnhagos7056
    @gebremedhnhagos7056 Před 5 lety

    መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜና ጤና ያሳድግልን
    በእውነቱ የእነዚህ ሰወች እግዚአብሄር ያብዛልን።