Seifu on EBS: ድምፃዊ ፋሲል ደሞዝ ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ያደረገው አዝናኝ ቆይታ ክፍል 3

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 12. 2018
  • Seifu on EBS: ድምፃዊ ፋሲል ደሞዝ ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ያደረገው አዝናኝ ቆይታ ክፍል 3

Komentáře • 1,1K

  • @kingsolomon2140
    @kingsolomon2140 Před 5 lety +501

    አፈር ልብላልህ የኔ የዋህ ... ጎንደሬ ማለት እንዲህ ነው !!
    አውነቷን ተናግሮ ከመሸበት እሚያድር 😢

  • @user-in2qj5ip8y
    @user-in2qj5ip8y Před 5 lety +378

    ዛሬ ከመጠን በላይ አሳቅከኝ 😀😀😀😀ፋሲሎ ስወደዉ እኮ ግልፅነቱ ሁሉ ነገሩ ፍቅር ነዉ ፋሲል እንወድሀለን♥♥ የእኛ ጀግና ኩሩ ኢትዮጵያዊ 💚💛♥

    • @user-vw9ot7re2z
      @user-vw9ot7re2z Před 5 lety +5

      ፍሢልዬ 😍😍😍😍 እርሜና ጤና ይሥጥህ አማራኛው ሢጣፍጥ

    • @user-so8dt3uq2t
      @user-so8dt3uq2t Před 5 lety +4

      የኔ የዋህ ግልፅ ፋሲሎ ወሬዉ ሁሉ ምንም አይጠገብም❤❤❤ በሳቅ ገደለኝ

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo Před 5 lety +1

      ፍሢልምርጥ ኢትዮጲያዊ ነህእንወድሀለን።

    • @mesitube318
      @mesitube318 Před 5 lety +1

      አረ በሳቅ ሞትኩ😂😂

    • @rozirozi4048
      @rozirozi4048 Před 5 lety +1

      Enem besmam haha

  • @user-hx8jd1nq5n
    @user-hx8jd1nq5n Před 5 lety +118

    ፍሲልየ አንተን ለማድነቅ ቃላት ያጥረኛል ምንብየ ላንድንቅህ ባህልህን ወግህን የማትቀይር ጀግናነህ

  • @zenalegesse482
    @zenalegesse482 Před 5 lety +42

    እራስንማወቅ ና ሆኖመገኘት መታደልነው ፋሲሎ

  • @user-md9be2xk1b
    @user-md9be2xk1b Před 5 lety +194

    የኔ የዋህ እድሜና ጤና ያብዛልህ

  • @uae5146
    @uae5146 Před 5 lety +58

    የኔ የዋህ በእውነት እንባየን ጨርስኩ እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @alainphil963
    @alainphil963 Před 5 lety +90

    አማራ ውን ማንነትን ያሳወቀ ጀግና አሁንም እጠብቅሀለን።

  • @joshuaright9579
    @joshuaright9579 Před 5 lety +213

    ቆፍጣናው ፋሲሎ ..የጎንደር ህዝብ በእርግጥ ምስጋና ይገባዋል!!

  • @user-fg9el8kf5j
    @user-fg9el8kf5j Před 5 lety +96

    ፋሲልዬ የኔ አበሳ ጀግና ነክ እኮ ስወድክ እስከ መላው ቤተሰቦችክ ሰላምክ ይብዛ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ💕💕💕

  • @helensweet5226
    @helensweet5226 Před 5 lety +305

    ኦርጂናል ኢትዮጵያዊ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አቦ ክክክክክክክክክ

  • @dngezeethio3166
    @dngezeethio3166 Před 5 lety +71

    ፋሢል ማለት ከሁሉም በፌት አረሡት ብሎ ፊለፊት የተጋፈጠ ሰው ነው ግዜ ለኩሉ

  • @emebetdessie3714
    @emebetdessie3714 Před 5 lety +151

    አረ ጠላትህ አፈር ይብላ ፋሲልዬ የኛ ምርጥ አማራ ስወድህኮ

  • @user-hp5qz9ws6g
    @user-hp5qz9ws6g Před 5 lety +54

    ወይኔ ብደግመው ብደግመው አልጠግብ አልኩኝ በጣም ያስቃል

    • @MulekayDijalem
      @MulekayDijalem Před 5 lety +1

      እዴው ምን በወኩልህ ፋሲልየ በሳቅ ሊገለኝ እኮ ነው

    • @taibabasira8045
      @taibabasira8045 Před 5 lety

      ወይኔ ብደግመው ብደግመው አልጠግብአልኩኝ በጣም ያቅቃል ዲግመኛ አቅርብልኝ

    • @GoteTube
      @GoteTube Před 3 lety

      ጎርቤት ሁኝ

    • @fatmaa6926
      @fatmaa6926 Před rokem

      ወላሂ እኔ እራሱ ስት ግዚ አአየሁት በሳቅ🤣🤣

  • @mamelove4410
    @mamelove4410 Před 5 lety +74

    Kkkkkውይ እደዛሬ ስቄም አላቅ ወይ ሰይፉ ምርጥ ሰው ነው ያቀረብክልን

  • @user-et3by3uy8i
    @user-et3by3uy8i Před 5 lety +41

    እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ በጣም ደስ የምትል ሰው ነክ

  • @yegonderlijyegonderlij2148
    @yegonderlijyegonderlij2148 Před 5 lety +155

    እኔም የጎንደር ልጅ ነኝ ጎንደር በመሆን እኮራለሁ

    • @dinali1902
      @dinali1902 Před 5 lety +3

      ደሜ ♥♥♥

    • @fahmiomer4014
      @fahmiomer4014 Před 5 lety +3

      የሲዳማ ልጅ
      ኩሩ ኢትዮጵያዊት
      መሆኔ አኮራኝ

    • @user-gz3cz1nz7d
      @user-gz3cz1nz7d Před 5 lety

      ፉሲልየ።።የኔ።ማር።ውይኔ

    • @madammadam4430
      @madammadam4430 Před 5 lety +1

      hayatye ahun yet new yemtnory

    • @user-yw6pe6mq5f
      @user-yw6pe6mq5f Před 5 lety +1

      ኩርት በይ ደሜዋ አማራ መሆን ቅብርር ነው የሚያረገው

  • @adanuetio1511
    @adanuetio1511 Před 5 lety +21

    ውይይይይ ግልፅነት ደሞዝ ምርጥ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር አምላክ ሰላምህን ያብዛው እንዴት ደስ ስትል

  • @lionesslove2787
    @lionesslove2787 Před rokem +6

    I just love this guy he's the realest 💯❤ Respect 💚💛❤

  • @user-or1rb4ld4b
    @user-or1rb4ld4b Před 5 lety +28

    ክክክክክክክ ኡፍፍፍፍ በሳቅ ሞትኩ ሚስኪን የበላገር ስው እኮ ፍቅር ነው ደሞም ሀቅኛ እውነት ተናጋሪ

  • @aszaszaszasz2921
    @aszaszaszasz2921 Před 5 lety +61

    ወላሂ እደዛሬ ስቄ አላውቅም ያረብ አላህ ይጠብቅህ ፋሲልየ እደዚህ ተጫዋችና የዋህ እደሆክ አላውቅም ነበር የአርቲስቶች ሞደል የምትሆን ሰው ነህ በዘፈንህ ብቻ ሳይሆን በንግግርህ እራሱ በኩራት በደስታ ስለምታወራ አተ ለኛ ሞደል የምትሆን ሰው ነህ እድሜና ጤና ከፀጋ ጋር ይስጥህ የመተማሰው ፍቅር ናቸው ስለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላ

  • @Tube-oh1dn
    @Tube-oh1dn Před 5 lety +62

    ሰይፍሻ ዛሬ ገና የሚጥም ኢንተርቪው አደረክልን ከልቤ ነው ዘና ያደረገኝ ፍሲልየ " እውነትህነው እንግሊዘኛ ባለየኮነው ክክክክክ " ፍቅራድስ ስታየው እንደት ትስቅ ክክክክክ ግልፀኝነትህን ወደድኩት የኛ ጀግና ሰይፍሻ በፈጠረህ የዛሬ ሳምንት ፍቅራድስን አቅርብልን ዛሬ ፍሲል ጉድ ሰራት መልሷን እንጠብቃለን ክክክክክ

  • @user-wq7ys3yf9b
    @user-wq7ys3yf9b Před 5 lety +90

    ምሽቱ ከፋሲሎ ጋር ሳቅ በሳቅ😂😂😂

  • @melesedamtie6231
    @melesedamtie6231 Před 5 lety +13

    የዉነት ፋሲልዬ ኮራዉብህ. ብዚለይ ደግሞ ቀልድህም ተመችቶኛል 100000 አመት ኑርልኝ

  • @user-rr6lp9kq5u
    @user-rr6lp9kq5u Před 5 lety +37

    ክክክክክክክክክክ እንደ ዛሬው ስቄ አላውቅም አይ ፍቅር አድስ ዋሳፖ ፋሲልዬ በጣም አድናቂህ ነኝ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋ ተመኘሁልህ ውዱ የኢትዮጵያ ልጅ!

  • @samrawit4627
    @samrawit4627 Před 5 lety +38

    ወይ ፍስሎ ደስ ስትል ርጅም እድሜ ከጤናጋ ተመኘውልክ

  • @user-wk7rm9il1v
    @user-wk7rm9il1v Před 5 lety +39

    የኔ የዋህ ስወድህ ፉሲልዩ

    • @GoteTube
      @GoteTube Před 3 lety

      ቤተስብ እንሁን

  • @georgesrizk8258
    @georgesrizk8258 Před 5 lety +37

    ንፅ ሰው ነክ እግዚአብሔር ይባርክክ

  • @martatube73
    @martatube73 Před 5 lety +77

    እር በሳቅ ዘና አደርጋችሁን ኑሩልን💚💛❤

    • @samrawitabera6698
      @samrawitabera6698 Před 5 lety +1

      በእናትሽ ፕሮፋይል ያረግሽውን የአባ ፎቶ ላኪልኝ Etho love Abera በሚል ፌስቡክ

  • @user-du8oo8ll1o
    @user-du8oo8ll1o Před 5 lety +3

    እንዲህ ነን እኛ ጎንደሮች እንኳን ዝናብ ጥይት የማይበግርን ፋሲሎ የማቱሳላን እድሜ እንዲሰጥህ የሁል ጊዜ ፀሎቴ ነዉ እንወድሀለን ኑርልን

  • @netsanetabera5150
    @netsanetabera5150 Před 5 lety +10

    ውይ ድክም አረገኝ😂😂😂😂😂ወይኔ ጉዴ የኔ የዋህ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ እድሜ ይስጥህ

  • @user-ho6lj7xg3c
    @user-ho6lj7xg3c Před 5 lety +16

    ክክክክክክክክክ ደስ ሲል ኡፍፍፍፍ ደብሮኝ ነበር ወይ ፍቅርዬ ትሰሚው ይሆን😂😂😂😂

  • @user-oc6lf4rs2n
    @user-oc6lf4rs2n Před 5 lety +37

    የጠላህ ይጠላ ፋሲሎ ምርጥ ኢትዮጵያዊ

    • @GoteTube
      @GoteTube Před 3 lety

      እንደማመር

    • @mimifkr1743
      @mimifkr1743 Před rokem

      @@GoteTube demerign melesalewu

    • @GoteTube
      @GoteTube Před rokem

      @@mimifkr1743 ሚሚ ከደመርኩሽ ቆይቱዋል እህቴ

  • @user-fd2sy7vd3j
    @user-fd2sy7vd3j Před 5 lety +28

    እርጂም እድሜ ገጤናጋ ሥላሦች ይጠብቁህ

  • @merisolomon939
    @merisolomon939 Před 5 lety +5

    ኩሩ ኢትዮጵያዊ ፋሲሌ እድሜና ጤና እድሜ ይስጥክ

  • @user-wt8ck4gt2z
    @user-wt8ck4gt2z Před 4 lety +2

    እደው እየደጋገምኩ ብሰማው እማልሰለቸው ፋሲል ደመወዝ እርጅም እድሜ ከጤናጋር እግዚአብሔር ያድልህ

  • @ethipia9514
    @ethipia9514 Před 5 lety +9

    ማርያምን ስትል በጣም ደስ ይላል ማንም ታዋቂ ማይለውን አንተ ታመንክባት

    • @elemgebrehiwet3942
      @elemgebrehiwet3942 Před 3 lety

      Jtgcghhvvhvvvkjykykskkkyxbkxkxnxnxnxnxmxmxlmmmm. nn nxnxnxnxnnxxnncn mcmcmcmccmmcmm n mcmmvmvvnmmcmmmfmlllmmmcmmcmcmcmcmcmcmcmcmcmcllcllgmmllllglllggg0o0hoo

  • @abdidubai1618
    @abdidubai1618 Před 5 lety +34

    The best show ever you made ❤️❤️❤️

  • @masarethrizk3436
    @masarethrizk3436 Před 5 lety +7

    የኔ የዋህ እድቤ ከጤና ፈጣሪዬ ይስጥህ ወድማለም😍😍😍👌👌👌👍💕💕💕💕💕💕💕💕💕👍👍👌

  • @mememmmme1522
    @mememmmme1522 Před 4 lety +4

    ሰይፍሻ ዛሬ እንዴት ዴስ እዳለኝ በጣም የወዴው ሰው መጣክልን ፋሲል ስወድክ እመቤቴ ከፊት ከፊትክ ትቅዴም የኔ ገራገር እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንዴኔ የምትወዱት ላይክ አድርጉኝ

  • @saralove7453
    @saralove7453 Před 5 lety +4

    ሴፍሻ ዛሬ ትክክለኛ ሰው አቀረብህ እናመሰግናለን

  • @sosinaalemayehu4684
    @sosinaalemayehu4684 Před 5 lety +5

    የኔ ጣፋጭ አፉ እንደህፃን ልጅ አጠገብም

  • @user-pv3xq1gc7j
    @user-pv3xq1gc7j Před 5 lety +5

    ሁሉም ሰዉ እደፋሲል ደመወዜ የዋህአገሩን ወዳችቢሆን ኢትዮጵያ የትበደረሰች ነበር ኡፍፍፍ የኔገራገር በጣም አሳከኝ😍😍👌👌👍👍

  • @NooraNoora-mx8hp
    @NooraNoora-mx8hp Před 5 lety +191

    የምትሳደቡ ሰዎች የግሩ እጣቢ አትሆኑም እሽይ

    • @user-bq4hz3tk4h
      @user-bq4hz3tk4h Před 5 lety +1

      👍👍

    • @martatole1139
      @martatole1139 Před 5 lety +7

      ማን ሰደበው 😡

    • @wisdomdefacto9412
      @wisdomdefacto9412 Před 5 lety +4

      Baትክክል ይህን ብቸኛ ኢትዮጵያዊ አገሩን አኩሪ አርትስት ፋስል ደሞዝን የሚሳደብ ሰዉ የራሱን ደደብነቱን ከመግለፁ በስተቀር ይህን ወርቃማ የኢትዮጵያ ኩራት የሆነ ፋስል ደሞዝን የሚሳደብ ሰዉ አንደበቱ(ልሳኑ)ይደፈን አሜን አሜን

    • @user-fi6dg6fi9w
      @user-fi6dg6fi9w Před 5 lety +5

      አሉ እንዴ ሚሳደቡ ወያኔዎች ይሆናሉ

    • @asersetube2009
      @asersetube2009 Před 4 lety +1

      ትክክክክልልልልልልልልል

  • @user-cj3vn2nk9x
    @user-cj3vn2nk9x Před 5 lety +47

    እንባዬን አስጨረስከኝ በሳቅ እንዴው ደስ ስትል ኢትዮጵያዊ መልኩን ይለውጥ ዘንድ አይችልም ወንድ ነህ

  • @ahmedismail8902
    @ahmedismail8902 Před 5 lety +6

    ሰላምህን ያብዛዉ፡የኛ ጀግና የአማራይቱ ልጅ ፋሲልዬ

  • @sintateshome8468
    @sintateshome8468 Před 5 lety +7

    ዛሬ ምርጥ ሰው አቀረብክልን ሰይፍሻ እናመሰግናለን

  • @senaittessema7704
    @senaittessema7704 Před 5 lety +31

    በጣም በጣም ነው ደስ የሚለው

    • @GoteTube
      @GoteTube Před 3 lety

      ቤተስብ እንሁን

  • @user-vp9hf1ue8l
    @user-vp9hf1ue8l Před 5 lety +26

    የኔ የዋህ ❤❤❤

    • @GoteTube
      @GoteTube Před 3 lety

      ቤተስብ እንሁን

  • @user-jf4dh6uo3x
    @user-jf4dh6uo3x Před 5 lety +4

    ፋሲልዬ ካንተ ትልቅ ነገር ነው የተማርነው በቀልድ እያዋዛህ ቁም ነገር ጣል እያደረክ ማንነታችንን እንዳንረሳ ኢትዮጵያዊነታችንን እንዳንዘነጋ ስለነገርከንና ስላስተማርከን ከልብ እናመሰግናለን ላንተም ለቤተሰቦችህ ጤናና እረጅም እድሜ ተመኘውላቹ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ስንዋደድ ነው ሚያምርብን

  • @user-fy6kq3cu5e
    @user-fy6kq3cu5e Před 5 lety +7

    ምርጥ ሰወ ከልቤ እደዛሬ ስቄ አላቅም ግልፅነት ባህላችን ነወ

  • @seniseni6668
    @seniseni6668 Před 5 lety +1

    በእውነት ካቀረብካቸው ሁሉ በጉጉት እየታየ የጨረስኩት ፕሮግራም የፍሲል ደሞዜን ነው የጫወታው ለዛ። እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠው ደሞዝ ይሙት እዳጨርሰው

  • @user-ky9tb7ue9g
    @user-ky9tb7ue9g Před 5 lety +16

    Fasiloooloooo ጀግና እረጅም እድሜ ከጤና ጋ❤❤❤😍 5 ጊዜ አየሁት ከተለቀቀ በሳቅ እንባዬ አለቀ

  • @sofiyaebrahim8597
    @sofiyaebrahim8597 Před 4 lety +3

    አቦ ጀግናነህ ሺ 1000 አመት ኑሮ አባየ

  • @hrj1695
    @hrj1695 Před 5 lety +3

    ፋሲልየ በጣምነው እማደንቅህ ምንም የማትቀየር ንፁህ ኢትዮጵያዊ በንግግርህ በግልፀኝነትህ እረስንቱን ልንገርህ ፋሲልየ እረዥም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ መድሀኒያለም

  • @fikrybeltal9578
    @fikrybeltal9578 Před rokem +1

    ፋሲል ደሞዝ ምርጥ ኢትዮጵያዊ የእኔ የዋህ በሳቅ ገደልከኝ እኮ ?
    ያውም የደጉ ባላገሩ እና የአፄ ቴድሮስ ዘር ሁሌም ኑርልን ዕድሜና ጤና ይስጥህ አሜን ።

  • @melkaatnafu8521
    @melkaatnafu8521 Před 5 lety +2

    እውነት ዘፈን አሎድም አልሰማም የዘፍኝም አድናቂ አይደለሁም አተን ግን ስወድህ ባህልህን አጠባበቅህ ጀግና ኢትዬጵያውይ ነህ እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @meyimunalove8725
    @meyimunalove8725 Před 5 lety +4

    ምርጥ የኢትዩ ልጅ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ ባባየ

  • @tigitube2789
    @tigitube2789 Před 5 lety +43

    የኔ ጀግና አንበሳ በሳቅ ደፋከኝ

  • @almekteb7722
    @almekteb7722 Před 3 lety +2

    ምርጥ ያራዳ ልጅ ለኔ አንተ ነህ ፋያ ኑርልን ረጅም እድሜ ከጤናጋር

  • @user-tc8su3yp5w
    @user-tc8su3yp5w Před 5 lety +6

    kkkkkkkkkk.እንደዛሬ ስቄ አላቅም ፋሲ የኔ የዋ እግዚያብሔር ይጠብቅክ@♡♡♡

  • @susuhassen7220
    @susuhassen7220 Před 5 lety +36

    ክክክ ዚስ ኢስ ማሲንቆ በሳቅ ገደልከኝ ፋሲሎ😂😍

    • @GoteTube
      @GoteTube Před 3 lety

      ጎርቤት እንሁን

  • @mekdiyeakiyalij
    @mekdiyeakiyalij Před 5 lety +20

    አቦ ወሳኝ ሰው እናቴን ፈታ ነው ያረገኝ ጣጣ የለውም እንደ ሀረር ሰው ይመችህ

    • @GoteTube
      @GoteTube Před 3 lety

      ጎርቤት እንሁን

  • @SsSs-fl9lk
    @SsSs-fl9lk Před 4 lety +2

    ትክክለኛውን ሰው ዛሬ አየን ተባረክ ፍሲልየ

  • @lovemom9745
    @lovemom9745 Před 5 lety +2

    ሰይፍዬ እናመሰግናለን ፍሲልዬ ሁሌም ተወዳጅ ♥

  • @hopesolo6233
    @hopesolo6233 Před 3 lety +6

    ስለ ፍቅርአዲስና ስለሱ ኤርፖርቱ ውስጥ የሆነውን ከአስር ጊዜ በላይ ሰምቼው አሁንም እንደ አዲስ እስቃለሁ። ደግሞ እኮ አወራሩ😅😅😅

  • @zebenauabebe4649
    @zebenauabebe4649 Před 5 lety +3

    ለሁሉም ጌዜ ፣አለዉ ብልዋል ሰለሞን ፋሴልዬ ፈተና ለበጎ ነዉ እግዚያብሄር ሀያል ነው

  • @ebabu8698
    @ebabu8698 Před 5 lety +7

    _ውይ ፋሲልየ የኔ ምርጥ የጎንደር ልጅ ስወድህ እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዛልህ ውድድድድድ ክክክክክክክክክ_

    • @ssrsghv8022
      @ssrsghv8022 Před 5 lety

      ፋሲልየ የኔጀግና የዋህ

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 Před 5 lety +29

    አማርኛህ ደስ ይላል አርቲስት ፋሲል ደመወዝ!

  • @user-ik4rg8ot1r
    @user-ik4rg8ot1r Před 3 lety +4

    ውይ ፋሲልዬ ስወድህ በሳቅ ግደልከኝ የኛ ጀግና

  • @user-gj1fb2ff3w
    @user-gj1fb2ff3w Před 5 lety +11

    ፍሲል እካን ሰላም መጣህ በእግዛብሄር እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም ወይ ፍቅር አዲስ ሃትስ አፕ ክክክክክክክ እድሜና ጤና ይስጥህ ያገሬ ልጅ

  • @user-gs9ci8rg9r
    @user-gs9ci8rg9r Před 5 lety +2

    ከከከከከከከከከ ፋሲልየ ምርጥ ሠው ኑርልኝ እንወዳሀለን

  • @sintateshome8468
    @sintateshome8468 Před 5 lety +16

    ፋሲል ባህልህን የምትወድ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @tgishayemam5635
    @tgishayemam5635 Před 5 lety +6

    ፉሲልዬ እንደው ምን ልበልህ ውድድድድ ነው ማረግህ እንዴት እንዳሳከኝ ደግሜ ደግሜ ነው ያየውት

  • @firhewotyenatenafaki6256
    @firhewotyenatenafaki6256 Před 5 lety +3

    ኧረ በሳቅ ጭረስከን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @user-xy8ed9jv5k
    @user-xy8ed9jv5k Před 5 lety +1

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ፋሲልዬ ድሮም እንደ ነብሴ ነው ምውድክ የዛሬው ደሞ ባስብኝ መውደድ ብቻ ምን እላለሁ ፈጣሪ እድሜክን ከሙሉ ጤናጋር ከእነ ቤተስብክ ይስጥልኝ ከክፉ ይስውራቹ😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤💖💖💋💋💋💋💋💋💋😘😘😘💋💋😘😘😘😘😘

  • @zenebechzenebech2040
    @zenebechzenebech2040 Před 4 lety +2

    እግዛብሄር ይጠብቅህ የኔ ወንድም ፉሢልዬ ምርጥ ኢትዮጰያ ዊይ ነህ

  • @mekdesale515
    @mekdesale515 Před 5 lety +16

    ጀግና ሰው ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ

  • @didirshukiya898
    @didirshukiya898 Před 5 lety +27

    የኔ ልበ ነጭ ዋው እንቅጭ እንቅጯዋን

  • @mekdesmengstumekdesfiker3607

    ለመጀመሪያና ለመጨረሻ ጊዜ ምርጥሠው አቀረብክ እኔ የከተማ ሠው ብሆንም በሀሉን አክባሪ ሠው ደሥ ይለኛል ፋሢልዬ እድሜና ጤና ይሥጥክ

  • @user-hs5lr1kb2t
    @user-hs5lr1kb2t Před 5 lety +1

    ምርጥሠው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ኑር ለዘላለም

  • @user-nz1rs9jj6i
    @user-nz1rs9jj6i Před 5 lety +3

    ያሙታል ያሙታል ጎንደረን ያሙታል
    ቀብራራ ነው እንጅ ሌላ ምን ይሉታል
    አባቴ ሲወድክ ፋሲልየ

  • @yeneneshtessema6208
    @yeneneshtessema6208 Před 5 lety +5

    Wow still he speaking original wow i love it

  • @selamtadele4580
    @selamtadele4580 Před 5 lety +2

    ውይ ፋሲሎ ጀግናው ጎደሬ ደስ ስትል በሳቅ ገደልከን

  • @user-ph1cc7rj7k
    @user-ph1cc7rj7k Před 5 lety +1

    ምርጥ ሰው ፋሲል እድሜ ከጤናጋር ይስጥክ እደዛሬ ስቂ አላቅም ሰይፍሽ እናመሰግናለን

  • @sara.gonderethiopia2905
    @sara.gonderethiopia2905 Před 5 lety +25

    Kkkkkkk የእኔ ጀግና የእውነት ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅልን ኢትዮጵያዊ መልኩን ይለውጥ ዘንድ አይችልም የማትለወጥ ውብ ኢትዮጵያዊ ጎንደሬዎች ለእናት ሃገራችንና ለሃይማኖታችን ለማተባችን ሟቾች ነን እኮ ኑርልን ፋሲሎየ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Před 5 lety +3

    ወይ ፋሲልዬ ጨዋታህ ለዛ አለው
    ዘፈንህም መሳጭ ... የራስህ ስው
    በራስህ ኮንፊደንስ ያለህ ስው
    ባህልህን ያልተውክ... በቃ ትንታግ
    ብዬሀለሁኝ.. እግዚአብሔር እድሜ
    ከ ጤና ጋር ይስጥህ ከነ ቤተስብህ
    👑💚💛❤️👍

  • @emuyemisganew1581
    @emuyemisganew1581 Před 5 lety +1

    ፋሲልዬ የኛ ጀግና ሀገር ወዳድ ኩሩ ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው ሰላምና ጤና ይስጥህ እንደውሀለን

  • @user-tx8oh7fw3b
    @user-tx8oh7fw3b Před 5 lety +2

    አፈር ልብላልህ ፉሲልየ ደስ ነው የምትለኝ ጎንደር ባልወለድ ይቆጨኝ ነበር ቀጥልበት ፉሲልየ የጎንደር ልጅ ውድድድድድድድድድ

  • @habendenbel4329
    @habendenbel4329 Před 5 lety +7

    I love him so much 😘😘😘

  • @engdlahussen3305
    @engdlahussen3305 Před 5 lety +5

    ፋሲል እና መኳንት መለሰ በጣም ምርጦች ናችሁ በሀገራችሁ ባህል የምትኮሩ

  • @yihalemderese1969
    @yihalemderese1969 Před 3 lety

    ፋሲሎ ምርጡ አማራ የጎንደር ጀግና

  • @gelayetesfaye5275
    @gelayetesfaye5275 Před 5 lety +2

    ፍሲል ቆራጡ ስወደው በሳቅ ገደልከኝ የአተን ዘፈን ሳዳምጥ ውዬ ባድር የማይሰለቸኝ የአገር ፍቅር የሞላብህ እድሜእና ጤና አብዝቶ ፈጣሪ እንዲሰጥህ ምኞቴ ነው

  • @gafattimes6187
    @gafattimes6187 Před 4 lety +5

    ደመውዝ ይሙት እደት እደምወድህ እስኪ ፋሲልን የሚወድ እጅ ያውጣ

  • @tgtgdestaw5015
    @tgtgdestaw5015 Před 5 lety +6

    ወይኔ እዳው ስወድህ በሳቅ እንባይን ጭርስኩ ቆፍጣው አማራ ፋሲልየ።
    #አረሱት የታሪክ የማይሽረው ግጥም ዜማ ስራ ነው።

  • @tigistabdisa1957
    @tigistabdisa1957 Před rokem +1

    ፋሲል ደጉ የኔ የህዋ እግዚአብሔር አምላክ ቤተሰቦችክን ይጠብቅልክ ልጅህን የቅድስት ድግል ማሪያም ልጅ ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እቅፍ ድግፍ አድርጎ ያሳድግልህ ሺህ ያርግልክ ❤

  • @kokab597
    @kokab597 Před 6 měsíci

    እቁ የአማራ ልጂ እድሜ ከጤናጋ ተመኘሁልህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @user-st7fz3po7p
    @user-st7fz3po7p Před 5 lety +4

    እንደዛሬ ስቄ አላቅም እድሜና ጤና ይስጥክ ንፁህ ሰዉ

  • @RiversideUSA
    @RiversideUSA Před 5 lety +5

    ልክ አዲስ እንደወጣ ዘፈን ማታ ማታ ልተኛ ስል አንድ ሁለቱን ፓርት አየዋለሁ፣፣ የአመቱ ምርጥ ቃለ መጠይቅ

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Před 5 lety +2

    ወይ ፍቅር አዲስ የኔ ቆንጆ😂😂
    ፋሲልየ😍😍😍😍😁😁😁

  • @seniseni6668
    @seniseni6668 Před 5 lety

    የውሀ ቅን ማስመሰል የማያውቅ ሰው በእውነት እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋር እስከነቤተስብህ ያድልህ የማይጠገብ ጫወታ ደሞዝ ይሙት