እነፍፁም ከአሜሪካ ለፍልፍሉ ያመጡት አዝናኝ ስጦታ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 04. 2023
  • It is a very funny surprise for comedian Filfilu from the USA.

Komentáře • 429

  • @thestar2137
    @thestar2137 Před rokem +189

    ፍልፍሉ ከማሳቁም በላይ የገረመኝ ከጀርባው ትልቅ ቁምነገር አለ ውዳሴ ማርያም ከኪሱ ማውጣቱ በጣም አስደንቆኛል እመቤቴ ሁላችንንም የተዋህዶ ልጆች ትጠብቀን

  • @uaeuae5639
    @uaeuae5639 Před rokem +74

    እመቤቴ ወላዲተ አምላክን መከታ ያደረግ አያፍርም የእዉነት እመቤቴ ትጠብቅህ ወንድሜ ፍልፍሉ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @ethiomistre121
    @ethiomistre121 Před rokem +110

    የሀገሪቱን ልጁች ፈጣሪ ዉቶ ከመቅርት ይጠበቃችሁ❤

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 Před rokem +50

    እመቤቴ አንቺ ፍቺው አላለም😂😂በስመአብ ፍልፍሉ አከበርኩ ውዳሴ ማርያም ይዘህ መዞር መባረክ ነው 🙏🙏

  • @meskelubade4369
    @meskelubade4369 Před rokem +17

    ፍልፍሉ በፊትም እወደው ነበር ኡሁን ግን በበለጠ ውደድኩት. እመቤቴ በመንገድህን ሁሉ ትጠብቅህህ ❤. ፍፄ የምወዳቹ የማከብራቹ ጥንዶች ናቹ ግን ማተባቹ የማታድርጉት ክርስትያን ሆነህ ማተብ ከለለ ምንም ወርቅ ምንም ዳይመንድ ብታደርግ. ልሙጥ ዶሮ ነው እባካቹ የተዋህዶ ልጆች. ማተባችን ስንፈልግ የምናወልቀው ስንፈልግ የምናደርገው. ጌጣጌጥ አይደለም😢😢 ልበሱ የእምነታችን መግለጫ ማንነታችን ነው

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 Před 21 dnem

    ወይ ፍልፍሉ ገደከኝ:: መስቲካ 5 ብር 25 ሳንቲም 10 ሳንቲም እንዳልተሸጠ:: እውነት ነው አቡነ አብርሃም እኛ መስቀል እንጂ ሌላ ነገር የለንም እንዳሉት ፍልፍሉም ውዳሴ ማርያሙን ይዞ በዚህ ሰውና አጋንቱን እለይበታለሁኝ

  • @amharicmusic9110
    @amharicmusic9110 Před rokem

    ፍልፍሉ የማያቋርጥ ፈገግታ ነው የሰጠህን

  • @sindushenkut6693

    ፍፁም /ቅን ልቦች/እግዚአብሔር ይስጥህ በስንት ጊዜ የእውነት ሣቅኩኝ ልክ ጉንፋን የያዘኝ ይመስል እያሳለኝ ፍልፍሉ ተባረክ መታደል ነው ምን ዓይነት ቀልደኛ ነው ወይ ጉድ

  • @HayatAdem-ty4lz

    ወይኔ ፍልፍሉ እንደው ምን ይሻልሀል ተሰቶሀል እኮ ተሰጦ ከላይ የማሳቅ ንግስና ሆዴ ቆሰለ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 🤣🤣🤣🤣❤❤❤❤❤❤❤👌👌

  • @consciousLife777
    @consciousLife777 Před rokem +29

    ፍልፍሉን ይዛችሁ በመምጣታችሁ። ታርቀናችኋል🙏😂😂😂🙏 የት ጠፍታችሁ ነው ግን🤔?!..... በሉ አከታትሉልን ደሞ👍 ፍልፍሉ እየባሰበት የመጣ ምርጥ የሀገራችን ሳቅ ፈጣሪ ብለነዋል። ዋሸሁ እንዴ ላይ እያበረከታቸው ያሉት masterpieces ተፅፈው መታተም አለባቸው ❤

  • @tinawolde9826
    @tinawolde9826 Před rokem +67

    አይ ፍፄ ማንን ማቅረብ እንዳለብህ ታውቃለህ,

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v Před rokem +25

    ፍፄ ባርችዬ እንኳን ሰላም መጣችሁ ወደ እናት ሐገር ኢትዮጵያ አይ ፍልፍሉ የእውነት በሳቅ ገደለኝ😂😂😂እውነት ውዳሴ ማርያም ይዞ መንቀሳቀስ አስፈላጊ ነው የተዋሕዶ ልጆች ፍልፍሉ የበለጠ ወደድኩሕ ድሮም እወድሕ ነበር ❤😘

  • @user-vp8ln3ds2b
    @user-vp8ln3ds2b Před rokem +20

    እንኳን ፍልፍሉ ተጨምሮ የፍፄ ሳቅ ስሰማ ደስስ ብሎኝ እስቃለሁ ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv Před rokem +15

    ፍልፍሉ ምርጥ ሰው ❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂 ፈታ ነው ምለው

  • @soliyana-kc5so
    @soliyana-kc5so Před rokem +8

    የእኔ ጌታ ክክክክ የእመቤታችን ስእል አድኖ ይዞ ተማፀነ

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 Před rokem +25

    ፀጋ እና ፍፁም እንኳን በደህና መጣችሁ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Před rokem +27

    ዋው ፍልፍሉ አደነቁህ ይበልጥ ሰዎች ሽጉጥይዘው ይዞራሉ አንተ በምታምንበት የያዝከ ው 👍👍👍👍

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc

    ፍጼና ፀጋ ስወዳችሁ❤❤❤❤❤

  • @GetinetAyele-ji7yn
    @GetinetAyele-ji7yn Před rokem +5

    ፍልፍሉ ኮሜዲነት ተሰጦ መሆኑን አሰመሰክርሀል ሁላችንም የተፈጠርንበት ሙያ ብነገኝ መልካም ነገር ማበረከት እንችላለን ለምድራችን በዞቻችን ያለቦታችን ተቀምጠን ለሀገረም ይሁን ለግላችን ግራ እንዳጋባን እናልፈለን በዋዛ ፈዛዛ ሰውን ይክል ክቡር ፍጡር

  • @hana-21
    @hana-21 Před rokem +9

    በጣም ከምወዳቸው አርቲስቶች ፍፁም አስፍው የኢትዮጵያ ምርጥ ልጅ ሀገሩን ወዳጅ ፍልፍሉ አንተ አስቀን ሆዳችን ቆሰለ እኮ❤❤❤ ደሞ እመቤቴ ሳይ ይበልጥ ወደድኩህ ሁልም ትጠብቅህ